||ኢየሱስ አለ|| ተ_ለ_ቀ_ቀ ይሄን ድንቅ መዝሙር ስሙና ተባረኩት!! Eyesus Ale ebenezer tadesse & eden emiru

  Рет қаралды 814,963

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Күн бұрын

Пікірлер: 736
@haymiwt4453
@haymiwt4453 4 жыл бұрын
ጌታን ሳልፈልገዉ ፈልጎ አገኘኝ ለካ ጌታን ማወቅ እንዲ ደስ ይላል ድሮ ምንም የማላዉቅ ሃይማኖተኛ ነበርኩ አሁን ሁሉን አስተወኝ የኔ ወዳጅ እየሱስ
@viralvideoofcelebrity7787
@viralvideoofcelebrity7787 3 жыл бұрын
Wooow well come to lord jesus
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ 2 жыл бұрын
Eyesus eko leyet yelal😭😭😭💓
@samihassensamihassen7086
@samihassensamihassen7086 Жыл бұрын
Ameen
@samihassensamihassen7086
@samihassensamihassen7086 Жыл бұрын
Ameen
@Adu40
@Adu40 9 ай бұрын
eyesus eko fikr new😢
@EbenezerTagesseofficial
@EbenezerTagesseofficial 4 жыл бұрын
በአለም ዙሪያ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራዊያን እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ!! መልካም የትንሳኤ በአል!!
@ethiopianqueen5854
@ethiopianqueen5854 4 жыл бұрын
Ebenezer Tadesse official Amen the same to you!
@samuelrussom2816
@samuelrussom2816 4 жыл бұрын
Amen The same too you Samuel From Eritrea
@zamzamades1027
@zamzamades1027 4 жыл бұрын
Amne amne
@beamlakuale1556
@beamlakuale1556 4 жыл бұрын
Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎤🎤🎤🎤💯💯❤️❤️❤️❤️❤️
@sintayhusanta6266
@sintayhusanta6266 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN ❤❤🙏🙏
@ኢየሱስየርህራሄአምላክነህ
@ኢየሱስየርህራሄአምላክነህ 4 жыл бұрын
ትንሳኤው❤ ህያው❤ ነው ❤የሁሉም መዳኛ👈 ምድር ቢነዋወጥ አንፈራም እኛ ሞትን ያሸነፈው ኢየሱስ ካላችሁ ዘላለም በህይወት ትቀጥላላችሁ
@mersydani9531
@mersydani9531 4 жыл бұрын
👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤
@asmahanhaddad2638
@asmahanhaddad2638 4 жыл бұрын
Amen Amen❤❤
@asmahanhaddad2638
@asmahanhaddad2638 4 жыл бұрын
tabraku bimotim yete
@asmahanhaddad2638
@asmahanhaddad2638 4 жыл бұрын
idhede ine awkalo
@tigistzerefu2551
@tigistzerefu2551 4 жыл бұрын
ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ
@pastorbinyamwaleministry5292
@pastorbinyamwaleministry5292 4 жыл бұрын
ኤቢሻ እና ኤዱዬ በብዙ ተባረኩልኝ የሚባርክ ድንቅ ስራ ሰርታቹሀል ኢየሱስ ስለዘመራችሁልን እናመሰግናቸዋለን ኢየሱስ አትወጣም ከውስጤ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
@jameskabe6264
@jameskabe6264 4 жыл бұрын
Ameen ameeen ameeen
@EbenezerTagesseofficial
@EbenezerTagesseofficial 4 жыл бұрын
Biniwa betam thank you!! U are blessd
@naomighide1492
@naomighide1492 4 жыл бұрын
Amen Amen
@prophetesstsionemirutv1945
@prophetesstsionemirutv1945 4 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ እንወዳቿለን😍🙏
@feysekumsa7560
@feysekumsa7560 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይብርክችሁ🙏😍😍😍
@birantesfaye7995
@birantesfaye7995 4 жыл бұрын
ቸባረኩ
@meskelegodebo9295
@meskelegodebo9295 4 жыл бұрын
Prophetess Tsion Emiru Aamen Aamen zemenish ytebareki
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh Жыл бұрын
❤❤❤igizabiher yixabikachuw bartu ❤❤❤❤❤❤❤
@alamigirma2058
@alamigirma2058 4 жыл бұрын
እየሱስ አትወጣም ከውስጤ እየሱስ በልቤ አለ ኢየሱስ በቀራኒዮ የአኔ ኢየሱስ ተሠቃየ ለኔ ኢየሱስ እየሱስ ኢየሱስ😭🙏OMG AMAZING አሜን ተባረኩ ለኔ ሲል ተንገላታ😭 ለኔ ሲል ተገረፈ😭 ለኔ ሲል ተሰቀለ😭
@mageyzamanihiwotachuyibara3625
@mageyzamanihiwotachuyibara3625 4 жыл бұрын
Ameeeen
@mageyzamanihiwotachuyibara3625
@mageyzamanihiwotachuyibara3625 4 жыл бұрын
Ameeeen Birukan Hunu
@tagoabeth7114
@tagoabeth7114 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@trunigussie7471
@trunigussie7471 4 жыл бұрын
የገዛኝ በደሙ ነው የሚነካኝ ማነው አለም አታገኘኝ ኢየሱስ ቤዛ ሆነኝ ዘመናችሁ ይባረክ ተባርካችሁ ቅሩ
@destabelay3570
@destabelay3570 2 жыл бұрын
እኔ ኦሮቶዶክስ ነኝ ነገር ግን በጣም እወዳቸዋለሁ 🙏🙏🙏🙏👏👏👏
@tesfutojesustesfutojesus2965
@tesfutojesustesfutojesus2965 4 жыл бұрын
እንኳን አደራሳችው ውዶቼ አሜንንንንን አሜንንንን የፍቅር ጥግ የሌለ ኢየሱስ ነው. ዘመናችው ይባርክ ተበርኩ ኤዱ እና ኤብዬ 🙏🙏♥♥🎚🎚🎚
@redietalemu1632
@redietalemu1632 Жыл бұрын
Begta atakumu zemru zemru 🔥🙏
@Yeabe10
@Yeabe10 4 жыл бұрын
WOW እጅግ በጣም የሚያፅናና መዝሙር ነው አቤኒ እና ኤዱ ተባረኩልኝ "ሞትን ያሸነፈ ኢየሱስ ካላችሁ ዘላለም በህይወት ትቀጥላላችሁ!!!"
@misganmngtube1157
@misganmngtube1157 4 жыл бұрын
አብዬ ስወድህ ዘመኒህን ጌታ ይባርካው ኤዱዪ ብርክ በይ እንኳ አብሮን አደረሰን
@እየሱስፍቅርነው-ቀ5ሸ
@እየሱስፍቅርነው-ቀ5ሸ 4 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳቹ ሞታችን ሞቶ ለኛ ህይዎት የሰጠን ጌታ ይመስገን ተባርካቹሀል እወዳቹሀለሁ😍😘
@tshayiyegetaliji3264
@tshayiyegetaliji3264 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ተባረኩ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@jusessavesalshita1948
@jusessavesalshita1948 4 жыл бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ለኔ ተስቃዬ 😭😭 እንኩዋን አደረሳችሁ የጌታቺን የምድሃንታቺን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣዬ በዓል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
@hewethewethewethewet969
@hewethewethewethewet969 4 жыл бұрын
አቤ ዘመናቹ ይባረክ በጣም ነው የምወድላቹ መዝሙራቹን ብሩክ ሁኑልኝ የኔ ሽበላዎች።
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
Who is addicted by this "mezmur" Me 1st
@TesfaTv2022
@TesfaTv2022 4 жыл бұрын
i really loved the song Here us my prayer time musics.. facebook.com/100010987969197/posts/1105613089814946/?app=fbl
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
ኸረ እኔ በተለይ ከ5ኛው ደቂቃ በሂላ ያለውው በነቀኑ ነበር የነሱን ቻናል ሊንክ ጨምሬ ጭኘው የነበረ ቢሆንም ዛሬ አጠፋሁት የሆነ ቃለመጠይቃቸውን ሳይ ሳናስተውል ለካ የሰው ሰራ ላይ ?? እኛ ልፋቱም ስለማይገባን በርግጥ ቻናሌ ማስታወቂያ ቢኖረው አልጭንም ነበር ከመጀመሪያው
@mM-ui7cy
@mM-ui7cy 4 жыл бұрын
Meee
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 4 жыл бұрын
Me
@yeabsiraabebe669
@yeabsiraabebe669 4 жыл бұрын
Meeee
@officialyohannesbelay2985
@officialyohannesbelay2985 4 жыл бұрын
Woow geta yibarkachu amezing
@EbenezerTagesseofficial
@EbenezerTagesseofficial 4 жыл бұрын
Thank you Bro
@Lee-pv5vz
@Lee-pv5vz 4 жыл бұрын
አቤኔዘር ከረጅም ጊዜ በኅላ አንተን እንደገና በማየቴ ደስ ብሌሎኛል በመዝሙሮችህ በብዙ ተባርኪያለው በብዙ ተባረክ
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 жыл бұрын
እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ አትወጠም ከዉስጤ እየሱስ አትወጠም ከልቤ እየሱስ በቀራኒዎ የኔ እየሱስ ተሰቀያህ ለኔ
@naniy9579
@naniy9579 4 жыл бұрын
አሜን እንዴት ናቹ ቅድሳን ጌታ ይባረክ እንኳን አደረሳቹ ለትንሳኤው በአል ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ ❤❤🙏🙏🙏🙏
@aselefechboloshe6870
@aselefechboloshe6870 4 жыл бұрын
እሳይይይይይ ሃለሉያ ስንቶች በዚህ ክፉ በሽታ ህይወታቸውን አጥቷዋል እኔ እና እናንተን ግን እስከዛሬ ያኖረን ልዑል እግዚአብሔር ክብር እና ምስጋና ይድረሳው
@tigirasha543
@tigirasha543 3 жыл бұрын
Amennnn Tebareki unati newu
@maskarmmaskarm1065
@maskarmmaskarm1065 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜ🙏🙏🙏🙏🙏😌😌😌😭😭ተባሪክአሜሜ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 4 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 👏👏👏👏👏🙌🙌🙏🙏😍
@alexsodagne4313
@alexsodagne4313 4 жыл бұрын
አቤንዬ ኤዱዬ ዘማናቹ ይባረክ ፀጋ ይብዛለቹ በጣም እወደቹአለው ታባረኩል በጣም ጥሚ የምያስቆርጥ ዝማሬ ነው ሀሌ ሉያ
@tigisttolosa166
@tigisttolosa166 4 жыл бұрын
ኤዱ ኢየሱስ እዳረጋገሽ/እያበሰለሽ እንዳለ ያስታውቃል፣ዘመናቹ ይባረክ!
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 4 жыл бұрын
አሜን እየሱሴ ውበቴ ደም ግባቴ መልካም መትንሳኤ በዓል ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🏼😍😍
@tinathedaughterofjesus5446
@tinathedaughterofjesus5446 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴና ወንድሜ እንኩዋን አደረሳችሁ ብሩካን ጌታ ይባርካችሁ በብዙ
@gelilafeleke2666
@gelilafeleke2666 4 жыл бұрын
Jesus!!😭😭😭🙌🙌🙌😩😍😍❤dnk mezmur. Geta ybarkachu chemro chemro,zm blachu fsesu ......Great song.
@mimib.5296
@mimib.5296 4 жыл бұрын
Yes, ELELELELELELELELELEL..... Hallelujah!!! Glory to the Almighty God!!! My beloved brother and sister in Christ thank you for serving our Heavenly Father and His people. May the Lord bless you abundantly! In JESUS precious and Mighty name! Amen!
@bayushlegeseyemer2829
@bayushlegeseyemer2829 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እውነት እየሱስ ክርስቶስ ነው ቢዛችን ጌታ ዘመናችሁ ያለምልመው በነገ ሁሉ እግዚአብሔር መከናወንን ይስጣችሁ የምትረግጡትን ውረሱ
@adissetaddus5962
@adissetaddus5962 4 жыл бұрын
YEYIGNA AMILAK 1st (andeyigna)MOT YALCHALEW JEGINA👍THANK YOU JESUS. 👈tebareku be iyesus sim🤗. ADDIS NEGER KE HIWOTACHIHU AYITIFA👍❤.des sil👈❤
@zeryhunbegizew276
@zeryhunbegizew276 4 жыл бұрын
Ab and edu ደስ ከምሰኝ ባችሁ ነገር ሁሌም ኢየሱስን ትዘምሩታላችሁ ዘመናችሁ ይለምልም
@EbenezerTagesseofficial
@EbenezerTagesseofficial 4 жыл бұрын
Zereye wendeme ezi clip lay selagezeken ege/r yibarekeh!!
@afratahabte8483
@afratahabte8483 3 жыл бұрын
76
@genetteklehaimanot544
@genetteklehaimanot544 3 жыл бұрын
Ewnet
@AgereWorkneh
@AgereWorkneh 2 ай бұрын
ኢየሱስ
@ejigayewadinew3806
@ejigayewadinew3806 4 жыл бұрын
አሜን አበዬ በለ ውሌተሄ ምን ልበሊህ አመስግናለው ትንሣኤ ሕያው ነው እስይይ አ&ኤ ተበረኩልኝ ዘማናችሁ ይበረክ
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 4 жыл бұрын
ወንድሜ አቤነዘር ልታይ ልታይ የማትል ምርጥ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ። ቀጥልበት ተባረኩ የዛሬ 8ዓመት ነው መዝሙርህን መስማት የጀመርኩት።
@Megra-f8o
@Megra-f8o 3 жыл бұрын
ተባረኩ ይሄኛው ምርጥ ነው የመጀመሪያዉ መዝሙር ግን ዘፈን ነበር
@ribikadaniel3847
@ribikadaniel3847 2 жыл бұрын
ደራሽ አለ ካላችሁ ከኢየሱስ ውጪ ማን አለ ጠበቃ አለ ካላችሁ ከአባቴ ውጪ ማን አለ አንድ እርምጃ ቀርቶ በእኔና በሞት ጣልቃ ገብቶ አዳነኝ ድንገት ድንገት … ክብር ይሁንለት ለክብሩ ዘላለም እውነተኛ ዳኛ እንደ ጌታ የለም የነፍሴ መዳኛ የክፉ ቀን ደራሼ ስሙን ላወድሰው መልሼ መልሼ እጅግ በጣም የሚወደውና የተባረኩበት ደጋግሜ የሚሰማው መዝሙር ነው ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡🙌
@kassechseyoum8587
@kassechseyoum8587 4 жыл бұрын
ደጋግሜ ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር!!
@አስቴርየጌታልጅ
@አስቴርየጌታልጅ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩ ተባረኩ አብ አንደ ኤዱ ጌታ ፀጋውን ያብዛላቹሁ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@lilyyegeta2422
@lilyyegeta2422 4 жыл бұрын
Geta agenajachewo dmsachewo abrow yhedal zemenachewon Yebarek benate yegmrew eskftame yadersachewo tebarekow
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን Oh ኢየሱስ አትወጣም ከዉስጥ ጌታ ይባርካችሁ አብየ & ኤዱየ❤️❤️🙏
@AbeniMedia1
@AbeniMedia1 4 жыл бұрын
Amen ኢየሱስ አለ ጌታ ይባርካችሁ ድንቅ ዝማሬ
@haiokb7063
@haiokb7063 4 жыл бұрын
Amen amen tebareku ybzalashu
@blenmokanen195
@blenmokanen195 4 жыл бұрын
በጣም ድንቅ መዝሙር እየሱስ ይባርካቹ
@tsinattube331
@tsinattube331 4 жыл бұрын
Eduy vs abenusha tebareku sirawochachu des yelalu ketluln
@petrosmetube1
@petrosmetube1 4 жыл бұрын
የኢየሱስ መስቀል ሞትና የትንሣኤው ደም ማዳን ... የመንፈስ ቅዱስ ረዳት ፍቅር ትዝ እያለኝ ከናንተ ጋር መጣበቅ ሆኖልኛል። 💔💔💔💔💔💔💔
@lijjibettijkostekoste6860
@lijjibettijkostekoste6860 4 жыл бұрын
ተባርኩ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ እልፉ አትጌዴቡ መሻጌር ዪሁንላቹ ከ ጌታ ጋር 🙌💘💘
@tegesttegest30
@tegesttegest30 4 жыл бұрын
Tebarekulign Amen video gin yistekakel
@fekertayedamufirewagaewudi229
@fekertayedamufirewagaewudi229 4 жыл бұрын
Uffffff memalfalugahuni Indemin falajayegn Amennnnnnnnn tebarekiii
@ፍቅርእየሱስነዉ
@ፍቅርእየሱስነዉ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክ የአበቴ ጀግናዋች ክፉ አይካቹ
@petrosmetube1
@petrosmetube1 4 жыл бұрын
አሜን በሆነው በኢየሱስ ስም ተባረኩ። ለነፍሴ በኢየሱስ መስቀል ደም ምስጋና መስጠት ... ሃሴት ማድረግ ሆነልኝ። ክብር ምስጋና አምልኮ ለሚገባው ለታረደው የእግዚአብሔር በግ ለነፍሴ ንጉሥ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን። አሜን።
@kbybekbybe5976
@kbybekbybe5976 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይብርክችሁ 🥰🥰ትብርኩ የኔ ውድች 🔥🔥🥰🥰 እግዚአብሔር ዝምንችህ ይብርክ አሜንንን ሄል ሄል ሄል ሄል እየሱስ ጌታ ነው 🥰🥰🔥😢
@dikinshayele2631
@dikinshayele2631 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen tebareku 👏👏 👏👏👏👏👏👏✋♥♥💜💛💛💜
@tenayeteni1561
@tenayeteni1561 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፈጺሞ ይባርካችሁ ተመስገን
@sinidumarkos5230
@sinidumarkos5230 4 жыл бұрын
I am addicted this song I can't stop leasing ማልፈለገዉን እንደምን ፈለከኅ
@ምህረትኃይሌ
@ምህረትኃይሌ 4 жыл бұрын
አሜን ተበረኩ በብዙ ፀጋ አብዝቶ ጌታ ኢየሱስ ይባርከቸሁ
@melesedebebe9140
@melesedebebe9140 3 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይባረክ እረፍታችን የሆነው ኢየሱስ ነው
@saronaraia8974
@saronaraia8974 2 жыл бұрын
Zarie betewatu geta bezi mezmur eyetenageregn teneschalew, betam ewedachwalew yegeta dimts lemesmat melektegnoch sile honachu i know lebzu sew endetetekmebachu abatie enie demo kenesu andwa negn. Thank you.
@rebeccatedla2635
@rebeccatedla2635 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ተባረኩ እኔ የምኖረዉ ፈረንሳይ ከፓሪስ ትንሽ ወጣ ብሎ ነዉ። በእናንተ መዝሙር በጣሞ ነዉ የተባረኩት እቤትም መኪና ዉስጥም በጣም ነዉ የማመልከዉ በእናንተ መዝሙር። ጌታ ስሙ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 3 жыл бұрын
ጌታ በክብር ሊገለጵ ነው። ስለዚህ ወደ መሐል ከተማ ወደ ቅዱሳን ጠጋ በይ ።
@mihrateabbeyene5290
@mihrateabbeyene5290 4 жыл бұрын
ትንሣኤ ህያው ነዉ ውውውውውውው ውውውው ተበርኩ በብዙ
@biniyamworku3635
@biniyamworku3635 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል መዝሙራችሁ ተባረኩ- - -አሜን👍
@balanishsimone2988
@balanishsimone2988 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እየሱስ የናጌ ዋስትና እየሱስ ክርስቶስ አብስቶ ይባረክ
@ሃሊሉያቲቪ
@ሃሊሉያቲቪ 4 жыл бұрын
wowwwwwww ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ አለኝ ጌታ ይባርካችሁ
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
አለም በኮረና ተናዉጧል እኛ ግን አንፈራም ለካ ለዚህ ነው እጠነቀቃለሁ ግን ፍራት የለብኝም
@astuazeze5631
@astuazeze5631 4 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወዳችሁ በርቱ ቀጥሉ አትለያዩ
@mekdeschanyalew5008
@mekdeschanyalew5008 3 жыл бұрын
Amen tebarekulegn God bless you more !!
@frehiwotwondemagagnhu2806
@frehiwotwondemagagnhu2806 4 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ በመዝሙሩ ተባርኬያለሁ፡፡
@frehiwotwondemagagnhu2806
@frehiwotwondemagagnhu2806 4 жыл бұрын
አቤኑ & ኤድ no word ደሥሥሥሥ ይላል፡፡
@sarabalcha8680
@sarabalcha8680 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 😍 💝 💓 💕🙏tebareku
@petrosmetube1
@petrosmetube1 4 жыл бұрын
The joy of the Lord is my strength in giving GLORY, HONOUR, POWER, MAJESTY, THANKS, PRAISE, & WORSHIP to Him the Lord God Almighty and the Lamb on His throne. Ebenezer & Eden, praise the Lord for the anointing on your music ministry to GOD. I love you in The Name of Jesus Amen Amen Amen!!!
@tgersido8467
@tgersido8467 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Tabaraku Ebina Edye Zamchu Yibaraki Yenaten sisamaa hulem imaye new mimatawu tabaraku
@astuazeze5631
@astuazeze5631 4 жыл бұрын
እሴይይይይይ የተረጋጋ መዝሙር እስከ ዉስጥ ዘልቆ ይገባል
@petrosmetube1
@petrosmetube1 4 жыл бұрын
JESUS IN ME IS BURNING AND MELTING MY HEART IN MY SOUL. GLORY HALLELUJAH AMEN. 💔💔💔💔💔💔💔
@sinidumarkos5230
@sinidumarkos5230 4 жыл бұрын
ማለፈለገዉን እንደምን ፈለከኅ በሀጥያቴ ሙት ሳለሁ እንዴት አገኘኸኀ ውበቴ ነህ ብውበት አተህልኝ ደም ግባት ሆንክልኝ ደምን አፍስህ እየሱስ አትወጣም ከውስጤ በልቤ ያለኸው በቀራኒዮ ያኔ ተሠቃየህ ለኔ የሱስ አለ ሀሌ ሉያ እእእእእእእእልልል
@samrawitzegeye5754
@samrawitzegeye5754 4 жыл бұрын
Abye & aduye tebareku👏👏👏👏👏👏
@pherussemre8385
@pherussemre8385 4 жыл бұрын
ኣሜን እየሱስ ኣለ.............. ብርክርክ በሉ ያባቴ ብርካን!
@meskeremkifle4647
@meskeremkifle4647 4 жыл бұрын
AMEN great go on shining to the world guys .JESUS is LORD
@hiwotkasahun980
@hiwotkasahun980 3 жыл бұрын
መዝሙሮችህ በጣም ስለሚባርኩ ለልጅ ልጆቼ የማስቀምጣቸው ናቸው በእጥፍ ይጨመርልህ ወንድሜ ተባረክ!!
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
ሳልወደዉ ወዶ ሰዉአድርጎ አሳምሮ አስቀመጠኝ ተባረኩ ቅዱሳን እንወዳቹዋለን
@elroebezabih1655
@elroebezabih1655 4 жыл бұрын
Tebarekulign yene wudochi
@aberashjenber9312
@aberashjenber9312 4 жыл бұрын
Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen tebarekuu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@dileyejesuselijjjesuse5823
@dileyejesuselijjjesuse5823 4 жыл бұрын
Bimotim yetinde mihedi awukalew libee ayifara ayishabara ye nage wasitinaye eyesuse alee ameeeeeeen tabarkulign
@tsegayehailemariam9716
@tsegayehailemariam9716 4 жыл бұрын
የጌታ ውድ ልጇች ተባረኩ ሞገሱን ያፈሰስባችሁ ጌታ የተባረክ ይሁን
@aynigrn9739
@aynigrn9739 4 жыл бұрын
Amennnnn, Almotimmm b Hiwote enoralehuu, y Getayenem medane enageralehuuu🤩😍
@genettilahun4926
@genettilahun4926 4 жыл бұрын
Amen eyesuse atewetam kewesetye eyesuse esyesue 🙏🙏🙏🙏woooow betam des yemile mezemru betam new yemewedachiu egzihaber yebarkachu
@tirfuketema5569
@tirfuketema5569 11 ай бұрын
Ho my good thanks Abeni Eduye wadachowalo teberakuligni
@endatresawteklehaimanot3979
@endatresawteklehaimanot3979 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።አጥንትን ሰብሮ የሚገባ የሕይወት እንጀራ ነው።
@yawahremedia8569
@yawahremedia8569 4 жыл бұрын
Tebareku uuuffeee desesel Tebareku nuruleny
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ Жыл бұрын
አሜን እየሱስ አለ :እየሱስ አለ ;እየሱስ አለ ;🙏🙏🙏🙏🙏እየሱስ ጌታ ነው::🙏🙏🙏🙏 :ዲያብሎስ አይኑ እያየ የጌታን አዳኝነት;ጠበቃነት ;ሀያልነት እናውጃለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሀሌሉያ እልልልልል እልልልል እልልልልል ;;🙏🙏🙏🙏
@Taddy.tasame856
@Taddy.tasame856 6 ай бұрын
እየሱስ ዘመናችን ይባረክ❤❤
@abebawtadesse2093
@abebawtadesse2093 4 жыл бұрын
ብሞትም የት እንድሄድ እኔ እውቃለሁ የነገ ዋስትናዬን ይዤዋለው! አለሙ ቢነዋወጥ ፍራ እያለ ውስጤ ግን ተረጋጋ ኢየሱስ አለ!! Just wow God blesses you Abundantly beloved
@ቤዛአለማዬሁየጌታልጀ
@ቤዛአለማዬሁየጌታልጀ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ አለ ኢየሱስ አለ ኢየሱስ አለ ኢየሱስ አለ ኢየሱስ አለ ኢየሱስ አለ ኢየሱስ አለ ኢየሱስ አለ ዉሰጤ ግን ተረጋጋ ኢየሱስ አለ ኢየሱስ አለ 📖📖📖📖📖📖 🙌🙌🙌🙌🙌🙌 ❤❤❤❤❤❤
@teshomebekele7136
@teshomebekele7136 4 жыл бұрын
ተባረክ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን፡፡በርታ
@dinksiraayehu8683
@dinksiraayehu8683 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም የወደድኩት ዝማሬ ነው ተባረኩ ውይይይይ ዘመናችሁ ይለምልም በእየሱስም ጨምሩ
@ማክዳማኪ
@ማክዳማኪ 4 жыл бұрын
ያባቴ ብሩካን እንዴት ናችልኝ እንኻን አደራሳቹ ለትንሳዬ ባህል ዘመናቹ ይባረክ ተባረኩ ኤዱ ህቴ ተባረኪ
@samimorgan2577
@samimorgan2577 4 жыл бұрын
Wow nice it's amezming song happy ester ✝️✝️✝️ 🎶🎵🎵🎶 tebarekulegn AB edu and bale masinkow sami 🤗🤗!!
@EbenezerTagesseofficial
@EbenezerTagesseofficial 4 жыл бұрын
Thank you samisha!
@mekidineyinhiyedemupire8037
@mekidineyinhiyedemupire8037 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen tebareku be geta be iyesusi simi wodachuwalewu ❤
@tesmen3278
@tesmen3278 4 жыл бұрын
ተባረኩ በብዙህ ስወዳቻ ከ ኤርትራ
@senayitwoldegebriel3294
@senayitwoldegebriel3294 4 жыл бұрын
ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ በደሙ ተሸፈኑ
@سيفالشملى-م3ح
@سيفالشملى-م3ح 4 жыл бұрын
ዘመናቹህ ይባርክ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
ትዝ ይለኛል!! ተለቀቀ! #EDENEMIRU &EBENEZERTADESSE13 October 2021
16:15
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 511 М.
🔴 ለስለስ ያሉ የምስጋና ዝማሬዎች አንድ ላይ
41:55
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 48 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 37 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
🛑እረኛዬ ብርቱ ነው EREGNAYE BIRTU NEW NEW SONG EBENEZER TAGESSE & EDEN EMIRU 11 September 2024
8:11
🛑እድለኛ!! ተለቀቀ! EBENEZER TADESSE & EDEN EMIRU NEW SONGJanuary 6, 2023
8:21
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 387 М.
#ለካስ ቀን ይመጣል#New Worship Protestant Mezmur 2023|| Pastor Singer Workneh@HS TV
17:49
Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE
Рет қаралды 743 М.
🛑ማነው? ተለቀቀ!! MANEW NEW SONG EBENEZER TADESSE November 9, 2022
8:12
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 797 М.
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 48 МЛН