Irrecha የቃልቻ ወይስ የኦሮምትቻ

  Рет қаралды 7,152

UrHub

UrHub

Күн бұрын

Пікірлер: 82
@sunnyabera2220
@sunnyabera2220 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናከን ኤባ ስለ እሬቻ እንዳውቅ በጣም ረድቶኛል ኦሮሞ ነኝ ግን ብዙ እውቀቱ አልነበረኝም ስለ እሬቻ እናም እንዲህ ያለውን አስተምሮት መድረክ ተሰጥቶት ብንማማር እውቀቱ ሳይኖራቸው እሬቻ ማለት የባእድ አምልኮ ነው ለሚሉት ምን ያህል የተሳሳተ መሆኑን ለመረዳት ይጠቅማቸዋል አላስፈላጊ አባባሎችንም ከመናገር ይቆጠባሉ Galettoma obolesee koo Ebba.T am proud of u keep it up 👏👏💝 am from israel
@Itssamri
@Itssamri 3 жыл бұрын
Thank you for your sharing so informative great job 👏🏾
@edenmunro9460
@edenmunro9460 3 жыл бұрын
Ebbako 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 ebifamika …. 🥰🥰
@sunnyabera2220
@sunnyabera2220 3 жыл бұрын
Sabonumaan kee bayee namatii tolaa jabadhuu Ebba.T👏👏👏 Erechaa festival for all oromo 👍
@ethiopia9515
@ethiopia9515 3 жыл бұрын
Jarri jibbaa oromoof qabanif malee irrechaa irraa dhimma qabati miti of ta, uun waan tokko kanafu ati jabadhuu baredaa kenyaa❤❤❤💪💪💪
@tigistkebede828
@tigistkebede828 3 жыл бұрын
i'm proud of Ebbaa oromummaa jechun akkasi jabaadhu jabaadhu waan gaari hojechaa jirta
@beersheba4316
@beersheba4316 3 жыл бұрын
ኤባ ወንድሜ እኔማቅህ ታዲያስ አዲስ ላይ ሰታማክር ነበር ሰለፍቅር ሰለ እሬቻ ላስት ይርም እንዲሁ ነግረህናል ልታሳምነን ሞክረሀል ግን አንተ እምትለው በፍፁም ይለያል ማንምሰው አንተንም ጨምሮ የማክበር መብት አላቹ ግን ልታሳምነኝ አትሞክር በቅነነት በጨዋ ደንብ ይህንን ኮመንት እምታነቡ መወያየት ይቻላል ግን ጨርሳቹ አንቡት ⛅የክረምቱን ጨለማ አሳልፈህ የበጋውን ብርሃን ያሳየኸን ተመስገን ማለት መልካም፤ 🌄🌳☔ ይህንን ትልቅ ኦዳ የፈጠርክ፤ ዝናቡን ፣ ጎርፉን በሰላም ያሳለፍክልን ተመስገን ማለት በጣም መልካም፤ 🌿 ምድሪቱን አረንጓዴ ያደረክ ድርቅን የከለከልክልን አምላካችን ተመስገን ማለትም እጅግ በጣም መልካም፤ 👀ይህ ሁሉ መልካም ሆኖ ሳለ ግን * ⛪🌿✝ክርስቲያን ነኝ ግን እሬቻ ብሄድ ምናለበት የምትሉ ወገኖቼ እሬቻ ከመሄዳችሁ በፊት ለእዚህ ጥያቄ አጥጋቢ ምላሽ ሊኖራችሁ ግድ ነው፦ # በዚህ በዓል የሚመሰገነው በእውነት እና በመንፈስ የምናመሰግነው(የምናመልከው) እግዚአብሔርን ነው? "ነው!" ካልከኝ ፣ እውን የመፅሐፍ ቅዱሳችን እግዚአብሔር በዚህ መልክ 🌳ዛፍ ቅቤ እየተቀባለት፣ በዛፉ ዙሪያ 🍾ኡዞ አረቄ እየተርከፈከፈለት፣ 🐑🐐ጠቦት ከእነ ነብሱ ወደ ሆራ ሀር ሰዲ ሀይቅ እየተወረወረለት፣ 🍾ስለት አለብኝ ተብሎ አረቄ ሀይቅ ውስጥ እየፈሰሰለት፣ 🙀እራሳቸውን እስኪስቱ እያጓሩለት፣ 🌳👹መንፈሱ ዛፍ ላይ ሳይቀር አንጠልጥሏቸው አልወርድም እያሉ 👀የአባቴ ከራማ፣ 👀አዳልሞቲ ኪያ(የእኔ አዳልሞቲ) ፣ 👀ወሰንጋላ አባኮ(ወሰንጋላ አባቴ)፣ 👀አቴቴ ጋለታኮ ናርካ ፉዱ ሀደኮ(አቴቴ ምስጋናዬን ተቀበይ እናቴ)፣ እና የመሳሰሉ እልፍ ከቅዱሱ የእግዚአብሔር ቃል ፈፅሞ የሚጣረሱ ድርጊቶች እየተደረገ እየያህ የባህል ጭንብል ለብሰህ ፓለቲካ፣አምልኮ እና ብሄርተኝነት መካከል በአውራ ጣትህ ቆመህ አምልኮተ እግዚአብሔር ነው ክርስቲያን ነኝ አትበለኝ! ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ መሆኔ፣ ዘር ወገን ዘመድ መንደሬ፣ የዓለም ህዝቡ ሁሉ ቢጠላኝ እንኳን ምንም ደግሞም ማንም ከቃሉ አይበልጥብኝም! " ክርስቶስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው?" 2ኛ ቆሮ 6፥5 ምንም አራት ነጥብ! *** ኤባ ይሄን ከላይ የዘረዘርኩልህን ጠንቅቀህ ታውቃለህ ያነሳህው ሀሳብ ውሃ አያነሳም እሬቻ ቃልቻ ኦሮምትቻ ያልከው ስህተት ነው በቃ አካፍን አካፍ ዶማን ዶማ እንበል የምን ማለባበስ ነው እሬቻ በአድ አምልኮ ነው ።
@walisokoo6232
@walisokoo6232 3 жыл бұрын
Galatoomi Ebba Kenya 🥰👍
@caaliiyoutube7649
@caaliiyoutube7649 3 жыл бұрын
Ebbaa bagaa nagaa nuu dhuftee bagaa irreechaa irraa haafte
@fenantesema2024
@fenantesema2024 3 жыл бұрын
Thank you dear Orommummaan faayaa long live to you!
@summayyasumi8302
@summayyasumi8302 3 жыл бұрын
Qashiti Keenna Happy Irecha❤💚❤
@YourBoiEben12
@YourBoiEben12 3 жыл бұрын
good job my dear brother be blessed more and more 🙏❤️
@feyrouth9177
@feyrouth9177 3 жыл бұрын
Ebbaa keenya baay,ee sii jallana sagaleen kee baay,ee barreda barrumsa keetif galatomi ❤❤❤❤❤ ebbaa namonni tokko tokko jibba oromoo irraa qabanif yeroo hundaa wan garii oromoon qabu hundaa arabsu bar
@bereketalemayehu720
@bereketalemayehu720 3 жыл бұрын
Interesting.
@yordibm7855
@yordibm7855 3 жыл бұрын
Aba thankyou so much!
@etuuyenee3932
@etuuyenee3932 3 жыл бұрын
I am proud of you Ebba!! Keep your great work!!🙏🙏🙏Ebbifamii!! Proud of your familys!!🙏🙏🙏
@hdhhdshud9051
@hdhhdshud9051 3 жыл бұрын
Abboo afaan oromo haasayii badii asii ykn
@amarechtashoomaa3889
@amarechtashoomaa3889 3 жыл бұрын
Woooaaaawwww Ebbaa ❤❤❤💯
@fenantesema2024
@fenantesema2024 3 жыл бұрын
What a fantastic speech it is! Thank you so much
@garumabarkessa1993
@garumabarkessa1993 3 жыл бұрын
Thank you Eebbaa!!! You are blessed & keep going!!!
@misoromo5224
@misoromo5224 3 жыл бұрын
Baga nagan dhuftee
@mistukanaa9754
@mistukanaa9754 3 жыл бұрын
Galatomii eboo sabonumaan kee bay,ee namatii tolaa jabadhuu.👍🙏🙏ireechii iree kenyaa ❤️💚👍
@kenenibersisa1579
@kenenibersisa1579 3 жыл бұрын
Thank u for this intersting and respected topic 'Gada',I like ur description of Waqa Guraacha'
@Abduldadar
@Abduldadar 3 жыл бұрын
I'm proud of you bro!!! I learn new thing today keep you
@shagekelifak1352
@shagekelifak1352 3 жыл бұрын
Thank you Ebba you are blessed & keep going!
@faafiitube6108
@faafiitube6108 3 жыл бұрын
thank you
@geniitube2738
@geniitube2738 3 жыл бұрын
Bagga nagaan nuf dhufte
@mesrijeldi5954
@mesrijeldi5954 3 жыл бұрын
Wow proud of you you are doing great 👍 keep it up
@princesssusu5528
@princesssusu5528 3 жыл бұрын
Thanks a lot and Love u ebbaye♥betam des belognal yemgerarem hasabochi new yanesahew betam buzu melesochin agechalew enem le irreechaa yalegn yetesasat eyeta neberegn endwum ke agote gah be for 4 year betam betam sikerakewu neber mejemerya le mowek mokre menim satake atinagere tarekeshin ewekiwu silegn buzum aletewategn neber be time ahun ahun eyagebegn new eyetayen keyeralew
@alwiyamuhamed8677
@alwiyamuhamed8677 3 жыл бұрын
wel come Eebba keenya
@tsigetulu1365
@tsigetulu1365 3 жыл бұрын
Thank you Eba T 🙏
@gghh8944
@gghh8944 3 жыл бұрын
Eebbaa Sanyiikoo
@yahwenesi3286
@yahwenesi3286 3 жыл бұрын
Galatomi wendme betam tiru ewiket agignichebetalehu thanks bereta
@teamethiopa
@teamethiopa 3 жыл бұрын
Thanks ebba i realy appreciate the way you explain things. you give me a big understanding about erecha and the oromo people of perspectives of a lot of thing so i never finish h1 and 41 min video but i did with this one. Thanks again my bro.
@kalihunjibril6565
@kalihunjibril6565 3 жыл бұрын
Ebba T xiru asitemirot nw ginezabechenin kaf yaregal bizu yetezabu amelekaket yalun hizeboch nen!
@makiyas2881
@makiyas2881 3 жыл бұрын
I am from Dubai see you tank you baro
@gigigigi1858
@gigigigi1858 3 жыл бұрын
በጣም የምወድህ ልጅ ነክ በነገራችን ላይ ልነግርክ የምፈልገው ግን ተወልጄ ያደጉት ባሾፍቱ ሆራ ዳር ላይ ሲሆን ያሳደገኝም ኦሮሞ ቤተሰብ ነው በየአመቱ እሬቻን እታደም ነበረ ገጠር ያሉ ዘመዶቼም በሚገባ ሆራ መተው ነው ሚያከብሩት ያየሁት ግን አጋንንታዊ ነገር ነው ዛፍ ስር ቁጭ ብለው ዲቤ እየደበደቡና የተለያየ የአጋንንት ስም እየጠሩ በተለምዶ ዛር የምንለው አይነት ውቃቢ ሲወርድባቸው በጥብቅ ሁኔታ ከካሜራ እንደሚጠበቁ በአይኔ በብረቱ ነው ያየሁት አንተ እንዳልከው ቢሆን የኔም ደስታ ነበረ አሁን ላይ ሁሉም ቤተሰቦቼ ያንን አምልኮ ትተዋል ገጠር ያሉት ግን አሁንም እየመጡ ይሳተፋሉ አክባሪክ ነኝ።
@turajarso506
@turajarso506 3 жыл бұрын
Good point
@danielalamo2289
@danielalamo2289 3 жыл бұрын
ሚገርም ነው
@Rahelmuleta
@Rahelmuleta 3 жыл бұрын
Ebba ዋቃ ጉራቻ የምለው ሃሳብ የማትታይ የሚለውን ሃስብም ይጠቀልላል።
@mariamatyope2908
@mariamatyope2908 3 жыл бұрын
ኦቦለሶ jiraadu 💪💪💪💪
@ayyantukaachalii4242
@ayyantukaachalii4242 3 жыл бұрын
EBA malif Afaan oromoo hin dubatuu ?
@waliifbirab3259
@waliifbirab3259 3 жыл бұрын
Galatoomi leencaa kenyaa
@abebayossef9555
@abebayossef9555 3 жыл бұрын
Betam teru asabe new
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 3 жыл бұрын
ግንቦት ልደታ የኣብዳር ወይስ የቤተ ክርስቲያን ????? 🙄🙄 እሬቻ የኦሮሞ ህዝብ የኣንድነቱ ልዩ የመገለጫው ባህል ነው ኦርቶዶክ ሙስሊም ፕሮቴስታንት ዋቄፈታ ጆቫ ..... ሁሉም ሰው አንድ ሆነው የሚደሰቱበት የኦሮሞ ህዝብ ቬስቲቫል ነው ከዚ በፊት የተሸወድነው ይበቃናል አያቶቻችንን እየሰደብን እያሳቀቅን ኖረናል ባለማወቅ ባህሉ አይማኖታዊ ሳይሆን ህዝባዊ ነው ።።።።።
@sarasaracool3325
@sarasaracool3325 3 жыл бұрын
ኦሮሚያ ሕዝባዊ ሳይሆን መንፈስ ነው እኔም የዛዉ አምላኪ ቤተ ሰብ ውስጥ ነኝ ገነ አሁን አይደለሁም ጌታ ኢየሱስ ለይቶኛለ ኢባ። እሄ መነም ማስተባበያ። አይሰጠውም።
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 3 жыл бұрын
@@sarasaracool3325 ታዲያ ያንቺ ቤተሰብ ዘላለም ካፈነደደ ለጦንቃይ እኛ ባንቺ ማፈንደድ ተሳቀን ባህል እና እሴታችንን ማጥፋት አለብን 🙄🙄🙄???? የኦሮሞ ልዩ የባህል መገለጫው ነው እሬቻ የአንድነታችን እና የደስታችን መገለጫ ነው እሬቻ ።።
@sarasaracool3325
@sarasaracool3325 3 жыл бұрын
@@oromiyabirthoromo1916 የሚያሰፈነድዳቸዉ። አሁን በሀለ እሴት ገልምሌ የሚባለው ጣዖት። የሆዉ። እሬቻ። መስሎኝ ?????
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 3 жыл бұрын
@@sarasaracool3325 በቃ ያፈንድዱ ይመቻቸው 🤣🤣🤣 እኛ ምን አገባን እኛ ደግሞ ቬስቲቫላችንን በደስታ እናከብራለን 🙏🙏🙏
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 3 жыл бұрын
@@sarasaracool3325 ለእንቁጣጣሽ ዶሮ ጠምዝዘው ስለሚጥሉ ባህሉ ይቁም ለግንቦት ልደታ አድባር ስለሚገበር ባህሉ ይቁም ለመስቀል አመዱ ስለሚቀቡ ባህሉ ይቁም ....🤣🤣🤣🤣 ከዛ እሬቻ ይቆማል እነዚ ባህሎች ሲቆሙ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 3 жыл бұрын
The way how you tell us it song like a new year for you guys correct me if I'm wrong
@edenmunro9460
@edenmunro9460 3 жыл бұрын
Malo ijolenko Aka dhagefatani englefanis ito nufgote nijalanati jabadhu
@halewineawel4726
@halewineawel4726 3 жыл бұрын
Eba feqere
@hoorsaeed6097
@hoorsaeed6097 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@bayushbayush8713
@bayushbayush8713 3 жыл бұрын
Hi
@garumabarkessa1993
@garumabarkessa1993 3 жыл бұрын
To know our identity..its not neccessary to be criastian....!!!
@grandfor9019
@grandfor9019 3 жыл бұрын
Ethiopian dhugafi lafee ilmanii oromotin ijaramtee mitii
@aberuejere7601
@aberuejere7601 3 жыл бұрын
😍😍😍👍👍
@hannageleta7409
@hannageleta7409 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍🙏👌👍
@BlueSky-hn2rx
@BlueSky-hn2rx 3 жыл бұрын
❤️🖤🤍 👍🏾
@ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ
@ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ 3 жыл бұрын
ያረስን ኑጉስ የሌላዉን እርኩስ መድረግ ብንታዉ ጥሩ ነው ብዬ አስባለዉ እኔም ሲሳደብ አያለዉ ቡዙ ግዜ ስደብ በዬትኛውም ሀይማኖት ክልክል ነው
@ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ
@ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ 3 жыл бұрын
በዬታኛዉም ሀይማኖት የለን በቃ አይታን ከልታመቼን ከመሳደብ ወታን ዝም ብንልስ ምንድነው ችግሩ
@hoorsaeed6097
@hoorsaeed6097 3 жыл бұрын
Eebatahe, abiishifayyadha,, eenekahiiruu, jimaa
@kenbonlema5482
@kenbonlema5482 3 жыл бұрын
Namoonni hedduun bareechaniit beeku,kan waaqeffataa hin taanes bareechee shakkaa jira.
@mahedertebeje4426
@mahedertebeje4426 3 жыл бұрын
ለማሳወቅ መጣርህን አደንቀዋለሁ በተቻለህ መጠን ይህን የባህል ፌስቲቫል ወደ እምነት ቀይረው ሰዎች የእግዚአብሄርን መንገድ እንዳይስቱ ተግተህ አስተምር መጽሀፍ ቅዱስ ደግሞ በደንብ አንብብ ከተናገርከው ውስጥ አቤልና ቃየል አፈታሪክ አይደሉም በቅዱሱ መጽሀፍ ላይ ያሉ ናቸውና
@abe60608
@abe60608 3 жыл бұрын
እስኪ በነካ እጅህ ደግሞ ቦረንቲቻ የሚባል አለ እኛም ሃገር ተመሳሳይ የሰይጣን ግብር ነው
@abe60608
@abe60608 3 жыл бұрын
ጥቁር ማለት ጉራቻ ሰይጣን ማለት ነው
@kenbonlema5482
@kenbonlema5482 3 жыл бұрын
Hiikoon irreechaa amma kenname kun yaada barreessitootaa kan isaan namoota hiikoo isaa sirnoota garaa garaatiin dabsameen kennameedha.sirnoonni yeroo saniitis amantii mataa isaanii ta'e kan dagaagsuu barbaadutu yaada isaanis gara amantii isaanitti fudhatan irraa sassaabbameedha.Garuu dhugaan kalee boru ka'uu danda'a.Irreechi Amantii waaqeffannaatiin ala amantaa kamuu bakka hin bu'u.አታጃጂሉን!።
@marthabekele2138
@marthabekele2138 3 жыл бұрын
Hey darling. Some time ago I stumbled on here your channel and watch you doing some Q&A with your parents and you were sounded very intelligent and I thought to my self finally somebody who actually know what they talking about but today your view or tune had change it was haaa.... and the example you keep referring to those were your experience regardless of your tribe . others with the same tribe you're referring too may have totally different experience or the same all in all .. make no sense to generalize it . 50% of Ethiopians entwined are especially Oromo region... I mean it's just that simple happened to be born particular tribe speaking that's all . don't get to choose where you'll be born in for god sakes :) region or language basically just think outside the box please:) ETHIOPIA LIVE FOREVER and Our flag is our identity forever!!!
@feyrouth9177
@feyrouth9177 3 жыл бұрын
Ebbaa wan na Aja,ibu kessaaa yeroo baay,ee robni yoo roobu diduu yeroo hunda tullu ol bahani kaadhatu wan nama dinquu keessaa ykn galgala San rooba ykn torbee San kessaa jalqabe robuu jalqaba dhugaa waqaa ani Duran homa natti hin fakkatu amma garuu baay,ee na aja,ibsissa dhugaa
@ሸዋየደራልጅነኝ
@ሸዋየደራልጅነኝ 3 жыл бұрын
ዋቃ ጉራቻ ማለት ጥቁር ስማይ ማለት ነው ሌላ ምንም ትርጉም የለውም እኔ ተወ ልጅ ያደጉበትን አካባቢ ኦሮምኛ ተናጋሪ ብንሆንም ሙስሊም እና ክርስቲያን ነው ያለው ግን እርቻ የሚባል የለም
@tadessee
@tadessee 3 жыл бұрын
አቢቲ ማመሰገን ከሆነ ለምን ሆራ ይመጣሉ። ሌላ ቦታ ውሀ እያለ
@helenyagoub7906
@helenyagoub7906 3 жыл бұрын
አትሳሳት ወንድማ እሬቻ የጣዖት ነው ምን ጥያቄ መልስ የለውም
@kokikoki9120
@kokikoki9120 3 жыл бұрын
ግንቦ 1ስ ምንድነው በግ ታርዶ ደም ሚፈሰው ለምን ከሌላው ቀን ተለየ
@tsigetulu1365
@tsigetulu1365 3 жыл бұрын
ከ ባለቤቱ በላይ ያወቀ ቡዳ ነው😁
@mariamatyope2908
@mariamatyope2908 3 жыл бұрын
UAE የመዳም ቂመም
@abe60608
@abe60608 3 жыл бұрын
ኢሬቻን ቀባብታች ሁ አትቀይሩትም በየት ሃገር ነው እየታረዳ ባህር ዉስጥ እየተገበረ ሃይማኖታዊ ነው የምትሉት
@lenchoberhanu1406
@lenchoberhanu1406 3 жыл бұрын
Thanks
@princesssusu5528
@princesssusu5528 3 жыл бұрын
Thanks a lot and Love u ebbaye♥betam des belognal yemgerarem hasabochi new yanesahew betam buzu melesochin agechalew enem le irreechaa yalegn yetesasat eyeta neberegn endwum ke agote gah be for 4 year betam betam sikerakewu neber mejemerya le mowek mokre menim satake atinagere tarekeshin ewekiwu silegn buzum aletewategn neber be time ahun ahun eyagebegn new eyetayen keyeralew
@yordibm7855
@yordibm7855 3 жыл бұрын
Thanks
ስኬታማ የሚያደርግ ምስጢር
1:17:51
UrHub
Рет қаралды 3,4 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Jour 35 : Demander le courage de suivre la volonté de Dieu
1:10:18
Fun and Serious Ebba T with his Best Friend Andi
1:21:49
UrHub
Рет қаралды 4,1 М.
The Death of My Father and Grandmother
1:05:04
UrHub
Рет қаралды 2,9 М.
አሸናፊ ለመሆን ይህን እናድርግ
1:25:34
UrHub
Рет қаралды 4,4 М.
🎯አምሮ መቅረጫ መንገድ
41:16
UrHub
Рет қаралды 2,7 М.
ኑ አብረን በረከታችንን እንቁጠር
1:59:00
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН