ኢንቨስተርስ-ኮርነር | ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ ምን እየሰራ ነው? ባለአክሲዮኖችስ ምን አተረፉ?

  Рет қаралды 6,970

PurposeBlack Media

PurposeBlack Media

8 ай бұрын

Пікірлер: 36
@user-lh5mg4eg5n
@user-lh5mg4eg5n 8 ай бұрын
ውድ የፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጳያ አመራሮች እባካቹ ለባለ አክስዬን የሚሆን ቅናሽ ያለው ነገር በተለየ ሁኔታ አቅርብሉን
@gert1611
@gert1611 8 ай бұрын
thank you
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 8 ай бұрын
If you ask. me to describe purpose black in 2 words I wouldsay" Majirat Mechi "
@mogesbehailu2436
@mogesbehailu2436 8 ай бұрын
Tebareku...bertulin!!!
@MastewalWeretaw
@MastewalWeretaw 7 ай бұрын
በርቱ የፐርፐዝ ብላክ ቤተሰብ
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 8 ай бұрын
ጫጫታ ሲበዛ አሁን ነው ከፍ ብሎ መብረር የአሽናፊውች መንገድ ነው ስራ እየተስራ መሆኑን የሚታወቀው በርቱ እናመሰግናለን።
@mickaelyemenu6641
@mickaelyemenu6641 8 ай бұрын
Bravo keep it up lets meet in ten or twenty years ....
@mamemome8341
@mamemome8341 7 ай бұрын
ለቸርቻረ ነጋዴዎች አትክልት የምያቀርቡ ነጋዴዎች ይህ ድርጅት በግማሸ ዋጋ በማቅረቡ በሀሰት ሰማቸውን እያጠፉ ነው። ይህን አሻጥር አጣርቶ እርምጃ መውሰድ አለበት። ሀገራችን ውሰጥ አናርኪዝም አየበዛ ሰለ ሆነ መንግሰት ክሰተቶችን እያጠና እርምጃ መውሰድ አለበት።
@melakutilahun7776
@melakutilahun7776 8 ай бұрын
Thanks, can you share us the progress of handovering of Land from BGI
@yohannesalemayehu872
@yohannesalemayehu872 8 ай бұрын
Can we still buy the share from aboard
@maerufomer5469
@maerufomer5469 8 ай бұрын
On which branch do u sell onion for 25br,
@Ismael-isa
@Ismael-isa 8 ай бұрын
2.3 million meche new misetew?
@benai5241
@benai5241 8 ай бұрын
Keep up your great work 👍i understand your big time challenges u are facing.Good luck .. shareholders i know your frustrations but be patient.this is a huge investment. It takes time and consume finances. ታገሱ at least wait 2yrs ..if u don't need it, just sell your share with profits. ግን ይቆጫችኃል .. ብር እየወደቀ ስለሆነ invest አድርጉ .. 20 ሺ shareholders እያሉ ይህንን video የሚከታተሉት 10% ብቻ ነው .. ይገርማል .. እኔ share ባለ መግዛቴ ይቆጨኛል ! በርቱ .. በእርግጥ overambitious project ነው !
@jemberu100
@jemberu100 8 ай бұрын
Can you buy my shares, please?
@benjami4359
@benjami4359 7 ай бұрын
ሼር የሚሸጥ አላቸው መሰለኝ የግብርና እና general ሼር የሚሸጥ ሳይኖራቸው አይቀርም ተሸጦ ያለቀው የችርቻሮ መደብር ሱቆቹ ነው።
@legeseasefa66
@legeseasefa66 8 ай бұрын
ኧረ ወዴት እያመራችሁ ነው ዝም ማለትም እኮ ብልጠት ነው አለቃ
@sunmoonadam140
@sunmoonadam140 8 ай бұрын
when bank establishe no one get profit in 2 year .purpose black real on the right truck !!!join this historic black movement
@MohammedMohammed-bi3oj
@MohammedMohammed-bi3oj 8 ай бұрын
This is crystal and clear. People are not criticizing those seller 150 birr/kg,onion but yet they blame such an amazing public company that is selling 25 birr/kg. Thank you, PBE, for your hard work to bring down the skyrocketing price in our country. Well done.
@jemberu100
@jemberu100 8 ай бұрын
2.3 ሚሊዮን? የመሬቱ ዋጋ እና ለድዛኑ የከፈላችሁትን በአጠቃላይ ለምትገነቡት ቤቶች ብታካፍሉ ከ5 ሚሊዮን ይበልጣል:: ለሚቀጥለው 20 አመታት በእዳ ስትገነባ ትኖራለህ::
@etou3023
@etou3023 7 ай бұрын
Wore becha,,,,
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 8 ай бұрын
የቤቱ ግንባታ መቼ ነው የሚጀመረው ከወሬ ባለፈ ሰርቶ ማሳየት ከሰራችሁ ማንም ምን ቢል አትጨነቁም
@user-rn9sv6ls6l
@user-rn9sv6ls6l 8 ай бұрын
How do you determine the current share price without a market for price discovery? if you sell onion for 25birr/kg and the market sells 150birr/kg, people just arbitrage that for huge profit. Unless you supply the market with sufficiently large amount of onion, where the supply out number the demand you cannot affect the market price. You just throwing away investors money. I am not saying you guys are crooks. You have a noble idea. But I feel like you are naive and luck business experience. But I wish you all the success.
@jemberu100
@jemberu100 8 ай бұрын
All they need is what they get paud/ ለደሞዛቸው ራሱ ይበቃል በ 10% ትርፍ ተሽጦ!!
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 8 ай бұрын
ይሄ ከጥቂት ግዜ በሀላ 300 ብር አክስዬዬኑ ይገባል ተብሎ የሚሀባበት ግዜያትም ተጠቅሶ ነበር::ከአንድ ሁለት ሶስት ወር በሀላ ተብለንነበር::ዛሬም 300 ብር ይገባል እየተባለ ነው::ነገ 300 ብር ይግባል ሲባል ወደ አመት ተጠጋ ምን ማለት ነው?እስቲ የገባችሁ ሀሳብ ስጡን::
@meseretbelhu2832
@meseretbelhu2832 8 ай бұрын
ደስ ስትሉ ጥያቄያችንን በጥያቄ እንዲህ ዙርያ ጥምጥም ሄዳችሁ መልሱልን እንጂ😂 አንዳንዴ እርሳችሁና ምታቀርቡት ምንም አይገናኝም ባላክስዮን እሽ ምን አተረፈ ? እንይና ሚድያ ሚያውራውን ውሸት እንበል
@mira3147
@mira3147 8 ай бұрын
😂😂😂
@user-tw2mc5iy1v
@user-tw2mc5iy1v 8 ай бұрын
የሚሰራ ሰው ስህትት ሊሰራ ይችላል የማይሰራ ሰው ግን ስህተት አንኮን ለመስራት ችሎታ የለውም ። ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ በርቱ ። በነገራችን ላይ ስለ ገበሬዎች ሀሳብ ከተነሳ ለምንድነው የኢትዮጵያ ገበሬዎች ቄሶች ፓስተሮች የአስልምና ትምሀረት አስተማሪዎች ቀረጥ የማይክፍሉት ? ፈጣራ ካለን ገቢ ላይ 10 % ከኛ ይፈልጋል ምክንያቱም 90 % ገቢያችን አንዳይባክን አና አንዲባረክ አና ከመባከን አንዲድን ማለት ነው ። ለድሃዎች አና ለምአመንናን ከመርዳት አልፎ ። ሰዎች ቀረጥ የሚከፍሉት የመንግስት ግዴታ ብቻ ስላለባቸው አደለም ነገር ግን ሰርተው ያገኙት ገንዘብ ለሀገር ጥቅም ከመዋል አልፎ በረከት ስላለው ነው ። በርከት ያለው በምናካፍለው ነገሮች ላይ አንጂ በምንስበሰስበው ነገሮች ላይ አይደለም ። አዚህ ምድር ላይ ያሉ ሀገሮች በተለይ አውሮፓውያን ኢስያ አሜሪካን መካከለኛው ምሥራቅ ሀገሮች የበለጸጉት ህዝቡ ከሚከፍለው ቀረጥ ላይ ተስብሶብ ከሚወሰድ ገንዘብ ላይ ነው ። የኢትዮጵያ መንግስት የከተማ ሰዎችን ቀረጥ በማስከፈል አንደ ሚያስገድደው የኢትዮጵያ ገብሬዎችም በኢትዮጵያ ውስጥ አስካሉ ድረስ ቀረጥ መከፈል አለባቸው ። ይህ ሃብታም ገበሬዎችን ብቻ ሳይሆን ድሃ ገብረዎችንም ጭምር ነው ። ምክንያቱም መንግስት ቀረጥ ሲያስከፍል 1) የሚያስተምረው ፕርስንስፕልን ነው 2) አያደጉ ያሉ ሕጻናቶች ሲያድጉ አና ሥራ ላይ ሲሆኑ ቀረጥ አንደሚከፍሉ መማር አለባቸው 3) ሀገር የምትበለጽገው በሀገሪቱ ውስጥ ላይ ሁሉም ሰዎች ከሚከፍሉት ቀረጥ ነው ። 4) ሲቭል ሰርቫትን ደሞዝ መከላከያ ፣ ፖሊስ የተለያዩ ሀገር ጠባቂዎች የሚከፈላቸው ከቀረጥ ከተሰበሰብ ገንዘብ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ሥራ የሰራ ብቻ አየለም ወሃ የጠጣ ምግብ የበላ አና በኢትዮጵያ ምድር ላይ ከሰማይ የምትፈነጥቀውን ጸሓይ የሚሞቅ ሁሉ ቀረጥ መክፈል አለበት ። ነጻ ሰርቪስ የሚባል የለም ኢትዮጵያ የሁሉም ናት አንዱ ዋጋ አየከፈል አንዱ የማይከፍልበት ምክንያት የለም ። አሁን ባለው መረጃ መስረት በሚያሳፍር ሁኔታ በኢትዮጵያ ውስጥ ቀረጥ የሚከፍለው ሕዝብ 10% ብቻ ነው ። መንግስት ይህንን ነገር መቀየር አለበት ። ኢትዮጵያ ትልቁ የሃገሪቱ ምርት አምራች ክፍል ገበሬዎች ናቸው ከ 70 አስቀ 80 % ድረስ ያለው ስለዚህ ትልቁን ቀረጥ መንግስት መሰብሰብ ያለበት ከገበረዎች ነው ብዙ ሰዎች አንደዚህ ይላሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ግበሬ ድሃ ነው ከምኑ ላይ ነው ቀረጥ የሚከፍለው ይላሉ ትልቅ ስሕተት ነው ። መንግስት ቀረጥ የሚሰበስበው ሰዎች ባገኙት ገቢ አንጂ የግድ ገነዘብ መሆን የለበትም ። ሕዝብ የገድ ቀረጥ ለመንገስት ብር ብቻ አይደለም የሚከፍለው በዓይነትም መንግስት ቀረጥ መስበስብ ግዴታው ነው ። ማለትም አንድ ገበሬ 1 ኩንታል አህል የሚሰብስብ ከሆነ ከዚያ ላይ በአይነት 10 ኪሎ ለመንግስት ቀረጥ መከፈል አለበት የግድ ብር ብቻ መሆነ የለበትም ። ሃሳቤን ከመጨርሴ በፊት አንድ ነገር ልበል ። ድሮ ነው ግዜው አንድ አሜርካዊ ወንጌላዊ ወደ ቻይና የገጠር ክፍል ከምትገኝ አንድ ቦታ ይሄዳል ወንጌልን ለማስተማር ከዚያም ይህ ወንጌላዊ ሕዝቡን የክርስቶስን ወንጌል ሲያስተምር ከምያገኙት የግብርና ገቢ ላይ አንዲሰጡ ነገራቸው ። ነገር ግን አነርሱ በሃገራቸው ንግድ የሚለዋወጡት በምያመርቱት የሩዝ ሰብል አህል ነበር ። ስለዚህ ወንጌላዊው 10% ስጡ ያላቸውን አልሰጡም ፣ ከአለታት አንድ ቀን ይህ ወንጌላዊ ለምንድነው ካላችሁ ገቢ ላይ 10% የማትሰጡ አላቸው ። አነርሱም ሲመልሱ አኛ አኮ ብር የለንም ብር መስጠት አንችልም አሉት ፣ ነገር ግን ወንጌላዊው ይህንን አላቸው አግዛአብሔር 10% ስጡ የሚላችሁ ካላችሁ የገቢ ምንጭ አንጂ የግድ ብር መሆን የለበትም ከዚያም በላይ ከምታመርቱትን ሩዝ 10% የምትሰጡት ጥቅሙ ለአናንተ ነው አንድትባረኩ ነው አላቸው ። ከዚያም በሁዋላ አነዚህ ገበሬዎች ከገቢያቸው ላይ 10% ለአግዛብሔር ቤት መስጠት ሲጀመሩ ቤታቸው ሁሉ በበረከት ተጥለቀለቀ ያላቸው የማጣት ቀዳዳዎች ሁሉ ተደፈኑ ። ምን ማለት ፈልጌ ነው ። በረከት በሚሰጠው ሰው ላይ ነው አንጂ በሚሰበስበው ላይ አይደለም ። መንግስት የኢትዮጵያን ገበሬዎች አና ቀረጥ የማይክፍሉትን ሰዎችን ቀረጥ ማያስከፍላቸው ከሆነ የኢትዮጵያ ገበረዎችን በ 100 ሺ ትራክተሮች ቢያርሱ ከድህነት ዓለም አይወጡም ። ሁሉም ኢትዮጵያ ቀረጥ የመከፈል ግዴታ አለበት በገንዘብ ይሁን በአይነት ። ይህም የአምነት አና የሀይማኖት አስተማሪዎችን ሁሉ ማለት ነ
@yosephdemissie6232
@yosephdemissie6232 8 ай бұрын
It has been long , very long time since the Dr. said the share value wuold be 300 birr. He keeps saying it now too. I stopped believing what he says nowadays , he is very ambitious but the illusions are getting bigger and bigger. Stop promising a promise that you will not fulfill .
@commonsense2697
@commonsense2697 8 ай бұрын
ወሬውን ተውትና በሁለት አመት 25% ዴቪደንት እንከፍላለን ያላችሁት ክፈሉና እንመናችሁ
@elizabethteshome5170
@elizabethteshome5170 8 ай бұрын
ወሬ
@tesemazelelew4378
@tesemazelelew4378 8 ай бұрын
This guy is lying. A lot of people paid for the apartments.Is there anything new??? Are you a Journalist? You have to ask him instead of replying.
@Tsinu12
@Tsinu12 6 ай бұрын
ወሬ ብቻ ሆነ እኮ
@rasras1608
@rasras1608 8 ай бұрын
Scam. Don't give your money for this guy
اخبار نیم‌روزی| جمعه، ۱۵ تیر
41:56
Iran International ايران اينترنشنال
Рет қаралды 4,7 М.
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 30 МЛН
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 13 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 42 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 484 М.
اخبار بامدادی | جمعه، ۱۵ تیر
25:56
Iran International ايران اينترنشنال
Рет қаралды 15 М.
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 30 МЛН