ኢየሱስ ለአንተ ማን ነው? ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ። ማቴዎስ 16፥16

  Рет қаралды 1,902

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Ай бұрын
ይህንን ሊንክ ተጫኑትና አናግሩኝ።👇 t.me/BibleAndMe
@HelenFeleke-r7f
@HelenFeleke-r7f Ай бұрын
ዘመንክ ይባረክ
@ngsti277
@ngsti277 Ай бұрын
እየሱሴ ከወደኩበት ኣንስተህ በፍቅርህ ያሸነፍከኝ ጌታየ ኣባቴ ደኩተሬ መዳሀኒቴ እወደሀለው የኔ ጌታ እውነተኛ ኣምልካችን ክብር ምስጋና ይድረስህ❤❤❤❤❤
@mesk_erem
@mesk_erem Ай бұрын
አውነት ነው ኢየሱስ ለንግግር ማሳመር ብቻ ሳይሆን እውነት ነው ኦ ኢየሱስ አገላለፅህ ወንድሜ አስለቀሰኝ😭 በብዙ ተባረክ❤❤❤❤❤
@Kena_belong_to_jesus
@Kena_belong_to_jesus Ай бұрын
"ሁሉንም የማሜን Interview የመከታተል ዕድል አግኝችያለው"እና በክርስቶስ ኢየሱስ ላይ ያለው መረዳት በጣም የሚገርም እና ድንቅ ምስክርነቶች ናቸው:: እግዚአብሔር ዘመኑን ብርክ ያርገው!!🥰🥰🥰🙏🔥
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
ማሚዬ ዉይ ከዛ ከጨለማ አለም በመምጣትህ እንዴት ደስ እንደሚለኝ። እግዚአብሔር ይመስገን
@محمدالرئيسي-د8م
@محمدالرئيسي-د8م Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤wodhalwe
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
አባ ይህንን ወንድም ከጨለማ እንዳወጣኸዉ ሌሎቹንም ነጥቀህ መንጭቀህ አዉጣቸዉ። አሜን
@mesk_erem
@mesk_erem Ай бұрын
አሜንንንንንንንንንን
@Ishownosniper
@Ishownosniper Ай бұрын
ለብዙዎች መዳን ምክንያት እንድትሆን እርሱ መረጠህ❤❤❤
@محمدالرئيسي-د8م
@محمدالرئيسي-د8م Ай бұрын
❤mamee tebark
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 Ай бұрын
Dr GOD bless you and your family 🙏❤️
@HenokAlemayehu-q9i
@HenokAlemayehu-q9i Ай бұрын
ጸጋ ይብዛልህ የdavid hood ስራዎችን አቅርብልን እግዚአብሔር በጸጋው ይጠብቅህ
@yade716
@yade716 Ай бұрын
ተባረክ! ኢየሱስ፣ ሁሉ በሁሉ የሆነ አምላክ ፤ ሁሉንም መተካት የሚችል አምላክ፤ በምንም ነገር የማትለውጠው፣ እውነተኛ ወዳጅ።
@Aberatade671
@Aberatade671 21 күн бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ማሜ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ያንተ ድነት ውስጤን ስለነካኝ ደስ ቢሎኝ ነው እናም ያንተ ትምህርት ጥሩ ነው ሰውን ያንፃል በርታ
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@Hana-lt7bi
@Hana-lt7bi Ай бұрын
አቤት በጥሞና ማዳመጠ ነው ሚገርመኝ እኔ ብቻ መሰለኝ እንደዚህ ያለሁት ኢየሱስን አፍቃሪ የሁሉም ሰው ልብ በእሱ ፍቅር የተነካ ነው እንደዚህ ያለ ፍቅር ከት ይገኛል ብቻ እንደዚህ የምንወደውን አምላክ ወይ ሄደን እናያለን ወይ እሱ መቶ እናያለን አይቀሬ ነው ተባረክ ❤❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
እዉነት ነዉ ማሜ እግዚአብሔር ሰዉን ሲወድ ሰዉን ይሰጣል። ክብር ለስሙ ይሁን።
@AbrahamLincoln-vj1zv
@AbrahamLincoln-vj1zv Ай бұрын
❤❤
@Emanu1532
@Emanu1532 Ай бұрын
ማሜ ክርስቶስ ይባርክህ🎉
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
እዉነት ነዉ እኛ ኢየሱስን ከምንወደዉ በላይ ነዉ የወደደን።
@meseretfene5796
@meseretfene5796 Ай бұрын
ማሜ እሄን ፕሮግራም የሰማሁ ቀን በእንባ ነው የጨረስኩት ክርስትና እሄ ነው ኢየሱስ የዘላለም ህይወት ነው
@mesk_erem
@mesk_erem Ай бұрын
አዎ እኔም ኦ ኢየሱስ ብዙ ነገራችን ነው❤❤❤❤
@روزامحمد-ح7م
@روزامحمد-ح7م Ай бұрын
Aman.endayasuisa.yal.manam.yalam.gat.yebarikatu
@TigstiAwalom
@TigstiAwalom Ай бұрын
ተባረክ! ኢንተርቪዉ በአጭሩ ተቋጭቷል! በጣም ብዙ ርዕስ በማንሳት ከመሀመድ የህይወት ተሞክሮ ብዙ ትምህርት መቅሰም ይቻል ነበር።
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/bKDCfqqihLmsn6Msi=GUdmbklrx6hMWG2z
@NuuraHiwet-gz2vb
@NuuraHiwet-gz2vb Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@LOVe-b2d
@LOVe-b2d Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ማሜ ወድማለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HenokAlemayehu-q9i
@HenokAlemayehu-q9i Ай бұрын
አንተ እጅግ በጣም የተወደድክ የድነት ቃል አብሳሪ እጅግ የተወደድክ ነህ። አንተም ሙሐመድም ታላቅ ናችው። እባክህ የdavid hood ና የባልደረባውን ስራ በትርጉም አቅርብልን በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ያንተው ጣፋጭ የሆነው ትርጉምህና ማራኪ የሆነው የድምጽ ለዛህ ነው ። በጣም ብዙ እውቀት ለማግኘት ጠቅሞኛል ። በወንጌል ውስጥ ያለው ሰላም ፍቅር ና ጸጋ ላንተ ይብዛልህ!!!!!!
@NuuraHiwet-gz2vb
@NuuraHiwet-gz2vb Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@Roza-fl2wf
@Roza-fl2wf Ай бұрын
Beruke nek 😍😍😍
@kidiJesus-vv7pi
@kidiJesus-vv7pi Ай бұрын
❤❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናንተ ውድ ናችሁ❤❤
@HubelAl-UZZA
@HubelAl-UZZA Ай бұрын
ማሜ እኔ ክርስቲያን ኦሮቶዶክስ ነኝ የወንጌል መስማት ደስ ይለኛል ግን ከሁሉ የምደነቀኝ የወንጌል አረዳድህ ይገርመኛል እግዝሓብሔር ይባርክህ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
ተባረክ
@mesayalemu-hn9xe
@mesayalemu-hn9xe Ай бұрын
Wondime mame silante geta yibarki betam nw miwdki ❤️🥰❤️ sile geta sitawora tguguale tebarki
@fikrteaddisu9979
@fikrteaddisu9979 Ай бұрын
በእንባ ነው ያዳመጥኩት
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
ኢየሱስ ሲወደን በተግባር በመስቀል ላይ በመሰቀል እርቃኑን አሳይቶናል። አቤት የፍቅሩ ጥግ
@HelenFeleke-r7f
@HelenFeleke-r7f Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
@@HelenFeleke-r7f ሴት ነኝ ተባረኪ አንቺም
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 190 МЛН
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 9 МЛН
ሥላሴ ወይስ ተውሒድ? ኡስታዝ መሐመድ ከድር ከዳንኤል እውነት ለሁሉ ጋር
1:38:31
ከሰው ሠራሽ ተስፋዎች ተጠበቁ!
15:16
Zelalem Mengistu
Рет қаралды 3 М.
ለኩሩዋ ሙስሊም ማፌዝ የተሰጠ መልስ || A Proud Muslim Woman Vs Dr. David Wood Amharic
15:13
ኢየሱስ ቃል በቃል አምላክ ነኝ አምልኩኝ ያለበት... || Sam Shamoun Amharic
21:24
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 10 М.
ከእስልምና ወደ ክርስትና || የአክራሪው ሙስሊም ምስክርነት
1:17:27
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 9 М.
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 190 МЛН