ኢትዮጵያን እንወቅ(ላሊበላ ቤተ ማርያም)/Discover Ethiopia(Lalibela Bete Maryam)

  Рет қаралды 17,508

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 83
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን 6 жыл бұрын
ላሊበላን ለማየት ሁሌም አስባለሁ ከስደትቡሀላ እግዚአብሔር ያሳካልኝተዋህዶ ለዘላለምትኑር ኢትዪጵያ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር አሜን 👌👌👌👌👍👍👍👍💖💖💖💖💖💖💖
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 6 жыл бұрын
ይህን የመሰለ የተባረከና የተቀደሰ ቦታ ሁላችሁም ለሀገራቹ አብቅቶ ለማየት ያብቃቹ ሀገሬ ላሊበላ
@eyesuseamlakamaryamenata6841
@eyesuseamlakamaryamenata6841 6 жыл бұрын
በረከትህ ይደርብን አባታችን ቅዱስ ላሊበላ እናመሰግናለን እናንተንም
@መዓዛጊዮርጊስ-ነ6ፈ
@መዓዛጊዮርጊስ-ነ6ፈ 6 жыл бұрын
የቅዱስ ላሊበላ በረከት ይደርብን
@ኢትዮጵያእናኦርቶዶክስአይ
@ኢትዮጵያእናኦርቶዶክስአይ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቅዱስ ላሊበላ ላይ አድሮ ድንቅ ታሪክ ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን ታሪካዊ ከሆኑት ቅርሶቻችን ላይም የጠላቶቻችንን አይን እግዚአብሔር አንሳልን
@high1166
@high1166 6 жыл бұрын
በህይወቴ የምጎጎበት ነገር ቢኖር ላሊበላን ማየት ነው እግዛብሄር ሆይ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልኝና በሰላም ሃገሬ ገብቸ ለማየት አብቃኝ ethiopia እግዛብሄር የባረካት አገር ነች ከአለም አገሮች ሁሉ የላቀች ትንቢቱ ነዉና ግን እኛ የሰዋአገር እየናፈቀን እንሰደዳለን የንጫጭባ አገር የድንግል ማሪያም ልጂ ስደትን በቃ በለን አሜን።
@alemaraya9428
@alemaraya9428 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የእኛ አምላክ በቃል ብቻ አያይደለ ባባቶች ላይ አደሮ የሚታይ የሚዳሰስ ድንቅ ና ሁሉን አደራጊነቱን ለአለም የገለጠበት ድንቅ ሚስጥሩ ነው ክብር መእርሱ ይሁን ያባቶቻችን በርከት ይደርብን አሜን
@ከበቡሽየእናቷልጅ
@ከበቡሽየእናቷልጅ 6 жыл бұрын
ይህንን ፕሮግራም እጅግ በጣም ነው የምወደው በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት ። ይህን ማቆም መለት ምቀኝነት ነው ። ጊዜ አጥቼ ብዙም ኮሜቴ ሰጥቼው አላውቅም በገኛውት ጊዜ እከተታለሁ
@አለማመኔንእርዳውጌታየአለ
@አለማመኔንእርዳውጌታየአለ 6 жыл бұрын
ድቅ ነው የእግዚአብሔር ጥበብ ለሠዎች የሚሠጠው ፀጋ .. መንፈስ ቅዱስ አንድ ነው ፀጋው ግን ልዩ ልዩ ነው ፡፡ ... የቅዱስ ላሊበላ በረከቱ ይደርብ አምላከ እስራኤል ስለቅዱሳንህ ስትል ሀገራችንና ህዝቦቻን ጠብቅልን!!!
@birhandessie3129
@birhandessie3129 3 жыл бұрын
ፍትህ ለቅዱስ ላሊበላ እና ለህዝቡ
@ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ
@ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ 6 жыл бұрын
ሀገሬስ ለማወቅ የነበረኝ ጉጉት ይህ ነው አይባልም ግን ምን ያረጋል ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት ማፈር ልጀምር ነው ያአላህ ሀገራችን ሰላም አርግልን ለሞቱ ወገኖቻችንም ምህረት ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን አርግላቸው ለቆሰሉትም ሀፍያቸውን መልስላቸው ያረብ ያማል የወገን ስቃይና ሞት😭😭
@sisaja7961
@sisaja7961 6 жыл бұрын
የኔቆጆ እኔም የኢ,ያ ታሪክ በጣም ማወቅ እፈልጋለሁ ነገርግን በክርስትና የሚናገሩት ታሪክ በጣም የተምታታ ነው!ምክንያቱም ኢ,ያየክርስቲያን አገርናትብለው ስለማሚያስቡ ነገርግንስህተትነው።
@ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ
@ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ 6 жыл бұрын
@@sisaja7961 እነሱ ቢያምኑበት እንኳን እኔ ሀገሬ ከማወቅ ጋ ሚያጋጨው ነገር የለም እኮ ሀቢብቲ ማወቅ የፈለኩት ኢትዮጵያን እንጂ እነሱ ስላመኑበት እኔ ላምንበት ነው ማለት አይደለም የነሱንም መብት ጠብቄ ሀገሬን ማውቅ ያለብኝን ማወቅ ነው የኔ ምኞት, ሰላም ለሀገሬ ፍቅርና አንድነት ለህዝቧ ሞት ለገዳይ😭!!
@mediyekidusgebrellij3155
@mediyekidusgebrellij3155 6 жыл бұрын
@@ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ Astewoy sew nesh Leza yalesh Ethiopiawit tebareki💚💛❤be bizu nager liyunet alen Esu wubetachin new 1yemitadergen Gen Ethiopiachin nech Ethiopia lezelalem tinur Amen
@ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ
@ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ 6 жыл бұрын
@@mediyekidusgebrellij3155 አሜንን
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 6 жыл бұрын
@@ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ egzyabiher yakiberishe yerasun eminet yemiwedew yelelawinim yewedal
@weldushstudio5890
@weldushstudio5890 6 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ምርጥ ነው ቀጥሉበት
@emebrehanadgnigni9555
@emebrehanadgnigni9555 6 жыл бұрын
ፈጣሪ ለደጅህ ያብቃኝ ከሥደት መልሥ
@hellinabebe349
@hellinabebe349 6 жыл бұрын
የእግዚአብሔርአገርኢትዮጲያዘላለም፡ኑሪልኝ
@ሁለተሀዋሪያትየድንግልልጅ
@ሁለተሀዋሪያትየድንግልልጅ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሚድያወች የቅዱስ ላሊበላ በረከቱ ይደረግልን ለደጁ ያብቃን
@የደማስቆምርኮኛነኝየደማስ
@የደማስቆምርኮኛነኝየደማስ 6 жыл бұрын
ላሊበላ የተወለድኩበት ነው ፡፡ ግን ላይክ አልፈልግም
@alembanchikasahun6872
@alembanchikasahun6872 6 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ♥♥
@abebechsahil7394
@abebechsahil7394 6 жыл бұрын
Orthodox tewahido lezelalm tenoer Amen Amen Amen
@melissamullen9391
@melissamullen9391 3 жыл бұрын
Is there an english language transcript of this video? Thank you so much for sharing this information. I am also interested in anything known about the ancient origins of the sacred worship at this place. What was happening there during the first century of the common era?
@asterdeti8326
@asterdeti8326 6 жыл бұрын
Amen amen amen egzabeher Ethiopian yitebikat be meretu yasiben😢😢😢🙏
@whereisthelove4915
@whereisthelove4915 6 жыл бұрын
Hagere ❤️Laleye endet endenafekegn meche yihon yememelesew Wuyi sedet 😭😭😭
@tsedalkassie107
@tsedalkassie107 6 жыл бұрын
እግዚአብሄርይመሰገን
@fikresbezabih1039
@fikresbezabih1039 3 жыл бұрын
Beautiful
@yeshiyekibret3855
@yeshiyekibret3855 6 жыл бұрын
I love it Amen
@wuudwuud7918
@wuudwuud7918 6 жыл бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ከአክሱም በመቀጠል ለማየት የምፈልገው ላሊበላ ነው ከስደት መልስ እንደ እግዚአብሔር መልካምና ቅዱስ ፈቃድ
@hellinabebe349
@hellinabebe349 6 жыл бұрын
@ማርያምማርያምእላታለሁ
@ማርያምማርያምእላታለሁ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለዚህ የተቀደሰ የተባረከ ቦታ አብቃኝ
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 6 жыл бұрын
እምየ ላሊበላ የክርስትና ኩራት
@leewalker1420
@leewalker1420 4 жыл бұрын
Life begins in Africa, regardless of how other's try to convince otherwise.
@hanahanahanahana8446
@hanahanahanahana8446 6 жыл бұрын
tewahdo ayimanota lezelalem tinur
@meryk2402
@meryk2402 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ደሲ ሲል የኦርቶዶክስ ለዛላሌም ትኑር ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሲራ ተማስጌን ጌታ ሆይ
@asthey
@asthey 6 жыл бұрын
AMLAK HOY ABITU FERED😢💚💛❤
@Etsegi7
@Etsegi7 6 жыл бұрын
EBS እባካችው አሁን እየተሰራ ስላለው ዳግምዊ ላሊበላ Documentary ስሩ ::
@hffhghfhgf9113
@hffhghfhgf9113 6 жыл бұрын
አምላኬሆይ ከስደት መልስ ለደጂህ አብቃኝ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 6 жыл бұрын
ድስስስስስስ ሲል አባይ ሁሌ ይመኝዋል ለማይት ላሊበላ ተንሳኤ እግዚአብሔር ክፍቅድልኘ እናየዋለን
@EthioNas
@EthioNas 6 жыл бұрын
1ኛ ነኝ ፎቶውን በመጫን subscribe ያድርጉ😘
@ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ
@ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ 6 жыл бұрын
ምን ልለቅበት ሙዚቃምናምን ወላ ኢስላማዊ
@EthioNas
@EthioNas 6 жыл бұрын
@@ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ የተለቀቁትን መመልከት ትችያለሽ
@salemalreyami7867
@salemalreyami7867 6 жыл бұрын
ላአልየ አገሬ እዴት እደናፈቀኝ
@robelyordii3446
@robelyordii3446 6 жыл бұрын
Ameeennnnn
@fhc8067
@fhc8067 6 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ለዚህ ባታ እብቃኝ
@mememem3737
@mememem3737 6 жыл бұрын
Amenamenamen
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 4 жыл бұрын
እኔ እንደሚመሥለኝ ያሁኖች ኢትዮጵያዊያን አልሠሩትም ከይሁዳ ነገድ የነበሩ እና በኋላ በከርስቶስ የሱስ አምነው የተጠመቁ ናቸው። ነጮች እኛ የዋሆች ስለሆንን የእኛን ታሪክ ለማፍረሥ እንቅልፍ አይተኙም።
@meseretedayewu2162
@meseretedayewu2162 6 жыл бұрын
የካሜራው ጥራት ያስደስታል
@ethiopiawinanghabesha4170
@ethiopiawinanghabesha4170 6 жыл бұрын
Ethiopian nat hagare tewahido nat kibre
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 6 жыл бұрын
ሁለተኛውን ቄስ ብዙ አልተመቸኝም፤ ማለቴ የሚናገረው ነገር ጥሩ ነው። ግን ፍጹም መንፈሳዊ መንፈስ ያለበት አልመስለኝም፤ ይቅርታ ይደረግልኝ። እኔ ለእምነቴ በጣም ቀናይ ነኝ እና በራሳችንም ሰዎች የሀገራችን ንብረት፤ ስለሚጠቃ፤ የሆነ የከተማ ሰው የቄስ አለባበስ ለብሶ፤ የሚያወራ ነው የሚመስለው። አለማዊ እውቀቱን አልቃወምም፤እንደውም የተማሩ ሲሆኑ ጥሩ ነው፤ ከውጭ ለሚመጣ ጠላት። ነገር ግን መንፈሳዊ ህወት ውስጥ አንዴ ከተገባ፤ አማረኛ ሲናገር ፍጹም ጥርት ያለ በሆነ አነጋገር፤ የቤተክርስትቲያን መንፍስ በተላበሰ እንጂ አወራሩ፤ አዲስ ፤አበባ ከተማውስጥ ወጣቱ እንድሚያወራው አወራር ወስድ መለስ እያረገው ሲያወራ ሳይ፤ ፍጹም ለቤተክርስቲያኗ ጸጉረ ልውጥ ሰው ይመስላል፤ በፍጹም የኢውነተኛ የኦርቶዶክስ መንፈስ የተላበሰ አልመስልሽ አለኝ። ያቺ ቤተክርስቲያን በቀደምትነቷ እና ታሪክ ጠገብ በመሆኖ አንድ አንድ ሀገር በቀል ጠላቶች ይኖራታል እና የቤተክርስቲያናችንን ሁናቴ ማጥናት ፤አና ማንም በፈለገ ግዜ መቶ፤ ውስጣዊ ሀብቷን አውቆ ለማጥፋት ከሞመከር ስለማይኙ መጠንቀቅ አይከፋም እላለሁ፣ በተረፈ የተሰማኝ በቅንነት ከመናገሪ በስተቀር፤ የሁለተኛውን ቄስ ልቦና እግዛብሄር ነው የሚያውቀ እና እኔ አልዳኘውም፤ በተረፈ፤ እንድታስተካክል የምፈልገው፤ የእንግሊዘኛ ቃላቶች ችሎታህን ሌላ ቦታ ለመጠቀም ሞክር፤ በከተማዎቹ ሲያናድ ዱን ከርመን፤ አንተ ይባስ ብለህ የእንግሊዘኛ ቃላት ትቀላቅላለህ። ለዚህ ነው፤ ያልማድ አይለቅም እና ምንም አይነት ቄስ ባህሪን የተላበሰ ግርማ ሞገስ የለህም በመንፈስ ደረጃ ማለቴ ነው፤ በተረፈ የቄስ አለባበሱ፤ አያስጠላብህም።
@johnd2539
@johnd2539 5 жыл бұрын
እረ ወንድሜ ወይንም እህቴ(ስለ ቄሱ ምን አገባን! የቅዱስ ላልይበላን ክብር ከማየት ይልቅ የካህኑን ትንሽዬ ትፋት ለመናገር ለምን ያቃጣናል? ሲቀጥል ካህን ሳይሆን ዲያቆን ነው። የጠመጠመ ሁሉ ቄስ አይደለም። እነሱ የተቻላቸውን ሁሉ እያደረጉ ነው፥እኔ እና እናንተ ግን ምንም,ብር እንኩዋን አዋተናል? ስለዚህ ዝም ብሎ መንቀፍም ጥሩ አይደለም።አንድ መናፍቅ የሰጠውን የስድብ አስተያየት መልስ ሰጥቼ ሳበቃ፥የኦርቶዶክስ ሆኖ ደሞ አንደኛ አይነቱ ሲነቅፍ ማየት እጅግ ያስጠላል።እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@elroitube27
@elroitube27 6 жыл бұрын
*እናመሰግናለን ዮዲት በርቺ* kzbin.info/www/bejne/jISXiJZqf7uKkLM
@AliHassan-dy5jx
@AliHassan-dy5jx 6 жыл бұрын
ቅድስ ላሊበላ ውብ ሀገር እግዚአብሔር ይመስገን ከአማራ ሰለተፍጠከ
@selomonbelay2707
@selomonbelay2707 5 жыл бұрын
አንተ ዶማ ከአማራ ከማለት ይልቅ ኢትዮጵያ ብትል
@tube-roha
@tube-roha 4 жыл бұрын
አቤት ፈጣሪየ ምናለ ቢደፍህ ...ስምህ ራሱ እኮ ለምን ይሄን መፃፍ እንደፈለክ ይናገራል አህዛቦች ኸረ ተውን እባካቹ በምታመልኩት አምላክ...ብቻ ፃዲቁ ላሊበላ የስራህን ይስጥህ ሌላ ምን ይባላል ባለጌ ነህ ደግሞ የራስክን ሃይማኖት ነው ምታዋርደው ....ጠብቅ በፍርድ ቀን ለዚህ ስራህ ጨምሮ ትቀጣበታለህ
@muzebelete3017
@muzebelete3017 6 жыл бұрын
ዘንድሮም fucken ተረት ተረት አይቀርባችሁም? ቄሶች? ማርያም ኢትዮጵያ መጥታ ነበር; ያሬድ ተሰውሯል ላሊበላ እየሱስ ተገልጦለታል ሌላም fucken ተረት ተረት ይች ቤተክርስቲያን ነች ለሗላ ቀርነታችንና ለብሄር ብሄረስቦች ፀብ መንስዔዋ መጥፋት አለባት
@ttm4844
@ttm4844 6 жыл бұрын
Muze Belet koshita manafik
@tube-roha
@tube-roha 4 жыл бұрын
ምን ለማለት ይቻል ይሆን በእውነት ...ለዚህ ንግግር ምን መልስ ቢሰጥ ነው ሚበቃው ብቻ መድኃኒ አለም ልቦና ይስጠሽ/ህ ደግሞ ኋላ ቀር አደረገችን አልሽ ለነገሩ አልፈርድባቹም ስልጣኔ እንደነ አሜሪካ በብልጭልጭ ህንፃ የተደበቁ ሰዶማዊነትና ፆታ ቅየራ ነው ለናንተ ስልጣኔ እግዚአብሔር የለም ብለው እንደሚክዱት እንደነ አውሮፓ መሆን ነው ለናንተ ስልጣኔ እንዲህ ነው በቀራንዮ የተሰቀለው ክርስቶስ ይፋረዳችሁ ....ደግሞ ለምን ይካዳል ኢትዮጵያ የአለም ቆንጮ የነበረችው ይች ቤተክርስቲያን እንደናንተ አይነት ከሀዲዋች ሳይነሱባት ነበር ዛሬ ይችን ቤተክርስቲያን ስለገፋቹ ኢትዮጵያ የድህነት ምሳሌ ሆናለች እስኪ ታሪክ አጥኑ ዝም ብሎ ነጮች የሚሉትን አእየሰሙ መጮህ እውቀት አይደለም ይልቅ ቀርባቹ ለማወቅ ሞክሩ ኢትዮጵያ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዘመን የት እንደነበረች ለማወቅ ሞክሩ ...ፌደልና ቁጥርን ቀርፆ መስጠት ነው ስልጣኔ እንደ ሌላው የነጮቹን ፊደልና ቁጥር እንደወረደ መቀበል አይደለም ስልጣኔ ዘመን አይሽሬ የኪነ ህንፃ አሻራን ማሳረፍ ነው እንጂ ሌላ አለም የሰራውን የመስታውት ህንፃ ደግሞ መስራት አይደለም ስልጣኔ በአምልኮተ እግዚአብሔር ተጠብቆ መቆየት ነው እንጂ በሰይጣን አምላኪዋች ሰይጣናዊ ስራ መቅናት አይደለም ስልጣኔ ፈጣሪ እንደፈጠረ ሆኖ መገኘት ነው ከፈጣሪ የተቀበልከውንም ማስረከብ እንጂ አንተ እንደምታጨበጭብላቸው ፈረንጆች ፈጣሪ የፈጠረውን ፆታ ለውጦ መገኘት አንተ እንደምትቀኑባቸው አሜሪካና አውሮፓዊያን ግብረ ሰዶምን ማቀንቀን አይደለም አስተዋይ ብትሆኑ ኢትዮጵያን ከሰይጣናዊ ስራ ጠብቃ ያቆየችው ይች ቤተክርስቲያን ናት በቤተ ክርስቲያኗ አለማመን መብታቹ ነው ለዚች ሀገር የሰራችውን ውለታ መካድ ግን ይሁዳነት ነው ቅናት አይሉት ተቆርቋሪነት ስራቹ ግራ ሚያጋባ ነው ይች ቤተክርስቲያን እናንተ ኢትዮጵያዊ ነን እያላቹ አፋቹን ብትከፍቱባት እናንተ አንጋጣቹ የምታዮቸው ብዙ አውሮፖዊያንና አሜሪካዊያን ቆመው ያጨበጨቡላት ድንቅ ቤተክርስቲያን ነች ሰልጡኖች የምትሏቸው ራሱ እንዲህ ማለታችሁን ቢሰሙ ይስቁባችኋል ብቻ የኢትዮጵያ አምላክ ልቦና ይስጣቹ እና በምክንያትና በእውነት ለማውራት ያብቃቹ ግን እንደናንተ አይነቶቹም ኢትዮጵያዊ ነን የኢትዮጵያን ታሪክ እናውቃለን ብለው አፋቸውን ሞልተው ሲያወሩ መስማት ያስቃል በጣም ያስቃል
@ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ
@ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ 6 жыл бұрын
እናንተ ወሎየን አትወክሉም. እደትግሬ ምስጥ ናአችሁ. ሙስሊሞችን ለምን ከለከላአችሁ እኛ ደሴ. እኩል ነውየምናዋጣውሁሉም ወሎ መስጊዲ ሲሰራ ሁሉም ያዋጣል ቤተክርስቲያንም ሲሰራ እኩል እናዋጣለን እናንተ ወሎየ አደላአችሁም
@african8846
@african8846 6 жыл бұрын
ፋጡማ የደሴልጂ ሀሰንወሎየዋደሴ ፍቅር Demo.hulet.wolo.asflgachu.geltu
@sarawedage9723
@sarawedage9723 6 жыл бұрын
ምሀይም ተመስጊን በይ በየሂውድሽበት መስጊድ ታገኛለሽ መጤ
@abrono8708
@abrono8708 6 жыл бұрын
ridiculous
@muzebelete3017
@muzebelete3017 6 жыл бұрын
ጥንብ አሮጊት መሀይም የማንም ብስብስ ሽማግሌ ቄስ ተረት ተረት አትድገሚው
@habtamuadno655
@habtamuadno655 6 жыл бұрын
የተሰራዉ ''በጣልያን'' ነው።
@saedasaleh8212
@saedasaleh8212 6 жыл бұрын
Geta hoyi ka sidet malisahi la Lalibala la inate hagari abikagni
@beruktilahun6343
@beruktilahun6343 6 жыл бұрын
አባትህ የጣሊያን ባንዳ ነው ? አያቶችህ ነግረውህ ነው ባዶ
@saedasaleh8212
@saedasaleh8212 6 жыл бұрын
kiddus Lalibala irasu naw yasaraw
@eskedarnigatu4894
@eskedarnigatu4894 6 жыл бұрын
እዳተ አይነት ደደብ አስተሳሰብ ያለው እንኳንስ እዲህ አይነት ሕጻ ቀርቶ ሳር ቤት አይሰራም አተ የጣልያን አሽከር ወበዴ
@habtamuadno655
@habtamuadno655 6 жыл бұрын
በትምህርተ ጥቅስ ያስቀመጥኩትን ልብ በሉ ። ሸልተሩን የሠራው የጣልያን ድርጅ ት ነው ። ምን እንደታሰበ አይታወቅም ለማለት ነው ።
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН