ጥግ ድረስ በራስ መተማመን እንዲኖረን 6 ወሳኝ ነገሮች

  Рет қаралды 158,892

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 306
@natanemmedia1
@natanemmedia1 3 жыл бұрын
ይህንን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ሰላማችው ያብዛላችው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሐ3ቘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሐ3ቘ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሀዊግርማ
@ሀዊግርማ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው ታባርኪ❤❤❤❤
@zakeyakedir9659
@zakeyakedir9659 3 жыл бұрын
አሜን
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
አሚንንንንን
@Bሓፍቲንጉሰ
@Bሓፍቲንጉሰ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Aliahmed-vu7me
@Aliahmed-vu7me Жыл бұрын
1/ራስን ማወቅ ❤ 2/ ራስህ ላይ አትጨክንበት ❤ 3/ቀለል ያሉ እቅዶችን አውጣ ❤ 4/ትናንሽ ነገሮችን መቀየር❤ 5/በራስ መተማመን ባንዴ አይጨምርም❤ በጣም ሁሉም ተመችቶኛል. በርታ አመሰግናለሁ አዲስ ነኝ ለቻናልህ የመጀመሪያ ጊዜ ስፅፍ ❤ ከዛሬ ቀን ቡሀላ ሁሉንም እያንዳዱ በሂደት ለመገንባት ቆሮጨ ተስቻለሁ ወላሁ መአኩም አይነ ማኩቱም አላህ ሁሌም ከኛ ጋር ነው በእውቀቱ በጥበቡ አልሀምዱሊሏህ አላ ኩሊ ሀል❤
@nnnnbnegn326
@nnnnbnegn326 3 жыл бұрын
ገና አተን ሳይህ ድብርቴ ሁሉ ይለቀኛል አደበትህ ይጣፍጣል ከምርጥ አቀራረብ ይመችህ 6 ቶቹ ሁሉ ተመችተውኛል እናመሰግናለን
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
የኒ ቅንንን አስተዋይወች ናችሁ ምርጥ የዘመናችን ወጣቶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ስነ ወረቅ ዋዉ በጣም ወሳኝ ነገር ነው ዛሬ ያስተማርከን ለሁሉም ነገር ቁልፍ ነው 💯💯💯😍😍😍 እናመሰግናለን 👍👍👍👍👏👏👏👏
@selamawitgetachew5585
@selamawitgetachew5585 3 жыл бұрын
Jijuuuuuuu Jojo iijiijj
@selamawitgetachew5585
@selamawitgetachew5585 3 жыл бұрын
Jujukjjjuuj kjjjjuuu
@selamawitgetachew5585
@selamawitgetachew5585 3 жыл бұрын
Jujjjuujuujjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjj
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 3 жыл бұрын
እህት ደምረኝ
@eepelectricaldevices7026
@eepelectricaldevices7026 3 жыл бұрын
ሁሉም አስደናቂ ምክሮች ናቸው በተለይ 3 ኛውን ወድጀዋለሁ ለራሳችን በትንሹ ነገር መታመን ትልቅ ቁልፍ ነው ።
@romtur1595
@romtur1595 3 жыл бұрын
በእውነት እናንተ ብሩክ መልካም ወጣቶች ናችሁ ብዙልኝ ድራሻቹ ይባረክ።
@ድንግልንየጠላየለውምከለላ
@ድንግልንየጠላየለውምከለላ 3 жыл бұрын
ትምህርትህ እኮ ልዮ ነው ስወድህ ጥግ ድረስ ስንት ድክመቶቼን እንዳሻሻልኩ እኔ ነው ማውቀው
@sineduayele6519
@sineduayele6519 2 жыл бұрын
ድንግልን ማንም ሊጠላ አይገባውም ።ምክንያቱም የፈጣሪያችን እናት ናታ!!!!!ግን ከለላ የሚሆነን ለኛ ኀጢአት በመስቀል ላይ የተቸነከረልን ደሙን ያፈሰሰልን የዓለም መድሐኒት የሆነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነውውውውውውውው።
@yidnekachewkassa1088
@yidnekachewkassa1088 3 жыл бұрын
እውነት ቅርብ ግዜ ቲክ ቶክ ላይ ነበር የማውቅህ እና ብዙ ነገሮች አስተምረኸኛል እና ዩቲዩብ ላይ ሳገኝህ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እውነት ለመናገር የአንተን ቪድዮ አይቶ ዝም ብሎ የሚወጣ የለም ማለቴ ስለራሳችን ህይወት በምሳሌ እያስረዳህ የምታወራው አንተ ነህ እኔ እስከማቀው እና ሰብስክራይብ አርጉ ከምትል ሼር አድርጉ ብትል ጥሩ ነው በጣም ብዙ ሰው ይለወጥበታል ለዚህ ነው እውነት ቪድዮን አይተው ሰብስክራይብ ሳያረግ የሚወጣ የለም ብዪ እርግጠኛ ስለሆንኩ ነው በተረፈ ስልጠናውን ብወስድ ደስ ይለኛል በዚሁ ቀጥል
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 3 жыл бұрын
ሁለተኛዉ የኔ ነዉ በስመአብ የራሴ ወይ ጉድ ብዬ ነዉ ያዳመጥኩት እዉነት ሁሉም መልካም ነዉ ትክክል ነዉ መምህር እንዲህ አይነቱን ትምህርት በምንም አትተምነዉም ጠቃሚ መልእክት እጥር ብሎ ሰፊ መልእክት ያለዉ ውስጥን የሚኮረኩር ነዉ ተባረክ ወንድሜ እድሜ ከጤና ከበረከት ከፀጋ ጋር ያድልህ !!!!!!!!!
@misrakgeberehana6549
@misrakgeberehana6549 3 жыл бұрын
በቅድሚያ አመሰግናለሁ አንተን መስማት ሱሴ ሆኗል ተባረክ ከዚህ በላይ ብዙ እንደምትሰራ አምናለሁ ፡፡ እውነቱን ለመናገር ስለ በራስ መተማመን ተጨማሪ ነገር ብትሰራለን በጣም ደስ ይለኛል የሰዎችን ልምድ ብታቀርብልን እንዴት አድርገው በራስ መተማመናቸውን እንዳሻሳሉ እና ጥሩ በራስ መተማመን ያለው እንደሆኑ ብታቀርብልን መልካም ነው አሁን ያቀረብክልንን በጣም ነው የወደደወኩት መልካም ቀን ፡፡
@know.12more
@know.12more 3 жыл бұрын
wow አሪፋ ነው እና ግን ለምን ለተማሪዎች የሚሄን "በትምህርት ዙሪያ , ከሰው ጋር መግባባት , ትኩረት መስጠት , በራስ መተማመን .." ለማሻሻል የሚረዱ ነገሮች ብትሰሩ i hope ብዙ ሰው ሊረዳ እንደሚችል እንጠብቃለን።
@fatuma1955
@fatuma1955 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ እኔ በራሴ ሳይሆን በፈጣሪዬ ነው የምተማማመነው ፈጣሪ ይርዳን ሁላችንንም
@yappyedingellj4490
@yappyedingellj4490 2 жыл бұрын
የሚገርምህ ነገር ባይስክል መዳት እፈልግ ነበር ግን አልትልም ያንተን ምክር ከሰማሁ ቡሀላ በእውነት ነው የምልህ እፈራ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በ2 ሰአት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ለምጀ ቁጭ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በርታ
@سلامه-ج7ش
@سلامه-ج7ش 2 жыл бұрын
ማርያምን የዚ ልጅ ምክር ይለያል የኔ ጣፋጭ ሌኔ ልዩ ነህ ብታየን የመዳም ስራ ስጨርሽ ሮጬ የንተ ትምህርቲ ነው የምሰማው ውስጤ ደስታ ይሰማኛል ወንድሜ ነፍ ኣመት ንሩልኝ በተለይ በስደት ያለን በጣም ኣርፍ ምክር ነው ማሬ
@maremare8074
@maremare8074 2 жыл бұрын
ስነ ወርቅ መልካም ወጣት ብሠማክ ብሠማክ አይሰለቸኝ። ተምሬበታለሁ። እግዚአብሔር። ይጠብቅሕ።
@burteayele5857
@burteayele5857 3 жыл бұрын
የእውነት ሕይወቴን እየቀያራችሁ ነው ፈጣሪ እውቀታችሁን ይጨምርላችሁ
@selaminabahru571
@selaminabahru571 3 жыл бұрын
እኔ ሁሌም የመጀመሪያው ተመልካቻቹ ነኝ እንኮዎን ደና መጣህ ውዱ ጓደኛችን💜
@solution365
@solution365 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jHbHp6p8ZZejeJo
@ያለድኔዱኔያለምኔ100
@ያለድኔዱኔያለምኔ100 2 жыл бұрын
ወላሂ አላህ አንተን ስበብ አድርጎ ተቀይሪያለሁ በተለይ በራስ መተማመኔን ጨምሮልኛል
@dannylemi8802
@dannylemi8802 3 жыл бұрын
ዋው ውጩን አይቼ ወደ ውስጥ እሄዳለሁ የምትለዋ፥ሁሌም እኔ የምደጋግማት ቃል ናት።viva amezing bro thank you very much
@AsyaNure-f6d
@AsyaNure-f6d Ай бұрын
ስነወርቅ ታየ በጣም አከብራሀለው እወድሀለው ወንድማችን ቀጥል
@Abdulawol-rv4uc
@Abdulawol-rv4uc Жыл бұрын
❤እድሜህ ያርዝምልህ
@mahletayenew5239
@mahletayenew5239 2 жыл бұрын
ሁሉም
@maheiman9745
@maheiman9745 3 жыл бұрын
ብዙ ለውጥ እያየን ነው በርቱልን
@birukwondale1308
@birukwondale1308 3 жыл бұрын
1) ራስን ማወቅ እሚለው...ስነ አምበሳችን በርቱልን 🙏✌
@mahletayenew5239
@mahletayenew5239 2 жыл бұрын
ሁሉም ነው
@WubitBekele
@WubitBekele Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም የልብህን መሻት ፈጣሪ ያሳካል አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
@madinadeen3419
@madinadeen3419 3 жыл бұрын
የኔ ልዮ ምክርህ ሁሉ ይጥማል 3ኛ የኔ ህወት ነው ብየ አምናለሁ ሠላማቺሁ ይብዛ በአጪር አማርኛ 💗👏👏👏
@jmhk567
@jmhk567 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ እጁግ በጣም ጡሩ ትምህሪት ሰጨ ቪዲዮ ናዉ እንመሰገንልን 👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏
@nazerawet1661
@nazerawet1661 3 жыл бұрын
የኔ ወንደሜ ሠላም ሠላም የሁን ትምህርት በጣም ደስ ይላል እባክህ በዉስጥ ልታዉረኝ ፍቃድኝነህ 🙏🥺😭
@rgdghddc
@rgdghddc 11 ай бұрын
ዋዉ አሪፍ ምክር ነዉበርታ 1ደኛዉ ተመችቶኛል
@rahimahwkohs8490
@rahimahwkohs8490 3 жыл бұрын
ይመችህ. ወንድሜ. ትምህርትህ. ሀሪፍ ነዉ
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
ላይክ ሼር ማድረግ አትርሱ ውዶች👍👍👍
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 2 жыл бұрын
ትክክል እኔ ጀግና በመሆኔ ከእግዚአብሔጋ ብዙ ግዜዎችን አልፌአለሁ
@mihreteabastatike944
@mihreteabastatike944 3 жыл бұрын
ሁለተኛዉ በጣም ተመችቶኛል thankyou
@selamselam625
@selamselam625 3 жыл бұрын
ለምሰጡን ምክሮች ከልብ አመሰግናለሁ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewntsen new selme
@saracrma9054
@saracrma9054 2 жыл бұрын
እናመስግናለን በጣም አስተማሪ እና አነቃቂ ትምህርት ነው 👍👍❤❤
@ፌቬን
@ፌቬን 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውንደማችን
@yasirryasirr5032
@yasirryasirr5032 2 жыл бұрын
Hi
@subhanallah9406
@subhanallah9406 2 жыл бұрын
ምክሮችህ ተመችተዉኛል በቃ ምከሩኝ ከማለት አረፍኩ
@ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጥሩ ት/ቲ ነው
@habibtylove472
@habibtylove472 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ እንምትል እኮ የእውነት ብዙ ነገር ተማርኩ አመሰግንሃለሁ ።
@Hiwot6836
@Hiwot6836 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ🙏🙏
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 2 жыл бұрын
በጣም ቅንልጅ ነህ እናመሠግንአለሀ
@rahel7771
@rahel7771 Жыл бұрын
ዕድሜና ጤና ይስጥህ!
@ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ
@ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ 3 жыл бұрын
Tebarek fetari rejm edme Ena Tena ysth AMEN AMEN AMEN
@KsaKsa-fe9dh
@KsaKsa-fe9dh 2 жыл бұрын
ያረብ የምነሠማውን የምንተገብር አርገን
@SAau-xy8yl
@SAau-xy8yl 3 жыл бұрын
እናመሥግናለን እውነት ነው ግን ሁሉም እምት ነው የሚበልጠፍ
@yilkalamlaku4414
@yilkalamlaku4414 2 жыл бұрын
Thank you alot. Your program is turning point for me.
@eyobeyoba2871
@eyobeyoba2871 3 жыл бұрын
inspire Ethiopia ትምህርታችሁ በጣም ጠቃሚና life change የሚያደርግ ነው እናመሰግናለን በርቱልን ። ትንሽ ግን backgroundu ትንሽ ስለሚረብሽ ነጭ ባይሆን ይመረጣል
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ተባረክልን ወንድማችን
@yason8490
@yason8490 3 жыл бұрын
3 ቀላል እቅዶች የሚለዉን ተመቸኝ፡ ጎበዝ ቀጥልበት ከጎንህ ነን
@allmuslimlove1534
@allmuslimlove1534 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ወንዲሜ😍
@awolenderise2989
@awolenderise2989 2 жыл бұрын
ጀግናዬ ነህ እና አድናቂህ
@samerasamer9335
@samerasamer9335 3 жыл бұрын
ጅግና ነህ ውገናችን
@ማሂ-ኈ2ኸ
@ማሂ-ኈ2ኸ 3 жыл бұрын
ተባረክ ብሮዬ❤🙏
@fadi5alife14
@fadi5alife14 3 жыл бұрын
እነዚህን ልጆች ሰብስክራይብ አድርጋቹ ተከታተሏቸው ብዙ ትጠቀማላችሁ እኔ ምስክር ነኝ 👍
@stube3784
@stube3784 2 жыл бұрын
የሁለየ ምርጫ ዋው ናችሁ😍🦻🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@ነፂነፂ-ረ3ገ
@ነፂነፂ-ረ3ገ 3 жыл бұрын
ስነዬ ተባረክ ልኝ
@haidarahmad500
@haidarahmad500 2 жыл бұрын
6 ይከኛው ደስ ይላል ግን እኔ ሁሉም ነገር የለኝም ሁሉንም እሞክረዋለሁ
@lmalmlm
@lmalmlm Жыл бұрын
All very very good thank you so much❤❤❤❤❤
@aliseid9657
@aliseid9657 3 жыл бұрын
ዋው አመሰግናለሁ ጀግና በረታልን
@mery-w4l
@mery-w4l 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@nemercell1273
@nemercell1273 3 жыл бұрын
እህት ወድሞቼ ምክራችዉን እፈልጋለሁ ዉሸት እደ ቀልድ ጀምሬ ተሰቃየሁ የዋሸሁትን ሰዉ አዉርቼ ካበቃ እራሴን ያሰጠላኝል በቃ በራስ መተማመኔ ጠፋበኝ ምከሩኝ እባካቹ
@ravos3919
@ravos3919 3 жыл бұрын
ቢቢየ ስወድህ በርታልን
@TsegaabTesfaye94
@TsegaabTesfaye94 2 жыл бұрын
የእኔ መዳኒት ሰነወርቅ እባክህ በብዙ ስፋ። ልዮ ፍላጐት ስላላቸው የህብረተሰብ ክፍልቹ አንድ ነገር ብትሰራ ሙሉ መርጃ ከፈለክ አገኝኝ እባክህ ። ለእኔ ግን ጠቀምከኝ
@nefesakonjo1686
@nefesakonjo1686 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@mohammedawol2542
@mohammedawol2542 2 жыл бұрын
ግሩ ሀሳብ ነዉ
@Wildrose_16
@Wildrose_16 3 жыл бұрын
Thanks so much this is very good advice . I like it all.
@mulugetabakuu77
@mulugetabakuu77 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ መልዕክት ነው በርቱልኝ
@beimnetgebre6561
@beimnetgebre6561 2 жыл бұрын
ተባረክ
@selamawitasefaphonetastic4059
@selamawitasefaphonetastic4059 3 жыл бұрын
Bewonet melikam sew neh fetari yibarkeh 🙏
@romantefera7380
@romantefera7380 2 жыл бұрын
እራስን ማበረታታት የሚለው ወሳኝ ነው
@danny258
@danny258 3 жыл бұрын
God bless u , I wanna be motivational speaker so this will help me, thanks for giving advice to us
@solution365
@solution365 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jHbHp6p8ZZejeJo
@abiyotzewde3048
@abiyotzewde3048 2 жыл бұрын
ቀለል ያሉ እቅዶችን ማውጣት
@haileeko1952
@haileeko1952 2 жыл бұрын
ሁሉም አስደናቂ ምክሮች ናቸው
@fasikadamte7978
@fasikadamte7978 3 жыл бұрын
It's very important learning. You are best teacher & the way teaching method so nice.✔📚🍦🍰✔
@dessieendale6370
@dessieendale6370 3 жыл бұрын
ዋው !!!!! ቃላት የለኝም
@BELETEMOGES-h4d
@BELETEMOGES-h4d Ай бұрын
ተመቸኸኝ keep it up
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 3 жыл бұрын
ዋውውው ጀግ ኖችዬ:በርቱልኝ የኔ ምረጣች በናንተ ብዙ እውቀት አግኝ ቻለሁ:እግዚአ ብሔር ይስጥልኝ😘😘
@ephunegnyek1664
@ephunegnyek1664 3 жыл бұрын
ዉጭ ስሆን በተለይ ቤተ ክርስቲያን ላይ ሁኜ ከቤት ማደርጋቸዉን ነገሮች በሚገባ አመቻችቸ ከዛ ግን ቤቴጋ ስሆን አንዱንም ሳልሰራ ዝንጉና ሰነፍ ሁኜ እራሴን አገኘዋለሁ ምን ላድርግ???
@firdoustube5078
@firdoustube5078 3 жыл бұрын
እኔም ተመሳሳይ ባህሪ አለኝ
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@MednaFentaw-s4t
@MednaFentaw-s4t Ай бұрын
ወንድሜ ለመለወጥ ጥረት እያደረኩ ነዉ እዴምለወጥ ደግሞ አልጠራጠርም ባንት እገዛ
@እግዚአብሔርይመሰገን-ኈ9በ
@እግዚአብሔርይመሰገን-ኈ9በ 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ👏👏👏
@mulumunye7198
@mulumunye7198 3 жыл бұрын
betam enamsegenalen bertaln.hulum sewu melkam negre beyaseb yesakaltal.Ethiopia wudefet teketl amne!!!
@yirgufitness
@yirgufitness 2 жыл бұрын
thank you good inspiration
@mikiboom4842
@mikiboom4842 3 жыл бұрын
ሰዉን ተናግሮ ስለማሳመን 1 video ቢሰራ መልካም ነው
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 жыл бұрын
በጉጉት ናው የምጠብቅህ ምርጥ ሀሳብ
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ 3 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ግን እችላለሁ በሉ ብሎ እችላለሁ እያልኩኝ ነው ኮሜቶች ምን ትላላችሁ?
@kelmwerkekelm7063
@kelmwerkekelm7063 2 жыл бұрын
ሁሉም ያስፈልገኛል
@janetwalden7233
@janetwalden7233 2 жыл бұрын
እዳተ.ያለ ጀግና ያብዛልን
@tsehaygere4517
@tsehaygere4517 3 жыл бұрын
Altegeb yaleg temhert Fetari yakbreh Wendeme amesgnalehu.
@ሀዊግርማ
@ሀዊግርማ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ነው ዋው
@saradessie3980
@saradessie3980 2 жыл бұрын
Thank you men!
@melkamuagdew921
@melkamuagdew921 3 жыл бұрын
ለውጤ የሚገርም ነው።በጣም አመሰግናለሁ
@saramogos3030
@saramogos3030 3 жыл бұрын
ጉበዝ እሁንም ገና ትለወጦልህ!!! ዋናው ነገር እና ቁልፉ ለመለወጥ ጠንክሮ መሰራት, እለወጦለሁ ብሎ እራስን ማሳመን በአምሮህ እዛዡ እራስህ ብቻ ነህ ያለ ጥርጥር ማንም እይደለም የሰው ለጅ ሁላችንም እግዚያብሂር የሚያስፈልገንን ነገረ እና ትልልቆችን በነፃ ነው የሰጠን ለምሳሌ ብርሀን ጨለማ የምንተነፉሰው እየር ለሁላችንም 24 ሰአት የመሳሰሉት። ሰለዚህ በርትተን ከሰራን የምንፈልግበት ደረጃ ለመድረሰ የሚያሰፈልግ ጊዜ ብቻ ነው። በመሀል ውጣ ውረዶቹ እንዳሉ መርሳት የለብንም። ውጣ ውረዶቹ ደግ ሞ ሊኖሩ ግድ ነው ከለሉ ውጤቱ እይዘልቅም። መልካም ለውጥ ተመኘሁልህ።
@senis3ni831
@senis3ni831 2 жыл бұрын
Started time 2:31
@EmAw-my8bt
@EmAw-my8bt 7 ай бұрын
(ማመን)እና (መተማመን)የሚሉት ቃላት ልዪነት አላቸው ወይስ የላቸውም?
@mulubbrhane3614
@mulubbrhane3614 2 жыл бұрын
fetari ybarkachu amennnnn❤
@ErmimanMan
@ErmimanMan Ай бұрын
Hulum yemachalu 🙏🙏
@hayreddinhabtamu1791
@hayreddinhabtamu1791 2 жыл бұрын
BETAM TERU MEKERE NEWE THANK U GEN 1 TEYAKE ALEGNE BE RASE METEMAMEN ENA BE DEFRET MEKAKEL YALEWE LEUNET ENA ANDENET MENDEN NEWE?
@munibagirma4318
@munibagirma4318 3 жыл бұрын
BERASMETEMAMENENE TEGEDERASE BELACHHU YAZGACHEHUT VIDEO TERU NEWE.
@haileamlakshiferaw6434
@haileamlakshiferaw6434 3 жыл бұрын
Beras metemamen yalachew sewech tlewn sihedu enayalen grm yilenal 👏👏👏👏
ደስተኛ መሆን! ራስን እስከ መጨረሻው መቀየር
16:15
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
ተስፋ የሚሰጡ 5 ነገሮች | Inspire Ethiopia
15:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 226 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН