KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የዶናልድ ትራፕ አስደሳች መጨረሻ ይሄማ የኛ ፀሎት ነው | የታኩር ሙዚቃ ማቆም ጉዳይ
23:56
ትራምፕ በመጀመሪያው ቀን ለ4ኪሎ መርዶ አሰሙ | ገዱ በትራምፕ እገዛ መፈንቅለ መንግስት ሊሞክሩ? |ጠቅላዩን እና ኢሳያስን ያስቆጣው ውሳኔ… | Ethiopia
10:25
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Сестра обхитрила!
00:17
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
ኢትዮጵያዊያን በጣም ሲበዛ አውሬዎች ሁነናል እጅግ በጣም ያሳዝናል
Рет қаралды 42,776
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 421 М.
Brex Habeshawi
Күн бұрын
Пікірлер: 743
@BrexHabeshawi
5 жыл бұрын
ወንድማችን ፈለገን ለመርዳት ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የምንችለውን ያህል በጎፈንድሚ በመርዳት ጠላቶቹን አንገታቸውን እናስደፋ 👇 www.gofundme.com/f/support-felege-yohannes-dagne?+share-sheet
@عبداللطيفعبداللطيف-ن1ظ
5 жыл бұрын
ከክፉም ክፉ. አረመኔዎች. ሆነናል ግን. በጣም ያሳዝናል ስንት ውሾች. አሉ ፍለጠው. ቁረጠው እሚሉ ለምን እነዚህን. አይከሱም.ለምን ሰው ሠርቶ በላ ብሎ ምቀኝነት. የስራቸውን ይስጣቸው
@ሶፊሶፊሶፊ
5 жыл бұрын
እነ ስረ ከፈታ ሌለ ስረ ማስረት አይችልም ወይ አረ ስዝቁን የቆረጡበት አለህ ርዝቃቻውን ይቁረጥበቻው
@hanadarso4581
5 жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@قضميلتوحضقضميلتوحض
5 жыл бұрын
ብሬክስየ አለ ግን ስራውኳ ይገኝ ይሆናል ወይኔ ስወደው ገና ፕሮፋይል አይቸ ሞተብየ ባአላህ ረተው ወገኖቸ ተው እንዋደዲ አዲነን በአላህ ዘር ሀይማኖት አይለየንም መቸም የማንፍቀው አረጓዴ ቢጫ ቀዩ አስሮናል አየ 😭😭😭
@قضميلتوحضقضميلتوحض
5 жыл бұрын
ብሬክስየ አተም እራስህን ጠብቅ ወገኔደሆነ በቅናት መፈስ ታጂቦነው የሚዞረው እና ብርየ ተጠንቀቅ ምንምኳ ባትል የሰውነገር
@hanunahanuali2135
5 жыл бұрын
ፈሌ ምን ሆነ በአላህ ባለፈው የመግደል ሙከረ አድርገውብኛል ሲል ነበር ፈሌን እወደዋለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ነው በኢትዮጵያዊነቱ በጣም የምደሰትበት ሰው ቢኖር ፈሌ ነው
@ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ
5 жыл бұрын
ፊን ያርግህ
@kidu715
5 жыл бұрын
hanuna Hanu Ali በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ዉዴ
@fatumalove4127
5 жыл бұрын
ለሀገሩ ሰላም ከሰበከ ለምን ቪድወውን አይተው ፍርዲ አይሰጡትም ነው ነው ሊላ ነገር አቀናብረው ነው ለሚሰረበት አካል ያቀረቡት
@ዛማየሀይቋዞማ
5 жыл бұрын
ዱሮም ሀገራችን ኢትዮጵያ አላድግ ያለችው በምቀኝነት ነው ያሳዝናል
@አንችነፍሴአላህንፍሪ
5 жыл бұрын
ትክክል
@mahitube2434
5 жыл бұрын
አስኪ ወደቻናሌ ጎራ በሉ #ሰብስክራይብ አዲርጉኝ ውዶቼ
@mubasharmedia8389
5 жыл бұрын
Tikikil
@henanseidtube4022
5 жыл бұрын
ትክክል
@naceromar5026
5 жыл бұрын
Tikikiil batalaay marzuu amaraa mikiinyati naw
@kidu715
5 жыл бұрын
በጣም የሚገርመዉ ፈለገ ምርጥ ሰዉ የሚሰብከዉ አንድነትን ነዉ ግን ሰዉ የሚወደዉ የሚበጠብጠዉን ነዉ
@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
5 жыл бұрын
በትክክል
@saadasaada8975
5 жыл бұрын
ብሬክሥ ፈጣሪ ይጠብቅ ሁሉም ሠው እዳተ ቢሆን የማሥበው ኢቶብያ ታድግ ነበር ግን ምን ይደረጋል
@saratube670
5 жыл бұрын
አይይ ብሬ አተም እራስህን ጠብቅ መልካም ሰው አያበረክቱም ኢትዮጵያዊ
@አንችነፍሴአላህንፍሪ
5 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ትክክል ብለሻል
@aselefechhabtamutube
5 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏 ውድ ኢትዮጵያዊያን አዲስ ዩቱበር ነኝ በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉልኝ
@አዝኜሳኩብክሂዎትይቀጥላል
5 жыл бұрын
በጣምእኮነውየሚገርመውአይየኛህዝብ
@mahitube2434
5 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት #ሰብስክራይብ አዲርጉኝ ውዶቼ አመሰግናለሁ💖
@aselefechhabtamutube
5 жыл бұрын
@@mahitube2434 Beteseb Negih
@heyryashafi6064
5 жыл бұрын
ሱቡሀን አላህ ብሬ ኢቶዮጵያዊ እኮ ወላሂ ምቀኛም ነው ክፉ ነው። ያረቢ
@etheth2584
5 жыл бұрын
Ewunat Batam yamegarm new Enatikn new
@አልሀምዱሊላህአለኒእ-ዠ4ሰ
5 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጺያዊይ ሚስኪን ነው ምርጥየደቡብ ልጅ ነው ባለፈው የጻፈው ጹሁፍ አስለቅሶኝ ጥላቶቹ ይውደሙ እኔም ያወኩት በፌስቡክ ነው ባለፈው ልጄን የማሳድገው ብቻየን ነው ወዘተ እያለየጻፈው ጹሁፍ በጣም ነው ያስለቀሰኝ መግደል ቢያቅታቸው ከስራ አባረሩት ለግድያ ሲፎክሩ እኛ ኢትዮጲያን የማያልፍልን ምቀኝነታችን ነው ምቀኛ ሁላ የማንንም እርዝቅ ማንም አይበላው ይሻግታልእጅ ደግጭ ምንሁኖነው ብየ ደግጨነበር እንረዳው አለን ከኛ የበለጠደሞ ፈጣሪ ይረዳው ሚስኪ ነው ሀይማኖት አይጠቅስ ብሄር አይጠቅስም ልክነህ እኔም ጥፋት አላየሁበትም ምድርጅቦች ልጅቱማ ጣፋጭ ናት አይዞህ የኛጀግና ምርጥ የኢትዮጲልጅ መሌ አይዞህ ቀተው ነው ያተን ያክል ብቃትስለለላቸው ነው አብሽር አይዞህ።
@አሚናሰይድሌራ
5 жыл бұрын
እውነትህን ነው ፈሌ በጣም ምርጥ ሰው ነው ሁሌም ፈሌን እከተለዋለው ግን አውሬዎች በዙ ሰራቶ እንደይባለ አደረጉት
@jerry-usalem7083
5 жыл бұрын
Ewunet
@fatmaomar7501
5 жыл бұрын
ብሬክስ አተም እግዜአብሄር ይጠብቅህ ወድማችን እግዜአብሄር ይጠብቀው
@ሀኒነኝየተዋህዶፍሬ
5 жыл бұрын
እውነት ነው ኢትዮጲያውይ እንዳንድ ሰዎች ከነሱ ከፍ ስል አይወድም ግን ወደስራው እድመለስ እግዝአብሄር ይርዳው ግን ለምን እኛ እርስ በራሳችን ለምን እንተባበርም እኛ ኢትዮጵያዊይ መተባበር እና መረዳዳት አለብን ያሳስናል ወድማችንን እውነት የንፅህ አምላክ ይርዳው የሰው ልጅ ፈተና አለው መጨርሻው ያምራል አይዞህ ልጅህንም እዳተው መልካም አርጎ በጥበቡ ያሳድግልህ
@iloveyoumoreethiopian3993
5 жыл бұрын
በጣምምም ያሳዝናል ፈሌ ምርጥ ልጂ ነው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀው
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅን. እጅ እኛ መልካም ስው ምች እንወዳለን. ፈጣሪ የስራችውን ይስጣችው እጅ.
@ayishamohammed6658
5 жыл бұрын
ፍሌ በጣም ምርጥ ሰዉ ነዉ ዘረኛ አይደለም ጥሩ መልክት ነዉ የሚያስተላልፈዉ ፡፡ከስራየ አስባረሩኝ ሲል እባየ መጣብኝ አላህ እንደሰዉ ያልሆነዉ ጌታ ጥሩ ነገር ይፍጠርለት ኢትዮጲያ ጥሩ ሰዉ አታበረክትም ።
@eve.5192
5 жыл бұрын
ብሬክስ ምርጥ ሀበሻ የእውነት እሚናገረውኮ ከውስጡ ነው ስሜቱ ተነክቶ ኡፍ ይሄኮ የውስጡን ጥራት ነው የሚያሳየው ያረብ ሁላችንነም ንፁህ ልብ ስጠን
@እቴነሽየሚካኤልልጅ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ😭😭😭 አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ለበጎ ነው በኢትዮጵያ እና ቤተክርስቲያነችንም ጨኪኝ ሆነ መቼም መልካም ሰወ አይኖርም😭😭😭😭
@zehrazehramahammed2299
5 жыл бұрын
አዎ ብሬስክ ኢትዮጵያውያን እኮ በዛ ነው የማያልፍልን ምስኪን እኔም በጣም ነው ሚመቸን
@hajerhajerasa9144
5 жыл бұрын
Brexiye የኛ ክፋት በስዴት ባሰ አይይ በጣም ያሳዝናል ወንድማችን ፈለገ አባይ ኢትዮጵያ ዉይነትን እንጅ ሌላ ነገር አይሰብክም ሁሉም ለበጎ ነው ችግር የለውም 👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚በጣም ያማል ሰው እንዴት በሰው እንጀራ ይገባል በሌላ ነገር ባሸንፉት ይሻል ነበር አይይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@xk1017
5 жыл бұрын
በእውነት ባጣም ያሳዝናን በዚህ ስራችን ምስኪን ገበሬው ተቀጣ ይህ ልጅ ምን አረገ አላህ የተሻለስራእና ከፍ ያለደረጃ ያድርሰው ዛሬም ለሀቀሩ ሀቅ ተናጋሪ ያርገው ሉጁንም አላህ ያሳድግለት የሱን እርዚቅ የቆረጡ ሰወች አላህ እነሱን ይቁረጣቸው
@tamrtiagobzie16
5 жыл бұрын
እኔም እከታተለዋለሁ ነጹህ ኢትዮጵያዊ ነው ሁሌም ሚሰብከው አድ እንሁንን ነው ግን ምን ሆነ ብሬ ጨርሼ መስማት አልችልም ብቻ ሰላም እደሆነ ተስፋ አደርጋለው
@ፋሲልከነማየጎንደርአርማ
5 жыл бұрын
እውነት ፈለገ ምርጥ ኢትዮጲያዊ እና ምርጥ ጀግና ነው እመብርሀን ከጥላቶች አይን ይጠብቀው አበሻ ቡዳ ህዝብ ነው የምር
@fgdbbfffbnbdhb2848
5 жыл бұрын
ፈሌ ጀግና ነው አበረከካቸው ፈሌ ሁሌም አሸናፊ ነህ አይዞኝ ድል ሁሌም ካተጋ ነው
@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ
5 жыл бұрын
_ ፈለግ _በጣም የምወደውና የማከብረው ልጅነው _ፈጣሪ ባለክበት ይጠብቅክ ፡ልጅህን ፈጣሪ ያሳድግልክ 'አይዞክ ሁሉምየጁን ያገኛል
@momilove3764
5 жыл бұрын
አይ ሰው ከፍቶአል ከምታሰበው በላይ ግን ፈጣሪ የሰራቸውን ይሰጣቸው !!ፈጣሪ እነደሠው አይደለም እና ምህርቱን ያውርድልን!! ላገራችን መርጋጋትን እና ለኛም መልካም ልብ ይሰጠን!!!
@fatmam2158
5 жыл бұрын
ሱብሀነላህ በጣም ይገርማል ወንድም አላህ ይጠብቀን ማለት ነው እንጂ በአሁን ጊዜ ሰው የለም ካንተ ጥሩ ያወራሉ ከጎን ያማሉ
@dhgh8468
5 жыл бұрын
ሀበሻ ለዚህ ሀበሻ የማያልፈለት ምቀኛ ሥለሆነ ብሬክ አንተ ጥሩ ሠው ነህ አላህ ይጨምርልህ ሁሉም ሠው እንዳተ ቢሆን ጥሩ ነው
@manasbshara2793
5 жыл бұрын
እውነት ተደብቃ አትቀርም። (ብሬ )በቃ አትናደድ ።ለሱም ምናልባት ከዚህ ያማር የተለየ ህይወት ሊሰጠው አስቦ ይሆናል (አላህ ከሁሉም ነገር ቀድሞ ያውቃል እና ።
@bekelchedo7304
5 жыл бұрын
አወነት ነው ከዘረኝነት ውጡ ብሎ እንደጨኸኢትዮጵያን እያለ እየሠደቡት ብሬክስ የእውነት ፈጣሪ የሠ፱ራቸውን ይስጣቸው አዝናለው ክፍዎች ነን ብሬክስ ተጠንቀቅ አዎ ከሥራው እድባረር አደረጉት እኔ እሱን እከታተላለው ምርጥ ሠው ነውፈለገ አባይ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነው ገን የሥራቸውን ይስጣቸው ፈጣሪ
@betelehengebrealji9356
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳዉ የኛሰዉ ከባድ ነዉ የእሲ እንጃር ይሻግታል እንጂ ማንም አይበላዉም በእዉነት ከምንም በላይ የኛ ሰዉች ከመቶ አርባዉ ጥሩብሆን ስልሳዉ ምቀኛ ነን ይሄን መንፈስ አምላክ ያንሳልን በእዉነት
@sofiyasofiya4270
5 жыл бұрын
አገራችን ምቀኛ ነው ግን በንፁህ ልቦናውና በመልካም ስራው አላህ ጀዛውን ይከፍለዋል
@زهرةاول
5 жыл бұрын
ብሬክስዪ ወላሂ መልካምእነትህ የምትናገራቸውቃላቶቺህ ወዘት አስለቀስከኝ አይይይይይይአገራቺን
@briymareyameljebriymareyam6990
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የእጃቸው ይስጠው እጅ ወንድማችን በእውነቱ ያፅናው ሀገራችን ስላም ያድርግልን ፍጣር
@abbaagadatube9845
5 жыл бұрын
ውይይኔፈልዬ ወንድሜ በሁነት አዝኛላው እኔ በጣም የምዎድ እትዮጵያውነው እግዚአብሔር ይርደህ
@melkaroba1176
5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እውነት ልቦና ይስጣችሁ ይስጠን
@yostinaberhe5422
5 жыл бұрын
በትክክል ብሬክስ ይገርማል ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ናት የሞተላት ገዳይ 😡 ገና ሌላ እናያለን
@sablework6012
5 жыл бұрын
እውነት ነው በሪ ሀብሻ ሰንባል ምቀኞች ነን ያሳዝናል ጥሮ የማወራ ጥሮ የምነገር አይወደድም ክፍታችን በዛ
@fatumaedris8119
5 жыл бұрын
ፈጣሪ የፌሌን ክፉ እድስታሰማኝ ወላሂ በጣምጡሩ ልጅ ነው ስለአድነትብቻ ነው የሚሰብከው እፍፍፍፍ ምን ልትሰማኝ ይሆን ገና አልሰማሁትም
@woinshetgebreyohannes6976
5 жыл бұрын
የሠው ሀገር ሠው ቢጨክንብን ምን ይገርማል እርሥ በራሣችን እየተጨካከንን ያውም በሥደል ማሥተዋል ይሥጠን 🙏
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
5 жыл бұрын
በጣም
@ሱሱየቁርአንጓደኛሱመያቁር
5 жыл бұрын
ድርጅቱን አላህ ያክስረው መቃጠል አላህ ያቃጥላቸው ወንድማች አይዞን
@senayitethiopia2704
5 жыл бұрын
በትክክል እናመሰግናለን ከልብ ተባረክ ወንድማችን ☝️☝️☝️☝️☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓💓💓
@Vv-fi5ss
5 жыл бұрын
ፈለግ የኔ ጀግና በጣም ምርጥ ኢትዬጲያን ነው
@ganetbaqallaa8514
5 жыл бұрын
Uuuuuuuuuuuu Ijolee dhugaa isaa jedhe BREX obbolesi keenyaa Ethiopia Bichaf kan dhabatuu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪🙌😭😭 👉Abdi ,kutachuu hin qabuu obboleessi keenyaa waqayyoo isaa wajin yaa jiraatu
@azizafentaw8106
5 жыл бұрын
እውነትህ ነው ብሬክስ👍👍👍👍👍👍👍👍
@mimibh7495
5 жыл бұрын
ፈለገ በጣም ምርጥ ሰው ነው። እግዚቤሔር ይረዳዋል ለምን እደዚህ ክፉ እንሁናለን። እግዚቤሔርን ብንፈራ ምን አለበት
@merrymerry8269
5 жыл бұрын
ወይይይ የሰው ልጅ ክፍት ።እግዚአብሔር ይርዳው ምቀኝነት ቅናት ከምድር ያጥፍልን ሲሳዝን የምር ።
@wonjishwo5591
5 жыл бұрын
እኛ እኮ ኢቲዮጲያውያን በጣም ይቀረናል ስለ እውነት ነው የምላችሁ ከዚህ አይነቱ እርኩስ አስተሳሰብ ካልታቀብን ገና ምኑ ተይዞ አረ ሰው ባፈሩ አምላክን ፍሩ አይዞክ ወንድም የነገው ይበልጣል
@emu1070
5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በእውነት ኧረ ስው ምን ነካው በጣም ተጨካከነ ጌታ ሆይ ፍቅር ስጠን
@hawraadabouss5024
5 жыл бұрын
እውነት እኛ ሰው ሀገር ላይ ያለን ሰውች በትንሽ ነገር ከበለጥካቸው በፊት በድብቅ ነበር ጉርጎድ ሚምሱልህ አሁን አሁን ደግሞ በአይንህ እያየህ ይማስልሀል መምህር ግርማ እንዳሉት የኛዎቹ በጎመን ይንቃሉ።
@ፍቅርያሽንፉልፍቅርያሸንፉ
5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባቸው 😭😭😭
@kuttyroja7
5 жыл бұрын
ወይኒ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው
@shhshssbhshsj1857
5 жыл бұрын
ትክክል ግን ይገርማል ሁኔታው በጣም ያሳዝናል
@ጎዶልያስጎዶልያስ
5 жыл бұрын
ምቀኞች ፍጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው እኔም በጣም ደስ የሚለኝ ኢትዮጲያውይ ነው እነሱ እሚፍልጉት ማበጣበጥ ነው ሰባዐውይነት የጎደላቸው አይይይ እውነት ከእግዚያብሄረ ነው ይፍረድባቸው
@sistrjabreelsistrjabeel9656
5 жыл бұрын
ስህ በትክክል እርዝቅ በአላህ እጂይ ነው ያረብ አላህ ይወፈቀው መልካም ስራ
@all1814
5 жыл бұрын
ትክክል ወንድም ሰው ማለት እኮ የማይታይ እስስት ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ሰላም ያርግልን
@fhgg2247
5 жыл бұрын
አተንም አላህ ይጠብቅህ ብሬክስ ድሮም ሀገራችን አላድግ ያለችው በምቀኝነቷ ነው ዘረኞችንም አላህ ያጥፋልን ለሀገራችንም አለህ ሰላሙን ያስፍንልን
@aselefechhabtamutube
5 жыл бұрын
ሰላም ወንድም እግዚአብሔር ይፍረድ ያሳዝናል የመልካም ስራ ጠላት ቡዙ ነው 😢🙏 ለዚች አጪር እድሜ ፍቅር ብንዘራ ለራስ ነው
@ወለተማርያም-ጸ5ዐ
5 жыл бұрын
ትክክል ፈሌ ንፁህ ኢትዩጲዊነው ያሠዝናል እነዚህ አረመኒወች
@ብትአብዱሠኢድነኝ
5 жыл бұрын
ሡበሀን አሏህ ኢንሼአሏህ አሏህ የተሻለ ሊሠጠዉ ይችላል ብሬቅሥ ሠዉ ያዉ ሠዉነዉ ጎጂም ጠቃሚም ግን አሏህ ነዉ ኢንሼአሏህ የተሻለ ያገኛል ወድሜ አተም አይዞህ
@Mነኝወሎየዋ-g5u
5 жыл бұрын
በጣም አዝኛለሁ የኤፍ ቢ ሢናገር ሠምቸው ወላሒ በጣም ያሣዝናል የኛ ሠው ጨካኝ አረመኔ ነው ሥንት ሠው ለሠው የሚባላ እያለ ምን አደረጋቸው እውነቱን ሥለተናገረ ብቻ በእንጀራው መምጣት በጣም የተሠማኝ ልጀን ሢል ነው
@tyuujjt1586
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ተግሶናል፣እኮ ወንድሜ ከፈታችን፣ከአምሮ፣በለይ፣ነው እግዚአብሔር መሰተወሉን፣ይሰጠን
@visitraya7975
5 жыл бұрын
በእውነት ፈለገ ማለት ኮ በጣም አዋቂ ሰው ነው እንደግፈዋለን
@amenamenambaye3434
5 жыл бұрын
የአራጆች ግርፕ ናቸው ይሄን ሴራ የፈፀሙት ያሳዝናል ....ፈለገ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ... ፈለገ ጌታ ይጠብቀዋል ከልጅ ጋር ....ጠላቶቹ ይቃጠላሉ
@مدينةمدينه-غ6ه
5 жыл бұрын
አይይይይይየ መገን ዘመን በጣም ያሣዝናል አላህ ይድርሥለት ያርብ
@seadesalih8344
5 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ እኞ ኢትዮጲያዊያን መቼም አያልፍልን
@ሶፊወሎየዋዴሴ
5 жыл бұрын
እንኮን በሠላም መጣህ ብሬ ትክክል ነህ ከሴትም በወድም እደዚህ አይነት ልጂ አላየሁም እኔም እከታተለዋለሁ አድም ቀን መጥፎ ነገር ሲናገር አይቸው አላቅም መልካም ሠው ነው ስለዘር ሲናገር አይቸው አላቅ በአድ ኢትዮቢያውይ የሚምን ጀግና ነው እኛ በጣም ከፍተናል አላህ ያስተካክለን ያረብ
@jamilahalijamilah6964
5 жыл бұрын
ራስህን ጠብቅ ወድሜ እኛ ሀበሻና ቃሪያ አንድ ናቸው
@wawww6232
5 жыл бұрын
አብሽር ምቀኛሢበዛ ለበጎነዉ አተግን እድሜህን ያርዝመዉ
@mouridanoureldine506
5 жыл бұрын
በጣም የጪቅላት ጥበት ነው በትክክል ልጁን አላህ ያሳድግለት እሱም የበለጠ ስራ ያገኛል ኢንሻአላህ
@እናቴሂወቴያላቺማንአለኝ
5 жыл бұрын
አይ. .የሠው ነገር. ዛሬ ቢያመሠግን ነገ ያማራሀል. ብቻ. አላህ ይሱትር. ብሬክስዬ እዳተ. ጥሩ አሳቢ ብንሆን. አላህ ያግዘን ነበር
@habatamhabatam8769
5 жыл бұрын
ጌታ ምህረት ያውረድልን
@trendmobile5742
5 жыл бұрын
ያ አላህ ምን አይነት ጊዜ ነው ዊህህህህ የስራቸው ያገኙታል ይዘገያል እንጂ እዘሩ አጭዱታል ግን ብሬክስ እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች አደራህን !!
@ሀዋየባባዬልጅከኢማራት
5 жыл бұрын
ዘረኝነት ይውደም ሀገራችንን ሠላም ፍቅር ይዘፍነባት 💚❤💛 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@GGg-hy3dm
5 жыл бұрын
ውይ.ሀገሬ..ኢትዮጵያ.በልሆን.ተመኘሁ
@fatemahnorye8023
5 жыл бұрын
አቤት ምቀኝነት ያሳዝናል። አውሬኮ ከሰው አይዴርስም። የሰው አውሬ አስቸገረ ሀስቢአላህ ወኒአመል ወኪል
@zulfazulfa9041
5 жыл бұрын
የእውነት ያማል ማመን አልቻልኩም ጥሎብኝ ልጁ ሰወደው አንድ ቀን ክፉ በናግሮ አያቅም አልፎ ተረፎ ልጁ እንኮን ኢትዬጰያዊነት ያሰተምራታል ብቻ እዚህ ደርጃ መድርሳች ተረዳሁ አይዞህ ወንድሜ እውነትን የያዘ አያፍርም
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-አ7ቐ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በእውነት
@ክርሥቶሥሀይወትነውድንግል
5 жыл бұрын
እውነትክን ብሬክስ ፈለገ ምርጥ ኢትዮጰያዊ ነው
@nigstdessie7023
5 жыл бұрын
በጣም ወንድማለም ኢትዮጵያዊያን በጣም ክፉ ሁነናል እና አትም እራስህን ጠብቅ እሽ እረ ምን አይነት ጊዜ ነው ድረስን እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያውያን ሰላም ያወራደ
@amanhizba5122
5 жыл бұрын
ፈሌ ማለት እውነተኛና እውነትን ነው የሚሰብከው
@የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር። የስራቸውን የሰጣቸው
@maryamsiraj1420
5 жыл бұрын
ያሳዝናል ወዴት እየሄድን ነው ወላሂ እላህ ልቦና ይስጣቼው ዩስራቼውን ይስጣቼው እሱንም ወደስራው እላህ ይመልስው መገን ሀብሻ ምን ይጠቀማሉ ወንድሜ ለምትስጠን መረጃ ሺኩረን
@yemsienatetube3962
5 жыл бұрын
የእውነት እኔም ሰፍብዬ ነዉ የምከታተለው በጣም ምርጥ ሰው ነዉ
@zeynabahmed3596
5 жыл бұрын
ይህ እኮ ነው የሚሥጠላው ለግዜው ነው እጂ እንሻአላህ አላህ ደህናውን እሪዚቅ ይሠጠዋል ግን በጣም ነው እሚናድደው
@አስኪዩቱብ
5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እውነት አረመኔም ሁነናል አምላኬ ሆይ አንተ ተመልከተን ፍቅርህ ስጠን
@hanunahanuali2135
5 жыл бұрын
ፈሌ አላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ኤላ ልጅህንም አላህ ያሳድግልህ ስንት ከስራው መባረር የሚገባው ሰው እያለ አንተ እንደዚህ አይገባህም ኢትዮጵያዊነትህ መቸም አሳልፈህ እንዳትሰጥ እኛም ከጎንህ ነኝ
@meryamdmt4991
5 жыл бұрын
Awo wedmi enme eketlwalhu menme mannme ayedgfm
@hawahawa2461
5 жыл бұрын
ወድም ኢትዬ ምቀኝነታችን ነው አላሣድገን ያለው ሠው በጊዜውይ ጥቅም ቢጎዳም ፈጣሪ ግን አይጥልም ሠው ከሠውራሥ አይወርድም ፈጣሪ አለው አይዞችሁ ፈጣሪን ያዙ።
@ይሁንግደለምኢትዮጵያለዘላ
5 жыл бұрын
በጣም።ምርጥ ጀግናልጂነው ብሮ
@እናቴውስጤናት-ኈ7ቨ
5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል።የእኛ ሰው ምቀኛ ነን አውሬ ነን ትክክል።ኢትዬጵያ ለዛም ነው የማታድገው
@alama6248
5 жыл бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት ብሬ ታዲያ አምላክ እንዴት ይታረቀን እየሆነ ያለው ነገር ሲያንሰን ነው
@teztawortawu681
5 жыл бұрын
የሰዉ ልጅ አዉሬ የሆነበት የጭካኔ ዘመን😢😢😢አሁንስ መኖር ፈራሁ😢😢😢
@omhuda5216
5 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ እኛኮ ምቀኛ የሚል አይገልፅንም ብሬክሲ
@rabiajemla1568
5 жыл бұрын
ብሬክስ አተ እራስህን ጠብቅ አተ የስደት ወንድማቺን ነህ ክፉህ መስማት አፈልግም እና የኝ የኢትዮ ህዝብ አውሬ ሆነዋል ጨካኝ አረመኔ 😭
@ተዋህዶሃይማኖተይ-ጨ9ኈ
5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነው እውነትህ ነው
@amentube6132
5 жыл бұрын
ፈለገ በጣም ጀግና ልጅ ነው።ለአንድነት የቆመ ሰው ነው ።አሁንስ በኢትዮጵያዊነቴ እያፈርኩ ነው
@TM-ud1nw
5 жыл бұрын
ኣየ ሰዉ ኣይዞህ ለሁለም ነገር እግዚአብሔር ኣምላክ ኣለዉ ኣንተም ራስክ ጠብቅ ወንድሜ እንደ ሰዉ ብሆን እኮ እኛ ኢትዮጵያዊያን በዉጪን ወስጥን ላለን ኣልቆልን ነበር ግን ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ኣለን .........ስያሳዚን
@AsAs-zv8ex
5 жыл бұрын
ብሬክስወድሜ. ሁሉምእዳተመልካም. ሰውይብዛልን. ያርብ. ግን እራስህን ጠብቅ.
@mnn4543
5 жыл бұрын
Uuuuuuffffffff abetuu hamlakee
@ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ
5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናን እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው መልካም ሰው አይበርክትም
@kabitalkabitalkabital2024
5 жыл бұрын
ውይ በጣም ያሳዝናል ወንድማችን ጡሩ ሰው ነበር
@515mobil2
5 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይርደው ግን ያለ አሜሪካ ነው ሌላ ስራ መቀየር ይችላል ይሄ ያጋጥማል ጤና ካለ ምን ችግር አለው ተሯሩጦ መስራት ነው ዋነው ጤና ነገሩ ቢያሳዝንም ግን ከሱ በታች የሆኑ ብዙ እሚረዱ አሉ ብሬክስ
@azizafentaw8106
5 жыл бұрын
አሏህ የተሻለውን እረዝቅ ይክፈትለት😭😭😭
@miskanamiskana4203
5 жыл бұрын
እውነትህን ነው እኛ ኢትዮጵያዊ ያን ምቀኞች ነን ጌታን
@እናቴእወድሻለሁዘላለምኑሪ
5 жыл бұрын
ዋው ዛሬሁለተኛሆንኩ በውነት እንደኢትዮጵያምቀኛየለም ብሬክስ እና መሲ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@asekalugebru969
5 жыл бұрын
Betam betam yetekedese liji new kidus liji new melkam yedekedese sew new liki ede Tesfish TST mirt sew new huletu EGZIABHER ybarkachew fetarim ybarkilin geta kenesu gar new eneza mikegnoch gin esu yketachewal
23:56
የዶናልድ ትራፕ አስደሳች መጨረሻ ይሄማ የኛ ፀሎት ነው | የታኩር ሙዚቃ ማቆም ጉዳይ
ድንቃድንቅ Dinkadink
Рет қаралды 2,7 М.
10:25
ትራምፕ በመጀመሪያው ቀን ለ4ኪሎ መርዶ አሰሙ | ገዱ በትራምፕ እገዛ መፈንቅለ መንግስት ሊሞክሩ? |ጠቅላዩን እና ኢሳያስን ያስቆጣው ውሳኔ… | Ethiopia
Andafta
Рет қаралды 9 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
1:33:22
በከባዱ የሊቢያ በረሀ አቋርጦ ጀርመን የገባዉ ፋኒ ስኬታማዉ Youtuber ታሪክ 1 ሚሊዮን ብር በዩቲዩብ || ከሳምሪ ጋር ሊያጣሉን ደርሰዉ ነበር!
Talak Podcast
Рет қаралды 62 М.
20:18
እንዳትሰለቻት ይሄን አድርግ |How to keep a healthy relationship |
Ahadu podcast
Рет қаралды 89 М.
24:48
ንዓኺ ከዕቢ ከርተት ኢለ እየ፣ ሕጂ ሃብታም ተመርዒኺ ክሓስኒ
Mahustar
Рет қаралды 78 М.
18:53
ሚስቴ በመሞቻዋ ለ አሏህ አደራ ሰጠችኝ | መወዳ መዝናኛ | Meweda Meznagna | Meweda Entertainment | አመሥጋኝ አንደበቶች
Minber TV
Рет қаралды 14 М.
59:42
18ሽ ሰው አልቅሶ የሰማው ታሪክ January 9, 2025
ፈላህ tube
Рет қаралды 33 М.
18:36
የሰበር ሰበር‼️ ዐብይ ወይስ ትራምፕ?❗️ አሳፋሪዎቹ ተንታኞች‼️
Hasab Meda ሀሳብ ሜዳ
Рет қаралды 3,6 М.
8:19
Hayelom Debash - Senaderi - ሓየሎም ደባሽ - ሰናድሪ New Ethiopian Raya Music 2025 ( Official Video )
Brex Habeshawi
Рет қаралды 45 М.
44:44
ሁሱን ንሰሀ ግባ እያለች ነው ወገናችን
ቀጥተኛው መንገድ
Рет қаралды 10 М.
22:29
🛑 ሩሀማ መማገጧን አመነች ቲክቶክ ለሰዓታት በአሜሪካ በመዘጋቱ የተሰሩ ቪድዮ የጥምቀት ላይ ፖለቲካና የአርቲስት ቡሩክታዊት እና ማራማዊት አስገራሚ ድርጊት
David M
Рет қаралды 3,6 М.
1:50:16
ኤርሚ የጌሞሮችን ሚስጥር አጋለጠ
Naod Tube ናዖድ ቲዩብ
Рет қаралды 3,1 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН