Import 101 ከሀ እስከ ፐ | ከደንበኞቼ ጋር | Orientation for Ethiopian Entrepreneurs in China | Biny Baba

  Рет қаралды 7,127

BINY BABA TUBE

BINY BABA TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@መረጃነጋሪት
@መረጃነጋሪት 20 күн бұрын
ቢኒ ልዩ ሰው ነህ።ከሌሎች ስለ import እናስተምራለን እያሉ በየቲክቶኩ እየዞሩ ምስኪኑን ህዝቤ ስለ import አደራረግ እያሉ ሊያውም ደሞ ለማይረባ ኮርስ የሚጠይቁት ገንዘብ ቀላል አደለም። የቢኒ ለየት የሚለው ምን መሰላችሁ 1)መሬት ላይ ያለ ነገር ያስተምርሀል 2)ለሀገር አሳቢነቱ ቅን እና የስራ ሰው መሆኑ 3)ያለውን እውቀት በነፃ ያካፍላል...ብዙ ብዙ በእውነት ይሄ ልጅ ሊመሰገን ይገባል።አላህ ይጨምርልህ አድገህ ላይህ እፈልጋለሁ
@louy453
@louy453 18 күн бұрын
ያደሞ ሚኖረውን ነው ሚያስተምረው አስተማሪ ማለት ይህ ነው
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 2 күн бұрын
ቢኒ ጀግና ነው like አድርጉ ሰብስክራይብ
@MelkamuFiseha
@MelkamuFiseha 9 күн бұрын
አመሠግናለው ጀግና ሞራልህ ለትውልድ በቂ ነው ይህ ትውልድ እደአተአይነት ጎበዝ ሞራል ያለው ሰው አስፈልገዋል በርታልን
@Ridersmotercycle531
@Ridersmotercycle531 19 күн бұрын
ቢኒዬ የእውነት በጣም ነው የማከብርክ የማደንቅክ ከበፊት ጀምሮ የህንድን ገበያ ሄደክ መረጃ ስትልክልን እንዲሁም የኢንባሲዎች ፎርም ስታስተምረን በግሌ አቅምና ሁኔታዎች ባይፈቅዱልኝም ነገር ግን ግልፅነትክና ቀናይነትክ ማሻአላህ በአክብሮትና በአድናቆት ነው የምሰማክ እናም ምን ለማለት ነው አላህ እውቀትክን ሀብትክንና ቅንነትክን አላህ ይጨምርልክ 👍👍👌👌👌🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏅🏆👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@AbduselamKedir-qe2cn
@AbduselamKedir-qe2cn 21 күн бұрын
ቢኒ ጎበዝ በርታ / ገና በጣም በጣም ብዙ ይጠበቅብሀል / እናመሰግናለን
@EdiluGebresilassie
@EdiluGebresilassie 20 күн бұрын
Bini ባባ እንደው ነገሮች አመቻችቼ ካንተ ጋር የምሄድበት ቀን ናፈቀኝ. የውነት ምርጥ ሰው ነሽ. ይሳካልህ ብሮ
@yitbarekkifle5366
@yitbarekkifle5366 20 күн бұрын
Bini Man Big Respect. Anite kemenigit shumegna belay lehagerih bedenib eyeserah newu. 🏆🎉 🇪🇹
@Visit-Ethiopia
@Visit-Ethiopia 19 күн бұрын
ሰላም ወንድሜ ስለምታቀርበው ነገር ደስ ይላል ኤክስፖርት ስናደርግ የምናሟላቸው ዶክሜንቶችን በዝርዝር ብትነግረን ደስ ይለኛል
@ZeharMahamd
@ZeharMahamd 10 күн бұрын
ቢኒቺን አላህ ይጠብቅህ ከነቢተሰብቺህ ዜድነኚ ከኩየት❤❤❤❤እዲት እደምወድልህ ስራህን❤❤❤❤❤
@salahadinbasir3926
@salahadinbasir3926 21 күн бұрын
Thank you bini 🙏🏾
@sualih205
@sualih205 20 күн бұрын
we need more videos like this, and keep it up its very helpful, and thank you very much
@markeTUbeዬቶብ
@markeTUbeዬቶብ 10 күн бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@lohafiker4441
@lohafiker4441 20 күн бұрын
የዉነት በጣም እናመሰግናለን ቢኑ❤❤❤
@YikunThaimanot
@YikunThaimanot 11 күн бұрын
Thank you bro
@goodoo6745
@goodoo6745 14 күн бұрын
If all you are saying is true and you have genuine intentions, this will bring a big social impact. You must be proud of what you are doing and you will eventually get what you deserve
@kidustigistu3506
@kidustigistu3506 9 күн бұрын
Big respect 🙏
@hailesilase
@hailesilase 16 күн бұрын
ምናለበት ሁሉም ነጋዴ እንዳንተ ቢያስብ? በርታ ወንድምዬ!
@Alem_Genet_Real_estate
@Alem_Genet_Real_estate 19 күн бұрын
Thanks bini
@RobelSolomon-bo3qd
@RobelSolomon-bo3qd 19 күн бұрын
Bini betam mirt sew berta
@louy453
@louy453 18 күн бұрын
Biniye pls take care eshi
@alulasahle8513
@alulasahle8513 14 күн бұрын
gerami new gn harif quality yalew camera tetekem dmtsum bzu aysemam bro
@khaludi2
@khaludi2 19 күн бұрын
Thanks Bini. How much birr is needed to go to china for three days and come back?
@elenimoges8934
@elenimoges8934 14 сағат бұрын
ሰላም ቢኒ ማስመጣት እፈልጋለሁ አንተንም ማግኘት እፈልጋለሁ ቡዙ ካንተ መማር የምፈልገዉ ነገር አለ ፈቃደኛ ከሆንክ አግዘኝ🙏
@binybabatube
@binybabatube 8 сағат бұрын
www.binybaba.com
@DarartuIsa
@DarartuIsa 6 күн бұрын
ቢኒ ሰራ አሰራኝ እባክህን ከአላህ ተገኘለህ
@mogenwegen10serjebo51
@mogenwegen10serjebo51 19 күн бұрын
Bini baba yemer ante ye ethiopian negade be melas sayhon betegebar tekeyralek yemer ewneten new esun demo betegbar tasayenalek yemer fetari yerdak eshi moges ebalalew ke adama
@afandiyusuf6026
@afandiyusuf6026 19 күн бұрын
ቢኒ ወንድም ማምጣት እፈልጋለሁ ያንተን ኮሚሽን እንደት ነወ
@binybabatube
@binybabatube 19 күн бұрын
ምስጋና ይበቃል
@feyselousman9950
@feyselousman9950 18 күн бұрын
Bini ብታስከፍል እራሱ በጣም ያንስብሀል አንዳድ አሉ course ስልጠና እያሉ ህዝቤን በባዶ ሚበዘብዙ በርታ በልልን
@louy453
@louy453 18 күн бұрын
​@@binybabatube❤
@louy453
@louy453 18 күн бұрын
​@@binybabatubebiniye sometimes payment is good not thinking as profit people will take it as serious I know the people whom you have has value for for everything
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 17 күн бұрын
ቢኒዬ የአቅም ውስንነት እንጂ ማምጣት የምንፈልግ ብዙ ነን! ቅንነትህ ደስ ይላል! ያላቹ ክፈሉ በደስታ!
@alexandersmith3663
@alexandersmith3663 20 күн бұрын
Zendro 25% materf kebad honual
@mekelle1
@mekelle1 2 күн бұрын
I haven't seen your email, brother. Could you please share your contact address?
@MohammedAbedo-m3y
@MohammedAbedo-m3y 20 күн бұрын
ሰለም ብን እኔ ያግምባታ ፌሮ ብራት አልበባ online ተስመምቼ 30% ከፍዬ ነበራ እኔ ምኖራዉ usa ነዉ 70% እንዳልከፍል ጥሪጠሬ ፈጠራብኝ ምን ይሸለል?
@binybabatube
@binybabatube 20 күн бұрын
በጭራሽ እንዳት ከፍል 😮
@MohammedAbedo-m3y
@MohammedAbedo-m3y 20 күн бұрын
@@binybabatube እነ ምን ይሸለል መሄድም እችለለዉ ከስፈለገ 10 አመት visa አለኝ።
@hyde-p5o
@hyde-p5o 15 күн бұрын
አ.ሙ. ቢኒ. 1+1+1+ 1 እያለ ይቀጥላል. ቢኒ. በናትህ አድራሻህን. ስጠኝ
@aymenita
@aymenita 16 күн бұрын
Thank you dear bro
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 48 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,9 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 24 МЛН
Небула не может открыть дверь🤣 #стражигалактики
0:23
Любитель Кинематографа
Рет қаралды 2,2 МЛН
Jesus tells you the right path to follow #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:20
🍗 5 х 5 🍗 = таблица унижения ? 🧮
0:43
Сан Тан
Рет қаралды 2,5 МЛН
神奇女侠他们跳的什么舞 #二次元 #小丑#shorts
0:17
疯狂的小丑
Рет қаралды 8 МЛН
Thief and Policeman - tape measure 👮📏🤣
0:32
BOGDANCHIKI
Рет қаралды 26 МЛН
Кошачья драма 🐈‍⬛🐈 #животные #милыеживотные
0:42
Мир милых животных 🦔
Рет қаралды 7 МЛН