ትኩረት የማድረግ ኃይል || The Power of Focus - ክፍል 3

  Рет қаралды 40,982

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

Пікірлер: 72
@mekiyamukemilhope853
@mekiyamukemilhope853 2 жыл бұрын
ሰላም ውድና የተከበርክ የህይወት አስተማሪ ወንድማችን ተስፋ ከአላህ ቀጥሎ በሰውነፋስ ላይ ሊሞት የደረሰ ነፍስን በተስፋ የሚያለመልም ነው ምርጥ የአይምሮ ምግብ እናመሰግነሰለን
@OmaHana-sp2bg
@OmaHana-sp2bg Жыл бұрын
ይሄ ትምህርት ለኔ ነው ተስፋ አለኝ የትምህርት መረጃ የለኝ ግማሽ እድሜዬን በአረብ አገር ነው የጨረስኩት እዚህ ሀገር በመኖሬ የተጠቀምኩት ነገር እውቀት ለማግኘት ሚዲያ ስፈልግ እንደ እንተ አይነት እስተማሪ ማግኘቴ ነው እየደጋገምኩ ነው የማየው እመሰግናለሁ አቶ አሽናፊ
@birhankibret4032
@birhankibret4032 2 жыл бұрын
አንተ ልዩ ነህ ።ሌሎች ማነቃቃት ላየ ሲሰሩ አንተ ማንቃት ላይ መስራት ነወ!!
@AdugnaDagne-z2g
@AdugnaDagne-z2g 2 ай бұрын
Impact seminars
@amanueltaffasa4088
@amanueltaffasa4088 Жыл бұрын
Ashe, በየቀኑ እያዳመጥኩህ ደጋግሜ እየሰማሁህ አትጠገብም በእውነት በሕይወቴ ዘመን እንደ አንተ አይነት ጥልቅ ማይንድፉል ሰው ስላገኘሁ በጣም አመሰግናለሁ፤ ብዙ ሺህ ዘመናት ኑርልኝ::
@HYF-sb1eo
@HYF-sb1eo Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ከልብ አመሰግናለሁ ።
@Muhammed-es5wx
@Muhammed-es5wx Жыл бұрын
Best personality developer in all aspects of my life .
@legeseandualem8695
@legeseandualem8695 2 жыл бұрын
ሽያጭ ባለሙያ ለመሆን እኔ አሁን ገብቶኛል ከሰዉ ጋር ለመግባባት ይችን አይነት ትምህርት ስጠን ።
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
@kasimawel5955
@kasimawel5955 2 жыл бұрын
አሼ እውነት እልሀለው ትምርትህ እንደ አዲስ ወልዶኛል። ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ባለውለታዬ ነህ ።እግዚአብሔር የኑርልኝ አመሰግናለው እርዳታህ ግን ገና ያስፈልገኛል።
@technology335
@technology335 Жыл бұрын
ante lene beka tikil neki thanks.......
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 Жыл бұрын
Thank you
@anaschali5553
@anaschali5553 Жыл бұрын
Thank Ashe
@tsigehailu9411
@tsigehailu9411 2 жыл бұрын
መጽሐፍ ነህ ለኔ❤
@kalttzeryihun1117
@kalttzeryihun1117 2 жыл бұрын
Thank you so much
@yemichaeltshay703
@yemichaeltshay703 2 жыл бұрын
በርታልን እ/ር ካንተ ጋር ይሁን
@hillinamekasha6806
@hillinamekasha6806 2 жыл бұрын
Thank u
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 2 жыл бұрын
AShe you can!
@tsigehailu9411
@tsigehailu9411 2 жыл бұрын
በጣም የማደንቅህ ነህ አቶ አሸናፊ😍🙏🙏 እግዚአብሔር ይስጥልኝ ማይዴንም ስለምትገነባልኝ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
እግዘአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ ውዱ መምሕር
@balanbaras5550
@balanbaras5550 2 жыл бұрын
Ato Eshe isk indet without drug ke stress, anxiety and depression mewutat indemichil nigeregn please.edimehin yarzimilin ato Eshe.
@engilishperimerleaguehighl1605
@engilishperimerleaguehighl1605 2 жыл бұрын
Ashe My roll model and My Teacher
@biniyamshewaye1836
@biniyamshewaye1836 Жыл бұрын
Once Dr Myles Monroe said. Your future is not a head of you ,it’s trapped in you. Every seed have a fruit in it. If you throw it in a bathtub? It will die. But if you throw it on backyard it will grow. We all came with a gift. We just have dig in and find it. I like how you teach us from your heart and I thank you for that. Am following you and am learning a lot .
@Hamizo-14
@Hamizo-14 Жыл бұрын
Amazing!! Thank you so much Ashe.
@yoni2089
@yoni2089 Жыл бұрын
wooow 9:00 - 10:00
@jemalhussien3907
@jemalhussien3907 2 жыл бұрын
Amazing !!!! Thank you so much
@newapproacheconomics
@newapproacheconomics 2 жыл бұрын
More bless to you!
@NBI3
@NBI3 2 жыл бұрын
Thanks a lot
@tri-ju1sy
@tri-ju1sy 2 жыл бұрын
ስወድ ህ አሹየ😊😊😊😊😊
@Chernetbekalu
@Chernetbekalu 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ
@fanakiros2027
@fanakiros2027 Жыл бұрын
Amesegnalew
@ibnsirajhassen5114
@ibnsirajhassen5114 2 жыл бұрын
thank you so much. please tell us something about discipline
@asnemindaa875
@asnemindaa875 2 жыл бұрын
enem kaa dubai gabeche yehenen seltana masede endalebegn wasegnalew. timeframes eko badanbe fatfeto nw yemagore enje seltana aydalem. faxare selamun yabzaleh. kalebe ewadehalew katelek akberot gare❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@beautifullgirl1101
@beautifullgirl1101 2 жыл бұрын
Btame enamsgenalen ato ashnafy
@nasiralkhalafi2748
@nasiralkhalafi2748 2 жыл бұрын
Metsehafun be pdf yet enagegnalen plz erdugn
@muslimaahajjii8218
@muslimaahajjii8218 2 жыл бұрын
Thankyou
@libanosayza2433
@libanosayza2433 2 жыл бұрын
ante yehone yelele neger sayhon mtastemren real yehone techebach neger new mtasayew tebareklgn
@abiygubae5075
@abiygubae5075 2 жыл бұрын
metsihafochihin yet magignet echilalehu? please!
@amirkalefa3181
@amirkalefa3181 2 жыл бұрын
Thank you Ashe for all things you are doing for us .I have one question and my question is how I can get your book.
@filmonak4584
@filmonak4584 2 жыл бұрын
what??????????? I don't know how to comment.... Mr. Ashenafi, when you talk about the circle and specially about the small, I don't have any sentence to express
@DaniKetema
@DaniKetema 6 ай бұрын
Kberln Abate
@fessehaassefa8789
@fessehaassefa8789 2 жыл бұрын
First really, really thank you for what you are doing. Then I need your book , and please let me know how to get it. Thanks.
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 2 жыл бұрын
Leave your mobile and we can attach it for you.
@sayzanarim2437
@sayzanarim2437 2 жыл бұрын
"ራዕይ የሌለው ህዝብ ይጠፋል"ዐይን ለውጭ ዕይታ ሲሆን ራዕይ ደግሞ የልብ ዐይን ነው!!
@abelkerim4532
@abelkerim4532 2 жыл бұрын
ከቀን የውሎዬ እቅዶቼ ውስጥ የአሼን ሴሚናር ማየት ነው። በርታልን እና መፅሐፉን እንዴት ነው ማግኘት የምችለው?
@msethiopia4222
@msethiopia4222 2 жыл бұрын
I will send it to you
@NBI3
@NBI3 2 жыл бұрын
Have you publish your book in AMHARIC
@gechtube2034
@gechtube2034 2 жыл бұрын
ሰላም አቶ አሼ በቅድሚያ ከልብ አመሰግናለሁ። መፅሐፈወትን እንዴት ነዉ በሀርድ ኮፒ ማግኘት የምንችለዉ?
@Sparkmedia45
@Sparkmedia45 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 2 жыл бұрын
በዲጂታል ቅጂ አማዞን ላይ አለ፤ በወረቀት ህትመት አልታተመም። ዲጂታል ቅጂውን ከፈለከው ሶስተኛውን መጽሐፍ እንልክልሃለን!
@abdulhafizebahru3761
@abdulhafizebahru3761 2 жыл бұрын
wow I like todays program Really Helpful to me !!!!! Thank you MR Ashe …..How can I get your book please i need it !!!
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 2 жыл бұрын
Leave your mobile and we can attach it for you.
@mitogeta2318
@mitogeta2318 2 жыл бұрын
Ewuketih yigerimal yemir ande ken yanten seminar ba akal endemisatef ergotegna negn..
@Sparkmedia45
@Sparkmedia45 2 жыл бұрын
ለኛ በዩቱብ ለምንከታተል ሰዎችም የጥያቄ ክፍለ ጊዜ ይዘጋጅልን ፕሊስ በሀሳቤ የምትስማሙ👉👍
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 2 жыл бұрын
እናዘጋጃለን!
@fevenasmamaw4694
@fevenasmamaw4694 2 жыл бұрын
እንጠብቃለን
@Sparkmedia45
@Sparkmedia45 2 жыл бұрын
@@ImpactSeminars እናመሰግናለን በጉጉት እንጠብቃለን እኔ በእርሰዎ ትምህርት ብዙ ነገር ተገንዝቢያለሁ እና ብዙ ጥያቄዎችም አሉኝ ሰዉ ካላወቀ አይጠይቅም ማወቅ ስለጀመርኩ ነው መሰል ጥያቄዎቼ በዝተውብኛል ያለሁት ሳውዲ ነው
@sebritijani1655
@sebritijani1655 2 жыл бұрын
ባክህ አሸናፊ ተሰጦኤን እንዳገኝ የሚረዳኝን መጳህፈ ጦቅምኝ?
@kidusendalkachew9648
@kidusendalkachew9648 2 жыл бұрын
😧Anyone who saw himself in this video Like
@tigistasnakew420
@tigistasnakew420 2 жыл бұрын
Can i get the seminars face to face?
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 2 жыл бұрын
Come to Mosaic hotel, around Edna Mall, Monday at 12:00 local time.
@mastiteferi7456
@mastiteferi7456 2 жыл бұрын
Fetari edeme edichemrelot emgnalew selmtesxun telke ye hone hiwet temhert enamsgenle ke leloche be endzi ayent hasbe kalacew sewoche be teleye endet lemilew xiyake melse selagegnw ena hiweten be teleye melku endemerana eyamesgenku ednore mekeniyate selhonugn amsgenotalew
@nigusmobile8596
@nigusmobile8596 2 жыл бұрын
ሰላም አቶ ታየ በመጀመርያ ሰላም ብያለሁ እንደት ነህ ስልጠናህ በጣም ገንቢ ነው ስልጠናህን በአካል ባልሳተፍም ቻናልህ ላይያሉትን ሁሉንም ተከታትያቸዋለሁ እድሉን ስለሰጠኸን አመሰግናለሁ የመጀመርያ ጥያቄየ በፓርት የሚሰጥው ስልጠና ቻናልህ ላይ ይቀርባል ወይስ ተቀረበ ጥሩ ካልቀረበ ክፍለ ሀገር ላለን ሰወች ምን ታስቡዋል እንደኔ በፕራይቤት ቻናለ ወይም ወየብ ሳይት ላይ መግቢያ እንደሚከፍሉት ከፍለን እንድንማር ቢደረግ ምክኒያቱም በገንዘብ እሚተመን ስልጠና ስላልሆነ ቢታሰብበት እኔ ለምሳሌ የተለያዩ ስልጠናወችን ለመውሰድ ሞክርያለሁ ግን አቋርጣለሁ ህልሜን ፅፌ ነበር የህልም ሰሌዳ ነበረኝ ግን አሁን የት እንዳለእንኳን አላውቅም ስለዚህ በፓርት መሰልጠን እፈልጋለሁ ባክህ አስብበት ስልጠናውን ለመውሰድ ክፍለሀገር ስለሆንኩ ነው
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 2 жыл бұрын
አልተቋረጠም ይቀጥላል።
@mulualemtemesgen315
@mulualemtemesgen315 2 жыл бұрын
ASHINAfi taye i have no words how much my life is same with some one who you change :- maneyazewale eshetu: -i want to work with him if you get he and me in touch.
@baba-895
@baba-895 2 жыл бұрын
Thank you I hope to be invaded personally
የትርክት ኃይል || The Power of Stories - ክፍል 3
25:47
Impact Seminars
Рет қаралды 26 М.
የቃላቶችህ ሃይል || The Power of Your Words - Part 1
31:52
Impact Seminars
Рет қаралды 118 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
የማገልገል ኃያልነት || The Power of Serving - part 1
38:36
ምናባዊ እይታ || The Power of Imagination - ክፍል 1
33:57
Impact Seminars
Рет қаралды 205 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН