ፂን በተኛችበት ሰርፕራይዝ አደረግናት

  Рет қаралды 117,379

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ

Күн бұрын

Пікірлер: 680
@heniandtsi
@heniandtsi 2 ай бұрын
የ ሀገር ባህል ልብስ ለማሰራት የምትፈልጉ የ ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ስራዎቻችንን ማየት ትችላላቹ 👉👉t.me/henokdesign ስልክ ቁጥር 0911095545 👉whatsapp.com/channel/0029VaC7oES0gcfJjAj3ck3g
@SalamHossain-k1p
@SalamHossain-k1p 2 ай бұрын
በሰላም ትፈታ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 ай бұрын
እኔምአምሮኛልዱባወችላኩልኚ ወላሂይምሬንወ በመዳምቢት
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@EmebetMekiria
@EmebetMekiria 2 ай бұрын
በርቱ ፍቅራችሁንአይቀንስባችሁ በጣምደስየሚል ፍቅርየሆነቤተሠብነችሁ አቤልሲወልዲ ሴትልጂከሆነክርስትነእንዲትሰጡኒ ይታሰብበት
@NanatiEmana
@NanatiEmana 2 ай бұрын
Sofachun keyeru heni❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 ай бұрын
ጨዋነት የተሞላበት ቤተሰብ ደስስ ስትሉ የምር
@MeriEthi
@MeriEthi 2 ай бұрын
በጣም❤❤❤
@بنتعلي-غ7ث
@بنتعلي-غ7ث 2 ай бұрын
ብሩኪ በየሂድኩበት አትከተለኝ ክክክ አድናቄህ ነኝ
@zebieb8r
@zebieb8r 2 ай бұрын
እረ ብሩኪ አደለም 😂😂​@@بنتعلي-غ7ث
@danaaklilu-l6p
@danaaklilu-l6p 2 ай бұрын
አንተ ሰውየ በብሩኬ አታስመስል እዴ እኛ ወንድማችን እናቃለን
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 2 ай бұрын
ሄኖክ ግን ትለያለህ በጣም አስተዋይና አስተማሪ ነህ ወንድሞችህ እድለኞች ናቸው እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏽
@Almthay
@Almthay 2 ай бұрын
ከቃላት አጠቃቀሙ ጀምሮ
@makdessbpower4676
@makdessbpower4676 2 ай бұрын
ሄኖክን 100k እናስገባዉ ምርጥ ወዲማቺን ነው❤❤❤❤❤❤
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 2 ай бұрын
ምርጥ ከተንኮል፣ከምቀኝነት የፀዱ ውድ ቤተሰቦች ። ከትንሽ እስከ ትልቅ በሁላችሁም ቤት አያለሁ ሳቅ፣ጨዋታ ደስታ ብቻ ያለው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኑሩ።
@GenetMamo-w2e
@GenetMamo-w2e 2 ай бұрын
እንደ ሄኖክ ልባም ወንድም አለ በእውነት እረጀም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ❤❤❤❤
@selamisare5466
@selamisare5466 2 ай бұрын
ሄናክ ምርጥ ባል ለሚሰትህ ያለህ ክብር👍 እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሸ🙏❤❤❤❤
@endriyasmethiwos2539
@endriyasmethiwos2539 2 ай бұрын
ቤታሰቦቼ እስት ሄንንነ ፅ 100Kእናስገበዉ ያምትስመሙ Like Gicu
@abebagetu7412
@abebagetu7412 Ай бұрын
እግዚአብሔር እንደ እናንተ ቤተሰብ የባረከው ያለ አይመስለኝም። በእውነት ወላጆቻችሁን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ በልጅ ባርኳቸዋል። እረጅም እድሜ ለወላጆቻችሁ እና በጣም ለሚለየው ለሄኖክ ትልቅ ክብር አለኝ
@Emebeth-Emiru6543
@Emebeth-Emiru6543 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁላችሁም ትለያላችሁ ከምግቡ በላይ እናንተ እርስ በርስ የምታሳዩን መፋቀር ትልቅ ትርጉም አለው እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን አ.ሜ.ን ።
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 2 ай бұрын
የቀረ ወንድም ቢኖራችሁ በግድም ቢሆን አገባው ነበር የዚህ ቤት ቤተሰብ መሆን የተመኘ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤
@yematawerk8431
@yematawerk8431 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@ዉቢት
@ዉቢት 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@munamuna1301
@munamuna1301 2 ай бұрын
አች፥ዴሞ፥የጠናብሽ፥ሙስሊም፥ከሆሽ፥የኔን፥አማቾች፥እዴነሱ፥ናቸው፥እኔልዳርሽ፥የባሌን፥ውድም፥
@rahaldemis442
@rahaldemis442 2 ай бұрын
የልጅ ልጃቸው እስከሚያድግ ጠብቂና አግቢ ክክክክ
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 2 ай бұрын
​@@rahaldemis442 አዎ የሄኖክ ልጅ እያደገ ነዉ ጠብቂ በያት😂😂😂
@EduLala-dk3mn
@EduLala-dk3mn 2 ай бұрын
ፂ በጣም ነው ምወድሽ የኔ እህት እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ
@etalimahufukado9722
@etalimahufukado9722 2 ай бұрын
ህዳር ሚካኤል እንኳን ለዋዚማዉ አደረሳቹ በያልንበት ይጠብቅን
@Sebletilahun-wb8ny
@Sebletilahun-wb8ny 2 ай бұрын
Enkuane abero aderesen amen
@سبحانالله-ز4ظ6ج
@سبحانالله-ز4ظ6ج 2 ай бұрын
አሜን❤❤
@MdAssan-oc1ct
@MdAssan-oc1ct 2 ай бұрын
አሜን
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 2 ай бұрын
አሜን❤
@MeriEthi
@MeriEthi 2 ай бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይህን ቤተሰብ ስወዳቸው ማርያምን ከአክብሮት ከደግነት ከሩሩህነት ሁሉ ነገር ከዚህ ቤተሰብ ነው ያለ አቦ ይመቻችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሽ አመት ኑሩ ነፂ እመቤቴ ትቅረብሽ እናቴ❤❤
@SamrawitEsayas-yn8sz
@SamrawitEsayas-yn8sz 2 ай бұрын
ሔኖክዬ ፈጣሪ በሰላም ሁለት ያርግልህ ጤነኛና ደስተኛ ቆጆ ልጅ ይስጣቹ❤
@LiliAgabzie
@LiliAgabzie 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከባረከው ቤተሰብ መወለድ ይሔ ነው ሔኒ ይሔን ባህሪህን አይቀይርብክ ፂ እመቤቴ ትቅረብሽ
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي 2 ай бұрын
ደስ ስትሉ ነፂ የአቤላ ሚስት የናፈቀችው ማነው አራስነት አጠፋት እኮ ❤❤❤❤❤
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 2 ай бұрын
_#ሄኒ__ እግዚአብሔር ሽ ያድርግህ🙏 ድንቅ ወንድም ድንቅ ባል🥰 ፂ ፈታሂ ማህፀን የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃ አይለይሽ🙏 ተው እዮባ ሆድ አታብዛ🤣🤣_
@hiruttesfaye8578
@hiruttesfaye8578 2 ай бұрын
እረ የማዳም ቅመሞችዬ 100ኬ እናሰገባው ሄናክ ምርጥ ወንድም አባት ጓደኝ ነው በማሪያም 1000ኬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 2 ай бұрын
ሄኖክ የኔ አስተዋይ ካንተ ብዙ ተምረናል
@ImanHeider
@ImanHeider 2 ай бұрын
ውይ ጨዋታ የሞላበት ቤተሠብ ደስ ስትሉ❤የሄኖክ ግን ይለያል😂😂☺️
@MohammedRTube77
@MohammedRTube77 2 ай бұрын
ከእናንተ ፍቅርን ያልተማረ ሰው ትምህርት አይገባውም ማለት ነው🎉🎉🎉🎉
@የእዮብእናትነኝ
@የእዮብእናትነኝ 2 ай бұрын
ፍቅርየሆነቤተሰብ በስማም ስወዳችሁእኮ ይሄን ቤተሰብ ❤እግዚአብሔር እድሜ ከጤናይስጣችሁ❤
@user-hi7cd6zj7o
@user-hi7cd6zj7o 2 ай бұрын
የተመርቀ ቤተሠብ. ❤❤❤❤ እዮብ ግን የሆድህ ነገር 😂😂ርዱ ፅናቱን ይስጥሽ😊😊
@طيبه-ح5ن
@طيبه-ح5ن 2 ай бұрын
ክክክክክል
@እታፈርTube
@እታፈርTube 2 ай бұрын
❤❤❤❤ሄኖክ የኔ አስተዋይ ትሁት ትልቁ በርታ ካተ ብዙ ነገር እጠብቃለን ምንኛ ያመረ ቤተሰብ ነው እዩብ እና አቤል ገና ሳያቸው የሚያስቁኝ ነገር😂😂😂😂😂
@yeromneshabebe1319
@yeromneshabebe1319 2 ай бұрын
ሄናክ ምርጥ ባል ለሚሰትህ ያለህ ክብር ፂዬ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BarakaBaro-l8u
@BarakaBaro-l8u 2 ай бұрын
እጅጅ ይላል አለ😂😂😂 ዉይ መታደል ይሄ ቤተሰብ ፍቅር በፍቅ አቦ ከቁጥር አያጉላቹዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 2 ай бұрын
ማነዉ እዳኚ ሁሌም በፍቅር የሚናፍ ቃቸዉ ደስየሚሉ ቤተሰብ ሁሌም ደስታ አይለያቹሁ ❤❤❤❤❤❤
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 2 ай бұрын
በጣጣጣም ጣፋጭ ነዉ አላለም አይ እዮባ😂😂😂 የጤና ምግብ ይሁንላችሁ
@AhlamAgh
@AhlamAgh 2 ай бұрын
ያብርሽ ታሪክ😂😂😂 በጣምጣፍጭነው😊
@FirehiweotAsgidom
@FirehiweotAsgidom 2 ай бұрын
የአለም ሴቶች የሚመኛቸው ቤተሰቦች❤❤ ደግሞ ስወዳችሁ ሁላችሁንም 🎉🎉❤❤
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 2 ай бұрын
ወይኔ እዮብ ግን መጀመሪያ ለእርጉዟ ሳትሰጥ ለራስህ መጀመሪያ አጥንት ትበላለህ ይሄ ትምህርት ነው ላንተ መጀመሪያ ለእርጉዝ አጉርስ ❤❤❤❤😂
@selambakala9979
@selambakala9979 2 ай бұрын
የሄኖክን ሳቅ ስወደው እሱ ሲስቅ እኔም አብሬ ነው ምስቀው ይመቻችሁ ምርጥ ቤተሰቦች❤❤❤❤
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 2 ай бұрын
😂😂😂😂አረ እዬባ ሼም ጨረስከው ወይኔ እን ብሆን እጁን ጥብስ ለማንኛውም ተባረኩ 🙏😍🤝
@zedmaatila688
@zedmaatila688 2 ай бұрын
ምርጥ ፋሚሌ❤ ምርጥ ባል ምርጥ❤ወድምነክ🥰ሄኖክእኔ ኢቱብላይ እምመጣዉ ለማየት ❤ብቻና ብቻነዉ👌🥰
@kopreesa8674
@kopreesa8674 2 ай бұрын
በጣም ጣፍጭ ነው አይ ኢዮባ ለምድነው ግን ይቺ ነገር የምታስቀኝ😅😅😅
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ሰሙነኝህልሜንናፊቂ
@ሰሙነኝህልሜንናፊቂ 2 ай бұрын
የስደተኛዊ ጣፊጭ ትዝ እያለሽ ነው 😂😂😂😂😂
@Mlat-t2s
@Mlat-t2s 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ የዚ ቤት ጨዋነት እግዚኣብሄር ፀጋዉን ይብዛላቹ ❤❤❤❤❤❤
@SonySoy-p9e
@SonySoy-p9e 2 ай бұрын
👍👍👍ሄናክ ምርጥ ባል ለሚስትህ ያለህ ክብር!!! ያው ግን እዩቤየ ራሱ አምሮት ነበር አልተናገረም እንጅ 😀😀😀
@AsagedechShewafera-oz6bu
@AsagedechShewafera-oz6bu 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ እንዴት እንደምታስቀኑ❤❤❤
@Ziz-m1i
@Ziz-m1i 2 ай бұрын
እዬብ አረ ጨረስከው እንቁላሉን ቃልዬ እረ ቅመሺ ይሸትሻል መሰባሰበችሁ የምራል እመቤቴ ትቅረባችሁ❤❤❤❤❤
@እኔምፍኖነኝ-ረ6የ
@እኔምፍኖነኝ-ረ6የ 2 ай бұрын
ወላሂ እኔም የተጠቀስ የተፈታፈተ ነገር ነዉ የሚያምረኝወላሂ ጎበዝ ነህ❤❤❤
@SisoSiso-d8h
@SisoSiso-d8h 2 ай бұрын
ሄኖክ ለወድሞቺህ ካባትም በላይነህ የኔባት ተባረክልኝ❤❤❤❤❤
@Hawi_habeshawitt
@Hawi_habeshawitt 2 ай бұрын
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ብዝዝትትትት ያድርግላችሁ አቦ ❤❤❤❤❤በጣም ነው የምወዳችሁ ❤
@መሪሾmerisho
@መሪሾmerisho 2 ай бұрын
በሰላም ሁለት ሁኒ የሆድሽ በጀርባሽ ይዙርልች መልካም ቤተሰብ🎉🎉🎉
@melkamumesele650
@melkamumesele650 2 ай бұрын
ሄኒየ ምርጥወንድም ምርጥአባት ምርጥባል ምርጥጎደኛ ነህ እዮባ በጣምወፍረሀል ምግቧን ሳይሆን ጅሟላይ አተኩር ሄኒእንዳለህ በዚህእድሜህ እየወፈርህነው ለእረዱም አስብላት
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 ай бұрын
ወይኔ የሄኖክ ደግነት መልካምነት ከፊቱ ላይ ይነበባል ክፉ አይንካችሁ❤❤❤
@Selam-uc1gr
@Selam-uc1gr 2 ай бұрын
የሄኖክ ስርአት አነጋገር ከነ ሚስቱ ረጋ ማለትዋ እመቤቴ ትቅረብሽ እህቴ 👏❤️❤️ ለእዮብየ ወንድሜ ምመክረው እርጉዝ ሳትሰጥ መጀመሪያ ለራስህ አጥንት አይደረግም አይንህ አይንህ ታያሀለች ለዚህ ቻናል 100k እናስገባው ሁላችን👍
@hshdhnsnsn4471
@hshdhnsnsn4471 2 ай бұрын
የተባረከ የተቀደሰ ይሁንላችሁ ውዶቸ ቤታችሁን እግዚአብሔር በበረከት ይሙላላችሁ ወድማችን ሔኖከ ጎበዝ ብዙ ሰው ካንተ ይማራል መልካምነት ዞሮ ይከፍላል የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ እመ ብርሐን ትቅረብሽ እህታችን በጣምነው ደስስ የምትሉት ❤❤❤❤❤❤
@Fth4444-f7e
@Fth4444-f7e 2 ай бұрын
የኔ እናት አላህ በሰላም ገላግሎ ያሳቅፍሽ አይዞሽ ሲሜቱ ባላቀዉ አላህ ይድረስልሽ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@ZanabSaid-i6p
@ZanabSaid-i6p 2 ай бұрын
ማሻአላህ ሂኖክ ምርጥ ባል ፂ ደሞ በጣም ምወድሽ አላ በሰላም ይገላግልሽ
@HannaAgiz
@HannaAgiz 2 ай бұрын
ሁላችሁም በጣም ደስ የምትሉ ፋሚሊ ናቸው ሁሉ ነገር ያምርቸዋል ትችላላችሁ መስራት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MeroneKassa
@MeroneKassa 2 ай бұрын
ኔኒ አንተ ለወንድሞችህ መሰረት ነህ ጽዬ የኔ ቆንጀ የኔ ደርባባ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሸ ኔኒ አንተ ጨዋ አንተ የተከበርክ አንተ ትሁት የልብህ መሸት ይሙላልህ።
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 ай бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ። ፂ እመብርሃን ተቅረብሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🩷🩷🩷🩷🩷
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሄኒ እባክህ እዮባየን ምከርልን እንዲቀንስ ይሄንን የመሰለ ቆንጆ መልኩን ቆንጆ ቁመናውን ሊያበላሸው ነው በዝህ ከቀጠለ ማለት ነው በጣም ስለምወደው ያሳሰበኛል ምከረው ተቆጣው አንተን ይሰማሀል አደራ🙏
@fikrtemariam21
@fikrtemariam21 2 ай бұрын
እቤታችው ውስጥ ያሉትንም አጋዦቻችውንም ፊትለፊት አምጧቸው ይለፍላቸው ለእነሱም በዝ አሳብ የምትስማሙ ወይንም የምጡ የምትሏቸው እስኪ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤
@SameeraIdrees
@SameeraIdrees 2 ай бұрын
ደሰሰ ሲል ይሄ ቤተሰብ❤❤❤❤❤
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣች ውድ ቤተሰብ በጣም ደስ የሚል ነው ፍቅር የሆናችሁ ከዩቱበር ስራዬ ብዬ የምከታተላችሁ እናንተ ነው በምንም በቪዲዮ ብትሰሩ መተሳሰባችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል በተለይ ሄኖክ ተምሳሌት ነህ ለሁሉም እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ጤና ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ፅዬ የኔ ደርባባ እመቤቴ ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሰላም ትገላግልሽ ለወለዱትም እመቤቴ ማርያም ብርታት ትስጥልኝ ለክርስትና ታብቃላችሁ🙏🥰🥰🥰❤❤❤❤
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 2 ай бұрын
በእየሱስ ስም ተባረኩ መታደል ነው በሰላም ልጅሽን እቀፊ❤❤❤❤
@BizuayehuAbiy-i2k
@BizuayehuAbiy-i2k 2 ай бұрын
ሄኖክ ልዪ ነህ የአባትነት ፍቅር አለህ ረዱን ስታቅፋት እንባየ 😢😢እስኪ እንደ አባት ሁነኝ ሁሌም ደስ ይበላችሁ
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 2 ай бұрын
አጓጓችሁኝ ስትበሉ እዴት እደማረኝ ሄኒ ምረጥ ሰው ለሚስትክ ያለክ ክብር ደስ ስትሉ
@Hgjmh-y2x
@Hgjmh-y2x 2 ай бұрын
የኒዉስ እናተን አይቶ ቢማርልኝ አይ መታደል ፍቅራችሁ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤
@bezamengesha22
@bezamengesha22 2 ай бұрын
ያማረው እዩብነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ምርጥ ቤተሰቦች ውድድድድ❤❤❤
@SifrashSisay
@SifrashSisay 2 ай бұрын
የኔ ውዶች ከሁሉ ነገራቹ አስተሳሰባቹ ኑሩልን❤❤❤❤❤
@GUt-hq4hg
@GUt-hq4hg 2 ай бұрын
ደስየሚል ቤተሰብ ከዚህበላይ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@ሰብለዘተዋህዶ
@ሰብለዘተዋህዶ 2 ай бұрын
እዮባ ረዱን ሳታጎርሳት ረሳሃትኮ🙄🙄 ቃልዬ ደሞ አይዞሽ አተክዢ ነቃ በይ🥰🥰😊
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 2 ай бұрын
የኔ አንደኛ የኔ ምርጥ የኔ ተወዳጅ ቤተሰብ ተባረኩልን❤🎉
@SisoSiso-d8h
@SisoSiso-d8h 2 ай бұрын
የኔምርጦቺ ስታምሩ እናተቤተሰቦቺ ትለያላቺሁ ፈጣሪ ይባርካቺሁ❤❤❤❤
@خديجها-س9ل
@خديجها-س9ل 2 ай бұрын
እዮብ አንተ አምሮህ የተገዛ ነው የምመስለው ክክ 😂😂😂እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ❤❤
@mekliteabebe2373
@mekliteabebe2373 2 ай бұрын
ውይ እዬብ በጣም ነው የምትወፍረው መቀነስ ችግር ነው አስበብበት okay
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 ай бұрын
ያረቢ የዚህ ቤተሰብ ፍቅረ መተሳሰብ መከባበረ መዋደድ ለእኔም ለወደፊት ሂወት እደለኝ😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@meskeremabebe8795
@meskeremabebe8795 2 ай бұрын
አረ ስወድሽቸ ጌታ አልይችሁ ሁሉም በዳስታ ኑሪልኝሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@JamalJed-w1z
@JamalJed-w1z 2 ай бұрын
እደዚህ ቤተሰብ ፉትትያለ እዉነተኛ ፉቅረአየሁ የቤተሰብ አድነት እዉይ ደስሲሉ🍃🍃🍃🍃🍃🍃🥰🥰🥰🥰
@አቢወት-ዸ6ቘ
@አቢወት-ዸ6ቘ 2 ай бұрын
ደስየምትሉ ቢተሰብናችሁ ስወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@fbd1446
@fbd1446 2 ай бұрын
የዚህ ቤት ጨዋነት ይለያል ማሻ አሏህ ደስ ስትሉ ቱቱቱቱቱብያለሁ
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 2 ай бұрын
ፂን ማርያም ትቅርብሺ ሁሉት ሁንሺ ለማየት ያብቃን❤🎉🎉
@ሀይሚትንሿ
@ሀይሚትንሿ 2 ай бұрын
እዮባ እንቁላሏን እንደ ቆሎ 😂😂 በል ዱብ ዱብ በል ሳታላምጥ እየዋጥክ ችግር ነው❤😂
@MdMd-cs9th
@MdMd-cs9th 2 ай бұрын
🎉😂😂😂😂ትክክል
@PhanosLebznon-yc2gr
@PhanosLebznon-yc2gr 2 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂
@dasutomso6651
@dasutomso6651 2 ай бұрын
ምሪጥ ቤተሰብ ነው ይህ እግዚአብሔር ፍቅርችሁ ይብዛላቹ❤❤
@KalkidaKalikida
@KalkidaKalikida 2 ай бұрын
ዋው ደስ ስትሉኝ መልካም ቤተሰብ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ZenatMohammed-xp6yt
@ZenatMohammed-xp6yt 2 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ🥰🥰🥰🥰
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 ай бұрын
ሄንዬ ምርጥ ወንድም ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ❤እዮባ እንቁላሉን በልተህ ጨረስክ እኮ ቤዛ ላይ እጅ እጅ ይላል አትነካካው ተበልቶ ካላለቀ ይበላሻል 😂
@Ruhama-c5c
@Ruhama-c5c 2 ай бұрын
ፍቅር የሆኑ ቤተሠቦች ናቸው በእውነት የፍቅር አምላክ ፍቅርን ከዚህ በላይ ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
@sikosilo7977
@sikosilo7977 2 ай бұрын
ሄኖኬ ምርጥ ወንድማቸው የታናናሾቹ ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤ ፍቅራችሁ ይብዛ
@MesiGalaso
@MesiGalaso 2 ай бұрын
ዎይኔ ጉዴ እዮብዬ ትመቸናልኮ 🤣🤣🤣 እግዚአብሔር አይለያችሁ በጣም ነው ምዎዳችሁ ተባረኩ ተባዙ 🥰🥰🥰
@MohammedRTube77
@MohammedRTube77 2 ай бұрын
ኢትዮጵያነት የሚታይበት ቤተሰብ ፍቅራቹ ይብዛ አቦ❤❤❤❤❤❤
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 2 ай бұрын
መልካም ስብእና የበስለ አስተሳስብ ያለህ ሁሌም ለታናናሾችህ ምሳሌ የሆንከው ሄኖክ አንተን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም :: ይህ አገልግል ባለቤትህ ጋ በስላም መድረሱ ደንቆኛል ከአሁን አሁን ተሻሙት ብዬነበር :: እመብርሀን ትቅረብሽ የሆድሽን በእቅፍሽ ታስቀምጥልሽ ::ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ !!አመስግናለሁ
@sarahmhomd6269
@sarahmhomd6269 2 ай бұрын
እሜቤቴ በሰላም ትቅረብሽ ፂየ♥️🔥
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 2 ай бұрын
እይብ አታስቸግረው ሲነካካ መጥፎ ነው😂😂 በጣም ነው የምወዳችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነፂ ቃል እመብረሀን በሰላም ትገላግላችው❤❤
@GdHs-v1w
@GdHs-v1w 2 ай бұрын
እዬብኮ፤ገና፤ቤቢ፤በሉኝእያለነው
@bmm3152
@bmm3152 Ай бұрын
ሄኖክ በጠም አሰተወይ ጀግና በል ናህ❤❤❤❤❤
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 2 ай бұрын
ወይኔ ይህን ቤተሰብ እንደት እንደምወዳችሁ❤❤❤😂
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 2 ай бұрын
HI HENI and TSION my sister bertu we love you We supporting you ALL THE TIME EZGIYABER YITEBEKACHOU❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@skettube4149
@skettube4149 2 ай бұрын
የዚህ የቤተሰብ በፍቅር ተሳስሩ የመሮሩ ሚስጥር ቤተሰብ ቢሆንም በዋነኝነት የአንገፋ ወንድማቸው ስነመግባር ይመስለኛው የሚለይ ወንድም ነው
@GudGuf-bp6ow
@GudGuf-bp6ow 2 ай бұрын
የኔ ዉዱች ማርያምን እወዳችኋለሁ
@زمزمزمزم-ح1ك
@زمزمزمزم-ح1ك 2 ай бұрын
በውነት በጣም ደስ እሜትሉ ቤተሰብ ናችሁ በውነት ፈጣሪ ካይን ያውጣችሁ❤🙏
@robeltube777
@robeltube777 2 ай бұрын
ረዱ አትበላም ትታችኋት
@TigistPetros-y4h
@TigistPetros-y4h 2 ай бұрын
እዮበዬ ግን ለምንድነው ምቲበጣብጤው እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 2 ай бұрын
የሙጨረሻ ልጅ ስለሆነ😂😂
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 2 ай бұрын
ስለሚያምርበት ችግር አለው
@TigistPetros-y4h
@TigistPetros-y4h 2 ай бұрын
@@loveethiopia9901 ችግር የለውም መበጥበጡ ደስ ነው ምሌው እንጂ
@Selamawit-mehary
@Selamawit-mehary 2 ай бұрын
እዬብ ግን ለምንድነው ካሜራ ይዛ እንዳለች ረድን እማታጎርሳት ፡
@toyba3774
@toyba3774 2 ай бұрын
እናተን የወለደ እናት አባት ዝርማስራቸው አላህ ይጠብቃቼው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወላሂ አይቼ አልጠግባችሁም በከፋኝ ቁጥር እናንተይ ናችሁ እምታዝናኑኝ አላህይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@TayuG-n3j
@TayuG-n3j 2 ай бұрын
እኔ የምለው ራሄል ብዙውን ግዜ ለምን ከእናተ ጋር ተሳትፎ አታደርግም ምክንያቱ ምንድን ነው።ብትኖር ደስ ይለኛል ስለዚህ በተቻለ መጠን አሳትፋት ወንድሞቼ።
@senaytdessey9762
@senaytdessey9762 2 ай бұрын
በጣም ጣፍጭ ነው ሲል የተመቸዉ😅😅😅😅😅
@ሕልናዊትሄዋን
@ሕልናዊትሄዋን 2 ай бұрын
የኣብርሽ ሙድ ተመቸኝ😂😂😂😂😂
@kopreesa8674
@kopreesa8674 2 ай бұрын
😅😅
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@MdAssan-oc1ct
@MdAssan-oc1ct 2 ай бұрын
ምንም አይመችም በስው አይቀለድም 😢😢
@NigstAdmase
@NigstAdmase 2 ай бұрын
😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣ትዝ አለኝ ያ ጅላንፎ ​@@ሕልናዊትሄዋን
@TesfayFkr-b4w
@TesfayFkr-b4w 2 ай бұрын
የስው ደስታ የሚደስታቹ እግዚኣብሔር ፍፁም ደስታ ይስጣቹ❤
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 2 ай бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ወላሂ❤❤❤
የዓመቱ ምርጥ ሰርፕራይዝ
37:31
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 160 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ሶስቱ እርጉዞች ረዱን በትዕዛዝ አሰቃይዋት
39:35
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 254 М.
ዳይመንድ ሰርፕራይዝ አደረጋት አለቀሰች
22:08
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 207 М.
ረዱ ሰርፕራይዝ አረገችው እዮብን  -ስጦታ ሰጠችው
27:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 258 М.
ቤተሰቦቼ በደስታ አበዱ
17:34
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 106 М.
እናታችንን ወርቅ በወርቅ አርገን አስደሰትናት
21:38
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 131 М.
የገና ስጦታ ለሚስቴና እና ለልጆቼ ሰርፕራይዝ አራኳቸው
18:20
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 47 М.
ሪች እዮብን አስጠነቀቀችው
21:14
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 183 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.