ልጅ እንዳትወልዱ፡፡ / የሚዳሰስ ጥላ / አዲስ አጓጊ የፍቅር ትረካ ሙሉ ክፍል

  Рет қаралды 4,800

Seni Stories

Seni Stories

Күн бұрын

Пікірлер: 11
@HanaHana-eg6ip
@HanaHana-eg6ip 2 ай бұрын
የውልሰው በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ግን እንደ አስተያየት አንድ አንድ ሲሰሙ ደስ የማይሉ የምትደጋግሚያቸው ቃላቶች አሉሽ እንደ መንበርከክ ብዬ : እንደ መሳቅ ብዬ: እንደማሰብ ብዬ የመሳሰሉትን በጣም ደስ አይሉም ያለሽን ነገር ያወርደዋል እና እንደማለት ከምትይ መሳቅ ከሆነ ለምሳሌ እንደ መንበርከክ ከምትይ ተንበርክኬ ብትይው እንደማስታወስ ከምትይ እያስታወስኩ ብትይ እላለሁ እንደ አስተያየት በተረፈ በጣም ነው የምወድሽ አንቺ ያልሆንሽ ቀን መስማት ራሱ አልፈልግም በእውነት
@Etanche
@Etanche 2 ай бұрын
የውልሰው በጣም ነው ወድድድር የማረግሽ ድምጽሽ ማራኪ ነው ስራዎችን በጣም ነው የምወደው በርቼ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KwtKuwait-s3s
@KwtKuwait-s3s 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤wowww
@yirgalemteshome9764
@yirgalemteshome9764 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ❤
@BettyTsega
@BettyTsega Ай бұрын
betam gwtet yalw aterarek nw yaselchal feten betaregew trwnw leketayw demseshe desyilale
@hailemariamgizaw7511
@hailemariamgizaw7511 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SofiaKassa-v7r
@SofiaKassa-v7r 2 ай бұрын
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ትረካዎችሽን አዳምጣቸዋለሁ በጣም ጥሩ ናቸው እንድ አስተያየት ለመሰንዘር ያህል ስታነቢ ለምሳሌ በመሃል እንደመሆን ብላ: እንደመተከዝ ብላ ምትያቸው ነገሮች እንደኔ ትክክል አይደሉም ምክኒያቱም አክሽኑ ከተፈፀመ እንደ የሚለው ነገር አስፈላጊ እይመስልኝም ለአድማጭ ሳቢ አይደለም ስለዚህ ንገሩ ከተፈፀመ እንደመሳቅ እያልኩ ሳይሆን ሳቅኩ ብትይ ጥሩ ይሄስህተተት በሚቀጥለው ጌዜ እንደሚታረም ተስፋ አደርጋለሁ
@senistories
@senistories 2 ай бұрын
እሺ ይስተክሳከላል
@hailemariamgizaw7511
@hailemariamgizaw7511 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hailemariamgizaw7511
@hailemariamgizaw7511 2 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@wintatadios9105
@wintatadios9105 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 17 МЛН
ገፅ 7 || ሙሉ ክፍል || ልብ አንጠልጣይ ጣፋጭ የህይወት ታሪክ
45:14
እዮብ እና ረዱ በጥያቄ እና መልስ ውስጥ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገቡ
16:41