No video

ኢየሱስ አለ፤ በኔ የሚያምን ሞትን አያይም፤

  Рет қаралды 1,161

Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ

Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ

Күн бұрын

ኢየሱስ አለ፤ በኔ የሚያምን ሞትን አያይም፤

Пікірлер: 14
@fasilmekonen2920
@fasilmekonen2920 Ай бұрын
Jesus is lord 🙏 🙌
@ShemelsEshetu
@ShemelsEshetu Ай бұрын
Amen name
@TakeleBegna
@TakeleBegna Ай бұрын
Thanks beloved Hailsha, much blessings.
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 Ай бұрын
Yemigerm new ewnetegna ewket megelet yalew ye tebareke sew asgerami new
@dinaollegese4155
@dinaollegese4155 Ай бұрын
tebareke
@wincell9735
@wincell9735 Ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤
@WitnNess
@WitnNess Ай бұрын
አንድን ጥቅስ እየመዘዙ ብቻ ድኛለው ሞትን እላይም ማለት አይቻልም ! መጨረሻችን ያለው ራእይ ላይ ነው እሷን አትነኳትም እህ! አንድ ሰው አማኝ ነኝ ብሎ ክፉ ስራ የሚሰራ ዘረኝነትን የተሸከመ ከሆነ ለእያንዳንዱ እንደስራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ዘንድ አለ እንጅ እንደ እምነት መጠን አላለም ! ማመኑ የድነቱ መጀመሪያ እንጅ መጨረሻ ሊሆን አይችልም!!
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Ай бұрын
የዘላለም ህይወት በጌታ በኢየሱስ እንደሚገኝ አታምንም ??!
@getutolla4312
@getutolla4312 Ай бұрын
ወንድሜ ዊትነስ አንተ የመዳንን ስራ እና የዳነሰው የሚጠበቅበትን ስራ ቀላቅለህ አንድ አይነት እንደሆነ ነው የተረዳኸው መዳን በጌታኢየሱስ በማመን ብቻ ነው የሚገኘው ሥራ 4:12 ማር 16:16 የዳነ ሰው ደግሞ ጌታበ ራእ2:10 መስረት የሚጠብቅበተን ሥራ ካልሰራ ማለትም በጌታ በማመኑ ምክናየት የሚመጣበትን ስደትና መከራመቀበል ካልቻለና ካልፀና 1ቆሮ 3:15መሰረት በእምነቱ ብቻ ነፍሱ ትድናለች በስራ የሚገኝ አክሊል ግን በእሳት ሲተፈን እሳቱን የማያልፍ ገለባ ሆኖበት ይቃጠላል በወርቅ የሰራ ግን እሳቱን አልፎ አክሊልን ይቀበላል እንጂ ስራ ከሃጥያት አያድንም
@abebayehubelayneh3506
@abebayehubelayneh3506 Ай бұрын
እኔም ከትብያ የተነሳሁ ነኝ።
@user-bk9lj5mt7n
@user-bk9lj5mt7n Ай бұрын
አዎ እኔም እንዲሁ በብዙ ምልክት ነ ኝ
@estifentertainment2646
@estifentertainment2646 Ай бұрын
Anem musker nen
@ewnettamene
@ewnettamene Ай бұрын
ተባረክ ። ጥያቄ ግን አለኝ ከብሉይ ኪዳን ቃል እየጠቀስን መማርም መስበክም አንችልሞ ወይ? ምክንያቱም ብሉይ ኪዳን ውስጥ ከአዲስ ኪዳን በተሻለ ሁኔታ የእግዘብሔርን አደራረግ በደንብ ገላጭ ሆኖ እናያለን ። ግዙፉ ጎሊያድ በትንሹ ዳዊት መገደሉ። ከኋላ የፈርኦን ሠራዊት ከፊት ቀይ ባህር ሆኖ በአጣብቂኝ ውስጥ ያ ለን ህዝብ በህር ከፍሎ ሲያሻግር ። ለአዲስ ኪዳን አማኝ ለሚገጥመው ቻሌንች የእምነት መጨመሪያ አይሆነውም ወይ ። ሥለ ራሴ ብናገር እንደዚህ አይነት ትምሀርቶችን አሳድጄ ስከታተል ነው ያ አሰልቺና ደረቅ ህይወቴ አየተለወጠ የመጣው ።
@NapoleonTasewNapu
@NapoleonTasewNapu Ай бұрын
ሀይልሻ ከሀጢአት መንደር ተጎትቼ ነው የመጣሁት
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 155 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
Before VS during the CONCERT 🔥 "Aliby" | Andra Gogan
00:13
Andra Gogan
Рет қаралды 10 МЛН
ለክርስቲያኖች አልክሆል መጠጦችን መጠጣት ይቻላልን?
1:12:10
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 1,3 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 211 М.
💥ፍቅርሲዝም ዛሬ የሚገባበት ጠፋዉ👀
54:55
ናቲያል Tube
Рет қаралды 5 М.
2255- መንፈስን አታጥፉ!
33:01
Prophet Eyu Chufa
Рет қаралды 90 М.
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 155 МЛН