KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የጨለማው ዘመን ማለቂያ የወርቅ ማኅተም
36:02
የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች ፕሮቴስታንት ወይስ ኦርቶዶክስ ከ1517ዓ.ም በፊት ያሉ አማኞች ሲኦል ናቸውን ?
37:37
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
ኢትዮጵያዊያን እና የክርስቶስ ልደት ክርስቶስ ሲወለድ ለምሥጋና ቀድማ የተገኘች ሀገር
Рет қаралды 11,177
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 72 М.
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Күн бұрын
Пікірлер: 47
@fraolmulu8225
Жыл бұрын
እኔ ስለ ሀገሬ ስሰማ ደስታዬ ከመብዛቱ የተነሳ ልቤን እንዳልስት እፈራለው ኢትዮጵያ የነብስ ሀገር የጥበብ ሀገር ሀገረ እግዚአብሔር 🎉 የኔ ልዩ ኢትዮጵያ አባትሽ ጠላትሽን ይጣልልሽ በደስታ😢😢😢 እያነባው መልካም ገና🎉🎉🎉
@asterayalew7
Жыл бұрын
እኔም
@fentayewalelgn5545
Жыл бұрын
አሜንን👏👏👏😊
@BizuuKetamaa
Жыл бұрын
Amen
@TesfayeGelu
Жыл бұрын
እንኳን አደረሰን ..አደረሳችሁ ይሄን ክፍ ጊዜ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ በከብቶች በረት የተወለደው የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ሀገራችን ይጠብቅልን..አሜን
@WoinshetTiruneh
Жыл бұрын
ውድ እና እንቁ መምህሮች እንኳን አደረሳችሁ
@meroneshetu757
Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን የልደት በዓል አደረሳቹ ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን ለወርቅ ዘንግ መምህራኖቼም እንኳን አደረሳቹ እላለሁ ❤
@AlemEshete-pt6il
Жыл бұрын
እንኳን አደርሳቹሁ እናንት እንቁ መምህሮቼ
@dunuberhanu3168
Жыл бұрын
አብዝቶ ጥበብን ይስጣችሁ ቃለ ሕይወት ያስማችሁ ዕድሜ ጤና ይስጣችሁ::
@ሙሉእመቤትዘውዴ
Жыл бұрын
እናንተን ለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@lakechbeyene9243
Жыл бұрын
እጅግ፡ የማከብራችሁ፡ እና፡ የምወዳችሁ፡ መ/ሮቼ፡ እንኳን፡ ለብርሀነ፡ ልደቱ፡ በሰላም፡ አደረሳችሁ፤ አደረሰን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ያክብርልን፤፤ ፀጋውን፡ ያብዛላችሁ፤፤
@GirmaWorku-hb4mn
Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶ ልደት ባህል አደረሣቹ አደረሰን!!!
@tigsttigst3234
Жыл бұрын
እንደምን አደራችሁ አባቶቻችን እንዲሁም የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤
@solomonerifo629
Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሰን።
@alemyosef3199
Жыл бұрын
ኑሩልን ምርጥ መምህሮቻችን እግዚአብሔር ያክብልን ይጠብቅልን
@samrawitadmasu2871
Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ተባረኩ💚💛❤️😊
@AbelAndemichael-r6e
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን መምህሮቻችን ❤❤❤❤❤
@kirubelbaruda6656
Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓልአደረሳችሁ እድሜና ጤናውን ያድልልን ዘራችሁ ይባረክ አሜን
@HewittSahle
Жыл бұрын
እንኩዎን ለጌታችን ለመዳኒታችን ልደት በአል በሰላም አደረሰን 🕊💜🙏🏾💜🕊መምህሮቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🕊🕊🕊
@messitkiroshaile8521
Жыл бұрын
🙏🙏🙏በጣም እናመሰግናለን በጣም
@saragashaw8879
Жыл бұрын
የምወዳችሁ መምህሮቼ እንኳን አደረሳችሁ ❣️❣️🙏
@weredewoshike5505
Жыл бұрын
እትዮጵያዬ ሀገረ ❤❤❤❤❤ የእግአብሔር ሀገር ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ።ኢትዮጵያውያን ወንድም እህቶቼ እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰን አደረሳችሁ።
@KasahunYizez
Жыл бұрын
የእኛ ዘመን እንቁዎች እንኳን አደረሳቹ
@salamhabibi1453
Жыл бұрын
እንኮን አደረሳቹ
@mahletfekremariam
Жыл бұрын
እደናንተ አይነት አባቶች ስላላችሁን ፈጣሪ ይመስገን እኔ በጣም የምኮራባሁ ናችሁ ።ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@wubittekelu4068
Жыл бұрын
እውቀት አርነት ያወጣችኋል ማለት እንዲህ እንዲንተ ኘው። ወንድማችን ሁል ጊዜ ሰላምህን እድሜህን ጤናህን እመኛለሁ ለሁላችሁም።
@enataiemwondimunatali9390
Жыл бұрын
ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርሰቶሰ የልደት አደረሰን መምህራኖቻችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ❤❤❤
@genetaredo7255
Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tsionwistienat4604
Жыл бұрын
ውድ መምህራኖቻችን እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እደረሳችሁ:: እንዲህ ዓይን ገላጭ በሆነ እውቀት የምታግዙንን መምህራኖቻችንን እግዚአብሔር ጸጋውን ደርቦ ደራርቦ ያልብሳችሁ:: ይጠብቃችሁ::
@meseretbelay3491
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እንቁዎቻችን ❤❤❤
@alextekebatarekegn2217
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አገራችን ኢትዮጵያ እና ኦርቶዶክስ ሁሌም ቢሆን ልጆች አያጡም, ኢትዮጵያ እና ኦርቶዶክስ ቀጣይ ከፍ ከፍ ይላሉ ::
@Alpha-jk4df
Жыл бұрын
እንኳን፣ ለጌታችን፣ ለመደሀኒታችን ፣ ኢየሱስ ፣ ክርስቶስ፣ በዓል፣ ልደት፣ በሰላም፣ በጤና፣በህይወት፣ስለ፣ አደረሰን፣ አደረሳችሁ፣ውድ፣ ኦርቶዶክስወን። ደሞ፣ ለ ብርሃን ፣ ጥምቀት፣ በሰላም፣ አንደርሰን፣ የእግዚአብሔር፣ ፍፅም፣ ፍቅድ፣ ይሁን!!!
@SolomonVA
Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለሊየሲስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደት አደረሳችሁ፡ በዓሉ የሰላም ፤ የጤናና የፍቅር ይሁንላችሁ። ግሩም እውቀት ነው የመገባችሁን፡ እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ፡ ጸጋውን ያብዛላችሁ።
@molumolu633
Жыл бұрын
Kalhiwot yasemalen amen amen amen ❤❤❤🙏🙏🙏
@elaeluw.9416
Жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@-legetta710
Жыл бұрын
ድንቅ
@ketojara4909
Жыл бұрын
መድረክ አቀናባሪዎች ሰዓቱን የሚያስቀምጡበት አጥተው ነው። ከነስሙ የግድግዳ ሰዓት ሥፍራው ግድግዳ ላይ ነው መሆን ያለበት።
@kassahunbayekedagn300
11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሳይንስ ግን ጸረ ሀይማኖት ነው መጨረሻው እግዚአብሔር የለም ወደሚለው ሴይጣናዊ ጥቅስ ነው መደምደሚያው ሳይንስ የሰውን ልጅ ከዝንጀሮ ነው የመጣው ብሎ የሚያምን ነው ሳይንስና እምነትን አትቀላቅሉብን ወንጌላውያኑ ሰባሰገልን የመረራቸው ኮከብ ነው ብለውናል እነሱ ደግሞ የጻፉት በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ሰለሆነ ማመንም መቀበልም ያለብን ሐዋርያቱ የነገሩንን ነው
@GhjGhj-lu2ej
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@alemneshhnebese2127
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒
@Japy-dj6uq
Жыл бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@berketbefkadu9385
Жыл бұрын
❤️🌹👍👌❤😂 hi
@clight214
Жыл бұрын
Insaiclopedey newe yalekew...
@tgqatar8324
Жыл бұрын
❤🙏
@henockmaat9765
Жыл бұрын
Worada debtera wait...
36:02
የጨለማው ዘመን ማለቂያ የወርቅ ማኅተም
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 17 М.
37:37
የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች ፕሮቴስታንት ወይስ ኦርቶዶክስ ከ1517ዓ.ም በፊት ያሉ አማኞች ሲኦል ናቸውን ?
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 16 М.
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
11:01
Ethiopia - አፋር ላይ እሳተ ጎመረው ፈነዳእሳትና ፍልውሃ ፈለቀ የአለም ሚዲያዎች ተቀባበሉት
Feta Daily
Рет қаралды 128 М.
36:51
ኖላዊ /ሕያዋይ ጓሳ/ ብመምህር ኣስመላሽ ገ/ሕይወት
ተዋህዶ ይእቲ Tewahedo Yeti
Рет қаралды 7 М.
18:42
Ethiopia - መከላከያው ወደ ትግራይ? ምላሽ ተሰጠ | ርእደ መሬቱ ሺዎችን አፈናቀለ |ህንጻዎች አይቋቋሙትም |የሻለቃ የኃይሌ ተማፅኖ | አስፈሪው ትንቢት
Feta Daily News
Рет қаралды 12 М.
27:11
ሕዝብ የናቀ ንጉስ ይዋረዳል ፊቱ ወደኋላ ኋላው ወደፊት ሆኖ ይወድቃልከዛሬ 700 ዓመት በፊት ስለ ኢትዮጵያ የተነገረ ትንቢት
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 37 М.
11:43
አዲስ ዝማሬ 🔴ዘማሪ ዲያቆን ኪሮስ ይኄይስ💥 በቤተልሔም ተወልደ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 38 М.
30:39
ሀውልት ለማፍረስ የሚጠመደው ለምንድነው?
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 51 М.
42:49
ሀሰተኞቹ ሲጋለጡ...................ሐብታ ሽብሩ መጀመሪያም ኦርቶዶክስ አልነበረም
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 12 М.
24:36
ይህንን ድንቅ ነገር ሳታዩ እንዳታልፉ....እመቤታችን ድንግል ማርያም የቆመችበት ስፍራ
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 62 М.
40:19
መሱድ ዱባይ ላይ ቤት ይሰጥህ ሲባል ለምን እምቢ አለ!! እጹብ ድንቅ ልጆች 1 | #dubai #ethiopia #ethiopiaairline #አቡነ የማታ
Donkey Tube
Рет қаралды 3,7 МЛН
27:12
አስደናቂ ተአምር ወጣቱ ከጭንቅላት እጢ ወደ ካንሰር ይቀየራል ከተባለ በእመቤታችን ቅብ ወዝ ተፈወሰ
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 12 М.
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН