ኢሳም ሀበሻ፣ ካሳሁን ፍስሃ፣ ማርታ ጎይቶም Ethiopian full movie 2020

  Рет қаралды 2,048,576

AmharicTV

AmharicTV

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@israelmeri2786
@israelmeri2786 10 ай бұрын
በስመአብ ምን አይነት ፊልም ነው ከአሁን ዘመን ፊልሞች በጣም ይሻላል ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁት ዋው
@የሸዋዋቀበጥ
@የሸዋዋቀበጥ Жыл бұрын
በጣም የተመቼኝና እማረሳው ፊልም
@sartt4348
@sartt4348 Жыл бұрын
እደው ማርጉየ እደው ምን ልበልህ ወላሂ ቃላት አጣሁልህ እህ ጀግንነት እዳተ ያለ ጀግና ባል ይስጠን ያርቢ😊😊😢😢 ጀግና ወንድ ስወድ ሙቸ ነው😢😊❤❤❤❤
@Rahma-i3m
@Rahma-i3m Жыл бұрын
ሂሣብ ሀበሻኮነው ፊልሙ በጣም ደሰየላን ጀግነነት😍😍😍😍😍😍😍
@ፎዚነኝተስፈኛዋ
@ፎዚነኝተስፈኛዋ Жыл бұрын
ክክክ ለብሩ ነው ሲስቱ ብዙም አትደነቂ ኢወቴን እደፊልም ያርገው ብለሽ ዱአ አርጊ
@HulufRaya
@HulufRaya 9 ай бұрын
@RrEe-zw9lh
@RrEe-zw9lh 9 ай бұрын
እኔን አግቢኝ ቁጥሬን ልላክልሽ አናግሪኝ
@om_Ryane
@om_Ryane 8 ай бұрын
😅😅😅😅 እረ ያተስ ከፋ ተደማመሩ ​@@RrEe-zw9lh
@sayedahmada6141
@sayedahmada6141 3 жыл бұрын
ማነው ይህ ፊልም በድጋም ያየው
@داودالحربي-د7ث
@داودالحربي-د7ث 3 жыл бұрын
እኔ 10 ግዜ
@halimahhalimah7100
@halimahhalimah7100 3 жыл бұрын
@@داودالحربي-د7ث እእእ
@halimahhalimah7100
@halimahhalimah7100 3 жыл бұрын
@Mohammed seed73 ማሻላህ
@halimahhalimah7100
@halimahhalimah7100 3 жыл бұрын
የመዳም ስራ የላችሁም ወይ እኔስ አንድውንም አልጨሪስኩትም
@merhawiteklay7867
@merhawiteklay7867 3 жыл бұрын
ትቀልጃለሽ እንድየ ምን በድጋምየ ብቻ 12 ግዘ ኣይችዋለሁ
@shalushalu8859
@shalushalu8859 Жыл бұрын
2010 ጀምሬ እስከ 2016 ይኸንን ፍልም በማየት ላይ ነኝ ❤❤❤ ማረጉየ እኔ ደግሞ ያተን ድምፅ ስሰማ😢
@hedisamkoliyyil5621
@hedisamkoliyyil5621 10 ай бұрын
እኔ ራሡ😂😢
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 5 ай бұрын
Me too❤
@KsaKaa-b3m
@KsaKaa-b3m Ай бұрын
እኔስብትይ❤❤❤😂
@NajathNajath-t8g
@NajathNajath-t8g Ай бұрын
እንም
@SeeSee-mk4qr
@SeeSee-mk4qr 9 ай бұрын
ይሄንን ፊልም መቸም አልጠግበው ማነው እንደኔ በቀን በቀን የሚያዬው❤❤❤
@حسن-ك2ف
@حسن-ك2ف 6 ай бұрын
እኔ❤
@HaroonsAhmedEbrahim
@HaroonsAhmedEbrahim 4 ай бұрын
እኔ
@SalmaAlzarooni
@SalmaAlzarooni 3 ай бұрын
እኔ❤❤❤
@አንሻመሀመድ-መ7የ
@አንሻመሀመድ-መ7የ 3 ай бұрын
እኔምበየቀኑነውየማየው❤
@AhammadAhammad5-b5v
@AhammadAhammad5-b5v 3 ай бұрын
እኔ​@@አንሻመሀመድ-መ7የ
@Uusheberavtvb
@Uusheberavtvb 11 ай бұрын
ይህን ፍልም ማነው እንደኒ ደጋግሞ የማየው❤❤
@popbadrth1403
@popbadrth1403 5 жыл бұрын
ኢሳም ይኑር እንጂ ነ 2016 አየዋለው የ ኢሳም አድናቂ ላይክ በሉኝ ❤
@ggcenhhhhs5291
@ggcenhhhhs5291 4 жыл бұрын
::::::::
@عبداللهالشبر-ف5ث
@عبداللهالشبر-ف5ث 4 жыл бұрын
ሀይ
@mdabdu4897
@mdabdu4897 4 жыл бұрын
አያጂቦሰሸ
@mdabdu4897
@mdabdu4897 4 жыл бұрын
@@ኢብራሂምይመር አያጂቦሰሸ
@aplotufa3059
@aplotufa3059 4 жыл бұрын
I have never seen a stupid actor like esam abesha
@zeynebaliyu2064
@zeynebaliyu2064 Жыл бұрын
እኔ 2ጌዜ ይሆናል ያየሁት በጣም ድቅ አሳዛኝ ፊልም ነዉ💚💚💛💛❤❤😘😘😥
@Makiya-p7i
@Makiya-p7i 10 ай бұрын
Filme benate gza ayehu 5 amet ayicheh alkm ydrown degagm byew altgb❤❤❤i love oldest Ethiopia 🇪🇹 film all like
@የቅዱስገብሪኤልልጅ
@የቅዱስገብሪኤልልጅ 3 ай бұрын
ይሄ ፊልም ኣይጠገብም በጣም የምወደዉ ኡፍ በእዉነት ❤❤❤
@HabtamuKelelew
@HabtamuKelelew 11 ай бұрын
I love this movie so much
@Amharawit21
@Amharawit21 3 ай бұрын
ዘመን የማይሽረው ፊልም🎉🎉🎉🎉😊❤ድጋሜ ስሩ እደዚህ የወሎ ባህል ያለበት😊
@KaleKale-p7w
@KaleKale-p7w Ай бұрын
ይሄን ፊልም አስር አመቴ እያለው እናየው ነበር ከውድሞች ጋር አሁን አየሁት መቸም የማረሳው እይቸ የማልፀግበው ፊልም ነው 😢 ማረጉ የኔ ጀግን ድጋሚ ይሰራልነ በወሎ ባህል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወለተማርያም-ኘ1አ
@ወለተማርያም-ኘ1አ 2 жыл бұрын
ማርያምን 8 ግዜ አየሁት ምን አልጠግበው ይሄን ፊልም❤️
@mehemaassen307
@mehemaassen307 2 жыл бұрын
በጣም ድስ የሚል ነው
@ሀሉምYoUTube
@ሀሉምYoUTube Жыл бұрын
እኔ ሀገር ሁኘ አልቅሻለሁ ማረጎን ስትከዳው አይይይይ አላማወቅ
@aman_love
@aman_love Жыл бұрын
​@@ሀሉምYoUTube😂😂😂😂😂
@eyerus982
@eyerus982 Жыл бұрын
​@@ሀሉምYoUTube😂😂😂😂የምር እኔም አዝኘ ነበር
@ሀሉምYoUTube
@ሀሉምYoUTube Жыл бұрын
@@eyerus982 ክክክክክክክ ግዜ ደጉ አሁን አወቅን የእውነት ነበር የሚመስለን
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ Жыл бұрын
ውይ ትዝታ ሁለትሽ አሽር ነበር ያየሁት ማረጉየን እና ግምጃየን😘😘😘😘
@atalearega2607
@atalearega2607 Жыл бұрын
ማረጎ ጀግና።ጀግና ወንድ ይመቼኛል
@user-so8uc1xp3k
@user-so8uc1xp3k 10 күн бұрын
የማልሠለቸው ፊልም እሕ❤❤❤
@ethiopia500
@ethiopia500 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስስስስ የሚል ፊልም ነው ማርያምን🙏🙏
@WouldGodbless
@WouldGodbless Жыл бұрын
መቸም የማረሳዉ በልቤ ዉስጥ ያለ ፊልም❤❤❤
@ወሎራያመርሳኣባገትየ
@ወሎራያመርሳኣባገትየ 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም እስኪ ሌላም ስሩ በወሎ ባህል እደዚህ የሚያምር
@Rahma-i3m
@Rahma-i3m Жыл бұрын
ሂሣብ ሀበሻ አሀንኮ ሠለሞ ከፊልሙአለመ ወታን
@ahlamfikre2664
@ahlamfikre2664 8 ай бұрын
ድሮም እኮ ሙስሊም ነው ሆ
@tgrtgghffhg1283
@tgrtgghffhg1283 4 жыл бұрын
ከሠፈሬ የተሠራው ፌልም ደሥሢልልልልል
@eman.nurhussenonlyone8948
@eman.nurhussenonlyone8948 3 жыл бұрын
ሠፈርሽ ነው የት ነው አካባቢው
@RjrjrDjdjekrke
@RjrjrDjdjekrke 5 ай бұрын
የት ነዉ የተሰራዉ የኔ ዉድ የእዉነት ቢሆን ግንደስሲሉ❤❤❤❤❤
@صبريهاحمد-ع3ث
@صبريهاحمد-ع3ث 3 жыл бұрын
በጣም ዴሥ የሚለኝ አሠራር❤❤
@AmbAboo
@AmbAboo Ай бұрын
ይሄንንፌልበጣምነውእምወደው🎉🎉🎉❤❤❤
@susuedris8506
@susuedris8506 2 жыл бұрын
ባህል ሲለካ ወሎየ ነው ላካ አቤት ውበት 😘❤❤❤
@MazaLove-vj1eg
@MazaLove-vj1eg 11 ай бұрын
❤❤❤❤እፍፍፍ እኳንም ወሎየ ሆንኩኝ😊
@አቲካየ
@አቲካየ 3 ай бұрын
ማረጎየ የኔጀግና ወይኔ ፊልሞቹንሁሉ ስወዲለት ❤❤❤❤❤❤
@hawamuhammed9725
@hawamuhammed9725 2 жыл бұрын
እኔ 3 ግዜ አየሁት ጀግና ወንድ እወዳለሁ ❤❤❤❤❤❤
@googleid7955
@googleid7955 10 ай бұрын
@KsaKaa-b3m
@KsaKaa-b3m Ай бұрын
እኔም❤❤
@RehimaGetachew-u6x
@RehimaGetachew-u6x 28 күн бұрын
መቸም የማጠገብ ፊልም❤❤❤❤
@Lalesh511YENENESH
@Lalesh511YENENESH 3 ай бұрын
ማነው እደእኔ መጨርሻው ያስደሰተው ማረጉ ጀግና💪💪❤❤❤❤❤❤
@sinaytraay1773
@sinaytraay1773 4 жыл бұрын
በጣም ያሚራል. ማረጉየ. የኔ ቆንጆ
@gmalwew7731
@gmalwew7731 3 жыл бұрын
ሀይ
@yehdegoyosephe1196
@yehdegoyosephe1196 4 жыл бұрын
THERE'S MANY INSIDE IN OWEN HEART BUT THERE'S A TIME FOR AVERY THINKS. VERY GOOD MOVIE. DON'T START BUT GIVE HIM THE END. LOVE YOU ALL JOSSY
@የበረሀው
@የበረሀው Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምግዜም የማይሰለች ፊልም
@FatumaEdris-y8w
@FatumaEdris-y8w 3 ай бұрын
በጣም እምወደው ፊልም❤❤❤
@magdessafely2358
@magdessafely2358 Жыл бұрын
በጣም እመወደው ፊልም👍👍👍👍
@ZbaniAs
@ZbaniAs 8 ай бұрын
የሂን ፍልም 2012አይቸው በጣም ነው የምወደው አረብ ሀገር አይዋለሁ ❤❤❤ማረጉ ስወድክ
@simonhailu8881
@simonhailu8881 4 жыл бұрын
Very good ,very good those who know what movie is they rank this movie number one.
@حبشي-ف2ي
@حبشي-ف2ي 3 ай бұрын
ያአላህ የዛሬ ሶስት አመት ኢቶሁኘ ያየሁት በተሰቦቸጋር እህህህህህ ትዝታብቻ
@የሴቷፈኖ
@የሴቷፈኖ 2 жыл бұрын
ካሳሁን እናነይ ሲልደስሲል💗🥺
@GvGv-jb6od
@GvGv-jb6od 6 ай бұрын
❤❤❤ይህ ፊልም ወላሂ አይቼ አልጠግበውም😢❤❤❤❤❤
@obibiniba
@obibiniba 2 жыл бұрын
Nice movie. ❤️ Ethiopia for 🇬🇭
@Sameraይኸመግስትምናለበ-d4d
@Sameraይኸመግስትምናለበ-d4d 3 ай бұрын
ማነውይኸፊልምበድካሜ እሚያየው
@ራያራዩማ-ጰ1ፐ
@ራያራዩማ-ጰ1ፐ 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ
@JannaJana-m5h
@JannaJana-m5h 11 күн бұрын
Baxam yemiwodawu film naw❤❤❤❤😊
@shawtube5177
@shawtube5177 2 жыл бұрын
ደጋግሜ አየሁት በጣም ነው የምወደው🥰❤️
@mekdes2015
@mekdes2015 2 жыл бұрын
እኔም🤔🙄
@liyaliya7898
@liyaliya7898 3 ай бұрын
የሚገርም ፊልም😢😢❤❤❤ቢታይ የማይሰላች
@Sinduredaeae
@Sinduredaeae Жыл бұрын
ምርጥ ፈልም❤❤
@ሀናማርያም-ከ5ጀ
@ሀናማርያም-ከ5ጀ Жыл бұрын
በጣም የምወደው ፊልም
@fahedali632
@fahedali632 Жыл бұрын
ወላሂበዚህ ፊልም እንዴትእዳለቀስኩ አዲስእንደተለቀቀ
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 3 ай бұрын
እኔማ በብዙ ፊልም አልቅሻለሁ አይ አለማወቅ
@helentesfamariam580
@helentesfamariam580 2 жыл бұрын
Wow wow betam Kongo film new Egzbher kanchegar yehen embete mariam kanchegar tehen 👌💖💝❤️👍
@HaHa-on6zj
@HaHa-on6zj 3 жыл бұрын
ይህ ፊልም ውጤ ነው
@ShadhaHasen-mr8vt
@ShadhaHasen-mr8vt 11 ай бұрын
ይህን ፊልም ኢትዮፒያ እያለሁ ደጋግሜ ነበር እማየው ስወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sነኝወሎየዋ-c9f
@Sነኝወሎየዋ-c9f Жыл бұрын
በጣም የምወደው ፊልምነው ስፈልገው ነበር ትውስታ አለብኝ 2009 ነበረ እባለጋር ያዬሁት 2016 በስደት ልየው አይ ስደት
@SonySony-z4o8i
@SonySony-z4o8i Жыл бұрын
እኔእራሡ❤❤
@toyba1599
@toyba1599 Жыл бұрын
ስወደው ባየው ብውል የማልሰለቸው ፊልም አልሰጥም❤❤❤❤
@SaSs-n4h
@SaSs-n4h Жыл бұрын
አቤት ይሀን ፊልም ስወደው❤❤❤❤
@Huseenjaafar
@Huseenjaafar Жыл бұрын
ማረጉ
@WizkemilMan
@WizkemilMan 2 ай бұрын
ምጋርም ፍልም❤❤❤❤❤
@3rtuuuRtyujji
@3rtuuuRtyujji 6 ай бұрын
ይህን ፉልም ከአገር ሳለሁ ማሪያምን ስትይ ስናይዉ እየደጋገምን 😢😢😢😢ደስነዉ እሚለኝ😢
@SuwsjAyehdj
@SuwsjAyehdj 18 күн бұрын
ማረጉ፣ጀግና❤❤❤❤
@Adrsf
@Adrsf 5 ай бұрын
ማረጎ 😢😢ስወደህ እዳተ ያለ ጀግና ባል ይስጠኝ ጀግና ወድ ስወድ👍❤❤
@sarahsarah9513
@sarahsarah9513 Жыл бұрын
2008ነው ያየሁት ስወደው ቀንበቀን ነበር።ማየው❤😢
@Hayat-vu2oi
@Hayat-vu2oi 8 ай бұрын
ከምንም በላይ የምወደው የማረሳው😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiamama6626
@ethiopiamama6626 5 жыл бұрын
ስታምሩ ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
@ጓልዘርኢራያትግራይ
@ጓልዘርኢራያትግራይ 3 жыл бұрын
😆
@rahmaahmed4045
@rahmaahmed4045 3 жыл бұрын
ትክክል
@BanchayewShegaw
@BanchayewShegaw 6 ай бұрын
@@rahmaahmed4045 ስወድአቹ
@AhmadesydiSydi
@AhmadesydiSydi 4 ай бұрын
ትለያለህ ማረጉየ የኔጀግና🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
ዎውውውውውውውውውውውውው ማረጉ እኮ ልዩ ነው የሚሠራቸው ፊልሞች ሢያምሩ የማረጉ ሚሥትም ውስጤ ናት ካሣሁን ክክክክክክ እዚህ ፊልምላይ ጅግና ሆኖ አየሁ ግን የጅግና መጨረሻው አያምርም ለካ አደራ ፈጣሪ ጅግና ወንድም አለኝ መጨረሻውን አሣምርልኝ እመብርሀን አንች ጠብቂልኝ ያለሡ አይዞችሁ ባይ የለኝምና አንች ጥላ ከለላ ሁኝለት
@mrsmaleka7127
@mrsmaleka7127 3 жыл бұрын
ጀግናሠውውሥጤነው
@saratadese-bt4lo
@saratadese-bt4lo 3 ай бұрын
ፊልም በናተ ይቅር ዘሬም 2017 አየሁት አልጠግባቸውም😢😢❤
@ነፍጠኛዋነኝርባሿ
@ነፍጠኛዋነኝርባሿ 3 жыл бұрын
እኔ ግን አዝናለሁ ባአጎቱ 😥ግን የማያልፍ የለም አልፈዋል 💞💞
@masteraliua4150
@masteraliua4150 2 жыл бұрын
ኢ ወላ እኔም አዝኝለሁ በማረጉ አጎት ሥራ 💔💔😥
@sartt4348
@sartt4348 Жыл бұрын
እኔም ወላ😢 ክፍ ቀን እጀራ አይውጣለት😢
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam 2 жыл бұрын
እናነይ አይወይ አባባይ እታበባ እታበበይ ጋሻየ ጋሽወይ እያለ ቤተሠቡን የሚጠራ እንዴኔ ማነው😌😁🥰🥰🥰🥰
@hph2922
@hph2922 5 жыл бұрын
ያያቺሁት ምን ትከባትራላችሁ ያላየነው እንይበት ካያቺሁት ማለፍ ነው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ዋው
@ሰላምጎንደሬዋ-መ7ፀ
@ሰላምጎንደሬዋ-መ7ፀ 5 жыл бұрын
👌👌👌👌
@happya-r4i
@happya-r4i 4 жыл бұрын
እውነት ነው ዝም ማለት አይችሉም ተገደው እዮ የተባሉ ይመስል ቶክ ያበዛሉ ከፊልሙ ጋር ያረጁ ምን ይሰራሉ እዚህ ሰፈር ?????ላሁኖቹ ኢጢ ይሆናሉ በራሳቸው ጊዜ አዮት እኛ ደግሞ ለአቅመ ፊልም ስንደርስ ማየት አንችልም እንዴ ሆ ለነሱ ብቻ የተሰራ አደረጉት
@ድንግልእናቴገብረኤልአባቴ
@ድንግልእናቴገብረኤልአባቴ 4 ай бұрын
ማረጉዬ ጀግና ማርያም ደግሜ ዛሬም ❤አየሁት ፈላ😂 እደሆኩ እያየሁ ያለቀስስኩት 😢 ፊልም ❤❤
@ፍቅርከራያልጂ
@ፍቅርከራያልጂ 6 ай бұрын
2010 ጀምሬ ደጋግሜ የማየው ነገርስ❤ማረጉየ ትለያለህ❤❤
@BelayMulay
@BelayMulay 4 ай бұрын
እባካቹህ በጣም ያምራል ይደገም
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ 3 жыл бұрын
አይ ኢሣምዬ ሥወድህ እኮ 🥰
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
በጣም ተወኖታ የምር
@ሀይኪየጃማልጂ
@ሀይኪየጃማልጂ 2 жыл бұрын
እኔእንባየንጨርሸነብምር ድሮበአጎቶቸስልክ😂😂😂😭😭እውነትመስሎኚ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
@@ሀይኪየጃማልጂ አይዞሽ እኔ ከማሐል ነው የጀመርኩት አልመሠጠኝም
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ 2 жыл бұрын
@@ሀይኪየጃማልጂ የኔ ዉድ ወላሂ እሡ ያለበት ፊልም ዋዉ ነዉ ትወና በጣም ይችላል
@WouldGodbless
@WouldGodbless Жыл бұрын
እኔም ስወደዉ❤❤❤
@TrkastGtujbc
@TrkastGtujbc 3 ай бұрын
በጣም ያምራል❤❤❤
@yousiftala8133
@yousiftala8133 4 жыл бұрын
Ufffff nice film and nice caracters
@Momi.87
@Momi.87 6 ай бұрын
ኤፍቢላይ ኮሜት አይቸ ሠርች አደረኩ ዩቱብላይ ኢሣምዬ አሏህ ያተንም የኛንም መጨረሻ አሏህ ያሣምርልን😢
@mariouset142
@mariouset142 3 жыл бұрын
ምረጥ ፊልም ነው
@مباركاحمد-ن2ر
@مباركاحمد-ن2ر 3 жыл бұрын
መከነሠላም
@theblackmonkshow9693
@theblackmonkshow9693 2 күн бұрын
I wish this movie reflected our true nature, which is peace and harmony
@seadelove2442
@seadelove2442 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት💪
@WouldGodbless
@WouldGodbless Жыл бұрын
ማረጉ ያለበት ፊልም ሥወደዉ❤❤❤
@edrisedris4619
@edrisedris4619 5 жыл бұрын
ማዳላን የሚወድ በላይክ እንደኔ የሚመቸው
@welloyewawelloyewa2025
@welloyewawelloyewa2025 4 жыл бұрын
እኔ ማሬ ፍቅረኛዬን ይመስላል
@የሸዋዋቀበጥ
@የሸዋዋቀበጥ 26 күн бұрын
ብዙላይ በቀር ነው ሚሠራው እዚጋ ግን ጀግና ሆኖል😅
@ጸዋርኩኒ
@ጸዋርኩኒ Жыл бұрын
Ke hulum film yhe betam des yemilow
@abrahaasefa9254
@abrahaasefa9254 2 жыл бұрын
ኣኔ ብቻዬ ነኝ ኣይቼ የማልጥግበይ ፊልም
@Gighv
@Gighv 7 ай бұрын
ኧረ እኒም አለሁኝ
@Mmm-j9j5c
@Mmm-j9j5c 8 күн бұрын
የፋቅርፈልምይህነነው
@Mmm-j9j5c
@Mmm-j9j5c 8 күн бұрын
ዘመንአይሺርውም
@FGD_436
@FGD_436 6 ай бұрын
ፈጣሪየ የሚወደኝ ባል ይስጠኝ😢❤ 20016እደኔ ማን ነዉ የሚየዉ
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 4 жыл бұрын
ዲራማዉ ሀሪፍነዉ ቋንቋቸዉ ገን እራወችን አይወክልም በተለይ የኢሣምና የግምጃየ
@zeharatadese5290
@zeharatadese5290 2 жыл бұрын
አማርኛውን አስባበራቸው እደውርጌሳና መርሳነው አማረኛውን ላላያርጉታል አያጡብቁትም
@ሀሉምYoUTube
@ሀሉምYoUTube Жыл бұрын
@@zeharatadese5290 ክክክክ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Жыл бұрын
​@@zeharatadese5290😂😂😂😂😂
@SarhAlsarh-w3d
@SarhAlsarh-w3d Ай бұрын
እንዳዉ ደግሜ አየሁት ማረጉየ የኔ ጀግና 😥😥😥😥
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 4 жыл бұрын
filmu betam arif new
@waloyewe
@waloyewe Жыл бұрын
ዛሬ ይኸንን ፊልም 😢😢😢😢የአሁኖቹ ኤጭ ፊልም በናተ ቀረ ተመልሰን የምንከታታለው የማንሰለቸው
@almasshama689
@almasshama689 4 жыл бұрын
ኢሳሞ፡በጣም፡ይመቸኛል፡በሪቱልን
@Esti90
@Esti90 2 жыл бұрын
Nice movie i.m from 🇪🇷🇪🇷
@የመርሳልጅ-ጀ8ቸ
@የመርሳልጅ-ጀ8ቸ 2 жыл бұрын
አቤት ኢሄ ፊልም ስወደዉ
@Fauma-u6m
@Fauma-u6m 4 ай бұрын
እኔ እራስ በጣም ነዉ የምወደዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@winterwolf5510
@winterwolf5510 4 жыл бұрын
ብስራት u did good job blessed ur hand for ever
@RrRr-z3f
@RrRr-z3f 6 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም👍
@Alemitu654
@Alemitu654 3 жыл бұрын
አይ ይህ ፍልም ስናየው በኛ ሀገር ነው የተሠራው ስንላቸው አፈር ልብላ ልጆቸ ይሁሉ ሠው ሲያልቅ እኛ መች ሠማን ይሉነበር🙈😢
@ሰኢዲሀበሽይ
@ሰኢዲሀበሽይ 3 жыл бұрын
ክክክ
@elsitube7921
@elsitube7921 2 жыл бұрын
የራያ ህዝብ የዋህ ነው
@ሀረላሚድያ
@ሀረላሚድያ 2 жыл бұрын
😂😂🤣🤣🤣
@rak7888
@rak7888 2 жыл бұрын
ኧረወየው,በሰቅገዴልሽ,የኔየዋህ😂😂😂
@marytigest3054
@marytigest3054 Жыл бұрын
😂😂😂😢
@virginiaharvey
@virginiaharvey Жыл бұрын
Great story teamwork setting 🎉🎉🎉🎉❤
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 4 жыл бұрын
ወይ ደስስስ ትላላችሁ ግን አስለቀሳችሁኝ ዋናው ብቻ አለመለያያታችሁ ነው
@sinaytraay1773
@sinaytraay1773 4 жыл бұрын
ጊሚጃየ. ልዩ ናት
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 3 жыл бұрын
@@sinaytraay1773 ትክክል
@Ryfy-f9f
@Ryfy-f9f 2 ай бұрын
ያስለቀሰኝ ፍልም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mareyabeba3598
@mareyabeba3598 3 жыл бұрын
ስተየ አየሁት 💞💞💞
@AswqAswq-u3t
@AswqAswq-u3t 9 ай бұрын
በጣምሲመቸኝማረጉ❤❤❤❤❤❤❤
@طيبةحبشي-ت7ج
@طيبةحبشي-ت7ج 4 жыл бұрын
ስታምሩ የኔ ጀጊና
@MadinahAriop
@MadinahAriop 4 ай бұрын
አይማረጉየ🎉🎉🎉የኔጀግና..እዳተያለባልይስጠኝአቦ😢😢😢ጀግናወድይመቸኛል❤❤
@selamselsmselam6601
@selamselsmselam6601 2 жыл бұрын
እውነት እውነት እሚይመስለኝ ይህ ፊልም
ገምዛ- Gemza Full Amharic Movie 2023
1:38:28
Salkan Tube
Рет қаралды 2,7 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
እናሲዝ - Ethiopian Movie Enasiz 2020 Full Length Ethiopian Film Enasiz 2020
1:39:03
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1 МЛН
ሀ እና ለ ሙሉ ፊልም Ha Ena Le full Ethiopian film 2018
1:43:19
ወዳጅ ሙሉ ፊልም | Wedaj | Full Length Ethiopian Movie 2023
1:42:23
Eliana Entertainment
Рет қаралды 5 МЛН
አንድ እኩል ሙሉ ፊልም And Ekul full Ethiopian film 2019
1:53:02
መንሱት ሙሉ ፊልም Mensut full Ethiopian Movie 2022
1:35:43
Saken Meleskut - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:35:07
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 623 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН