በሚቀጥሉት ዓመታት የማንጠብቃቸው ነገሮች ይሆናሉ! || አሸናፊ ታዬ || Ashenafi Taye _ Impact Podcast - Prepare Now

  Рет қаралды 50,216

Impact Seminars

Impact Seminars

15 күн бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RipleImpact
Tiktok: / impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
#selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
ለበለጠ መረጃ: +251988068511

Пікірлер: 187
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 13 күн бұрын
አቶ አሸናፊ እንኳን መጣህልን ናፍቀንህ ነበር የfb ምሳሌዉ እኔም እደዛ አደርግ ነበር ባሀላችንን ሳንተዉ ማደግ እንችላለን ብዙወቻችን ግን አይመስለንም ለዛም ነዉ የሌላ አገር ኮፒ ምናደርግ ልብ እንበል ኢትዮጵያዊያን አቶ አሸናፊና ያሬዶ በጣም እናመሰግናለን ❤
@samhasenhamudi5054
@samhasenhamudi5054 12 күн бұрын
ትኩረት ተሰቶት ሊደመጥ የሚገባ እጅግ በጣም ጠቃሚ ተምህርት... አሼ እድሜህን ያርዝምልን ገና ብዙ ተሳውቀናለህ ❤❤❤
@GenetDesalew
@GenetDesalew 10 күн бұрын
ሁሉንም ቪድዩ ቢያንስ አንዱን አምስት ጊዜ ደጋግሜ አየሁ በየጊዜው አድስ ነገር አገኝበታለሁ እምቅ እውቀት አለው አሁን ግን ከመደጋገሜ የተነሳ ሸመደድኩት እባክህ ቶሎቶሎ ልቀቅልን አሸ በጣም ነው ምሳሳልህ በጣም ነውማከብርህ እዳው ይችን ኮመቴን ካነበብካት ላይክ አርግልኝ የመዳም ቅመም ነኝ
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 13 күн бұрын
እረ አቶ ታዬ ሁሌም አስተምረን እንዲህ እየመጣህ እኔ እግዚኣብሔር ቢፈቅድ ሀገር ስገባ አቶ አሸናፊ ጋር መጥቼ እማራለሁ
@TigestMaru
@TigestMaru 13 күн бұрын
The effects of social media not only for our children but for ourselves
@belateklemariam8368
@belateklemariam8368 12 күн бұрын
አቶ አሸናፊ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እኔን አፍርሰህ ሰርተህኛል 🙏ልጆቼን እማድንበት ግራ ገብቶኝ ነበር እንዴት ላድናቸው እንደምችል መፍትሔ ይዘህልኝ ስለመጣህ አመሰግናለሁ ትልቅ ችግሮች ልትፈታልን ስለሆነ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ❤
@user-kd7zr2zi2j
@user-kd7zr2zi2j 13 күн бұрын
❤❤❤የእግዚአብሔር ሰላም እንደ ወንዝ ውሃ ይፍሰስልህ አሼ ብሩክ ሁንልን።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 13 күн бұрын
አሜን አሜን
@tedladiressie8472
@tedladiressie8472 12 күн бұрын
ተባረኩልን። የሳይኮሎጂ ተማሪ ስለሆንኩ ትምህርታችሁን ተረድቻለሁ። ውኃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው የሚባለውን ግልጽ አድርጋችኋል።
@gezaeasgddet1767
@gezaeasgddet1767 13 күн бұрын
በጣም ኣስፈላጊ ኣርእስቲ ነው ቀጥሉ!🎯 እድሚና ጢና ይስጣቹ።🇪🇷
@abebatekola7667
@abebatekola7667 13 күн бұрын
ጉድ ነው !!!!?? ካለማወቅ ማወቅ ካለ መስማት መስማት መልካም ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ማለት ነው ይገርማል
@tedladiressie8472
@tedladiressie8472 12 күн бұрын
እውነት ነው። ዕድሜዬ 78 ዓመት ስለሆነና መነሻዬ ገጠር ስለሆነ አውቀዋለሁ። በልጅነቴ የእንግዳ እግር አጥቤ እስምና እመረቅ ነበር። የዛሬ ስልስ ዓመት ነው።
@SkillGuy
@SkillGuy 13 күн бұрын
*አሸ ትክክል ነህ* መጪው ጊዜ በጣም በጣም የተወሳሰበ ለመገመትም አስቸጋሪ የሆነ ጊዜ ይመስላል። ራስን ማወቅ፣ ቴክኖሎጅን ባግባቡ መረዳትና መተንተን፣ አዳድስ ቴክኖሎጅወችን ቶሎ መላመድ በጣም አስፈላጊ ነገር ይመስለኛል። በተለመደው መንገድ ሂወትን ለመኖር መሞከር በጣም ከባድ ነው።
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 13 күн бұрын
በጣም !! እግዚያብሄር ይርዳን !!
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 13 күн бұрын
ንቃተ ህሊናችንን(consciousness ) በጣም በጥንቃቄ ማሳደግ አለብን ...ወደ ራሳችን መመለስ አለብን ...አብረን መሆን አለብን....እሴቶቻችንን ሀይማኖታችንን ባህላችንን ፀሎታችንን መጠበቅና ማሳደግ ያስፈልጋል.....አደራችሁን ሳስበው እኔ በጣም ከባድ ነገር እየመጣ ነው ያለው!
@sharjahsharjah-lj4gy
@sharjahsharjah-lj4gy 12 күн бұрын
ትክክል​@@QuantumStulmy21
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 12 күн бұрын
የህይወት ሀኪም አቶ አሸናፊ ታዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እረ አትጥፍብን አንተ እኮ እግዚአብሔር የላከህ. ሀዋሪያ. ነክ ሁሌ እን ይህ መምህር ደሞ ሽ አመት ኑርልን
@danbole1233
@danbole1233 12 күн бұрын
የህይወት ሀኪም ክርስቶስ እየሱስ ነው። እማናውቀውን እውቀት ከሚያውቁት መማር ብልህነት ነው።
@girmagetnet7327
@girmagetnet7327 12 күн бұрын
አቶ አሸናፊ እጅግ ጥሩ ርዕስና ጠቃሚ ብሮግራም ነው ያቀረባችሁልን፣ በግሌ አመሰግናለሁኝ። የሚገርማችሁ ሁሌም ስራዬን እየሰራሁ እከታተላችኋለሁ። በእጅጉ እያተረፍኩኝ እንደሆነ ይሰማኛል። በርቱልኝ። ያሬድም ጎበዝ ነህ በርታ። እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ከጤና ይስጣችሁ።
@kiruHD
@kiruHD 13 күн бұрын
ወቅቱን የጠበቀ እጅግ በጣም ጠቃሚና ትውልድ አድን ቁምነገር ይዛችሁ ስለቀረባችሁ ከልብ እናመሰግናሀን!
@user-uq1ff1ti6s
@user-uq1ff1ti6s 12 күн бұрын
መምህር አሼ ድንቅ ሰዉ ! አንደበተ ርዕቱ ግልጽና የማይሰለች ትምህርት ነዉ ሁሉም የርስዎ የህይወት ተሞክሮዎች በጣም አስተማሪ ናቸዉ ! በትልቅ አክብሮት ይክበሩልን 🙏🙏🙏
@zinawtessema5323
@zinawtessema5323 12 күн бұрын
ኦቦ አሸናፊ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ።ምድብህም ከነዶ/ር ወዳጄነህ ነው።እንዲህ ዓይነት ፕሮግራም፤ት/ሚር ሙትቻ ሆኖ ነው እንጂ"፤ በት/ርት ማ/ር በኩል ነበር። ኢምፓክት ሚዲያ በጣም ትመሠገናለህ!!
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta 12 күн бұрын
አሼ እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህ አሳስቦኝ ነበር ። ሁለት ልጆች አሉኝ 17 &16 አመት ዉጭ ነው ምኖረው ትምህርት ከሌለ ብዙ ሰዓት በሚድያ ነው ሚቀመጡት ከመናገር ወደ ኃላ አላልኩም ። በጣም ጨንቆኛል በሚቀጥለዉ እጠብቃለሁ
@henokhiske
@henokhiske 11 күн бұрын
የሚወደው አስተማሪዬ አሼ በእርግጠኝነት አንድ ቀን በአካል አገኝካለሁ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን!! ጠፍተክ ነበር ናፍቀኼኛል
@bekijida05
@bekijida05 12 күн бұрын
አንተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 9 күн бұрын
Yet takiwalesh b melasu nw
@DjhGg-ry7gc
@DjhGg-ry7gc 13 күн бұрын
ኣሹ ሓወይ ኣባቴ ብጣዕሚ ይፎትየካ የኔ ጀግና ስወድህ ሓውኻ ካብ ትግራይ
@lula_009
@lula_009 13 күн бұрын
ትግራይ ናፊቅናያ ኣይዞኩም
@dawit-habesha
@dawit-habesha 12 күн бұрын
​@@lula_009😂😂
@dawit-habesha
@dawit-habesha 12 күн бұрын
Tegrawaye enetekoyenu asawi malete eyu😂
@user-cu2if6ro1s
@user-cu2if6ro1s 10 күн бұрын
😂😂❤
@almazinamehretab8126
@almazinamehretab8126 13 күн бұрын
በጣም በጣም አመስግናለሁ እግዚኣብሄር አብዝቶ ማስተዋሉን ይስጥህ 🙏
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 9 күн бұрын
Dr. Pro.Mem.Ashenafi Taye Tesema ❤Selamtaye ydres ke Eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@BezaDegu
@BezaDegu 12 күн бұрын
ወድሜ እድሜ ና ጤኔ ይስጥህ ይህንን የተጎዳ ትውልድ ትታደገዋለህ ብዬ ደስ አለኝ አንተን ከተጠቀምን እባክህ ታደገን ተባረክ።
@ShetayTurki
@ShetayTurki 12 күн бұрын
አቶ አሼ እንዴት ነህ ከልቤ ነው የማመሰግንህ አንደበትህ ይመቸኛል የሆነ መልካምነት አለህ በህይወቴ ባንተ ቢዲዮ ብቻ ሀምሳ ፐርሰንት ነው የጨመርኩት ምርጥ ሰው ❤❤❤
@YabsiraHailu-vx8jm
@YabsiraHailu-vx8jm 12 күн бұрын
አልጎሪዝሙ ምን ያህል እኛን መምራት ካለበት የእግዚአብሔር ሀይል ወደ ራሳችን ፍቃድ ወደ ስጋችን እንዴት እያወረደን እንደሆነ ብትነግረን ጥሩ ነው. . . አሁንም ቢሆን ከ ሚመጣው አስፈሪ ጊዜ የሰው ልጅ የሚያግዘው ሌላ Divine የሆነ አካል ካልተጨመረ በስተቀር መቼም በራሳችን የምንወጣው እንዳልሆነ ጨምረህ በቀጣዩ ፖድካስት መንፈሳዊ ሕይወታችን እንዴት ሊመስል እንደሚገባ የራስህንም መንፈሳዊ ሕይወት ላይ ያለህን ጠንካራ ጎን እንደ ምሳሌ አድርገህ ብትነግረን ይጠቅመናል አሼ. . . Thank you ላቀረብካቸው ሀሳቦች በጣም ጥሩ ናቸው💖
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 12 күн бұрын
ምንም መቸነቅ አያስፈልግም እግዝአብሔር እኔን እንዲጠብቅ እንጂ እኔ እግዚአብሔር ሊጠብቅ አልተፈተርኩም እግዚአብሔር እራሱ ይፍታው ካልፈታ ከፍተኛ ጥያቄ ያስነሳል እግዚአብሔር ላይ አለ ወይስ የለሞይ የሚል እንደ ድሮው እየተጎዳ የምኖር ትውልድ የለም
@user-km5pj2gq5v
@user-km5pj2gq5v 5 күн бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ...........ወጣቱ ይሄን ከማየት ይልቅ ሌላ ነገር ማየት ነው የሚመርጠው እና ደጋግማቹ ይህን አጀንዳ ስሩበት
@kelbessaedeti1884
@kelbessaedeti1884 4 күн бұрын
እጅግ ጠቃሚ መልእክት ነዉ።እኔ በጠም ያስቸገረኝ ስለ ራሴ ነዉ። ጥሩ ሾፌር ሳይ ሾፌር፥ጥሩ መምህር ሳይ መምህር ፥ጎበዝ ነጋዴ ሳይ ነጋዴ ፥ጎበዝ ግንበኛ ሳይ ግንበኛ ያምረኛል እና ምን ይሻለኛል? ? ?
@kelbessaedeti1884
@kelbessaedeti1884 4 күн бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚ ተምህርት... አሼ እድሜህን ያርዝምልን።
@El-Rey35829
@El-Rey35829 6 күн бұрын
don't trying feed us FEAR !. we are the LIGHT of the world !
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 13 күн бұрын
አረ mr.ashe...መምህራችን...በጣም በጣም ናፍቀሀናል...ከምር በጣም.....እንኳንም ዛሬ ተገናኘን❤❤❤❤ አሁን ያለው የsocial media psychological attack is like a cyber bullying on humanity...ነው...በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል!!!ሌላ በዛሬ podcast ዓይኔ ውሰጥ የገባው "the coming wave" የሚል መደርደርያው ላይ የነበረው መፅሓፍ ነው authorን ለማየት አልቻልኩም ግን ከዛሬ ርእሳችን ጋር resonate ያደረገ ነገር መስሎ ተሰማኝ!
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 11 күн бұрын
Mustafa Suleyman
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 13 күн бұрын
I thank God about you gash Ashe!
@meriemmohammed5473
@meriemmohammed5473 13 күн бұрын
Thinks ato ashenafi mert mehur sew enamesgnalen
@user-fp3gx7jd4t
@user-fp3gx7jd4t 12 күн бұрын
አባቴ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተማርከን የሚቀጥለውን በጉጉት ነው የምንጠብቅህ❤❤❤
@alemdagim699
@alemdagim699 13 күн бұрын
በጣም አመስግናለው ❤🙏❤
@FraolFRA-cz4fe
@FraolFRA-cz4fe 13 күн бұрын
All you have said is happening thankyou sir
@enatyemaryamlj4125
@enatyemaryamlj4125 6 күн бұрын
ሁሌም የዚህን ሰው አስተሳሰብ በጣም ነው የምወደው😍😍😍 ልዩ አስተሳሰብና አቀራረብ ነው። ደሞም እያየሁት ያለውን ነገር በግልፅ ነው የተናገረው ። ሶሻል ሚዲያ አንዳንዴ ይጠነቁላል እንዴ ብዬ የደነገጥኩበት ግዜ አለ ይገርማል
@tigistusiba7837
@tigistusiba7837 3 сағат бұрын
በርግጥም በዓለማችን ላይ የሚካሄደው ሁኔታ በጣም አሳሳቢና አደገኛ በመሆኑ ይህንን በዋጋ ሊተመን የማይቻል ትምህርት ሰጪና ነፍስ አድን ነውና ታላቅ ምስጋናዬን ለአስተማሪውም፤ ላዘጋጁም ይሁን!!
@DawedMohammed-ub2hu
@DawedMohammed-ub2hu 7 күн бұрын
አሽ በጣም ክበርልኝ !!
@BirukMathewos-fx8dj
@BirukMathewos-fx8dj 13 күн бұрын
Thanks 🙏🙏🙏🙏 yemir bedanb teqeyerku
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 13 күн бұрын
Enkun bedehna metah🙏🏼
@user-sr4ih8gt2x
@user-sr4ih8gt2x 13 күн бұрын
Thanks Ashe❤
@derbiebelay8063
@derbiebelay8063 12 күн бұрын
ወይ ጉድ አሸ ግን በጣም ምርጥ ሰዉ ነህ እኔ እንደገባኝ ግን አሸ ገብቶሀል? አለ ያ ወንድሜ በጣም ውስጤ እኮነህ አቦ ተባረክ
@Victorbenefit
@Victorbenefit 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ Mr Asenafi It's amazing lesson and wonderful explanation. I do respect for both of you Long life and stay blessed
@yosansisay8739
@yosansisay8739 13 күн бұрын
❤ great thanks
@tikuret123
@tikuret123 13 күн бұрын
ምን አለበት አቶ አሼ ላይቨ ብንጠይቅህ? ከፍለን መሰልጠን እክንችል ድረስ ምን አለበት? ምን አለበት ምን አለበት ? ጊዜ እንደሌለህ እንውቃለን በዚያው ልክ የሰወች ህይወትም እንደሚያሳስብህ እናውቃለን
@user-dl9wo5xy4c
@user-dl9wo5xy4c 13 күн бұрын
Wow!Thanks
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ከለውጡ ተቋዳሽ አንዱ በመሆኑ 100,000,000,000 ግዜ ደስ ደስ ደስ ደስ ደስ ብሎኛል አመሰግናለው።
@seyfuminday1055
@seyfuminday1055 13 күн бұрын
አሼ ስልኮቻችን በጣም እኛ ከምናውቀው በላይ እነሱ ይጠቀሙብናል በፍሮንት ካሜራችን ሌላው ቀርቶ በቴሌቪዥኖቻችን እኛን ቀርፀው መመልከት ይችላሉ
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 12 күн бұрын
እንዴት ማለት እስቲ በጥቂቱ አብራራው?
@welwelgirmay8726
@welwelgirmay8726 12 күн бұрын
Thank you, you are the one who knows his calling. Live your calling and surly you saves many. I thank you once again.
@mediSmart8090
@mediSmart8090 12 күн бұрын
መምህር አሸናፊ ከልብ እናመሰግናለን አትጥፋብን ብርቱ
@metekutekalegn2855
@metekutekalegn2855 13 күн бұрын
Well come Ashuye.
@damtewboki578
@damtewboki578 13 күн бұрын
Thanks
@alraeecelle399
@alraeecelle399 13 күн бұрын
እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️
@welwelgirmay8726
@welwelgirmay8726 12 күн бұрын
To speak frankly, I am trying to know myself because of you and I wish all the best so as to serve Ehiopia and the world.
@tesfayesiyamregn6912
@tesfayesiyamregn6912 13 күн бұрын
ጋሼ አሼ እንኳንም በሰላም መጣህ
@user-mg5dp7no8p6
@user-mg5dp7no8p6 12 күн бұрын
ከግላዊ ለውጥ ጋር አያይዞ ማህበራዊ ለውጥን ማሰብ እና ማምጣት ካልቻልን በጉራማይሌ ለውጥ ውስጥ የተረጋጋ እና ከሌላው አለም የተሻለ ነገን መስራት አንችልም እንዲሁም ለተሻለ መጠፋፋት ምክንያት ይሆናል።
@MammeX
@MammeX 12 күн бұрын
if you aren't paying for the product you are the product! you said it right Ato Ashe ☺
@arayabaraki4932
@arayabaraki4932 12 күн бұрын
A very interesting teaching.
@ethiovoice8495
@ethiovoice8495 10 күн бұрын
You spoke the truth. My culture is similar to yours .
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 12 күн бұрын
THANKYOU VERY MUCH TO KNOW FOR THE FUTHER DEVELOPED OUR COUNTRY!!!!!
@falkmayer1723
@falkmayer1723 2 күн бұрын
እናመስግናለን ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ትንታኔ ነው ❤❤❤❤🎉
@LemlemasefaLemlemasefa-z2s
@LemlemasefaLemlemasefa-z2s Күн бұрын
በጣምነውእማመሰግነው አሼ በሚገባ ልጆችና ቤተሰብ ላይ መሰራት አለበት
@bekijida05
@bekijida05 12 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@JossyInsights
@JossyInsights 12 күн бұрын
God gift men🎖️
@user-xc6pd7wn9b
@user-xc6pd7wn9b 11 күн бұрын
እንዴት ጎበዝ ሠዉ ነህ!!! በዚህ እድሜ!!! በርታ።
@yohannesGebre-rk9wl
@yohannesGebre-rk9wl 12 күн бұрын
Wow it's amazing podcast 👏 😍 Ato ashe you are a wise man God bless you 🙏 🙏 ❤
@teshome.temtim
@teshome.temtim 10 күн бұрын
Ashe, Your are unique.
@tenad7309
@tenad7309 13 күн бұрын
Wellcome🙏🏾♥️🌺
@tigistusiba7837
@tigistusiba7837 3 сағат бұрын
ውድ አሸናፊ! ታላቅ ወንድሜ የአባታችንን እግሮች ካጠበ በኋላ እግራቸዉን ሲስም እኔ ገና ትንሽ ልጅ ሆኜ አይ ነበርና በእርስዎ አቅርቦትና በወንድሜ እንድኮራ ስላደረጉኝ ታላቅ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ። እርስዎን መሳይ ሚልሊዮኖች ፈጣሪ ለምትጎሳቆለው እናት አገራችን ኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ይፍጠርላቸው!!
@AmanRafisokawo-js1rz
@AmanRafisokawo-js1rz 12 күн бұрын
Wel come back Ashe,We have been missed you.I am attending your youtube for purpose
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 11 күн бұрын
Thank you Mr Ashenafi this is truly an eye opener that serves as a wake-up call 🙏🙏🙏 I have already been aware of the shift but its really interesting to know we're fast advancing into this virtual existence this soon 😱😱😱 I can't wait for part 2 where you'll be proppsing good solutions 🤗🤗🤗
@Redumama
@Redumama 12 күн бұрын
Great 🎉
@AmanRafisokawo-js1rz
@AmanRafisokawo-js1rz 11 күн бұрын
Thank you Ashe ,We are suffering from Manganing our Children.
@temesgenawoke4642
@temesgenawoke4642 3 күн бұрын
ድንቅ ገለጻ ነው!❤
@user-bv6mt7br2z
@user-bv6mt7br2z 2 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@mesialayu8947
@mesialayu8947 13 күн бұрын
በጣም ፈራሁ። ግን ቀድሜ በመስማቴ ከፈጣሪ ጋር ቤተሰቤን እንዴት እንደምታደግ እቅድ አኸጣለሁ። ከተነገረው አንዱ በኛ ቤት ውስጥ በፊት አብረን እናወራ እንጫወት ነበር። አሁን ግን እኔም ባለቤቴም ልጆቼም ስልክ ላይ ነው የምንጣደው። አልጋ ላይ እንቅልፋችን እስኪመጣ ድረስ በየግላችን ስልክ ላይ ነን። አሸናፊ በጣም አሠሰግናለሁ
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 11 күн бұрын
ስለዚህ ጉዳይ በሰፊው እናነሳለን! ተከታተይን!
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 5 күн бұрын
መምህሬ 👌thank you
@MekidesTeshome-fg8qk
@MekidesTeshome-fg8qk 13 күн бұрын
welcome ashuye
@rodas6053
@rodas6053 13 күн бұрын
Betam new ymakberh ❤❤❤long live betam enwedhalen
@zewdiw8406
@zewdiw8406 12 күн бұрын
አሽ በጣም በጣም እንወድሃለን ❤❤❤❤
@RozinaAfework
@RozinaAfework 10 күн бұрын
ሁሌም እንደዚ የሚያነቃን ሰው ሲኖር መልካም ነው አቶ አሼ እይታዎት ይገርማል እግዚአብሄር ዘመኖትን ይባርክልን
@MebaTube7
@MebaTube7 12 күн бұрын
Nice to see you after a long time ashe.
@yonatanhailu1465
@yonatanhailu1465 12 күн бұрын
That's way Ameren kept the budget tight.
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 11 күн бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት እናመሰግናለን💚💛❤🙏💚💛❤🙏💐🌷🌺
@zehura
@zehura 13 күн бұрын
የሚዩኝ ከሆነ በጣም ያሳፍራል ወይኔ ጉደ ምን ጉድ መጣብን ጎበዝ😂እናመሰግናለን
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 13 күн бұрын
በጣም ነው እንጂ ሚያዩን....ለዛም every እንቅስቃሴያችን.....
@hailachin7104
@hailachin7104 8 күн бұрын
ማየት ማለት ምን ማለት ነው?በአለም ላይ ቢሊዮን ሰዎች በቀን ሶሻል ሚዲያ ይጠቀማሉ፤ይሄን ሁሉ የሚያይ የሰው ተመልካች አለ ማለት ሞኝነት ነው።ሲስተሙ ያያል ማለት ሰዎች ያያሉ ማለት አይደለም።
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 12 күн бұрын
Ato Ashe Ekuwan Dehina Metakilin Yaredo Enamesginalen Selamachihu Bizit Yibelilin!❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@eyerusalemhunt1096
@eyerusalemhunt1096 9 күн бұрын
Bone chilling reality😢
@EmebetEmu-wg3jy
@EmebetEmu-wg3jy 13 күн бұрын
Ashe Tenafikehal Tefitehal Ene Gin Yaniten Ye Kedimo Vidio bob Proctor Ye Napoleonin Metsihaf Degagimo Enidemiyanebew Anidun Ke 3 Gize Ena Keza Belay Sadamit Neber !
@hailemariamgebreegziabhera9318
@hailemariamgebreegziabhera9318 11 күн бұрын
Harmony is the key. Moderation. Singularity is the final destination. Know yourself. The truth shall you free. Know that you are divine , having phisical experience . No assumptions.
@seidaredwan2600
@seidaredwan2600 12 күн бұрын
አሼ እሔ ሑሉ ጥበብ ስለከፈል ከን እጅግ በጠምአመሠግናለዉ ወዴት ናዉ እየሔደን የለዉ ወደ አርተፍሸን ሕወት ተበብረን መቆም አለብን
@getachewmamo7471
@getachewmamo7471 13 күн бұрын
አሼ!! ሶሻል ሚዲያ እንዴት እንደሚሰራና በያንዳንዱ ተጠቃሚ ላይ እንዴት ተፅዕኖ እንደሚያሳድር ግልፅ ሆኖልኛል። አመሰግናለሁ!!
@manayeaweke6725
@manayeaweke6725 13 күн бұрын
የናንተ ሴሜናር ከአድስ አበባ ውጭ የምትሰጡበት ጊዜ መቼ ነው? ባህር ዳሮች በጉጉት እየጠበቅናችሁ ነው
@FuroGudet-rs9en
@FuroGudet-rs9en 13 күн бұрын
E/R yimesgen anten yeseten!!!
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 9 күн бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው🙏 ስለእግር አጠባ ያወራኅው ትክክል ነው እኔ አይቻለሁ በመረሐቤቴ አያቴ ቤት ኩዩ የሚባል አይቻለሁ እንዲሁም በቧረና ወግሎ አጏቴ ቤት አይቻለሁ ይህ ዘመን እንዴት እድርጏ ይመጣ ይሁን ??? እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@temesgensamuel5469
@temesgensamuel5469 9 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አሼ
@seraye9862
@seraye9862 13 күн бұрын
እናመሰግናለን !🙏በትውልድ ላይ የተደቀነውን አደጋ እንዴት ማዳን ይቻላል!ልጆች ከ12-18 መሃል ኣሁን ላይ ከስልክ ጉጉት ከጉደኛ ተጽኖ እና ካለመታዘዝ ባሂሪ እንዴት አድረገን እናድን! ለስልክ በጣ ከፈተኛ ቦታ ነው ያላቸው!
@DejuHailu
@DejuHailu 8 күн бұрын
Ashe Hulem Sititefa betam Teamir New Yizeh Mitmetaw Yihen Silemawk Guwaguche new Sitebikih Yeneberew Tikikil Neberku. Emigerm new.
@wondimuaboyedelie2260
@wondimuaboyedelie2260 Күн бұрын
talk about our Agriculture sector.
@user-rf7cs6oo1v
@user-rf7cs6oo1v 13 күн бұрын
You are my feet step
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,8 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,4 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,8 МЛН