ከ 4ቱ ሰዎች አንተ የትኛው ነህ? ራስን ማወቅ!

  Рет қаралды 358,647

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 869
@bereketasfaw8829
@bereketasfaw8829 2 жыл бұрын
ስነወርቅ አንተን የወለደች ትባረክ
@davefit962
@davefit962 2 жыл бұрын
Enenes
@haditube4173
@haditube4173 11 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔ ንቁ ነኝ ግን በምነቴ አልደራደርም ሁሉን ለሱ እሰጣለሁ ነገሮች ሲያስጨንቁኝ ለፈጠረኝ ላአላህ እሠጣለሁ ውስጤ ይቀለዋል እና ተስፋ ሳልቆርጥ አልፈዋለሁ አልሀምዱሊላህ ጥረቴ በጣም ይገርመኛል በጥሩ ሁኔታ ያልፋል አልሀምዱሊላህ😢 በህይወቴ ብዙ ፈተና ያጋጥመኛል እጂ አልሠጥም እና አእምሮዬን በጣም የሚያድስልኝ ስነወርቅ የሚያስተምራቸው ሁሉ እኔ ውስጤ ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ በርቱ ዳውት ዲሪም መሠሎችህ👌💯👍👍👍በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
@ZahedaNaser
@ZahedaNaser 4 ай бұрын
ማሻአላህ😅
@birukbelachew1824
@birukbelachew1824 2 жыл бұрын
ስነ-ወርቅ አንተ በጣም ጀግና ነሕ !!! እኔም ከልቤ ነው የማዳምጥህ እራስን ስለማወቅ ያነበብኩት እና የተገበርኩት በ17 አመቴ ነው ዛሬ በ30አመቴ ሚሌነር ሆኛለሁ
@mizanamanmidiya8284
@mizanamanmidiya8284 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@yeabsragetahun1930
@yeabsragetahun1930 2 жыл бұрын
ምን ስራ ሰርተህ
@tesfayeaklilu7147
@tesfayeaklilu7147 2 жыл бұрын
እኔ ዕድሜዬ ከ55 በላይ ለ60 ፈሪ ስሆን በወጣትነቴ ለትምህርት ንቁ ነበርኩ ትዳርና ልጅ ሲመጣ ግን እንቅልፋም ነኝ በሥራም ተቀጣሪ ስለሆንኩ ከእንቅልፋምነት አልወጣሁም፡፡ በትዳሬ ንቁ ነኝ ትናንሽ ቢዝነሶች እንደ ዶሮ፣ ፋስት ፉድ፣ እንጉዳይ፣ ወዘተ ስለሞከርኩ ወረተኛም ነኝ ብዬ አስባለሁ፡፡ በቀሪ ሕይወቴ ንቁ ለመሆን ቆርጫለሁ፡፡ ምርጥ መምህሮቼ ስለሆናችሁ እጅግ አመሰግናለሁ!!!
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 2 жыл бұрын
በዚህ ሰው በጠፋበት ዘመን እንደአንተ አይነት ብልህ አዋቂ እና አስተማሪ በነጻ ማግኘት መታደል ነው።
@habiba8608
@habiba8608 2 жыл бұрын
የምትለቃቸውን ቪዲዮ ባዬሁ ቁጥር ሰላም ይሰማኛል ብቻ ባንተ ምክንያት እራሴን ቀይሪያለሁ ማለት ይቻላልThank you so much, brother🙏🏻😊
@helenethiopia
@helenethiopia 2 жыл бұрын
በትክክል ያንተን ፕሮግራም ሳይ የውስጤ መንፈስ ይታደሳል ሳላደንቅህ አላልፍም በርታልኝ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@robsenfikre6230
@robsenfikre6230 2 жыл бұрын
Enem lik edesuwa bertalig bro
@sitiahmed316
@sitiahmed316 2 жыл бұрын
Enam wallya
@gebrefitala867
@gebrefitala867 2 жыл бұрын
Thank you so much for your advice and support us!!
@blenkassa6120
@blenkassa6120 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏👏👏👏👏❤❤
@ilovethewey9064
@ilovethewey9064 2 жыл бұрын
Lk bleshal ehtye ene enja ye sne dmts salsema mader alchlm ahun lay mata enkan stegna yesu eyesemaw new emtegnaw
@tsigeredagoshime5331
@tsigeredagoshime5331 2 жыл бұрын
ሁሉም ያልካቸው ፀባይ በመጠን በመጠኑ እኔ ውስጥ አሉ ግን ንቁነቴ ይበልጣል። እራሴን ስለማቅ ንቁ ሆኜ እራሴን ለመሆን እየጣርኩ ነው! እራሳችንን ሆነን ጥረታችንን ለማሳካት ዋናው ጤንነት ነዉ ስለዚህ ስለ ጤንነታችን አብዝቼ ለሁላችንም እፀልያለሁ🙏እናመሰግናለን❤
@mekdiyeethiopialji7320
@mekdiyeethiopialji7320 2 жыл бұрын
በሁሉም ውስጥ አለሁ ግባብዛው 4ቱ ውስጥ ነኝን ተስፋ አልቆርጥም ለሁሉም ነገር እጥራለሁ ግን አልተሳኩልኝ ግን አሁንም ተስፋ ዬ ላቅ ያለ ነው
@mekdiyeethiopialji7320
@mekdiyeethiopialji7320 2 жыл бұрын
ፖሮግራምህን በጣም ነው የምከታተለው በጣም ያስተምረኛል እራሴን እንድገመግም ያዴርገኛል
@hayatjeilan3464
@hayatjeilan3464 2 жыл бұрын
ንቁ ነኝ
@SuraflazerefNatazeref
@SuraflazerefNatazeref Жыл бұрын
​@@mekdiyeethiopialji7320😮 z RGB
@HcTx-n7n
@HcTx-n7n Жыл бұрын
ንቁ ነኝ❤
@husutube5617
@husutube5617 2 жыл бұрын
ሌሎች ጀምረዉ ሞተዋል ሌሎች ጀምረዉ ታመዋል እና በሰላም አስጀምሮ ላስጨረሰክ አላህ አልሃምዱሊላህ አትልም ወደቻናሌ በመቀላቀልአብረን እንማማር 😍🙏
@sofiaahmed4582
@sofiaahmed4582 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@staylumer4049
@staylumer4049 2 жыл бұрын
Alhamdulilah
@mloveyou7466
@mloveyou7466 2 жыл бұрын
Alhmaelilh💖😙😚😚
@shylook
@shylook 2 жыл бұрын
temesegen amlaka
@misratube1853
@misratube1853 2 жыл бұрын
Alhamdulillah
@liya7521
@liya7521 2 жыл бұрын
እኔ በራሴ እኮራና እኔንቴን አውቅ ነበር በጥቂቱ በዛላይ ያንተ ትምህርት ሲትክልበት በራስ መተማመኔና ድፍርቴ በጣም ጨምሮ መኪናለመንዳት አጥንቼና የፁፍ ፈተናዬን እና የመንዳት ፈተናዬን በ40 ቀን ጥንቀቅ አድርጌ ዛሬ በ California መንገድላይ እንዳፈለገኝ አሽከርክራለሁ እውነት አንተን በማውቄ እንቁ ሴት ሆኛለሁ በብዙ ነገር አመሰግናለሁ ስነውርቅ
@wanke5878
@wanke5878 2 жыл бұрын
Yimechish
@mulubekele7129
@mulubekele7129 2 жыл бұрын
ንቁ ነኝ ጎበዝ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ፣ ደግሞ እናንተ አምበሳዎቼ ክፉ አይንካቹ
@ኤፍታህ-ፀ6ሐ
@ኤፍታህ-ፀ6ሐ 2 жыл бұрын
አንተ ታላቁ ሰው 🙏💙
@sofiataylor67
@sofiataylor67 2 жыл бұрын
I am in my 50s I never give up Thank you for your inspiration.
@ፍሬየድንግል
@ፍሬየድንግል 2 жыл бұрын
እኔ ንቁ ፀባይ ነው ያለኝ በጣም አመሰግናለሁ ገልፀኅዋል ተባረክ 💙ሁሌም ጥረቴ ካልተሳካ ወደራሴ ተመልሼ ምን ላይ እናደተሳሳትኩ እራሴን እጠይቃለሁ እራስን ማወቅ ጥሩ ነው
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግንአለን ትለያለህ ወንድም
@DsetaDseta
@DsetaDseta 11 ай бұрын
እግዚሐቤር እድሜና ጤና ይስጥህ 22 አመቴ ነው ከሁም ካልከው አለሁበት
@againhope9751
@againhope9751 Жыл бұрын
እኔ ወረተኛ ነኝ አንድ አድስ ነገር እጀምራለሁ ግን ሀጀ ሀጀ መሀል ላይ እቆማለሁ ይህ ባህር ከቅርብ ጊዜ በኃላ የመጣ ነው ነገር ግን ድሮ 😢 ትጉ፣ ጠዋት የምነሳ፣ ታታር እና በጣም አንባብ ንቁ ነበርኩ አሁን ወደ ቀድሞ ልማደ እና ንቃተ መመለስ እፈልጋለው።❤❤❤እግዚአብሔር የሚረዳኝ የለምና ከነ አትራቅ 🙏🙏🙏
@top20bestgoal32
@top20bestgoal32 Жыл бұрын
አንተን ስከታተል ውስጤ ይታደሳል ተባረክ ከሁሉም ውስጥ ይጠቅሰኛል ግን ይበል ደሞ ጠካራ ነኝ
@ysolnet
@ysolnet 10 ай бұрын
ወንድሜ አመሰግናለሁ ራሴን እንዳገኝ አድርገኸኛል ። በአብዛኛው የኔ ባህርይ "የትም ፍጪው ።" ከሚሉት ሰዎች ውስጥ ነኝ ። ለውጥ የሌለበት ህይወት ያስጨንቀኛል ። አልፍ አልፎ ግን "ንቁ" የሚባሉትን አይነት ይወክለኛል ። የምፈልገውን ነገር ካላገኘሁ እልህ ስለሚይዘኝ ማቆም አልፈልግም ÷ ለችግሮቼም መፍትሔው ራሴ እንጂ ሰዎች ላይ አልጥልም ። ነገዬን ከዛሬ መማር እፈልጋለሁ ።
@geletawmitaw9837
@geletawmitaw9837 2 ай бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ። ያንተን ስኬት እንደማስተማሪያ ብትነግረን በተጨማሪ በጣም ስኬታማ የሆኑትን ሰዎችና ተጋድሏቸውን ጨምረህ ብትነግረን ለመጋፈጥ ይጠቅመናል። አንዳንደየ ራስን ከራስ ጋር ብቻ ሳይሆን ከስኬታማ ሰዎች ጋር ማነፃፀርም ጥቅም አለው ብየ አስባለሁ ምክንያቱም ስኬታማ የሆነን ሰው ቦታ ለመድረስ ስለሚጠቅም።
@worknehdemissie5723
@worknehdemissie5723 7 ай бұрын
በእውነት ከሚዲያ ብዛት ንቄ አልተከታተልኩም ነበር በጣም ነው የማደንቅህ ተጠቀሙበት በትክክል ትለወጣላችሁ።
@SelamShshay-r7q
@SelamShshay-r7q 10 ай бұрын
ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@biruk7221
@biruk7221 2 жыл бұрын
እኔ እድሜየ 24 ነው በትምህርቴ ንቁ ነኝ ብየ አስባለሁ አሁንም ስራ ላይ ለውጥ ለማምጣት እሞክራለሁ ግን ስፖርት ፣ፀሎት እና ከሠዎች ጋር ያለኝን ግንኙነት ለመለወጥ እነሳና ቶሎ ተስፋ እቆርጣለሁ ደግሞ በአለባበስ ፣በአመጋገብ ፣በቤት አያያዝ በገንዘብ አቆጣጠብ ሁሌም ያው እንቅልፋም ነኝ በአጠቃላይ ሁሉም ቦታ ነው ራሴን የገኘሁት።አመሰግናለሁ
@OsmanOmar-p4f
@OsmanOmar-p4f 8 ай бұрын
የሚገርመው 4ጊዜ ደግሜ ነው ያዳመጥቁኩት ብሮ በርታልን ♥️♥️
@lidmek2127
@lidmek2127 2 жыл бұрын
Wow አሁን ባለሁበት ደረጃ በአንተ እና አንተን በሚመስሉ መልካሞች ጥረት 4ኛውን ተቀላቅያለሁ በጣም አመሰግንሃለሁ
@kuworldku2733
@kuworldku2733 2 жыл бұрын
ስነወርቅ አንተ እንደ ስምህ ወርቅ ነህ ።።።ላወቀበትና ለገባው በጣም ጠቃሜና አነቃቄ ትምህርት ነው ተባረክ
@asdfjkm4435
@asdfjkm4435 2 жыл бұрын
በስራዬ ተኝቻለሁ ብዬ ነው የማስበው ዛሬ ግን አንተ ስትናገር የሆነ የለውጥ ስሜት ውስጤ ተዘርቷል በጣም አመሰግናለሁ ድንቅ የሆነ ነገር ነው ያቀረብክልን እራሴን እንዳይ አድርገኸኛል፡፡
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 2 жыл бұрын
እኔ የሁለተኛው ትንሽ አለብኝ ግን አራተኛው ይገልፅኛል በጣም ፍተና ሲበዛብኝ እልክ ነው የሚይዘኝ እና ፍተናውን ካለፍኩ እንደማሳካው ስለማምን ይባስ እታገላለሁ አንድ ስራ ስጀምር መሰናክል መኖሩን አምናለሁ አሁንም ትግል ላይ ነኝ በተለይ ስደት ራስ ላይ መስራት በሚለው ይህን ትምህርት ሳልሰማ ራሴ ላይ ሰርቻለሁ አሁንም መቀጠል አለብኝ ይበልጥ ከልብ እናመሰግናለን ይህን ይመስል ድንቅ የህይወት ትምህርት ለምትሰጠን ወንድማችን
@ወይኩንፈቃድከ
@ወይኩንፈቃድከ 2 жыл бұрын
እኔ በስራ ወረተኛ የሚለዉ ነኝ።ይገርማል የኔ ብቻ ባህሪ ይመስለኝ ነበር።አሁን ግን ከብዙ ዉጣ ዉረድ በኋላ ንቁ ወደሚባለዉ እየመጣሁ ይመስለኛል እግዚአብሔር ይመስገን። በጣም አሪፍ ንግግር እናመሰግናለን!!
@Suleymannuru-pg8or
@Suleymannuru-pg8or 9 ай бұрын
ትምህርትህ ተመችቶኛልተባረክ ቸሩ ቀናዉን የህይወት መንገድ ይምራህ እኔ የመጀመርያዉ ሰዉ ነኝ መፍትሔ ካለህ
@alemuamina5848
@alemuamina5848 2 жыл бұрын
በዉነት ምርጥ እይታ እኔን በምክር 21አመቴ ወደ 50ወስደህ አሳየኸኝ ❤እኔንና ጓደኞቼ ሁላ የምታዉቀን ነዉ የመሰለኝ
@borhanahmed3279
@borhanahmed3279 2 жыл бұрын
አቦ ዘመንህ ይባረክ ብዙ እማማክርህ የዉስጥ ህመም ነበረኝ በየት ላግኝህ ወድም አለም እመብርሀን ትጠብቅህ
@yasina63
@yasina63 2 жыл бұрын
አንድ የማላውቀውን ነገር ለማወቅለው የማልፈነቅለው ድንጋይ የለም ይሄ ጠባዬን በጣም ነው ምወደው ለስራ ያለኝ አቋም ሌላ ነው ሰዎች ራሱ ይቀኑብኛል ሞራሌ 101% ነው ትንሽ ትምህርት ላይ አውቀዋለው የማለት ቸልተኝነት አለብኝ እሱ ለማስተካከል እየጣርኩ ነው ኢንስፓየር ኢትዮጵያ ሁሌም ስለምታስታውሰን ከልብ አመሰግናለሁ።
@erma3434
@erma3434 2 жыл бұрын
4ኛው ምድብ ግን ያልከው ነገር ልክ ቢሆንም ሂደቱን ይወዱታል ያልከው ግን አልተዋጠልኚም ምክንያቱም የለዉጡ ሂደት ከረዘመ ግን ሂደቱን መቀየር ወይም ማሳጠር ይገባል አላለው አንደበተ አርቱነትህን,ሕይምሮ ላይ የምቻወተውን በጣም ነው የምወድልህ
@banchijejaw4302
@banchijejaw4302 2 жыл бұрын
እኔ በጣም እንቅልፊም ነኝ ጊዜየን በአግባብ አልጠቀምም ለዝም በነገሮች ተሎ ተስፋ እቅርጣለሁ ስለምክርህ በጣም አመስግናለሁ እኔ በጊሌ
@የወንቅሽቱቅዱስገብርኤልሰ
@የወንቅሽቱቅዱስገብርኤልሰ 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም ላተ ወንድሜ ኑርልን
@Guta-e8h
@Guta-e8h 11 ай бұрын
ስነወርቅዬ በጣም ነው የምትመቸኝ በጣም አመሰግናለሁ 1ኛና4ኛ እኔን ይገልፁኛል ራሴን እንዳገኝበት ስለረዳኸኝ ከልብ አመሰግናለሁ ሌላው ደግሞ አለባበስህን በጣም ነው የምወድልህ በተለይ እዚህ ቪዲዮ ላይ ያለውን ሱፍህን በ የማስታወስ ችሎታን 10 እጥፍ ማሳደግ ላይ ካለችው ከረባት ጋር በጣም ነው የምታምረው
@ገነትቦጋለነኝንፁህኢትዮጵ
@ገነትቦጋለነኝንፁህኢትዮጵ 2 жыл бұрын
በጣም ከነመስግናለን እኔ ሶስተኛወ ላይ ነኝ የናተንም ትምህርተ ሰምቸ ፈጣሪም እረድቶኝ ለመለወጥ ያብቃኝ ደሞ አስተካክላለሁ::
@desbaba5079
@desbaba5079 2 жыл бұрын
አንተ ምርጥ እ/ር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@ፍቅሩመይሳዉካሳ
@ፍቅሩመይሳዉካሳ 2 жыл бұрын
ወረተኛ ነበርሁ ነገሮች ከአልተለወጡ እሰለቻለሁ። ሌላ ነገር ለመሞከር እሄድ ነበር። እድሜ አስተማሪ ነው። አንተ ግን በጣም ገራሚ ሰው ነህ በርታ።
@danatefera7313
@danatefera7313 2 жыл бұрын
እኔ ሁሉም ውስጥ በከፊል በከፊል እራሴን አግኝቻለሁ ። በጣም ወሳኝ ትምህርት ሰተህናል እናመሰግናለን!!
@zehramuhamed6489
@zehramuhamed6489 Жыл бұрын
💪በርታልኝ ወንድሜ አንተን መከተል ከጀመርኩ በኋላ እንዲሁም መሰሎችህ በጣም ነፍሴ ተለውጣለች በርቱ💪🎉🎉🎉🎉❤
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 2 жыл бұрын
ይገርማል በትክክል የኔ ህይወት እንደዚህ ነው ትችላለህ አቦ ይመችህ ❤❤❤
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን እኔስ ወረተኛ ሆኜ ተቸግሬአለዉ የሆነ ነገር ስጀምር ማቆም አይመስለኝም ከአንድ ከሁለት ቀን ብኋላ እተወዋለዉ አልቀጥልበትም በዚህ በጣም እናደዳለሁ!!አሁን ግን ያየዉት የኔን ፀባይ ብቻ ሳይሆን የቤተሰቦቼንም ጭምር ነዉ በጣም አመሰግናለሁ!!ካሁን ብኋላ አስተካክላለዉ የጀመርኩትን አላቆምም እያስጠላኝም እቀጥላለዉ!!በጣም እያስቸገረኝ ያለዉ የመርሳት ችግር ነዉ በእሱ ደግሞ ብትሰራል ጥሩ ነዉ በእዉነት አልቅሼ ልሞት በሰዉ ሀገር!!የሆነ ነገር ላመጣ ሄጅ ትቼ እመለሳለሁ ቆም ብዬ ሳስብ በራሴ አፍሬ አለቅሳለዉ😥😥😥የምር መሮኛል።ወንድማች በርታ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 2 жыл бұрын
አብሽሪ ማር ዱአድርጊ ካለፈው ተማሬ. ለሚመጣው ትኩረት አድርጊ
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
@@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ እሺ እማ እየታገልኩኝ ነዉ
@እማምላክአስቢኝበሰርክ
@እማምላክአስቢኝበሰርክ 2 жыл бұрын
ልክ እንዴኔ አይዞሽ እግዚአብሔርይርዳን
@haytomer9818
@haytomer9818 Жыл бұрын
​@@abc12452 እኔ አረሳም አሰታዉሳለሁ ብለሸ እራሰሸን አሳምኝ መርሳት ቀሰ በቀሰ ታቆሚያለሸ
@iffisamurti100
@iffisamurti100 2 жыл бұрын
የአንተ ፕሮግራም እጅግ በጣም አእምሮ ቀያሪ እና አስተማሪ ነው። እጅግ በጣም ተባረክ
@nurbada
@nurbada 3 ай бұрын
እኔ በፊት በራሴ ማልተማመን ሰዉ ነበርኩ አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ በኻላ ሁሉም ነገራ ተቀየረ አሁን ያለዉበት ደረጃ ያስቀናል
@ሀዊዩትዩብ
@ሀዊዩትዩብ 2 жыл бұрын
ያተን ምክር ሳዳምጥ የሀድስ ያክል ይጥመኛል ኑርልን ወድማችን
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 2 жыл бұрын
የመጀመሪያው ባሀሪ ይገልፀኛል አሏህ ያሰተካክለኝ በመጀመሪያ በጣም ጀግና ታታሪ ነኝ ማሀል ሰደርሰ አቁማለሁ
@ermiasgebretsadik319
@ermiasgebretsadik319 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ዝም ብየ ከመጀመርያ ስከታተለው ለምን እያልኩ ነበር ነገር የኔ ባህሪ በኣራተኛ ነው ያገኘሁት
@fessehamellese8132
@fessehamellese8132 2 жыл бұрын
መቼም እየገረመኝ የተለያዩ ክሊፖችን አዳመጥኩኝ የሚገርመዉ የቃላት አጠቃቀምህ ድንቅ ተሰጦና እዉቀት ማርኮኛል ምን እንደምል አላዉቅም ብቻ አድንቄዋለሁ ስራህን ፈጣሪም ይርዳህ።
@woinaregyemane8479
@woinaregyemane8479 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ተባረክ! በትዳሬ ንቁ ነኝ ብዬ አስባለሁ አንዳንድ በማደርጋቸው ነገሮች ግን 'የትም ፍጭው.... 'ሳይሆን አይቀርም
@utubeonline5085
@utubeonline5085 2 жыл бұрын
ብርታቱን ያድልክ ስነወርቅ እናመሰግናለን። የውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አትጥፋብን።
@user-Weynua
@user-Weynua 2 жыл бұрын
እኔ የመጀመሪያዉን ነኝ ምንም ነገር በስሜት ጀምራለሁ በመሰልቸት ፈፅማለሁ ዛሬ ጀምሬ ዛሬ ለዉጥ ዉጤት ማየት የምፈልግ ሰዉ ነኝ በሁሉም ነገር በትንሹም በትልቁም
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ። የ2ኛ የኔ ፀባይ ነው እልህ አለብኝ አሁን ያለሁበት ቦታ የደረስኩት በእልህ ነው
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ስነ ስወድህ እኮ በምክናያት ነው እድሜ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ምርጤ እናመስግናለን
@meremerhmet9129
@meremerhmet9129 2 жыл бұрын
የኛዎች የጠፋችሁብን ስወዳችሁ እኮ የኛዎች🥰
@እየሱስከሁሉበላይነው
@እየሱስከሁሉበላይነው 2 жыл бұрын
Yetebareke Liji Ne Be geta Eyesus cerisso Fetsimo Yibareki በሳላምታ ዉስጥ ሌላ መንፈስ አለ አመሰግናለሁ ከልበ አሪፍ ትምህሪት ነዉ thanks። 2። የነ የምስላል
@mohammedkadir7614
@mohammedkadir7614 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ እኔ በትምህርት ላይ ጎበዝ ነኝ ጥሩ ውጤትም አመጣለሁ ግን አንዳንዴ ሲያቅተኝ ተስፋ ቆርጣለሁ
@amirunuru719
@amirunuru719 2 жыл бұрын
ያለህ እውቀት አቀራረብህ በጣም ነው ደስ ሚለው አሁን ባቀረብከው ላይ ከአራቱም ቦታከፊሉን አግኝቼዋለሁ ከፊሉን የኔን ፀባይግን አላገኘሁትም አሁንም ምን አይነት ሰው እንደሆንኩ ማወቅ አልችልልኩም
@Abbulaa
@Abbulaa 2 жыл бұрын
ዛሬ የመጣህበት ሙድ በጣም አስደስቶኛል፡ ትልቅ ሰው ወይም አባቴ ቀስብሎ እየመከረኝ እይመሰለኝነው ያየውት! ጠና ሰላምና ደስታ ይብዛላቹ🙏 ዳኒንም እወዳለው🤍🤍🤍
@geletawmitaw9837
@geletawmitaw9837 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ት/ት ነው። የኔ ፀባይ ሁሉም ጋርና አለ። በብዛት ግን ወረተኛ ላይ ይበዛል። ጀምሮ መተው ለመጀመር ከነበረው ፍላጎት አንፃር ለምን አሰብኩት ብየ ሁሉ አናደዳለሁ የሚገርመኝ ግን እንደሚጠቅም በጣም እርግጠኛ ነኝ ግን ምን ዋጋ አለው ተግባር ላይ አለመተግበሬ ከመፀፀት ውጭ አይነደኝም።
@frehiwotdesta764
@frehiwotdesta764 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ እንካን እራቱተኛው እና ትንሽ ደግም ሁለተኛ ላይ ነዉ ነኛ ግን ደግም ሶስተኛ ላይ ያለ ሰው እለ በጣም እንዴት እንደማናድደኛ የልቢን ነዉ ያውራህው ብቻ ልብ ያለው እሚቀይሪበት ትምህርት ነዉ ያስተላለፉከው ወንድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥህ !!!!
@asyayesuf723
@asyayesuf723 2 жыл бұрын
በጣም ትለያለህ የእውነት ፈጣሪሰላምህንያብዛው
@betitadele6269
@betitadele6269 2 жыл бұрын
ወንድሜ አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናመሰግናለን
@Someone-so8xg
@Someone-so8xg 2 жыл бұрын
Anchin dmo yasadgln kza mistachn yargiln
@ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና
@ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና 2 жыл бұрын
የተኛው እንደ ሆንኩ ራሴ ከመግለፅ ከኔ በላይ ፈጣሪ ያዉቀኛል እና ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@mesiatnafu9949
@mesiatnafu9949 2 жыл бұрын
በርታልኝ ወንድሜ በየ ቀኑ ሳላዳምጥህ አላድርም ቢያንስ በቴሌግራም ጽሁፍህን አነባለሁ እውነት በጣም የህሊና እረፍት ነው፡፡ በርታ!!!!!!
@banchijejaw4302
@banchijejaw4302 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ በናትሽ የቴሌግርም ሊንኩን ላኪልኝ
@shemsiyasodeno2753
@shemsiyasodeno2753 Жыл бұрын
ካልብ፣እናማሳግናልን፣ወድማችን፣ፈጣሪ፣ባላህባት፣ይጣብቅህ❤❤❤❤❤
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Жыл бұрын
አረ የዚህን ዕንቁ ወዴት እንደ ጠፋ የሚነግረኝ ምነው አጣሁ።❤❤❤
@awasealise7531
@awasealise7531 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወርቅዬ አንተኮ ለእኔ በጣም ዎሳኝ ነህ እኔ ተማር ነኝ ግን እንቅልፍ ዉስጥ ነኝ አሁን አነኘዉ ራሴን
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 2 жыл бұрын
Ename enamesegenalene meneme ayedele fetari eregeme edemena tena kene melawe beteseboshashu tebareku zemenashu hulu yebareke kefu hulu ayagenashu ayeleyashu tebareku
@natnaeltekalign7138
@natnaeltekalign7138 2 жыл бұрын
Yemejemeriyawn bahri Lemastekakel mefthew mndn new 🤷🤷🤷 ebakhn mefthew lay video srabet🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክልን ወንድማችን እኔ 3ኛ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ እንቁ ለመሆን
@Yared-ev5be
@Yared-ev5be 11 ай бұрын
ባይገርምህ ከዚህ በፊት የምትለውን ለማድረግ ይከብደኝ ነበር ለውጠከኛል በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤። ግን አንድ ችግር አለብኝ ከስልክ ያለመላቀቅ በተረፈ በጣም በጣም አመሠግነናለሁ🎉🎉
@ukbahailetesfaghi598
@ukbahailetesfaghi598 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ሆኖ ንው ያገኝህት ሳልመሰግንህ። ኣላልፍም እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ እኔ ቁጥር 4ነኝ።
@kenanmostube
@kenanmostube 2 жыл бұрын
እውነት ደስ ሚል መልእክት ነው ስነ፡ ራስን ማወቅ ለችግሮቻችን ቶሎ መፍትሄ እንድናገኝ ይረዳናል፡ ከራሳችንም ከፈጣሪም ጋር እንድንታረቅ ያግዘናል፡፡
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 2 жыл бұрын
እኔ ወረተኛ ነኝ ጀምሬ የጨረስኩት ነገር የለም ሁሉንም መሆን ያምረኛል😌😌😌
@ውዕሎቱዘክርነብሰይ
@ውዕሎቱዘክርነብሰይ 2 жыл бұрын
እንየም እፍፍ
@banchijejaw4302
@banchijejaw4302 2 жыл бұрын
እኔም እማልመኝው ነገር የለም ግን አንዱም አልተስክ
@አላለልኝምእችለዋለሁ
@አላለልኝምእችለዋለሁ Жыл бұрын
እኔ ሶስተኛዉ ነኝ እፍ😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሸዊት-zg8pr
@ሸዊት-zg8pr 8 ай бұрын
😂😂😂 በሸታ ነው
@ሸዊት-zg8pr
@ሸዊት-zg8pr 8 ай бұрын
4 ኛ እና የትም ፍጪው😂😂
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 2 жыл бұрын
እኔ ሁለተኛው ሰው ነኝ::ለውጥ በጣም ነው የምፈልገው:: ለመለወጥም በብዙ እጥራለው እደክማለሁም::ከሞላ ጐደል ጥሩ ደረጃ ላይ ነኝ ማለት እችላለው::
@ሀገሬሀገሬእማማ
@ሀገሬሀገሬእማማ 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ጥሩ ትምህርት ነው ወድጄዋለው ድንቅ ነህ እኔ እራሴን በሁለት ጸባይ አግኝቼዋለው አንደኛው የትም ፍጪው እና ንቁ ውስጥ ነኝ በጣም አመሰግናለው እራሴን እንዳውቅ እረድተህኛል
@lubabaathyobia5131
@lubabaathyobia5131 2 жыл бұрын
3🙏
@freetafreeta3817
@freetafreeta3817 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን እና እውቀትህን ያብዛልህ ወንድሜ ታውቃለህ እኔ 29 አመቴ ነኝ ባለ ትዳርና የልጅ እናት ነኝ እኔ 2ተኛው ነኝ እሱ ደግሞ 3ተኛው ነው የምር ተምሬበታለሁ ክበርልኝ 🙏♥️
@HagosTesfay-l2m
@HagosTesfay-l2m Жыл бұрын
የምር ኣንድ ቀን በሚድያ ስምህን ጠርቼ ኣመሰግናሃለዉ🙏🙏🙏❤❤❤
@እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ
@እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ በእዉነት ትንሽ ጠፍቻለህ ትምህርትህ ደስ ይላል በፈጣሪ እግዚአብሔር አምላክ የልብህን ይፈጽምልህ
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx Жыл бұрын
እጅግ ከልብ እናምሠግናለን ድግናችን በጣም ብዙ ነገር ምወሠድ ችያለሁ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AzebShfera7042
@AzebShfera7042 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን❤❤
@agapeinfo897
@agapeinfo897 2 жыл бұрын
ግሩም አቀራረብ ነው።ከጋሞ ዞን
@ብስርዓትmedia
@ብስርዓትmedia 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ከአንተ ብዙ ነገር ተምራለው አሁንም የሚቀረኝ ነገር አለ እንጂ ባናግርክ እንደምትረዳኝ አምናለሁ
@ashityegeta5399
@ashityegeta5399 2 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል ተባረክ
@user-ms5tx7wx8v
@user-ms5tx7wx8v 2 жыл бұрын
ትለያለህ ወድም አለም ኑርልን እሰከጥግ
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 2 жыл бұрын
ተመሥገን ዛሬ አንደኛ ነኝ ወሳኝ ሠው እንኳን በሠላም መጣሆልን🙏
@teketelegezu3845
@teketelegezu3845 2 жыл бұрын
ወንድም በጣም አመሰግናለዉ እራሴን ያገኝሁት ሰለ ፈሕራት ሥታስተምሬኝ ነዉ ግን ከዝህያ ወዲ በህይወቴ ብዙ ለውጦችን ከጌታ ጋር ማሳካትን ችዬሐለዉ ተባረክ በሌላ እጠብቀዋለሁ
@SinayetDamen-rs7qi
@SinayetDamen-rs7qi 2 ай бұрын
ወንድሜ ቀሬው ዘመንክ ይባረክ መምኽሬ❤❤❤❤
@JosephTefera
@JosephTefera 10 ай бұрын
ትለያለህ የተባረክ ነህ
@selamyoutube1753
@selamyoutube1753 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወድሜ በም ያስገርማለ ዉስጥን የሚያንፅ ነዉ የምታስተምረዉ
@emurahema1739
@emurahema1739 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ካአንተ ብዙ ትልውጪልሁ አላህ ሰላምህ ያብዛው ወንደሚ
@SiyumSiyu
@SiyumSiyu 11 ай бұрын
በትክክል ኢኔ ዎረታኛ ነኝ ግን ታረደዉ ወንድሜ ስለ አንቴ ጌታን አመሰግናለሁ
@mohammedHassen-14
@mohammedHassen-14 Жыл бұрын
ሌላ የምልህ ነገርየለኝም እርሜናጤናይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@soleneali8412
@soleneali8412 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ተባረክ። 4 ን ነዉ የምመስለዉ ግን መድረስ ያቀድኩበት አልደረስኩም። ምን ትመክረናለ? ተስፋ መቁረጥ የኔ ተፈጥሮ ስለሆነም ዘወትር ለፋለዉ።
@toptop2449
@toptop2449 11 ай бұрын
በአመለካከት እና በአስተሳሰብ! እንዴት ንቁ መሆን ይቻላል....
@sisayatumo2058
@sisayatumo2058 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ! እኔ በፍቅር ግንኙነት እንቅልፋም ነኝ 32 ሊሞላኝ ነው ግን አንድ ጓደኛ ኖራኝ አታውቅም። በትምህርቴም እንደዛው በግዴታ ከተማርኩት ውጭ እርሱን ለማሳደግ ምንም ጥረት አላደርኩኝም። ግን ተጨማሪ ለየት ያሉ ነገሮች ግን ሂደታቸው ያስደስተኛል። ለምሳሌ ስፖርት፣ የሙዚቃ ትምህርት። በአጠቃላይ ግን እንቅልፋም ሳልሆን አልቀርም።
@ashutomas1557
@ashutomas1557 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስነ ወርቅ
@dagemhilu1458
@dagemhilu1458 2 жыл бұрын
2 ena 4 lay alehubet እግዛብሄር ይስጥልኝ
@yeametela8418
@yeametela8418 2 жыл бұрын
የጀመሩትን መጨረስ። የኔ በሽታ ጀምሮ ማቆም ነበር ወንድሜ አላህ ይባረሀክ
@BezaZegeye-e9w
@BezaZegeye-e9w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አመሰግናለሁሁሉም ውስጥ ከፊል ነኝ አስተካክላሉ
በገንዘብ ጉዳይ አስተዋይ መሆን 8 መፍትሔዎች
20:58
መንፈሳዊ ሰው መሆን! መረጋጋት እና ብስለት
19:39
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
ራስን ማወቅ Self Awareness
13:11
እይታ ሳይኮሎጂ
Рет қаралды 25 М.
ራስን እስከመጨረሻው መቀየር
17:38
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 302 М.
የማይቀየሩ የህይዎት ህጎች | Undeniable Rules of Life - ስነወርቅ ታዬ |  @EthioKings
26:59
የተረጋጋ ሰው መሆን! ተወዳጁ ፀባይ
16:08
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 545 М.