አሁን መጀመር ለምን ይከብዳል? || Why Is It Harder To Start Now - ክፍል 2

  Рет қаралды 63,946

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

Пікірлер: 92
@shafajirata7680
@shafajirata7680 Жыл бұрын
ከአንደበቱ የሚወጣ ቃላት እንደ ማር ይጣፍጣል! ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥክ የኔ አባት😍😍😍😍😍
@jayaklilu723
@jayaklilu723 Жыл бұрын
ጋሽ አሽናፊ እጅግ በጣም ነው የማመሰግንህ ለዚህ ህይወ ሰጪ ትምህርትህ:: እግዚአብሔር የምትዘራውን ዘር ውጤት በትንሽ ግዜአቶች ውስጥ እዲያሳይህ የድርሻይን ፅሎት አደርጋለሁ:: ወደ ኢትዮጵያ መጥቼ በአካል ሴሚናርህን የምሳተፍበት ግዜም ቅርብ መስሎ ይታየኛል:: እግዚአብሔር ባለህ ላይ በመቶ ይጨምርልህ::
@biniyamnegn466
@biniyamnegn466 Жыл бұрын
ባንተ እንድንማር ለፈቀደው እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል...
@fekatpodcast
@fekatpodcast Жыл бұрын
አሜን !
@genetminay7894
@genetminay7894 Жыл бұрын
አሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Amen Amen Egiziabher 🙏🙏🙏
@dawitkassa329
@dawitkassa329 Жыл бұрын
አሜን
@tilahuntesfaye
@tilahuntesfaye Жыл бұрын
ድንቅ ነው አንድን ሀሳብ ለምሳሌ ፉክሽን ስትፅፍ መጀመሪያ አፅመ ታሪኩን ጭንቅላትህ ውስጥ ትጨርሰዋለህ ኬት እንደምጀምር መሀል ላይ ምን እንደሚሆን መጨረሻው ምን እንደሚሆን በሀሳብ ደረጃ ትጨርሰዋለህ። ምናልባት እሄ ያሰብከው በጥቅሉ ቢፃፍ ሁለት ወይም ሶስት ገፅ አይሆንም መፅሀፉን መፃፍ ከጀመርክ ቡሀላ ግን ገፅ አንድ ሁለትን እየወለደ ገፅ ሁለት ገፅ ሶስትን እየፈጠረ እራስህንም እያስደመመህ ምናልባትም ከአስራ አምስት ገፅ የማይበልጥ አጭር ልብ ወለድ ሊሆን ይችላል ብለህ የገመትከው ታሪክ ከሁለት መቶ ሀምሳ ገፅ በላይ ይዘት ያለው ትልቅ መፃፍ ይወጣዋል ሁሌም በዚህ ነገር እደመም ነበር በዚህ ገለፃ መልሱ ተነግሮኛል ረጅም እድሜ ተመኘሁ ዘመንህ ይባረክ። ሁሌም አንድን ነገር አሁን ለመጀመር ወስን ሂደቱን አንተ ሳትሆን አሁን የሰራኸው ቀጥሎ መስራት ያለብህን እየገለጠልህ ወደግብህ ትምዘገዘጋለህ።
@menenentertainment
@menenentertainment Жыл бұрын
መምህር አሸናፊ ማለት ሁሉም ያነበብኳቸው self help book በአንድ ላይ ተጨምቆ ማለት ነው። እውነት ይለያሉ❤😍🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@Tsinu2022
@Tsinu2022 Жыл бұрын
Agreed
@engdaworktsegawu
@engdaworktsegawu Жыл бұрын
በጣም
@gachoplusnsru783
@gachoplusnsru783 Жыл бұрын
እውነት ነው አሼ አንተ የተፈጠርከው 200 እና 300የይንቨርስቲ ተማሪዎችን ብቻ ለማስተማር አይደለም ሚሊዮኖችን እና ቢሊየኖችን ወደ ውስጣቸው እንዲመለከቱ የምታረግ የህይወት ኮንፓስ ነህ እናመሰግናለን!!!
@engdaworktsegawu
@engdaworktsegawu Жыл бұрын
ጋሼ በጣም አመሰግናለሁም 3 አመት የፈጀብኝ የተለያዩ መፃፎችን ባነብ motivational speaker ብሰማ የተባለው ጥልቅ ስሜት ማምጣት አልቻልኩም ነበር ህልሜ እንኳ ምን እንደሆነ ምን እንደምፈልግ አላውቅም ነበር አሁን ትክክለኛው ስሜት እየተሰማኝ የደስታ ሀሴት ላይ ነኝ በዚህ ሳምንት ነው ያዎቅሁት
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
አንኳን ደስ አለህ የነ ውድ!
@hiwotbelew2144
@hiwotbelew2144 Жыл бұрын
እዉቀትህን ሳትሰስት ስለምታካፍለን እናመሰግናለን። ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤
@letish3773
@letish3773 Жыл бұрын
እንኳዕ ብሰላም መፃኻ ክቡር መምህረይ
@mihretmamo3408
@mihretmamo3408 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ስለ ምሰረን እና ስለምጠግነን ቃልህና ትምህርት
@coffeetubemdz426
@coffeetubemdz426 Жыл бұрын
ስምና ተግባር ሲጣጣም አሸናፊ ነህ ኑርልኝ የኔ ምርጥ ወንድም
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Fetfiteh agorrseken malamet ena mewat yegna dersha new Thank you so much
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዘመንህን ቅዱስ ህያው እግዚአብሔር ይባርክልህ በእውነት
@fekatpodcast
@fekatpodcast Жыл бұрын
What a pleasant surprise to wake up to this ! ✨🙏🏽 Thank you for being so generous with sharing your knowledge and wisdom ~a gift that money cannot buy!
@shaibyasimret
@shaibyasimret Жыл бұрын
Addicted to your videos dear brother thanks 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 Жыл бұрын
OMG....you are 1 in a billion ,you are gifted the way you talk is impressive...I have seen all videos and can not wait Why Is It Harder To Start Now part 3 and hawassa toure all video, thank you so much we love you dear prof.
@fanayeamanu4051
@fanayeamanu4051 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ አቶ አሸናፊ በጣም ትችላለህ🧩🧩
@gezahegnshirmeka4404
@gezahegnshirmeka4404 Жыл бұрын
"ነገን ዛሬ መስራት/ዛሬ ነገን መስራት!"
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 Жыл бұрын
እግዚአቤሔር እድሜ ከጤና ይሥጥልን
@filmonak4584
@filmonak4584 Жыл бұрын
Ashe, you are teacher of wisdom.
@samueladmasu
@samueladmasu Жыл бұрын
ሳሚ ነኝ ከ ... video ብዙም ሳይቆይ ክፍል 2 መውጣቱ ጥሩ ነው
@newapproacheconomics
@newapproacheconomics Жыл бұрын
ምርጥ የአእምሮ ምግብ ስለምሰጠኝ - እድሜ ይስጥልኝ። ስለዚህ ነገ ማለት አሁን ነው!
@NewActionNewDay
@NewActionNewDay Жыл бұрын
Ato ashenafi kidame keni layem edinor amechachi
@abelbirhan
@abelbirhan Жыл бұрын
እንደው እግዛብሔር መንገድህን ሁሉ ይባርከው
@rahmaabdu9876
@rahmaabdu9876 Жыл бұрын
Thank you I wish there is an option to like your videos a million times
@SabaSiferaw-ld1ip
@SabaSiferaw-ld1ip 3 ай бұрын
You are such a blessed person .
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 Жыл бұрын
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልህ መምህር በጣም እናመሰግናለን
@amelkachtube942
@amelkachtube942 Жыл бұрын
ድንቅ አስተማሪ ነህ በዉነት ።
@jeginawyared2880
@jeginawyared2880 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Жыл бұрын
የኛ Bob proctor well come!!❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤እንደት ደስ እያለኝ ነው የምስማው
@zekewoszke197
@zekewoszke197 Жыл бұрын
ሰምቸ የማልጠግብህና ዩቲዩብን በየጠዋቱ ያንተን ሀሳቦች ለመስማት የምታጓጓኝ የሕይወቴ ክስተት 👏👏👏❤️አመሰግናለሁ!!
@shimelismekonnen9918
@shimelismekonnen9918 Жыл бұрын
I am really delighted!! thank you so much!! Keep teaching....
@yigezufanta2632
@yigezufanta2632 Жыл бұрын
Thanks my Life is changing bye you
@semirahussen9464
@semirahussen9464 Жыл бұрын
Thanks
@sentayhumamuye5390
@sentayhumamuye5390 Жыл бұрын
በእዉነቱ ስለ አቶ አሸናፊ ብዙ ነገር መናገር ይከብዳል በቃ የዘመኑ እንቁ ሰዉ ነህ እናመሰግናለን🙏🙏 የስብሰባዉ ተሳታፊወች እሚጠይቁት ጥያቄ ሆነ መልስ አይሰማም እዛ ላይ ማስተካከያ ብታደርጉ እላለሁ አመሰግናለሁ🙏
@abebetariku2061
@abebetariku2061 Жыл бұрын
Thanks Mr. Ashenafi
@LegesseBegashaw
@LegesseBegashaw Жыл бұрын
Wonderful explanation, thanks a lot Mr. Ashe
@elenieleni6245
@elenieleni6245 Жыл бұрын
በስመአም የሚገርም ስልጠና ፈጣሪይመስገንለዚ ስልጠና
@KibebewSahile
@KibebewSahile Жыл бұрын
Excellent.......!!!!
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 Жыл бұрын
በጣም ኣመሰግናለው
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@SolomonShiferaw-n4v
@SolomonShiferaw-n4v Жыл бұрын
ብሩክ ነህ የተወደድከዉ
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thank you for sharing
@DawitTilahun-ex4kj
@DawitTilahun-ex4kj Жыл бұрын
የምንፍልገዉን ነገር መሆን ማለት በቃ ሆናን የኝ ስራ ለኔሎች እዲ ታይ ማርግ እና ማወጅ ብቻ ነዉ ህልማችንን ለስሜታችን ማቀበል ስሜታችን ሲሆን በዲርጊት ከመሆን ዉጪ ምንም አማርጭ የለዉም እኔ ህልሜን እየኖርኩ ነዉ ለህሌሜ ዛሬ የሚያስፍልገዉን እያርኩ ነኹ እናመሰግናለን መምህር!
@kalaebhailu6232
@kalaebhailu6232 Жыл бұрын
Thankfully! xiyake alegn hule wede hala yemigotiten hayl ale ye chelemaw hayl ..esti sle this neger astemrun aymroye emalfelgewn yasbal keza
@EdenNatnael
@EdenNatnael Жыл бұрын
ማር ነህ 🥰🥰🥰🥰
@Natanermias_clothing
@Natanermias_clothing Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ከልብ
@tigistteshome2562
@tigistteshome2562 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም አገላለፅ ነው..sub-concious programming ቴክኒኮችን ግን ባንተ አንደበት ብንሰማ??
@sosinasileshi4360
@sosinasileshi4360 Жыл бұрын
Pls could you use key term for like "subconscious "
@surafelgetaneh1255
@surafelgetaneh1255 Жыл бұрын
Amazing guy
@אמסלתגבריאל
@אמסלתגבריאל Жыл бұрын
Aeto ashenafiy Anten bemesmat Afb tewkut man mehonyen maweq jemerkut Amesegnalew Anbesaye
@nathaniafiker
@nathaniafiker Жыл бұрын
Thank you 👏
@Solyana-hi9of
@Solyana-hi9of Жыл бұрын
This is a true story. Before a few years, I was really looking for a project partner after I graduated, and one day I went to motivational training and a man sat beside me. During the break, he introduced himself, asked about me, and I introduced myself. He was amazed when I introduced myself, and he told me that for the past few months, I had been looking for specialists just like you for my new project. After that, we exchanged our contact information and began working on the project together. Thanks Mr Ashenafi Taye.
@ሀበሻ-ዀ9ቀ
@ሀበሻ-ዀ9ቀ Жыл бұрын
ይሄ በተከታታይ የሚቀርበው seminar አመለካከቴን ሙሉ ለሙሉ ቀይሮታል
@eastend758
@eastend758 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@gezahegndabale6307
@gezahegndabale6307 Жыл бұрын
thank you sir!
@genman6544
@genman6544 Жыл бұрын
tnx
@bermudatriangle9892
@bermudatriangle9892 Жыл бұрын
Ere mari nehi Ashuye
@bekabedaso1515
@bekabedaso1515 Жыл бұрын
መልካም 😍
@fasikaasfaw3872
@fasikaasfaw3872 Жыл бұрын
I’m agree 💯
@fevenasmamaw4694
@fevenasmamaw4694 Жыл бұрын
ቶሎ መልቀቃችሁን አበረታታለው
@aragie7936
@aragie7936 Жыл бұрын
አሼ እወድሃለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ
@yaredgo
@yaredgo Жыл бұрын
Msexachew tmirtoch ayxegebum Fexari edimena xena ysixih
@tizitayewmariam7625
@tizitayewmariam7625 Жыл бұрын
@wisdomwayeducation
@wisdomwayeducation Жыл бұрын
MR ASHENAFI I REALLY NEED TO HAVE CONVERSTATION WITH YOU , I HAVE SOMETHING TO ASK , THANKS ALOT
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Жыл бұрын
Egiziyabhir edime Tena yadilewet
@masialemu
@masialemu Жыл бұрын
Denq sew amesegnalhu
@fatuabdrhman5480
@fatuabdrhman5480 Жыл бұрын
ትክክለኛ ሰው አሼ
@hanielaminu5970
@hanielaminu5970 Жыл бұрын
እንቅልፍ እምቢ ለሚላቸው ሰዎች የሆነ ነገር በል አስቼ
@sisaydm5934
@sisaydm5934 Жыл бұрын
❤🎉
@anwarmohammed4382
@anwarmohammed4382 2 ай бұрын
ሱስ ሆነብኝ አደጋግመሃለሁ
@woyinshetgirma7381
@woyinshetgirma7381 Жыл бұрын
Yenem tlku chigre zare madreg yalebgnn neger balemadrge bizu negroch alfewugnal tlk tmrt new yetemarkut amesegnalehu
@betselotbetsi2000
@betselotbetsi2000 Жыл бұрын
እኔ ገንዘብ ሳይኖረኝ ፕሮፐዛል ሰራሁ የድርጅቴን ስም አወጣሁ እናም ሂውጅ ሬስቶራንት ከፈትኩ
@YohdegoYosephe-ps1yk
@YohdegoYosephe-ps1yk Жыл бұрын
FIRST of all education is the answer of the question. Get better education. And learn about your areas what is important to the people needs. Think about what is i have to provide to the people and companies. I have the money but I don't have education but the most smart people are not will educate. Business is practically daily learning. Thank God help you to understand the importance of life
@seadaeth4898
@seadaeth4898 Жыл бұрын
❤❤❤❤🧠🧠🧠👌👌👌
@YohdegoYosephe-ps1yk
@YohdegoYosephe-ps1yk Жыл бұрын
We all respect the sentiment with is called contesters to protests the opinion of objects. So if the problem is a money we have to understand the values of the people what is the important of they needs needs is more important to help us understand to solve the problems 🎉😂 keep dreaming but you have to have a license of lemmiteation. 😮
@saifsaeed505
@saifsaeed505 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ አንደበተ ሸጋ ምንም የማትጠገብ የወቀት ጥግ የዉቀት ባለቤት አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሚ ይስጥህ
@saifsaeed505
@saifsaeed505 Жыл бұрын
አንደበተ ሸጋ
@hasenhuseen3481
@hasenhuseen3481 Жыл бұрын
Thanks
@hayahhayah4835
@hayahhayah4835 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hayu684
@hayu684 Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@betselotbetsi2000
@betselotbetsi2000 Жыл бұрын
እኔ ገንዘብ ሳይኖረኝ ፕሮፐዛል ሰራሁ የድርጅቴን ስም አወጣሁ እናም ሂውጅ ሬስቶራንት ከፈትኩ
የቃላቶችህ ሃይል || The Power of Your Words - Part 1
31:52
Impact Seminars
Рет қаралды 116 М.
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 4 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 26 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 37 МЛН
The Power of Now  - Part III
37:51
Impact Seminars
Рет қаралды 72 М.
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН