‹‹ኢትዮጵያን በጦር ከበን ጨርሰናል›› ግብጻዊው ያሾለከው መረጃ

  Рет қаралды 31,539

Men Addis

Men Addis

Күн бұрын

Greetings from Min Addis.
The Men Addis KZbin channel will feature stories that are educational, intriguing events, global politics, and occasionally, Ethiopian enterprises. Programs typically concentrate on providing interesting and instructive content.
The visual information in this video does not belong to us. We acknowledge the original creators of the video. If the owner of the content requests that we delete the pictures or videos.
please email us. dyalew222@gmail.com

Пікірлер: 86
@shambel826
@shambel826 Ай бұрын
ዛቻ ብቻ ብለህ ንገራቸው እኛ እትዮጵያዊያን አንፈራም 💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-uu3jd2fe9c
@user-uu3jd2fe9c Ай бұрын
ግብፅን እረፊ በላት እግዝአብሔር ሆይ አግዘን ከካዳማነት አድነን አሜን
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya Ай бұрын
ኢትዮጵያውያን ለሀገራዊና. ብሄራዊ ጥቅማችን ስንል በመሀከላችን ያለውን ችግርና ልዩነት መፍታትና በአንድነት መቆም ግድ ይለናል።
@Anumma572
@Anumma572 Ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀኑ በጦሩ እሷን ይመታልን ከፈጣሪ ተልኮ
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm Ай бұрын
إثيوبيا ملوك النييييل إثيوبيا هبة النيييييل سد النهضة الإثيوبي 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💙💙💙💙💙
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 Ай бұрын
ግብፅ ትዋረዳለች። ኢትዮጵያ ግን በሐይል በክብር ትነሣለች ።
@LION45613
@LION45613 Ай бұрын
ከመካከላችሁ አንድ ሰው ካለ ወደ በርበራ ወደብ ቅረቡ
@abdeahimed7556
@abdeahimed7556 Ай бұрын
ግብፅ ዙሪያቺን ታጥርብን እኛስ 120ምሎን ህዝብ ተኚተናል የፋለገቺውን ብትዞር እኛ እዴ ፍየል ስጋ በ ኪሎ ቻርቺረን እንከፋፈላታለን ግብፅ ና ሶማሊያ ፎካራ ብቻ ነው ምቺሉት እስኪ ይሞክሩን. ኢትዮጵያ ላ ዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍
@LION45613
@LION45613 Ай бұрын
ኧረ እኔ ስለ ምን ስንፍና እያወራህ እንደሆነ አላውቅም አንተ ጥንታዊ ትውልደ ኢትዮጵያዊ። እሱ ምስኪን ነው ይላል። አንቺ ፕሪሚተሪ። ከናንተ ብዙም በሚበልጥ ነገር አትጫወት። ከመካከላችሁ አንድ ሰው ቢኖር ወደ በርበራ ወደብ ቀረቡ። 😂😂😂
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 Ай бұрын
እኔ የምፈራው ከዉጭ ወራሪ ይልቅ የዉስጥ ባንዳን ነው። እንደ እዉነቱ ከሆነ፡ በአለም አቀፍ ሕግ መሠረት ግብፅ በአንዲት ሉዐላዊ አገር ላይ ይህን ሁሉ የወረራ ዛቻ ከሙርሲ ጀምሮ ስታደርግ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት መቀጣት ነበረባት። ግን የአለም ለደሀ ስለማይፈርድ፡ ጭራሽ በኢትዮጵያ ሠራዊት የምትጠበቀውም ሶማሊያ ደገመችው። አሁን ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ አንዳች ትንኮሳ ለማድረግ የምትደፍረዉ በጦር ኃይሏ ተማምና ብቻ ሳይሆን ከማንኛውም የአለም ኤምባሲ በላይ ዳጎስ ያለ ፔሮል ካለዉ ኤምባሲዋ ለዘመናት ተቆራጭ በሚደረግላቸው ጀሌዎቿ ነው።
@LION45613
@LION45613 Ай бұрын
ከመካከላችሁ አንድ ሰው ካለ ወደ በርበራ ወደብ ቀርባችሁ በገዛ ዓይናችሁ ታያላችሁ
@DegnetLerasNew
@DegnetLerasNew Ай бұрын
Nice
@hezkielreba1296
@hezkielreba1296 Ай бұрын
ከአሁን በሁዋላ አባታችን ኑክለሬያችን ነው እኛ አባይን ስናጠጣቸው ኖረናል ምላሹ ይሄ ከሆነ ያለአንድ ጥይት ሁለት ጎረቤቶች ነበሩን ተብሎ ታሪክ ይቌጫል ፍቅር ያሸንፋል
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw Ай бұрын
የግብፅ ፉከራና ዛቻ ቀረርቶ ብቻ ነው።ግብፅ ከራሷ አልፋ ደፍራ አትሞክርም ።አታደርገውም እስካሁን ድረስ ነበር።አሁን game over በላት።
@LION45613
@LION45613 Ай бұрын
ከመካከላችሁ አንድ ሰው ካለ ወደ በርበራ ወደብ ቀርባችሁ በገዛ ዓይናችሁ ታያላችሁ
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw Ай бұрын
@@LION45613 ውሃችንን በመገደብና በመቀነስ ግብፅን አንገቷን እናንቃታለን።
@LION45613
@LION45613 Ай бұрын
@@ET-vd2uw አንተ ግን እንዲህ ማድረግ አትችልም ። 🤣🤣🤣 ግብጽ መሬታችሁን አቃጥላችሁ ሶማሊያን በወታደራዊ መንገድ እስክትደግፉና ወታደራዊ ድጋፍ እስክትሰጡ ድረስ ይህንን ነገር እስክትሰሩ ድረስ ጠብቁ። ምናልባትም እዚያ ባለው የግብፅ የአየር ኃይል በኩል ነው የገደልኩህ። ሶማሊያ በግብጽ ድጋፍ ካልገደላችሁ ደግሞ ከቁስላችሁ እንዳትነሱ ያደርጋችኋል። ከዚያም ሶማልያ ካልሸነፋችሁ እስክትጨርሱ ድረስ ግብፅ ወደ እናንተ ትሄዳላችሁ
@hailealemayehu364
@hailealemayehu364 Ай бұрын
ግብፆች ሁሌም መፎከር አቁሞ አያውቁም አዝማሪዎች ናቸው ይፎክራሉ እንጂ ምንም አይመጣም ።
@LION45613
@LION45613 Ай бұрын
ከመካከላችሁ አንድ ሰው ካለ ወደ በርበራ ወደብ ቀርባችሁ በገዛ ዓይናችሁ ታያላችሁ
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f Ай бұрын
ግብፅና ረዳቶችዋ ይወድቃሉ። ይሰባበራሉ ትንቢተ ሕዝቄል 30:1_8
@LION45613
@LION45613 Ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስና ቶራህ እኛ የማንመናቸው የተዛቡ መጻሕፍት ናቸው 😂😂😂😂😂
@user-hh7qj8nl5v
@user-hh7qj8nl5v Ай бұрын
በዚህ እብድ ሰዉየ ከመመራት ህዝቡም ስለዴነዘዘ ተያይዘን ማለቁን ስለመረጥን መጥፋቱ ሳይሻል አይቀርም
@fikrusime1217
@fikrusime1217 Ай бұрын
endewim yimtu!!!!!!!! yenatachew kemis wist yigebalu!!!!!!! wihaw be ejachin new yalew!!!!!!
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 Ай бұрын
አልሀ ምዱሊላህ።እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።ወየውላቸው፡ምቀኞች።
@user-nb2gr4fv4q
@user-nb2gr4fv4q Ай бұрын
Becareful, it is not football game ask history from Ur ancesters ."Wasak"
@fikrugirmatadele9827
@fikrugirmatadele9827 Ай бұрын
ምን ችግር አለ አባት ሀገር ሩሲያ አለችልን መፈራረም ነው።
@16aronsharon
@16aronsharon Ай бұрын
ኢትዬጵያ ስሟ ብቻ ያስፈራል
@LION45613
@LION45613 Ай бұрын
ከመካከላችሁ አንድ ሰው ካለ ወደ በርበራ ወደብ ቀርባችሁ በገዛ ዓይናችሁ ታያላችሁ
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt Ай бұрын
ትሞክረው እና እናያታለና
@LION45613
@LION45613 Ай бұрын
ከመካከላችሁ አንድ ሰው ካለ ወደ በርበራ ወደብ ቀርባችሁ በገዛ ዓይናችሁ ታያላችሁ
@LemmaOfola
@LemmaOfola Ай бұрын
እሥራኤላውያ በእ/ር እርዳታ በቀይ ባህር ያገኙትን ድል በኢትዮጵያውያን ይደገማል ሺህ ዝንብ የወተቱን ኪዳን ብከብ ኪዳኑን አይከፍትም
@LION45613
@LION45613 Ай бұрын
ግብፅ እስራኤልን ከህልውና ማጥፋት ትችላለች እሷም ታውቀዋለች. አንተ እውን ነህ ሰው, ስለ እነዚህ ሞኞች ማውራት እና የእስራኤል ጌቶችህ ከእኛ ሊጠብቁህ እንደሚችሉ ማሰብ? 😂😂
@LemmaOfola
@LemmaOfola Ай бұрын
ወንዶች ናችሁ እስቲ ሞክሩት!!
@bravotube9640
@bravotube9640 Ай бұрын
ቡሀላ አላርፍ ያለች ጣት .....እንዳይሆን ዋ !!!!
@LION45613
@LION45613 Ай бұрын
ከመካከላችሁ አንድ ሰው ካለ ወደ በርበራ ወደብ ቀርባችሁ በገዛ ዓይናችሁ ታያላችሁ
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 Ай бұрын
መቼም አትተኛልንም ፈርኦንን እግዚአብሔር በቀይባህር እንዳሳፈረ ውጊያው የአምላካችን ነው ይልቅስ አርፉ ብትቀመጥ ይሻላል ይሄሁሉ ፉኖ በሰሜን በደቡብ በምስራቅ በምእራብ የምናየው ግልጽ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@HailuEshetu-s8d
@HailuEshetu-s8d Ай бұрын
ፈርኦኖች በፊትም ያለቁት በውሃ ነው አሁንም በውሃ ያልቃሉ
@LION45613
@LION45613 Ай бұрын
ከመካከላችሁ አንድ ሰው ካለ ወደ በርበራ ወደብ ቀርባችሁ በገዛ ዓይናችሁ ታያላችሁ
@user-is5np9bi7h
@user-is5np9bi7h Ай бұрын
ልፊ ቢላት ነው ጉዳዩ ያለቀው መሠረትየተጣለ ቀን ነው
@abdulqehartassew9824
@abdulqehartassew9824 Ай бұрын
እኔ ምለው ግብፅ ክረምት ሲመጣ መንደር ለመንደር የምትሮጠው ነገር አይሰለቻትም?, ሜድትራኒያን ባህር ናፈቀሽ መሰለኝ በሏት!
@LION45613
@LION45613 Ай бұрын
َከመካከላችሁ አንድ ሰው ካለ ወደ በርበራ ወደብ ቀርባችሁ በገዛ ዓይናችሁ ታያላችሁ
@natnaeldesale9707
@natnaeldesale9707 Ай бұрын
Ahun tregna Trump new mimetaw Trump gedmo mutut mn ttebkalachu blawachew neber.
@raghedanan3959
@raghedanan3959 Ай бұрын
Egypt militaries are already positioned in Somalia. They are training and building military bases in Somalia 🇸🇴 Turkey also training giving weapons to Somalia military forces. We will fight against Abbiy Ahmed weak government sooner or later it’s going to happen so wait for it.
@arsemadesalegn
@arsemadesalegn Ай бұрын
በሳቅ ነዉ 😅😅
@michalgebre1289
@michalgebre1289 Ай бұрын
ማን ይዋጋል አቢይ ራሱ ግብፃዊ ነው
@Belachewato-io1fe
@Belachewato-io1fe Ай бұрын
ልትጠብቁን ከሆነ ምርጥ የባህርይ ለውጥ ነው፡፡፡ነፍስ አወቃችሁ ማለት ነው ! ነገር ግን ለተለመደው ነገራችሁ ከሆነ መልሱን ታውቁታላችሁ!
@fantahunareda894
@fantahunareda894 Ай бұрын
የደቃሉ ኢትዮጵያን ቢነኩ
@LION45613
@LION45613 Ай бұрын
ከመካከላችሁ አንድ ሰው ካለ ወደ በርበራ ወደብ ቀርባችሁ በገዛ ዓይናችሁ ታያላችሁ
@Edrisawate
@Edrisawate Ай бұрын
ኢትዮጳኖች ሁሉ ግዜ ግብጽ፡ ኤርትራ፡ ሶማል ኣታሉ ድል ለፋኖ።
@samiabera7894
@samiabera7894 Ай бұрын
መጀመሪያ አንድ ሁኖ
@sabazeru2153
@sabazeru2153 Ай бұрын
ልክ ነህ ድል ለፋኖ❤❤❤
@LION45613
@LION45613 Ай бұрын
እውነታው ኢትዮጵያ በእስራኤል የጌቶቿን ትዕዛዝ እየፈፀመች ነው በመካከላችሁ አንድ ሰው ካለ ወደ በርበራ ወደብ ቀርባችሁ በገዛ ዓይናችሁ ኦ ፕሪሚቲቭ ታያላችሁ
@arontube681
@arontube681 Ай бұрын
በጣም የሚያሳዝነው ትላንት ከኛ ጋር የነበሩት እነ ኤርትራ፣ጅቡቲ፣ደ/ሱዳን፣ቱርክና ሌሎችም ሐገራት ፊታቸውን አዙረውብናል።ምናልባትም አብራን ያለችው ሐገር ኬንያ ብቻ ናት።ግብፅ ግን ለራስዋ ብላ ጦርነት ውስጥ መግባት የለባትም።
@sabazeru2153
@sabazeru2153 Ай бұрын
ምክንያቱ ምን መስለህ ይሄ ዛፍ ተካይ ስው ነቃይ ሚኒስትር እንደ ሽርሙጣ ለአሜረካ ቂጡን ስለ ሚስጥር ነው😂😂😂
@salamgalaxy7091
@salamgalaxy7091 Ай бұрын
Jibi kehed Wusha yichohal belwu le Alisisi 😂
@gebrehiwotgebresllasie8119
@gebrehiwotgebresllasie8119 Ай бұрын
Fokara becha
@SleepyClipperButterfly-mf9vx
@SleepyClipperButterfly-mf9vx Ай бұрын
ኢትዮጲያ ስባል ሽናታቸው ነው የሚመጣው
@LION45613
@LION45613 Ай бұрын
ወደ ቤርቤራ ወደብ ቀርበህ በገዛ ዓይንህ ታያለህ O ጥንታዊ
@SleepyClipperButterfly-mf9vx
@SleepyClipperButterfly-mf9vx Ай бұрын
@@LION45613 አገርና ፖለቲካን ለይተህ የማታውቅ ንፍጥ ጭንቅላት ጭንቅላትህን ለኮፍያ ብቻ የምትጠቀም ባዶ
@tesfatsionsium9560
@tesfatsionsium9560 Ай бұрын
Ethopia it can't to do
@yonasfikre694
@yonasfikre694 Ай бұрын
Hhhhhhkkk ehenin ye gibs shiritam kitun gelben engerfewalen dikala somalewochinim bemulu agadmen enardalen
@hamidhusenabdule1935
@hamidhusenabdule1935 Ай бұрын
የእትዮያን መጥፎ አትዘግቡ ቦቅበቀ ሁላ የእትዮያ በህር መግኘት የ
@user-uq5oi9kl6z
@user-uq5oi9kl6z Ай бұрын
ግብጽ ከዚ በላይ ምን ማስረጃ ያስፈልግሻል ምንም በማይመለከትሽ ጉዳይ ያዙኝ ልቁኝ በማለት ጎረቤት ማሰተባበር በኢቲዮጰያ ላይ ሞክሪ ፈጣሪ መጥፊያሽ ደርሷል ማለት ነው አርፈሽ ቁጭ በይ ፡፡ካለዚያ ዩኩሬን እጣፋንታ ይደርስብሻል፡፡የሚያዋጣሽ ከኢቲዮጰያ መስማማት ብቻ ነው አንድናአንድ፡ካሳ አልተጠየቅሽም ዝቅ ብለሽ ኢቲዮጰያ እግር ስር ውደቂ፡፡
@LION45613
@LION45613 Ай бұрын
ወንዶች ከሆንክ ወደ ቤርቤራ ወደብ ቀርበህ በገዛ ዓይንህ ታያለህ o primitive
@yaredhailu9580
@yaredhailu9580 Ай бұрын
ቱሪናፋ በላቸው ፈሪዎች
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 Ай бұрын
Congra 😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ነፈዝ
@Tewodros52
@Tewodros52 Ай бұрын
Why Egypt taking to much, you don't have to loud shout to invade Ethiopia, I bit the day you wish war with Ethiopia revokes you from Africa continent. You don't have to surrender Ethiopia so we get their to teach you manners and discipline. Urraa!
@LION45613
@LION45613 Ай бұрын
ሰዎች ከሆናችሁ ወደ በርበራ ወደብ ቅረቡ፤ በገዛ ዓይናችሁ፣ በጥንት፣ በጮኹ ብቻ ጥሩ ናችሁ፣ አልፕ።
@Afar-j4k
@Afar-j4k Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-cd4nm4co5e
@user-cd4nm4co5e Ай бұрын
ውሸት ነው!
@ArsenalSaka-ch6uh
@ArsenalSaka-ch6uh Ай бұрын
ምንም አያመጡም
@selamehagere9366
@selamehagere9366 Ай бұрын
ባንዳ ነገር ነህ ለኢትዮጵያ የምታስብ ቢሆን ዜና ብለህ አታወራውም ነበር
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 Ай бұрын
Egypt tornet bitjemir Abiy Ahmed yiwedkal silezih gidbu ye Egypt new.
@amanuelyonas5048
@amanuelyonas5048 Ай бұрын
telalaki😂
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 Ай бұрын
በነገራችን ላይ ይህ ከትንቢቶች አንዱ ነው። ኢትዮጵያን እረቦች ከአራቱም አቅጣጫ አረቦች ይከቧታል። ያነዷታል። የአባ ዘወንጌል ትንቢት
@Teyboawlou
@Teyboawlou Ай бұрын
ሱማሊያንም ኦርትራንም ጁቡቲንም ደካማ ዲፕሎማሲያችን ነው ያሳጣን ከኬኒያም እስከዚህም ነን ሱማሌና ሱማሌ ላንድ በጁቡቲ እየተደራደሩ በቀጠሮ እንዳሉ የሱማሌ ላንዱን መሪ ጠርተን እውቅና እንሰጣሃለን ወደብ ስጠን ብለን በሰው አገር ጣልቃ ገባን ሲማሌዎች ተስማምተውተው ሲጨርሱ ከማእከላዊው መንግስት አንድ አይደለም ተጨማሪ ወደብ ማግኘት ይቻላል ከክልል መንግስት ጋር ባደረግነው ድርድር ሱማሌንም አስቆጣን አለምም አወገዘን አንድም አለም በአለም ላይ የደገፈን የለም ሲማሌም ለህልውናዋ አጋር ፈለገች ከነ ግብፅ ከነቱርክ ተፈራረመች እኛ የገፋናትን አገር ግብፅ ያዘቻት ምን ይጠበስ ትላለህ ሱማሌ ከግብፅ አይደለም ከማንም የመስሜት መብት አላት ሱማሌንም ኤርትራንም ያሳጣን የመሩያችን ድክመት ነው
@user-mk2qc3lb6l
@user-mk2qc3lb6l Ай бұрын
Gabasa.40.amat.gan.yegazyaphara.kita.yematabatal.tetebika.yegazyphara.kAL.nawe
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 16 МЛН
እያገለገልኩ እያለ ሽጉጤ ወደቀብኝ ነብይ አሸናፊ 13 July 2024
55:15
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 145 М.
#ከባድ_ማስጠንቀቂያ_ከሰሚነሽ_ኪዳነምህረት@NEGASHMEDIA
48:23
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 92 М.