KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከኢየሱስ ክርስቶስ ሞት እና ትንሣኤ ጋር በተያያዘ ለተነሱ ጥያቄዎች የተሰጠ መልስ
1:03:52
ኢየሱስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ?
1:22:31
Правильный подход к детям
00:18
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
How Strong Is Tape?
00:24
ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ!
Рет қаралды 84,391
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 508 М.
Mahibere Kidusan
Күн бұрын
Пікірлер: 391
@EOTCMK
4 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share kzbin.info
@user-0987-a
4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምሀርት ነው የማጀብያ ድምፅ ባይኖረው።
@meklittamrat3468
4 жыл бұрын
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶቹም ሆነ ማገናዘቢያ መጻህፍቱ ግርጌ ጽሁፍ ቢሰፍር የበለጠ ድንቅ ይሆናል። በተረፈ ልዩ ነው። ለልጆቻችን በወቅቱ ደርሶአል።
@orthodoxtewahidochristian6479
4 жыл бұрын
በርቱ ቀጥሉበት እንደዚህ አይነት ትምህርት በጣም አስፈላጊ ነው። የቤተክርስቲያናቸውን አስተምህሮ በደንብ ሳይማሩ ያለ እውቀት ኢየሱስን ሳያውቁ በኢየሱስ ስም ኢየሱስን የካዱ በተበላሸ እና በተሳሳተ እምነት ውስጥ የሚኖሩ ወገኖቻችን ሊማሩ ሊመለሱ ይገባቸዋል። ከክርስቶስ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ወጥተው ወደ ፕሮቴስታንት አዳራሽ የገቡ ወገኖቻችን በፍፁም ኢየሱስ ክርስቶስን አያውቁትም! እና እባካችሁ በፌስቡክም ላይቭ እየገባችሁ አስተምሩ ምከሩ
@MahiberawiTube
4 жыл бұрын
@@apostolicanswers1 ጥሩ ማብራሪያ ነው እኔም ለጓደኞቼ እዚህም comment ለፃፉ ልጆች በተግባር ምን እያለ ነው የሚያማልደው? በምሳሌ አስረዱኝ ስላቸው ማንም የሚመልስልኝ የለም :: በመስቀሉ ላይ በፈሰሰው ደም ነው የሚያማልደን ይላሉ:: ግን አማላጅነቱን በምሳሌ ልክ እና ለቅዱሳን አማልዱን ብለን በተግባር እንደምንጸልየው እናንተም አስረዱኝ ስል ድምፃቸው ጠፋ:: እውነቱን ብንመሰክርላቸው ወደ በረቱ እንደሚመለሱ እምነቴ ነው ::
@fairyeshetu8661
4 жыл бұрын
ትምርቱን በትኩረት መከታተል አልቻልኩም በክራሩ እንደው ብችሉ ያለ ክራር ብታቀርቡት
@habtamuambachew8836
4 жыл бұрын
ይህ ወቅቱን የጠበቀና እጅግ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው። በማኅበሩ የቴሌቪዥን ጣቢያ በተለያዬ ቋንቋ ተደጋግሞ መቅረብ አለበት።
@youaremymother7008
3 жыл бұрын
እውናትናው
@ሁሉበርሱሆነ-ጀ3ነ
3 жыл бұрын
አለኮ ኦሮምኛትግርኛ ደብበኛ አለ
@ajaaibsiisoo
Жыл бұрын
@@ሁሉበርሱሆነ-ጀ3ነ ደቡበኛ የሚባል ቋንቋ አለ እንዴ
@wondesenberhanu5860
3 ай бұрын
ትምህርቱ ነው በተለያየ ቋንቋዎች መቅረብ አለብ የተባለው እናስተውል@@ሁሉበርሱሆነ-ጀ3ነ
@EriMerry
4 жыл бұрын
ጥዑም ደስ ዝብል ፡ልዙብ ፡ንጹር ትምህርቲ ፡ ቃለ ሂወት የስምዓልና ፡ነዓና ክሕሸና እግዚኣብሄር ብዙሕ ዕድመ ይሃብኩም ።
@tesfamariamtessema1620
4 жыл бұрын
አሜን ሓውና ተኸለ
@የሳሙአባትነኝ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tube-pb8rn
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የሰማእቱቅጊዮርጊስልጅ
4 жыл бұрын
ለ ማህበረ ቅዱሳን የትምህርት አዘጋጅ እንደኔ ሐሳብ ትምህርቶች ሲተላለፍ በእንግሊዝኛ እና ምስማት ለተሳናቸው እብሮ ቢተላለፍ በየሐገሩ ያሉ የተጠምቁ እና የተወለዱ ብዙ ናቸው ወንጌልን የተራቡ ወደው ፈቅደው ተጥምቅው አማራጭ ስለማይኖራቸው በቅርባቸው ያለውን መፀሐፍት በማንበብ ሱጠቀሙ ይታያሉ ግን እንደዚህ ያለ ሕይውት የሆነ ትምህርት ከታች ቢተረጎም መልካም ይመስለኛል ስል ትምህርት ቃል ህይወት ያሰማልን
@MahiberawiTube
4 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ በእንግሊዝኛ ባቻ ሳይሆን በአገራችን ብዙ ተናጋሪ ያላቸው ቋንቋዎች በቋንቋው ተናጋሪ አባቶች ምላሽ መሰጠት አለበት:: አገልግሎቶችም በምድር ቋንቋ ሁሉ ለማዳረስ በቅዱስ ሲኖዶስ ተቋም መቋቋም አለበት ብዬ አስባለሁ:: ግን እኛም የድርሻችንን ብንወጣ ጥሩ ነው እኛ ግለሰቦችም ቤተ ክርስቲያን ነንና ወንጌሉ እንዲሰፋ መትጋት አለብን የአባቶችን ትምህርት ወደ ምንችለው ቋንቋ በመተርጎም ለአባቶች ወይም ለማህበረ ቅዱሳኖችም ብንሰጥ አርትኦት ሰጥተው ግልጋሎት ላይ ያውሉታል ብዬ አስባለሁ::
@DestaBelay-tm7um
Ай бұрын
በጣም ድንቅ ትምህርት ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለአባቶቻችን በውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን እናመሰግን አለን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@samrawithaylemaryam5913
4 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ነው እኔ መናፍቅ ነበርኩ እኔን እግዚአብሔር ከውጭ ጎትቶ ወደቤት ያስገባን በሚድያ ነው በእናንተ ፈልጎ አገነን ስለዚህ በሰፉው በየቅንቅው እየተተረጎመ ትምህርት ቢደረግ እላለው አመስግናለሁ
@_beth20_
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሽ 🥰
@MeskeremAmare-r3p
9 ай бұрын
እልልልልልልልል
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
6 ай бұрын
እሰይ እካን ደስ ኣለን❤ወደ እዉነትና ህይወት❤ስለ መጣህ/ሽ❤እምየ ኦርቶዶክስ❤
@wondesenberhanu5860
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ወደ በረቱ አመጣሽ አንቺም የተደረገልሽን ቸርነት ምህረት ተጠቅመሽ ሌሎቹንም ወደመጣሽበት በረት እንዲመጡ የራስሽን አስተዋጽዖ ዛሬ ነገ ሳትዪ ከአሁኑ ጀምሪ ምህረቱን አትደብቂ መስክሪ ሰዎችን አድኚ
@ገኒገኒ-ኀ2ፐ
2 ай бұрын
ቃለሂዎት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እደናተ እቁ መምህር አገልጋይ ስለሰጠን እግዚአብሔርን እናመሠግነዋለን ✝️💒🌿🙏
@MahiberawiTube
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ደስ የሚል ኦርቶዶክሳዊ ትርጓሜ ነው:: የፕሮቴስታንት ወንድሞቻችን የሚያነሷቸውን የሚጠቅሷቸውን ጥቅሶች ትንታኔ ብትቀጥሉበት ደስ ይለኛል :: ለምሳሌ ሮሜ 8፥34 "ስለኛ የሚማልደው" 1ኛ ጢሞ 2፥5-6 "እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ።” ፣ዕብ 7፥24፣ ዩሃ 14፥6 “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” 1ኛ ጢሞ 2፥5 "በሰውና ሰው በሆነው በኢየሱስ ደግሞ መካከልኛ የለም አያስፈልግምም " 1ኛ ዩሃንስ 2፥1-3 "ትኩስ በሆነ ደሙ የሰዎችን ሃጢያት እየደመሰሰ ከእግዚአብሔር ጋር እንደሚያስታርቃቸው" 1ኛ ዮሐ 2-1 "ልጆች ሆይ ይሄን የምፅፍላችሁ ሀጥያትን እንዳትሰሩ ነው። #ነገርግን ማንም ሀጥያትን ቢሰራ በአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ፃድቅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው" እና ሌሎችም ጥቅሶች ኦርቶዶክሳዊ ትርጓሜ ቢሰጥበት በእነዚህ ጥቅሶች የተበተኑ በጎቻችን ወደ በረታቸው ይገቡ ዘንድ መንገድን ይጠርጋል:: አመሰግናለሁ:: ማህበረ ቅዱሳኖችም በርቱ::
@jesussaves1474
4 жыл бұрын
ተገቢ ጥያቄ ነው! የሰጠሁትን ምላሽ ተመልከተው! አመሰግናለሁ!
@MahiberawiTube
4 жыл бұрын
@@jesussaves1474 ወንድሜ የክርስቶስ ፍቅር ይብዛልህ:: በእርግጥ protestant church ወጥ የሆነ አቋም የለውም:: ቢሆንም አንተ እንዳልከው ይሁን በለን እንቀበለውና ''አማላጅነቱን'' እንዴት በለን ነው የምንጠቀምበት? ለምሳሌ ባታምንበትም ለቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋን ስንፈልግ "እመቤቴ ሆይ ከልጅሽ ምህረትን የገባልሽን ቃልኪዳን ለእኛ ለልጆቹ ይፈፅምልን ዘንድ ለምኝልን" በልን የቅድስት ማርያምን አማላጅነት በተግባር እንጠቀምበታለን:: አንተም ወንድሜ እስኪ የክርስቶስ ኢየሱስን አማላጅነት ከልብህ የምታምንበት ከሆን ጥቅስ መጥቀስ ብቻ ሳይሆን practically በተግባር በጸሎት ውስጥ አስረዳኝ:: የአባታችንን ትምህርት ምሉውን ስለተከታተልክ ግን ሳላደንቅህ አላልፍም::
@mekditubeselamethiopia7049
4 жыл бұрын
@@jesussaves1474 መቼ ነው በራሳቹጅ የምትተማመኑት perofayelih አተን አየወክልም አሳው
@jesussaves1474
4 жыл бұрын
@@mekditubeselamethiopia7049 ምን ማለት ነው እህቴ? Profile men hone?? ይቅርታ ሀሳብሽ ስላልገባኝ ነው?
@MahiberawiTube
4 жыл бұрын
@@jesussaves1474 ውድ ወንድሜ ለእኔም የጠየቁህን እንድትመልስልኝ በክርስቶስ ፍቅር እጠይቅሀለሁ :: Just to remind you..ወንድሜ የክርስቶስ ፍቅር ይብዛልህ:: በእርግጥ protestant church ወጥ የሆነ አቋም የለውም:: ቢሆንም አንተ እንዳልከው ይሁን በለን እንቀበለውና ''አማላጅነቱን'' እንዴት በለን ነው የምንጠቀምበት? ለምሳሌ ባታምንበትም ለቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋን ስንፈልግ "እመቤቴ ሆይ ከልጅሽ ምህረትን የገባልሽን ቃልኪዳን ለእኛ ለልጆቹ ይፈፅምልን ዘንድ ለምኝልን" በልን የቅድስት ማርያምን አማላጅነት በተግባር እንጠቀምበታለን:: አንተም ወንድሜ እስኪ የክርስቶስ ኢየሱስን አማላጅነት ከልብህ የምታምንበት ከሆን ጥቅስ መጥቀስ ብቻ ሳይሆን practically and specifically for Jesus በተግባር በጸሎት ውስጥ አስረዳኝ::
@AlmatAlmatt
Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት እርሚያችሁን በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
4 жыл бұрын
ሰለእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ይሄን ያሳማን አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
@alemgasneh8949
2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት ቃለህይውት ያስማልን 💗💗💗🙏🙏🙏🙏👑🙏👑
@betelhemkassa2009
4 жыл бұрын
ቃለ እይወት ያሰማልን ይህ ትምህርት ለማያምኑ ብቻ ሳይሆን ለኛም ለኦርቶዶክስ ልጆች ትልቅ እውቀት አስጨብጦናል
@degutenaw6131
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከናንንተ ጋር ይሁን እደዚህ አይነት ት/ት መሰጠቱ ጥሩ ነው
@almightlord1579
4 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ምን አይነት ግልፅ እና የማያሻማ ጥያቄና መልስ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።
@አምላኬሆይታሪኬንለውጠው
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በጣም ደስስ የሚል አገላለፅ ነው እረ ኑ ግራ የገባችሁ መንገድ የሳታችሁ እየሱስ አማላጅ ነው የአላህ መላክተኛ ነው የምትሉ አዳምጡ ልቦናችሁን መድሀኒያለም ይክፈትላችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@trngoabye1840
4 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው መልስ ለመናፍቃን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት
@tigistbelete7960
4 жыл бұрын
ስለ እውነት መ ምህርቾቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ትህትናችሁ በጣም ደስ ይላል
@BEKIART-t4y
11 ай бұрын
ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ😊😊😊
@woinshetteshome1957
4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን ተስፋ የምናደርጋትን እርስተ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን፫ እኛንም የሚስጥሩ ባለቤት ቅዱስ እግዚያብሔር ሚስጥሩን ገልፆልን በቀናች ሃይማኖት ፀንተን በምግባር ቀንተን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን አሜን፫ አምላካችንንም በማይገባው መንገድ እየገለጡ ለሚደናገሩ ወገኖቻችንም አይነ ልቦናቸውን አብርቶ ወደቀናች ሃይማኖታችን ያምጣልን አሜን፫
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@እናቴክብሬሞገሴነሽክፉሽን
4 жыл бұрын
በርቱ ግን ዘመኑ የቴክኖሎጂነው በፌስቡክ በኦላይ አስተምሩ ምክንያቱም ብዙዎች በኦላይ እየተወሰዱ ነው
@الملكالنيلإثيوبيا
4 жыл бұрын
ታዳ የሚወሰዱበት ሀቅ ከሆነ ይወሰዱ
@eyoub5903
3 жыл бұрын
@@الملكالنيلإثيوبيا ሀቅ ሆኖ እኮ አይደለም ባለማወቅ ነው
@selamtesfaye3744
2 жыл бұрын
@@الملكالنيلإثيوبيا ኦርቶዶክስን ዘልቆ ገብቶ አለማወቅ ነው ውስጡን ቢያቀው ኖሮማ እንኳን እሱ ሊሄድ ወሳጁንም ወደዚ ያመጣው ነበር
@mesiyemekditube7240
2 жыл бұрын
አሁን ምን ላይ ነው ያሉት?
@tigist1887
Жыл бұрын
እጅግ በጣም አብሶ እኛ አካባቢ እኔም ጭምር
@justandrew6229
Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ በቃ ነፍስን የሚያለመልም ቃለሕይወት የሚሆን ትምህርት ❤️
@Ethiomen1
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እባካቹ የዚ መምህር ስብከት በደንብ ልቀቁልን በጣም ነው ደስ ሚለው በውጭ ሀገር ላለነው እንዲደርሰን በእንደነዚህ አይነት መምህር አስተምሩን እምነታችን ጠብቀን እንድንኖር መማር ማወቅ ይገባናል ብዙዎች ባለማውቅ እየጠፋ ነው 🙏🙏🙏
@bosenagashu5349
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርታት ይሁናችሁ መድህን ዓለም እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል አወ እግዚአብሔር ነው
@MaqdiiDemli
6 ай бұрын
መምህር በጣም ነዉ የምወደወት እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጠወት
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ
4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይስጥልን ብዙ የማላቃቸውን ትምህርቶች ነው ያገኘውት ክብር ምስጋና ለመድሀኒት አለም
@masr5355
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። በውነት በጣም ደስ የሚልና ብዙዎችን ከስህተት የሚታደግ ትምህር ነው። እባካችሁ ይህንን ድንቅ ትምህርት ለሌሎች ሼር እናድርገው
@TadesseShewaye-u8v
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንዎን የባርክልን አሜን
@elizabethsemunegus5869
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። እግዚአብሔር ይመስገን ለቤተክርስቲያን እና ለምሁራኑ ይህን ጥበብ የገለፀ። እስከ ሞት ድረስም ያጽናን።
@ዲቦራየተዋህዶተማሪ-በ4የ
2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኧረ ክፍል ሁለት ይቀጥል በጌታ ስም እደት ደስ የሚል ስብከት ነው መምህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@aabaaaa5003
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምራችን እደናንተ ያለውን አማኝ ያብዛልን ጸጋውን ያብዛልህ
@asnakechtsegaye699
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ አስተምሮ ነው
@BirtukanAbera-no5tv
3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን 🙏🙏🙏
@yriga
2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ክቡር መምህራችን ፡ የሰማነው በፅላተ ልቦናችን ያሳድርብን
@tachwodiyademissie386
2 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን አንጀትን የሚያረሰረስ ትምህርት ነዉ ጸጋዉን ያብዛልህ
@werkneshsahela3819
4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህወት ያሠማልን በድሜና በጸጋ ይጠብቅልን የእኛንም ነፍስ የሚሻት ጠላት ዳቢሎስን ያስታግስልን በእውነት አንጀት ላይ ጠብ የሚል ትምህረት ነው በርቱልን ቅዳሜና እሁድ ሁሉም እህት ወንድሞቻችን እንዲከታተሉት በማህበረ ቅደሳነ በቴሎቭን ፕሮግራም ላይ አስተላልፊት አብዛኛው ፕሮግራመ በኦሮምኛ ነው እያሉ እሮምኛ የማይሰሙ እህት ወንድሞች የሁለት አለም ሰው እየሆኑ ነው የአማርኛው ሲያልቅ ወደ ቃና እየሄዱ ነው ያው በመንፈስ ስላልበሰልን ነው በተቻላቹሁ አቅም በኦሮምኛና በአማርኛ የቴቭዥኑ ፕሮግራም ተመጣጣኝ አድርጉት ካጠፋሁ በጣም ይቅርታ በተረፈ በርቱልን
@saragashaw8879
Жыл бұрын
የኔ አንደበተ ወርቅ መምህር ❣️🙏 መረጋጋታቸው በራሱ ሌላ ትምህርት ነውኮ❣️
@antenehgirma6813
2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ሮሜ 9-5 እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው አሜን
@ሐመልማልዘጎንደር
4 жыл бұрын
ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ለመምህራችን በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን ያሰማን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን ዓይነ ልቦናችንን በእውነት ያብራልን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@mesiyemekditube7240
4 жыл бұрын
ህዝበ ክርስቲያኑ ይሄን ከሚሰማ የዩናስና የጂጂን ስድብ ቢሰማ ይመርጣል እዛ ቢታዩ ለጉድ ተሰብስበዋል ከዛ ሳይማሩ ኦርቶዶክስ አታስተምርም ይላሉ
@እናቴክብሬሞገሴነሽክፉሽን
4 жыл бұрын
Mesi tube ትክክል ሰብስክራይብ ራሱ የራሳችንን ትተን የጴጤን ዘማሪያንና ፓስተሮች ነው ምናረገው ራሱ
@goodtime1960
4 жыл бұрын
Lik bileshal
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ
4 жыл бұрын
እስኪ እህቴ እናተም የምችሉትን አድርጉ ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ የምር የኦርቶዶክስን ስብከት መስማት የሚከብዳቸው በእርኩስ መንፈስ ተከበው በአለማዊ እና በስጋዊ ፍላጎት ተጠፍረዋል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
4 жыл бұрын
ትክክክል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
4 жыл бұрын
@@ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ አረ በዚህወቅት በዋትሳፕ ቀንሙሉ ቃሉ ሲፈስልነው የሚውል ግን ስልካችን ይሞላል 3ጂነኝ እንላለን ለወሪ እና ስድብ ስልካችንም አይሞላም ግዜውም አለን
@asekilemarayimeyimareyamli7205
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን አምላከ ቅዱሳን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን አሜን❤❤❤
@addishiwothassen7896
Жыл бұрын
በጣም አሰፈላጊ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን !!
@selamselam6431
2 жыл бұрын
ዲንቅ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሠማልን ለመምህራቺን
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
4 жыл бұрын
ድንቅ ነው እግዚአብሔር ጥበብን አብዝቶ ይስጥልን።
@zedzwachecha3879
4 жыл бұрын
ክብር የክብር ክብር ይግባው አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ!! መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@yohannesandnahom4720
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@barbiesabrina174
4 жыл бұрын
Amen Amen. Amen. Kala hiwat. Yasamalin. Mahabara kidusan. Egzihabiher yagalgilot. Zamanachiwin. Yibarkilin
@user-dq9zt5ex8b
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፡በጣም ጥልቅ የሆነ ነገረ ድህነት ነው ያሰማሩን ጥርት ያለ ወንጌል መምህራችን እግዚኣብሄር የኣገልግሎት ዘመንዎ ይባርክ።
@cityanagima7042
2 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልኝ አባታችን
@solyanamatewos3953
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጥሩ የወንጌል ቃል ነው ያጋራከን
@mekditubeselamethiopia7049
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መናፈቅ አድምጡት እማ ድንቅ ትምርት ነው
@ramycell1090
Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ታምረሃለው ታባርከሃለው እውነትንም አዉቀሃለው 🙏🙏🙏
@haimanottadesseakalu9363
2 жыл бұрын
ክብር ለአዲስ ኪዳኑ ሊቀ ካህን ስራችንን ሰርቶ ከአባቱ ጋር ላስታረቀን !!! የኢየሱስ ደም ፈፅሞ ያነፃል ፣ ተጨማሪ መሠዋት ተጨመሪ ካህን ፣ተጨማሪ አማላጅ አያስፈልገንም!!! መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን በምድራችን ከፍ አድርገው አይኖቻችንን አብራልን።
@TigestMulugeta-y1v
Жыл бұрын
በትክክል
@yeneta7211
4 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ። ነገር ግን የሰንበት ተማሪ እየጋበዛችሁ አስተምሕሮዋና አታፋልሱ። ጌታ በዛች የጭንቅ ዕለት« አባት ሆይ ቢቻልህ ይህች ጽዋ ከእኔ ትለፍ »እያለ በብዙ ዕንባና ሲቃ እየቃተተ ሲማጸነው አብ የልጁን ጩኽት በአርምሞ ያለፈው ያለ እርሱ ሞት ሕይወት እንደሌለ ስላወቀ ነው ።የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ሕግን ጠብቆ መጽደቅ ያለተቻለው የአዳም ዘር ሁሉ የሚጠብቀውን የመስቀል ሞት ቅጣት እርሱ ክርስቶስ ለዓለሙ ሁሉ ቤዛ ሆኖ ቅጣቱን ተቀበለው ።ዛሬ ጽድቅን የሚሻ ማንም ከእንግዲህ የሙሴን ሕግ በመጠናቀቅ ሳይሆን ሕጉን መተግበር ባለመቻሉ የሚጠብቀውን የቅጣት ዋጋ የከፈለለትን ታማኝ ባለውለታ ክርስቶስ ኢየሱስን ባማመን ድኅነትና ጽድቅ ገንዘብ እንዲሆኑለት አደረገ ።በኦሪቱ ተጽፎ እንደምናነበው አንድ ሰው ኃጢአት ሲሰራ የበግ ጠቦት ወደመገናኛው ድንኳን ይዞ በመሄድ በካህኑ ፊት እጁን በበጉ ላይ ጭኖ የሰራውን ኃጢአት ይናዘዛል የበደለኛውን ኃጢአት ንጹሑ በግ ይሸከማል ኑዛዜውንም ሲጨርስ በጉ ይሰዋና በበጉ ደም መረጨት ኃጢአተኛው ሥርየትን አግኝቶ በደስታ ይመለሳል ዘሌ4፡1 «የዓለሙን ሁሉ ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ» ብሎ ዮሐንስ የመሰከረለት ክርስቶስ ኢየሱስ የሁላችንን ኃጢአት ተሸከመ፣ የሰው ዘር በደል ሁሉ በእርሱ ላይ ሆነ ከአዳም እስከ ሙሴ ከሙሴም እርሱ እስከ ተሰቀለባት ዕለት ደግሞም እስከ ዛሬው ትውልድ ቀጥሎም ዓለም እስክታልፍ የሚነሳውን ትውልድ ኃጢአት ሁሉ ክርስቶስ ተሸክሞ ማዕከለ ምድር ቀራንዮ ላይ ወጣ የነጩንም የጥቁሩንም ሕዝብ፣ የአውሮፓዊውንም የኤዥያውንም የ አፍሪካዊውንም ብቻ ሰው የተባለውን የአዳም ዘር ሁሉ ርግማን እርሱ ተሸክሞ በአባቱ ፊት ቆመ የሁላችንን ነውርና መርገም እርሱ ተሸክሞ በእኛ ፈንታ ተሰቃየ፣ ታመመ ፣በእንባና በጩኸት ቃተተ የዘለዓለም የመታረቂያ መስዋዕትም ሆኖ በንጹህ ደሙ የዓለሙን ሁሉ ኃጢአት አጠበ «ዘአዕረገ ለአቡሁ ርእሶ ዕጣነ ወመሰዋዕተ ስሙረ»«ራሱን ለአባቱ እንደ ዕጣንና እንደ ተወደደ መስዋዕት አድርጎ አሳረገ።» አንድ ጊዜ በመሰዋት የዘላለም ድኅነትን ላመኑበትና ለተቀበሉት ሁሉ አደረገ።ጽድቅና የነፍስ ድኅነትንም በእኛ ሥራ ሳይሆን እርሱ በሰራልን የመስቀል ሥራ ፈጸመ።ይህንን መዳን የሚገኝበትን የቤዛነት ሥራ ከፍጹም ፍቅሩና ሰውን ከማክበሩ የተነሳ አደረገው ።እንደዚህ ያለ ወደጅ እንዲህም ያለ አፍቃሪ ነፍሱንም እስከምስቀል ሞት ድርስ በመስጠት ሕይወትና ድህነትን የሚሰጥ መድኃኒት ጥንቱንም አልነበርም ወደፊትም አይኖርም። ኢየሱስ ብቻውን አፍቃሪ፤ ብቻውን ወዳጅ ፤ብቻውን አዳኝ ፤ብቻውን አባት ፤ብቻውን እረኛ፤ብቻውን ቤዛ ነው። ለዘለዓለም ሕያው ሆኖ ያድነናል። እንጂ አሁን ከአብ ፊት እየወደቀ ይነሳል ማለት አይደለም። በቀራንዮ እራሱ በግ/መስዋዕት/ እራሱ ሊቀካህን እና እራሱ መስዋዕት ተቀባይ። ክብርና አምልኮ ሁሌም ለእርሱ ይሁን።
@redeatmitiku2382
4 жыл бұрын
አንዴ ድኛለዉና በሀጢያት ልጨማለቅ እያልከን ነዉ? ህግን ልሽር አልመጣዉም ያለዉን አምላክ ህግ አያስፈልግም ስራ አያሽም በቃ ሳምን እድናለሁ ነዉ የምትል ለእምነቱን አጋንንትም ካንተ በላይ ያምናሉም ይንቀጠቀጣሉም ተብሎ ተፅፎአልና እያስተዋልን
@zedzwachecha3879
4 жыл бұрын
መልካም ግን የትኛው ስርአት ነው የፈለሰው እና ደሞ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ብሎ አስተያየት መስጠት ለምን አስፈለገ ጥያቄ ወይም አስተያየትህን ማስቀመጥ ነው የምን በድፍኑ እንደ እነንትና በአንድ እይታ አይቶ ማወናበድ ነው🤨
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
4 жыл бұрын
ምን ለማለት ነው የሰንበት ተማሬ ስትል?
@mekditubeselamethiopia7049
4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይቅር የበልሼ ምነው መናፈቅ ነኝ ማለት አፈርሼ በ ኦርቶዶክስ የሚነግጅው ወበደ አስመሳይ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
4 жыл бұрын
እጅግ እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን
@ዘዳነኝ
3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁንን በእውነት የሚገርም አጋላለፅ ነው ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን
@tesfamariamtessema1620
4 жыл бұрын
ጥልቀት ያለው ዮሐንስ አፈወርቅአዊ አስተምህሮ ድንቅ ነው መምህር ይበል
@ድንግልንይዞየፍቅርጉ-ቈ9ተ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ተስፋ ርስተ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ማኅበረ ቅዱሳን አምላከ እስራኤል ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን
@fikeralemu7063
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ጥርት ያለ መልስ ነው በርቱልን
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፅጋ ያቆይልን የሰራዎት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር አሜንንን
@heimenmogos7525
2 жыл бұрын
Yih MENFES KIDUS kalgeletew beker kesew yemiweta timhirt ( mabraria ) aydelem. Memihir EGZIABHER AMLAK Tsegawin yabzalot, KALE HIWOT yasemalin, AMEN.
@wehbe4365
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ክርቶስ ፈራጅእጂ አማላጅ አደለም ልባቸ ለታወሩትን ልቦና ይስጣቸው👏👏👏👏👏
@danieltafere2212
Жыл бұрын
በርቱልን ጥሩ አገልግሎት ነው በጣም እየጠቀመን ነው
@ararseararse4263
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውትን ያሰማልን መምህራችን 📚📚✝️⛪✝️🙏👍
@ezrakirubel8201
Жыл бұрын
Wow amazing, god bless you learnt a lot
@عبداللهالعبدالله-ض1ر
4 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን
@edilynalingog8062
3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን
@orthodoxtewahidochristian6479
4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ቸሩ አምላካችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን። የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን።
@lidacall4552
4 жыл бұрын
በውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@سعادةاثيوبيا
2 жыл бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ጨምሮ ፀጋዉን ያብዛልሕ አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊
@ሄለንየድንግልማርያምልጅ
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
@ሸጋየተዋህዶልጅ
2 жыл бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችንዬ⛪️⛪️⛪️
@amanmelake9201
2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማን መምህር
@asemromdebas3390
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በርቱ
@eprahimaaasd
Жыл бұрын
ሙዚቃ ቢሆን ስንት ላይክና ሼር እናደርግ ነበር ይሁን
@habebaaa1946
3 жыл бұрын
Waqqaayyoon goftaan sagaalee jirenyaa si haa dhagechisuu baraa tajaalii ketii si haa dheresuu ⛪ ⛪ ⛪ 📖
@ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንደ አለት የደነደነ ልቤን ያቅልጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ
@mihreteabandebrhan9742
4 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@addisuagerie9282
2 жыл бұрын
ቃልህይዎት ያሰማልን
@የተዋህዶልጅነኝመና
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
@russomsolomon6889
4 жыл бұрын
Kale hiwet thanks a lot GOD BLESS YOU
@elesabethyohannes8849
4 жыл бұрын
በእውነቱ ቃለ ያሠማልን. የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን እዴሜና ፀጋውን ያብዛለውት ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@henontube2116
4 жыл бұрын
እጅግ ግሩም ትምህርት ነው ። እግዚአብሔር ይስጥልን።
@חוריטוולדה
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስምዓልና ኢዮሱስ ኩሩስቶስ ፈራጂ ነው
@makdayednglmariyamLiji
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕርነ
@binyamabera1802
11 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@TigestMulugeta-y1v
Жыл бұрын
ለኛ የሞተልን ኢየሱስ ጌታነው አዳኝ አማላጅ መካከለኛ ጠበቃችን ኢየሱስ ብቻነው እመኑ
@SelamHailu-e2w
Жыл бұрын
Esu rasu tamalagi hono leman yamalden le furan? liul egzabher libonachihun yimels yetesasate amelekaket yalchuhu amen amen amen amen amen amen
@ramycell1090
Жыл бұрын
ሰላም ለዝህ ቤት ዳስ የሚል ትምህርት ነው ለ በተችሁ እንግዳ ናኝ ሁለችንም ማንበብና ማወቅ አለብን መሃምህራኖቹን ብቻ መከታታል ባቅ አይደለም ለ ተቃባሉት ሁሉ ስልጠንን ሰጠቸው ታብሎ እንዴ ተፃፈ እኔ ፕሔጤ ናኝ ቤተሰቦቸም ናቸው ነገር ግን እውነትን ፈለኩ ደከሙኩ ብሉይ ከዳን አደስ ከዳኑንም አናበቡኩ ከዛም እውነትን አገኛሁ እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ክርስቶስ የ እግዚአብሔር ልጅ ሳይሆን እሱ እራሱ እግዚአብሔር በ ስጋ የተገለጠ እድሆና ተራደሁ ክብር ለ አንድ አምላክ ለ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜንንን 🙏🙏🙏
@yordanostesfamaryam2232
3 жыл бұрын
God bless you Teacher Eyob kalehiwet yesimialina
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
4 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
4 жыл бұрын
አህዛቦች ብዙ ጊዜ ጌታ ከሆነ በመስቀል ላይ ሳለ ማን አለምን ሲገዛ የነበር ብለውም ይጠይቃሉ መልሱምበስጋው ሞተ በመለኮቱ ህያው ነበር እላቸዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግን አላለቀም መሰል ቀጣይ ክፍል ይኖረው ይሆን ወገኖቼ በወረቀት አስፍሩት ጠቃሚ ትምህርት ነው ለመናፍቃን እና አህዛብ ትልቅ መልስ እንድሰጥ ይረዳል በራሴ በኩል ጰፌያለሁ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
4 жыл бұрын
ትክክል የኛ አስተዋይ ከልብ እናመሰግናለን በርችልን
@ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ
4 жыл бұрын
Tkkl nesh mami
@ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ
4 жыл бұрын
Kexay ynorewal bye asebku
@ይሰማልአንድቀንሞትንደረስ
4 жыл бұрын
*አረ ህዝበ ክርስቲያን ኑ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ ስንቶቻችሁ የምትሰልሙት እኮ ቃሉን ይቅርና መፅሀፍ ቅዱስን እንኳን ምን አይነት እንደሆነ ሳታውቁ ቀርታችሁ ነው አረ እባካችሁ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ ቃሉን ብቻ ስሙ ሌላውን ተውት ይቅር አይጠቅመንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን*
@ሶሊያናድንግል
4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ከኔ ጀምሮ መንፈሣዉይ ነገር አልሰማም አለማዉይ ሲሆን ሠፍ ብየ ነዉ የምሠማ ይገርመኛል አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@ይሰማልአንድቀንሞትንደረስ
4 жыл бұрын
@@ሶሊያናድንግል *እኔ ሶስት ጊዜ ሰምቸዋለሁ አንድ መናፍቅ ወይም አህዛብ ጥያቄ ካነሳ ካንድ ንግግሬ አያልፍም ምክንያቱም የኦርቶዶክስ ልጅ ስለሆንኩ እውቀት ሳይኖረኝ በኡለማዎቸ بلعولما ወይም በሊቃውንት እውቀትና በትክክለኛው የመፅሀፍ ቅዱስ ትርጉም ስለምመራ ነው እግዚአብሔር እንደ አትናቴዎስ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አትናቴዎስ በ፲፪ አመቱ ነው ከመምህሩ ከእለ እስክንድሮስ ጋር ኒቂያ ጉባኤ ላይ አርዮስን ያወገዘው ከአለም ላይ ሰባት ወር ሙሉ ተጉዞ የተሰበሰበው 318tu ሊቃውንት ፈዞ የቀረው በብላቴናው አትናቴዎስ ንግግር ነው እና በርቱ ፊልምና የህንድ ድራማ ሲሆን አራት ሰአትም ቢወስድ ሰአታችንን ሰውተን እናያለን ይሄ ነው መጥፎው ተግባር ቅንጭላታችንን በአርቴፊሻል እውቀት ክበነዋል ስልኩ ከሌለን ዜሮ ነን ምክንያቱም ቀን እና ሰአት ራሱ በአይምሯችን የምናውቅ ትውልድ ዛሬ ግን ቀንና ሰአት ሲጠይቁን ስልክ ከፍተን ካላየን ባዶዎች ነን ይህ ሁሉ እንደምን ሆነ ቢሉ! ከልባችን ወደ እግዚአብሔር ቃል አንመለስም አንድም ለሰው ይምሰል ሁለትም ጊዜ ስናገኝ ስለምንሰማ ነው ስራየ ብለን ብንይዘው ብዙ የጠፉ የመመለስ ክህሎቱ ይኖረናል እና በርቱ ጠንክሩ ብዙ ሾሻል ሚዲያዎች አትጠቀሙ አንዱ በቂ ነው*
@ይሰማልአንድቀንሞትንደረስ
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aKTZp6irn6mtoM0 አረብኛ የምትችሉ ይሄንን ድንቅ ውይይት ስሙት
@ሶሊያናድንግል
4 жыл бұрын
እኔማ ሠምቸ በራሡ ከኘንድ ቀን በሗላ ይጠፋብኛል ምን እንደተማርኩ እረሣለሁ ምንማረግ እንዳለብኝ አላዉቅም አለማዉይ ነገር ከሆነ ግን ሁሌም አስታዉሣለሁ እግዚአብሔር በልቤ እንዲፍልኝ አፀደ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ እህትም ከሆንሽ ወይም ወንድም አስቡኝ
@ይሰማልአንድቀንሞትንደረስ
4 жыл бұрын
@@ሶሊያናድንግል *ቀዳሚሀ ለጥበብ ፈሪኃ እግዚአብሔር ነው አይዞሽ ሁላችንም ነን እኔማ ቅንጭላቴ ጠቅላላ የማውቀውን በብዛት **#ድሌት** እያለብኝ ተቸግሬያለሁ ግን ተስፋ አልቆርጥም የምትማሪውን ፍሬ ፍሬ ሀሳብ በደብተር እየፃፍሽ አስቀምጭው በተለይ በእጅ መፃፍና ማንበብ በጣም ጠቃሚ ነው ጣቶችሽ የፃፉትን የሚያውቁ እስቲመስልሽ ድረስ አትረሽውም በርችልኝ እግዚአብሔር የጠቢቡን ጥበብ የሔኖክን ማስተዋል ያድልሽ"*
@zweditogalu7343
4 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን
@fanosebelay909
3 жыл бұрын
Kalehyiwetin yasamalin ye agalgilot zemenhn yarzimilih yibarkilih!
@የድንግልማርያምምርኮኛ
4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin memhirachin
@kaleabdebebe6420
3 жыл бұрын
የኢየሱስ ምልጃ 1.ኢየሱስ ግን ለዘላለም የሚኖር በመሆኑ፣ ክህነቱ የማይሻር ነው። ስለዚህ ስለ እነርሱ እየማለደ ሁል ጊዜ በሕይወት ስለሚኖር፣ በእርሱ በኩል ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ዕብራውያን 7:24 - 25 2.ስለዚህ ድርሻውን ከታላላቆች ጋር እሰጠዋለሁ፤ ምርኮውን ከኀያላን ጋር ይካፈላል፤ እስከ ሞት ድረስ ሕይወቱን አሳልፎ በመስጠቱ፣ ከክፉ አድራጊዎችም ጋር በመቈጠሩ፣ የብዙዎችን ኀጢአት ተሸከመ፤ ስለ ዐመፀኞችም ማለደ። ኢሳይያስ 53:12 3.ታዲያ የሚኰንን ማን ነው? የሞተው፣ እንዲሁም ከሞት የተነሣው፣ በእግዚአብሔር ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ ኢየሱስ፣ ስለ እኛ ይማልዳል። ሮሜ 8:34 4.ልጆቼ ሆይ፤ ይህን የምጽፍላችሁ ኀጢአት እንዳትሠሩ ነው፤ ነገር ግን ማንም ኀጢአት ቢሠራ፣ በአብ ዘንድ ጠበቃ አለን፤ እርሱም ጻድቁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱም የኀጢአታችን ማስተስረያ ነው፤ ይኸውም ለዓለም ሁሉ ኀጢአት እንጂ ለእኛ ብቻ አይደለም። 1 ዮሐንስ 2:1 - 2 5.“እንደ መልከጼዴቅ ሥርዐት፤ አንተ ለዘላለም ካህን ነህ” ብሎ፣ እግዚአብሔር ምሎአል፤ እርሱ ሐሳቡን አይለውጥም። መዝሙር 110:4 6.እንዲሁም ክርስቶስ ሊቀ ካህናት የመሆንን ክብር ለራሱ አልወሰደም፤ ነገር ግን እግዚአብሔር፣ “አንተ ልጄ ነህ፤ እኔ ዛሬ አባት ሆንሁህ” አለው። እንዲሁም በሌላ ስፍራ፣ “እንደ መልከጼዴቅ ሹመት፣ አንተ ለዘላለም ካህን ነህ” ይላል። ዕብራውያን 5:5 - 6 7.ይህም ስፍራ ኢየሱስ ስለ እኛ ቀድሞ የገባበት ነው። እርሱም እንደ መልከጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት ሆኖአል። ዕብራውያን 6:20 8.ፍጹምነት የተገኘውና ሕጉ ለሕዝቡ የተሰጠው በሌዊ ክህነት መሠረት ቢሆን ኖሮ፣ እንደ አሮን ሳይሆን እንደ መልከጼዴቅ ሹመት ያለው ሌላ ካህን መምጣቱ ለምን አስፈለገ? ዕብራውያን 7:11 9.ስለዚህ በሁሉም ነገር ወንድሞቹን መምሰል ተገባው፤ ይህንም ያደረገው መሓሪና ታማኝ ሊቀ ካህናት ሆኖ እግዚአብሔርን ለማገልገልና ለሕዝቡ የኀጢአትን ስርየት ለማስገኘት ነው። እርሱ ራሱ በተፈተነ ጊዜ መከራን ስለ ተቀበለ፣ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና። ዕብራውያን 2:17 - 18 10.ክርስቶስ አሁን ስላሉት መልካም ነገሮች ሊቀ ካህናት ሆኖ በመጣ ጊዜ በሰው እጅ ወዳልተሠራችው፣ ከዚህ ፍጥረት ወዳ ልሆነችው ታላቅና ፍጹም ድንኳን ገባ። የገባውም የፍየልንና የጥጃዎችን ደም ይዞ አይደለም፤ ነገር ግን የዘላለም ቤዛነት ሊያስገኝ የራሱን ደም ይዞ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ገባ። የውጭ አካላቸው ይነጻ ዘንድ በረከሱ ሰዎች ላይ የሚረጨው የፍየሎችና የኮርማዎች ደም እንዲሁም የፍየሎችና የጊደር ዐመድ የሚቀድሳቸው ከሆነ፣ በዘላለም መንፈስ አማካይነት ራሱን ነውር አልባ መሥዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር ያቀረበው የክርስቶስ ደም ሕያው እግዚአብሔርን እንድናመልክ ኅሊናችንን ከምውት ሥራ እንዴት ይበልጥ ያነጻ ይሆን! ስለዚህም የተጠሩት፣ ተስፋ የተሰጠውን የዘላለም ርስት እንዲቀበሉ ክርስቶስ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው፤ በመጀመሪያው ኪዳን ሥር በነበሩበት ጊዜ ከሠሩት ኀጢአት ነጻ ለማውጣት ቤዛ ሆኖ ሞቶአልና። ዕብራውያን 9:11 - 15 11.ለእርሱም እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል ብለህ ንገረው፤ ‘እነሆ፤ ስሙ ቅርንጫፍ የተባለው ሰው ይህ ነው፤ እርሱም በቦታው ይንሰራፋል፤ የእግዚአብሔርንም ቤተ መቅደስ ይሠራል። የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ የሚሠራው እርሱ ነው፤ ክብርን ይጐናጸፋል፤ በዙፋኑ ተቀምጦ ይገዛል፤ በዙፋኑም ላይ ካህን ይሆናል፤ በሁለቱም መካከል ስምምነት ይኖራል። ዘካርያስ 6:12 - 13
@kaleabdebebe6420
3 жыл бұрын
ኢየሱስ ፈራጅ ሁላችንም በክርስቶስ የፍርድ ወንበር ፊት እንቀርባለንና፤ እያንዳንዱም ሰው በሥጋው ለሠራው በጎ ወይም ክፉ ሥራ ተገቢውን ዋጋ ይቀበላል። 2 ቆሮንቶስ 5:10 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ “እውነት እላችኋለሁ፤ በሚመጣው አዲስ ዓለም የሰው ልጅ በክብሩ ዙፋን ላይ በሚቀመጥበት ጊዜ፣ እናንተም የተከተላችሁኝ በዐሥራ ሁለት ዙፋን ላይ ተቀምጣችሁ በዐሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገድ ላይ ትፈርዳላችሁ። ማቴዎስ 19:28 አብ በማንም ላይ አይፈርድም፤ ነገር ግን ፍርድን ሁሉ ለወልድ አሳልፎ ሰጥቶታል፤ ዮሐንስ 5:22 እኔ ብቻዬን ከራሴ ምንም ማድረግ አልችልም፤ የምፈርደው የምሰማውን ብቻ ነው፤ የላከኝን እንጂ የራሴን ፈቃድ ስለማልሻም ፍርዴ ትክክል ነው። ዮሐንስ 5:30
@kaleabdebebe6420
3 жыл бұрын
ኢየሱስ አምላክ-ሰው እስካልን ድረስ እርሱ (ነብይ-ካህን-ንጉስ) ነው። መፅሀፉ በተናገረበት እንናገራለን ዝም ባለበት ዝም እንላለን። ከእናንተ ማንም የሚናገር ቢኖር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢኖር እግዚአብሔር በሚሰጠው ብርታት ያገልግል፤ ይኸውም እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነት እንዲከብር ነው፤ ክብርና ኀይል ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን፤ አሜን። 1 ጴጥሮስ 4:11
@gechtade3163
4 жыл бұрын
ሁለቱም ፈራጅም አማላጅም። ፈራጅ(2ጢሞ 4:8;1ቆሮ4:5) አማላጅ(ዕብ 7:25;1ጢሞ2:5;ሮሜ8:34;1ዮሐ2:1-2)
@yaredkebede8423
4 жыл бұрын
መጀመርያ አዳምጥ ሳታዳምጥ አትፃፍ ብታዳምጥ ኑሮ ይህንን አትፅፍም ነበር። ዕብራውያን 7:25:28 አንብበው ከ25 ቀጥሎ ምን ይላል? ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ²⁶ ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤ ²⁷ እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና። ²⁸ ሕጉ ድካም ያላቸውን ሰዎች ሊቀ ካህናት አድርጎ ይሾማልና፤ ከሕግ በኋላ የመጣ የመሐላው ቃል ግን ለዘላለም ፍጹም የሆነውን ልጅ ይሾማል።
@mesisalaalee3155
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@sarkysarky8388
2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህራችን የኝ እንቁ መምህር ጋውን አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@landusyume3285
4 жыл бұрын
በርቱልን ቃለህይዎት ያሠማልን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ለእየሡስ ክርስቶስ🙏🙏
1:03:52
ከኢየሱስ ክርስቶስ ሞት እና ትንሣኤ ጋር በተያያዘ ለተነሱ ጥያቄዎች የተሰጠ መልስ
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 12 М.
1:22:31
ኢየሱስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ?
Orthodox Speaks
Рет қаралды 11 М.
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
58:16
በኅልውናው ውስጥ መኖር | ፓስተር ዶ/ር ተስፋ ወርቅነህ
ECFC Houston
Рет қаралды 13 М.
2:05:30
“እግዚአብሔር በሚያውቀው የማላውቀውን ነገር አልጻፍኩም!”(ቆይታ ከዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ ጋር) @endalegetamultimedia #booktube #books
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ
Рет қаралды 75 М.
1:15:22
Aisha bint Abu Bakr (ra): Legacy and Life after Rasulallah ﷺ | The Firsts | Dr. Omar Suleiman
Yaqeen Institute
Рет қаралды 712 М.
1:31:41
CORAN POUR DORMIR QUI APAISE LE COEUR (Recitation magnifique) 2021
DOUAA PROTECTION
Рет қаралды 17 МЛН
3:05:00
የሉቃስ ወንጌል ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ - The Gospel of Luke Full Audio Bible
Tinishu
Рет қаралды 157 М.
42:21
ነገረ ክርስቶስ ክፍል አንድ በቦሌ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያን የ ነገረ ክርስቶስ ትምህርት በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 7 М.
1:20:31
እየሱስ ክርስቶስ ማን ነው ኦርቶዶክስ እይታ ሙስሊሞችና,የህዋምስክሮች ምን ብለው ፃፉ subscribe, like, share በማድረግ ያግዙን እናመሰግናለን 🙏
senkesar tube ስንክሳር
Рет қаралды 36 М.
44:28
የጥምቀት እና የከተራ በዓል አከባበር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን? (መሪጌታ መላክ ተመስገን) አፍላገ ሕይወት ሚዲያ ክፍል ሁለት
Aflage hiwot media
Рет қаралды 8 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 574 М.
1:06:45
ሮሜ 8፡34 | ስለ እኛ የሚማልደው | መምህር ያረጋል አበጋዝ
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 100 М.
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН