አብዢዎች || Multipliers - ዮሴፍ በቀለ - ክፍል 3

  Рет қаралды 19,619

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

#multipliers #successmindset #selfimprovement #Ethiopia
ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ። Please Like & Share this video
Facebook: / bornlimitlessseminars
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Ethiopia, Bole, Mosaic Hotel.
follow the link: maps.app.goo.g...
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
+251911318275

Пікірлер
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው በርታ በርታ ዮሴፍ። ግን ከይቅርታ ጋር እኔ የምለው የምታሰተምረው ተደራሽነቱ ለማነው ሙሉ ሀሳብህን ለወጭ ሰው ነው ለሀገር ቤት ነው ስልጠናህ ወይ እባክህን ወይ በአማርኛ ወይ በእንግሊዝኛ ትደበለላልቀዋለህ አደራ ምረጥ እና በአንድ ቋንቋ ለማሰተማር ሞክር " ይሄን ያህል መዋራጨት መወራጨት "ማበድ " ጩሆት " እግዚያብሔርን ነው የምላችሁ ከሌሎች የተለ መሳጭ በተረጋጋ አጥንት ደርስ ትምህርት የምከታተልበት መድረክ የአቶ አሸናፊ ታየን መድረክ በጭራሽ በጭራሽ በጭራሽ የማይገናኝ ጣአም ነው የሆነብኝ ልክ እነደ ጨው እና በርበሪ ቅቤ የበዛበት ምግብ እና እጅ የሚያስቆረጥም ምግብ ነው አይገናኙም ልዮነት እና የመድረኩ ለዛ አቅጣጫ እንዳያስት እባካችሁ እንደሌላው መድረክ የሞቅታ የሞቃታ መድረክ እንዳይሆን መድረኩ በዙ ለመድረኩ በጣም ክብር ክብር አለኝ በተረፈ በርቱ በርቱ
@nasirshafi6250
@nasirshafi6250 2 жыл бұрын
ተግባራዊ ሥራ ነው የሚያሥፈልገን።እጅግ በርካታ የቲዎሪ ሰዎች አሉን ፦እንዲህ ይሁን እንደዚያ ይደረግ የሚሉ።እንደ ኮሜዲያን እሸቱ መለሠ አይነት የተግባርና የመፍትሄ ሰዎች ናቸው የሚያሥፈልገን።
@Yitonz
@Yitonz 2 жыл бұрын
በርቱ በፍፁም እንዳይቋረጥ
@aklesyaget
@aklesyaget 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@Joseph.Ashenafi
@Joseph.Ashenafi 2 жыл бұрын
jocy 😍😍😍your lecture is🔥🔥🔥🔥 i hope dgami endemtmeta🦾 Fetari hulachunm yakbrln
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@muluwakgari6034
@muluwakgari6034 2 жыл бұрын
ጆሲ ሲያስተምር እኔ ያለኝን ለመሪነት የሚያበቁ ባህሪያቶች እንዳሉኝ እንዳውቅ ረድቶኛል እኔ መስራት የምፈልገውን በግልጽ እንዳውቅ አድርጎኛል አመሰግናለሁ
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም 2 жыл бұрын
ኤነርጅህ ደስ ይላል ❤❤❤❤ከልብህ ነዉ የተናገርኸዉ❤❤❤❤
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@-achawach5782
@-achawach5782 2 жыл бұрын
Jossy, You are amazing. Thankyou so much. You inspired me
@zelman202
@zelman202 2 жыл бұрын
Grume new berta brother.
@mulubirara9764
@mulubirara9764 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን !
@zerehuntaye3356
@zerehuntaye3356 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@abebetilahun2145
@abebetilahun2145 2 жыл бұрын
best person thanks alot
@baba-895
@baba-895 2 жыл бұрын
Wow great lessen 👏👏👏👏
@Tirhas2861
@Tirhas2861 2 жыл бұрын
Thankyou 🙏🏽🌺
@shgawbirhanu8142
@shgawbirhanu8142 2 жыл бұрын
thank you
@muslimaahajjii8218
@muslimaahajjii8218 2 жыл бұрын
Thankyou so much
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 2 жыл бұрын
አሸናፊ ራሱ ምገርም አይነት ሰው ነው ።
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg 2 жыл бұрын
መሀይም መሆኔን ዛሬ ነው ያወኩት
@naser884
@naser884 2 жыл бұрын
yet akbabi new seltenawe bota
@ashabeje8463
@ashabeje8463 2 жыл бұрын
Mozaic hotel Bole,monday starting from 11:30
@tewodrosmolla7289
@tewodrosmolla7289 2 жыл бұрын
ክፍል ሁለት የለም? ሰለ ሁልጊዜው እናመሰግናለን!
@fasilmengistu6975
@fasilmengistu6975 2 жыл бұрын
I want these book
@roberatube_6922
@roberatube_6922 2 жыл бұрын
So great experience! Thanks Ato Ashenafi for creating this opportunity. Please can you tell me title of the book የመጽሐፉ ርዕስ he gave you guys? አመሰግናለው
@ethiobrainfarm3381
@ethiobrainfarm3381 2 жыл бұрын
May l know z title of z book please
@christinayared1972
@christinayared1972 2 жыл бұрын
ምን ላይ ነው የሚገኝው ትምህርቱ
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
አብዢዎች || Multipliers - ዮሴፍ በቀለ - ክፍል 2
27:47
አንድ ቃል አንድ ሳቅ | And Kal And Sak ድራማ ክፍል 2   | EBS Drama
15:20
አንድ ቃል አንድ ሳቅ And Kal And ሳቅ
Рет қаралды 6 М.
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,3 МЛН
አዲስ ማንነት መገንባት _ 8ቱ ምክሮች | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
16:57
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 134 М.