ልጅ እንዳልወልድ መድሃኒት ያስውጠኝ ነበር || የደረሰብኝ ድብደባ ከአእምሮ በላይ ነው

  Рет қаралды 55,840

ሮሔ ሚድያ

ሮሔ ሚድያ

Күн бұрын

Пікірлер: 201
@azebgirma8388
@azebgirma8388 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺንም እኮ አንድ ቀን አካልሽን ማጉደሉ አይቀርም ነበር ።ይቅርታ መጠየቅሽ መልካም ነው
@eyerusalemmolla7797
@eyerusalemmolla7797 2 жыл бұрын
ደግ አደረግሽ የኔ ቆንጆ ምንም ጸፅት እንዳይሰማሽ የስራውን ነው ፈጠሪ የሰጠው
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
በትክክል100%
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 2 жыл бұрын
😂😂😁
@helensemere303
@helensemere303 2 жыл бұрын
ስድ ባለጌ ነሽ ደግኣረገ አይባልም ሰነፍ
@bobfinancr9648
@bobfinancr9648 2 жыл бұрын
እዴት እዲ ትያለሽ ቲሽ ደካማነሽ ቀፎ መሆንሽን እያሳወቅሽነዉ
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 жыл бұрын
ደግ አረግሽው ሤቶች ጀግና ሁኑ ሚሥት እንጂ ያባታቸው አህያ አይደለንም
@yaniyani8683
@yaniyani8683 2 жыл бұрын
ሲጀምር ፍቅር የለበትም ልጅ እንድትወልድ ካልፈለገ ወይም ክፉ መንፈስ አለበት ይሄ የጤና አይደለም
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 жыл бұрын
ይገባዋል የወዶች ጥጋባቸው አይቻልም ሴቶች በርቱ እኛ ሚስት እጂ አህያ አይደለንም
@fatimaahead7641
@fatimaahead7641 2 жыл бұрын
ሳህ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 жыл бұрын
እኔኮ አላገባም የምለዉ በምክንያትነዉ ወላሂ የሚማታ ባል አልወድም በጣምነዉ የምፈራዉ 😰😰😂😂 አላህዋ እማይማታ ባል ስጠኝ 🙏
@yefru6008
@yefru6008 2 жыл бұрын
ሳህ
@samrytube2119
@samrytube2119 2 жыл бұрын
ደግ አደረግሽ የእዉነት የሚያደርስብሽን ግፍ አይቶ እኮ ነዉ በምክኒያት ብርሀኑን ያሳጣዉ ፈጣሪ ስለዚህ ሰዉ ሁሉ የስራዉን ከፈጣሪ ይቀበላል ፀፀት አይሰማሽ እህቴ
@ssethiopia7300
@ssethiopia7300 2 жыл бұрын
ሁልግዜ የበላይነት እና አሸናፊ መሆን የለም አንድ ቀን መሸነፍ አለ ደግ አደረክሽው የታባቱው 👍👍👍👍
@yayinedesta235
@yayinedesta235 2 жыл бұрын
የኔቆንጆ ይገባዋል ከዚህም በላይ አተፀፀቺ አውቀሽ ያረግሽው ነገር አይደለም እራስሽን ለመከላከል ሳይታሰብ የሆነ ነገር ነው ይሄ ከፈጣሬ ነው ምክንያቱም ያያል እግዚአብሔር አትፀፀቺ ይቅርታሽ ጥሩ ነው አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@my2973
@my2973 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሆን ብለሽ ያደርግሽው ነገር አይደለም እግዚአብሔር የልብን ያያል::
@afirahel12
@afirahel12 2 жыл бұрын
የናቴ ልጅ አይዞሽ አንቺ ምንም አላጠፋሺምእየተደበደብሽ ብትኖሬ ኖሮ ወይ ትሞቻለሽ ወይም ያነቺ ይጠፋ ነበር እግዚአብሔር ነው የተበቀለልሽ ኧረ ገላገለሽ የራስሺን ኑሮ ኑሬ የኔ እህት አለመውለድሺም ቆንጆ ነው ደግ አረግሺ
@ኣዶኣዶናይእመብርሃነይ
@ኣዶኣዶናይእመብርሃነይ 2 жыл бұрын
ሴትነት ኮ ከባድ ነው አይዞሽ እማ ህይወት ፈተና ናት😥😍🙏
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 2 жыл бұрын
ከዚ ታሪክ ባሃላ አብረሽ ብትኖሪ ኖሮ በሒወት አትኖሪም ነበር እህቴ አሁንም ተጠንቀቂ !
@ashusofiyoutube704
@ashusofiyoutube704 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ይቅርተ አየስፈልግም አንድ ቀን አንገትሽን ይቆረርጥሽ ነበር ስንቱ ነው አስድ እየደፉ አስገድደው እየደፈሩ የሴት ልጂን መከረ የበዙብን የኔ ምክር ይቅርተ አርጌልሸለው ብሎ አቶሎ እንደምገድልሽ እርግጠኛ ነኝ በመንኛውም አገጠም እንደየገኝሽ ተጠንቀቅ
@kedinaabadega1457
@kedinaabadega1457 2 жыл бұрын
ይገባዋል አብዛኝ ወንዶች እደዚህ ናቸው የስራውን ነው ያገኝው
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ 2 жыл бұрын
ላጠፍው ጥፍትና በደል ነው እሰይ እንኳን አንድ አይኑ ጠፍ በአንዱ አይኑ የሚያማግጣቸውን ሴቶች ያግባ የኔ ቆንጆ የአቶ ን ነው ያገኘው ሞንም አይፀፁሽ ለሌው ወንዶች ትምርት ነው
@አንድአማራ-ተ2የ
@አንድአማራ-ተ2የ 2 жыл бұрын
እንደዚች አይነት ሚስት ዱላ ሳይሆን ፍቅር ነው የሚገባት ይህ ጨካኝ
@tube-ly3zz
@tube-ly3zz 2 жыл бұрын
እረ ማማ ደግ አድርገሽዋን የስራውን ነው ያገኘው ለልክስክስ ወንዶች ይገባቸዋን እንኳን አንድ አይንኑ ሁለት ቢሆን ደስይላን 🤛
@fatima-w3c8s
@fatima-w3c8s 2 жыл бұрын
ደግ አደረግሺዉ ምድረ ልክስክስ ይገባዋል አንች ያሠብሽዉን የተሻለ ይስጥሽ ዉድየ❤
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 2 жыл бұрын
እኛ ሴቶች አኮራሽን እሰይ ደግ አደረግሽ ይቅርታ ብትጠይቂው ለራስሽ ጥሩ ነው የእጁን አግኚቷል እሰይ በይ ከያዘሽ ይገድልሻል እጁ እንዳትገቢ ፀፀቱ እንዲለቅሽ አብዝተሽ ፀልዪ ንስሐ ግቢ አይዞሽ 🙋‍♀️❤️🌹🌹🌹🌹
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
እረ ነው እንዴ እህቴ ለራስሽ ይቅርታ አድርገሽ ህይወትሽን ኑሪ ላንች ያሰበው ለእሱ ሆነ ባይሆን ጥሩ ነበር ሁኗል እሰይ እንኳንም አደናበርሽው ደግ አደረግሽ የት አባቱ ይኸ በምንም አይስተካከልም ነበር አሁን ቆሞ ያስተውላል ንስሀ እድሜ ሰጥቶታል ከክፉ የሰይጣን ወንድም ከሆኑ ወንዶች እግዚኣብሄር ይጠብቀን ማስተዋል ሲጠፋ ሰው ይቀጣል ማስተዋሉን ያድለን🌾
@tejaq8618
@tejaq8618 2 жыл бұрын
የልቤን ተነገር የበደለ አምላክ ነውስ ወደ እሱ ያዞረት ለሁሉም ሴት ትህምርት ነው ክብር ለሴቶች
@wddss8555
@wddss8555 2 жыл бұрын
ደግ አርግሽው የደረሰበት ያቀዋል ሴቶቺየ ልጀ አትወለጂ እሚል ደላ እሚነሳብሽ ልብ እሚሰብር ነገር እሚናገር ወደ ጋር በፍጱም አብራቺሁ እዳትኖሩ ያልዲሜ ያስረጃል በሽተኛ ትሆናላቹ ሰው ነሽ በነጳነት መኖር አለብን የማንምጀዝባ እዳይጫወትብን ትዳር ፍቅር ብቻም አይደለም መክባበር ግደ ነወ ካሎነ ግን ብቸኚነት ደስት ሰላም ነጳነት አለው ሰላም ካላገኘሁ ብቻየን ዝነጥ ብየ እኖራለሁ ክመጥፎ ወደ በጪራሽ አትወለዱ እህቶቸ ብትለያዩ እራሱ ሰላም የለም ለልጀ ፍቅር የላቸው እዚ ማሀል ልጀ ይጎዳል ባደ ፊቶ እማይጥቅም አባት ቢሞት እረፍትነው ሸይጧኖቺ❌😭😭👎👊👊
@hiwot2010
@hiwot2010 2 жыл бұрын
It is good you ask his forgiveness but do not feel bad. It would have been your eye that got blind. You acted to protect yourself which is called self-defense. Our society do not understand women's pain. He shouldn't have cheated and beaten you. I am glad you are not living with him anymore. Another advice for you is, unable to get pregnant after using contraception is normal, so do think you cannot get pregnant. Move on and start a new life and be strong!
@banchiymekidelawa3617
@banchiymekidelawa3617 2 жыл бұрын
ሁላችህም በቀበሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹ما شاء الله الهم بارك وجزاكم الله خيرا ለኸይር ነገር ትንሽ የለውም እዚህ ቦታ ስንቀላቅላቹ የስቶቻችን መቀየሪያ ስብስብ እንደምንሆን አሏህ ነው ሚያውቀው በቻልነው ለነዚህ ሰዎች እንደዚህ መድረክ እየጋበዝናቸው ለመልካም ነገር እንሽቀዳደም ምንድን ከአለማቱ ጌታ እያሰብን ሰዎች ሰአታቸው በእጃችን ያለውን ኒእማ አጠቃቀሙን ብዙዎቻችን አጠቃቀሙን በጣም ተዘናግተናል እና ቢያንስ እንደዚህ መድረክ ተጋብዘን በሆነ ስበብ አድርጎልን ምንለወጥበት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላልና ቢኢዝኒሏህ ። በስልካችን ላይ ያሉ እህትና ወንድሞች ወድዚህ አድድድድ በማድረግ የዚህን ኸይር ስበብ እንሁን ሁላችንም ባረከሏሁ ፊኩም ጀሚዕን!!
@ውበትማለትተፈጥሮነው
@ውበትማለትተፈጥሮነው 2 жыл бұрын
በሰው ላይ መፍረድ ቀላል ነው የእሷ በደል አያምም ላጥፋ ብላ አይደለም እራሷን ሉመከለላከል ስትል ነው ኢንሻአላህ የቀረውም አይን ይጥፋ
@messimessi7609
@messimessi7609 2 жыл бұрын
የኔ ሂወት. መስሎ ታየኝ. የደረሰበት ያዉቀዋል
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ Жыл бұрын
በጣም ታግሰሽው ነበር ብዬ አስባለሁ። እሱን ለማስደሰት የሄድሽበት እርቀት አልሰራም። ሰውዬውም ፍቅር የለውም መውለድ አይፈልግምም የማይከፍላት ሰራተኛ ነበር የሚፈልገው። በተፈጠረው ድንጋጤ የተከሰተ ጉዳት ስለሆነ አትፀፀቺ አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል እሱ እዛጋ ሚስቱ የፈታችው ለዚያም ይሆናል ስለዚህ አሁን የራስሽን ህይወት ሀ ብለሽ ቀጥዪ።
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 2 жыл бұрын
ነገሩ ከባድ ነዉ የነበረዉ ሁኔታ ወደአልተፈለገ ሁኔታ መራችሁ ሰዉ ካልተፈላለገ በሰላም መለያየቱ ይሻል ነበር የዓይን ብሌን መጥፋት ከባድ ነዉ እግዚያብሔር ይርዳሽ እህቴ
@Sosinayirgu
@Sosinayirgu 2 жыл бұрын
ይቅርታ መጠየቅሽ ትልቅነት ነው እግዚአብሔር ሂወትሽን ያቃናልሽ
@ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ
@ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ 2 жыл бұрын
ሚሲኪን ይህ ዲያብሎስ አስስታት ነው ኮሜታተሮች የስዋንም ተርዳት ከምንም በላይ ሰው ጥፋቱን አውቀው ይቅርታ መጠይቅ ትልቅነት ነው አይዞሽ
@messimessi7609
@messimessi7609 2 жыл бұрын
የኔ ሂወት መስሎ ታየኝ. እኔም አንድ. ቀን እዳይገለኝ. እፈራለሁ ብቻ. የደረሰብት ያዉቀዉል
@kedist1978
@kedist1978 2 жыл бұрын
በራሱ ላይ እራሱ ያመጣው ነው ይቅርታ ጠያቂ እሱ ነው መሆን ያለበት ። ምንም አላጠፋሽም
@haymanorbelachew8543
@haymanorbelachew8543 2 жыл бұрын
ደግአደርግሽ ጅግናነሽ
@hananek8583
@hananek8583 2 жыл бұрын
እንደዉም ሽሮ መብያዉንም ብታጠፊው አሪፍ ነበር🪓⚔️
@merinati2161
@merinati2161 2 жыл бұрын
😅😅😅
@tejaq8618
@tejaq8618 2 жыл бұрын
የኔ እህት የበደል አምላክ ነው አይኑን ያጣፈው በአንች ሰበብ አርጎ እግዛብሄር የተበቀለው በዛለይ ዝሙት ከ3ኛ ሴት ጋር ይመግጣል እሱሥ ምን አባቱ ነው ሴትለይ እጁን የሚሰነዝራው የትአባቱ ደግ አረክሽ
@wddss8555
@wddss8555 2 жыл бұрын
አፈርይብል አይ ወዶቺጡሩም አሉ
@askuema1260
@askuema1260 2 жыл бұрын
ባይሆን ጥሩ ነበር መፋታት እያለ ነገር ግን ለሁሉ እንደ ስራው የሚከፍለው አምላክ ከፍሎታል እህቴ አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል 💔
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 2 жыл бұрын
ደግ አረግሽዉ እህት አፀፀች አላህ ከእንደዚህ አይነት ይሰዉረን እኔ እደዚህያለን ወንድ እቃዉነዉ እምቆርጠዉ 😢
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 2 жыл бұрын
😜😂😂
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 Жыл бұрын
Kkkkķkķkkkkkkkkkk
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
ሚስቱን አስቀምጦ የሚማግጥ ወንድ ሞትም ይገባዋል ከእንደዚህ አይነት ወንድ እንኳንም ያሎለድሽ
@ሰላምአባቴ
@ሰላምአባቴ 2 жыл бұрын
ጥለሽ አትሄጅም ምን አሰቃየሽ ካልተመቸ ሴት ልጅ ለልጆቻ ስትል ትሰቃያለች አንች ስንግል ነሽ
@ውበትማለትተፈጥሮነው
@ውበትማለትተፈጥሮነው 2 жыл бұрын
እሰይ ደግ አደረግሽው ምንም መፀፁት አያስፈልግም ይልቅ እንዳይበቀልሽ ራስሽን ጠብቂ ሁሉቱም ጠፍቶ ቢሆን እመኝኝ ይበቀልሻል
@gelamiku
@gelamiku 2 жыл бұрын
The most wishetam Media
@solomonnegash4265
@solomonnegash4265 2 жыл бұрын
ተደ።የሕየ።ዝርየ።አለብሽ።እሡን።እቅርተ።ልትጠይቂ።የመጠሽው።ደግ።አደረግሽ።ሢየሠው።ነው።ውሸ
@esmaaelmdm9681
@esmaaelmdm9681 2 жыл бұрын
አንቺ ጥፋተኛነሺ የኔ ቆጆ ልጅ ነው አንቺ ብታ ብትሁኝ ልጂሺን እንደዚያ ባርግሺ ትወጃለሺ በዚህ ጥፋቶ ያንቺ ነው ከሊላ ሴት ጋር ስላገኝሺው አው ልክ ነሺ
@seadaabebe8222
@seadaabebe8222 2 жыл бұрын
በሰላም ብትለያዩ ጥሩ ነበር ግን ፈጣሪ ያዘዘው ነገር ሆኗል ግን ከዛ በኋላ አንችን ለመበቀል አልሞከረም ወይ ? ምንአልባትም ይሄን አዞለት ነው ፈጣሪ እንደዛ ያንቀዠቀዠው
@Sosinayirgu
@Sosinayirgu 2 жыл бұрын
የኖረበት ሰው ያውቀዋል ያለፍሽበትን ይህ ሁሉ ከመምጣቱ በፊት ካልተግባቡ መለያየት እያለ አንድ ላይ እየኖሩ መቋሰል ለምን አስፈለገ እኔ በአንቺ አልፈርድም ኖሬበት አውቃለሁና አይኑን ማጣቱ በጣም ያሳዝናል
@lemeja6589
@lemeja6589 2 жыл бұрын
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበዪ ጌታ ሁሉ በሁሉ ነው።
@astermarta4031
@astermarta4031 2 жыл бұрын
Tikikil kesmshi yseber bezamiseber kehone
@astermarta4031
@astermarta4031 2 жыл бұрын
Ljun alemewudedidhi atafkirwum malet newu ebdneshi
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 жыл бұрын
ነውረኛ።
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 2 жыл бұрын
ሌላስ
@nolidagi140
@nolidagi140 2 жыл бұрын
የማይገናኝ ወሬ ነው ጌታ አላትኮ
@abbimike1874
@abbimike1874 2 жыл бұрын
Amelak yeker bayy nwe ewntegnwe amelak yeker yebleshe agtami nwe eraseshen atasecheneki andi hunual betam endezi ketchenksh erashen tegugalshe
@ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ
@ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
ዉይኔ አየዉንደ ልቦና ይሰጠዉ
@workulast1982
@workulast1982 2 жыл бұрын
ደግ አደረግሸው ጀግና
@AlexAlex-wd6jj
@AlexAlex-wd6jj 2 жыл бұрын
ኮሜንቶች የክፋት ጥግ ሁናችኋል ሀሀሀሀ ሁሉም ኮሜንት ደግ አደረግሽ ነው እሚለው
@dhfhhhdjffggg9850
@dhfhhhdjffggg9850 2 жыл бұрын
ምንም አይጸጽትሽ እሱም እኮ አንቺን ሊጎዳ ነበር እጁን የሰነዘረው. የኔ እህት ህይወት ይቀጥላል የራስሽን ኑሮ ኑሪ ያለሱ ወንድ የለም እንዴ
@samruth536
@samruth536 2 жыл бұрын
Meleyet tichye neber kaltemechesh . Yemityewn neger hulu enen alasamenegim . Lijihin lemin ayeh bilesh yemitayi kehone chigiru yanchi new. Ye anchinim ayin matfat neber. Zarem simun lematfat new yemetashiw yemimeslegn. Yikirta lemeteyek bizu gize yinorsh neber .satgenanu altefatachihum.
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
የእውነት ደግ አደረግሽው ይቅርታ አያስፈልግም ይሄ ብትታረቂው ይገልሻል እና ለበደልሽው ብቻ ይርታ ጠይቀሽ አብረሽ መኖር ግን የለብሽም ይገልሻል
@oumahmed965
@oumahmed965 2 жыл бұрын
ዋጋው ነው ፈጣሪ ጠብቆሻል ልጅ አለመውለድሽ
@seadaabebe8222
@seadaabebe8222 2 жыл бұрын
ሲጀመር እንደዚህ አይነት ባህሪ ሲያሳይሽ ለመውለድ ማሰብ የለብሽም ወልደሽ ምትጎጂው የማይወድሽን ሰው በልጅ ለመያዝ መሞከር ሞኝነት ነው ለማንኛውም ግን አንቺ ጥፋተኛ አደለሽም
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 2 жыл бұрын
ዱርዬ ወንዶች! ትምህርት ይሁናችሁ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
ደግ አረግሽው ግፍ የሚሰሩ ወንዶች የእጃቸውን ሲገኙ ደስ ይለኛል አቦ ይመችሽ የምን ይቅርታ ነው ደሞ
@ውበትማለትተፈጥሮነው
@ውበትማለትተፈጥሮነው 2 жыл бұрын
እኮ ደግ አደረገችው
@genetkwt6461
@genetkwt6461 2 жыл бұрын
ደግ አደረግሽ የት አባቱ አልከበርም ካለ እንኳን ጠፋ
@aseyaabedu8076
@aseyaabedu8076 2 жыл бұрын
አረ እሄ ምንም ይቅርታ አያስፈልግም ምነው ሁለቱንም ባጠፋሽለት
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 2 жыл бұрын
የውልሽ አንቺ ያልገባሽ ነገር አለ እህቴ ዲያቢሎስ ነው እንደዚህ ቤትሽን እሚበጠብጠው እኮ ግን ብዙዎቻችን አናገናዝብም መጅመሪያ ሰይጣን በሱላይ አድሮ ያንቺን አካል ሊያጎል ነበር ፍላጎቱ ግን አንቺን ንፁህ ልብ ስላለሽ አምላክ ከለለሽ ። ትዳርሽ እንዳይሰምር ዲያቢሎስ እሱን ሴሰኛ አደረገው ከዛ የሱ መንፈስ አንቺ ላይ አረፈና እሱን ጎዳው ስለዚህ እናቴ የሆነው ሆኖዋል ፀልይ ንሰሐ ግቢ መልሱን ታገኛለሽ እሺ
@wardanega4857
@wardanega4857 2 жыл бұрын
B confidence you don't have any mistakes 💯 thyme right
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
የሴጣን ስራ ነዉ ገጠመኝ ስሚ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ መተት ተደርጎበት ነዉ ገጠመኝ ስሚ
@abayenhabeta5325
@abayenhabeta5325 2 жыл бұрын
yen konjo anch men atfash egzbar new yektaw awkesh aydlem yawm lesu bona eykedash lemtash sel enge yetklakleshew awkesh aydlem ayzosh
@sabateklay4890
@sabateklay4890 2 жыл бұрын
ኣንቺ ጥሩ ልብ አለሽ መጸጸትሽ ፈጣሪ ይወደዋል ግን አንቺም ግን ተበዳይ ነሽ የሰው ልጅ ነሽ ላንቺ ክብር የለውም አልፎም ዱላ ለኣህያም አልበጀም ይሆነ ሆንዋል ይቅር ይበልሽ አይዞሽ እናቴ
@alifiyasultan728
@alifiyasultan728 2 жыл бұрын
ዝምበይ፡እቅርታ፡ትለልች፡ደሞ ያበለጠ፡በይበድልሽ፡ኖሮ አይኑን፡አያጠም ነበር
@helensemere303
@helensemere303 2 жыл бұрын
ክክክክክ በጀበና ኣይኑን ለቀምሽለት ቅቅቅቅ
@ardeep3920
@ardeep3920 2 жыл бұрын
😂😂😂
@ገጠሬዋነኝ-ሠ9ወ
@ገጠሬዋነኝ-ሠ9ወ 2 жыл бұрын
እንመሳሰላል ከኔጋር
@abebanatiabebanti9006
@abebanatiabebanti9006 2 жыл бұрын
አንቺ ቀደምሺው እንጂ እሱ ከዛ በላይ ይጎዳሽ ነበር ለራስሽ ይቅርታ አድርጊና ህይወትሽን ኑሪ ለሱ ትምህርት ይሆነዋል ሁለተኛ እጁን ሴት ልጅ ላይ አያነሳም
@seadaabduseadaabdu7115
@seadaabduseadaabdu7115 2 жыл бұрын
ሰው የዘራውን ያጭዳል ይላል ያገራችን ሰው ስለዚህ ያሰቀያሽን ጀዛውን የጁን ነው ያገኘው
@ዜድፍቅርይቱብ
@ዜድፍቅርይቱብ 2 жыл бұрын
ደግ አረገቺው
@zemeta9769
@zemeta9769 2 жыл бұрын
እንዴት ልጅን እዳያይ ትስማማላቹ
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 2 жыл бұрын
ይሔ መተት የተደረገባችሁ ይመስላል በፍቅራችሁ የቀና ሰው ይኖራል ንሰሐ ገብተሽ ፀልይ ስገጅ ከቻልሽ መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አዳምጭ እህቴ
@tsigeredamucheye9426
@tsigeredamucheye9426 2 жыл бұрын
ልጀ አደል ባየውስ ልክ ነው እኮ ከሚስቱ በሌላ መልኩ ከተገናኘ ነው ጥፋቱ
@zemeta9769
@zemeta9769 2 жыл бұрын
he has the right to see his child.
@saraabraham7039
@saraabraham7039 2 жыл бұрын
አዘጋጇን መቅደስን ማግኝት እንዴት ይቻላል?
@axeykidist7522
@axeykidist7522 2 жыл бұрын
ደግ አደረግሽ
@zuzu...3825
@zuzu...3825 2 жыл бұрын
ደግ አደረግሽው 2ቱንም አጥፍተሽ በሆን እካን አንዱን ካሁን በሄላ ተጠቀቂ እዳይጎዳሽ እልቅስ የምን ፀፀት ነው
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 жыл бұрын
እንዴ መተው እያለ ሰውን ማበላሸት ። ግፍ ነው ። አትፈታውም ?
@wodemariamtirunesh6875
@wodemariamtirunesh6875 2 жыл бұрын
Der yaye wendet bahiry New.
@hayathanyyoutube922
@hayathanyyoutube922 2 жыл бұрын
ሴቶቹ ሁሉ ደግ አረግሽው ነው ያሉት አቤት ሴቱ መሮታል ወዶች እንከባበር እኔም ደግ አረግሽው ነው እምልሽ
@የማራያምልጅነኝ
@የማራያምልጅነኝ 2 жыл бұрын
አታልቅሽ የአይኑ መጥፋት ምክኒያት አች ሳትሆኝ እራሱነው በራሱ ድዝዝነት የተነሳነውጂ አች አላጠፋሽውም አችን ያደረገሽነገር ከሱ አይን መጥፋት ጋ ተመሳሳይ ስቃይነው ያደረሰብሽ እንዳልሽው የሱ ከፊትለፊትሁኖ ነው እጅ ያችን ስቃይና የልብሽ መሰበር አችብቻነሽ የምታውቂው ስለዚህ መፀፀት ካለበት በራሱ እሱ ይፀፀት እጂ አች አይደለሽም እኔ ያች ጥፋት አይታየኝም
@tameratdenku4150
@tameratdenku4150 2 жыл бұрын
የሰውን አትስሚ መጀመሪያውኑ ጥሩ ሰው አይደለም ስለዚ ወደሽ አይደለም እራስሽን ለመከላከል ነው ፈጣሪ ሲያስተምረው ነው
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 2 жыл бұрын
ይቅርታ አንቺን ነዉ ይቅርታ ማለት ያለበት ሴቶች ደካሞች ነር እርምጃ አንወስድም ለዚህ ነዉ የሚጫወቱብን ለምን ሁለት አይኑ አይጠፋም የስራዉን ነዉ የሰጠዉ
@ገጠሬዋነኝ-ሠ9ወ
@ገጠሬዋነኝ-ሠ9ወ 2 жыл бұрын
ጀግና
@selinahabshawit1414
@selinahabshawit1414 2 жыл бұрын
ደግ አደረግሽዉ ክብር ካልወደደለት ታዲያ በወጣ በገባ ቁጥር እሚጠበጠብሽ እንዴ ?...
@emufatuma6173
@emufatuma6173 2 жыл бұрын
የገባዋል
@ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ
@ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ 2 жыл бұрын
ሢያሠው ነው
@gfg4073
@gfg4073 2 жыл бұрын
የምን ይቅርታ ነው ደግ አረግሽ ይገባዋል ትዳር ቀልድ መስለው ሽርሙጣ በይው
@merinati2161
@merinati2161 2 жыл бұрын
😅
@girmawyeshiwas3675
@girmawyeshiwas3675 2 жыл бұрын
Beka ayiwedshim neber begizew mefatat neberbachihu
@meserethaile9599
@meserethaile9599 2 жыл бұрын
እንደማይፈልግሽ እያወቅ ሙጭጭ ማለት፤ ፊች እያለ ሴቶች በራሳችሁ ስህተት እየመጣችሁ አታለቃቅሱ
@got3ch626
@got3ch626 2 жыл бұрын
የታባቱ ሲያንሰው ነው ምነው ቆለጡን ቆርጠሽ በጁ በሰጠሽው ኖሮ
@merinati2161
@merinati2161 2 жыл бұрын
😅😅😅
@ardeep3920
@ardeep3920 2 жыл бұрын
Ere uyy😂😂😂😂
@سلطان-ث7و
@سلطان-ث7و 2 жыл бұрын
Deg aregeshew esay
@wanoffee5795
@wanoffee5795 2 жыл бұрын
ጠያቂዋ ግን ሙግት ነው አንዳንዴ የያዘችው
@saraabraham7039
@saraabraham7039 2 жыл бұрын
ጠያቂዋማ ዱርዬ ነገር ነች በሰው ቤትና ህይወት የምታበጣብጥ ወሬ ለቃቃሚ ነች ከአንድ በኩል ወሬ ይዛ የምታናፍስ ደደብ ነች
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ 2 жыл бұрын
@@saraabraham7039 አንቺ ምን ቤት ነሽ ልክስክስ
@Youssef4749-j9m
@Youssef4749-j9m 2 жыл бұрын
የሚያስቀና የሚለው ነገር አትጠቀሙት ተውት
@woinshetkebedetulfa8216
@woinshetkebedetulfa8216 2 жыл бұрын
Degii aregeshu seyasew new
@kukushentertement8154
@kukushentertement8154 2 жыл бұрын
Kaloledesh men yasekayeshal asteki
@የኔየንጉሴ
@የኔየንጉሴ 2 жыл бұрын
Ande jegina sete tegegnch deg aderegish esu bihon enkuan yekirta leteyk menoreshnim yersawu nebere
@t.tabebe377
@t.tabebe377 2 жыл бұрын
አይኑ አደለም አገቱን ቆርጠሽበጣልሽ ነበር ይሆ ልክስክስ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
አወን ነበር
@fatima-w3c8s
@fatima-w3c8s 2 жыл бұрын
😅
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 жыл бұрын
ኪኪኪ አንገቱ እንኳ ይቆያት እሥርቤትም አለ
@ardeep3920
@ardeep3920 2 жыл бұрын
@@rehimamohammed120 😂😂😂
@afumitadu4654
@afumitadu4654 2 жыл бұрын
Azosho eswu ye ijun naw yagwu
@belachewchaka5559
@belachewchaka5559 2 жыл бұрын
ምን ዐይነት ቻይ ነሽ
@simegn8630
@simegn8630 2 жыл бұрын
እሱ ልጅ ካለው እኮ አንቺም መውለድ ግድ ይልሽ ነበር ተሸወድሽ
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 2 жыл бұрын
ለራሳችሁ ነው ወይስ ለተመልካች ነው ይምታወሩት ድምፃችሁ አይሰማም። Dic Like
All Addis Events Weekly Updates - Upcoming Events in Addis Ababa
1:59
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ከናቷ ፍቅረኛ ጋር የምትማግጠዋ ልጅ #sele-hiwot
18:42
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН