እጅግ ድንቅ ትምህርት | በመጋቤ ሐዲሰ ነቅዓ ጥበብ Megabe hadis Nekatibeb

  Рет қаралды 4,908

ባርቶሰ-Barthos

ባርቶሰ-Barthos

Күн бұрын

Пікірлер: 17
@Yakt5G-ci1zv
@Yakt5G-ci1zv 7 ай бұрын
በእውነት መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ Жыл бұрын
አሜን 🙏ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏
@እግዚያብሔር
@እግዚያብሔር 18 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@fentayismaw1591
@fentayismaw1591 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@ሠላማዊትየኪዳነምህረትባሪ
@ሠላማዊትየኪዳነምህረትባሪ Жыл бұрын
አሜን ፫)))ቃለ ሒወትን ያሠማልን
@yenensheyetwahidolij7463
@yenensheyetwahidolij7463 Жыл бұрын
አሜን ፫ቃለ ሕይወት ያሠማልን ለመምህራችን የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልን ✝️🌹🌹
@halimaalshamsi1426
@halimaalshamsi1426 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml Жыл бұрын
Amen amen amen kale hewet yasemalin
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንስለቃሉየቃሉባለቤት፣እግዚአብሔር፣ስሙየተመሰገነይሁን፣።
@bayushtube7706
@bayushtube7706 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይዎት ያሠማልን
@melkamelka4213
@melkamelka4213 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@JerryTeklu-g2x
@JerryTeklu-g2x 11 ай бұрын
Amen kale hiwot ysmaln
@milly7878l
@milly7878l 11 ай бұрын
Kale Hiwot Yasemalen Memeher
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን፣መምህራችን
@dawitgosaye2310
@dawitgosaye2310 Жыл бұрын
Memhr kalehiwetn yasemlen
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
እንዴት ነው መምህር አብ እና መንፈስ ቅዱስን መመታቱ መውደቅ መነሳቱ ባያካትታቸው ግን መለኮቱ አብሮ ስላለ አይደል ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው የተባለ ዛሬ ግራ ተጋብቻለሁ ይቅርታ
@YoniYona-nx7hi
@YoniYona-nx7hi Жыл бұрын
እህት ምንም እንኳ ክርስቶስ በማይመረመር ሰፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው ብንለው ወይም በማይመረመር ጥበቡ ስጋውና መለኮቱ ቢዋሀድም ስቃዩም መከራውም ሚሰማው በስጋው ስቃዩም መራብ መራቆቱም በስጋው ብቻ ነው ምክንያቱም ሁለቱም ሲዋሀዱም መከለኮት የስጋን ባህሪ ስጋም የመለኮትን ባህሪ ሳይቀይር ስለሆነ ነው ። መለኮትማ በባህሪውም ስቃይ፣መራብ፣መድከም አይስማማውም የለበትምም ክርስቶስ ያን ሁሉ ስቃይ ቢቀበልም ስጋ በመልበሱ ሰው ስለሆነ እንጅ በመለኮትማ ይሄ የለበትም አለበት ብሎ ማሰብማ አይታሰብም፣ ምክንያትም መለኮትማ ሁሉን የሚችል ሁሉን የሚያስገኝ ልብና ኩላሊትን የሚመረምር እንጅ በመለኮት ስቃይ መከራ መራብ ብሎ ነገር የለም ።ምክንያቱም እግዚያብሔር ወልድ( ክርስቶስ) በስጋ ማሪያም ስለተሰቀለ እንጅ መለኮቱም አብሮ ተሰቀለ አይባልም ።ደግሞስ በመስቀል ላይ የተሰቀለው የሰው ልጅ ራሱን ከዘላለም ሞት ማዳን ስላልቻለ ስጋን መልበስን ወልድ ሀላፊነት የወሰደ ስለሆነ አብም ሆነ መንፈስ ቅዱስ ስጋ ስላልበሱ በስጋው ተሰቀለ እንላለን ግን ይህ ማለት አብም ሆኑ መንፈስ ቅዱስ ግን ተለይተውታል ማለት ግን አይደለም።ታስታውስ እንደሆነ በመስቀል ላይ እያለ አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ ብሎ ሲናገር ሰይጣን እንዴት ተሸውዶ ፍጡር መስሎት ሲቀርበው ፣አስቀድሞ በትንቢተ ኢሳያስ የጥበበኛውን ጥበብ እኔ አጠፋታለሁ እንዳለ ኋላም በወንጌል አስቀድሞ ያነንድን ቤት ለመዝረፍ አስቀድሞ ሀይለኛውን ማሰር እንዳለ ሰይጣን አዳምና ሂዋንን በጥበብ እንዳሳተ ሁሉ ጌታም ሰው መስሎት ነፍሱን ወደ ሲኦል አወርዳለው ብሎ ሲመጣ ሚስጥረ መለኮቱን ገልጦ በመስቀል ስር አስሮ ነው ከሲኦል ያሉትን ነፍሳት ያዳነው።
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 11 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q167
15:39
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 11 МЛН