ተግባቢ እና ተናጋሪ ለመሆን ምርጥ 5 መንገዶች | Inspire Ethiopia

  Рет қаралды 525,044

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

የምንፈልገውን የትምህርት፣ የስራ እና የፍቅር ህይወት ለማግኘት ተግባቢ እና ተናጋሪ መሆን በጣም ወሳኝ ነው! ታዲያ እንዴት ነው ተግባቢ መሆን የሚቻለው ካላችሁ ይሄ ቪዲዮ ድንቅ መልስ አለው።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 829
@tsegaadmasu2461
@tsegaadmasu2461 3 жыл бұрын
ይሄን አስተዋይና ጣፋጭ አንድበትህን እግዚአብሔር አይምሮህን ይባርክ
@hamsalgurbo4801
@hamsalgurbo4801 3 жыл бұрын
@@Nati12328#3 ASA'S are An 4s4rae4eErie wrested eyes 4 eyewear 5 455e9tarsi 455e9 455e9 end4eradicateseradicates eradicates eradicates 4 455e9 4 East Easy tearaway we eye 4eee44 usury 4፪44434፪4@፪፪
@rahmababa8135
@rahmababa8135 3 жыл бұрын
🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@tfggy3477
@tfggy3477 3 жыл бұрын
aksbrs Etiaopia
@hawamohammed6406
@hawamohammed6406 3 жыл бұрын
ያምስተኛው ብይን ተመችቶኛል
@betty4995
@betty4995 3 жыл бұрын
Amne ybarkeh wdema🖤🖤
@chernetmengistu7236
@chernetmengistu7236 3 жыл бұрын
አንተን የመሰለ ውብ እና ጎበዝ ሰው የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። እናመሰግናለን ተባረክ!!!!
@cherinetzeleke1943
@cherinetzeleke1943 3 жыл бұрын
Apostolic
@emanda1366
@emanda1366 3 жыл бұрын
1. ምርጥ አዳማጭ ሁን(Be Active Listener ) 2. የሰውነት ቋንቋ(Note Body Language/Gesture) 3. የምትናገረው ነገር ይኑርህ( Identify Your Objectives ) 4. ሰዎች ካልተረዱህ ያንተ ችግር ነው(Be Clear) 5. ስለምንግባባው ሰው 4 ነገር ማወቅ( Know Your Audience)
@LeulKassa-o6p
@LeulKassa-o6p Жыл бұрын
@zeddodicha7214
@zeddodicha7214 3 жыл бұрын
ኧረ ወንድሜ ያልተመቸኝ የለም አንተን አለመከታተልም ሆነ አለማድነቅ አለማዉቅ ነዉ👏👏👏👏👏👏
@fedluhussenlegasadem5235
@fedluhussenlegasadem5235 3 жыл бұрын
Ere ante tesasatk
@mularmular8721
@mularmular8721 3 жыл бұрын
በትክክል።
@የጨርቆሷትንሣኤያባቷልጅ
@የጨርቆሷትንሣኤያባቷልጅ 3 жыл бұрын
ከሁሉም የመጀመሪያው አድማጭ እና አንባቢ የሚለዉ ጠቅሞኛል አድናቂህ ነኝ በርታ ለብዙ ሰዎች አቅም ትሆናለህ👍🎤
@matyasabraham6335
@matyasabraham6335 3 жыл бұрын
ተናጋሪ መሆን በጣም እፈልጋለሁ የማስበው እና የምናገረው ግን አይገናኝም ብዙ እና ምርጥ የሆኑ ነገሮችን አስቤ ለመናገር ሳስብ ይጠፋል😥😥😥
@ገነትነኝየማርያምልጅዩቱብ
@ገነትነኝየማርያምልጅዩቱብ 3 жыл бұрын
እኔም ነኝ 🥺🙏
@maryam6412
@maryam6412 2 жыл бұрын
የኔ ብጤ
@kokebgebermedhen1632
@kokebgebermedhen1632 2 жыл бұрын
እኔም የምቸገርበት ጉዳይ
@efootball8567
@efootball8567 2 жыл бұрын
ፍርሀት ነው ድፍረት ይኑርህ
@lijtameblessson9700
@lijtameblessson9700 2 жыл бұрын
እንዴ እኔ ጀግና
@eexx2456
@eexx2456 3 жыл бұрын
የመጨረሻው የኔ ነው እኔ ስለሰው ማወቅ በፍፁ አልፈልግም በጣም አሰልች ነገር አድርጌ ነው እማስበው አሁን አስተካክላለሁ ፡አመሰግናለሁ ምርጦች
@zacktube922
@zacktube922 3 жыл бұрын
የአንተን ታሪክ ስራልን, እስኪ like አርጉት
@WSz-dz6bc
@WSz-dz6bc 4 ай бұрын
በውነት ልብ አለሕ ጌታየ እናመሠግናለን❤❤
@rawudaadem749
@rawudaadem749 2 жыл бұрын
በጣምእናመሰግናለን ሁሉም በየአቅጣቸው ጠቃሚ ናቸው አላህይባርክህ
@solomonha1690
@solomonha1690 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ጣፋጭ አደበተ ነው ያለህ ካንተ የሰማሁት ነገር በሙሉ ግልጽ ነው በርታ
@inspiringwave1499
@inspiringwave1499 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነገር አግኝቻለሁ ማርኪቲንግ ነዉ የምሠራዉ ሳስረደ ሳስበዉ ቀልቃላ ነበርኩ አሁን አሪፍ ነገር ወስጃለሁ።
@ስውነትየተዋህዶልጂ
@ስውነትየተዋህዶልጂ 2 жыл бұрын
3የምትናገርው ነገር ይኑርክ ተመችቶኛል በርታ እኔም ያተን ትምህርት እየስማሁ ለውጥ አይቻለሁ Thanks you
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 3 жыл бұрын
ሁሉም የሚመረጥ የለዉም አምላክ ፈቅዶ የሰማነዉን ለመተግበር ያብቃን የምታነሳቸዉ ምሳሌዎች በጣም ደስ ይላሉ እናመሰግናለን
@liyab3730
@liyab3730 3 жыл бұрын
❣️💕❣️ እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ፣ በእውቀት ላይ እውቀት ያጎናፅፍህ❣️💕❣️ በእውነት ሁሉም የምትሰሩት ቪዲዮዎች በጣም ልብን የሚመረምርና የሚያጠነክር ነው። እግዚአብሔር የልባቹን መሻት ይስጣቹ😘
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 3 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን የተለየ አቀራረብ ስለሆነ ደስ እያለኝ ነው እማዳምጣችሁ። ከተዘረዘሩት ውስጥ ማዳመጥ እና በስም ጠርቶ ማናገር ስም ማወቅ ወሳኝ ናቸው ለኔ
@amarchlv5219
@amarchlv5219 2 жыл бұрын
አተአስተዋይየእናትልጅእግዚያብሄርእድሜናጤናይስጥህ
@GashawGirma-z2n
@GashawGirma-z2n 11 ай бұрын
እግዚሀብሄር ህባርክህ❤❤❤❤
@يارب-ج2ف9س
@يارب-ج2ف9س 3 жыл бұрын
ከሰዎች እንዴት መግባባት እንደለብን የልከው ከቡዙ ሰዎች መግባባት የምችል ሰው ነኝ እና ይህ ማለት ተምሬ ሰይሆን ሰልማርም የተፈጥሮ የተሰጠኝ ሰለነበር ደስ አለኝ በጣም ከሰዎች መግባባየት በጣም ከባድ ነው ለቡዙ ሰዎች በጣም እነመሰግናለን
@wegatbakimedia9439
@wegatbakimedia9439 3 жыл бұрын
አስደናቂ ችሎታ ነው ያለህ ተባረክ ብዙ አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን ነው ያስተላለፍከው
@YalemworkAdane-u7c
@YalemworkAdane-u7c Жыл бұрын
አድመጭ መሆን መፅሀፍ ማንበብ more ሁሉም አሪፍ ነው አማካሪያችን ተባረክ
@kazoaau5246
@kazoaau5246 3 жыл бұрын
እንዲህ ተመስጬ ያዳመጥኩት video እስካሁን ዬለም። I have never ever listen this type of inspiration. Thanks bro
@ademz-habesha6446
@ademz-habesha6446 3 жыл бұрын
ምርጥ አዳማች ይህ ባህሪ የእኔ ነው። ብዙ አዳምጣለው ትንሽም አወራለው
@luluoumer3959
@luluoumer3959 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ እረ ሸ ነው
@tesfahuntadessetumebo7665
@tesfahuntadessetumebo7665 3 жыл бұрын
ጄንቲል ማን እንደንተ ዓይናት አስተዋይ ወጣት ያብዘልን ለምድራችን (we Love U So Much!!)
@itsmydam5684
@itsmydam5684 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ኢንስፓየሮች ግን ምርጥ ልጆች ናችሁ እኔ ተግባቢ ነኝ የሰው ፍቅርም አለኝ አልሀምዱሊላህ
@fkr834
@fkr834 3 жыл бұрын
ታድለሽ እኔስ ሰው መሃል ገብቼ ኣንድም ቃል ኣላወጣም ሁሌ እንደተዘጋው ነኝ ይጠፋብኛል የማያቀኝ ሰው ኩራተኛ ይለኛል ግን ኣደለሁም እኮ መግባባት ምንምምም አልችልም
@papydo-7ac
@papydo-7ac 2 жыл бұрын
@@fkr834 እኔም እንዳንቺው ነኝ
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 4 ай бұрын
​@@fkr834የኔቢጤ😢
@hayathayati9014
@hayathayati9014 3 жыл бұрын
ወላሂ እንደ እብድ ዝም ብዬ ስቂያለሁ አትቸኩል ቅልብብ አትበል ሊያጭበረብረኝ ነው ይሄ ሰው የሚለው በጣም አስቆኛል አንተ ትለያለህ የእውነት ሁሉም ሀሳብህ ለኔ ወሳኝ ናጠቃሚ ናቸው በርታልን ባለህበት ፈጣሪይ ይጠብቅህ!!!
@charientertainment
@charientertainment 3 жыл бұрын
- የምትናገራቸው ነገሮች ሁሉ አስተማሪ እና ቁም ነገር ፍሬአላቸው - አመሰግናለሁኝ 🙏
@AbenezerAbrew
@AbenezerAbrew 10 ай бұрын
Tikekil
@berekettesfaye7925
@berekettesfaye7925 3 жыл бұрын
ሰላም እኔ ከዚህ በፊትም ተግባቢ ነኝ ግን ይህ ትምርት በጣም ጠቅሞኛል ከ አንድ እስከ ሶስት ያሉትን ከዚህም በፊት እጠቀማቸው ነበር አራት እና አምስት እነሱ ግን ለኔ አዲስ ያገኘዋቸው ትምርህት ነው! በርታ እናመሰግናለን ...
@እኔንለኔተዉኝ-ረ5አ
@እኔንለኔተዉኝ-ረ5አ 3 жыл бұрын
አቦ ምርጥ ሠዉ ነክ ሁሉም ነገርህ ያዝናናኛል ጥሩ ትምርት አለክ ጌን ሠዉ በጣም እጌባባለሁ ጌን ከቀኑጋር ሥትሄዲ ሠዉ አያሥፈልጌም ሁሉም መጥፎ ነዉ፡
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
በጣምም
@eyobtube7372
@eyobtube7372 2 жыл бұрын
ስሰላም ስነ ወርቅ ትምህርቶችህ በጣም ደስ ይላሉ Backgroundu ብቻ ነጭ ስለሆነ ለአይን ምቾት አይሰጥም ቢቀየር ጥሩ ነው እናመሰግናለን enspire Ethiopia.
@atenashabebe8691
@atenashabebe8691 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳገኝህ ምክርህ በጣም ጥሩ ነው ለሚተገብረዉ ሰዉ እናመሰግናለን
@bgentertainment5883
@bgentertainment5883 3 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ እከታተልካለዉ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ምታስተምራቸዉ ነገሮች እግዚያብሄር ጥበብ እና ማስተዎልን ጨማምሮ ይስጥክ😍
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 3 жыл бұрын
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር አምላካችን ስሙ የተባረከ ይሁን እሱ ይጠብቅህ ኢትዮጵያ ዬ ያፈራሻቸው ሁሉ ይባረኩልን ተመራጭ እንጂ ምራጭ አይሁኑብን !!
@zaynabzawdu2403
@zaynabzawdu2403 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናል ወድሞቸ በጣም ወሳኝ ትምርት ነው የምትሰጡት
@madinadeen3419
@madinadeen3419 3 жыл бұрын
የፈጠርን ጌታ እያለ በሠማይ🌻 እኔ ትልቅ ነኝ ይላል ሠው በምድር ላይ🌻 ትልቅ ማለት እውቀት ነው ያላወቁ አለቁ 😍ጀግናየ ሠላምህ ይብዛ የኔ መምህር 💗
@AjabaJiimmaa
@AjabaJiimmaa Ай бұрын
Ene nang edazi ayenati sebayi yalengi sewocuni sawera Ayineni kalayu yemisemung ayimesilangm. Wademe fetari yitebikik rajim edeme ketenaga❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tafeseketema
@tafeseketema 4 ай бұрын
ውንድሜ አላህ እድሜክን ያሰረዝምን ንግግሪ በጣም ማራኪ ነው
@emeletsharanat9883
@emeletsharanat9883 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ጎበዝ በርታ ሰለ ትምህርቱ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ።
@mollymolly6934
@mollymolly6934 2 жыл бұрын
ሁሉም የምትናግሪው ቃላት እጀግ አስፈላጊ ነዉ እግዚአብሔር ክዚህ ይምበልጥ እውቀት ይጨምራ
@havanatube5081
@havanatube5081 3 жыл бұрын
ለኔ በጣም የተመቸኝ አዳማጭ ሁን ያልከው ም/ም ብዙ ግዜ የማዳመጥ ችግ ስላለብኝ anyway ሁሉም ተመችቶኛል በርታልን
@birtukanbirhanu2875
@birtukanbirhanu2875 3 жыл бұрын
አረ ሁሉም በጣም ነዉ የምጠቅመዉ ተባረክ እኛም እናመሰግናለን
@ሀናፍቅርፍቅር
@ሀናፍቅርፍቅር 3 жыл бұрын
ማዳመጥ የሚለው ተመችቶኛል ወንድሜ አመሰግናለሁ በርታ ጎበዝ ነህ
@alemtsahyegebrekidan4761
@alemtsahyegebrekidan4761 Жыл бұрын
Everything perfect thank you.
@YohanisAweke-t8p
@YohanisAweke-t8p Ай бұрын
Thank you betam ene tegbabi adelwm gn edet megbabat edalebgn asredtekegnal
@taklebah7073
@taklebah7073 3 жыл бұрын
wendme hulu yeglztkew betam astemarina tekami new amlak ybarekeh
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new Rah
@tesfasilassiek9
@tesfasilassiek9 3 жыл бұрын
አንድ እርግጠኛ ሁኘ የምነግርህ የሆነ ስአት በአንተ ምክኒያት ነው የተለወጥኩት ብለው አስቁመው ያመሰግኑሀል ብዙ ሰው ከመገረሙ የተነሳ ላይክ ኮመንት ሊርሳ ይችላል ዋናው ግን ሰወችን መንካቱ ስለሆነ ሁሌም በርታ
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ወንድማችን እናመሰግናለን👍❤️
@natnaeltarekegni826
@natnaeltarekegni826 2 жыл бұрын
Des yilal betam enamesegnalen gn 4gnawun ....
@AcmelKedir
@AcmelKedir Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ቀጥልበት የተፈጠርክለት አላማ ብታዉቅ ደስ ይለኛል አመሰግናለዉ
@HanaHana-xj3jx
@HanaHana-xj3jx 3 жыл бұрын
Fetari aymrohen yebarki ye tebake🙏🙏🙏🙏
@amen_eph
@amen_eph 2 жыл бұрын
Betam Arif new wendime ketilbet betam keyrognal tegbabi neberku ahunim betam tegbabi hognalew arif new des yilal 😀😀😀😊😊😊❤️❤️❤️❤️❤️
@ashuyohannse9298
@ashuyohannse9298 2 жыл бұрын
ምክርክ በጣም ጠቃሚ ነው በርታልን እናመሰግናለን
@zedyoutube3165
@zedyoutube3165 3 жыл бұрын
አታዛዛው እሚለው እጠቀምበታለሁ ያሰረዳሁመስሎኝ ሳላስበው ብዙ አወራለህ ደሞ እፈጥናለሁ ለመስተካከል እሞክራለሁ እናመሰግናለን
@תדלהאשטה-ת6ק
@תדלהאשטה-ת6ק 3 жыл бұрын
ማዳመጥ ያልከው ተመችቶኛል እናመሠግናለን
@mekiasshif1237
@mekiasshif1237 3 жыл бұрын
😃🙏🙏🙏 እናመሰግናለን ጥሩ ምክሮች ናቸው
@መንበረሥላሴ-ጸ8በ
@መንበረሥላሴ-ጸ8በ 3 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ወንጌል ሰባኪ ትመስላለህ በርታ
@fikirgezahagn7465
@fikirgezahagn7465 2 жыл бұрын
እግዝአብሄር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ሁሉም አሪፍ ነው ጠቅሞኛል
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህር ተባረክ ወንድማችን
@abebetube1172
@abebetube1172 3 жыл бұрын
በጣም ነው ማመሰግናችሁ በየጊዜው ምትጭኗቸው ቪዲዮዎች በጣም አስተማሪ ናቸው
@mesfinbesha1742
@mesfinbesha1742 2 жыл бұрын
@nujum-u1o
@nujum-u1o 2 жыл бұрын
በሌላ ቪድዮ ባዲስ እርእስ ይደገም ተባረክ
@mesfinbesha1742
@mesfinbesha1742 2 жыл бұрын
😵‍💫😵‍💫😵‍💫
@wessilaahmed7645
@wessilaahmed7645 3 жыл бұрын
አላህ ጨምሮ ጨምሮ እውቀትህ ያዳብርልህ
@melkamuagdew921
@melkamuagdew921 3 жыл бұрын
Best youtube channel in ethiopia
@joyejo2448
@joyejo2448 2 жыл бұрын
Ere yimechi hulu ngri temechitognal zemenhi yibareki chemrilgn wondme
@girmadawitgebiremariam2548
@girmadawitgebiremariam2548 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ኣነቃቂ ነጥቦች ናቸው ኣምስቱ፠
@ህልምአለኝሲነጋዙዙነኝየባ
@ህልምአለኝሲነጋዙዙነኝየባ 3 жыл бұрын
ዋው ይመስጣል ትምርትህ በረታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት!!
@آمنهمحمدالحميري
@آمنهمحمدالحميري 3 жыл бұрын
no 3 የምትናገረዉ ነገር ይኑርህ{ቁም ነገር }ማወቅ ማንበብ ከተናጋሪ ሰዎች ጋር መዋል እና no 5 ስነ ምግባር:: ሁሉም ትምህርቶችህ ልክ እንደ ማር ይጣፍጣሉ
@ለኩልክሙ
@ለኩልክሙ Жыл бұрын
በጣም ሁሉም ጠቃሚ ነው ምንም ጥያቄ የለውም ❤❤❤❤❤❤
@endalkhabitu4641
@endalkhabitu4641 3 жыл бұрын
ተባረክ አንተን ሳዳምጥ ውስጤ ይደሠታል በርታ
@cncncncncncndndndn8440
@cncncncncncndndndn8440 3 жыл бұрын
Admachi mehon ,keAwaki sewochi ga mewal betam temechitewugnal Allah yichemrlh berta wendm
@AsdfQwer-h1x
@AsdfQwer-h1x Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ተባረክ❤
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ 3 жыл бұрын
በርታ ነው የምልክ ሁሌም በጣም በጣም ምርጥ ጠቃሚ ነው ሁሉም አመሰግናለሁ
@samprice6071
@samprice6071 2 жыл бұрын
(ለመመለስ ሳይሆን ለመረዳት አዳምጥ) ያልከዉ ለኔ የመጀመሪያዉ ነው, እናም ሁሉንም እየወደድከው የምታደርገዉ ነው።
@zebibatube2750
@zebibatube2750 3 жыл бұрын
ስወድህ ሱስ ሆንክብኝ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና እና ከስኬት ጋ ይስጥልኝ
@KidestShewangizaw-f7b
@KidestShewangizaw-f7b Жыл бұрын
Bro be ewnet1you are serving your gif for the world God blesses a man like ok be proud and i am having a good time listning to you thanks❤.and also your videos are ver help full don't stop ok have a blessed toungue
@MulusewGetnet
@MulusewGetnet 2 ай бұрын
በጣም ትመቻለህ ጥሩ ጥሩ ሀሳብ ነው የምትነግረን ከልብ አመሰግናለሁ 1ልይ ነኝ ቶሎቶሎ ልቀቅ❤❤❤❤❤
@ኬነኝወሎየዋ
@ኬነኝወሎየዋ 3 жыл бұрын
የውስጥ ሰላም አስከባሪ ነናችሁሁሁሁ እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ ፈጣሪ ይመቻችሁ እናመሰግናለን
@ekramfekr8975
@ekramfekr8975 3 жыл бұрын
እሚገርም ትምህርት ነው ብሮ ይመችህ👌
@alemgenaeticha2471
@alemgenaeticha2471 Жыл бұрын
Thank you very much for sharing the information. I am familiar with the 1st one.
@GeneralTechnicalSuperአጠቃላ
@GeneralTechnicalSuperአጠቃላ Жыл бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያውያን ልጅ
@AdonayTesfay-k7q
@AdonayTesfay-k7q Жыл бұрын
you give me good advise tank you very much
@HanaHana-xj3jx
@HanaHana-xj3jx 3 жыл бұрын
Ante ina dani betam new metmachugne anegagerachum des yelale zemanchuu yebareknE.r yetebkachu
@mameamin1604
@mameamin1604 3 жыл бұрын
woww bra yemegemeriyaw ena yemechereshaw ybelt asfelagi new bye egemtalew
@Mariam-gl2wf
@Mariam-gl2wf 3 жыл бұрын
ውይ እኔን የማረከኝ አንደደኛ መረጋጋት በምልክት መግባባት እና ጥሩ አዳማጭ መሆን
@MerryadoArsemaሜሪኣዶኣርሴማ
@MerryadoArsemaሜሪኣዶኣርሴማ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዱ ወንድማችን።ማዳመጥ በጣም ወሳኝ ነገር በጣም ጠቅሞኛል።
@Mariam-gl2wf
@Mariam-gl2wf 3 жыл бұрын
ዋው !!!!!!! አገላለጽህ እንዴት ያምራል !!!! በርታ ጀግና !!!!!
@ryhana8884
@ryhana8884 3 жыл бұрын
o betam yemitekm kalat new yemtastemre ayzoh ketlbet alah ychemrlh
@hayat7011
@hayat7011 3 жыл бұрын
መገዝገዙ ነው የተመቸኝ🥰እኔ ግራ ግብት አለኝ የሆነ ሰው እቀርባለሁ ገና በመተዋወቅ ይሰለቸኛል 😥
@zeyedegetiye9442
@zeyedegetiye9442 3 жыл бұрын
Wendime be ewnet betam new emadenkh gerami tmrt new emsetew
@amirunuru719
@amirunuru719 2 жыл бұрын
ሁለተኛው በጣም ተመችቶኛል ትንሽ አይናፋር ስለሆንኩ እትኔእዚም እዚያም ቅብዝብዝ ይላልበቀጣይ ይሄን አስተካክላለሁ
@yirgaayeligne2665
@yirgaayeligne2665 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 3 жыл бұрын
God job you are good this is good adivace
@wilmartvenson2395
@wilmartvenson2395 3 жыл бұрын
bro, soon i will join campus and Undoubtedly this video will help me a lot!!!!!!
@aster6421
@aster6421 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወደም በራሴ ላየ ላወፀ አይቻለሁ እደሜና ፀና የስትለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
የተመቸኝ ማዳመጥና የሰውነት ቋንቋያልከው ነው ሁሉም አሪፍነው የው የለየው ለማለትነው
@AsdfQwer-h1x
@AsdfQwer-h1x Жыл бұрын
አንደበትህን እኮ ነው የምወደው እግዝአብሔር ይባርክል
@mohad4084
@mohad4084 3 жыл бұрын
ታውቃለ ሰነ ወርቅ እኔ ሰላውቀው ያለነኝ ልምድ ነው ሰምን ተይቄም ይሁን የማውራት ልምድ አለኝ ብዙ ሰዎችም ደሰ ብሎዋቸውም ያውርኛል ጥሩ ልምድ እንደለኝ እንዲሰማኝ ሰላረከኝ አመሰግናለው!!
@SultanUmer-wh5ft
@SultanUmer-wh5ft 10 ай бұрын
ኣላህ ይባርክህ😊😊❤
@رابيهالسلمي
@رابيهالسلمي 3 жыл бұрын
የመጀመሪያ ተመችቶኛል በጣም
@AzebShfera7042
@AzebShfera7042 Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤
ተስፋ የሚሰጡ 5 ነገሮች | Inspire Ethiopia
15:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 228 М.
ተፈላጊ ሰው መሆን! 6 መንገዶች
18:13
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 721 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
ተፈላጊ የሚያደርጉ 6 ፀባዮች inspire ethiopia
5:01
የጊዜ እና ገንዘብ አጠቃቀም ጥበብ | The Wisdom Of Time & Money | ዶ/ር ገመቺስ ደስታ
15:36
በራስ መተማመን ለማሳደግ 7 መንገዶች
16:16
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 223 М.
እንዴት ጥሩ ተግባቢ መሆን እንችላለን?/ How can we be good communicators?
4:38
ተግባቢ መሆንና ሰው ማሳመን 6 ቀላል መንገዶች
16:59
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН