ኢትዮጲያ በቀኝ ስትጠበቅ በግራ ተከስታ ጉድ ሰራቻት!!ግብፅ ተዋረደች፣ የተመድ ውሳኔ አንገት አስደፋት!! ሶማሊያ እና አረብ ሊግ በእሳት ተጫወቱ!!

  Рет қаралды 39,101

Addis Daily News

Addis Daily News

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@getahunhaileyesuse3273
@getahunhaileyesuse3273 Ай бұрын
ታሪካዊ ጠላታችንን እንድሁም የታሪካዊ ጠላታችንን ተላላኪዎች እኛ ኢትዮጵያዊያን በአንድ ላይ ድል አድርገን የምናሳፍርበት ቀን ቅርብ ነው የሀገራችንን ሀብት ለሀገራችን ልማት ለህዝባችን ብልጽግና የማንጠቀምበት ምንም ምክንያት የለም ማንም አይከለክለንም የማንንም ይሁንታ አንጠይቅም።
@Humed.MohammedAbdella
@Humed.MohammedAbdella Ай бұрын
ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያ!❤❤❤
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 Ай бұрын
እግዚአብሔር አባታችን ነው !!!
@husentirfu3454
@husentirfu3454 Ай бұрын
ግብፅ እኮ የፈለገችዉን ያክል ብትጮሁ ማንም እንደማይሰማት ቀድማ ስላወቀች ይሆን እንዴ ባንዲራዋላይ የቁራ ምስል ያስቀመጠችዉ ጭሆቷ ያዉ የቁራ ጭሆት ሆኖ እየቀረባት ነዉ ኢትዮጵያዬ አደለም በጫጫታ በግባር ቢመጡም አትደነግጥም ሁሉንም እንደ አመጣጡ አቅምሳ አስተምራ አይለመደንም እንዲሉ አድርጋ ትመልሳቸዋለች ድል ለእምየ ኢትዮጵያ
@Dallol253
@Dallol253 Ай бұрын
ክክክ እነዚህ ጎረቤች በጀርባ ሊጉን ሲያሴሩ እንዴት እንደምናጠላልፋቸዉ እንኳን አይገባቸዉም በተንኮላቸዉ ምንም አያመጡ በአመት 12ግዜ የተመድ የልመና ማመልከቻ በሁዋላ ወፍ የለም ለጥቅማችን መስራት እንቀጥላለን ከላስ!
@temirbintali3656
@temirbintali3656 Ай бұрын
ኢንሻአላህ ሶሚሌ ትጠፋለች ይች ከሀድ
@AschalewGebrehiwot
@AschalewGebrehiwot Ай бұрын
@yabugamer6066
@yabugamer6066 Ай бұрын
ባለቤቷን የታመነች በግ ... የሚባለው አባባል ሱማሌ ግብጽን ታምና ግብጽ ደግሞ አሜሪካንን ተምነው ነው የሚንቀሳቀሱት እነርሱ ተስፋ ያደረጉት ሥጋ ለባሽን እኛ ደግሞ ሰማይንና ምድርን የፈጠረውን እግዚአብሔርን ነው ስለዚህ እኛ አሸናፊዎች ነን ! ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ አገራችን !!
@wendimuasres9153
@wendimuasres9153 Ай бұрын
Thanks
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@DejeneAnten
@DejeneAnten Ай бұрын
Yes
@DejeneAnten
@DejeneAnten Ай бұрын
❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@jeddahje5209
@jeddahje5209 Ай бұрын
ግብፅ የውሃ ሂሳብ በሊት እስካልከፈች አታርፍም።
@Dxbdxa-f1d
@Dxbdxa-f1d Ай бұрын
💚💚💛💛❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@woldewoubneh3168
@woldewoubneh3168 Ай бұрын
DEKBUSTERS!!! VIVA NILE VALLEY D=DRC E=egypt K=KENYA B=BURUNDI U=UGANDA S=SOUTH SUDAN T=TANZANIA E=ETHIOPIA R=RWANDA S=sudan
@AloAhmed-p6d
@AloAhmed-p6d Ай бұрын
ኧረ በህግ! በግ ጭራ የላትም።
@tewodrosberhanu1333
@tewodrosberhanu1333 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 wey menbechabech?????
@sishugirma1770
@sishugirma1770 Ай бұрын
Erasehen atale
@DestaAlemu-ns1lq
@DestaAlemu-ns1lq Ай бұрын
Laki
@Emanu1532
@Emanu1532 Ай бұрын
ለ50 አመት የወደብ ኪራይ ተብሎ ከጎረቤት መጣላት ሞኝነት ወይ እብደት ነው ከዛስ በኋላ ሌላ ጦርነት አረ እንብሰል ሌላ አማራጮች ይሻላል ቀይ ባህርን በአርቲፊሻል ወደብ ማቅረበ በዛ የማይስማማ ላይ ያኔ ጉልበት ብንጠቀም መብታችን ነው
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr Ай бұрын
ሻቢያ.....ዉጪ...ከሀገራችን.......የልመና...ኮሜንት....በኤርትራዊያን😂😂😂😂
@Goku-w3o
@Goku-w3o Ай бұрын
Ethiopia needs peace, stability, and a government that works for the nation’s well-being, not for personal ambitions of power. It is absolutely wrong to recognize a sovereign region as an independent state based on illegal motives. This goes against international law and won’t be accepted by the global community. The Prime Minister is using this issue as a diversion, and while it may be working for now, it is merely promoting propaganda. It is the Abiy-led government that has ignited this situation, and the consequences will be evident soon. Kindly don’t confuse either false narrative!!
@MrDanielbelete
@MrDanielbelete Ай бұрын
Ethiopia has to keep its interest with any cost.
@kedMam-k4o
@kedMam-k4o Ай бұрын
What is your knowledge about signings of memorandum of undrstanding /MOU with self governng land since 30 years ago that gets recognition of 30+ countries that which separated from former ziadbare's regime formed by dominant tribe whom seized a power for life, blindly hate, ubandened this Somaliland's people since decades living underabject poverty, left behind the general population, un fair budget allocations from cetral government even a fraction of cents donated internationally funding agencies and humanitarian supporting groups to this gvt.
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 63 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,8 МЛН
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 17 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 63 МЛН