ኢናሊላህ! ሙሽራው ጨምሮ ከ70 በላይ ሰርግኞች..የመንሱር ሰርግ..ሶፊ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች በአማቾቹ የተበደለው ሰለምቴ/የኔ መንገድ

  Рет қаралды 25,380

Lij Ahmu

Lij Ahmu

Күн бұрын

Пікірлер: 187
@GgdHn-p7w
@GgdHn-p7w Ай бұрын
እደት እዳስለቀሰኚ የህ ሰለምቴ ያረብ የተጨነቀን ሁሉ ፈርጀው🎉🎉 ያአላህ
@SamiraSamira-cr7pf
@SamiraSamira-cr7pf Ай бұрын
ኡፍፍሰ የኔ አባት ልቤን ነካዉ አብሽር አላህ ባራዎችን የሚፈትነዉ ስለሚወድህ ነዉ አብሽር😢
@f-io7sj
@f-io7sj Ай бұрын
ኢንሊላህ ወኢናሌላህ እራጅኡን 😢😢😢😢😢አላህ ሆየ መጨርሻችንን አሳምርልን ያርብ 😢😢😢ስለላህ አለይ ወስለም ❤
@مشاعلالقرني-خ4ض
@مشاعلالقرني-خ4ض Ай бұрын
በአላህ የኔ መንገድ ላይ የቀረበው ሰለምቴ ወንድማችንን ስም እና አካውንት ላኩልኝ በአለኝ ነገር ለመርዳት እፈልጋለሁ ሙስሊም አህቱ ነኝ ለመቼነው አንድነታችን
@EndrisAshebir
@EndrisAshebir Ай бұрын
Lakuln
@ZahraAdem-q6d
@ZahraAdem-q6d Ай бұрын
በትክክል ወላሂ መገዝ ይገባናል
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ Ай бұрын
ግቡና ኮሜንት ላይ ታገኙት አላቹህ አስቀምጠዋን ሜንበሩች
@HawaAbdi-q3t
@HawaAbdi-q3t Ай бұрын
@@مشاعلالقرني-خ4ض mashallah ❤️
@رانال-ه6س
@رانال-ه6س Ай бұрын
ወላሂ ከምነታቸው ዘራቸውን የሚያስበልጡ ማህበርሠብ ቢኖር ኦርሞ ነው። ወላሂ ከኛ ከሙስሊሞች ይልቅ ስለምቴወች እስልምናንን በደንብ ያጠብቃሉ ማሻአላህ ናቸው። እኔ ወላሂ እኛ ጋ ስለምቴወች ቤት ተጠርተን ስንሄድ ወንድ እና ሴት ለብቻ ክላስ ነው የሚያስተናግዱት እኛ ቤት ግን ሁሉም ባንድ ላይ ነው የምናስተናግደው የዚህን ያክል ጠንካራ ናቸው።
@Zebura-xd8tt
@Zebura-xd8tt Ай бұрын
ትክክክል ወላሂ
@user-tj9om6rz7u
@user-tj9om6rz7u Ай бұрын
እናሊላሂ ወዒናሊላሂ ዐራጁን ያርብ መጨረሻችን ን አሳምርልን ሙስሊም ላረከን አልሃምዱሊላህ😢😢😢😢😢😢😢
@AllymatMrs
@AllymatMrs Ай бұрын
ያረቢ አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን
@ZahraAdem-q6d
@ZahraAdem-q6d Ай бұрын
ሱብሀን አላህ!! የውነት ያለንበት ሁኔታ በጣም ያሳፍራል!!ከሰለምቴው ወን ድማችን ይልቅ የምናሳዝነው እኛ ነን!!!!ከሚስቱና ከልጁ ጋር መኖር እንዲችል ቤተሰቡን ማስተዳደር የሚችልበትን ሁኔታ መፍጠር በኛ በሙስሊሞች ላይ ግዴታ አለብን እንዲዋጣለት ማድረግ ብትችል የአቅማችንን እናግዘው።
@sumeyayv
@sumeyayv Ай бұрын
እኛም የአላህ ነን ወደሱም ተመላሽ ነን
@cggh6051
@cggh6051 Ай бұрын
ልብን የምሰብር ነዉ ያረብ አንተ ከሁሉምነገር ጠብቀን አብሽር ወንድማችን ህይወት ፈተናናት አላሂ ይርዳክ💔💔😭😭💔💔😭😭💔💔😭😭ወላሂ አልቻሊኩም💔💔😭😭
@رانال-ه6س
@رانال-ه6س Ай бұрын
ያሳዝናል ስንት ቱጃር ሙስሊም ባለበት ሀገር ዳስፎራው ራሱ ገንዘቡን የሚያውለው ባርባ ነገር እንዲህ አይነት የሚርዱ ስወች እያሉ አላህ ቀልብ ይሥጠን ያርብ😢
@FedilaFf
@FedilaFf 27 күн бұрын
አሚን ያረብ አሚንንንንንንንንን አላሁመ አሚን የአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meremahassen5604
@meremahassen5604 28 күн бұрын
ሱባሀን አላህ ያረብ አላህይጠብቀን እነሱንም አላህ መፅናናትን ይስጣቸው😢
@FedilaFf
@FedilaFf 27 күн бұрын
ኢነሊላሒ ወኢነኢለሒ ራጂኡን አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Fatema-fv5bw
@Fatema-fv5bw Ай бұрын
ኢነ ሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ረጂኡን ስንቱ ነው ታሞሽሮ በዛው ቃብር ውስጥ ሚገቡት ለኘ ዘሬም ለታውበት እድል ታሰጥቶነል ወዳ አለህ እንማለስ
@OromummaanDhiigKiyyaa
@OromummaanDhiigKiyyaa Ай бұрын
Mashaa Allah tabaarak Allah ustaazi ❤❤❤❤❤❤
@halikahalika
@halikahalika Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢላይሂ ራጅኡን ያራብ ሚሰመው ናጋር ሁሉ ልብ ያሚሰብር ያመጫራሻው ዘማን ለይ ደራስን መሰለኝ ያአላህ ምህራትህን
@AminaYasin-x1e
@AminaYasin-x1e Ай бұрын
ስለላሁ አለሂ ወሠለም
@Shamsiyehali-ff4gz
@Shamsiyehali-ff4gz Ай бұрын
ሱባሀን አላህ
@AlhamduNegash
@AlhamduNegash Ай бұрын
አብሽር ወንድሜ
@AminaYasin-x1e
@AminaYasin-x1e Ай бұрын
አኢን አሏሁመአሚን
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm Ай бұрын
ወድም. አብሽር. ዱኒያ ለሙሚኖች. የፈተናመድረክ. ናት. አብሽር 😢😢
@سعادة-ح6ت
@سعادة-ح6ت Ай бұрын
ኢናኢሏሂ ወኢናኢሏሂ ራጅኦን አሏህ አሟሟታችንን ያሳምርልን ወሏሂ በጣም ከባድ እሳት ነዉ አሏህ በጀነት ይሞሽራቸዉ 😢😢😢😢😢😢
@fafat-b9j
@fafat-b9j Ай бұрын
እናሊላሂ መጨረሻችንን የአላህ ሟቾቹን ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃቸው😢😢😢😢😢
@FatemaFa-k6n
@FatemaFa-k6n Ай бұрын
ኢናሊላሄ ወኢናሂ ራጀው እንደዚህ አደጋ አላህ ይጠብቀን
@madinaali2321
@madinaali2321 Ай бұрын
በጣም ነው ያሳዘነኝ የምር አላህ የተሻለ እርዜቅ የክፈትላችሁ ኩሉ ሚን አላህ😢😢😢
@MaryammosaAnderi
@MaryammosaAnderi Ай бұрын
አላህ ጨረሻችንን ያሣምረልን 😢😢😢እነሊላሂራጅኡን
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz Ай бұрын
ኢነአሊላሂ ወኢነአለይሂ እረጃኡን አላህ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን
@RahmaHayat-x7r
@RahmaHayat-x7r Ай бұрын
አብሽር ወድም አለም ሁሉም ለበጎነዉ
@HaytiMohammed-j9n
@HaytiMohammed-j9n Ай бұрын
አላህ ወቶከመቅረት ይጠብቀን ጀነትን ፊርዶስ አላህ ይወፍቃቸው
@GhNn-u5i
@GhNn-u5i Ай бұрын
ያእላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እይይይይይይይይ
@ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ
@ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ Ай бұрын
ባአላህ የዝህን ሰለምቴ ቁጥር ወይምአካዉት ላኩልኝ እንርዳዉ ወላሂ እኔም ሰለምቴነዉ ቡዙፈተና ይደርስብናል ገን ለኸይር ነዉ 😢😢ወላሂ በጣም አሳዘነኝ
@ሰኪናያላህባሪያ
@ሰኪናያላህባሪያ Ай бұрын
አካዉንቱን ላኩልን ስራ እናስጀምረዉ ዱኒያ ተገለባባጭ ናት ብራችን ሁሉ የአላህነዉ እህቶች ይሄን የምታነቡ ሁሉ ወንድልጂ አይጣ ወላሂ ልቤን ነካዉ ባአላህ እንድረስለት
@alhammdulillh9711
@alhammdulillh9711 Ай бұрын
በጣም እህቴ ማጣትን ይያዝልን ያረብብብ
@ሰኪናያላህባሪያ
@ሰኪናያላህባሪያ Ай бұрын
አሚን
@HawaAbdi-q3t
@HawaAbdi-q3t Ай бұрын
ማሻ አላህ ኡሥታድ አቡ ሀይደሪ❤❤
@RahmahA-g4f
@RahmahA-g4f 26 күн бұрын
ሰላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@Aleka-bi4jq
@Aleka-bi4jq 29 күн бұрын
ኢነ ሊላሂ ወኢነ ኢለሂ ራጂኡን
@RukiaRuko
@RukiaRuko Ай бұрын
ሰሉ አለይሂ ወሰለም
@HalfiyaAsbali
@HalfiyaAsbali Ай бұрын
Subhnala😢😢😢😢
@AminaYasin-x1e
@AminaYasin-x1e Ай бұрын
ልጅ አህሙ እባክህ ይህን ሰለምቴ ወንድማችንን አካውንት አፈላልገህ አምጣልን እንርዳው አይዞህ አለንህ እንበለው
@CcB-g8s
@CcB-g8s Ай бұрын
ወድሜአይዞህ😢😢❤❤❤
@HawaAbdi-q3t
@HawaAbdi-q3t Ай бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራሀመቱላህ ወበሬካትሁ ❤
@kemilatademmhommed5038
@kemilatademmhommed5038 Ай бұрын
በል መንሱርን አገናኘኝ አህሙ እረመዳን ሳይደርስ ኢናሊላሂ ወኢናል እራጁኡን አላህ ይጠብቀን በሽሀዳ የምሞት አድርገኝ😢😢😢😢😢
@semirabdu7288
@semirabdu7288 Ай бұрын
ሰለላሁ አለሂወሰለም
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት Ай бұрын
ፍትሕ ለአክሡም ሙስሊሞች ??????☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️😪😪😪😪😪😪ሀስቡአላህወኒእማወኪል
@SemiraSemira-v4m
@SemiraSemira-v4m Ай бұрын
እነሊለሂ ወእነእለሂ ረጁኡን
@HemadeyJfkjf
@HemadeyJfkjf 10 күн бұрын
ኢናሊላሂወኢናሊላህራጅእንሱብሀንአላህአላህወክበር❤❤❤🎉🎉🎉 7:01
@ZiadaMohammad
@ZiadaMohammad Ай бұрын
አሚሚሚን😢😢😢😢😢😢
@NaimaEdris
@NaimaEdris Ай бұрын
Enalilahi wena elahi ragun😢😢😢😢😢
@NeimajemalNeima
@NeimajemalNeima Ай бұрын
ሱብሀነላህ የምንሞትበትን ቀን አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው 😢 መንሱሬ እኔ የመጀመሪያ ሚስትህ ከሆንኩ አብሽር እፈቅድልሀለሁ በልልኝ ልጅ አህሙ😂
@fatehajamal3647
@fatehajamal3647 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 እና ሊላሂ ወእይናሊላሂ ራእጁን 😢😢😢😢
@SamiraSamira-cr7pf
@SamiraSamira-cr7pf Ай бұрын
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢላይ ራጁኡን አላህ ይጠብቀን ያረብ🤲🤲🤲😢😢
@CcB-g8s
@CcB-g8s Ай бұрын
ያአላህአሚንያረብ❤❤❤
@K-sd1wt
@K-sd1wt Ай бұрын
የኔውድ ወንድም አይዞህ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው
@زينبلمى
@زينبلمى Ай бұрын
ኢላሂ መጨረሻዬን አሳምርልኝ😭😭😭😭
@NuriyaNur-q5l
@NuriyaNur-q5l Ай бұрын
AmashALAHE
@EkermFanta
@EkermFanta Ай бұрын
አላህ በእውነት ያሳዝናል አላህ ይገዝህ😭😭
@EkermFanta
@EkermFanta Ай бұрын
አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን 😭😭😭
@smumd
@smumd Ай бұрын
ያአላሀ አኔተዉማረን ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@shmaaehassen9537
@shmaaehassen9537 Ай бұрын
أمييييين❤❤❤
@ቲዮብጸ
@ቲዮብጸ Ай бұрын
አብሸረ ወንድም ለከይረ ነው
@SemiraEe
@SemiraEe Ай бұрын
😭😭😭ኢናሊላሂወኢነኢላይህንእራጆኦ
@HamadAlhosanii
@HamadAlhosanii Ай бұрын
ኢናሊላህ ወኢነላይ ራጂኡን ሱብሃን አላህ በሰላም በቤቱ አስታምሞ ተከፍኖ የቀበርናቻዉ ቤተሰቦቻችና ሞቱብናል ብላን እናለቅሳለን ያራብ ወቱ ከመቅረት ጠብቃን😢😢😢😢
@sultanawel7161
@sultanawel7161 Ай бұрын
Amin. ❤❤❤❤❤❤❤
@محمدالعتيبي-ح2ش4غ
@محمدالعتيبي-ح2ش4غ Ай бұрын
ማጨረሸችን የሰምሪልን😢😮
@LubeE-m9f
@LubeE-m9f Ай бұрын
ወድሜ አይዞህ ነገ ላተ የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልህ ነው ፈተናውን በፀጋ እለፈው ምን አላህን ምን ያክል እደምት ገዛው እየፈነተነህ ነው አብሽር ነገ ይነጋል
@NesredinGekir
@NesredinGekir Ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የሚቻል ከሆነ ልጁን እንዳገኘው ብትተባበሩኝ
@RukiaRuko
@RukiaRuko Ай бұрын
አሚንንንን
@MikiAle-n4f
@MikiAle-n4f Ай бұрын
Ammmmen
@WtipirerOitfdhhf
@WtipirerOitfdhhf Ай бұрын
ሱባን አላህ አላህ ይጠብቀን ብቻ አላህ ትናንት እህቴንም አላህ ከአደጋ አተራፋት አልሃምዱሊላህ ለይል ሰጊጄ በዱኣ አስታውሼሃት ነበር ይኒካ ቀኑዋ እየደረሰነው በዛለይ ያአላህ ከተሽርካሪ አላህ ይጠብቀን ያረቢ😢አህሙ በርታ ፕሮጊራሞችክ በጉጉትነው ምያልቀው
@አለምናት
@አለምናት Ай бұрын
አሚን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Rahma-e2k
@Rahma-e2k Ай бұрын
Uuuuuff 😭💔 amiiin Ishihaall s a w😢😢
@አላህበቂዬነው-ፈ9በ
@አላህበቂዬነው-ፈ9በ Ай бұрын
سبحنك ياالله يارب برحمة كي
@Zinetendahmed
@Zinetendahmed Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን😢😢😢
@NeatoAna
@NeatoAna Ай бұрын
ኢናሊናሂወይነላራጅሁ.አላህይዘንልን
@نسرين-ش5و
@نسرين-ش5و Ай бұрын
ya Allah🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ahmedabdurahmen579
@ahmedabdurahmen579 Ай бұрын
የረብ የአላህ ሀገራችንን ሰላም አርግልን
@ሀዩነኝየሀይቋየቤተሠቦቸና
@ሀዩነኝየሀይቋየቤተሠቦቸና Ай бұрын
😢💔💔😭😭😭😰😰የኔ አባት
@EBBN-y1j
@EBBN-y1j Ай бұрын
ያርብጀናትፈርዶስይወፍቃችውኢናሊላሂ
@MuzuYesu
@MuzuYesu Ай бұрын
ያአላህ ያረቢ አብሺር አላህ ይራህማቸው ጀነት ይወፍቃቸው ያረብ ለበተሰብ ጥናቱን ይስጣቸው😂😂😂😂😂😂
@Ammar33-h6k
@Ammar33-h6k Ай бұрын
Ammmmmniiiii❤❤❤
@Fatma-xw2st
@Fatma-xw2st Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢abshiri wademe atalkisiya hulum nagari yalfali
@seadamustefa-z2q
@seadamustefa-z2q Ай бұрын
እስኪ ሀገራችንንን አላህ ሰላም ያርግልን ብላችሁ ዱአ አርጉ ያረብብብብ
@NeymSadik
@NeymSadik Ай бұрын
Allahu akber masha allah wendemachen allah beslemena lay yatnah yalehebetem hunata allah yasamereleh alhamdulilah
@CcB-g8s
@CcB-g8s Ай бұрын
😢😢😢😢ኡፍፍፍ😢😢😢😢
@HawaAbdi-q3t
@HawaAbdi-q3t Ай бұрын
እናልላህ ወእና እለይህ ራጂኡን
@fathiyaomar3478
@fathiyaomar3478 Ай бұрын
subhanallah
@LehanLehan-l1w
@LehanLehan-l1w Ай бұрын
ኢሊለ ወይነ ራጂም አለ ሰብር ይስጠቱ
@user-tw4qo5lt8q
@user-tw4qo5lt8q Ай бұрын
አሚን አሏህ ይወፍቀን
@Aisha-i1r9h
@Aisha-i1r9h Ай бұрын
Waleykumussalam warah matullahi wabarakatu
@Aisha-q4t4b
@Aisha-q4t4b Ай бұрын
ኢናሊላህ ወኢነረጁን😢😢😢😢😢😢😢
@madinaali2321
@madinaali2321 Ай бұрын
አሰላምአሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህቶቼ ወንድሞቼ ይህ ሁላ የኛ ወንጀል ነው አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ አቋራጭን የያዝልነአማማታችን ያሳመረው እባካችሁ ለፍርዱ ቀን ከመቅረባችን በፊት ወደ አላህ እንመለስ ወንጀል በዛ ግፍ ሞልቶ ፈሰሰ እኩሎ በዘረኝነት እኩል በሃይማኖት ሰውን ሰው በላው ይሄ ያላሳዘነ ምን ያሳዝናል እናማላችኋለሁ አላህን እንፍራ አላህ ከሀቀኞች ጋር ያደርገን መጨረሻችን ያሳምርልን አሜንንንን የአረብ ላለሜን😢😢😢
@BrtukanAhmed-y8t
@BrtukanAhmed-y8t Ай бұрын
እህህህህ😢😢😢😢😢ነብሥይማር
@KhawlaEmar
@KhawlaEmar Ай бұрын
አላህ😭😭😭😭
@HhxHjhx
@HhxHjhx Ай бұрын
ኢነሊላሂ ወኢነሊላሂ ወበረካቱ
@HaytiMohammed-j9n
@HaytiMohammed-j9n Ай бұрын
የአላህ አላህ የርሀማቸው 😭😭😭
@Najatt1t
@Najatt1t Ай бұрын
አሚን
@LeylaBedru-k5o
@LeylaBedru-k5o Ай бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiiiiiin y'all ah 🤲 yeAllah
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb Ай бұрын
የአላህ
@KobraAa-w8e
@KobraAa-w8e Ай бұрын
ያአላህምነን ወደሡም ተመላሽነን😢
@bdbdnjn5353
@bdbdnjn5353 Ай бұрын
ያረብብ
@KedijaSeid-ui4ri
@KedijaSeid-ui4ri Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወናኢለሂ ራጂኡን
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
መስቀል ያለበት ልብስ መልበስ ይቻላል? || አል ፈታዋ || በሸይኽ መሐመድዘይን || #መሐመድዘይን #ፈታዋ
53:34
Sheikh Mohammedzein Zehredin ሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ኸሊል
Рет қаралды 41 М.
One hour Qur'an Heart Touching voice ||راحة نفسية أرح سمعك وقلبك|| የቀልብ ምግብ ቁርአን
1:02:18
Qari"Tawfik Al Habeshi={قارئ توفيق الحبشي}
Рет қаралды 94 М.
ሙስሊም ነበርኩ ብሎ የቀጠፈው ክርስቲያን
2:01:51
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН