ልጅ እዳለው ስትሰማ እራሷን ስታ ወደቀች😭ጣሊያናዊ ሚስቱ ፍቅረኛውን እዲፈልግ ኢትዮጵያ ላከችው|hab media|eyoha media

  Рет қаралды 74,313

Kum Neger ቁም ነገር

Kum Neger ቁም ነገር

5 ай бұрын

ልጅ እዳለው ስትሰማ እራሷን ስታ ወደቀች😭ጣሊያናዊ ሚስቱ ፍቅረኛውን እዲፈልግ ኢትዮጵያ ላከችው|hab media|eyoha media
1 አመት ሙሉ የጠፋችብኝ ፍቅረኛዬን አገኘዋት 😳|hab media|arada plus
አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
የፍቅር ታሪክ
የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
ምርጥ የፍቅር ታሪክ
yefikir ketero
Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
የሰላም ገበታ
አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
ክህሎት
fikr bagatami
Hab media
arada plus አራዳ ፕላስ 2
arada plus 2
Arada plus
Yemenged lay tiyake
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
hab media አዳኙ
የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
Addis chewata
የጥንዶች ፈተና
Addis kememoch
seifu on ebs
ጨርቆሴ ሾው
hab media youtube
arada plus tube
hab media ሃብ ሚዲያ
sheger digital
Donkey tube
Ebs
የቤተሰብ መሬት እስከ መሸጥ ያደረሰው ፍቅር ❤ መጨረሻ 😳|hab media|arada plus
የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ ጎዳና የወጣችው ቢሮሀችን መጣች 😳 |hab media| arada plus
አህያ ሲያርዱ እጅ ከፍንጅ ያዝናቸው 😳 የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል ሚያቀርቡት |hab media| arada plus
ክፍል አንድ 👇👇
• የቤተሰቦቿን መሬት ፍቅረኛዋን ለማሳ...
ክፍል ሁለት 👇👇👇
• ጎዳና ያስወጣትን ፍቅረኛዋ አገኘነው...
sofi tube subscribe 👇👇
youtube.com/@sofitubee?si=pS7...
የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል የሚያቀርበው ተጋለጠ
የሃያ ስጋ ለማከፋፈል ሲዘጋጁ እጅ
ከፍንጅ ያዝናቸው
ገንዘብ ካገኘን የጅብም ስጋ ቢሆን እንሸጣለን
ከ አህያ ጋር እጅ ከፍንጅ ተያዘ የትልቅ ሆቴል
ባለቤት ለ እርድ የሚሆን አህያ ሲገዛ በድብቅ..
ለማመን ከበደን
ወንዶቹ ተጋደሉ 😳 ከፍቅረኛው ጋር ሆኖ የሌላ ሰው ፍቅረኛ ሲያሽኮረምም
እህቷን በተፋታ በወሩ ሌላ ፍቅረኛ ያዘ በቀረፃ መሀል የፍቅረኛዉ እህት አነቀችዉ 🙆‍♂️
አፍሽ ይሸታል አለቻት ጓደኛዋን በአደባባይ በካሜራ ፊት
ኤችአይ ቪ ኤድስ እዳለባት ሳትነግረው ብዙ ጊዜ ግኑኝነት አድርገዋል ሲያውቅ አንቆ ገደላት
ምንም አያውቅም ብላ ያስተዋወቀቻት ፍቅረኛዋ ሁለት ሴት አስረገዘ
አብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ newአብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
የራሷ ጓደኛ ከ አባቷ ጋር ግኑኝነት አላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
ጓደኛዋን በብር ቀየረቻት 😳 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
መስተፋቅሩን ደረስንበት \\ መተት ልታሰራባት
ከሚያፈቅራት ልጅ ጋር ስትተባበር ጓደኛዋን
ደረስንባቸው
ከኳታር መጥቶ አዳናት |
እህቷ እና ባሏ
ተመሳጥረው በመድሃኒት ልጅ እንዳሶረዱባት
አወቀች
የውርሱ ጉዳይ ወደፍርድ ቤት አምርቷል እናቱ
የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኛ አንድ ልጄን ሊነጥቁኝ
ነው| khelot] Sheger Digital arada plus
ድረሱልን ኧረ ሚስቱ በመማገጧ ምክንያት
እኛ ቀላ ተደቀነብን | Arada Plus | Tireta
Media | ክህሎት
ደብተራው መርጌታ ሚስታቸው
ስትማግጥባቸው በመተት አስፈሷት
የበፊት ፍቅረኛዋ የራቁት ፎቶዎቿን ሚዲያ ላይ እለቀዋለው ብሎ እያስፈራራት 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
የሚስቱን መንታ እህቶች በአንድ አልጋ ላይ
አማገጣቸው / ሃብ መዲያ / አዳኙ / hab
media / adagnu
ሁለቱን መንታ እህቶቼን መስተፉቅር አሰርቶ
ጉድ አረጋቸዉ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ / hab
media / adagnu
ኒካ አስራ ከክርስትያን ውሽማዋ ጋር ተጋደመች
ከመስጂድ ሰግደው ሲመለሱ ቅሌቷ ወጣ
የእህትማማቾቹ መጨረሻ || ባለመስማማት
አክስቷና ዘመዶቿ ሽምግልናውን ረግጠው ወጡ
አንድ ሴት ለሁለት ግብረስጋ ግኑኝነት እዳደረጉ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
18 አመት ያልሞላት ታናሽ እህቷ እርጉዝ መሆኗን ታላቅ እህቷ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot | arada plus
#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
your queries ÷
ethio meznagna
arada plus
sheger digital
hab media
Hab media ሃብ ሚዲያ new
የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
Feta be endalk
Tirta media ትርታ ሚዲያ
Unique ጣዕም
adagnu
addis chewata
arada media
arada plus ሹገር ማሚ
arada tube
endalk tube
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
hab media youtube
hab media ሃብ ሚዲያ
hab media አዳኙ
habmediaadagnu
khlot youtube
tireta media
yemenged lay tyake
ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu
ሮሔ ሚድያ
አራዳ ሚዲያ
አራዳ ፕላስ
ክህሎት
የወሲብ ፊልም
የጥንዶች ፈተና
Arada plus
Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
Sheger digital
amharic film
amharic movie
ebs
ethiopian movie
feta be edalk
uniqe ጣዕም
ማነው ታማኝ
ሮሔ ሚዲያ
አዲስ ነገር
heger digital new
Adagnu
Addis chewata
Amharic film
Amharic movies
Ethio meznagna
‪@Dukashow33‬ ‪@habmedia1257‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@EyohaMedia‬

Пікірлер: 834
@zedalyu3523
@zedalyu3523 5 ай бұрын
ሶፊን እሚወዳ በላይክ😢👌👌👌👌👍👍👍
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 5 ай бұрын
👍👍👍👍
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 5 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤❤❤
@fafiwollouwa1017
@fafiwollouwa1017 5 ай бұрын
👍👍👍👍❤
@user-vr9vq7wd4d
@user-vr9vq7wd4d 5 ай бұрын
👍
@user-zh4hx3tw6h
@user-zh4hx3tw6h 5 ай бұрын
ግን ይህንን ጀግና ልጅ ማነው እደኔ የሚወደው በምን ቃል ላድንቅህ ውይ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 5 ай бұрын
እኔ ሶፊ መልካም
@Nora-p8n
@Nora-p8n 5 ай бұрын
ይህን ደግና ወንድማችንን የምትወዱ ብቻበላይከ አሳዩን❤❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 5 ай бұрын
👍👍👍👍
@rabiyaad5345
@rabiyaad5345 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ልጅነው የመጀመሪያ ኮሜት ሥኮምት ትለያለህ ሶፊ እኔም ታሪክ አለኝ አንተጋ እደምቀርብ አሥቢያለሁ
@erwdagirma9611
@erwdagirma9611 5 ай бұрын
ወይ መመሣሠል ድምፅ ጃፒን ይመሰላል ወድሜ ፈጣሪ ይርዳክ❤❤❤🤲🤲🤲
@user-es6gy8pq1t
@user-es6gy8pq1t 5 ай бұрын
ቆይ ላዳምጥ
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 5 ай бұрын
ባይመጣ ይሻል ነበር በስሙ ምክንያቱም ድጋሜ ሊሰብራትነዉ የመጣዉ😢😢😢 የኔ እህት አላህ ትግስቱን ይስጥሽ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 5 ай бұрын
😢😢😢ምን አይነት ፋራ ነው በፈጣሪ ምንም ሳይላት ጥሎ መሄዱ ሳያንስ ገና እንዳገኛት ባለቤቴን ላስተዋውቅሽ ይላል እንዴ ሆይ 😢😢😢😢ሳርዬ የኔ እናት በጣም ታማኝ ነሽ😢😢መገናኘታቸው በጣም ደስ ይል ነበር ግን ምን ዋጋ አለው እሱ ሌላ ሚስት አግብቶ ልጅ ወልዶ ኡፍፍፍ 10 አመት ሳታገባ እሱን ከዛሬ ነገ ይመጣል እያለች ስጠብቅ ያማል😢😢
@tup6492
@tup6492 4 ай бұрын
እኔም 😢አንዱ ሰሞኑን እንደዝ አድርጎኝላ ምን መሰለሽ ባፍቅር አብረን ወዳ 7ወር ቆይታ አድርገናል ባonline ከዛን አንድ ቀን ደውሎ 🥹አቻየ ምቶን ሴት አግኝቻለው እና ካፆም ቦኃላ ባቁርባን ላገባት ነው አለኝ አስብ ስሜቱን ሲከፋ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው ያኔ ደስታ ላስደስትሽ ይገባል አላለም እሽ ብዬ ዝም አልኩ ግን የሆነ ጊዜ ሳላስከፋ block 😢አረኩት እና አንድ አንድ ወንዶች አላቅም እንዴት እንዳም አያስቡት
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 5 ай бұрын
ወዶችየ አማራጭ ስታገኙ እብስ እጥፍ እደምትሉ እናቃለን እኛ ብንሆን ካመንበት ለምን ቆሎ አበላም ከዳተ አይነት ባል አላህይ ጠብቀን ሶፉ ጎበዝ በርታ❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-oc7wy2rg6m
@user-oc7wy2rg6m 5 ай бұрын
ሶፊ አሣከኚ ታሪክ ለመሥማት ብለህ ደገፍ አልክኮ መደራጀትህ ጥሩ
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p 5 ай бұрын
አይ ወንዶች አጅብነው ወላሂ ለካ እኛ ሴቶች ብቻ ነን ዳሃ ወንድ እምንወደው ቆሎ በልተን እንደር እንላለን 😢😢😢😢
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 5 ай бұрын
ምኑ አይነቱ ድንጋይ ነው የራሱን ምቾት አስተካክሎ ድጋሚ ህመሟን መቀስቀስ ምን ይሉታል ደንቆሮ የሰው ፍቅር ሳይሆን የገንዘብ ፍቅር ነው የበለጠብህ ሶፊ ጀግናው እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥህ!!
@hiyab107
@hiyab107 5 ай бұрын
I totally agree his so dam
@user-ck9ok8vc3y
@user-ck9ok8vc3y 5 ай бұрын
Kalat ateregn min biye ltsaf hulet gize yadematal min ymeslal Demo ewedishalw ylatal Fkir chwata meselew Ende chinkilat yelelew kebt tinish enkan koyto binegrats min alebet😢 btam tegodach miskin koments lemejemeria gize new ytsafkut beftsum tiefe alawkm adrslign lebie new ydemaw
@abebamail3599
@abebamail3599 5 ай бұрын
Mbn ayinet yemayireba newu hemuemuwan lenewoswos setota yizolat yimetndee . doma yane yetqebree leblan ..endeet letetgnwu newu
@abebamail3599
@abebamail3599 5 ай бұрын
​@@user-ck9ok8vc3y yohonnee yemottee etrfegagmne demo Balbette...yilalk yesu yiqerta mnn yitqmatal....lijetewa ginn endet yesewu mecheresha nat.... feqerewan qebro koblelo....
@mohmmed702
@mohmmed702 5 ай бұрын
😢😢😢ሚስቴ ሚስቴ የሚለው ነገር ደሞ ፊቷ ሲያስጠላ ኮተት እቸሱ በብር የምትገዛ መስሎት
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h 5 ай бұрын
ደነዝ ናፍቆቷን ሳጨርስ ሚስቴን ላስተዋውቅሽ ይላልዴ ድጋይ እራስ 😢😢😢
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 5 ай бұрын
እኮ ቀላል ዲጋ እረስ ምን ይመስላል ደነዝ
@saddasadda9000
@saddasadda9000 5 ай бұрын
ለሷ ገንዘብ ምንያደረግላታል ህወታን አመሰቃቅሌ😢😢😢😊😊😊
@asebewojilove-sx7cz
@asebewojilove-sx7cz 4 ай бұрын
ልጁ በጣም ራሰወዳድ ነው ዕውነት የሚወዳት ቢሆን ከመጀመሪያው ሞራሏን ሳይጠብቅ ወደገደለው ባልገባ ነበር የስብዕና ነገር ይጎድለዋል እህቴ በጣም አሳዘንሽኝ የጎዳሽ ሳያንሰው ከስደት መጥቶም አሳዘነሽ እምባሽን ያብሰዋል ብዬ ስጠብቅ ያልጠበኩት ሆነ መልካሙን ነገር ይግጠምሽ
@eyrusalemteklay312
@eyrusalemteklay312 5 ай бұрын
ልጅቷ የሱ ከሆነች በትክክል ብትነግሪው ይቀላል ለልጅሽ ስትይ
@user-cu5fp5rx5g
@user-cu5fp5rx5g 4 ай бұрын
ከሄዱ በሆላ ተመልሠው የሚመጡ ወንጆች በጣም ያሳዝናሉ ያአላህ ልቦና ስጣቸው ሶፊ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ
@TamirEmshaw-lw3ei
@TamirEmshaw-lw3ei 5 ай бұрын
እሱ የሚወዳት ከሆነ ለምን አገባ❤❤❤
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 4 ай бұрын
ድህነትን ለማሸነፍ ስል ይችኛዋን አገባሁ አለ እኮ ግን የወንዶች ልብ እና የኛየሴቶችልብ አንድ አይደለም ጨካኞች ናቸው
@madinaendre1634
@madinaendre1634 5 ай бұрын
በርታ ወዲማችን ላይክ አረጉኝ አምሯኝ ነው😅
@hafsaHassin
@hafsaHassin 5 ай бұрын
ሞዘዘዬ
@user-ei6lq8zc5g
@user-ei6lq8zc5g 5 ай бұрын
ሌላአማረኝእደትይጂለዚህስአደረኩሽ
@beliyumuleta1924
@beliyumuleta1924 5 ай бұрын
እኔ ከሆነ አይኑም አለይም የራሱን ህይወት እያ ማራ ከመሸ ቦሀላ ይቅርታ ሰል አያፈርም😢😢
@mekyamekya
@mekyamekya 5 ай бұрын
የተጎዳ አይመሥልም ኮተታም ደግመክ ልታደማት ነው የስራህን
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 5 ай бұрын
ሶፍዬ እኳን ደና መጣክ አተ ቀና ሰው ነክ ምርጥ ወንድማችን ❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 5 ай бұрын
እንኳን ደህና ቆያቹኝ🙏🙏
@Sara-wz5sg
@Sara-wz5sg 4 ай бұрын
አይ ወንዶች የታሻለ ሲያገኙ ላሽ ሚሉት
@bintmoha3172
@bintmoha3172 5 ай бұрын
ከሀዲ ነህ ለገንዘብ ብለህ ያገርህልጅ የጣልክ ሴት ልጂ ካፈቀረች ግን ገደል ብትገባ አብራ ትገባለች
@hawaahmed9547
@hawaahmed9547 5 ай бұрын
በጣመ በጣም ጀግና አድናቂህ ነኝ የመዳም ቅመሞች እናበርታታው ለብዙወች እንተርፍ የለም አሁንም እናሳድገው❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 5 ай бұрын
ውድ የመዳም ቅመሞች😍 እኔንም እበረታቱኝ 😢😢አያስከፍልም የስደት እህታችሁነኝ
@rabimhammed119
@rabimhammed119 5 ай бұрын
እሺ ወለየዋ ሰብስክራብ አረኩሺ በይ ላይክ ገጨሁሺ በይ ብርትት በይልን
@Abdulkerim-taju
@Abdulkerim-taju 5 ай бұрын
abshri eht hulum yalfal yesdetua jegnachn nesh yesntun chgr yakalelsh Allah yabertash
@aminamehammed8922
@aminamehammed8922 4 ай бұрын
ገና ሣያወራ ሚሥቴ ይላል ያመዋል ሠውዬው😢😢የኔ እናት አይዞሽ
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 5 ай бұрын
ልጅቷ በጣም ታማኝ ናት አርግዛ ሳትነግረው ሄዶባት ይሆናል
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 5 ай бұрын
😢😢😢አዎ ስታሳዝን😢😢😢
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@hilamoo928
@hilamoo928 5 ай бұрын
በጣም🥺
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@zainasied615
@zainasied615 4 ай бұрын
😢😢😢በጣም
@Zaan-nk1jr
@Zaan-nk1jr 5 ай бұрын
የወንዶች ባህሪ ከባድ ነው የራሳቸውን ህይወት እየኖሩ የሴትን ልብ መስበር ና እድሜን መቅጠፍ አይከብድም 10:31
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 5 ай бұрын
😁😁😁😁🤐የሴቶችስ በየቦታው የሚሸረሙጡት ባላቸውን እያስቀመጡ በዛች ምድር ሴቶች ናቸው ምን መመሠስመሰል አመጣው
@meccam2106
@meccam2106 4 ай бұрын
አይ ወዶች😢😢😢
@GanatiGanati-hq5hz
@GanatiGanati-hq5hz 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ ደርሶብኛል ወንዶች ሚባል አስጠሉኝ
@rigvhfg275
@rigvhfg275 5 ай бұрын
ምነይነት ፍራ ነው ባለቤቴን ላሳውቃት አላለም ጂል 😏😏😏
@fozianebi1562
@fozianebi1562 5 ай бұрын
ሶፊዬ ወንድሜ በጣምነው የምወድህ 🥰አንዳንድ ሰው የሰው ህይወት አመሰቃቅሎ የተበላሸው ሂይወት ሲስተካከል ተመልስው መተው ሚረብሹት ብር ምንያደርግላታል 🥺
@sebleyic7667
@sebleyic7667 Ай бұрын
በጣም ትክክል ግን ፍቅር እኮ ሀያል እኮ ነው ታሪኩ የተወሠነ ከኔ ጋር ይገናኛል እና የ 6 አመት ልጅ አለችኝ እና ያለአባት ማሣደግ በጣም ይከብዳል ከዛ ይቅርታ ልጄን ቅብርጥሴ ይላሉ በጣም የሚገርሙ ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ግን ፈጣሪ ለወንዶች ልብ ይስጣቸው
@rrr5704
@rrr5704 5 ай бұрын
ሶፉየ የኛመልካም ሠው ልጂቱበጣም ተጎድታለች ❤❤❤👍👍
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 5 ай бұрын
ሶፊ ምርጥ ሠውነህ አላህ ይጠብቅህ ሙሥሊም እህት ወድሞቸ ረመዳን ሙባረክ❤❤❤
@user-yb4ks8ty4d
@user-yb4ks8ty4d 5 ай бұрын
አሳዘነችኝ የልቧ ስብራት አሁን እንዲህ አድርገህ የስበርከዉን ልብ በምን ይጠገናል ዉይይይይ ለምን አገኘሀት ባታገኛት ይሻል ነበር አይዞሽ እህትየ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b 5 ай бұрын
መልሶሠበራት የተሠበረንልብ ያየውያውቀዋል
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 5 ай бұрын
ምን አይነቱ ነው የሳን ሰሜት ሳይጠብቅ ቶሎ የኛው ህወቱ እንዶይበላሺበት አግብቻለው ባለጌ ነው ደግሞ ምትፈልጊውን ነገር የላል በገንዘብ የተሰበር ልብ አይጠገንም
@user-kt1ok3cx1r
@user-kt1ok3cx1r 5 ай бұрын
ረመዳን ሙባረክ ወድማችንሶፊ እኳንአደረሰህ እህትወድሞቸም እኳን ለተከበረውረመዳን በሰላምአደረሳችሁ ወጥቶ ከመቅረት አሏህ ይጠብቃችሁ
@ddfgccvb8547
@ddfgccvb8547 4 ай бұрын
ውይ ልቤ ድጋሜ ተሰበረ እኔ በፍቅር በጣም ተጎድቼ ነበር ግን እናንተን ሳይ ደሞ የልቤ ቁስል እንዳዲስ አመመኝ ከእንደዚህ አይነት ወንድ ፈጣሪ ይጠብቀን😭😭😭😭😭😭😭
@rukiya7187
@rukiya7187 5 ай бұрын
ወንድምነት ሶፊ ጀግና አህለን አላህ ይጠብቅህ❤🎉
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@sablacell1012
@sablacell1012 5 ай бұрын
ሶፍዬ ወንድማችን ሰወድ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 5 ай бұрын
ከመምጣቱ ቶሎ ባይነግራት ጥሩ ነበር አሳዘነችኝ ሚስቱ😢😢😢
@taybat536
@taybat536 5 ай бұрын
ይሄደግሞ ምናይ ነት ፋራነዉ አነጋገሩ ሺ ያስጠላ ህይወት ጀምሮ ምን አስፈለገ ህይወቷህ አበላሺቶ ልብ ይስጠዉ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 ай бұрын
ግን ከምንም በላይ የምውዱት ሰው ስከዳ ከባድ ነው
@genetteshome3906
@genetteshome3906 5 ай бұрын
እደወዱች ኦኮ,ለማዳ ከብት የለም ሴት ልጂ ከወደደች,ታግሳ ትጠብቃለችአዬ ወዱች ሁሉንም ሳይሆን የሱ አይነቱን
@user-pk6vd3fb8v
@user-pk6vd3fb8v 5 ай бұрын
መገናኝታቸዉ።ደሥ ይል ነበር ግን ለራሱን ሂወት እየኖር።አሣዝናኛለች ሶፊ ሺ አመት ኑር
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 5 ай бұрын
ማፈሪያ ነዉ የምር ልቧን ሠበረዉ ሁለተኛ የምር
@halehale7257
@halehale7257 5 ай бұрын
ሶፊ በናትህ ልጅቱ አባቷን ትወቅ
@mastewalize
@mastewalize 5 ай бұрын
ሶፊ ህፃኗ ስታድግ አባቴ ማነው ብላ መጠየቋ አይቀርም። ልጁ አባት መሆኑ ይረጋገጥ፣ አባት ከሆነም ከህፃኗ ጋር አስተዋውቃቸው? እሷ እናት ብትሆንም ልጇን ያለ አባት የማስቀረት እና የማጠፋፋት መብት የላትም። ለእሱ ይቅርታ አለማድረግ ትችላለች፣ ለህፃኗ የወደፊት ህይወት ግን መታሰብ አለበት፣ አባት እንደሌላት እና ጎደሎነት እየተሰማት ማደግ የለባትም። ተባረክ ሶፊ ወንድሜ ይህንን ሰርተህ አሳየን? እግዚአብሔር ይርዳህ!
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 5 ай бұрын
ሕይወት ተበላሽቶ አገር ውስጥ ያለውን ችግር ወንዶች እያያችሁ ነገሩ ካለፌ ድምፅ አጥፍታችሁ አሁን አግብቻለሁ ወለድኩ ብሎ ይመጣል
@user-wn2bd9mb2p
@user-wn2bd9mb2p 5 ай бұрын
ምን አይነቱ ፋራ ነው በቅስፈት ለባለቤቴ ላሳውቅ ይላንደ እረጋ ብለህ ብትነግራትስ😢😢😢
@almazalmaz1360
@almazalmaz1360 5 ай бұрын
ደደብ ነው
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 5 ай бұрын
በጣም ሲያናድ
@tesfagabrtsegay1922
@tesfagabrtsegay1922 5 ай бұрын
እውንውት ደደብ ለአመታት ጥላት ጠፍቶ ምን አይነት ህይወት አንዳሳለፈች ሳይጠይቅ ምስት አለችኝ ልጅ ወለድኩ ይላል
@astekastek1000
@astekastek1000 5 ай бұрын
አይ ልብ ሰብሮ ከዛ ይቅርታ በላት የተሰበረ ልብ ማንም አይጠግነዉም
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 5 ай бұрын
Betam
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p 5 ай бұрын
ትክክል የተሰበረን ልብ ማንን አይጠግነውም
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@SaraSara-xv3pp
@SaraSara-xv3pp 4 ай бұрын
ሦፊዬ የሠዉ ደሥታ የሚያሥደሥተዉ ምርጥ ልጂ 😘😘😘😘 miss you 😘😘😘😘
@selamgebremriam
@selamgebremriam 5 ай бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ፡ ግን ልጅትዋ በሱ ተስፋ ነበራት፡ እንደገና ልቧ ተሰበረ፡ በዚ ግዜ ሰው መሆን ከባድ ነው
@ajwa0076
@ajwa0076 5 ай бұрын
ቸኮልክ አተ በጣም ማውራት ነበረባችሁ ሚስት አለኝ አልካት ገና ከማግኘትህ ጥፍቱ ያተ ነው
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 5 ай бұрын
የተሰበር ልብ በይቅርታ ቢጠገን አሪፈ ነበር ግን በምንም አይጠገንም የተሰበር ልብ
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h 5 ай бұрын
መጨረሻው አስውቀን ሶፊ በእግዚአብሔር አደራህን ❤
@hak.d2211
@hak.d2211 5 ай бұрын
ሶፋ ❤❤በጣም ነው የምወድሕ
@Bateal427
@Bateal427 5 ай бұрын
ሶፊ በጣም ምርጥ ሰው ነህ በርታ የሰዎች ደስታ የሚያስደስትህ ፈጣሪ አብዝቶ የባርክህ ወንድሜ ❤❤❤❤
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 5 ай бұрын
ባፉ ሙሉ ባለቤቴን ይላልደ ማፈሪያ እሧን አፍግቶ ሂዶ ኤጭ
@user-xy8ep9pd7w
@user-xy8ep9pd7w 5 ай бұрын
ቀስ ብሎ ነበር ካወሩ ቡሀላ ያማል እፉፉፉ
@user-bf7fo9pl1o
@user-bf7fo9pl1o 5 ай бұрын
ወንድም በአላህ እንዳታልፈኝ ፈልጌህ ነበር
@epheratsworka3605
@epheratsworka3605 4 ай бұрын
ቢያንሰ እንኳን ሰታገቦ አግብቻለሁ ህይወት ሸን ኖሪ ይባላል
@mussieebssa3834
@mussieebssa3834 5 ай бұрын
ሶፊ ቆንጆ ጀግና በርታ ጥረትህ ደስ ሲል
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t 5 ай бұрын
ደናቁርት ሲያስጠላ ሁለተኛ ሊደርባት ነዉ 😂😂😂😂😂😂😂
@user-iu1km1ww1i
@user-iu1km1ww1i 5 ай бұрын
ዉድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ በስደትም በሀገር ዉስጥ ላላችሁ እንኳን ለረመዷን በሰላም አደረሰን እስር ቤት ለሚሰቃዪት አላህ ለሀገራቸዉ ያብቃቸዉ ዱዓ አድርጉላቸዉ ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን ሶፊ በርታ ጀግና ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ለምለም ሳር አያደናቅፍህ አሚን በል
@semu639
@semu639 5 ай бұрын
ሶፊዬ ለምትሠራው ጥሩ ስራህ ና ደግነትህ ፈጣሪ ይክፈልህ ሢቀጥል እንደዚ አይነት እራሥ ወዳድናቸው አገር እየበጠበጡ ያሉት ጨካኝ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@SeadaMohammed-xx3wn
@SeadaMohammed-xx3wn 5 ай бұрын
አጂብ ነዉ ወላሂ ሶፊ እኔ ያንተ አድናቂ ነኝ የሂወት ታሪኩ ግን አልአጀበኝም❤❤❤
@user-yp8gt2mc3d
@user-yp8gt2mc3d 5 ай бұрын
ዱአ አሩጉሉ ያጀማህ ሂዮት ከብዶኚ
@eyerusalemassefa7786
@eyerusalemassefa7786 4 ай бұрын
The wife is a result of civilization and true love.,she is amazing may God bless her way toward the end
@shemima5580
@shemima5580 5 ай бұрын
ሶፊ ትልቅ ሰው እንኳን ደህና መጣህ ከጎንህ ነኝ ስደተኛዋ እህትህ❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@user-yh6ix5ze4u
@user-yh6ix5ze4u 2 ай бұрын
የምር ሶፉ ምርጥ ስራ ነው የምትሰራው አድናቂክ ነኝ በጣም በዚው ቀጥል
@soomebaby83
@soomebaby83 5 ай бұрын
ምንአለ ትንሽ ቢረጋጋ. ሰላምታዋን ሳጨረስ እደገና ልቧን ሰበራት ሶፊየ ተባረክ ሠውን ለማሥደሠት የምታደረገው ጥረት❤❤❤❤
@EVANGADI
@EVANGADI 5 ай бұрын
ሶፊዬ ጀግና እኮ ነክ አላህዬ ይጠብቅክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 5 ай бұрын
Amin🙏
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 4 ай бұрын
ደፋር በጣም ነው የምወዳት ሲል አያፍርም እና ከወደድካት ለምን ቢያንስ እየደወልክ አላነገርካትም??
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 5 ай бұрын
አቦ ስርህን ይሰረስርህ ሳርዬ ይላልንዴ አበጨጓሬ የሆንክ ነገር በሰላም ምትኖሩውን ልበጠብጣት ነው የመጠው
@user-hl7mx3hh6l
@user-hl7mx3hh6l 5 ай бұрын
ሶፊ ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ጀግና 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-em9io9ir3z
@user-em9io9ir3z 4 ай бұрын
ልጅቱ ጀግና እና ቆራጥ ናት ምን አባቱ ሊሰራ ነው ትዳርና ልጅ እያለው የመጣው
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 5 ай бұрын
እስማርቱን ሶፊዬ የሚወድ እስኪ በላይክ ያሳዉቀኝ
@user-pb3jm8my3n
@user-pb3jm8my3n 4 ай бұрын
ያረብየኔውዲአይዞሽእህቴ
@user-ie3ue7tg2j
@user-ie3ue7tg2j 5 ай бұрын
ሶፊቺን እኳን በሰላም መጣህ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@tsehaytekelu8101
@tsehaytekelu8101 4 ай бұрын
ምን አስቸኮለህ ሚስቴ ለማለት ገና ናፍቆታን ሳትወጣ ቸኮለህ ሚስቴ ልጅ ማለትህ አረበሸካት በማርያም ስትገናኙ እውነቴን ነው የምልህ በጣም ነበር ያለቀስኩት ግን ወዲያው ገና ደና በመሆንህ ደስታዋን ሳትጨርስ በስማም
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 5 ай бұрын
በጣም የሰዚነል ስትገደም አታውቅም ነበር ሶፊ ሳራ በጣም ታሰዚነለች ጌታ እንድ ከፍቃራት ሌለ ሴት መግበቱ ምን አስፈለገው በጌታ😢😢😢😢😢😢😢😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 5 ай бұрын
ሶፊዬ በጣም ጠፍተሀል በሰላም ኘዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይሄን የማየዉ ያንተን ደስታ ለማየት ነዉ የኔ መልካም ሰዉ ደግ እኮ ነህ ምርጡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmetuAmetullah
@AmetuAmetullah 5 ай бұрын
ደነዝ ነህ እሽ. ባለቤቴን ይላል እንዴ😢😢😢😢
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 ай бұрын
ከባድ ነው10አመት ሳታገባ መቆይትዋ ያማል
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-rg1ww6sf2x
@user-rg1ww6sf2x 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳክ ወንድሜ❤❤
@tsionyohans8578
@tsionyohans8578 4 ай бұрын
ቀዥቃዣ መሰልጠንህ ነው ተጣድፈህ ለሚስቴ ልደውልላት ያልከው በ10 አመትህ ያገርህ ባህልና ወግህ ጠፍቶብህ እንድያውም ጣልያን(የሰለጠነች አፍሪካ )ተረጋግተህ በስነስርአት አታዋራትም ያ ሁላ ለ ዋለችልህ ጉረኛ 😰
@user-tx3sj4ht8b
@user-tx3sj4ht8b 5 ай бұрын
ገናከመገናኘታቸዉ ለሚስቴልደዉል ይላል ገገማ ገንዘብ አምላኪ ትንሺ እንኳ ስለሶ ሳይጠይቃት
@user-bk7nd7mx2p
@user-bk7nd7mx2p 5 ай бұрын
ይቅርታ ቀላላል መሠለህ ምንአይነት ደነዝ ነህ አፈር ብላ
@user-zc1wc6zk3t
@user-zc1wc6zk3t 5 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ባለህትበት የኛጀግና❤❤❤ እንወደሀለን በረታ❤❤❤
@waliatech22
@waliatech22 4 ай бұрын
በውጭ ያለው ነፃነት ሀገር ቤትም እንዳለው መስሎታል ደንቆሮ ነቱቱ ባለቤቴ ልጄ ይላል ከፈረሱጋሪው አስቀድሞ ሴቶች ብቻ ሳይሆን ወንድም ድህነትን ለማራገፍ የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም ❤ ሶፊ ለየብቻ ማዋራት ሲገባህ እሱን እያጎተትክ ትሄዳለህ ሃንድል ማረግ አቅቶሃል በኛ ም ህይወት ያለፈ ታሪክከ4አመት በሃላ ስትመጣ ጎደኛ ይዤ ነው የጠበኩት እስካልተነጋገርክ ድርስ ቆሞ የሚጠብቅ ግንድ ብቻ ነው
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 5 ай бұрын
ሶፊ እንኳን በሰላም መጣህልን ለተመልካቶችህ እናከብረሃለን❤❤❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Mita4164
@Mita4164 4 ай бұрын
ሲጀመር ፍቅር አልነበረህም ደሞ ለጣሊያን ሀገር እደከዳህ እወቅ ሶፊ ትግስትህ ልደታን
@user-gu3ow7xl1v
@user-gu3ow7xl1v 4 ай бұрын
ሺ ጊዜ። ደሀ ብትሁን እሷ ፍቅርን እንጂ ድህነትህን። መች። ተመለከተች ገና ወጣት አደለህ እሷም ፈጣሪ እሚስጣቹሁን ሳታቅ ። ባለጌ። ነህ አንትፕ ጥቅመኛ ነህ
@kalkidan7912
@kalkidan7912 5 ай бұрын
ህይወታችሁን ምስቅልቅል ካረጉ በኋላ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ የሚሉትስ ነገር 🤔🤔🤔🤔
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 5 ай бұрын
ኣይገርምም😢😢😢😢😢
@epheratsworka3605
@epheratsworka3605 4 ай бұрын
አሳፍሪ ራሰ ወዳድ ነህ ደህና ታሪክ እንደሰራ ሰው እንደተገናኛቹህ አርጋግትህ መናገር ሲገባህ እንዳገኛህ ፉራ ነህ በጣም ታሳዝናልህ ።የልጇን ህይወት አቃጠልክባት ሆዳም ነህ አነደድከኝ
@user-pj3pw4hy6g
@user-pj3pw4hy6g 5 ай бұрын
ምኑ ድንጋይ እራስ ነዉ የራሱን ደስታ ብቻ ማስቀደም ምናለ ያለችበትን ሄወት ቢጠይቃትስ ዉይ ወንዶች😢
@ngsti277
@ngsti277 4 ай бұрын
ህልና እንድህ ነው የምቀጣ ቻሉት እንግድህ ከእልና ቅጣት ይማረን❤❤
@amsaletesfsye4638
@amsaletesfsye4638 4 ай бұрын
ፍቅርን ገንዘብ አይገዛውም።የለፍቅር ኑሮ ባዶ ሕይወት ነው የደረሰበት ያውቃል
@Fekerte-z5e
@Fekerte-z5e 3 күн бұрын
እራሱ ፈልጎ ሳይሆን በሚስቱ ግፊት ነው ይቅርታ ሊጠይቅ የመጣው ይገርማል እሷ ባትገፋው ሊመጣም ይቅርታ ሊጠይቅ አይመጣ ።ጥቅሙን የሚወድ ወንድ ነው
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 5 ай бұрын
ምን ኣይነት ጅል ነዉ 10 ኣመት ምሉ ስትጃጃል ኑረህ ሴት ልጅ ፍቅር እንጂ ገንዘብ ኣትፈልግም ልቧ ሰብረህ ሂደህ በተመቸህ ሳኣት መጥተህ ይቅርታ ትላለህ እንዴ እቃ መሰለችህ እንዴ ቁጭ ብላ ኣንተን የምትጠብቅህ ወንዶች ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ 😢😢😢
@MssMedina
@MssMedina 5 ай бұрын
ሶፍየ ሁል ግዜም ኣይናቂህ ነኝ የኔ ወንድም ❤የተሰበረ እጅ እንጂ የተሰበረ ልብ ኣይጠገንም ልብዋ ሰብሮ ኣሁን ምን ታርገው ምን አይነት እበት ነው
@kal-fe4ow
@kal-fe4ow 5 ай бұрын
ሶፊ መልካም ሰዉ🤗❤አድ ነገር ማወራህ አለ ኮሜንቴን ካየህዉ መልስልኝ Please🙏
@user-eq2jg1op9m
@user-eq2jg1op9m 5 ай бұрын
ቤተሰብ ሶፊን 100 000 እናስገባው let s go❤❤❤❤❤❤❤
@user-qd2xq1ky6y
@user-qd2xq1ky6y 4 ай бұрын
እኔ ብዙ ሰውመሰል ፋራ በሬ አይቻሎ አንደዚ ፋራ በሬ አላየሁም ምታፈቅረው ሰው ስለሚስትና ልጅ ይወራል ሲቀጥል ብር ስላየ ሳይነግራት ነው የሄደው ሶ ስለፍቅር ምንም ምያውቀው ነገር የለውም ድንጋይ ሀብት አምላኪ ዶንቆሮ ደግ አረግሽው የኔ ቆንጆ
@Tamiratanase
@Tamiratanase 4 ай бұрын
ሶፍ እኔም 3ችኮች አሉኝ ግን በጣም ከባድ ነዉ ምድነዉ መፊተሔዉ ግን ደስ የምለዉ ከማናቸዉም ጋሪ ከፊቅሪ ዉጭ ንክክ የለንም😢
@sarahabas8619
@sarahabas8619 5 ай бұрын
ሶፊየ ስወድህ እኮ ❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 5 ай бұрын
❤🙏🙏🙏
@fikrTubedr4nj
@fikrTubedr4nj 5 ай бұрын
ምን አሮጠው ለመገር አስደነገጣትኮ😢😢
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 5 ай бұрын
ሶፍዬ መጨረሻውን አደራ አቅርብልን 🙏🙏
@semaineshtewolde4360
@semaineshtewolde4360 4 ай бұрын
ጣልያኑ በመሃል ገብታ ይሄን ሁሉ ሰበብ በሷ ምክንያት ሆነ ናሆም ድህነቴ ይላል ፍቅር ካለ ሃብት ምን ያረጋል አሁን ከሳሪ መታረቅ አለበት ጣልያኗ የእጇ ታገኝ ምንም ቢሆን የሁለት ዜጋ እስከ ሂወት መጨረሻ የሚዘልቅ አይደለም ❤❤❤❤
🔴ሶፊ ቢሮው ፈረሰበት 😨 ማውራት አቅቶት አለቀሰ😭
42:59
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 28 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН
头还可以刷卡买东西的吗?#海贼王#路飞
0:26
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 21 МЛН
Did you see the photo?
0:20
Women Power
Рет қаралды 39 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
0:54
火影忍者一家
Рет қаралды 32 МЛН
как пройти скулбоя за 36 секунд?
0:22
Holy Baam
Рет қаралды 810 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 20 МЛН