Inspector Ermiyas Season1 Episode 5 ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 5

  Рет қаралды 259,940

Fikreselassie Entertainment

Fikreselassie Entertainment

Күн бұрын

Inspector Ermiyas Season1 Episode 5
ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 5
Welcome to Fikereselassie Channel, / @fikreselassieentertai...
SUBSCRIBE OR
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
Directed by Fikreselassie [Yitbarek Yohanes, a veteran police detective (Inspector Ermiyas) opens a closed file to investigate the rape and murder of a teenage girl. Forced into a psychological game of cat-and-mouse by the main suspect (Asfaw Beyene), events escalate and the detective Inspector Ermiyas puts his own stability and the safety of his family at risk to bring justice.
A drama set in 1 Season and 7 Episodes of 30 minutes each.
በፍቅረስላሴ [ይትባረክ ዮሐንስ ዳይሬክት የተደረገው የአንድ አንጋፋ የፖሊስ መርማሪ (ኢንስፔክተር ኤርምያስ) በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ የምትገኝ ልጃገረድ ደፈራ እና ግድያ ለመመርመር የተዘጋውን መዝገብ ይከፍታል። በዋና ተጠርጣሪው (አስፋው በየነ) ወደ ድመት እና አይጥ ስነ ልቦናዊ ጨዋታ እንዲገባ ተገድዶ ክስተቶቹ እየጨመሩ ሄዱ እና መርማሪው ኢንስፔክተር ኤርምያስ የራሱን መረጋጋት እና የቤተሰቡን ደህንነት በአደገኛ አስጊ ሁኔታ ውስጥ አሳልፎ ፍትህ ያመጣል።
በ1 ምህራፍ በ7 ክፍል እያንዳንዱ በ30 ደቂቃ የተዘጋጀ ድራማ፡፡

Пікірлер: 723
@fikreselassieentertainment3809
@fikreselassieentertainment3809 3 ай бұрын
#Eid mubarak ውድ ቤተሰቦቻችን official_#Fikreselassie Entertainment ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ ! ሃሳብ አስተያየታችሁን አይለየን ! ስላሳያችሁን ፍቅር ፈጣሪ ያክብርልን !!!
@FakiaAbdalah-of8ib
@FakiaAbdalah-of8ib 3 ай бұрын
እናመሰግናለን አስተያየት መስጠትከተቻለ በሳምት ሁለቴ ይደረግ
@ejiguakebede457
@ejiguakebede457 3 ай бұрын
Ameeeeeeeeeeen 🙏🙏🙏
@YemedhanialemLjnegn
@YemedhanialemLjnegn 3 ай бұрын
ወንድም ኣለም ፊልሙ ብረዝም ጥሩ ነበር በጣም ኣጨረ❤❤
@Fatiaha-f4n
@Fatiaha-f4n 3 ай бұрын
አነምሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tuuilgig
@tuuilgig 3 ай бұрын
በርቱልን❤❤❤
@frsatuberaya297
@frsatuberaya297 4 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ተከታታይ ድራማ የምትሉ እስኪ like
@melkamuyahi1845
@melkamuyahi1845 3 ай бұрын
መቸመቸ እንደሚለቀቅ እባካችሁ አሣውቁኝ
@hah-zd9fm
@hah-zd9fm 3 ай бұрын
እሁድ እሁድ​@@melkamuyahi1845
@TrsitMulugeta
@TrsitMulugeta 3 ай бұрын
እሁድ እሁድ ማታ 1፡00
@AbdlifataErbalo-ij7ch
@AbdlifataErbalo-ij7ch 3 ай бұрын
ግን ይዘገያል እና ደቅቃ ትንሽ ነው 😮
@betelehimababa6487
@betelehimababa6487 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ❤
@saraMabrtu
@saraMabrtu 4 ай бұрын
ይለቀቅ ይለቀቅ ✊✊✊ቶሎ ይለቀቅ የምትሉ በ like
@ethoyene54
@ethoyene54 3 ай бұрын
35:30
@Saada-g4f
@Saada-g4f 3 ай бұрын
በቂነው
@wedimebrahtom68
@wedimebrahtom68 3 ай бұрын
ኣዎ ይለቀቅ
@SameeraSameera-d9e
@SameeraSameera-d9e 3 ай бұрын
አዉ ይለቀቅ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉
@ጨረቃዋነኝየኮኮቡአድማቂ
@ጨረቃዋነኝየኮኮቡአድማቂ 4 ай бұрын
ደብሮኛል ላይክ አድርጉኝ
@hayat905m
@hayat905m 4 ай бұрын
እኔን ይደብረኝ አረ እንተጋገዝ ድብርቱን
@animallife8337
@animallife8337 4 ай бұрын
አይዞሽ ደግሞ የምን ድብርት ነው ፤ መፅሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ !!!!
@Eledana1221
@Eledana1221 3 ай бұрын
ቡና ጠጭ
@merymery4877
@merymery4877 3 ай бұрын
እና በላይክ ነው የምትዝናንዩው ማለት ነው😂😂
@haymanotTd
@haymanotTd 3 ай бұрын
ተሎ ተሎ ይለቀቅ የምትሉ like እንስፔክተር ኤርሚያስ❤😊😊😊
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 4 ай бұрын
ቡም ቡም ሻካላካ ላካ ቡም ቡም ሻካላካ ላካ ጃስ ጃስ ኢኒስፔክተር ኤርሚያስ አቦ ለይኩኝ ላይክ አርጉኝ ብዬ ጠይቄ አላዉቅም ሙስሊም የመዳምዬ ቅመሞች ኢድ ሙባረክ
@KhadizaKsa
@KhadizaKsa 3 ай бұрын
ዓለይና ወዓለይክ ሑብ❤❤
@MominaAhmed-gm2rd
@MominaAhmed-gm2rd 3 ай бұрын
አለይና ወአለይኩም
@MekdiMeron
@MekdiMeron 3 ай бұрын
😂😂😂
@retareta8675
@retareta8675 3 ай бұрын
😂😂
@shawaye5579
@shawaye5579 3 ай бұрын
🤣🤣🤣😍😍😍😍
@ZaharaZahara-sw5nr
@ZaharaZahara-sw5nr 4 ай бұрын
በሳምንት ሁለትጊዜ ይሁንልን የምትሉ👍
@HamzuTrading
@HamzuTrading 3 ай бұрын
Welahi i was going to type per week 2 times , gin kedemkeygn😂😂😂❤❤❤
@Shawidesta
@Shawidesta 3 ай бұрын
ሰም የለም 5:18
@keyalove8997
@keyalove8997 4 ай бұрын
አሪፍ ድራማ ነው በርቱ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን
@RafaUaq
@RafaUaq 3 ай бұрын
Ameen❤
@DinkeAbebe
@DinkeAbebe 3 ай бұрын
❤❤❤😢😢🙏🙏🙏
@TadeYohanes
@TadeYohanes 3 ай бұрын
አሜን
@MeseretDer
@MeseretDer 3 ай бұрын
ዋው ማህተብ ሴምር እኔ እምላችሁ መስቀል ያየሁት ሁሉ ያምረኛል ምን ላርግ እረ ፍትህ መጀመርያ ስራውን ሳይ መሥቀሉን ነው እንየው 🎉🎉🎉🎉🎉❤
@getsi21entertainment
@getsi21entertainment 3 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ተከታታይ ድራማ
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 3 ай бұрын
ማርያምን ከአሁኑ በፊት ከተለቀቀው ፊልም የዛሬው በቃ እየሳቁን በጣም ደስ ብሎኝ ያየሁት ግን እስኪ ቢያንስ ደቂቃውን ጨምሩልን ማለት ነው እና በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን🔥
@tesfanesh-w8v
@tesfanesh-w8v 4 ай бұрын
ይችን ን ኮሜት የምታነቡ ፈጣሪ ያሣባችሁን ያሣካላችሁ በስደትያለነውንም ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምአድርጎ ለሀገራችን ያብቃን አሜን🙏🙏🙏🙏
@ሙሉሃይለ
@ሙሉሃይለ 4 ай бұрын
ኣሜን ❤
@sffvtujdxbo
@sffvtujdxbo 4 ай бұрын
@ልጅቢኒ
@ልጅቢኒ 4 ай бұрын
አሜን፫
@Martha-h1f
@Martha-h1f 4 ай бұрын
Amen 🙌🙏
@LeilaShamil
@LeilaShamil 3 ай бұрын
አሚን
@bizualemesuendale9710
@bizualemesuendale9710 3 ай бұрын
እሙሹ ይለያል አስተማሪ ድራማ ነው ሙዚቃው ግን በጣም ተካበደ 🙏🙏🙏🙏
@ኤችነኝየራዋቀበጥ
@ኤችነኝየራዋቀበጥ 4 ай бұрын
የኔጀግና ኢንሰፔክሰተር ኤርሚያሰ❤❤❤የሚወደዉ
@semira2583
@semira2583 3 ай бұрын
እኔ ኡፍፍፍፍ ጀግንነቱ ❤❤
@אהייככ
@אהייככ 3 ай бұрын
አበረታቷቸው በጣም ነው የሰሩት ደስ ይላል ነገሩ ባጎረስሁ ተነከስሁ ነው
@AlmazAlmaz-ys6ff
@AlmazAlmaz-ys6ff 3 ай бұрын
ማነው እንደኔ ይሄን ፊልም በጉጉት የሚጠብቀው👍👌
@EleniGuchi
@EleniGuchi 3 ай бұрын
ሀብሌን🎉
@qatarqtr-cl8xp
@qatarqtr-cl8xp 4 ай бұрын
አንደኛ ኤርሚዬ ቶሎቶሎ ይለቀቅልን😘😘😘😘
@user-zt4po4vm5x
@user-zt4po4vm5x 3 ай бұрын
ሙሲሊም እህት ወንድሞቸ ኢድ ሙባረክ ይችን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ የልባቹን መሻት ይሙላላቹ❤
@ልኑርመኖርጥሩነው
@ልኑርመኖርጥሩነው 3 ай бұрын
አሚን
@TadeYohanes
@TadeYohanes 3 ай бұрын
አሜን
@HjJi-p8j
@HjJi-p8j 3 ай бұрын
አሚን
@mimoethiopia
@mimoethiopia 3 ай бұрын
እውነተኛ ነገር እየመሰለኝ በህልህ የማየው ነገርስ😊 አቦ ይመቻችሁ እውነት ትመነምናለች እንጂ አትጠፋም በርቱ
@አጸደማሪያምስደተኛዋ
@አጸደማሪያምስደተኛዋ 4 ай бұрын
ዋዉ👌 ቶሎ ይለቀቅልን ፕሊስ❤
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 4 ай бұрын
ኤርምያስ መስቀሉ ሲያምር❤❤❤
@YemedhanialemLjnegn
@YemedhanialemLjnegn 3 ай бұрын
በጣም❤✝️
@Ccce259
@Ccce259 3 ай бұрын
በጣም💕💕💕💕💕💕💕💕
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 3 ай бұрын
በጣም ❤❤❤
@tube6227
@tube6227 3 ай бұрын
ከምር በጣም ያምራል ወንድ ልጅ በኩራት በሀይማኖቱ ሲከራ ደስ ይላል ❤
@janatjanat2187
@janatjanat2187 3 ай бұрын
በጣም🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 3 ай бұрын
ኧረ ውይ ምን አይነት ደራሲ ምን አይነት ምን አይነት ተዋኝ ነው ሀገራችን ለውጥ ላይ ናት ዋው❤❤❤❤❤
@selinademi5206
@selinademi5206 3 ай бұрын
በጦር ነው እንዴ የምታከው ተመቸኝ 😂😂😂አይ ፍቅር 🥰
@tube6227
@tube6227 3 ай бұрын
ዋው አሪፍ ድራማ ነዉ ለእውነት የቁሙ ታማኝ ኢንስፔክተሮችን ያብዛልን ❤💚💛❤️👍
@Hshhdn-bb8dk
@Hshhdn-bb8dk 3 ай бұрын
ኤርምያስ ያባርክህ እና አብርሽው ያለሽው በጣም ነው ምውዳቹህ 🤭 ላይክ አድርጉልኝ 🤭
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 3 ай бұрын
ዋው የተዋጣለት ድራማ ነው አደራ እንዳታቋርጡት❤ኤርሚዬ ሀገሬ ምን አለ እንዳተ ያለ ፖሊስ ቢኖራት😢
@አምሳለ
@አምሳለ 4 ай бұрын
ወይ ሰአቱን እረዘም አርጉት ወይ በሳምንት ቢያንስ ሁለቀን ልቀቁልን😔😔
@fghjthhjk9650
@fghjthhjk9650 3 ай бұрын
ኤርሚያስ እንቁ የተዋህዶ አርበኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hehamanot
@hehamanot 3 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@AleMu-c4x
@AleMu-c4x 3 ай бұрын
ጊዜው ይሄዳል እንጅ እውነት አትቀርም ኢንስፔክተር ኤርሚያስ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን እስኪ የሀገራችን ፖሊሶች ለእውነት ቁሙ 💐
@ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ
@ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ 3 ай бұрын
ለድራማ ነው የሚበዛልን😂 አይ አምላኬ የእውነል መስሎሺ እንዳልሆን አውቃለሁ ፖሊስ ግን እንድ አይሰራም😂 ፋኖ ይሰራታል የጀግናን ስራ ❤
@ነኝየአባቴናፋቂ
@ነኝየአባቴናፋቂ 3 ай бұрын
ከ ማሞተ በፊት ቶሎ ቶሎ ልቀቁልኝ ኧረ ዎይኔ 😮😮😮🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ ኤርምዬ my love ዎላሂ 💪💪💪💪🥹😅🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️
@jasnasnaks6503
@jasnasnaks6503 4 ай бұрын
ደስ የሚለው ታቡሩ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ሲጀምር❤❤
@wubalemdanaka8662
@wubalemdanaka8662 3 ай бұрын
ዋዉ ምርጥ ፊልም ኤርሚ በርታልን😍😍😍
@HiwotEseye
@HiwotEseye 3 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ እዴት ደሰ ይላል እዉነት አጋልጦ ለእዉነት መሰዋትነት በጣም ደሰ ይላል ምን አለ በሳምንት 2 ቢሆን ብየ ተመኘሁ
@DvhTyii
@DvhTyii 3 ай бұрын
ኤርሚየ እፍፍፍ ጀግና ወድስወድ አተንስለኔባረገህ❤❤❤❤
@عبداللهالشهري-غ4ت
@عبداللهالشهري-غ4ت 2 ай бұрын
ወላሂ እደት እደሚመቸኝ አይቸ የማልጠግበው ኤርሚየ ❤❤❤❤❤
@ggjihgh9135
@ggjihgh9135 3 ай бұрын
እዉነተኛ ለእዉነት የሚቆሚ ሰዉ ይሰጠን በዚህ ዘመን አምላክ ቅዱሱ ፈጣሪ የሰዉ ንፁህ የሰዉ እዉነተኛ ጠፍቷልና በእዉነት ሰለዉነት የሚገፈ በሰማ ደሞዙ ይከፈሉታልና እንዴ ፊልሙ ልብ አጠልጣይ ነዉ ❤❤❤❤❤
@At-lq9ul
@At-lq9ul 3 ай бұрын
እንስፔክተር ኤርምያስ አንተ የሰራህባቸውን ሙቪወች ከአንዱ በስተቀር በጣም እያዝናኑ የሚያስተምሩ ናቸው። አንዱም ቢሆን ጀምሬ እስክጨርሰው አጉዎጊ ነበር። ግን አጨራርሱ ወይም ችግሩ የተፈታበት መንገድ አንተን የሚገልጽ አልነበርም። ገጸ ባህሪህ የእውነት ሀይማኖት ያላቸው አሁን ለሀገራችን የሚያስፈልጉትን ሰዎች ስብእና የተላበሰ መሆኑ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው። እንደኔ ግምት አንዱ ለሀገራችን ችግር ፣መከራ፣ ድህነት ••••የእውነተኛ ሰወች ማነስ ወይም አለመኖር ነው ብየ አስባለሁ። በተለይ ደግሞ ህግና ስርአት የሚያወጡት እና የሚያስከብሩት ካልታመኑ የጀርባ አጥንቱ እንደተሰበር ነው። እኔ እምኖርበት ሀገር ሰወች በእኛ እይታ ሀይማኖታቸው ላይ ብዙም የምንላቸው አይደሉም። ነገር ግን እውነትን ለማውጣት እንዲሁም እውነትን ለማክበር የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም። ይህን ስል በግለሰብም በመንግስትም ደርጃ ማለቴ ነው። እኛ ደግሞ ስለሀይማኖት አብዝተን እናወራለን ወይም እናስመስላለን። እውነት ላይ ግን ከነሱ ጋር ስንወዳደር ዜሮ ነን ብየ ብል ማጋነን አይመስለኝም። አንዳንዴ ነገሮችን ለኛ ከጠቀመ እውነት ለኛ ካልተመቸ ግን ውሸት አድርገን የምናስብ ይመስለኛል። ለግዜው ፈተና ቢኖርውም በተቀመጡበት ቦታ ታማኝ ሆኖ መገኘት ከራስ አልፎ ለማህበርሰብ ማሰብ ነው። ከዚህስ በላይ መታደል ምን አለ። በእውነት ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው!!!
@AmmmAmm-k8f
@AmmmAmm-k8f Ай бұрын
ወይኔ ኤርሚየ ስወድህ በጣም ነው ይምረጡ ቶሎ ይለቀቅልን ማርቲ እወዳችኋለሁ 💕💕💟
@hanaethiotube5312
@hanaethiotube5312 3 ай бұрын
የእውነት ፖሊስ በሆንክ ብዬ ተመኘሁ ፍትህ የጠፍባትን ሀገር ናት ኢትዮጵያ ፍቅረ ስላሴ ወንድሜ ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ በርቱ ከቻላችሁ ግን በሳምንት ሁለት ጊዜ ብታስተላልፉልን መልካም ነበር።
@etust6788
@etust6788 3 ай бұрын
የእዉነት እማ ኮሆነ ኣንድ ቀን ኣያሳድሩቱም
@Hana-3838
@Hana-3838 4 ай бұрын
😂😂😂💪💪💪💪ለካ ቦክሥ ሐብታም አይፈራም ገንዘብ አይገዛውም ይመችሕ❤❤
@FathimaMuhammed-ig3fk
@FathimaMuhammed-ig3fk 4 ай бұрын
ያሳቀኝ ኮሜት
@EdcrfvEdtgbh
@EdcrfvEdtgbh 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@አድስህይወትዩቱብ
@አድስህይወትዩቱብ 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@gugj2305
@gugj2305 3 ай бұрын
😂😂አላልሽም 😂
@አድስህይወትዩቱብ
@አድስህይወትዩቱብ 3 ай бұрын
@@gugj2305 ተባለ እኮ😂😂😂
@HullagerNigatu
@HullagerNigatu 3 ай бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ይህን ልጅ መቶ ሺ እናስገባው
@amanuelkefiyalew5718
@amanuelkefiyalew5718 3 ай бұрын
Betami fitiletezbawi alki incspectre emiiyasi ina baliderbochuni...❤❤❤❤❤❤❤
@merkeb8120
@merkeb8120 3 ай бұрын
Woooow ኤርምያስ በብዙ ስራዎች እንጠብቅሀለን። you are so special. Nice actor. Dmxum actum hidwal. And also le haq bleh keserah hulem andegna tihonaleh. ❤❤❤
@sargito6531
@sargito6531 3 ай бұрын
እፍፍፍ የምር ያማን 😢😢😢 እደነህ ያለዉ አረመኔ በዝተዉ ነዉ አሁላይ አገራችን ሰላሟን ያጣይዉ 😢❤💛💚 ለድሀልጂ እዳተ ያለዉን ያብዛልነ ለሀገራችን❤💛💚🙏
@LeilaShamil
@LeilaShamil 3 ай бұрын
ዋው እንኳን ደህና መጣቹ ውዶች.. ትናፈቃላቹ....❤❤❤🎉🎉🎉Wighting....
@HdHdhf-ci3vq
@HdHdhf-ci3vq 3 ай бұрын
ወላሂ ይሄልጅውስጤነው🎉🎉🎉
@JaferTube5
@JaferTube5 3 ай бұрын
ኧረ አታስጨንቁን ጨርሱና ገላግሉን፣ በዛ ላይ ባለቤቴ እርጉዝ ነች 😢
@Zemachu1296
@Zemachu1296 3 ай бұрын
የዛሬው ይለያል! በእውነት በሳምንት ሁለት ጊዜ ቢደረግ እስከዛሬ ተከታታይ ድራማ አይቻለሁ ግን ለኒ ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ይለያል ። በነገራችላይ በብዙነገር አደቅዋለሁ ልጁን ! ለምሳሌ በሃይማኖቱ -------የማይደራደር ።ልጅ ነው በርታ ይመችክ❤
@yosiefenquay988
@yosiefenquay988 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው። ቀጥሉበት። የፍቅር ሃገር ልጆች።🎉🎉🎉
@semira2583
@semira2583 3 ай бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኝ ነው ላይክ አርጉኝ😢😢😂❤
@M..የዋጃልጅነኝ
@M..የዋጃልጅነኝ 3 ай бұрын
ደቂቃውን አስረዝሙት በሳምንት 3 ግዜ ይሁንልን ኤርሚየ❤❤❤በተረፈ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ❤❤የኔ ባለ ማህተብ እንዳተ አይነት ኢትዮጵያ ላይ እውነተኛ ፖሊስ ቢኖር ንፁሃን ባላለቁ ነበር😢😢😢ይሄ ጥቁር የሆነ ፖሊስ ስጠላው🥵
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 3 ай бұрын
ደስየ ሚለውታ ቡሩበ ጣምነው ደስየሚለኝ ሲ ጀምር❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 3 ай бұрын
ማርያምን የሀገሬን ፊልም ማየት አሎድም ይሄን ፊልም ግን እንዴት ልቤ ተንጠልጥሎ እንደማየው ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 3 ай бұрын
ሙሉ በሙሉ የBollywood ፊልም ተፅዕኖና የታሪክ ፍሰት ቢኖርበትም ግን በጣም በሚያምርና በሚያስደንቅ ሁኔታ የተሰራ ስራ ስለሆነ አድናቆቴን እገልፃለሁኝ💯በተለይ ደግሞ የኢንስፔክተር ኤርሚያስን ገፀባህሪ መስሎ ሳይሆን ሆኖ የተወነዉን አክተር ኢትዮዽያዊዉ Singham ( የAjay Devgan ምርጥ የፖሊስ ገፀባህሪ ፊልም ነዉ) ብዬ እገልፀዋለሁኝ💯Keep It On💯💯💯👌
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 3 ай бұрын
አስተማሪ ነው ድንቅ ድራማ ነው ጎበዞች በርቱ❤
@SaraSaalo
@SaraSaalo 3 ай бұрын
እዲህያለጀግና መጣምነዉ እምወደዉ❤❤❤❤
@Ragnar21
@Ragnar21 3 ай бұрын
ልጅቷ ውሀ ውስጥ ስትገባ(ሲጥሏት ውሀው እየተነፈሰች እንደሆነ ያስታውቃል እንዲ አይነት ስህተቶች ይታረሙ በተረፈ ምርጥ ነው በርቱ 😊❤
@saratube7323
@saratube7323 4 ай бұрын
ስወዳችሁ በሳምንት ሁለቴ የሚል በላይክ ኩመንት አብቡ
@እያሙወዳጀ
@እያሙወዳጀ 4 ай бұрын
አረ ሱስ ሆኖብኛል ይሄ ነገር ❤❤❤❤
@AbdlifataErbalo-ij7ch
@AbdlifataErbalo-ij7ch 3 ай бұрын
ለኔም 😮
@HenokYowhans-e1h
@HenokYowhans-e1h 3 ай бұрын
Waw waw waw gode worki ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ባቹ
@ባቹ 3 ай бұрын
አማርኛ ፊልም ካቆምሁኝ ቀየሁ አሁን በጣም ደስ ይላን ❤❤❤
@HabtamuGetie-dq5xu
@HabtamuGetie-dq5xu 3 ай бұрын
ይለቀቅ❤
@abc12452
@abc12452 3 ай бұрын
ወይኔ ልቤ ተንጠለጠለ😢😢😢እዉነት እዉነት እኮ ነዉ የሚመስለኝ
@FilmonFilmon-om4im
@FilmonFilmon-om4im 4 ай бұрын
ድብሮኛል ❤❤❤❤❤❤
@እያሙወዳጀ
@እያሙወዳጀ 4 ай бұрын
ምነው በሠላም ነው አይዞኝ ለሁሉም እግዚአብሔር አለ
@LailaRehana-p5z
@LailaRehana-p5z 4 ай бұрын
ምርጦች ❤❤❤
@DgCh-sl7zq
@DgCh-sl7zq 3 ай бұрын
ኤርሚያስ ይመችህ አድናቂህ ነኝ
@mulugetaadmasu6022
@mulugetaadmasu6022 3 ай бұрын
ወይኔ ኢንስፔተክተር ኤርምያስ እራጋተውና ጀግንናቱ ደስ ይላል ምርጥ ፖሊስ
@yenatfentategegn3854
@yenatfentategegn3854 3 ай бұрын
ደሰ ሲል በጉጉት እየጠበቅሁ ነበር ❤❤❤❤❤
@ሀያትወለጋ-ኀ2ፐ
@ሀያትወለጋ-ኀ2ፐ 3 ай бұрын
ምናለበት የእዉነት ፖሊስ ቢሆን🎉
@MekdesMekete-tt1hw
@MekdesMekete-tt1hw 3 ай бұрын
በዚህ ድራማ ልሞት ነዉ ኧረ በሳምንት ሁለት ጊዜ ይደረግልን😍😍
@KiNg-mz4uq
@KiNg-mz4uq 4 ай бұрын
ምድነው ደይቃው ለተመልካች ክብር ይኑራቹ እንጂ ቀጠብ ማስታወቂያ ይመስል ቀጨብ አድርጋቹ የምትለቁት ሰብስክራይብ ላይክ ኮመት እያደርግን በህግ አምላክ እወዳቹሀለው በቃ ፀዴነው እንደዝህ አይነት ያሰፈልጋል ኤርሚ ስብሌ አደኛ
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 3 ай бұрын
36ደቂቃ ነዉኮ እረ እያመሰግንን
@aseed792
@aseed792 3 ай бұрын
በጦር ነውዴ የምታከው ይመችክ አባቴ😁😁
@MdabolkorimHossain
@MdabolkorimHossain 3 ай бұрын
ኤርሚዬ ምንለ የምድር ፋት ልክእደዚህ ቢሆንልን ከኔእደሜ ቀንሶ ላተይጨምርልክ መድሀኒአለም በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሁንልን❤❤💪💪💪💪💪
@semira2583
@semira2583 3 ай бұрын
ማነው እዴኔ የሀገሩ መረጋጋት የናፈቀው😢😢😢😢 ያረቢ ሀገራችንን ሰላሟን መልስላት💚💛❤😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@mohmmedali1765
@mohmmedali1765 3 ай бұрын
እረ እንተሣሠብ ሣምት ሙሉ እናተን እንጠባበቅደ ባሣምን 3 ይሁንልን👍👍
@yyu4891
@yyu4891 3 ай бұрын
ደሰ የሚል ድራማ ❤🎉
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 3 ай бұрын
በጣም ምርጥ አደራሲ ነህ ፍቅረ ስላሴ ይትባረክ ትለያለህ በጣም አድናቂህ ነኝ
@Ferafelowr-lm4es
@Ferafelowr-lm4es 3 ай бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ምርጥ እና አጋጊ ድራማ ዋው የኤርሚ አድናቂዎች ምርጥ አክተር❤❤❤❤❤❤❤❤
@hbb-pf3sq
@hbb-pf3sq 2 ай бұрын
Wow👌👌👌❤️❤️እር ❤
@user-pw4bx2ek4hbirte
@user-pw4bx2ek4hbirte 3 ай бұрын
ኢኒስፔክተር ኤርሚያስን ምትወዱ❤ 10 K like 👍
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 3 ай бұрын
ኧረ እኔ ከኤርሚያስ ድምፅ ፍቅር ይዙኛል😂😂😂😂
@SamsungA55-bt2sr
@SamsungA55-bt2sr 3 ай бұрын
በጣምሀሪፍነውጅግነውኤርምስ
@SerkeAsalfew
@SerkeAsalfew 3 ай бұрын
ዋው ቆንጆ ስራ ነው እንዳታቋርጡት ሙሉ ሳምንቱ ይቅር ምናለ ሁለቴዬ ብትለቁልን🙏🙏🙏
@ሁሉምበጊዜውሆነ
@ሁሉምበጊዜውሆነ 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱ የሀገራችን ፖሊስ እና ፌደራል ሎች ለሀቅ ኑሩ ልክ እንደ ኤርሚያስ
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 3 ай бұрын
ወይኤርሚያስ አንተንአለማድነቅአይቻልም ጀግናነሕ❤❤❤❤
@MagdesMagdesq
@MagdesMagdesq 3 ай бұрын
Ara gobeze Enspecter Armiyase Big Rispacte👏
@edanedan5896
@edanedan5896 3 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ❤❤❤
@AlmazAlmaz-ys6ff
@AlmazAlmaz-ys6ff 3 ай бұрын
በጦር ነው እንዴ እምታከው ደስ ይላል😅😅😅😅😅😅😅የዛሬው ያበደ ነው❤🎉ግን ለምን ኢንስፔክተር ኤርሚ ታሰረ😢😢
@Lana-sta
@Lana-sta 3 ай бұрын
የኔ ጀግና ባለማህተም አደኛ እኮነህ ስወድህ ❤❤❤❤❤❤😍😘😘
@toybahussen8007
@toybahussen8007 3 ай бұрын
የድምፁ ነገር👌👌👌👌👌👌
@lemaeb8442
@lemaeb8442 3 ай бұрын
እርሚያስ ከተሰራ አያምርም ግን በጣም ምርጥ ድረማ ነው ኤርም ያድረማው ድምቀት ምርጥ ሰው 👮‍♂️👮‍♂️👮‍♂️❤👮❤
@ሀኒ
@ሀኒ 4 ай бұрын
በጉጉት እየጠበቅን ነዉ ይለቀቅ❤❤❤
@SemharSemhar-pb6eu
@SemharSemhar-pb6eu 4 ай бұрын
ኤርሚየ batam wedadkwo ah my love 🥺🥰
@saidha2498
@saidha2498 3 ай бұрын
ዋዋዋዋውውውው❤❤❤
@ZenabuwaDesta-em8op
@ZenabuwaDesta-em8op 3 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ፊልም❤❤
@makkabashir9080
@makkabashir9080 3 ай бұрын
ኢንስፔክር ኤርምያስ ጀግና ነህ የምትሉ እስኪ ሀገራችን ላይ እደሱ ሀቀኛ ቡኖሩ ሰላም እና ፍትህ ይኖር ነበር የአመቱ ምርጥ ጀግና ብየሀለሁ ድራማም ቢሆን አለ ማድነቅ አይቻልም 🥰🥰
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ3ሰ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ3ሰ 4 ай бұрын
❤❤❤❤😍😍😍😍ኤርሚየ ስወደው
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 4 ай бұрын
እኛ የምንፈልገው እንደእንስፔክተርኤርሚያስ አይነት ፓሊስ ነው አሁን ያለው ፓሊስ ግን ተስፋ ያስቆርጣል ግን ተስፋ አለን
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 ай бұрын
እውይይይ ይሄንልጂ ሳየው ምንአለ የእኛአገርፓሊሶች እደዚህ ቢሰሩብየ እቆጫለሁ
@WaabiigemlcomBayisagemlcom
@WaabiigemlcomBayisagemlcom 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ baredadhaa jabadhuu
Inspector Ermiyas full episode ኢንስፔክተር ኤርምያስ ሙሉ ክፍል
2:56:39
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 47 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 45 МЛН
ግሩም ቃል - Ethiopian Movie Grum Kal 2020 Full Length Ethiopian Film Grum Qal 2020 Girum Kal
1:42:02
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1 МЛН
Yemeabel Wanategnoch - S01E01 - Part 1 - የማዕበል ዋናተኞች ክፍል 1
36:55
የማዕበል ዋናተኞች
Рет қаралды 2,3 МЛН
ኮንትሮባንድ  New ethiopian movie ሙሉ አማርኛ ፊልም
1:17:14
Fikreselassie Entertainment
Рет қаралды 591 М.
Роналдо ПРЕТВОРИЛСЯ БОМЖОМ
1:00
BallStories
Рет қаралды 545 М.
Guler VS Bellingham VS Gavi VS Lehman VS Dzeko VS Ronaldo Cold Challenge ❄️
0:27
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Messi’s bodyguard doesn’t play around 😦🏃
0:13
NXCRE
Рет қаралды 7 МЛН
Ronaldo Rocket Shot  🚀🚀
0:22
Mr. FIFA GAMER
Рет қаралды 852 М.
100% Crazy Pitch Invaders🤯🔥
0:29
Best Football Shorts
Рет қаралды 113 МЛН