ኢሳም ሀበሻ፣ ሰገን ይፍጠር፣ ካሳሁን ፍስሀ፣ ሚካኤል ታምሬ Ethiopian movie 2020

  Рет қаралды 704,643

AmharicTV

AmharicTV

Күн бұрын

Пікірлер: 151
@mehamedseid-b9c
@mehamedseid-b9c 4 ай бұрын
ታይቶ የማይጠገብ ምርጥ ፊልም ስንቴ አየሁት ❤❤
@bettytube2
@bettytube2 2 жыл бұрын
አቶ ተዘራ ለማ ነፍሳቸውን ይማር 😭 እሳቸው ከመሞቱ ብዋላ እና ኢሳም ሀበሻ ፊልም ካቆመ ወዲያ ነው የኢትዮጽያ የፊልም እንዲስትሪ የሞተውም ያቆመውም አውን የሚሰሩ ፊልሞች ለተመልካቹ ብቻ ሳይሆን ለራሱ ፊልሙን የሚሰሩት በምን ጀምረው በምን እንደሚጨርሱት ግራ ነው የሚገባቸው
@helenhelen1291
@helenhelen1291 4 жыл бұрын
ያሁን ፊልሞችን ከማየት የድሮዎቹን መደጋገሙ ይሻላል
@ftye7911
@ftye7911 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@mtube7568
@mtube7568 3 жыл бұрын
በጣም ውይ እኔ ብቻ ነኝ ብየ ነበር ይህን ፊልም አያስተምር አያዝናና ቲሽ ባይሰሩ ይሻል ነበር
@sahaysahay2719
@sahaysahay2719 3 жыл бұрын
ጎሽ
@ድካምብቻሂወትአልገባችኝም
@ድካምብቻሂወትአልገባችኝም 3 жыл бұрын
ትክክል ዛሬም እየደጋገምኩ አያቸዋለሁ
@chestermulematiwos3445
@chestermulematiwos3445 3 жыл бұрын
U are right
@hamidalove2033
@hamidalove2033 3 жыл бұрын
የዲሮ ፊልሞች ትምርት አዘሎች ናቸውውው💘👈
@semugaltigray8463
@semugaltigray8463 Жыл бұрын
Resu nber negrugn
@DhehDhhwh
@DhehDhhwh 3 ай бұрын
ምርጥፊልም አማንንበጣም አደቀዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Fነኝየአጣየዋአርጎባፍቅር
@Fነኝየአጣየዋአርጎባፍቅር 4 жыл бұрын
ኢሳም ሀበሻ ከዚህ ጉድ ላወጣህ ጌታ ክፍያለም ስጋና ይገበው አልሀምዱሊላህ
@ابعدنيعنالحرم
@ابعدنيعنالحرم 4 жыл бұрын
ሳህ አልሀምድሪላ 🌹🌹🌹🍓🍓🍓
@sefiawako6040
@sefiawako6040 4 жыл бұрын
I am from m Canada I like Ethiopia people's
@Eyosi-u9b
@Eyosi-u9b Жыл бұрын
ኢሳም ውስጤ ነው
@salamsalam8060
@salamsalam8060 4 жыл бұрын
ደጋግሜ ባየው እማይሰለች ምርጥ ፊልም
@እማዬኑሪልኝሣይከፍሽዘላለ
@እማዬኑሪልኝሣይከፍሽዘላለ 6 ай бұрын
አዲስ እደወጣ ድሮ አይቸው ነበር ይሄን ፊልም😢😢
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
joy comes never with money, but from the Lord our God! when you have Jesus in your life, then you have the prince of PEACE! When you rejoyce in the Lord, then you the strength to overcome any situation that comes against you, for the Lord is then your strength. Amen
@tttt-wx2mq
@tttt-wx2mq 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም በጣም ኣሪፍ ነው ብቆይም በጣም ያምራል
@MikeErimolo
@MikeErimolo Жыл бұрын
Wow yediro flimochima yehone tayitew yemayiselechu nachew eko 👌❤️❤️❤️❤️❤️
@deloonetl7206
@deloonetl7206 2 жыл бұрын
ተአሁን ፊልም የዱሮው ዴስ ይላል
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i 4 жыл бұрын
ሰላም ምርጦች እንዴት ናቸው የሀገራችን ፊልም የምወድ አሌ እደኔ እስክ like ያሳየኝ አይካፈልባትም👉🇪🇹🇪🇹❤❤
@hghh8559
@hghh8559 4 жыл бұрын
ዳሥ
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
it is not wise to run for money but for wisdom which is from God almighty! Amen
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 4 жыл бұрын
ወይኔ ወሎ ደሴነው የተሰራው እምየ ደሴ ሃገሬይ ❤💛❤👈👌
@SaleamlakAbs
@SaleamlakAbs Жыл бұрын
አልቅሸ በሳቅ ጨረስኩት❤❤❤
@hulukentu
@hulukentu Жыл бұрын
አማኑኤል ፦the BEST!!!
@አብዱልማናንሱሩር
@አብዱልማናንሱሩር 8 ай бұрын
ዋዉ ዋዉ በጣም ደስ ዪላል
@ahmedethiobia5699
@ahmedethiobia5699 2 жыл бұрын
Alamayo baxam wodalo vare varee Thank you
@abrahamkflemariam4303
@abrahamkflemariam4303 Жыл бұрын
ኣለማየሁ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ትክክለኛ ኣሳልፈህ የማትሰጥ ሰው ነህ ወደደኩ ዛ ድራማ
@MdKamal-h7x8e
@MdKamal-h7x8e 9 ай бұрын
ካይቶ የማይጠገብ ምርጥ ፊልም
@shshehehhehehedj8379
@shshehehhehehedj8379 2 жыл бұрын
ኤወላል ሣህ ከምንም በላይ ያሥደሥታል
@SaraSara-dz2kh
@SaraSara-dz2kh Жыл бұрын
ተዋናይ ደራሲና ዳይሬክተር ኢሳም ሀበሻ💪💪ቃልየለኝም ላንተ😍😍😍 ግን አሁን የለም ኧረ ናልን😭😭😭
@rozimuslimgirl1237
@rozimuslimgirl1237 9 ай бұрын
አይመጣልሽም እምነቱ መርጧል።
@Muhammad-sn9xr
@Muhammad-sn9xr Жыл бұрын
ኢኔ በበኩሌ ከዘሬ ፍልሞች የድሮዉን ብዳጋግም ዪሻለኘል
@alextemesgenethiopian5017
@alextemesgenethiopian5017 3 жыл бұрын
Yes it's so Nice
@Eyosi-u9b
@Eyosi-u9b Жыл бұрын
ኢ ውስጤ ብቻ ነፍስ
@aminaamna7795
@aminaamna7795 4 жыл бұрын
ሀይቅ ነዉ የተሠራዉ ወይኔ ሀገሬ
@hayeder41
@hayeder41 Жыл бұрын
ዉዶችየደሰይላል👌👌👌
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
i like the ending. well done
@hfhg4658
@hfhg4658 4 жыл бұрын
እደኔ ሶደሬ ማስታወቂያ ያሰለቸው አለ
@FreheywotAwoke
@FreheywotAwoke Жыл бұрын
Yahun film kemayet yedirofilm 100gize bay yishalegnal
@merameberahim399
@merameberahim399 2 жыл бұрын
ደጋግሜአየሁትካሁንፊልሞችየድሮፊልሞችምርጥናቸዉ
@lishanhussen
@lishanhussen 5 ай бұрын
ሰዉሀገር ባልሆን የሚያስቅፊልምነበር ግን ማዳም አታስቀኚም ትቆነጥጠኛለች
@abaynehtadiesewhulu-bq7ki
@abaynehtadiesewhulu-bq7ki Жыл бұрын
I MAY BE SEEN THISE AMHARIC MOVIE 1000 times ,my febrite and I WOULAD like to say for those ACTORS participating this wonder full movie
@lyidia1002
@lyidia1002 4 жыл бұрын
ዋውውው
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
ደጋግሚ ባየውም የማይሰለች ነው
@zinatzinat9587
@zinatzinat9587 Жыл бұрын
የኔ ማር ድውው💖💖💖💘💘😂😂😂🥰🥰🥰🔐🔐🔐😲😲😲😲
@endashewdebo3620
@endashewdebo3620 2 жыл бұрын
ትክክል ምንም ቆንጆ ቆንጆ ፊልም እየወጣ አደለም የድሮ ማየት ይሻላል
@fatumaumer3717
@fatumaumer3717 Жыл бұрын
ትክክል ደስሚለው ያሁን ፊልሞች ምንም ደስ አይልም
@firdoushabasha
@firdoushabasha 6 ай бұрын
ግምት ድርቅ ስእል ምን ትዝ ብቃአይስሩም
@iworckiyworldwide6744
@iworckiyworldwide6744 4 жыл бұрын
It's amazing,
@TaMeema-x9b
@TaMeema-x9b Жыл бұрын
መገን ወሎ
@የሚጠብቀኝአይተኛምገኒ
@የሚጠብቀኝአይተኛምገኒ Жыл бұрын
ክውዚህ ከራያው ልጅ ፍቅር ይዞኛል የሱን ፊልም ተከትየ በመዞር ጭቅላቴ ዞረ መላ በሉኝ 😢
@afi5295
@afi5295 11 ай бұрын
እዚህ ዉስጥ የራያ ልጅ አለዴ ኢሳም ከሆነ የደሴ ልጅ ነዉ ደግሞ የማታገኚዉን ሰዉ አፍቅረሽ ምን ሊበቃሽ ነዉ😊
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 жыл бұрын
ዋው በርቱ
@sanikasawu6401
@sanikasawu6401 3 жыл бұрын
Waw
@madingodaniel7736
@madingodaniel7736 4 жыл бұрын
Wow is so nice
@BereketBelete-j8s
@BereketBelete-j8s Жыл бұрын
Really
@naneayano1909
@naneayano1909 3 жыл бұрын
ፈታነ በፈተና የሞለ ይሕወት ነው ከበድ ነው
@ninnod2827
@ninnod2827 4 жыл бұрын
አይቸው ነበር እና እረስቸው ነበር ዳሊ ስትሉ ትዝ አለኚ😂😝🙄
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk hhhhhhh
@SifuuOro-ee3iw
@SifuuOro-ee3iw 17 күн бұрын
❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@enayko5471
@enayko5471 4 жыл бұрын
Arif move new 😘
@SaymenAddisu
@SaymenAddisu 8 ай бұрын
Esam Habsha Film Yamral
@YesheDesta-od1mb
@YesheDesta-od1mb Жыл бұрын
Wiiii yiha sigaraw men ale biker
@bettybetty7880
@bettybetty7880 4 жыл бұрын
Koyii ihee sewiyee filma hatsata naww tichaleww sila neber adel
@pardiemanmwanyenya6361
@pardiemanmwanyenya6361 2 жыл бұрын
Film dero kera yeahnu filmoch seystalu
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
according to the Hippokrates oath that medical doctors makes by graduation, they are obliged to save life before demanding for money! Life is so precious and desrve to be saved!
@noalula3234
@noalula3234 4 жыл бұрын
በ 2020 ዓ.መ እንደዚህ አይነት ፊልም አለህ? ወይ ሀገሬ አንድ የረባ ፊልም ይጥፋ
@bintjemal-i1t
@bintjemal-i1t 3 жыл бұрын
እማዬ ሀይቅና ደሴ ሰላምሽ ናፍቀኝ
@الحبيشالت
@الحبيشالت 4 жыл бұрын
አሪፍነው
@Yashi-j9v
@Yashi-j9v 6 ай бұрын
Esam sikefaw mayet yastelal
@ahmedyemer3307
@ahmedyemer3307 3 жыл бұрын
አይዋ
@samersaaa3577
@samersaaa3577 Жыл бұрын
👏👏👏👍👍👍
@Shiatey
@Shiatey Жыл бұрын
👌👌👌👌
@yaredhailu1023
@yaredhailu1023 Жыл бұрын
bizu gize yemitakerbut film yetirat chigir alebet
@Tirunesh1219
@Tirunesh1219 Жыл бұрын
የምድር ወገብ😅😅😅ን አላለም😅😂 ዛፉ
@fatiyaawoljamal8115
@fatiyaawoljamal8115 Жыл бұрын
ደሌ አለለም😅😅😅😅😅
@hayatnesire4083
@hayatnesire4083 4 жыл бұрын
Rip
@lilliankaram9291
@lilliankaram9291 2 жыл бұрын
Hwota
@rodneyselowa1164
@rodneyselowa1164 Жыл бұрын
Esami yeti tafa
@KalabKalgebre-br1zf
@KalabKalgebre-br1zf Жыл бұрын
አርዲቦ
@samuelwedigaym8963
@samuelwedigaym8963 4 жыл бұрын
ehe film bkoym emayresa film ena kemrt mrt yhone new
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 Жыл бұрын
አይ ሞት😥👈
@sarinasarti493
@sarinasarti493 4 жыл бұрын
Arr ykoye new
@honormobile9479
@honormobile9479 4 жыл бұрын
እደት ነው ሶደር እቃ ማዘዚ የሚቻለው እስኪ አስረዱን
@-wibhabeshochi5097
@-wibhabeshochi5097 4 жыл бұрын
👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
Enanites Lebirachu New Yemitalekkisut Yene Malikkes Gein Min Yemilut New
@faniasli3707
@faniasli3707 3 жыл бұрын
💖💖💖💖💕💕💕💕💕
@shumyemohammed9146
@shumyemohammed9146 4 жыл бұрын
አርዲቦን ለ23ኛ ጊዜ ሳየሁ ምክንያቱም ምንም አይነት የሚጥም አዲስ ፊልም የለም 1_ኢሳም 2baba(tariku)3alem seged 4selemon muhey/ keseat 1nardos adane2mahder እነዚህ ከሌሉበት ፊልም አላይም
@zebibaabdo1206
@zebibaabdo1206 2 жыл бұрын
ወዬዋ
@Xamze
@Xamze 3 жыл бұрын
What is the movie name?
@Dawiterjaboharanogebeyamedia
@Dawiterjaboharanogebeyamedia Жыл бұрын
pless helpa❤❤
@dagmawitmelake7128
@dagmawitmelake7128 4 жыл бұрын
እስቲል ናው ተፈታ የተለቀቀች ሰገን ማለት ይች ናት
@abayeali9843
@abayeali9843 4 жыл бұрын
የቆየውን ድግም
@helenqueen8520
@helenqueen8520 4 жыл бұрын
እጭ የቆየው ነው
@Kenish-w7f
@Kenish-w7f 3 ай бұрын
A
@አሰመሳይሰውአልወደም
@አሰመሳይሰውአልወደም 4 жыл бұрын
የቆየነው። ደሞአዲሰምሰሎኚ
@abdumhamed8083
@abdumhamed8083 4 жыл бұрын
የሶስት አመት ፊልም እዳድስ ኧረ ላሽ
@Zahra-ri3mt
@Zahra-ri3mt 4 жыл бұрын
@ኤንገራገሯ
@ኤንገራገሯ 3 жыл бұрын
ማስታወቂያ ዘጋኝ 😷በቃ ተውና🙄😂ዝምብላቹ ፊልማቹን ስሩ🙄 መግዛት አንፈልግም።👈😂
@Hdjejeojee-uo4yh
@Hdjejeojee-uo4yh Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Hyah-t7y
@Hyah-t7y 9 ай бұрын
Unet new😮😂😂😂😂😂
@እማዬኑሪልኝሣይከፍሽዘላለ
@እማዬኑሪልኝሣይከፍሽዘላለ 6 ай бұрын
😂😂😂😂ትክክል
@agrawhussen3017
@agrawhussen3017 4 жыл бұрын
denez tube
@ethiopiantube5668
@ethiopiantube5668 4 жыл бұрын
አዲስ ነው?
@እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ
@እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ 4 жыл бұрын
ድጋሚ ነው እኔ ካየሁት ቆይቻለሁ
@awelo6570
@awelo6570 4 жыл бұрын
በደርግ ግዜ ተሰራሸየድሮ ነው
@ሰአዳየወሎልጅ
@ሰአዳየወሎልጅ 4 жыл бұрын
@@awelo6570 😄😄
@ኤንገራገሯ
@ኤንገራገሯ 3 жыл бұрын
@@awelo6570 ግፈኛ😂😂
@አበበችአየለ-ነ8መ
@አበበችአየለ-ነ8መ 4 жыл бұрын
ፒክቸሩ ላይ የምትታየው አርቲስት ስሟ ማነው በጣም ታምረኛለች ሂወቴ ላይ ሰርታለች ስሟ ግን ማነው
@farisjr9838
@farisjr9838 4 жыл бұрын
Segan yifter tibalalech
@meriamsemere936
@meriamsemere936 4 жыл бұрын
ሰገን ይፍጠር ትባላለች
@bharetube6573
@bharetube6573 4 жыл бұрын
ምትለቁትን አጠቹ እንዴ
@Marcy-77999
@Marcy-77999 Жыл бұрын
ምን ይዜልህ ልምጣ? ዳሌ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mameWallo-lx2nb
@mameWallo-lx2nb Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Hdjejeojee-uo4yh
@Hdjejeojee-uo4yh Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@AliAli-de9df
@AliAli-de9df 4 жыл бұрын
ይሂ ስውፊልም መስሪት ትችለው አለለም እንዴ
@awelo6570
@awelo6570 4 жыл бұрын
የድሮ ነው
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ 4 жыл бұрын
ማንደላ ሞት አፋፍ ሁነክ ዳሌ የጉድ አገር አለች ማሚ
@አይዱኒያ-ዘ5ዀ
@አይዱኒያ-ዘ5ዀ 2 жыл бұрын
በጣም እንደት እደሳኩ
@sarh4562
@sarh4562 3 жыл бұрын
😁
@gymtok923
@gymtok923 3 жыл бұрын
Bad audio editing
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 жыл бұрын
ያበደ ፊልም ነው አይ ዛፉ ዳሌ አላለም
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 2 жыл бұрын
Echi demo tutwane ende beteskiyan keberooo weteraaa yeqomechew nechochuuu siyabduuu mabeddde naw? Ye abeshawineee neger minewee alsema alsheee? Abeskuuu geberku….
@mebrhitmawcha4780
@mebrhitmawcha4780 4 жыл бұрын
ወገን Revision እየኖርን ነው ዴ?kkk
ጥቁር እና ነጭ 2 Tikur Ena Nech 2 Ethiopian full film 2020
1:38:20
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
ጃናሞራ ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Janamora 2024 #Mlikitmedia
1:30:14
GizeMizan (Ethiopian film 2017)
1:50:53
Addis Films
Рет қаралды 770 М.
Moteregaw- ሞተረኛዉ New Ethiopian full movie 2020
1:30:30
Gihon Entertainment
Рет қаралды 1,5 МЛН
አንቺን ለኔ ሙሉ ፊልም Anchin Lene Ethiopian full movie 2020
1:53:00
ዘናጭ ሙሉ ፊልም Zenach full Ethiopian film 2022
1:43:09
መንሱት ሙሉ ፊልም Mensut full Ethiopian Movie 2022
1:35:43
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН