Рет қаралды 51,410
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ የ AL Burhan Tube ቤተሰቦቻችን እንኳን ለተከበረው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ መልካም የኢባዳ ጊዜ ይሁንላችሁ እያልን ለረመዷን ስጦታ ሊሆን ዘንድ ጀማሊል_ጀማል የተሰኘውን አዲስ የመንዙማ ክሊፕ ይዘን መጥተናል መልካም የረመዷን ወር ለሁላችንም ይሁንልን
**************
Like እና share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የKZbin ቻናላችንን subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ vedioዎችን ይመልከቱ ||
የKZbin ቻናል፦ 👇👇
/ @al-burhantube357
የፌስቡክ ገፅ:- 👇👇
/ alburhantube