ኢትዮጲያውያን መግዛት ያለባቸው እና የሌለባቸው የፀሀይ መከላከያዎች|Everything you need to know about sunscreen Skin of Color

  Рет қаралды 53,911

Dr. Melat Solomon. MD, MAL

Dr. Melat Solomon. MD, MAL

Күн бұрын

Пікірлер: 135
@NesimaAhmed-y8q
@NesimaAhmed-y8q Жыл бұрын
እባክሽ ዋጋቸው ተመጣጣኝ የሆኑ ሰንስክሪን ሞስቸራይዘር መታጠቢያ እና ሴረም ለደረቅ ቆዳ ሪኮመንድ አድርጊኝ
@ሀሙ
@ሀሙ 7 ай бұрын
ውድ ዶክተር የአንቺን ቪዲዮዎች ካየሁ በኋላ ስህተቶቼን ተረድቻለሁ እጅግ አመሰግናለሁ 🙏
@birtudem7419
@birtudem7419 Жыл бұрын
በጣም ብዙ ትምህርት እየሰጠሽን ነው እናመሰግናለን የኔ የፀሐይ ክሬም አትቀቡት ካልሻቸው ውስጥ ላሮሽ ፖዜው ነበር ግን ብዙም አላስደስትኝም ነበር አማራጭ ስለሌለኝ እየተጠምኩት ነበር አሁን ግን በአንቺ ትምህርት መሰረት እለውጠዋለሁ ጥሩ ናቸው ያልሻቸውን ፎቶ አንስቼዋቸዋለሁ በነሱ መሰረት እገዛለሁ
@drmelat736
@drmelat736 Жыл бұрын
ስለሚከታተሉኝ አመሰግናለሁ።🙏
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho Жыл бұрын
ዶክተርዬ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅሽ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምትሰጪን። ኢትዮ ነሽ ወይ ማግኘት ከተቻለ ብዬ ነው
@Bereket-r5q
@Bereket-r5q Жыл бұрын
Dr ስለምክርሽና ትምህርትሽ አመሰግናለሁ ፊቴ ደረቅ ነው ምንም አይነት ሰንስክሪን ተጠቅሜ አላውቅም የሚስማማኝን ማወቅ ስላልቻልኩ እባክሽ ኢትዮጵያ ከሆንሽ እርጅኝ ላግኝሽ ያለሽበት ድረስ ልምጣ ከኔ በላይ ባሌ የፊቴ ነገር ያሳስበዋል
@drmelat736
@drmelat736 Жыл бұрын
ሰላም አበባ ስለ ደረቅ ቆዳ እንክብካቤ በቀጣይ ቪዲዮ እለቃለው። ክሊኒክ እየከፈትኩ ስለሆነ ዝግጁ ሲሆን አሳውቃለው።🙏
@AynaNike-ez3to
@AynaNike-ez3to Жыл бұрын
እሺ
@ZainabSrur
@ZainabSrur 10 ай бұрын
ማሻ አላህ ረጋ ያለሽ ልጅ ነሽ ማሻሻል ሁሉም ነገር እናመሰግናለን ዶክተር
@drmelat736
@drmelat736 10 ай бұрын
አመሰግናለው።
@melkamtegegn6628
@melkamtegegn6628 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶር በደንብ ነው እምታስረጅው❤
@drmelat736
@drmelat736 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ።🙏
@woinshethailemariam1268
@woinshethailemariam1268 Жыл бұрын
Thanks for your information which tinted sunscreen is better for melasma
@kibromsultanu8714
@kibromsultanu8714 Жыл бұрын
ፊቴ ደረቅ ነው ማዴት አለኝ የትኛው ልጠቀም
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy Жыл бұрын
እስኪ ስለወሊድ መከላከያ የሚሻለዉን ንገሪን ትንሽ ለማራራቅ እንጂ መዉለድ እፈልጋለሁ
@HannaaHannaa-l7p
@HannaaHannaa-l7p 9 ай бұрын
Sunblock cream with vitamin e endet new dr ltekemem ebaksh ngerign
@Baesalesconsultant
@Baesalesconsultant 11 ай бұрын
በጣም አመሰግንሻለሁ ብዙ ተጠቅሜበታለሁ በvideoችሽ፣ አንድ ጥያቄ አለኝ ፊቴ በብጉር ተጎድቷል acne scars አለብኝ አና አብዛኛው የፊቴ ክፍል ደሞ opened pores ነው፣ ቀዳዳውን የሚደፍን product ምን ልጠቀም ?
@drmelat736
@drmelat736 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ። Salicylic acid and niacinamide helps.
@godislove8937
@godislove8937 Жыл бұрын
ወይኔ ላርች ፖዘይ እተጠቀምኩት ነው አናላቅመው ግን ምኒራል ነው thank Dr
@drmelat736
@drmelat736 Жыл бұрын
You can change it next time dear.
@godislove8937
@godislove8937 Жыл бұрын
@@drmelat736 ok thank you ❤
@geremewayalew1917
@geremewayalew1917 Жыл бұрын
Thank you for ur detail and professional advise. My skin is dry which sunscreen is good?
@Nebyat564
@Nebyat564 9 ай бұрын
Shalom sister thank you for sharing your experience can you tell us which Durant is the best ❤
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ዶ/ር በጣም እናመሠግናለን ስለ DR Rashial sun screen ምን ትያለሽ ለ combination ቆዳ ይሆናል?
@nejatjemal4836
@nejatjemal4836 Жыл бұрын
selam Dr benzoyl peroxide hule nw Yemenitekemew le lebugur fit bugur betam yaschegregnal atekakemu endet nw...ebakish Dr atilefign fite betam tebelashtewal🙏
@SabaYesuye-hu7dc
@SabaYesuye-hu7dc Жыл бұрын
Gobez yene konjo 😊
@drmelat736
@drmelat736 Жыл бұрын
Thank you!🙏🥰
@movierecaps7642
@movierecaps7642 Жыл бұрын
Australian Gold bettam koda yaderkal. Coloru gen konjo new… gen bettam koda yaderkal::
@drmelat736
@drmelat736 Жыл бұрын
It will be good for oily skin.
@mekiaabishu8784
@mekiaabishu8784 10 ай бұрын
PASTIL ehes yene konjo pls negergn gudat alew🙏🙏🙏
@YesytChekole
@YesytChekole 15 күн бұрын
ዶክተር እባክሽን እርጅኝ አክን የሚባል ነገር ፊቴን አመመኝ ዶክተሩም የሆነ ጄል መዳኒትየሚዋጥም ሰጠኝ እናም የሴቪን ምርቶች ገዛው ከመታጠቢያው ውጭ ሁሉንም ከለከለኝ ሰን እስክሪኑማ ያሳክከኛል ምን ትመክሪኛለሽ አትለፊኝ
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq 11 ай бұрын
ፀሀይ አያገኝኝኝም በኦብን ምግብ እሰራለሁ😢 ሰን እስክሪን መጠቀም አለብኝ ውይስ ችግርየለውም ቤት ውስጥ ባልጠቀም😢
@Alemye777
@Alemye777 4 ай бұрын
Supergroup unseen ብቸኛው ቡጉር ያላወጣብኝ sunscreen ነው
@FOODISGOOD-1
@FOODISGOOD-1 10 ай бұрын
thank for your sharing, Sunscreen በስንት ሰአት ልዩኖት ነው በጠቀም ያለብን?
@drmelat736
@drmelat736 10 ай бұрын
2 -3 hours gap.
@FOODISGOOD-1
@FOODISGOOD-1 10 ай бұрын
@@drmelat736 thank you so much
@abinetabate1802
@abinetabate1802 Жыл бұрын
እረ ተባረኪ እህቴ
@elizabethwtsadik4387
@elizabethwtsadik4387 Жыл бұрын
ዶክተር አድራሻሽ የት ነው
@emebeterque8725
@emebeterque8725 Жыл бұрын
Hi Dr the cetapail. Is moisturizer and sunscreen. U advice that to use
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ኒውትሮጅናስ 70 እባክሽ አሳውቂን እንድቀይረው
@ShewitShewit-r6j
@ShewitShewit-r6j 19 сағат бұрын
እኔ የኮርያ ነው ምጠቀመው
@EnateHiwete-hy8io
@EnateHiwete-hy8io 3 ай бұрын
ሳኡዲ ነኝ ለስራ ከስኣት ስለምወጣ ኣረቧነች ስራ ስትወጭ La rache posyን እንድጠቀም የመከረችኝ እና እኔምገዛሁት ኣሁን ስራከመውጣቴ ከኣስርደቂቃ በፊት እጠቀመውኣለሁ ከዛ እወጣለሁ እና ምን ትመክሪኝ አለሽ ላቋርጠው ወይስ ልጨርሰው
@LeilaShamil
@LeilaShamil 5 ай бұрын
Thank you so much DR MRL..
@milenahaile3972
@milenahaile3972 3 ай бұрын
wawww the way you explain i like it thank you .
@Fiorina21
@Fiorina21 Жыл бұрын
I love ur videos its really informative. Can you please inform me which sunscreen and moisturizer to use for dry skin with black spot. And my skin is sensitive as well.
@sadaadam1054
@sadaadam1054 11 ай бұрын
ሰላም ዶክ እባክሽን የፊት ቆዳ ላይየሚወጣው ትንንሽ ቀዳዳ (pours ) እንዴት ማሳነስ ወይምማጥፋት ይቻላል እባክሽን ንገሪን እናመሰግናለን 🙏
@drmelat736
@drmelat736 11 ай бұрын
Use Salicylic acid and niacibamide serum.
@sadaadam1054
@sadaadam1054 11 ай бұрын
@@drmelat736 🙏💕
@nutube8793
@nutube8793 Жыл бұрын
What about cerave tinted sun screen?
@ሜላትአዳነ
@ሜላትአዳነ 10 ай бұрын
ስላም እህቴ በምን ላገኝሽ እችላለው. ከ ኢትዮጵያ ውጭ ነኝ❤
@زيتونهقدير
@زيتونهقدير 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶር❤❤❤❤❤
@drmelat736
@drmelat736 7 ай бұрын
🙏
@SemiraSemira-h8k
@SemiraSemira-h8k 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@emebeterque8725
@emebeterque8725 Жыл бұрын
Thanks can u please link down any time u air something. ❤
@rutaangesom9816
@rutaangesom9816 Жыл бұрын
waw thankyou Doctor
@afomiyaassefa9819
@afomiyaassefa9819 Ай бұрын
የኔ ፊት ቡጉር አለው እና ሀኪም ቤት ሂጄ መዳኒትና skin aqua sunscreen ሰጡኝ ግን ፊቴ ሜካፕ የተቀባሁ ነው የሚመስለው እናም ብዙ አለተመቸኝም invisible sunscreen ብጠቀም ምን ትመክሪኛለሽ.
@afomiyaassefa9819
@afomiyaassefa9819 Ай бұрын
ከ invisible sunscreen ቡጉር ላለው የቱ ይመረጣል
@FrehiwotWandafrash
@FrehiwotWandafrash Жыл бұрын
Dr.Rash cream nigerin
@tigistmulugeta-p8k
@tigistmulugeta-p8k Жыл бұрын
እናመሠግናለን በጣም ❤❤❤❤ አድራሻ የት ነው እባክሽ ???
@wubabezabeh5593
@wubabezabeh5593 7 ай бұрын
What about Neutrogena sunscreen?
@HkmZ-jm2zd
@HkmZ-jm2zd 4 ай бұрын
❤❤❤እናመሰግናለን
@marirubekele7804
@marirubekele7804 11 ай бұрын
please dr sensitive plus oily lemons skin type bizu gize sensitive yaschegral
@TigistMulugeta-bh2uy
@TigistMulugeta-bh2uy 11 ай бұрын
Hi Dr.Skinaqua የት ፈርማሲ ሊኝ ይችላል እባክሽ ጠቁሚኝ
@drmelat736
@drmelat736 10 ай бұрын
I have seen it in many pharmacies. Specially around bole and check Bellema pharmacy.
@TigistMulugeta-bh2uy
@TigistMulugeta-bh2uy 10 ай бұрын
Thank you I will check it.
@betibeti409
@betibeti409 5 ай бұрын
ዶክተር ፊቴ ለምጥ ሆነብኝ በምን ይጠፋል እባክሽ ዶክተር ፊቴ ተበላሸ ንገሪኝ
@Mitubekele
@Mitubekele Жыл бұрын
Dr pls negerign le sensitive mn ayenet sunscreen ena vitamin c metekem echelalehugn
@drmelat736
@drmelat736 Жыл бұрын
I will post a detailed video about sensitive skin. Please stay tuned👍
@fthimbrie7056
@fthimbrie7056 5 ай бұрын
selam Dr.fite wezam new madyatm alebgn mn aynet sanscrin ltekem
@salamasalama7596
@salamasalama7596 Жыл бұрын
Thanks Dr❤❤❤❤❤
@saratube7323
@saratube7323 3 ай бұрын
እናመሰግን አለን❤
@TaduWsenbet
@TaduWsenbet Жыл бұрын
please can you give as explanation about heaven dove sunscreen
@ShitaBelay-tl1hq
@ShitaBelay-tl1hq 5 ай бұрын
ዶክተ አድራሽ የት ነው እባክሽን አሳውቂን
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 6 ай бұрын
ተባርኪ ❤
@helendesale8420
@helendesale8420 Жыл бұрын
Betam gobez nesh kety ,combination skin mn mibal sunscreen ale pls ngerin
@lt963
@lt963 Жыл бұрын
Love your videos, very informative and organized❤❤ can u tell us morning routine when we used retinion please
@drmelat736
@drmelat736 Жыл бұрын
Thank you! If you used retinol at night, make sure to properly wash your face in the morning, moisturize & use sunscreen strictly.
@sebletadesse6223
@sebletadesse6223 Жыл бұрын
ሰላም ዶር እኔ ኒውትሮጂና70 የሚለውን ነበር የምጠቀመው ግን እያጠቆረኝነው ፊቴ ኮንብኔሽን ነው የሚመስለኝ
@afomiyaassefa9819
@afomiyaassefa9819 Ай бұрын
Dr ከቻልሽ ቶሎ መልስ ብሰጭኝ ከይቅርታ ጋር
@melkamzena-yo9ou642
@melkamzena-yo9ou642 Жыл бұрын
Betam desss yilal
@marthat6031
@marthat6031 Жыл бұрын
Thanks 🙏🏽
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 Жыл бұрын
Thanks Dr.🙏💖💚💛♥️
@MekdesGmichael-e1d
@MekdesGmichael-e1d Жыл бұрын
camecal sunscreen le emetateba set miyametawu chiger negerine
@lydiayamane1232
@lydiayamane1232 Жыл бұрын
❤❤❤❤ thank you
@MeseretZenebe-cp9tj
@MeseretZenebe-cp9tj 11 ай бұрын
Selam melat ene nitrogina sunscreen etekemalhu 70qutire ahun gen 45qutir setekem michot alseyeghmm min ladreg
@hasattesema1628
@hasattesema1628 Жыл бұрын
Thankyou doctor
@misrakamtataw1138
@misrakamtataw1138 Жыл бұрын
እኔም ኒትሮጂና 55 ነው የምጠቀመው እና ጥሩ ነው ወይ
@lemlemtafese7906
@lemlemtafese7906 Жыл бұрын
What about origins ???
@birtudem7419
@birtudem7419 Жыл бұрын
ሌላው የምጠይቅሽ ነገር ለአብሻ ቆዳ የሚሆን ጥሩ ሰረም የትኛው ነው ? ስለ ሰረም ስሪልን La Roche Posay Hyaluronic Acid B5 ጥሩ ነወይ? ጥሩስ ከሆነ መጠቀም ያለብን እንዴት ነው? ሞስቸራይዘር ያስፈልገናል ወይስ ብቻውን ነው መጠቀም ያለብን? እና በምን ሳሙናስ እንታጠብ ? በቀን ስንቴስ መታጠብ አለብን? እድሜያቸው ገፋ ያሉ ሰዎችን የሚያካትት ነገር ስሪልን አመሰግናለሁ
@drmelat736
@drmelat736 Жыл бұрын
እሺ ጥያቄዎትን በቀጣይ ቪዲዮዎች እመልሳለው።
@birtudem7419
@birtudem7419 Жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ እመቤት❤
@rabihcall4540
@rabihcall4540 Жыл бұрын
Pls እኔ የምጠቀመዉ //Avene spf 50+ይሄ ነዉ እንዴት ነዉ
@drmelat736
@drmelat736 Жыл бұрын
Avene is very nice.
@rabihcall4540
@rabihcall4540 Жыл бұрын
@@drmelat736 thanks sis be blessed
@helenabrahaley3608
@helenabrahaley3608 Жыл бұрын
Selam dr la roche posay yalishu alcohol ehie newww i found this "Alcohol Denat" in the ingredients so is it this one thats not good for our skinn
@drmelat736
@drmelat736 Жыл бұрын
Yes dear
@helenabrahaley3608
@helenabrahaley3608 Жыл бұрын
Sorry dgamiee this alcohol "CETEARYL ALCOHOL" I found it n cerave sunscreen???? I think most of them they have alcohol
@tinakidanewold4409
@tinakidanewold4409 6 ай бұрын
ማዲያት ላለው ፊት የትኛው ሞስቸራይዝና ሰንስክሪን ጥሩ ነው እባክሽን አሳውቂን
@MesayGetachew-d7y
@MesayGetachew-d7y Жыл бұрын
Please Doc. make us video about moisturizer ,Which is used for oily acne prone skin that are free fatty alcohol.
@drmelat736
@drmelat736 Жыл бұрын
Okay dear i will make another video.
@selamabebe3009
@selamabebe3009 Жыл бұрын
Selam dr. Cerave cleanser gezche neber keza fite shif blo shakere min yhon miknyatu ebakish nigerign ?
@drmelat736
@drmelat736 Жыл бұрын
Original new yegezashiw?
@selamabebe3009
@selamabebe3009 Жыл бұрын
Original nw blew nw yeshetulgn gin kesiru 2 yemil kutr alew be sost meazen wust
@EnasAbdusamad
@EnasAbdusamad 7 ай бұрын
Nitrogen esuse endete nawe
@AynaNike-ez3to
@AynaNike-ez3to Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለዉ
@drmelat736
@drmelat736 Жыл бұрын
ሜካፕ የሚመስሉ የፀሀይ መከላከያዎች kzbin.info/www/bejne/aqGqdHhsgLOJZ5Ysi=omIecNM7pUtk61hG
@zinetmohammed9484
@zinetmohammed9484 Жыл бұрын
ተባረኪ
@drmelat736
@drmelat736 Жыл бұрын
አሜን።🙏
@tigistgizachew3792
@tigistgizachew3792 Жыл бұрын
La roche possay tinted yihonal letikur koda
@drmelat736
@drmelat736 Жыл бұрын
Laroche posay isn't made for skin of color.
@bezuhanaemro7844
@bezuhanaemro7844 Жыл бұрын
Can u do video on make up types and how to use. Thanks
@afomilove1015
@afomilove1015 Жыл бұрын
ዶክተር እኔ dr rashel ምርቶችን ነው የምጠቀመው አሁን ነፍሰጡር ነይ ችግር አለው ወይ
@faruqUsmanj
@faruqUsmanj Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@erusquickkitchen5160
@erusquickkitchen5160 Жыл бұрын
🙏🙏❤️
@betelbelay2467
@betelbelay2467 10 ай бұрын
Le 6 ወር እና ከዛ በላይ ለሆኑ ልጆች የሚሆን ሰንስክሪን ሪኮመንድ አድርጊኝ
@drmelat736
@drmelat736 10 ай бұрын
Avenoo or Neutrogena baby are good.
@betiygrima9287
@betiygrima9287 9 ай бұрын
የመጨረሻው La Riche እኮ አልኮል ፍሪ ይላል ከየት አምጥተሽ ነው አልኮል አለው ያልሽው?
@drmelat736
@drmelat736 9 ай бұрын
There is a difference in denatured alcohol & alcohol!
@alemalem-pi7jh
@alemalem-pi7jh Жыл бұрын
🙏💚💛❤
@Hanimar-b8g
@Hanimar-b8g 10 ай бұрын
Tinqw
@GddhdhDgdhhs
@GddhdhDgdhhs Жыл бұрын
😍👍👍👍👍👌👌👏🙏🙏❤❤
@AminatDemeke
@AminatDemeke Жыл бұрын
❤❤
@emebeterque8725
@emebeterque8725 Жыл бұрын
Which one. Use most fro yr self pl😂
@edanyegeta8176
@edanyegeta8176 11 ай бұрын
ችግር አለብሽ አንዱን ጀምርሸ አጨርሸም እጭ
@rabihcall4540
@rabihcall4540 Жыл бұрын
selam.d/r ፊቴን መታየት እፈልጋለሁ የት ነዉ ቦታዉ አድራሻ pls
@betelbelay2467
@betelbelay2467 10 ай бұрын
Le 6 ወር እና ከዛ በላይ ለሆኑ ልጆች የሚሆን ሰንስክሪን ሪኮመንድ አድርጊኝ
@drmelat736
@drmelat736 10 ай бұрын
Aveeno baby Neutrogena baby
@meazatadesse1738
@meazatadesse1738 Жыл бұрын
Thank You
@تنب-ق8ز
@تنب-ق8ز Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-od2me2pz6uሀይሚ
@user-od2me2pz6uሀይሚ 6 ай бұрын
Thanks❤❤❤
@YediTube-hg4sh
@YediTube-hg4sh Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@birtudem7419
@birtudem7419 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MazaTadelo
@MazaTadelo 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 10 МЛН
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 5 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
የትኛውን ሰንስክሪን እንጠቀም? #sunscreen Dr. Feysel Alo
6:18
Doctor Feysel - Dermatologist
Рет қаралды 2,2 М.
ሜካፕ የሚመስሉ የፀሀይ መከላከያዎች|Tinted Sunscreens
13:04
Dr. Melat Solomon. MD, MAL
Рет қаралды 88 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 10 МЛН