🔴ጅቡን ጅብ በላው!! _ ክፍል-2 __ከአርቲስት ንዋይ ደበበ ጋር __ ከኩኩ ጋር ጨዋታ

  Рет қаралды 135,144

Kuku Sebsibe

Kuku Sebsibe

Жыл бұрын

This is the official KZbin Channel of the legendary Ethiopian singer Kuku Sebsibe.
#kuku #kukusebsibe #ethiopia #kekukugarchewata #

Пікірлер: 337
@HabeshaKitchenForYou
@HabeshaKitchenForYou Жыл бұрын
ጸሃዬ ይጠየቅልን የምትሉ ላይክ አድርጉ
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 Жыл бұрын
ጊዜው አነሰብኝ እኮ በዝምታ፣በትዝታ፣በእርጋት የሆነ ደስ የሚል ስሜት ውስጥ ሆኖ ተረት የሚነበብልን አይነት ነገር ነው የተሰማኝ። ለሁለታችሁም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ🙏
@etessema
@etessema Жыл бұрын
ሁለት ለዛ ሙሉ ህይወት ሙሉ ሰዎች we are honored to have you in this life time and share this planet with you. ኑሩልን❤
@zerihunWabi-tb5cg
@zerihunWabi-tb5cg Жыл бұрын
ኩኩዬ እድሜ ይስጥሽ ቆንጆ ፕሮግራም ነዉ ነዋይ አንደበቱ ሲጣፍጥ ኑሩልኝ
@kiya9587
@kiya9587 Жыл бұрын
ኩኩዬ ቀጣይ ፀሃዬን አቅርቢልን በናተ ግዜ የነበሩት ዘፈናቹ ጫወታቹ አይጠገብም
@lomi7
@lomi7 Жыл бұрын
ንዋይ እንደ ሙዚቃህ ጫወታህም ወገህም አይጠገብም። ኑርልን ድንቅ ነህ!
@tekalegnasefa1576
@tekalegnasefa1576 Жыл бұрын
ኩኩዬ ስወድሽኮ ማርያምን ንዋይ ያዉ ንዋይ ነዉ ዘፈኖቹ ምጡቅ ናቸዉ እያንዳንዱን ዘፈን ቢተነትነዉ እንዴት ደስ ባለኝ
@meskizewde9878
@meskizewde9878 Жыл бұрын
ንዋይ ኩኩ,ነፃነት, ሀመልማል ፀሀዬ, ፀጋዬ ,የኒ የወጣጥነቴ ዘመን ድምፃዊየን ❤❤❤
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Жыл бұрын
የሁላችንም የጥቅምት አበባ እሽት በላሁኝ ዛሬ ልጆቼ ከፍተው ሲሰሙ ዛሬ ድረስ ግጥሙን ስዘፍን ድንቅ ይላቸዋል!!
@yeshimar7589
@yeshimar7589 Жыл бұрын
ኩኩሻ የኔ ፍልቅልቅ እስቲ የቤት ስራ ልሰጥሽ የጥንቶቹን ዘፋኞች ሰብስበሽ ኮንሰርት ስሪና ገቢው ለተፈናቀሉት ወገኖቻችን ይሰጥ መቼምም የትልቅቅ ሰው ልጅ ነሽ ቃል ታከብሪያለሽ በርቺልን❤❤❤
@binyam781
@binyam781 Жыл бұрын
ምርጦቻችን በእናንተ ስራዎች ጣፋጭ የፍቅር ጊዚያትን ያላሳለፈ ፣ጥንድ የለም ። ዕድሜ ይስጣችሁ
@mekdesdibaba
@mekdesdibaba Жыл бұрын
xez00p0o o
@esayaswoldieful
@esayaswoldieful Жыл бұрын
የኛ ዘመን ብርቅዬዎች የአገር ባለውለታዎቻችን ረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
የኔ ዘመን ስዎች ኑሩልኝ እንዲህ ነበር ጏደኝነት ያኔ ስትጫወቱ ብትውሉ የማትጠገቡ ናችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ🙏🏾❤️
@Tamirunegera
@Tamirunegera Жыл бұрын
Thank you! በዛን ጊዜ እኔ freshman ሆኜ ከስመራ ዩኒቨርሲቲ ታታ ዙሪያ ዘምቼ ነበር። በደንብ አስታውሳለሁ። ዛፍ ላይ ወጥቼ ነበር የማየው። አዝናኝ ጊዜ ነበር። በነገራችን ላይ ሮሃ በንድ ከምጣቱ ጥቂት ቀናት በፊት ለገሠ አስፋው የተባሉት ከፍተኛ የደርግ ባለስልጣን የነበሩ ሊጎበኙን መጥተው እኔ የነበርኩበት ታታ ዙሪያ እንደደረሱ አቀባበል ስናደርግ ተማሪ በውኃ ተበሳጭቶ ስለነበር ውኃ! ውኃ! ውኃ! እያልን አቀባበል ስናደርግ እኚህ ባለስልጣን በደንብ ስላልተሰማቸው ምንድነው የምትሉት ሮሃ ነው ሲሉ ተማሪ ወዲያው ተገልብጦ አዎ! አዎ! እያለ አስተጋባ። ከዚያ ሳምንት ሳይሞላ የምንወዳቸውን አርቲስቶች ከሮሃ ባንድ ገር ከች አሉ። የሚገርመው ኢቲቪ አልፎ አልፎ በቲቪ ያቀርበዋል። በጣም ይገርመኝ እና በተለይ የኩኩን ዘፈን/ላንተ ላንተ ስል ነው/ የሚለውን ሲያቀርብ እራሴን ዛፍ ላይ እፈልጋለሁ ግን የቆየ ቪዲዮ ስለሆነ አይለይም።
@xFlavoriax
@xFlavoriax Жыл бұрын
ታታ ዙሪያ ውሀ ጉድ ጉዋድ ቆፍረን አልነበር እንዴ ....🤔 አጠገቡ ሲያነጥሱ የሚፈርሰውን ጎጆ ከሰሩት ውስጥ አንዱ አንተ ነበርክ ማለት ነው..?😜 Just kidding
@JhonMatisy
@JhonMatisy 26 күн бұрын
ሁለቱም ምርጥ እንቁ ስማርት የኪነ ጥበብ ፈርፆ ቻችን ናችሁ ። ምርጥ የጥበብ ባለሙያዎች ናችሁ እዎዳችሁ አለን እሽ።
@urealTefera
@urealTefera Жыл бұрын
ፀሃይዬን ጠይቂልን የኛ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ኩኩዬ እንወድሻለን በርቺ❤
@g.g8919
@g.g8919 Жыл бұрын
እናመስግናለን ሁለት ብርቅዬዎች ኑሩልን ከጤናጋ❤
@mogeszelalem1179
@mogeszelalem1179 Жыл бұрын
ኩኩሻ የኔ ዘናጭ ዘመናይ ነሽ
@MimiMisi-sk6sp
@MimiMisi-sk6sp Жыл бұрын
ኧረ ኩኩሻ አሳይተሽ አትንሽን ቶሎ ቶሎ ስራዎችሽን ልቀቂልን አንችን ማየቱ በራሱ ፈውስ ነው የሚታየው የሚሰማው በሙሉ ፀረ ጤና ነው አደነቆሩን እኮ. ስለዚህ አንቺ ብቻና ብቻ አፍጥኒው
@Abudi-ib7ej
@Abudi-ib7ej Жыл бұрын
ነዋይ በጣም ነው ምወዲህ ቃልዶችህ ዳስ ይሉኛል በማጫረሻም ከሁሉ ባለይ ግን ስለ ሰላም የወራሃት ነገር በጣም ትነፍቀነለች እንደንተ አይነቱን ለሁሉ ብሄር የምያስብ አርቲስት የብዛልን❤❤❤❤❤
@menderin4228
@menderin4228 Жыл бұрын
ኩኩሻ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥይበት በርቺልን እናመሠግናለን። እና እሺ ቢልሽ ተተኪውን ንጉስ ቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲሻን) ብታቀርቢልን ደስ ይለናል።
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Жыл бұрын
ኩኩ: በውይይቱ የምታነሱአቸውን የዚያን ዘመን ትዝታዎች (ዘፈኖች) በየመሀሉ በአጭር በአጭሩ ብታስገቢያቸው ፕሮግራሙ (ሾው) የበለጠ ሳቢና ትዝታ ጫሪ (nostalgic) የተሟላ ይሆን ነበር! ንዋይ ደበበ በጣም ወግና ጨዋታ አዋቂ ስለሆነ ከኩኩ ጋር በቋሚ የፕሮግራም (የሾው) አወያይ ቢሆን ጠቃሚ ይሆን ነበር!
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 Жыл бұрын
KUKUSHA, I wanted to take a moment to express my appreciation for your immense contributions to the music industry. This new show on KZbin is a testament to your dedication and passion for bringing fresh and thoughtful content to your fans. Your unique perspective and warmth as a host have already made your show a success, and I look forward to many more insightful interviews to come.
@selinaeyo7105
@selinaeyo7105 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ from Eritrea 🇪🇷 Neway………. Your song “Amen Amen” my fave.
@omabdhellaham2722
@omabdhellaham2722 Жыл бұрын
እወዳችሃለው ኑሩልን የሀገሬ እንቁዎች ምናለ እነተ እደገባቹ ሌሎችም ቢገባቸው
@onethiopia5609
@onethiopia5609 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ድምፅ ጥረት ላይ በደንብ ይስሩልሽ ይህ የብዙ ሚዲያ ችግር ነው በጣም የሚጮህ የመሸጋገሪያ ሙዚቃ እና የንግግሩ ደግሞ አንስተኛ
@helugjoy81
@helugjoy81 Жыл бұрын
ንዋየ , መክልትንህን ማግኘት መባረክ መመረቅ ነዉ , እኮ ለዛም ነዉ ወርቃማ የሆንከዉ ! ሲቀጥል በማንነትህ በባሄልህ በእሴትህ... መኩራትህ ደሞ ሊዮ ያደረግሀላ ! ደሞም ያንተ ባህል እሴት እፁብ ድንቅ ነዉ ለዛም ነዉ ሀያል ሀገረ የሚባሉ ቋንቋህን ግዕዝን.. የሚማሩት !
@user-le2bh4qc9k
@user-le2bh4qc9k Жыл бұрын
የማንጠግባችሁ ብርቅየ አርቲስቶች ናችሁ እረጅም እድሜና ጤና ከእነ ቤተሰቦቻችሁ
@abdinegashhassenabdi688
@abdinegashhassenabdi688 Жыл бұрын
ንዋይ እባክህን የህይወት ታሪክህን በመፅሐፍ አሳትምልን
@berukhunde3436
@berukhunde3436 Жыл бұрын
ኩኩ ኤዲት ማረግ ልመጂ የሴት ልጅ የምትለው የነዋዬ አነጋገር ልጆችም ስለሚያዩት ይታረም አሪፍ ፕሮግራም ነው።
@user-di9hr9fv2x
@user-di9hr9fv2x 6 ай бұрын
Thank you. እኔም ጎርብጦኝ ነበር።
@tilahunasrat6021
@tilahunasrat6021 Жыл бұрын
እወነተኛ ፍቅርና መከባበር ነው ያየሁባችሁ❤❤የኢትዮጵያ ልጆች እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ምርጦች
@hermelagirma
@hermelagirma Жыл бұрын
ኩኩዬ ነዋዬ አቦ ይመቻቹ ጨዋታችሁ አይጠገብም የጋሽ መሀሙድ ግልፍተኝነት ተመችቶኛል ከጊድጊዳ ጋር አጣብቆ ሚወጥረው ነገር ግን ????? ይመቻቹ እረጅም እድሜ ይስጣቹ ፈጣሪ ።
@aoalaoal-et9ri
@aoalaoal-et9ri Жыл бұрын
እርዥም እድሜ ኑሩልን የሃገር ባለ ታሪክ ስወዳችሁ ❤❤
@adwadesalegn5941
@adwadesalegn5941 Жыл бұрын
Wow Neway Debebe ጨዋታ አዋቂ ❤😂❤😂
@tsehayderese9076
@tsehayderese9076 Жыл бұрын
ረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ የኛ የምንግዜም እንቁዎቻችን።
@samuelchimet3985
@samuelchimet3985 Жыл бұрын
ኩኩየ እድሜ ጤና የስጥሸ ቸሮ መድኋኔያለም!!!
@Ksa-gn6rc
@Ksa-gn6rc Жыл бұрын
ኩኩሻ በጣም ነዉ እምወድሽ ኩኩ ሲባል የደም ስር ነሽ እግዛብሔር እድሜና ጤናሽን ይጠብቅልሽ ይቅርታና ቴዲ ኣፍሮን ባንች ፕሮግራም ብታቀርቢልን ደስ ይለናል አመሰግናለሁ ማማዬ ኑሪልን
@dinqtube3727
@dinqtube3727 Жыл бұрын
ያ ደግ ዘመን በእናንተ ጊዜ የነበረው ላይመጣ ላይመለስ ሄደ!!! ደስ የሚለው አለመመለሱ ሳይሆን ስለኖርነው ነው!!! ትዝታው ሁሌም አለ!!! አሁን አሁን ይመስላል ትዝታው!!! ኑሩልን!!!
@Yotor_Tube
@Yotor_Tube 5 ай бұрын
እኔ አማራ ነኝ: አማርኛ የማውቅ ይመስለኝ ነበር ነገር ግን ዛሬ እንዴ አዲስ አስተማርከኝ:ነዋይዬ የኛ እንቁ! የምታስተምርበትን እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልህ!!
@ellenihagos657
@ellenihagos657 Жыл бұрын
የምወዳችሁ❤️ እድሜና ጤና ቸሩ መድሃኒያለም ! ይስጥልን አሜን !!!
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ኩኩዬ ፍቅር በጣም እንወድሻለን❤️❤️❤️❤️
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
ልክ ነሕ ነዋይ ሐመልማል በግ እንደወድ አርዳ ትገፋለች አዲስ አበባ ሚስማር ፋብሪካ የሚብል ስፈር ከሐረር መጥታ ዘመዷ ቤት ሖና አውቃለሑ ምፅዋም ባሕር ሐይል ግቢ ፍየል ገፋ አንተም እዛው ነበርክብቻይቅር ። long life For you guys ኩኩ ሰብስቤ አንቺም ። No body replace you guys 😮.
@sababekele40
@sababekele40 Жыл бұрын
ውይ ነዋይየ የአንተ ዘፈን እኮ መቸም አይጠገብም !!!! 🥰🥰🥰
@sanimane3073
@sanimane3073 Жыл бұрын
በነካ እጁሽ ፀሀየን አቅርቢልን please🙏
@abdlbaremohamadalsakaf5316
@abdlbaremohamadalsakaf5316 Жыл бұрын
Nawey You are the Best Koko nawey thnk You Sapporty for Ethiopia i Like You
@santemedical6802
@santemedical6802 Жыл бұрын
በ1978 አ.ም(1986 በፈረንጆች)እኛ የመነን አስፋው 5ኛ ክፍል ተማሪዎች በንዋይ ደበበ በማራዶና እና በአርጀንቲና ፍቅር ወድቀን ነበር. የንዋይን ተወዳጅ ዜማን አያያያ….ን ቀይረን እንዲህ እያልን ክብ ሰርተን ዕነጨፍር ነበር…. መጠቃቱን አትይ ጀርመን በአርጀንቲና ይሸነፍ ነበረ ባይኖር ማራዶና፣ የኔ ማራዶና አጭር ድቡልቡል በቀን የሚበላው ሰላሳ ሙልሙል…….. በዛን ጊዜ ለነበርን ልጆች ንዋይ አነተ እኮ እጅግ ተወዳጅ አይዶላችን ነበርክ. ረጅም ዘመን በጤና ኑርልን ንዋያችን.
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 Жыл бұрын
የአማራን ጀኖሳይድ ተቃወሙ፤ ይኸንን የዘመናችንን የወገን ፍጅት እንዳላዩ በማለፍ ስለኢትዮዽያዊነት ማውራትም መዝፈንም ትርጉም የለውም። ብዙወቻችሁን ታዝበናችኋል።
@ethiokonjo2222
@ethiokonjo2222 Жыл бұрын
ኩኩሻዬ የነ ፍልቅልቅ ❤ነዎዬ ትልቅ ሰው ጨዎታ አዋቂ የዛሬ ሰንበቴን በሳቅ አሳመርክልኝ የበሰለ ማንጎ የስራውን ይስጠው ልጁ እራሱን እስኪስት ድረስ ክበሩልን ለሐገር የከፈላችሁት ዎጋ ቀላል አይደለም ጥሩ ና ከልብ ትሰሩ ስለነበር አሁን ላለው ትውልድ አስተማሪ የሆናችሁት የናንተን መከባበር ና መዎደድን ለኛም ይስጠን አገራችንን ሰላም ያርግልን ዘረኝነት ይውደም ❤🙏❤
@dinqtube3727
@dinqtube3727 Жыл бұрын
እህሃሃሃሃ😂
@israelsamuel4957
@israelsamuel4957 Жыл бұрын
ኩኩዬ እባክሽ አንድ ነገር ሳይሆን ሰለብሬት አድርጉት....የሁለታችሁም ሙዚቃ ያደግንበት ነው በጣም የሚጣፍጥ. ንዋይ አልተማርኩም ይላል ሙዚቃ ከመድረስ ከመዝፈን የበለጠ ትምህርት አለ እንዴ? እንግሊዝኛ መናገር ቋንቋ እንጂ ሌላ አይደለም. አንተ ድንቅ ገጣሚ ነህ.
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 Жыл бұрын
Newayeee, You are an icon in the music world(you too Kukusha) your soulful voice and poignant lyrics have inspired generations of Ethiopian music lovers around the world. Your guest appearance on Kuku's show was a delightful treat for all of us who love good music. Thank you both for continuing to create art that inspires, moves, and brings joy to our lives. You are true legends and trailblazers in your respective fields.
@santemedical6802
@santemedical6802 Жыл бұрын
his lyrics are not 'poignant', ...check what 'poignant' means before typing your s..t
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 Жыл бұрын
@sante medical Hey there! Just wanted to remind you about the importance of understanding context before making judgments about someone else's choice of words. Different people have different vocabularies and interpretations of language, so it's always helpful to seek clarification rather than assuming and making fun of others. Plus, using more varied and expressive language can help us better communicate our thoughts and feelings. I meant "touchy lyrics " when I used the word "Poignant" do your research before commenting. Apart from that, let's continue to encourage each other to express ourselves freely and without fear of ridicule.
@user-hb8gz5um4b
@user-hb8gz5um4b Жыл бұрын
ንዋይየ ትክክል ነህ የኔ ጀግነሠ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ያደለህ በጎጃም በጎንደር ቀልደኛ የሚታየዉ ዝምብሎ እንደ ጅል ስራ የማይሰራ ቁመነገር የመመያቅ ተደርጎ ነዉ የሚታወቅ
@feyselesmael2868
@feyselesmael2868 Жыл бұрын
ራሄል ዩሃንስን ኣቅርቢልን እባክሽ ❤❤❤
@Debreizen
@Debreizen Жыл бұрын
ኩኩየ ቆንጆ እንኳን ለአይንሽን እና ድምጽሽን አበቃን በተለይ በጣም የምንወደው በሀገር ፍቅር የነደደ ንዋየ በማቅረብሽ ደስተኞች ነን ከአስመራ በልጅነት ግዜ ጀምረን we Love you❤❤❤❤⚘🌷
@aberhameabera9912
@aberhameabera9912 Жыл бұрын
ኩኩሻ ማር በርችልን❤❤❤❤
@sisaymoges-hv2mg
@sisaymoges-hv2mg Жыл бұрын
ነዋይ ዘፈኑ ብቻ ሳይሆን መልኩም በጣም ቆንጆ ነበር መብረቅረቅ መብረቅነ ሲዘፍን አቤት ሲያምር። በጠምነው የምወድህ ነዋይ!!!!!!
@abenetbekalu4084
@abenetbekalu4084 Жыл бұрын
ቀልደኛ ቧልተኛ እንደሚለው ቃል ነው ።ጨዋታችሁ ደስ እሚል ነው በጣም እናመሰግናለን
@ccc-zu9pv
@ccc-zu9pv Жыл бұрын
...አቤት ትዝታ-ጨዋታ ፤የፓዌ እና ‘የሮሃ ‘ትውሥታ፣ የመሀሙድ የፈረሥ ጉልበት፣ የወርቃማው ዘመን ትውሥታዎች። የደሥታና የንፁህ መተሳሰብ ዘመን። ጣፋጭ ፍቅር የተሥተናገደበት። ሁለታቹንም ከልብ እናመሠግናለን። ዕድሜ ይሥጥልን! አደራ ኩኩ ፣ቀጣዩ ባለተራ ደሞ ባለፈው ኮሜንት ላይ እንዳወሣሁት ፡ ፀሐዬ ይሁን፤ሲከተል ደሞ መሐሙድ ቢመጣ ጨዋታው አይጠገቤ ነው። እያለ አመልማል።ኤፍሬም....ሮሃና-የሮሃ ቤተሰብ።።።።
@ammarcell2790
@ammarcell2790 Жыл бұрын
ንዋይዬ፡ የኔ ንጉሥ እንዴት እንደምወድህ፡እኮ
@samuelbeh6909
@samuelbeh6909 Жыл бұрын
😂😂😂 አንቺ የደ/ማች ሰብስቤ ልጅ ነሽ ማነው እዛ(ጦር ሜዳ) የሚልክሽ ሰብሰብ ብለሽ ቁጭ ነው እንጂ 😂😂😂😂 ሀገር ወዳድነትህ በጣም ደስ ይላል 🙏 ኩኩዬ
@kedir5245
@kedir5245 Жыл бұрын
ንዋይዬ የሙዚቃ ነገር ሲነሳ ከፊት ቀደም ከመሪዎቹ አንዱ ነህ የድርሰት የግጥምና የዜማ ችሎታህ መቼም ድንቅ ነው ለታሪክ የተቀመጡት ድንቅ ስራዎችህ ትውልድ ለምንጊዜውም እንዳይረሳህ ያደርጉሀል በዚያ ላይ የማይጠገበው ጨዋታ አዋቂነትህ ደስ ሲል ክፉ አይንካህ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ ኩኩዬ አቀራረብሽ ደስ ይላል አንቺም ፈታ ያልሽ ስለሆንሽ እንግዶችሽም በነፃነት እንዲናገሩ ይጋብዛል ብዙዎቻችን በጉጉት የምንጠብቃቸውን አስቴር አወቀን ኤፍሬም ታምሩንን ቴዲ አፍሮን በፕሮግራምሽ ብታቀርቢልን ደስታዬ ወደር የለውም
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 Жыл бұрын
Ephrem Tamiru yikrebilin
@eshetsol4204
@eshetsol4204 Жыл бұрын
Hulum mekrebachew aykerum
@eyea7297
@eyea7297 Жыл бұрын
ኩኩዬ ያው ከዘር ጋር ወስደው ያጣብቁኛል ብለሽ ፈርተሽ ነው እንጂ ቀልደኛ ማለት በእኛ በአማራው ፌዘኛ ቦልተኛ ማለት ነው ልክ ንዋይ እንዳለው አይዞሽ አትፍሪ እውነቱንነው ቃላትን ንዋይ ያውቃል ያንቺ አባባል የከተሜ የሞያዊ ትርጉም ነው
@user-lb8fg2eh2w
@user-lb8fg2eh2w Жыл бұрын
ገለታ ረቢ ምስጋና ለፈጣሪ ይሁንልን አሜን።🤲🤲🤲
@jaffershurie862
@jaffershurie862 Жыл бұрын
ያንዱን እድፍ ስናይ የራሳችንን ረስተን ጤነኛ መላ አጣን ለሁላችን የሚሆን ከልባችን እንሥራ ሰላምና ፍቅር ለአገራችን እንዲሆን::
@atd605
@atd605 Жыл бұрын
The two beautiful 😍 iconic people! We need more of this wonderful 🙏 show..
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Жыл бұрын
ክፍል አንድ ላይ መደማመጥ የለም ኩኩሻ እሱ ስያወራ እንደጠያሲነትሽ ዝም ብለሽ ተመልከችው
@mathiaswoldeamanuel6758
@mathiaswoldeamanuel6758 Жыл бұрын
መዝጊያው ላይ ያለው ሃሳብ ይበልጥ ያጠግባል! ታሪክ ለመስራት ባንታደል እንኳን ታሪክ ሰርተው ሃገርን ከነፃነት ጋር ያስረከቡንን ጀግኖች አባቶቻችንን ማክበር በራሱ ታላቅነት ነውና!
@Lidiya_N.
@Lidiya_N. Жыл бұрын
Hats off Kukuye yenekonjo derbaba set!!!Thanks so much dear💕💕💕
@sanimane3073
@sanimane3073 Жыл бұрын
I have any word's keep going, Kuku 👏👏👏👏👏
@sofik7830
@sofik7830 Жыл бұрын
Great interview, we enjoyed it! Stay beautiful ❤️ Thank you Neway! Love and peace for 🇪🇹 One Ethiopia 🌸
@eshetudinka4550
@eshetudinka4550 Жыл бұрын
I love Neway, he is just a free person.
@bezaayalew7870
@bezaayalew7870 3 ай бұрын
ንዋይ እንዴት እንደምወደው❤️❤️❤️
@askme7620
@askme7620 Жыл бұрын
ንዋይ ደበበን ሳይ ፀሐዬ ዮሐንስ ፀሐዬ ዮሐንስን ሳይ ንዋይ ደበበን - የእናንተ ጊዜ ትውልድ መሆኔ ደስ ይለኛል ። ዘፈኖቻቹ ምንጊዜም የማይረሱ ናቸው ።
@yoha1998
@yoha1998 Жыл бұрын
እግዜር ይይላችሁ ንዋዬ በሳቅ ገደልከኝ
@fikeralem3878
@fikeralem3878 Жыл бұрын
ኩኩዬ ፀሃዬ ይቅረብልን
@derejeabate1591
@derejeabate1591 Жыл бұрын
Kuku Sebsebe, Neway Debebe , nice to see you guys, you are extremely valuable people, I respect and proud of you. God bless you and your family.
@tekleababera1965
@tekleababera1965 Жыл бұрын
Both of you are our Golden voice artists of our 1977 generation music fever 👍👍👍
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Жыл бұрын
ውይ በጣም መመሥገን ይገባችዋል ዘና ዘና ነው ያደረጋችችሁን !!!
@nebiyatgetachew8897
@nebiyatgetachew8897 Жыл бұрын
Kukuye thank you I personally love Neway he is one of a kind
@bekumolla9526
@bekumolla9526 Жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ ቃለ ምልልስ ነው በጫወታ የተዋዛ ዋው❤🙌✍️
@henokkebede1605
@henokkebede1605 Жыл бұрын
WOW ኩኩ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ጀምረሽልናል በርቺልን እኛም ከጎንሽ ንን።
@kng4900
@kng4900 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው ኩኩዬ ነዋይ እኮ ጨዋታ ያውቃል በጣም ደስ ትላላችሁ እናመሰግናለን
@DerejeBeshah
@DerejeBeshah Жыл бұрын
Dear Kuku, I am so delighted to see our generation singers,1970,s I was in High School and University,and you are part of our life.Well done.
@seblemengistu1621
@seblemengistu1621 Жыл бұрын
ኩኩዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ እኮ ኑሪልን በርቺ ቆንጆ ፕሮግራም ነው።
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ኩኩሻ ንዋይዬ እንዴት እደምወዳችሑ እኮ ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ መቼም አትጠግቡም 🇪🇹❤😘
@tsionsileshi5735
@tsionsileshi5735 Жыл бұрын
ኩኩዪ በጣሞ እወድሻለሁ። ይህ ፕሮግራም ፣ይቀጥል በርቺ❤
@esmaelmohammed817
@esmaelmohammed817 Жыл бұрын
ንዋዬ ኩኩዬ ይሄ ታሪክ በመጽሀፍ መታተም አለበት
@user-lb8fg2eh2w
@user-lb8fg2eh2w Жыл бұрын
ዘረኝነት ጥንብ ነው ከዘረኝነት እንውጣ ሁላችንም ገለቶማ 🇪🇹❤️❤️🙏🙏
@Gantana844
@Gantana844 Жыл бұрын
ገለቶማ የሆነው የለጠፍከው ባለ ፎቶ ጋላው አብይ አህመድ ግራኝ ይብዳህ ፠ ጥንብ
@user-vi1jq8kl5j
@user-vi1jq8kl5j Жыл бұрын
ደስ ሲል ለዛ ያለው ጨዋታ የመቻቹህ ❤❤❤
@senaitafework1561
@senaitafework1561 Жыл бұрын
ኩኩየ አንች ሁሉ የሚያምርብሽ ደርባባ እጅግ ደስ ብሎኝ አየሆችሁ ማንን ማቅረብ እንዳለብሽ አውቀሽበታል በርችልን ንዋየም የማይጠገብ ጭዋታ አዋቂ ነው ተመችታችሁኛል😍🥰😍😍🥰🥰🥰
@sipara8333
@sipara8333 Жыл бұрын
ነዋየን ስላቀረብሽልን በጣም እናመሰግናለን የማይጠገብ ሰው ነዋየ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ❤❤❤❤ ኩኩሻ በቀጣይ የትዝታውን ንጉስ ጋሽ መሀሙድን አህመድን አቅርቢልን እባክሽ እባክሽ❤❤ በርችልን
@KukuBubu20
@KukuBubu20 Жыл бұрын
Very funny 😂 when is Kuku talking lol 😂but I love u neway wow big fan 😊
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቸው የነዋይን ዘፈኖች የፀሀዬንም እንደዛዉ
@selamlealem2696
@selamlealem2696 Жыл бұрын
መሬቱ አላበቅል ፍሬ አልሰጥ ሳይለን እንደው የኛ ነገር ምክንያቱ ቸገረን😢 ፍቅር ሰላም አንድነት ለማማ ኢትዮጵያ🇪🇹
@jaffershurie862
@jaffershurie862 Жыл бұрын
ያንዱን እድፍ ስናይ የራሳችንን ረስተን ጤነኛ መላ አጣን ለሁላችን የሚሆን ከልባችን እንሥራ ሰላምና ፍቅር ለአገራችን እንዲሆን::
@frewzeru2809
@frewzeru2809 Жыл бұрын
Appreciate your interview with the greatest concern of our country, peacekeeping your service to Ethiopian without concern about your life to be given your talents for the country. Hopefully, the generation will pass the peace candle to the next generation. we love you forever 💓 💜 💖
@bira6920
@bira6920 Жыл бұрын
ኩኩዬ በጣም ጥሩ ጅምር ነው ንዋዬን ብዙ ብዙ ብጠይቂው ደስ ባለኝ ነበር ለነገሩ ንዋይ አይጠገብም ንዋይ የሃገራችን ስነ ጥበብ ሊቅ ነው የንዋይ ህይወት ትልቅ ጥራዝ መፅሃፍ ነው ኩኩዬ የጀመርሽው ቀላል ስራ አይደለም ፈታኝ ነው ፈተናው እየቆየ ይመጣል ግን ለምንም ነገር ሳትበገሪ ፈጣሪ በሰጠሽ ግርማ ጠጠር ያሉ ያልተለመዱ አስተማሪ አስደማሚ የሆኑ ህዝብ ሰምቶአቸው የማያውቅ አዲስ ጥያቄዎችን ጠይቂልን ስለ እውነት ስለፍቅር ስትሰሪ ኖረሻል አሁንም የበለጠ እንደምትሰሪ ተስፋ አለኝ እጅግ የተከበሩ ለሃገር ብዙ የሰሩ የምታስተናግጂበት መድረክ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ ኢትዮጵያዊት ባርባራ ዋልተርስ (Barbara Walters) እንድትሆኚ መልካም ምኞቴ ነው ጥሩ የተዋጣለት ፕሮግራም ነው በርቺ ❤"ጅቡን ጅብ በላው"😂😂😂
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
ነዋይዬ ጨዋታህ አይጠገብም ኩኩዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወዳቹ
@yigremhagos4831
@yigremhagos4831 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የመንወዳችሁ ኑሩልን 👌🌹
@user-di9hr9fv2x
@user-di9hr9fv2x 6 ай бұрын
I can't stop loughing by Neway and Teddy Afro conversation. 😂😂😂 "~የማንን ጠበቃ ነው የምታቆምልኝ? ~የታምራት ላይኔን ጠበቃ። ~የታምራት ላይኔን? ~አዎ ~ኢ...ሰውየውንም ያላስፈታ ለምን የስዬ አብርሃን አታደርግልኝም?" 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ይኼ ዓመት ያስቃል።
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Жыл бұрын
በጣም እምወዳችሁና እማከብራችሁ አርቲሥቶች እዲሜና ጤና ይሥጣችሁ በእዉነት ምሥጥብየነዉ ያዳመጥኳችሁ
@gnogn7673
@gnogn7673 8 ай бұрын
Gambella people were excited and proud of you guys. They really love you all.
@loveandunity901
@loveandunity901 Жыл бұрын
የናንተን ጊዜ ፈጣሪ ይመልስልን አሜን። እግዚአብሔር አምላክ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ። ለሐገራችን ሰላም፣ ፍቅር፣ አንድነት ይሁንልን አሜን።
Ethiopia - WINTA: The Show - Episode #29
34:08
Ethio One Love
Рет қаралды 301 М.
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 53 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 61 МЛН
ESAT Special Tamagne with Neway Debebe 17 October 2018
21:00
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 343 М.
ቁጭ ይበሉ አዲስ አስቂኝ ድራማ ክፍል-አንድ
35:46
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 1,7 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,3 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 620 М.
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 4,1 МЛН
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 15 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 479 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 457 М.