"ኢሳት የግንቦት 7 ነው ብዬ አላምንም ነበር" አቶ አንዱአለም አራጌ | Ethiopia

  Рет қаралды 40,785

Andafta

2 жыл бұрын

"ኢሳት የግንቦት 7 ነው ብዬ አላምንም ነበር" አቶ አንዱአለም አራጌ | Ethiopia

Пікірлер: 261
@woldefantu75
@woldefantu75 2 жыл бұрын
በጣም አዝናለሁ በጣም ወጣት መሪ አገኘን ስንለው የነበረው እዛው የሽግግር መንግስት ብለው ከተሰለፉት ወገን ተገኘ።ህወሃት በውይይትና በድርድር ቢያምንማ አንተም ቃሊቲ ባልተገኘህ በ1997 ምርጫ ያቀረባችሁትን ጥያቄዎች በተስማማ እና ሰላም ባገኘን ነበር።ወያኔ በድርድር አያምንም አትሸወድ
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
በትክክል፦ አቶ አንዱ አለም አሳፍሪ ሰው ሆኖ አጊቼዋለሁ ተመዝኖ የቀለለ ።
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
በትክክል ያልከው ሁሉ እውነት ነው ከዚህ ሁሉ ውጣ ውረድ በኋላ ለሰላም ይገዛሉ ማለት መጀመሪያውኑ እነሱን አለማወቅ ነው 💚💛❤
@Gantana844
@Gantana844 2 жыл бұрын
ምድረ ዝተታም። ዝም ብላችሁ ሽሮኸን እያፈላህ ጠጣ። ደንቆሮ። አንዱአለም የአቋም ሰው ነው። ምድረ መናፍቅ ኦሮሞ እግር ስር ወድቆ ስልጣን አይለምንም።
@jenetjenet2880
@jenetjenet2880 2 жыл бұрын
በጣም የገረመኝ ይህ ሰው ምን እንደሆነ አላውቅም ሰሞኑን በጣም እየቀላቀለ ነው ፈጣሪ ይቅር ይበልህ መቃወም መብቱ ነው ግን በንደዚህ አይነቱ ዘለፋ ባይሆን ጥሩ ነው።
@biniamkassa2042
@biniamkassa2042 2 жыл бұрын
ማሳሰቢያ፡ በዚህ ቪዲዮ ላይ አሉታዊ አስተያየት ለዚያውም በሚያሸማቅቅ መንገድና በስድብ የሚሰጡ አቢይ አህመድ የላካቸው የኦሮሞ ብልጽግና ካድሬዎች መሆናቸውን ልብ በሉ፡፡ በዴሞክራሲ የማያምኑ በመሆናቸው እዚህም ገብተው መፈትፈት ይፈልጋሉ፡፡
@ተንሥዑሚዲያ
@ተንሥዑሚዲያ 2 жыл бұрын
ቆሻሻ ተላላኪ አንተ ነህ።ሀሳቡን መግለፅ አይችልም እንዴ።ገተት
@Menelik27
@Menelik27 2 жыл бұрын
ተረጋጊ መስማት ከቻልሽ እሱ እንዳውም እየተጠነቀቀና እየተጨነቀ ከዛም ባለፈ ማንሳት ያለበትንም አጭበርባሪውን ብርሃኑ የዕብይ የጓሮ ድመቱን እንኳን እየተጠነቀቀ ነው ስለሱ ሲያወራ ቢገባሽ።ትንሽ እስኪ ሰው ማምለክ ትታችሁ በሀሳብና በእውነት ላይ ሀሳብ ስጡ ምድረ ደንቆሮ!!
@jenetjenet2880
@jenetjenet2880 2 жыл бұрын
@@biniamkassa2042 ሲጀመር አብይን እሚደግፍ ሁሉ ኦሮሞ ማለትህ ዘረኝነትህን አሳበቀብህ ከዛ በተረፈ ማሸማቀቅ ለሚለው ሁሉም ስራው ነው እሚያሸማቅቀው ጥሩ ከሰራህ ምንም እሚያሸማቅቅ ነገር የለም በተረፈ ማንም ማንን መደገፍም ሆነ መቃወም መብቱ ነው ስለዚህ መስሚያ ምጥ ነው።
@jenetjenet2880
@jenetjenet2880 2 жыл бұрын
@@Menelik27 ሲጀመር ደንቆሮ ስለሆንክ ነው ሌላ ሰውን ደንቆሮ እምትለው ዘረኝነትና መሸነፍ እንዲ ነው እሚያደርገው አልፈርድህም ፈጣሪ ይማርህ no more ፅንፈኝነት።
@tamerattasew4327
@tamerattasew4327 2 жыл бұрын
አንዱአለም በጣም የሞወድህ የማከብርህ በዘመነ ኢህአዲግ ጀግንነት ያሳየኸን ጀግና ነህ ይሁን እንጂ ፕሮፌሠር ብርሀኑን ማጥላላት ግን ነውር ነው ፕሮፌሠርሞ ያልተዘመረለት ጀግና ነው
@jerryyealgu5846
@jerryyealgu5846 2 жыл бұрын
አላጥላላም በአክብሮት ነቅፎታል ይህ ደሞ ስልጡንነት ነው
@ayalewhundessa9189
@ayalewhundessa9189 2 жыл бұрын
አቶ አንዱ ዓለምን አክብሮቴን እንዲመልስልኝ ንገሩልኝ። ለዘመናት ሳከብረው ኖሬ፣ አሁን እራሱ ክብር ቀርቶ ጆሮዬንም እንኳን ልሰጠው እንደማይገባኝ አድርጎኛል። አፈርነ! ይላል የጎንደር ሰው። በእውነቱ አፍሬአለሁ።
@emmukassaye215
@emmukassaye215 2 жыл бұрын
ምንድነው የሚያሳፍርህ ? እስኪ አብርራው ?
@affordableground-transport7169
@affordableground-transport7169 2 жыл бұрын
@@emmukassaye215 እንደገና ተገናኘን? ለጥያቄሽ መልስ እንዲሆንሽ ለራሱ, ለአንዱዓለም address ያረግሁትን ብልክልሽ እንደማይከፋሽ ተስፋ አደርጋለሁ። “አንዱዓለም, እኔ በአገር-ወዳድነትህ እና ፍትሕን ለማስፈን ባለህ እጅግ የሚደነቅ ቁርጠኝነት፣ እንዲሁም በሥነ ምግባርህና ባጠቃላይ ከፍ ባለው ስብዕናህ በጣም ከማደንቃቸው ጥቂት ሰዎች አንዱ ነበርህ። ግን በዚህ ቃለ-መጠይቅ ካልጠፋ ምሳሌ (እውነትም ባልሆነ ነገር), የብርሃኑ ነጋን ቤተሰብ ጎትተህ ለመሳለቂያነት በመዳረግህ, በቃለ-መጠይቁ ያልካቸውን አንዳንድ ነገሮች በፍጹም ካንተ ያልጠበቅኋቸው፣ እጅግ የዘቀጡ ነገሮች ሆነው አግኝቼያቸዋለሁ። እነዚህ ያልካቸው ነገሮች ላንተ ከነበረኝ የስብዕና ምሥል ጋር በፍጹም አብሮ የማይሄዱ ስለሆኑብኝ “በእርግጥ ጆሮዬ ነው? ወይስ ...“ ብዬ, ያንን ነገር ደግሜ እንዳዳምጥ አድርጎኛል። ይሄ (የሌላውን ስብዕና ጥላሸት የመቀባት ባሕርይ / personal attack) ቀድሞም በአንተ የነበረ ነው? ወይስ, ለሥልጣን በሚደረገው ሽኩቻ ድንገት ከታሸገበት በጥሶ የወጣ፣ ተደብቆ የቆየ “አዳማዊ” ማንነትህ ነው? በስሜታዊነት ያመለጠ የምላስ መንሸራተት ነው እንዳልል, እኔ እስካሁን ባየሁት እና እንደሰማሁህ ቃላቶችህን መዝነህና መርጠህ የምትናገር ሰው ነህ። ሌላው ደግሞ ይህንን የተናገርክበት ድባብ (atmosphere) ለስሜታዊነት የሚዳርግ ስላልሆነ, አስበህ የተናገርከው እንጂ ድንገት ያመለጠህ አልመሰለኝም። ግንዛቤዬ ትክክል ከሆነ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው። በሐሳብ ልዕልና ብቻ የመሪነቱን ቦታ ብትሻ እኔ ችግር የለኝም። ግን ተወዳዳሪህን ለማሳነስ ‘ከቤተሰቡ ይልቅ ብልጽግናን ይወዳል’ የሚል ቅላጼ ያለው የወረደ ነውር መናገርህ በቦክስ ቋንቋ ከሆድ በታች (a low blow, or a punch below the belt) ጡጫ እንደመሰንዘር ያህል ይቆጠራል። ይሄ ደግሞ በቦክሱ ዓለም እንኳን የማይፈቀድ (illegal maneuver) ነው። ቀድሞ የማስበው ስብዕና ካለህ, ተጸጽተህ በይፋ ይቅርታ ትጠይቃለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። በነገራችን ላይ ሰዎች ብርሃኑን ‘በግል እሱን ወይም ደግሞ ቤተሰቡን ሲተቹ ምንም አይልም’ ብለህ ላልከው, (እውነት ከሆነ,) ይህንን የሚያደርገው ራሱን ስለሚጠላ ወይም ለቤተሰቡ ግድ ስለሌለው ብለህ ነው ታስባለህ? ወይስ Personal በሆኑ ነገሮች ከሰዎች ጋር እንካ-ሰላንትያ መባባል ተገቢ ያልሆነ ነገር መሆኑን የተረዳ ሰው ስለሆነ ነው ብለህ በዚያ መልኩ ማሰቡ እንዴት ተሳነህ? የማኅበረሰብ ነገር በሆኑ ጉዳዮች ሃሳቡን በግልጽ አስቀምጦ በማንኛውም ጉዳይ የመከራከር ችግር እንደሌለበት ራስህ የመሰከርከው ነገር ነው። እናም ኢዜማ ከብልጽግና ጋር ሊኖረው ስለሚገባው ግንኙነት ከዚህ ቀደም ብሎ በፓርቲው የተወሰነው እንዴትና ለምን የሚለው ባግባቡ ተፈትጎ ውሳኔው የሱ ብቻ ሳይሆን ያብላጫው ድምጽ ሰጪዎች መሆኑ እየታወቀ፣ አስፈላጊ ሆኖ በተገኘ ጊዜ ደግሞ በብልጽግና ላይ ሰላ ያለ ትችት እንኳን ከራሱ ከብርሃኑ አፍ እንደሰማን ማስረጃ ሊቀርብበት የሚችል ነገር ሆኖ እያለ, ‘ብልጽግና አንዳች እንዲተችበት አይፈልግም’ ብሎ መሸምጠጥ መወሻከት አይሆንም? (ለትችቱ ብዙ ምሳሌ መስጠት ቢቻልም, እንደው ለመጥቀስ ያህል በአዲስ አበባ የኮንዶሚኒየም ግንባታና ክፍፍል ከዛም ጋር በተያያዘ የአሰራር ብልሹነት ፓርቲው በሊቀ-መንበሩና ሌሎችም በኩል የሰነዘረውን ክስና የሰጠውን ይፋ የሚዲያ ገለጻ ከብዙዎች አንድ ብሎ ማቅረብ ይቻላል።) ምነው አንዱዓለም! ችሎታ ሳያንስህ, ኢዜማ የሚታወቅበትን፦ ሃሳብ በነጻነት የሚንሸራሸርበትና በሃሳብ ልዕልና የሚመራ ፓርቲ ገጽታውን እንዲህ ለምን ታበላሻለህ?“
@Ghp7657
@Ghp7657 2 жыл бұрын
@@affordableground-transport7169 birhanu nega betam kehadi leba new. Yan hula erdata yesetewn sew be bir hone be hiwot ye kkeda kehadi new. Kibir ayigebawm. neza lay zeregna new. sefari mette eyale hizbin yeminager genocide yekade leba. Fetari yifredibet
@affordableground-transport7169
@affordableground-transport7169 2 жыл бұрын
@@Ghp7657 ለአሉባልታና ለፈጠራ ዝባዝንኬ ጊዜ የለኝም።
@simenehhmichael5183
@simenehhmichael5183 2 жыл бұрын
እባካችሁ ፓለቲከኞች በተለየ ሀሳብ ኑልን።አንዷለም አራጌ ያረጀውን ወደ ስልጣን የመምጣት አካሄድ እየተጠቀመ ነው የማያድግ ልጅ ሆነብኝ።
@fuadabdelkadir6572
@fuadabdelkadir6572 2 жыл бұрын
አቶ አንዱአለም እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኛ ለዘሩ ወይንም ለሀይማኖቱ መወገን የለበትም ሁሉንም እኩል ማየት ነው ያለበት ይህንም አንተ ታደርጋደርጋለህ ብየ አምናለሁ ስለዚህ እሱ ላይ በጣም ግልፅ መሆን አለብህ
@ethiopianismethiopianism3474
@ethiopianismethiopianism3474 2 жыл бұрын
Thank you so much. It’s great positive thoughts.
@musemus6443
@musemus6443 2 жыл бұрын
ምቀኝነት ያንጨረጨረው ቅንቅን
@Bob-dw3vg
@Bob-dw3vg 2 жыл бұрын
Low live
@tesjij8484
@tesjij8484 2 жыл бұрын
እነዚህ ታስረው የተፈቱ በሙሉ እብዶች ንቸው ይሄ ደግሞ ምርጫ ተወዱሮ ዜሮ አምጥቶ ከሀሜት ምናለ ስራ ፈልጎ ቢገባ ሀሜት ብቼ
@Gantana844
@Gantana844 2 жыл бұрын
አህያ። ሀሬ
@tesjij8484
@tesjij8484 2 жыл бұрын
@@Gantana844 ጨካኝ ነህ መንታ ወንድምህን ስሙን አታጥፋ
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
አንዱ አለም አራጌ በግልጽ የሚታይ ኮንፕሌክስ አለብህ፦ ሰው እንዴት የብዙ ዓመት እስር እንኳን አያስተምረውም? አንዱ ዓለም ታጥቦ ጭቃ ነህ ፡ ምን ይሆን የምትፈልገው? ስልጣን? ያሳዝናል ፤
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 2 жыл бұрын
አቶ አንዷለም ፊትህን መሀይም የጠረበው ኮብልስቶን አስመስሎ የለቀቀህን ወያኔ መናፈቅ የጀመርክ ትመስላለህ ማለቴ ስገመግምህ
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
@@balemetiblet7673 ፦ በትክክል
@eskinder819
@eskinder819 2 жыл бұрын
Andualem is very respectful, honest and polite. We support Andualem. God bless you
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 жыл бұрын
በክልል ያላችሁ የብአዴን ሠወች በአማራ ላይ የተሠራውን ግፍ ተጠያቂ ናችሁ ፍትህ ለአማራ የአማራ ጠላቶች ኦነግ ሸኔ ሕውኃት እና ብአዴን ለፍርድ ትቀርባላችሁ 💚💛❤️
@tamratdekeba9972
@tamratdekeba9972 2 жыл бұрын
ጨርጨር ስጋ ቤት ቁጭ ብለህ ብርሃኑን መተቸት ነውርም አይደል?እውነት አንተ ኢትዮጺያን ትመራለህ?
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 жыл бұрын
እንኳን አንዱአለም አብይም በማስመስል እየመራ ነው::
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 2 жыл бұрын
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ኣንድ ችግር ኣለባቸው ይሄውም እንደጎረምሳ እንጣጥ እንጣጥ ኣይሉም። ተረጋግተው ያመኑበትን በሚገባ ያከናውናሉ።ኣሁን ደግሞ የወደቀውን ትምህርት ለማንሳት እየታተሩ ነው።ይህ ደግሞ ለጎረምሶቹ ፖለቲከኞች የሚመች ኣይመስለኝም።የዘመኑ ፖለቲከኞች የእውቀታቸው መለኪያ ስድብና ሁሉንም መቃወም ነው።
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
በትክክል፦ አንንዱ አለም አራጌ ኮንፕሌክሳም ወያኔ የወለደው ጎረምሳ ፖለቲከኛ ነው፦ የብዙ ዓመት እስር እንኳን ያላስተማረው ወጠጤ
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 2 жыл бұрын
ብርሀኑ ነጋ ትውልድ አምክን
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
@@sofiayeslamane6768፦ ጥንብ ወያኔ ፦ ድራስ ከወያኔ ምን ይጠበቃል ዝርፈያ ወንጀል መንደርተኝነት ድንቁርና ሽብር ብቻ፡ ሞት ለወያኔ !
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 2 жыл бұрын
@@mordecai4675 ኪኪኪኪክ ማነው ወያኔ
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 2 жыл бұрын
በጣም ጭዋ የተረጋጉ የሰላም ሰው ናቸው አታ አንዷለም ፣ ሲባል እሰማ ነበር አሁን ከሚነጋገሩት ላይ በትክክል አገኜኋቸው መልካም እያልን እመኝላቸዋለሁ ፣
@Dandyo884
@Dandyo884 2 жыл бұрын
እኔ ጐበዝ ወያኔ የገረፈውና ወንድነቱን ሰልቦ ከሃገራችን ስነ ምግባር ውጭ በሆነ መንገድ የደፈራቸው ሰዋች በፍጥነት ከሃገር ውስጥም ከውጭም ተሰብስበው መጠመቅ አለባቸው ምክንያቱም ሙሉ ለሙሉ ያንን ስብዕናቸውን አጥተው በውንጀላና በጥላቻ ሰክረዋል።
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 2 жыл бұрын
አይይይይይይ አቶ አንዱዋለም ይቺ ናት የርሶ ችሎታ ብዙ የሚያቁ ይመስለኝ ነበር ኧረ ለመሆኑ በነዚያ የምስቅል ወራቶች ሁሉ የት ነበሩ? ለመሆኑ እወዳታለሁ ለሚሏት ሀገር ጠቃሚ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ከመንግስ ጋር ቀርቶ ከማንስ ጋር ቢሰራ ምንድነው ጉዳቱ?
@gosayeshambel7393
@gosayeshambel7393 2 жыл бұрын
ስለ ብልጽግና ለኛ ተው። በጨጭሃል!
@ጸሎተ
@ጸሎተ 2 жыл бұрын
Good job tell the truth!
@hassenabbatiba5006
@hassenabbatiba5006 2 жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ በሳል ሰው ይመስለኝ ነበር፣ ግራ የገባው ነው ለካ። የዶ/ር ብርሀኑ ሊስትሮ የመሆን አቅም እንኳ የለውም።
@zemedkunwalelign5975
@zemedkunwalelign5975 2 жыл бұрын
You are confused because.......... ; teach yourself how to behave......
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
በትክክል ይሄ አሳፍሪ ሰው ነው ተመዝኖ የቀለለ አንዱአለም አራጌ የብዙ አመት እስር እንኳን ያለወጠው አድሮ ቃርያ ከርሞ ጥጃ
@milkeangelo1707
@milkeangelo1707 2 жыл бұрын
Birhanus father was egg sales man.
@girmagobena6113
@girmagobena6113 2 жыл бұрын
የኢዴፓ አጋንንት እንዴት እንደሚያደርግ ከልደቱ ልክፍት የተማርንና ያመለጥን መስሎን ነበር ፣ ነገር ግን አንድ ሺህ ጋኔን ሰፍረውበት ይህንን ግለሰብ እንዴት እንደሚያስደፍቁት እዩት!!! አንተ ከምትመራኝ የፕሮፍ ጥላው ይምራኝ።
@atkawftsum532
@atkawftsum532 2 жыл бұрын
ልደቱን ስም ያጠፋው ዛሬም ኢዜማን እያመሣት ያለው ሠውየ ብር አምጡ ነጋ ነው ችግሩ ከነጋ ልጅ ነው
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
ለካ እንደዚህ ያለህ ኮንፕሌክሳም ነበርክ ማፈሪያ ነህ እሺ ባለጌ
@berhanuaberra5041
@berhanuaberra5041 2 жыл бұрын
ያሳዝናል.. ትንሽ ትሻላለህ ብዪ ነበር.. አቀምሱህ መስልኝ..
@zelalemfkadu4749
@zelalemfkadu4749 2 жыл бұрын
በርታልን አንድየ ደግሞ ጀግና ነህ ጀግንነትህ ግንባርህ ላይ ይነበባል ብርሀኑ የአብይ ወንበር ጎታች ነው
@Dandyo884
@Dandyo884 2 жыл бұрын
ወያኔ ነብስህን አይማረው አንዷለምን፣ሃብታሙን፣እስክንድርን የመሳሰሉ ስለሃገር ይታገሉና ይዋደቁ የነበሩ ሰዋች እስር ቤት ውስጥ ምን እንዳደረጓቸው እግዜሐቤር ይወቀው።
@የወልዲያሼጋ
@የወልዲያሼጋ 2 жыл бұрын
በትክክል ሀሳብህ ተመችቶኛል።ያሳዝናል በጣም በሳል ናቼው ብለን ነፍሳችነን ሁሉ የምንሰጣቼው ሰዎች ሁሉ ግን በፖለቲካ ምክንያት እንደዚህ እርስ በርስ እየተንበጫረቁ ሳይ እንደት ልቤ እንዴሚደማ
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ሰረአት ያለው ውይይት ነበር አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@samsonyirga552
@samsonyirga552 2 жыл бұрын
ለምንድነው የማይበቃችሁ ሁላቹህ አስጠልታቹሁናል ሌላ አዲስ ትውልድ ናፍቆናል በቃን በሉ እናተ መሰሎቻቹህ ተያይዛቹ ሌላ ስራ ስሩ ሌላ አሰተሳሰብ ላይ ነን
@AA-xx4zh
@AA-xx4zh 2 жыл бұрын
Good Luck! Mr. Andualem You are so polite and respectful
@kebededemisse171
@kebededemisse171 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ነው
@neza88
@neza88 2 жыл бұрын
የህዝብ ልጅ አንዱ
@AhmedAli-fn1vs
@AhmedAli-fn1vs 2 жыл бұрын
አቶ አንዳለም አራጌ አብይ ብቻችውን ውድላይ እየህድነው አልክ በትቃራኒው አንትም ብቻህን ውድታች እየህድክ ነው
@tamratdekeba9972
@tamratdekeba9972 2 жыл бұрын
የት ይደርሳል ያሉት ጥጃ!…
@manwonduwolde1842
@manwonduwolde1842 2 жыл бұрын
ዶክተር አቢይ በሕዝብ ለ አምስት አመት ተመርጠዋል ፡፡ ሰለ እሳቸው መናገር የምትችለው ጊዜያቸው ሲያበቃ ተሸንፈው ስልጣን አለቅም ሲሉ ብቻ ነው ፡፡ ዶክተር ብርሀኑም ቢሆኑ ተዋቸው ስራቸውን ይስሩበት ፡፡ ለኢትዮጵያ እጅግ በሚያስፈልጉበት ስፍራ መቀመጣቸውን አትርሳ ፡፡
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 2 жыл бұрын
Nothing wrong to be competent even Andualelm elected in the process of Democracy I have no problem my problem is is he capable is good enough Cary country problem is he educated
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 2 жыл бұрын
አቶ አንዱአለም ምናለ እራስህን ጠብቅ ከለርህ እንኳን ተለውጧል። ፖለቲካው ይቅርብህ ወደ ራስህ አስብ። እናንተም ብትመጡ በ4 ዓመት ታምር አትሰሩም ሁሉም ቦታውን እስኪይዝ ነው ፖለቲከኛ ባጠቃላይ ስልጣን ፈላጊ ።
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 жыл бұрын
መካሪ አያስፈልግም::መንገዱ ትክክል ነው::
@yaredoqube2208
@yaredoqube2208 2 жыл бұрын
I wish Professor Brahanu Nega to led the country as Prime Minister. On top of his educational background, his political analysis have intellectual depth and insight.
@Menelik27
@Menelik27 2 жыл бұрын
እየቀለድክ ነው?አንድ ሌባ እንደዕብይ ዓይነት ሽኝተህ የሱን አለቃ ልትተካልን ነው?ወይስ የሚባለው ነገር ጆሮህ ውስጥ እይገባም?የነዕብይ እንዲህ ቅጥ ማጣትና ህዝብ መናቅ ብሎም የአገሪቷ ሽብር የነብርሃኑም እጅ አለበት!!
@Bob-dw3vg
@Bob-dw3vg 2 жыл бұрын
I agree
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 2 жыл бұрын
እኔም እስማማለሁ አቶ አንዷለም ቅር ቢለውም ባይለውም
@adrisabess1885
@adrisabess1885 2 жыл бұрын
Can't you stop your jokes?
@girmabeyenesahle132
@girmabeyenesahle132 2 жыл бұрын
የሃሳብ ድርቀት ያጠቃው!!!
@danigeni3089
@danigeni3089 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ሀሳብ እናመሰግናለን
@t369
@t369 2 жыл бұрын
አንዱአለም ከመጠን በላይ የሰለጠነ ሰው: እኔ ተስፋ አለኝ አሁን!
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ 2 жыл бұрын
ደንቆሮ የሰልጣን ጥመኛ ነው ለወንበር ሺሚያ ነው ተምሮ ድንቁርና እንዲህ ነው እሰኪ ዝቅ ይበልና አንድ ነገር ይሰራ ለህዝብ የሚጠቅም
@Gantana844
@Gantana844 2 жыл бұрын
ዝተታም ቂጥ አጣቢ
@jeffersonshemsedin3680
@jeffersonshemsedin3680 2 жыл бұрын
አንዱዋለምን በጣም አእምሮው የበሰለኝ ይመስለኝ ነበር እና ሀሳቡ ስሰማው በሳል አመራር ይሆናል ገምቼ ነበር ግን አሁን ባቀረበው ሀሳብ ትንሽ የብሰለት ደረጃ እንደሚቀረው ተረድቻለሁ. ለምን እንደሆነ አይገባኝም ሁሉም ማለት ይቻላል በተለይ የተፎካካሪ ፓርቲዎች. አብዛኛው ሰልፊሽ እና አስመሳይ ስልጣን ፈላጊ ነው. በዛ ላይ ምቀኝነትን በልቡ የበዛበት እና እርስ በእርስ አንዱ የራሱን ሰርቶ ማሳየት ሲገባው የሰውን ስራ ላይ አተኩሮ የእራስን ያለመመክከት. ምቀኝነት ጥግ ድረስ ነው.
@henokw124
@henokw124 2 жыл бұрын
Very convincing!! Vote for Andualem!!!!!
@t369
@t369 2 жыл бұрын
Any time if I got a chance to cast a ballot I vote for Andualem…he concurs almost everything…keep it up ur integrity brother
@kumessaregu4962
@kumessaregu4962 2 жыл бұрын
ሀሳብህ ጤናማ ይሆን የነበረው ጭፍን ተቃውሞህን ትተህ መደረግ የነበረበትን ግልፅ ሀሳብ ታቀርብ ነበር። ስንት ጣጣ እያለብን አንተ ለግል ሥልጣን አቧራ ስታቦን አታፍርም!!!
@t369
@t369 2 жыл бұрын
አንዱአልምን ይምረጡ!!!!!!!!
@Mekelakeya
@Mekelakeya 2 жыл бұрын
Consolidation of Power ይባላል! የተፈጥሮ ሂደትን ለማቆም መታገል ነው ።እንኳን እንደ ኢትዮጵያ ያለ ሁዋላ ቀር አገር ቀርቶ በጣም በሰለጠኑት ፕሬዚዳንት ወይም ጠ/ሚ በጣም ብዙ ጉልበት አለው።
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
በትክክል ይሄ ኮንፕሌክሳም ዝም ብሎ ይቀባጥራል
@habtamul.belete516
@habtamul.belete516 2 жыл бұрын
እና ይሄ ጤነኛ አካሄድ ነው እያልክ ነው?
@Mekelakeya
@Mekelakeya 2 жыл бұрын
@@habtamul.belete516 በጣም እንጂ ወንድሜ! ተፈጥሮአዊ እና በጣም አስፈላጊ ነው። በጣም ብዙ ተንኮለኞች ለጥፋት ተግተው እየሰሩ ባለበት ጊዜ ላይ ነን። አብይ ኢትዮጵያን ታላቅ ማድረግ ይፈልጋል ይችላልም ።
@Ghp7657
@Ghp7657 2 жыл бұрын
@@Mekelakeya lenante Abiy ke Ethiopia hizb yibeltibachihuwal Abiyin meqawem eko wede tikiki neger endihed mareg new. U R SAYING BEING COMPLISENT TO GERNOCID AND DISPLACEMENT IS NORMAL. STOP LYING. BE HUMAN FIRST
@Ghp7657
@Ghp7657 2 жыл бұрын
ena ya hula sew siyalq zim malet new normal eferu enante wishetamoch. cekagnoch genocide kehadiwoch.
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 2 жыл бұрын
ምነው አንዱ አለም ጥሩ ሰው አለነበርክም እንዴ የሠው ስም እየጠራሕ ሚዲያ ላይ የሠው ስም ሰትጠራ እድር ውስጥ ያለሕ ይመስላል ለዚሕ ነዋ በሳቱ ግዜ ወደ አሜሪካ የኮበልከው አሁን በ11ኛው ሠአት በከረባት ታንቀሕ ምጥተሕ ምነው የወያኔ ቡስት ተወጋሕ እንዴ ካንተ አልጠበኩም እንዲሕ አይነት ሐሳብ እርቅ እርቅ ምን አይነት እርቅ ጃንሆይ እላው ብለሕ ጀዋር ሰትል ተፐውዘሕ መምጣትህ ታስታውቃለሕ እንኳንአሁን በችግር ግዜ ጠፍተሕ የተለያየ ሰው ስም ሰለጠራሕ እምትመረጥ መሰለሕ አምነሕበት የፖለቲካ ፓርቲ ጓደኞችሕን በሚዲያ እያብጠለጠልክ የምንመርጥሕ ይመስልሐል ብፕሮፊሰር ብርሐኑ የተበላሸው የትምሕርት ስርአት በሙያው ለማገልገል ሲሞክር እሱን ማብጠልጠል ምን ማለት ነው አረ ተው ላንተ ብሎ ይጮሕ የነበረውን ሕዝብ መካድ አይሆንብሕም እራበኝ ተብሎ ጥሪ አንጀት አይበላም ይሕ ክሕደት አሉባልታ አለ አለ ብለሕ ሐሜት ማውራት ካንተ ይጠበቀል
@libargachewbelachew6029
@libargachewbelachew6029 2 жыл бұрын
መልካም እድል አንዱዓለም።
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 жыл бұрын
አንዱአለም እናመሠግናለን አብይ አምባገነን ነው ፍትህ ለአማራ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 жыл бұрын
ለተከለ ኡማ ጎንበስ ቀና እያልክ ስትሰግድ ታይተሃል አንተ ማፈሪያ ምን ልሁን ብለህና ለማግኘት ስትል እንዲህ ለኦህዴድ እንደምትሰግድ ግራ ይገባኛል
@ferhiwotassefa4148
@ferhiwotassefa4148 2 жыл бұрын
I AGREE WITH ANDEALM.
@abeselom1
@abeselom1 2 жыл бұрын
አይ..... "ውሀ ቢወቅጡት እምቦጭ" አለ ያገሬ ሰው 🤔. Please find another strategy, this is so old
@sen8512
@sen8512 2 жыл бұрын
ቆይ እኔን ያልገባኝ ነገር የሚሰራን መተቸት እውቀት ነው ተብሏል እንዴ? ያሳዝናል ወይ ኢትዮጵያዬ የሚሰራልሽን ከመተቸት የዘለለ ላንቺ ጥሩ ሃሳብ ያለው ፣ የተሻሉ ከምንላችሀው ፖለቲከኞች መሃል አንድ እንኳን ይጥፋ?
@benyamasfaw6001
@benyamasfaw6001 2 жыл бұрын
Yemisera new metechet yalebet...yemayserama...mejemeriyawunim min yisasatal???
@desalgnsisay1453
@desalgnsisay1453 2 жыл бұрын
ማነዉ ሰሪዉ አሽቃባጭ
@sen8512
@sen8512 2 жыл бұрын
@@desalgnsisay1453 ያንተ እና የአንዷለም ምላስ እና እናንተን መሳዮች
@sen8512
@sen8512 2 жыл бұрын
@@desalgnsisay1453 በጥራቃ
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 2 жыл бұрын
አሁን ነጻ ሚዲያ ላይ ነህ ለምን አታወራም ባለፈው የተቆረጠብህን።
@mohakemal2035
@mohakemal2035 2 жыл бұрын
አንዷለም አሁንስ ልደቱ እየመሰልከኝ ነው::
@fufuhassen3229
@fufuhassen3229 2 жыл бұрын
አንዱአለም ምን ሆነህ ነው ረሳኸው በወያኔ ጊዜ ታስረህ ያየኸውን ስቃይ በዶክተር አብይ ጊዜ ነው ለዚህም ለመናገር ለመመረጥ የበቃኸው የአብይ ጥቃቅን ችግሮች እንዳለ ሆኖ የአገሪቷን የጊዛዊ ችግር እናም ወያኔን ለማውረድ የተደረገው እስካሁን ድረስ የተከፈለውን ተመን ታውቀዋለህ የሰሜን እዝን ጭፍጨፋ ድረስ እንኳን የረሰ የተከፈለ ተመን ነው ከውጭም ሆነ ከውስጥ ያለብንን ጫናና መከራ ተገንዝበህ ጥቃቅን ነገርን ለቅመህ በአብይ ብቻ ላይ ጣትህን ከመቀሰር ያለፈውንም በራስህ ሳይቀር የደረሰውን መከራ ባትረሳና ይልቅ የተመረጥከው በማነኛውም ፓርቲ ውስጥ ብትመረጡም ክፍተት ባለበት ቦታዎች ችግሩን ተጋግዛቹ ለአገሪቷ መስራት ሲገባቹ በየጊዜው ተቃውሞንና ጣታቹን ወደአብይ መቀሰርን እንደስራ ቆጥረህ ወይም ቆጥራቹ በመስራት በየጊዜ ጆሮአችንን አደነቆረቹን አረ አስተውሉ መሪውን መንግስት አብረን እንስራ ብሎ አሳትፎአችኃልና ተባብራቹ ለአገሪቷ በቅን ልብ ስሩ በዘርና በስልጣን ጥማት ተዘፍቃቹ ህዝቡን አታሰቃዩን ስራን በወሬ ማሳደግ ማሻሻል አይቻልም ሁሉም የሚያወራ እንጂ የሚሰራ የለም ሰርተህ አሳየን መስራት እንደማውራት አይቀልም ተው አስተውል አንዱአለም አራጌ
@Ddy-ks6iw
@Ddy-ks6iw 2 жыл бұрын
አንዷለም በወያኔ ግዜ አይናገርም ወይም የፓርቲ መሪ አልነበረም ያለህ ማነው? ወያኔ የወረደው ለውጥም የመጣው ደግሞ በሰፊው ህዝብ ትግል በአንዷለምና በጓደኞቹ መስዋእትነት እንጂ አብይ አህመድ በ11ኛው ሰአት ከወያኔ ደህንነት መ/ቤት ሰላይነት ወደ ጠ/ሚንስቴርነት ስለተሸጋገረ አይደለም:: በኢህአዴግ ውስጥ የለውጥ ሞተር ተብለው ስማቸው ይነሳ ቢባል እንኳን አብይ አህመድ አሁን ያገለላቸው ለማ መገርሳና ገዱ አንዳርጋቸው ብቻ ናቸው::
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ 2 жыл бұрын
ይሰው የአገር እንቅፋት ነው እኔ ሰልጣን ካልያዝኩ እሞታለሁኝ ባይ ነው ውረድና ለህዝብ የሚጠቅም ሰራ በወሬ ማባላቱ ውድቀትህ ነው የሚያሳየው
@hamzaaymen8859
@hamzaaymen8859 2 жыл бұрын
Hamet iko turu aydelem like zori sitilu hamet yerasihin yitekmal mitilewun askemit::
@yigremberhanu4382
@yigremberhanu4382 2 жыл бұрын
ይሄ ሰው ሚናውን እየለየ መሆኑን በሁለት ተከታታይ አጋጣሚዎች እያሳወቀን ነው ..... ዘር ከልጓም ይስባል እንዲል .... ፈርጣጩ የአራጌ ልጅ በተጨባጭ ማንነቱን ገለፀው።
@dawits7455
@dawits7455 2 жыл бұрын
Zime bele denkoro
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 жыл бұрын
ዘረኛ
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 жыл бұрын
አንድአፍታ እናመሰግናለን በርቱ።
@bashirsalh4817
@bashirsalh4817 2 жыл бұрын
መቼ ይሆን ከትችት ወጥትህ እውነተኛ ሁነህ ለሕዝብ የምትቆመው
@mikemelesse3372
@mikemelesse3372 2 жыл бұрын
አንዳልም:አራጌ:እውነተኛ:ኢትዮጵያዊና:የህዝብ:ልጅ:ነው::ከአንደበቱ:ማንም:ይረዳዋል::
@woldefantu75
@woldefantu75 2 жыл бұрын
አቶ ልደቱ ጋለበው እንዴ??
@ahunemkebede2746
@ahunemkebede2746 2 жыл бұрын
vary intlgene person
@zbhshszhhzv6044
@zbhshszhhzv6044 2 жыл бұрын
አንዱ አለም ዝም በላቸዉ እዚህ የሚነግሩት የብራሀኑ ቡችላ ነችዉ እዳተ ታጋሽ የለም
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
አንተም ተቀየርክ አገራችን ፈጣሪ ከሴሮኞች ጠብቅልን።
@salimselam9514
@salimselam9514 2 жыл бұрын
አንዳለም እንዲህ የወረድክ ደካማ መሆንክን ሳላውቅ????
@muhammedmuhammed5019
@muhammedmuhammed5019 2 жыл бұрын
አፈር ያስበላህ ዶንቆሮ ጁንታየ360ዎቹን ፊርፋር ለቃቅመህ መጣህ መሰለኝ መቀባጠር አበዛህ።
@tibebesilassieabza2294
@tibebesilassieabza2294 2 жыл бұрын
መሰሪ ነህ
@adrisabess1885
@adrisabess1885 2 жыл бұрын
Dr Abiy Ahmed he is brilliant and smart leader. Anyways our love or respect is for one day after that we start complaining us usual.
@sharewteklu9600
@sharewteklu9600 2 жыл бұрын
አንዲ ባለፈዉ ደሞዝ አልቀበልም ስትል ሰምቼያለሁ በእርግጠኝነት በገንዘብ የሚረዱህ አካላት አመለካከትህን ሼፕ ወይም ማኒፑሌት እያረጉህ ነው ። ይህ አንተ አይደለህም ከዚህ በሁአላ ካላሸነፍክ ከኢዜማ ለቀህ የት እንደማይህ ይታወቀኛል ከዚህ በሁአላ የቱን ፖለቲከኛ ማመን እንደምችል እኔ አላውቅም ።
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 2 жыл бұрын
I am wondering why people lost positive attitude,always we pick negative things ,Before condomen somebody let's try to do our part . Who is perfect?what is wrong Dr Brhanu working with government Do you know Clinton administration Include Republicans, to the highest position (Defense secretary)
@ጸሎተ
@ጸሎተ 2 жыл бұрын
He knows more than you because he work with him ! He told the truth you take it or not up to you
@eliaskebede4732
@eliaskebede4732 2 жыл бұрын
I don't like this transmission !!!!
@sisaybelachew7485
@sisaybelachew7485 2 жыл бұрын
ጥሩ ልምምድ ነው
@bisratzewdie9081
@bisratzewdie9081 2 жыл бұрын
ይሔ ሰዉዬ ፓለቲከኛ ነው ወይስ የመንደር ወሬኛ?
@mohakemal2035
@mohakemal2035 2 жыл бұрын
አንድአፍታ አዷለም አስፈራርቶ አርእስ ሊያስቀይር ቢሞክርም ያቀረባቹት የተናገረውን ነው እና ሊያስፈራራቹ እየሞከረ ነ ወይ ፍንክች በሉት
@girmagobena6113
@girmagobena6113 2 жыл бұрын
ራሱ ትምህርት ቤት የሆነ ሰው ከጎንህ ሆኖልህ ያልተማርክ ሰውዬ፣ ትምህርት ቤት በላይህ ላይ ብሰራልህም አትማርም። ደግነቱ ፕሮፍ እንኳን ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን አልያዘ፣ ምክንያቱም ፕሮፍ አሁን ሀገር እየመራ ሀገር እየገነባ ነው። እነ ገነት እነ ሽፈራው ያሩትን ሽንትና ሰገራ እያፀዳ ነው ። እባክህን ስሙን ሁለተኛ እንዳትጠራው።
@amanuelsahlu5777
@amanuelsahlu5777 2 жыл бұрын
አቶ አንዱአለም የምትናገረው ሁሉ ግርምት ባዘለ መልኩ እየሰማሁ አዝኛለሁ።ኢትዮጲያ ያለችበትን ሁኔታ የተረዳህበት መንገድ እጅግ ተጠራጥሬያለሁ።አሁን እውነት ብንነጋገር አብይን አምባገነን፤ብርሃኑን... ። አልክ።ድብን አድርገው ይሁኑ።ይህንን ሰቅጣጭ ግዜ እስክናልፍ ምናለ ማንም ፥ምንም ሆኖ ፥በቀጭን ክር ላይ ተንጠልጥሎ ይህችን ሀገር ህልውናዋን ጠብቆ ቢያቆይ እንጂ ስለዱሞክራሲ.... ምናምን ለኔ ቅንጦት ነው። please ignore it .ለተቀማጭ ሰማይ.... ሆነ።በዚህ ወቅት በዚህ ውጥረት መሐል መንግሥት ቢፈርስ አንተምእኔም ማናችንም ምን እንደምንሆን ላንተው ተወዋለሁ።...የመጣነው መንገድ ያሣዝናል እለ ቴዲ አፍሮ።sorry ግን ይቺ ሀገር ለሥልጣን ጥም ሲል ሌሎችንማውገዝ ራስን ዴሞክራት አርጎ ማቅረብ ....
@samsonwolday9240
@samsonwolday9240 2 жыл бұрын
እሰከንድር አሪፍ አሰተዋይ ነዉ
@atm3027
@atm3027 2 жыл бұрын
አንዷለም አራጌ እጅግ የሚያሳዝን ፓለቲካኛ ነው አብይን የመተቸት ምንም ሞራል የለውም ምክንያቱም ያቀረባቸው አመክኖች ውኃ አያነሱም ። እርሱ ከነሳቸው ሀሳቦች ለምን ብቻውን ወጣ የሚል ነው አንተ የኢዜማ አመራሮች በተሳሳተ መንገድ ቢገኙ ምን ታደርጋለህ?
@tefribeyne8050
@tefribeyne8050 2 жыл бұрын
በል እፈር በወንዶች ቦታ ተፈልገህ ሸሽተህ የት ነበርክ? አፍን በወሬ ማሰልጠን ይቻላል ተግባር ላይ ግን ተመዝነህ ቀለህ ተገኝተሀል---
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 2 жыл бұрын
አሁን ዘይት በአለም ላይ ነው ችግሩ በዛ ላይ የሕዝብ ብዛታችንንም አስተውሉ ተማርን ካላችሁ ዲማንድና ሰፕላይ የሚባለውንም ነገር ነካ ነከ አርጉት ለማን ማንሳት ግን ለምን አስፈለገ።
@70እንደርታ
@70እንደርታ 2 жыл бұрын
ልጋጋም አማራ።
@dawits7455
@dawits7455 2 жыл бұрын
dedebe gala
@dh4596
@dh4596 2 жыл бұрын
አንተ ቁልቋላም ትግሬ
@AA-xx4zh
@AA-xx4zh 2 жыл бұрын
ዴደብ ነህ!
@efetahtube
@efetahtube 2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን በፍቅር የምወዳቹ ኢትዮጵያውያን ወንድም እህቶቼ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ኤርትራን ሰላም ያድርግልን ህዝቦችዋን ይባርክ በመቀጠል እቺን የኔን ኤርትራዊት እህታቹን አዲስ የምግብ ቻናል ፕሮፋይሌ ውስጥ በመግባት አበረታቱኝ አደራ አመሰግናለው እወዳቹሃለው
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 жыл бұрын
አሣፋሪ ነው ዶክተር ብርሐኑ በዚህ እድሜ እና ሐላፊነት የወረደ ሰራ ነው 💚💛❤️
@faysalebrahim5784
@faysalebrahim5784 2 жыл бұрын
ስልጣን ካልተሰጠኝ እቃወማለሁ ማለት ይከብዳል ወሬ ጠላን
@ataharazmi8974
@ataharazmi8974 2 жыл бұрын
የኦነግ አብይ ፈርሦች አትሣደቡ እውነት ነው ያዉራዉ
@admassumekonnen5258
@admassumekonnen5258 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው
@betss.b1611
@betss.b1611 2 жыл бұрын
3 ወንበር ይዘህ ይህን ሁሉ ብታወራ አይገርምም ነበር ።እውነቱን ልንገርህ ግልባጭ እስክድር ሆንክብኝ።ንግግርህን ወደ እራስህ መልሰው ግድ የለህም ።
@tekaligngudu2226
@tekaligngudu2226 2 жыл бұрын
አቶ አንዳለም ምንም በሌለህ መረጃ እንደ ተራ ሰው ከጀርባ ብረሀኑ አለበት ብለህ ስትናገር የሚገርም ነው። ሌላው ከፓርቲው ፈቃድ ውጭ ነው ስልጣን የተቀበለው ማለትህ ነው።
@elahimneja1391
@elahimneja1391 2 жыл бұрын
አስካሁን የት ነበርክ?
@biniamkassa2042
@biniamkassa2042 2 жыл бұрын
ማሳሰቢያ፡ በዚህ ቪዲዮ ላይ አሉታዊ አስተያየት ለዚያውም በሚያሸማቅቅ መንገድና በስድብ የሚሰጡ አቢይ አህመድ የላካቸው የኦሮሞ ብልጽግና ካድሬዎች መሆናቸውን ልብ በሉ፡፡ በዴሞክራሲ የማያምኑ በመሆናቸው እዚህም ገብተው መፈትፈት ይፈልጋሉ፡፡
@blackstone07
@blackstone07 2 жыл бұрын
አቶ አንዱዓለም ምነው አሁን አሁን በመስኮት ብቅ ብቅ ማለት ጀመሩ? ኮራ እንዳሉ ቢቀጥሉበት ይሻል ነበር።
@iamfano1102
@iamfano1102 2 жыл бұрын
በርታልን አንዱዬ ብር አምጡ ነጋ አብይን አምላኪ ነው ስለዚህ ለእውነተኛ ስርአት እስከሚመጣ መታገል አለብን ተረኝነትን አንቀበልም
@jenetjenet2880
@jenetjenet2880 2 жыл бұрын
ሲጀመር አይምሮ ቢኖርህ ሰው ሰውን አያመልክም የራስህን ነው መተህ እምታወራው ሁሉም ሰው እንደራስህ ወይ ራስሽ ይመስልሻል ብርሀኑ ነጋ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው።
@iamfano1102
@iamfano1102 2 жыл бұрын
@@jenetjenet2880 ሀሀሀሀሀሀ ተባለዴ ለማያውቀው አውራ ብርሀኑ ነጋ ማለት የሀገር ካንሰር ነው
@girmagobena6113
@girmagobena6113 2 жыл бұрын
አንት ቁምጣ-ራስ
@ከጀግኖቹአንዱ
@ከጀግኖቹአንዱ 2 жыл бұрын
አንዱአለም አንተ ሰገራ ቀድሞውንም ልብህ 360 ና እስክድር ጋር ነው
@elrohejosytube8974
@elrohejosytube8974 2 жыл бұрын
ይሔ ሰው የቅናት ፓለትካ ነው የሚያራምደው
@techawatch
@techawatch 2 жыл бұрын
ዶ/ር ብርሀኑ ከኢዜማ መውረድ አለባቸው ድርጅቱ በጣም ተጠልቷል በህዝብ ምክንያቱን በአንድ እግር ሁለት ዛፍ መውጣት አይቻልም።
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 2 жыл бұрын
እኛ አገር ፓርቲዎች ቦታውን እስከሚያገኙ ድረስ ህዝባቸውን እንደማር የሚጣፍጠውን የተስፋ ቃላት ይመግቡና ስልጣኑን ሲይዙት ህዝብን እረስተው ለራሳቸው መስገብገብ መብቱን ጠያቂ ካለ ደግሞ በለው እሰረው ግደለው ነው ያሳዝናል
@የወልዲያሼጋ
@የወልዲያሼጋ 2 жыл бұрын
አዝናለሁ አዱ በዚህ አልጠብቅህም ነበር
@DHMW26
@DHMW26 2 жыл бұрын
አቶ አንዷለም በጣም አቃሎ ነው ሚያወራው 1. ከማን ጋር ነው ምንደራደረው ሰላም የማይፈልግ ጁንታ አሁን አንክዋን በድርድር ጊዜ ገብቶ ዘረፋ ላይ ነው.. 2. የ ኢትዮጵያ ህዝብ በልሞና 100 ዓመት የኖረ ህዝብ አርሶ መብላት አይደለም ጓሮ ማያበቅል 5 ዓመት dr አብይ budjet ይስጠ አንበል ከ 5 ዓመት ቡሃላ i gurantee you መልሶ ሚለምን ህዝብ ነው ስለ dr አብይ ፕሮጀክት አታዋድቅ 3. Solution africa ውስጥ ሚንረው party ዎች 2-3 ሰሆን ነው 10000 party ውስጥ ተመድበክ አይመጥንም ምንም አትለውጥም
@mamemome8341
@mamemome8341 2 жыл бұрын
ህወአት ባለፉት 30አመታት ውሰጥ በራሱ ብሄር እና በሌሎች ብሄሮች ላይ የፈጸመውን ግፍና ሰቆቃ መሰማቴ በጣም ደሰ ብሎኛል:: ይሀውም ግለ ሰቦች ህዝብን ከድህነትና ከፖለቲካ ተጽእኖ ነጻ እናወጣቿለን በሚል ሸንገላ መሰዋእት እንዲከፍሉ በማድረግ ድል ሲገኝ የህዝብን ጥያቄ በመመለሰ ፈንታ ራሳቸውን ማበልጸግ ላይ ሲሯሯጡ ይታያል:: ።።።። ህወአት እሰካሁን ድረሰ የትግራይ ህዝብ ላይ ያደረሰው በደል እና የዘረፈው ሀብት አልበቃ ብሎት እንደገና ለባሰ ፍዳና ሰቆቃ ጥሪ ማድረጉ ለህዝብ ያለውን ንቀት ጥግ ያሳያል::
@AA-xx4zh
@AA-xx4zh 2 жыл бұрын
የብልግና እና የብር አምጡ ውሾች ተለቀዋል:: በኅሳብ ማሸነፍ ስለማይችሉ በስድብ ለማሸማቀቅ ጥረት እያደረጉ ነው::
@dawitmen4016
@dawitmen4016 2 жыл бұрын
ተራ
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 2 жыл бұрын
It is a pity, I don't see any political dynamism in you . Your ideas are no better than a cadre talk. I will be surprised if you win the election. I do appreciate the democratic process of the right to compete for leadership of the party within the party. Good luck.
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 8 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН