እቺን ልጅ እዚሁ ጋር ማስቆም አለብን ከዚህ በላይ ብዙ ሳትራመድ እና ሰው ላይ ስልክ ደጋግመው የሚደውሉ ሰዎች

  Рет қаралды 301

Guregna Media - ጉረኛ ሚዲያ

Guregna Media - ጉረኛ ሚዲያ

Күн бұрын

#life #duet #habesha #ebs #funny #love #hope
እቺን ልጅ እዚሁ ጋር ማስቆም አለብን ከዚህ በላይ ብዙ ሳትራመድ እና ሰው ላይ ስልክ ደጋግመው የሚደውሉ ሰዎች

Пікірлер: 35
@AbukiMurad-sr8zy
@AbukiMurad-sr8zy 24 күн бұрын
ሰለም.ሰለምህ.ይብዛልኚ.እንኳን.ሰለም.መጣህልኝኝኝ.ወንድማችን.ደሰ.የሚል.ቆይታ.ነበር.ዋዉዉ.በጣም.ደሰ.ያሚል.አና.ዛና.የሚያደሪግ.ቀይታ.ነበር.እናመሰግናለን.ሰለም.እና..ፍቅር.ለሀገራችን.በርታልን❤❤❤❤🎉🎉
@BanchiYetewahidoLiji
@BanchiYetewahidoLiji 24 күн бұрын
😂😂😂😂ሁሌም ፈታ ስለምታደርገን እናመሰግናለን ጉረኛው🙏 ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን መጨረሻችን ያሳእርልን 🎉🙏🙏🙏🎉🎉
@Radiahmed
@Radiahmed 24 күн бұрын
ጎበዝ ነህ ሀሁሌምም ዘና ፈታ ነው የምታደርገንን በዚሁ ቀጥልበት በሌላም ሥራ እጠብቅሀለንንን🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@seidyasin351
@seidyasin351 24 күн бұрын
አንዳንድ ሰዎች… ርቀቱና መንገዱ ቢገዝፍም ሰማይን ይወዳሉ። ምናልባት አንድ ቀን በዚህ አምሳል የሚወድህ ሰው ይኖራል። ባይደርስብህም ፣ባያገኝህም የሚወድህ ሰው። ውዴታውን ላንተ ሳይሆን ለራሱ ለመግለፅ የሚዳክር ምስጉን ሰው ያጋጥምሃል።
@Habeshawit9
@Habeshawit9 24 күн бұрын
ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልን ጉረኛው እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሟቺን በርታ ደስ የሚል የሚያዝናና ቆይታ ነበር በቀጣይ ባድስ እርእስ እንጠብቃለን በርታ🎉🎉
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ 24 күн бұрын
ሰላምህ ይብዛልን ወንድም እንኳን በሰላም መጣህ ዘና ፈታ የሚያደርግ ቆይታ ነው በርታልን ሳስበው ከንተጋራየሚውል ስው ጭርስ አይከድንም 🎉🎉🎉😂😂😂😂
@BadruBadri-gi7kh
@BadruBadri-gi7kh 24 күн бұрын
ተመስገን የጥላሁን ገሰሰ "ያቺ ቆንጆ ጥርሰ በረዶናት ፤ ውብ አይናማ ናት፡፡ የሚለውን ቀዝቀዝ ያለ ዜማ ልቡን ወሰድ አድርጎታል፡፡ አይኖቹን በየሽሃረግ ላይ ማንከራተቱን አላቋረጠም፡
@FatumaYesuf-wc9ur
@FatumaYesuf-wc9ur 24 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳንስ ስላም መጣህ ላገርችን ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እመኛለሁ በተረፈ በርታ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Fetah90
@Fetah90 24 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን እኳን ደህና መጣህ ዋውው በጣም ደስ የሚል እና ዘና የሚያነግ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን በርታልን
@RamiTube-ox6xn
@RamiTube-ox6xn 24 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤ አሪፍ ቆይታ ነበረን ❤❤❤ በርታ ጠንክርልን ውዴ ደግሞ በሳቅቅቅቅቅቅቅ
@yenantw21
@yenantw21 24 күн бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ።ዘና ፈታ የሚያደርጉ ቪዲዮ ስበስብ ነው ሼር ያደረክልን በጣም እናመሰግናለን ሰላምና ፍቅር ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@zemzemali6970
@zemzemali6970 24 күн бұрын
ሰላም ሰላምህ ይብዛልኚ እንኳንሰላም መጣህልኚ ጥሩቆይታነበር በርታ ወድምየ
@fatumaahmedseid
@fatumaahmedseid 24 күн бұрын
ሠላም ሠላም ገርችንን እንኳን ደህና መጣህ ሠላምህ ይብዛ አስቂኝ አዝናኝ ቁም ነገረ አዘል ነዉ እናመሰግናለንን
@ውላጋሀራዩቱብ
@ውላጋሀራዩቱብ 24 күн бұрын
አህለነሰ ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ በርችልኝ ፈታ የሚያደርግ ቆይታ ነበር በችልኝ ውዴ
@አሚናትገጠሬዋ
@አሚናትገጠሬዋ 24 күн бұрын
ሠላምፍቅርአደነትመተሣሠብለዉዱ አገሬሠላሙን መለዉ ያርርርብጉረኛው መልካም ነር የምሠራበት ፈጣሪ ይርዳድ መልካም የሥራ እደል🎉🎉🎉🎉🎉
@konjonesh
@konjonesh 24 күн бұрын
ስላም ስላምህ ይብዛ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሽቶ አላልሽም ክክክ የደላሽ ነሽ እባክሽ ክክክ
@EkramYemameኢክራምይማም
@EkramYemameኢክራምይማም 24 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤናይስጥልንጉረኛው እንኳንኳንበሰላምመጣህ ወንድማቺንበርታ ደስየሚልየሚያዝናናቆይታነበርበቀጣይባድስእርሰእንጠብቃለንበርታ
@AlemuErmias
@AlemuErmias 24 күн бұрын
እኔ እኮ ቢራ ጠጥቼ አላውቅም፡፡ ያሰክረኛል ፣ አልጠጣም፡፡ ለራስህ እዘዝ ፤ ለእኔ ጠጅ የለመድሁት ይሻለኛል፡፡ አለ ፤ ተመስገን
@ወሎየዋየሀይቅዳሯዩቱብ
@ወሎየዋየሀይቅዳሯዩቱብ 24 күн бұрын
😅😅😅😅 ውነቷን ነው
@hasnayoutube
@hasnayoutube 24 күн бұрын
Selame selame endate nachu selamech yebze ❤
@AbeMan-r3h
@AbeMan-r3h 24 күн бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ………...ትገርማለህ የአገርህን ሰው እንኳን መለየት አቃተህ፡፡ እነዚህ እኮ የእኛ አገር ሰዎች ናቸው፡፡ ቅባት ስለተቀባቡ ነው፡፡ ነጭ የመሰሉህ ብሎት ለምግብ ማወራረጃ ቢራ ለማዘዝ ከተቀመጠበት ወንበር ላይ አንገቱን ዞር አደረገ፡፡ ከአንድ መልከ መልካም ህንዳዊ ከምትመስል ቆንጆ ሴት ልጅ ጋር አይኖቹ ተጋጨ
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 24 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣህ ውድንምች ብርት ክክክክክክክ 😂 ሰላም
@foziya1654
@foziya1654 24 күн бұрын
አሠላምወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አለን ወሳህለን ወመርሀበን ውዶቺየ እንደትናቺሁ ሰላማቺሁ ብዝት ይበል🎉🎉🎉🎉
@መሂ
@መሂ 24 күн бұрын
ሰላም ለዚ ቤት ሰላም ናቹ
@MelkaGadisa
@MelkaGadisa 24 күн бұрын
እኔ እኮ ስምሽን ሲጠሩሽ የት ተዋውቃችሁ ብዬ ነበር፡፡ ደሞም ያዘዙልሽ ቢራ ነበር፡፡ ቢራ እንደማትጠጭ ስለማውቅ አትጠታም ብዬ ነው፡፡ ለስላሳ የታዘዘልሽ ፡፡ የሽሃረግ ቢራ ምን ምን እንደሚል ቀምሳ አታውቅም፡፡ ሁሌም ያሰክረኛል እያለች
@GuregnaSquad
@GuregnaSquad 24 күн бұрын
ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የጉረኛ ሚዲያ ቤተሰቦች ይልመድባችሁ ሁሌም ወደ ጉረኛ ሚዲያ ጎራ በሉ አብረን ፈታ ዘና እንበል ቤተሰቦች ❤❤❤❤
@satrezdtube1162
@satrezdtube1162 24 күн бұрын
ሰላም ሰላም ላተ ሰላም ለሁላች ሰላም ለሀገራችን አላህቲክቶክየሚባል ያጥፋልን ቲክቶክ ተመጣ ሁሉነገርተበላሽ በተለይየሀበሻቲክቶከሮችችች😢😢😢
@ኢክራምይቱብ
@ኢክራምይቱብ 24 күн бұрын
ክክክ ልጅቱንንን ማሰቆምምም ሳይሆን መምከር ነውውው ያለብንንንን አደብ እድትይዝዝዝዝ ሰበርርር እድትልልልልልል
@BukuneMan
@BukuneMan 24 күн бұрын
ካለቀቀህ ቢራውን ደጋግምበት፡፡ አልያም ሐገረኛ ሙዚቃ አስከፍተን እንጨፍራለን" አለ ፤ ያሬድ፡፡ የያዘውን ቢራ ጎንጨት እያደረገ፡፡ አንዳንድ ቢራ አልበቃቸውም፡፡ አራት አራቱን ቆነደዱት፡፡ ተመስገን ሞቅ እያለው መጣ፡፡
@ErmiHD-sp2fc
@ErmiHD-sp2fc 24 күн бұрын
ኧረ ! ካለ ዛሬ አላየኋቸውም፡፡ ቅድም ነው ሱቅ ሄደሽ ሳስተናግዳቸው ስምሽ ማነው ሲሉኝ የነገርኳቸው" አለች፡፡ በዲም ላይቱ ፈገግታ ተመስገንን በስርቆት እየተመለከተች፡
@GuregnaErmias
@GuregnaErmias 24 күн бұрын
የወጣት ሰውነቱ ፣ ለግላጋ ቁመናው ፣ ተቀያይሯል፡፡ ከአሁን በፊት ያልነበረውን ፂም አውጥቷል፡፡ ታዲያ በጉንጮቹ ላይ ግራና ቀኝ የወረደው አሪዝ መሳይ ፂሙ ጳጳስ አስመስሎታል፡፡ እንኳን ለማያቀው ለሚያውቀውም ሰው ተመስገንን መለየት ያስቸግር ነበር፡፡
@TamiruTolcha
@TamiruTolcha 24 күн бұрын
ትፈራለች፡፡ በደረሰበት አትደርስም ፡፡ ጓደኛዋ የታዘዘልሽ ቢራ ነበር ስትላት ለመቅመስ ጓጓች፡፡ ግን አንድ ብጠጣ ምን እሆናለሁ? ያሰክረኝ ይሆን እንዴ? አለቻት ለመቅደስ፡፡
@ErmiTame-rg8hs
@ErmiTame-rg8hs 24 күн бұрын
አገረኛው ሙዚቃ ተከፈተ፡፡ ተነስተው ግን አልጨፈሩም፡፡ በተቀመጡበት አንገታቸውን ያወዛውዛሉ፡፡ የጠጣው ሐረር ቢራ መንፈሱን ሰረቅ አድርጎታል፡፡"ያች ኮረዳ ዝምብላ ታየኛለች" አለ ተመስገን፡፡ የራሱ አትኩሮ ማየት ሳይታወቀው
@guregna1921
@guregna1921 24 күн бұрын
ሰላምምምም የጉረኛ ቤተሰቦች እንኳን በሰላም መጣችሁ ይልመድባችሁ ❤❤❤
@Hasna-lb2gc
@Hasna-lb2gc 24 күн бұрын
Selame selame endate nachu selamech yebze ❤❤
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
32:35
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 410 М.
የእቃ ቀረጥ ጉዳይ ጉድ አመጣ በየ ሰደት ያላቹ ጉዳቹን ሰሙ።መንግሰት ግን ምነካው
27:08
በዚህ ሁኔታ መቀጠል ከባድ ነው😭
24:19
Esam & Ekram
Рет қаралды 121 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН