ኢትዮጵያ ስትሄዱ መጎብኘት ያለባችሁ ወሳኝ ቦታ

  Рет қаралды 3,248

Lij Bini Tube

Lij Bini Tube

Күн бұрын

follow me on social media;
facebook: / lijbinu
Instagram: www.instagram....

Пікірлер: 47
@TB-pj9ds
@TB-pj9ds 2 жыл бұрын
ከምድራዊ ገነት እምዬ ኢትዮጵያ ምን ማያስደንቅ ነገር አለ በሰላም ብቻ ኑልን Ethiopia is the remedy and master key of white supremacy ይላሉ አፍሪካውያን Ethiopia is the flag of freedom for all blacks in this world
@user-nq6et7cu1v
@user-nq6et7cu1v 2 жыл бұрын
ሰላም ቢኒ ያለከዉ ኢትዮጵያንና ባሕላችንን ነዉ እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን ቢኒ እኔ ግን እግዚአብሔር ቢረዳጅና ቢፈቅድልኝ የመጀመሪያ ጉዞዬ የሚሆነው ታሪካዊ ገዳማትን መኤድ ነዉ እቅዴ የመጀመሪያ ናፍቆቴ ይህ ነዉ ሌላዉም በኢደት ይቀጥላል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ምኞቴ ደስስስ ይበላችዉ እስኪ ያርግልሽ በሉኝ እናንተ ምርጥ ኢትዮጵያንዎች።
@tarikferita9067
@tarikferita9067 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቢንዬ ደህና ነን እናት ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ከሚሰማው ከሚታየው መጥፎ ነገሮች ሁሉ እናቴ ኪዳነምህረት የጌታዬ እናት ህዝቦቿን ትጠብቅልን ።ሀገሬ ውብ ናት እውነት ተጎብኝተው እንኳን ልንጨርሳቸው የማንችላለችው ውብ ባህል ፣ቋንቋ ፣አለባበስ፣የተፈጥሮ አቀማመጥ ፣ጥንታውያን ቅርሶች አረ ብዙ እውነት ከዝች ውብ ሀገር ስለተፈጠርኩ እግዚአብሔር ይመስገን ።
@user-ju7zp4zz2v
@user-ju7zp4zz2v 2 жыл бұрын
ቢን አንተ እራስህ ትንሿ ኢትዮጵያ ነህ ። ለምለምቷን የትውልድ አገሬን በዚህ መልኩ ስለገለጽክ አመሰግናለሁ
@Zetsion
@Zetsion 2 жыл бұрын
እስከዛው የኢትዮጵያ ሰማይም የሰላም እርግቦች መብረሪያ ብቻ እንደሚሆን እርግጠኞች ነን
@muluhabeshawit9232
@muluhabeshawit9232 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያድርግልን
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏😍
@user-lo8vm8zf3m
@user-lo8vm8zf3m 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እባካችሁ😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ቢኒ እንዴትነህ እባክህ በሳውዲ አረቢያ ለሚገኙ ወገኖቻችን ድምፅ ሁንልን በጣም ስቃይ ላይ ነው ያሉት እባክህ ቢኒ ሁላችንም የሚዲያ ተጠቃሚወች ባገኛችሁት አጋጣሚ ድምፅ ሁኑ ወገኖቻችን ልንረዳቸው ይገባል 💔💔💔💔😭😭😭 ባሉበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያቸው🙏🙏🙏🙏
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 2 жыл бұрын
እናመሰግኔለን እስቲ እግዜር ያብቃን የልጆች የቤተሰብ ለላፊነት መች አነቃንቆን እንጀልባችን ሲሞላልን እንጠቀምበታለን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ እናመሰግናለን እግዚአብሄር ለሃገራችን ያብቃን እኔ ግን እምፈልገው ገዳም መጎብኘት ነው
@user-eg6by3wo1n
@user-eg6by3wo1n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን ቢኒ ወንድማችን😍❤ ኢትዮጵያ እኮ በተፈጥሮ ያሸበረቀች ምድረገነት ናት💚💛❤
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
ቢንያም በጣም አሪፍና ደስ የሚል መረጃ ነው የምታካፍለን እናመሰግናለን
@muluhabeshawit9232
@muluhabeshawit9232 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ልጅ ቢኒ ሸር ስላደረግከን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን እንሄዳለን መቸ ይሆን ግን ኢትዮጵያ ባህሏ ልዩ ነዉ
@user-gs5zr3zf7p
@user-gs5zr3zf7p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እኛንም ለሃገራችን ያብቃን በደብ ነው የምጎመኛት አርባ ምንጭን
@enattube7539
@enattube7539 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ መርጃ በሉ ድያስፎራወች ተቀሳቀሱ😎😎
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢኒ እኔስ እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ሀገሬን ገብቼ በየገዳማቱ ነዉ መሄድ ምፈልገው
@user-to4xq7lc5l
@user-to4xq7lc5l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ 💚💛❤ሰትሄዱ ማያት የለባችሁ ባታ የአዲሰ አበባ ልጅ ነኝ እናመሰግናለን አሰጎበኝን በጣም ናፍቆኝል ሰላም ሀገራች ይሁንና አንደኛ ገቢ እኔነኝ🙏🙏🙏
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
እናቴ እኛንም አስጎብኝን 👐🤣😂
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
@@Tekeltv1 ወንድሜ እሸ እኔ ለመጀማራነው ሰገባ ከመጣሁ እንደማገኝክ ተሰፋ አለኝ🙏🙏🙏ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 እግዚአብሔር ሰላሙን ምህረቱን ያዝዝልን እድሜና ጤና ይስጠን እንገናኛለን እህቴ በሰላሞ ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ያብቃሽ
@user-ru5qq7ch6q
@user-ru5qq7ch6q 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ እባካችሁ 😭😭😭😭😭😭 ሳዑዲ እስር ቤት ለሚሠቃዩ እህት ወንድሞቻችን እባካችሁ😭😭 ቢኒ እባክህ ድምፅ ሁነን ሁኑን እባካችሁ😭😭
@efratatube286
@efratatube286 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ekuyeassefa2201
@ekuyeassefa2201 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭💔
@mestawotnigusu1830
@mestawotnigusu1830 2 жыл бұрын
Dorze wochu ewnat bexam dasisilu egzaber besalem emalisan kasidat ije mayet efaligalow
@kaskas9334
@kaskas9334 2 жыл бұрын
ቢኒ፡በጣም፡ደሰይላል፡አመሰግናለሁ
@EyrusfehsayouTube
@EyrusfehsayouTube 2 жыл бұрын
ታድለህ ቢንየ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ቢኒሻ እንኳን ደና መጣህ
@wudemedia
@wudemedia 2 жыл бұрын
ደስሲል 40 ምጭ ሊሉ40 ምጭያለው አይመስለኝም ነበር
@ሮዛሰብስቤ
@ሮዛሰብስቤ 2 жыл бұрын
በዚ አጋጣሚ ትራንስፖርት ስት እንደሆነ ብታሳውቀን ደስ ይለናል??
@hiwotmereba5694
@hiwotmereba5694 2 жыл бұрын
egzeabhre kante gare yehun
@ሮዛሰብስቤ
@ሮዛሰብስቤ 2 жыл бұрын
አንተ በውነት ገራሚ ነክ እሄን ሁሉ አገር መጎብኘት ሚገርም ነው ይመችክ
@ሮዛሰብስቤ
@ሮዛሰብስቤ 2 жыл бұрын
እስኪ አስጎብኘኝ በራሴ ወጪ ቢኒዬ Please ????
@wudemedia
@wudemedia 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER 2 жыл бұрын
yene anbesa enqua dena metah
@tibeyenhailegiyorgis7020
@tibeyenhailegiyorgis7020 2 жыл бұрын
Thank you 🥰
@abbyabby607
@abbyabby607 2 жыл бұрын
Xuru Naw Laza Sow Yebelen
@user-nn6ih7hl9p
@user-nn6ih7hl9p 2 жыл бұрын
ሊዝናኑ ነው እንዴ የሚሄዱቱ ወይ የተፈናቀሉት ወገኖቻችን ለመጎምኘት አይደለም እንዴ?
@user-tz8gh9wl7f
@user-tz8gh9wl7f 2 жыл бұрын
🙏💓💓💓💓
@abebichyoutube2909
@abebichyoutube2909 2 жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪👍
@ghirmayweldeyesus5293
@ghirmayweldeyesus5293 2 жыл бұрын
ሰው በራብና በጦርነት እንደቅጠል እየረገፈ የሚጸለይበት እንጂ እንጆይ ሚደረግበት ግዜ ኣይደለም ጋሼ፡ ከሚያለቅሱ ኣልቅሱ ስለሆነ ኣእምሮ ያለው ሁሉ ስለ ራሱ እና ስለወገኖቹ ጸሎት ላይ ነው ያለው፡ዝምብላችሁ በየቀኑ በማስመድያ ሆናችሁ ለማይረባ ብር ብላችሁ ኣትቀባጥሩ ማፈሪያዎች።
@Salon-ruta
@Salon-ruta 2 жыл бұрын
Please bini kechalk share argin wendmenew teftobn beteseben adnlin bemebrhan endatalfen sime ruta new USA new yalehut link askemichalew . Thank you i
@Salon-ruta
@Salon-ruta 2 жыл бұрын
Please 🙏🇪🇷
@houssamtannir2739
@houssamtannir2739 2 жыл бұрын
Yenafekegn ye emaye bet new
@AsterKosha
@AsterKosha 2 жыл бұрын
Selam Lij beni
ጥዑም ሓዳር ምስ መጋቢ ዑቑባሰላሴ ሃይለ - S1E4
1:22:04
Dr Afewerki ራኢ
Рет қаралды 4,8 М.
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 121 МЛН
ምስጢራት እዚ ተኣምራታዊ መስተ!
15:16
Aklilu H.michael
Рет қаралды 20 М.
ከገበጥ  ጋር ማን  የወጋ  አለ ዘመድኩን
9:54
biksenytubeየድንግል ማርያም ልጅ ነኝ21
Рет қаралды 8 М.