ልጅ እንውለድ!!

  Рет қаралды 178,210

Hani Hab

Hani Hab

Күн бұрын

@Dani royal @Lij Tofik @Hani Hab @ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official} @Seifu ON EBS @Hanna Yohannes-ጎጂዬ @MAHI&KID VLOGS TV @ebstv worldwide @Ashruka አሽሩካ @Hope Music Ethiopia @Adane - Ethiopian Food @Aser Tad @Astu tube @Fani Samri @Hani Hab

Пікірлер: 661
@samrytenaw6587
@samrytenaw6587 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ እዉነት እንዲህ አይነት ወንዶች እኮ የሉም በአሁኑ ጊዜ
@fahmecamihammed3617
@fahmecamihammed3617 2 жыл бұрын
ግን ይቅርታና አለባበስሽ አስተካክሊ ውለየ ትልልቅ ልብስ ነው የምለብሽው መጠን ያለ ባቅምሽ ልበሽ
@alraeecelll302
@alraeecelll302 2 жыл бұрын
💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝👌💝👌👌👌💝👌👌👌👌
@jsishjdudkn4498
@jsishjdudkn4498 Жыл бұрын
አሳፈርሽኝ አላለም
@SmilingGazelle-mo8je
@SmilingGazelle-mo8je 5 ай бұрын
eeer
@toybatoyba9022
@toybatoyba9022 2 жыл бұрын
በዚህ ዘመን እደዚህ አሚል ወንድ ከተገኘ አልሀምዱሊሏህ
@fafitube1
@fafitube1 2 жыл бұрын
አውቀው ነው
@መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
@መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ሲያምር እያሳፈርሽኝ ነው አላለም ምርጥ ሰው በጣም ደስ ትላላችሁ🌹🌹
@zaharakonjooo2395
@zaharakonjooo2395 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@hayatseidyoutube4730
@hayatseidyoutube4730 2 жыл бұрын
demrugi,ortodokso,wedachiwalew
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
Betasb.enihun.be.kenenet.😍😘
@ፋጢማመሀመዲ
@ፋጢማመሀመዲ 2 жыл бұрын
ትግስትህንአዲናቂህነኝ
@natishaman.4883
@natishaman.4883 2 жыл бұрын
እኔ ግን አንድ ማለት የምፈልገው ነገር አለኝ በየቀኑ ፕራንክ ነው የምሰሩት ሰው ሁሌ ፕራንክ ከተደራረገ እንዴ ዛሬም ፕራንክ ነው ብሎ አይገምትም ይመሰልኛል ፕራንኩን እየተነጋገራችሁ ነው የምሰሩት አንተ ዛሬ እንደዚህ እልካለሁ አንተ ደግሞ ትደነግጣለክ ከዛ ፕራንክ ነው እልክሃለሁ ትበላላችሁ ነው ቪዲዮ የምሰሩት የውሸት ቪዲዮ እንደሆነ እኮ ያስታውቃል ሌለ ለሌላ እኮ ስንት የሚሰራ ቪዲዮ ሞልቶ
@ኢሥላምሠላምአልሀምዱሊላአ
@ኢሥላምሠላምአልሀምዱሊላአ 2 жыл бұрын
እኮ የኔም ጥያቄነዉ ግን ተመካክረዉነዉ
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 жыл бұрын
አረአዉቀዉ መሸቀያቸዉ አደለ
@ሁለገብይቶብ
@ሁለገብይቶብ 2 жыл бұрын
እኮ ሰዉ አደ ይሸወዳል ግን ሁሌ አይሸወድም እየተነጋገሩ ነዉ
@Dasuyebirhanu5472
@Dasuyebirhanu5472 2 жыл бұрын
የምር አዎ 😁😁😂
@ማርታ-ኸ6ደ
@ማርታ-ኸ6ደ 2 жыл бұрын
ፕራክ ያልሰሩ ምን ይስሩ ፖለቲካ ያውሩ
@irikrir538
@irikrir538 2 жыл бұрын
ና እንዉለድ መጀመሪያ አላለችም🤣🤣ባድ ቀን ልወልድ🤣🤣ሀብቴሽ አሳፈርሽኝ አላለም🤣🤣ወይኔ በሳቅ
@iloveetiyophia1316
@iloveetiyophia1316 2 жыл бұрын
😜😂😂😂
@semirabintbaba6562
@semirabintbaba6562 2 жыл бұрын
እኔ ልሸማቀቅልህ ወላሂ በሳቅቅቅ😂😂😂የወንድ ልጅ ጥቃት ይቁም ኮሜቶች ሠላማዊ ሠልፍ እንዉጣ 😂😂😂😂
@tube-jv7bk
@tube-jv7bk 2 жыл бұрын
ያገር ጉድ ወደ ቤትሽ ልሸኝሽ አላለም ምኗ ነው እሠው ቤት መታ ናእተኛ😜😳
@birechannel9726
@birechannel9726 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
ወዱፈራሲቱደፍርሁን።ክክክክክክክክ
@irikrir538
@irikrir538 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
@@tube-jv7bk 😆😆😆😆😌😌
@yemareyamnegn1931
@yemareyamnegn1931 2 жыл бұрын
በማርያም ይሄን አይታችሁ እዳታልፉኝ ሶፋችሁን ወድጄዋለሁ ሙሉውን አሳዩኝ ላሰራው ፈልጌ ነው
@hanihab
@hanihab 2 жыл бұрын
0919475456 tg tsafilgni
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 2 жыл бұрын
@@hanihab ስንት ፈጀ ሶፋችሁ
@ShashituTeshome
@ShashituTeshome Жыл бұрын
​@@hanihabSelam edernachiw
@Hayat-yy2yt
@Hayat-yy2yt 2 жыл бұрын
ታዲለሺ እንዲህአዲርጎ የሜያስብማገኝት ባሁንስአት ከባዲነው እግዚአብሔር ይባርክህ እንትታይነት ያብዛልን የምር ባሁንስአት አርቆየሚያስብየለም ተባርክ
@tsehaytube
@tsehaytube 2 жыл бұрын
ወይኔ ሲያስን ግን እፍረት በወንዶች ሆነ በቃ 😂😂😢
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
Betaseb enhun😁😘
@አማራነኝየጀግናዘር
@አማራነኝየጀግናዘር 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እኮ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ምርጥ ጥንዶች በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ደስ ትላላችሁ በጣም በርቱ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ 2 жыл бұрын
ወይኔ ሚስጊን ስነስረአቱ ይለያል የምር እውነትም አስፈራራሽው😃
@hawatubeh2111
@hawatubeh2111 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ የዋህ ነህ ወንድም ፍቅር እሥከመቃብር ተመኝሁላችሁ ደሥ ትላላችሁ🥰🥰🥰
@mazy-meida
@mazy-meida 2 жыл бұрын
😍
@mes725
@mes725 2 жыл бұрын
ህይወት አጭር ናት ና እንውለድ ሂዊይ ጎበዝ😂😂😂😂😂 ያበበደ ነው የዛሬው😂😂😂😂
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
Betaseb enhun😁😘
@kidstyoutube367
@kidstyoutube367 2 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ና እንውለድ😂😂😂 ለቤታችሁ አድስ ነኝ ፍቅር ያብዛላችሁ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
Betaseb enihun😍😍
@kidstyoutube367
@kidstyoutube367 2 жыл бұрын
@@kiyatube3312 ነይ እሸ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
@@kidstyoutube367 ደምሬሻለው መልሽ😘
@kidstyoutube367
@kidstyoutube367 2 жыл бұрын
@@kiyatube3312 እሺ
@zmzmmmm7526
@zmzmmmm7526 2 жыл бұрын
አይሴቶችየ. ዘመን ተቀየየረበቃ. አሏህ ይራህመን
@GG-tk9et
@GG-tk9et 2 жыл бұрын
የልጁ ሳቅ ሲመቸኝ በተረፈ ሰላማቹ ያብዛልኝ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
Betaeb enihun.mar😘
@kidanabera5960
@kidanabera5960 2 жыл бұрын
እያሳፈርሽኝ ነዉ አላለም😂😂😍
@eyarustube9545
@eyarustube9545 2 жыл бұрын
ከእራቱ መውለዱ ቀደመ እንዴ አላለም 😂😂 አቦ ይመችህ
@moreshfano24
@moreshfano24 2 жыл бұрын
እኔኮ ኮሜታተሮች ዘና ታረጉኛለችሁ ልጁግን እዳተ ያሉትን ወዶች ያብዛልን ባይነኝ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ 2 жыл бұрын
ወይኔ ደነገጠኮ😃😃😃 ኧረ በሳቅ ግራ ሲገባው ምን ቢል ጥሩነው ሂጂ ያስብላል የምር ኡኡኡ ወንዶችዬ ድረሱለት ለወንድማችሁ😃😃😃😃
@hawaadam609
@hawaadam609 2 жыл бұрын
ውይይይ አሽኮረመምሽው እኮ የኔ ወንድም አስፈራሽኝ አላለው በዚህ ስአት እንደዚህ አይነት ወንድ ማግኘት ከባድ ነው ስታምር እኮ ደግሞ ሳቅህ እንደት ደስ እንደሚለኝ
@belayneshigashaye7867
@belayneshigashaye7867 Жыл бұрын
😂😂😂😂እኔ እራሱ ደነገጥኩ እኮ አሁን አሁን አስነሳችው እያልኩ ባቋሙ ጸነ በጣም ጎበዝ ነህ በገዛ ቤቴ ልደፈር አላለም 😂😂😂😂
@wellotube2
@wellotube2 2 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች አገራችንን ሰላም ያድርግልን የእርፍት እንጅራ ይስጠን ባገራችን ላይ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
@زينبال-ب1و
@زينبال-ب1و 2 жыл бұрын
በፈጠረችሁ ሶፍአችሁን ሙሉውን አሳዩኝ ለማሰራት ፈልጌነው
@Lአማራነኝ
@Lአማራነኝ Жыл бұрын
አረስታምሩ😍😍😍😂😂ገርሞትአየሳቀ😂😂አረተይኚአላለም ምርጥወድነዉወላሂ
@ኡምሀፊዝ
@ኡምሀፊዝ 2 жыл бұрын
ብዙ ላይክ ቢኖር ባደረኳችሁ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ
@hayatseidyoutube4730
@hayatseidyoutube4730 2 жыл бұрын
demrigiwde
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
Betaseb enhun.mar 😍😘
@hayatseidyoutube4730
@hayatseidyoutube4730 2 жыл бұрын
@@kiyatube3312 ney
@senayetjima6450
@senayetjima6450 Жыл бұрын
እንዲህም አይነት ጨዋ ይወለድ ደግሞ ደጋግሞ ስወድህ
@ተዉህልሜተፈታ
@ተዉህልሜተፈታ 2 жыл бұрын
ቤተሰቦቻችንን አለ ጀግናነህ ከቤተሰብ መዉጣት የለብንም ያለዉነገር ተመችቶኛል 👌👌🥰🥰
@طيبهطيبه-خ9ج
@طيبهطيبه-خ9ج 2 жыл бұрын
መሽአላህወድነህ ወላህ 👌👌👌👌
@ተዉህልሜተፈታ
@ተዉህልሜተፈታ 2 жыл бұрын
@@طيبهطيبه-خ9ج 🙏🙏❤️
@salamontube
@salamontube 2 жыл бұрын
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@ሜሪጓልሰብዓእንደርታ
@ሜሪጓልሰብዓእንደርታ 2 жыл бұрын
አረ በሳቅ ገደለኝ ይህ ልጅ😀😁😃 ሶ ታምራላቹ የኔዎች💓💓👌
@guuuguuu1098
@guuuguuu1098 2 жыл бұрын
ፍቅሩን ያብዛላቺሁ ታምራላቺሁ እሱ ለሷ ያለዉ ክብር በጣም ደስይላል በርቱ
@yuotub1624
@yuotub1624 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነዉ ምዉዳቹዉ በርቱልኝ
@ሠኒYOUTUbe
@ሠኒYOUTUbe 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ፈጣሪ❤❤❤
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 2 жыл бұрын
ሀኒ የዛሬው ከፋ😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ይጅ ወደቤትሽ አላለም😂😂😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆
@sadahuesien1678
@sadahuesien1678 2 жыл бұрын
በጣም ከፈ 😂
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 2 жыл бұрын
እያሳፈርሸኝ ነወ አላለም 😂😂😂 ስታረገዉ ያላፈረከዉን ሲወራ እረ ኦኦኦ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
😁betaseb enhun😍
@zainbza1377
@zainbza1377 2 жыл бұрын
አቤት ስወዳቹ የኔ ባል በግድ ዉለጂ ጭቅ ጭቅ ነዉ በንግግር አንጣጣም ኡፍ 😭😭😭😭
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 Жыл бұрын
ክክክክክክ ወይ እንውለድ መቸ ያረገዝሽውን ነው የምትወልዱት እውነት ያስቃል
@mazitube6871
@mazitube6871 2 жыл бұрын
ምነው ተጫውተን አላቅም አላችሁ መጁመሪያ ውለዱ😄😅😅😅😅ሀኒ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
Betaseb enhun 😍
@rabiadamasea9919
@rabiadamasea9919 2 жыл бұрын
ምንም የለሽም ጫማሽን ይዘሽ ዉጭ አላለም😂😂😂😂😂 አይ ሀብትሽ ትለያለህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😘😘😘😘😘በጣም እወዳችኋለሁ
@deesdoos6676
@deesdoos6676 2 жыл бұрын
ወዮ ወንዶችዬ ልጅና ትዳር ስትፈሩ
@amarshamarsh28
@amarshamarsh28 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@amarshamarsh28
@amarshamarsh28 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@senayetjima6450
@senayetjima6450 Жыл бұрын
ሳየው ባየው የማልጠግበው ሁሌ የሚያስቀኝ ፕራክ ደግሞ ያንተ አስተያየት ግን በጣም የምወዳችሁ ሌላው ቢሆን ዘሎ የፈለግውን ያረግና አልፈልግሽም የሚሉብዙ አሉ ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው
@elsilovee
@elsilovee 2 жыл бұрын
አዲስ ነኝ ለቤታችሁ ግን በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
Els betaseb.enhun😘
@Sነኝወሌየዋ
@Sነኝወሌየዋ 2 жыл бұрын
ቆይመኝታቤት ገብታችሁ አታቁምደ😂😂🙈አርሙድመያዝ
@birka8920
@birka8920 Жыл бұрын
ጎበዝ ነህ አደንቅክ አለሁ ምነው እንደ አይነት ይብዙልን
@fahizafahiza6249
@fahizafahiza6249 2 жыл бұрын
ወይኔሀብቴ በሳቅገድልኝ በቃሂጅልኝአላላም ፍቅራችሁይብዛስራሺለት ሀኒዬ
@መሲነኝየተዋህዶልጅ
@መሲነኝየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
ሀብቴ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን በእውነት ለስሜቱ የማይገዛ ሰው ተፈልጎ አይገኝም እወዳችሁ አለሁ
@sarasara-wf7bd
@sarasara-wf7bd Жыл бұрын
በጣም እሚገርም ነዉ
@seadatube5438
@seadatube5438 2 жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 💛❤️💚
@alraeecelll302
@alraeecelll302 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💝💝🥰💝🥰🥰🥰🥰💝🥰🥰🥰💝🥰🥰🥰💝🥰💝🥰💝🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💝🥰
@alraeecelll302
@alraeecelll302 2 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💝💝💝💝💝💝💝
@mdksa7775
@mdksa7775 2 жыл бұрын
መሻአላህ ስታምሩ በርቱ በሳቅ ገደላችሁን
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
Betaseb enihun.mar😍😘
@تصثتتثثزثو
@تصثتتثثزثو 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እግዛብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
Betaseb enihun.be.kenenet 😍😘
@fatumsiedmola8229
@fatumsiedmola8229 2 жыл бұрын
እር ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ በርቱ 🥰🥰
@fatumsiedmola8229
@fatumsiedmola8229 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሺ እህቴ በርች
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ betaseb.enhun.😍😘
@rabi-tube6854
@rabi-tube6854 2 жыл бұрын
እቤት ሂጂ በቃ እንደውም አላለም ቱ ወንዶች እኮ ልጅ አይወድም
@weynua-tube
@weynua-tube 2 жыл бұрын
ክክክክክ መኝታ ቤት እንግባ አላለችም ክክክክ ለማንኛውም ከፕራክ ውጭ እስኪ ስትዝናኑ እንያችሁ ምርጥ ካፕሎች
@ሀዋቢንትሰኢድ
@ሀዋቢንትሰኢድ 2 жыл бұрын
ክክክ የምወድህ አይ ሴቱ እምትሉት ጠፋባችሁ አባቴ ከሚሉት ያንችው ይሻል
@ኩኪትዩብ
@ኩኪትዩብ 2 жыл бұрын
ውይ ሀኒ። አሽኮረመምሽው። እደኔ አይናፋር ቢጤነው
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش 2 жыл бұрын
ሳቅህ ነው እሚያስቀኝ ወይ ጊዜ ሴቱ እንደ ወንድ የሆነበት ጊዜ
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 2 жыл бұрын
ግን እየተመካከሩ ቢሆንም ማስመሰል ግን ትችላላችሁ ግን መቼ ነው የፕራክ እርእስ የለለው ቪዶዮ የምረቁት ሁሌም ፕራክ
@HASENTUBEሀሠንቱዩብ
@HASENTUBEሀሠንቱዩብ 2 жыл бұрын
ና እንወለድ ወይኔ በሳቅ ስታምሩ🥰🥰🥰
@lovesahid7526
@lovesahid7526 2 жыл бұрын
ናንውለድ ስታስቂ🤣🤣🤣🤣
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 2 жыл бұрын
ግን ቪድዬቻችሁን ቀየር አርጉ ውዶችየ ሁልግዜ ፕራክ😫😫😫😓
@teshomedegu4566
@teshomedegu4566 2 жыл бұрын
ያንቺባል ይለያል ከሌሎች ወንዶች ጋር አይመሳሰልም ትለያለህ ምርጥ ሰዉ የኔ ሀሳቢ ስታስብላት ደሞ እሱን የሰጠችን አምላክ አመስግኚ
@malsahmalsah8642
@malsahmalsah8642 2 жыл бұрын
ና እንውለድ አላለችም😄😄😄
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
እረ ሀብቴ ባዳፍ በልና ግባ አልጋው ውስጥ ሶፉም ላይ ይወለዳን ውዴ
@maymrobi
@maymrobi 2 жыл бұрын
Banchuyeፕሮፋይሉን በመንካት ደምሩኝ
@اميرهاميره-ب4ج
@اميرهاميره-ب4ج 2 жыл бұрын
ክክክክ
@merimaendris8385
@merimaendris8385 2 жыл бұрын
እንውለድ ስትለውእና ይላታል ክክክክ በጣምያስቃል
@medidody9611
@medidody9611 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 endeney be habte dingate yesake wow anchi 1gna nesh 😍
@mrabdula5342
@mrabdula5342 Жыл бұрын
አተንየወለደችእናት መታመታመዉለድነበር ይመችህ በዛላይ ስረሀቱ
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ጎበዝ ነዉ ልጂ በዚህ አይናዉጣ በሆነበት ዘመን ምርጥ ሠዉ እዉነት ነዉ ሁሉም በሂደት ነዉ
@aimeyegatasew9737
@aimeyegatasew9737 2 жыл бұрын
100%ዎንድ ነው 👍👍👍
@ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB
@ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ሂጂልኝ ወደቤትሽ ሀሀሀ ይሞታል እንዴ ጎበዝ ነህ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
😂betaseb enhun😍😘
@aleyemaryamlij6590
@aleyemaryamlij6590 2 жыл бұрын
እንደ አንተ አይነት ወንድ በዚ ስአት አይቺ አላዉቃም። እግዚአቢሔር ይባርክህ።
@tigtadele2424
@tigtadele2424 2 жыл бұрын
😂😂😂😂ere muteku😍😍 yeni meretochi Yedegile mareyame lej ayeleyachihu fekirachihun yabezawo
@እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ
@እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ Жыл бұрын
ትክክል
@kokebtube2113
@kokebtube2113 2 жыл бұрын
Heeeey የተኮረጀ prank😂🫣🫣ነበር አየኝ belu😂😂😂😂
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 2 жыл бұрын
ወበጉትችው በታለቅሸበት ሰሜቱው ምነድውንይታወቅነብር አውን ግን ሰሜቱው ምንእነውነ አልተፀባርቀም በሳቅነውየጨርሰው ሰሬስ ሆኝ ፓራከ ሰታርጌ የኔ ቸኮሌት
@salamebito7678
@salamebito7678 2 жыл бұрын
ወይ ወዶች በቃ አረገዘን ስንል ችግር አናርግዝ ሲባል ችግር ወይ አለመታደል ግን ጎበዝ አሺ ሰረሽለት አይቆጭሽም
@ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ
@ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ 2 жыл бұрын
ልጁን ታላድንቅ አላልፍ👌👌👌👌👌👌
@xcerxcer5908
@xcerxcer5908 Жыл бұрын
ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ እናተን ሳይ የወደፊት ሂወት እዴናተ ቢሆን ብየ እምኛለሁ ማርያምን ❤❤❤
@መሲነኝየተዋህዶልጅ
@መሲነኝየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
ማርያምን የኔ ማፈር መሽኮርመም 😂😂😂😂😂😂
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ 2 жыл бұрын
ምነው ድንግል ነኝ አለ ልጅ እያሳፈርሽኝ ነው ኡኡ ሀሀ መጋባት ካልክ ለምን እቤትህ ድረስ አመጣሀት
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
ሀብቴየ በሳቅ😆😆😆😆
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 2 жыл бұрын
😳😳😳ክፉ ዘመን ለማንኛውም እወዳችሀለሁ🙋❤
@wargnashbagala3575
@wargnashbagala3575 2 жыл бұрын
ጋበዝ ነህ👏👏👏👏
@tiztameseret7864
@tiztameseret7864 Жыл бұрын
የፍራቱ ነገርስ ተይኝ አስፈራሺኝ አላለም አለመሳቅ አልቻልኩም ጌታን😂😂😂
@aaaa-xp9tc
@aaaa-xp9tc Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሰላምይቱብ-በ4ዀ
@ሰላምይቱብ-በ4ዀ 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነው ወድ ልጅ
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ 2 жыл бұрын
ክክክክክክእያሳፍርሽኝ አላለም ሚስኪን እኔምአፍርኩው እሶዋ ላለችው
@Aande621
@Aande621 2 жыл бұрын
ወዲእህቴ ባለሸበት ሠላምሺይ ብዝትይበልበቅንነት በታማኝነት ሠብሲክራይብ አረጊኝ 🌹🌹🌹
@sdemssi1962
@sdemssi1962 2 жыл бұрын
እንደት እንደሳኩ 😂😂😂😂 ና እንውለድ ወዬ ወንድ ልጅ ተደፈረ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@maymrobi
@maymrobi 2 жыл бұрын
S demssiፕሮፋይሉን በመንካት ደምሩኝ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 2 жыл бұрын
@@maymrobi እሽ እንደማመረ እኔንም ደምሩኝ
@shita4992
@shita4992 2 жыл бұрын
ክክ
@kadooo7143
@kadooo7143 2 жыл бұрын
ሀብቴ እሶ ለጠየቀይህ እኔ ፈራሁ ተሸመቃቅህ ጎበዝ ነህ ስሜትህን መቆጣጠርህ❤❤❤
@vudy1554
@vudy1554 2 жыл бұрын
ወይኔ ሀብቴ አሳፈርሽኝ አላለም 😂😂
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
😁betaseb enhun😍
@snanav9995
@snanav9995 2 жыл бұрын
በጣም ወደድኩህ የኔ ምስክን እግዚአብሔር ይባርክህ
@selamshita6649
@selamshita6649 Жыл бұрын
Kkkkk ke eratuu befit naa eniwledd🥰🥰🥰🥰
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 2 жыл бұрын
ሰላም እንካን ደህና መጣችሁ ምርጦችየ አይ ሀብቴ አሳከን ከምር ምንዲነው እምንወልደው አላልክም 😂😂
@fatmamalasat7388
@fatmamalasat7388 Жыл бұрын
ና ንዉለድ አላለችም ኧረ ወይኔ ሲያሳዝን 😂😂😂😂😂
@tijitiji6257
@tijitiji6257 2 жыл бұрын
ክክክክክእኔ ያሳቀችኝ እሰነች ና እንውለድድድድወይኔኔኔኔ ሴቶችዬ ሰሙልኝኝኝ
@aminaseid1503
@aminaseid1503 Жыл бұрын
እኔኮ ኮሜንተሮች ናችዉ እሚስቀኝ ሲቀጥልዴሞ ድፈረቷ መናገሯ የኔ መስኪን ሲሳዘን
@aminaseid1503
@aminaseid1503 Жыл бұрын
መጅመሪያኮ እንጋባ አላለም
@MedinaTube-vo5mv
@MedinaTube-vo5mv Жыл бұрын
እኔን ተሳቀቀ እኮ እር የወንድ ልጅ ጥቃት ይቁም ወይኔ😂😂😂😂😂😂
@Mነኝየሴሜንሸዋልጅ
@Mነኝየሴሜንሸዋልጅ 2 жыл бұрын
አረ አችልጅ አሳፈርሽዉ ልጅቷተመችታኛለች ዋዉ
@AsAs-fn1td
@AsAs-fn1td 2 жыл бұрын
የኔ አባት ተሽኮርመመ እወዳቹህ አለሁ 🥰🥰🥰
@zehara5680
@zehara5680 2 жыл бұрын
እንዳልከው በግዜ ወደቤቷ ሸኛት ክክክክክክክክ
@Hayat-wo4jh
@Hayat-wo4jh 2 жыл бұрын
የውሸትፖራክ እሥከዛሬ ሣሠሩቀርታችሁነው አይይይ
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
በደብ እህጋ አሣቃችሁኝ ጎበዝ እዲያይነት ወድየለም በአሁኑሠቃት ልቦናህን አይቀይረዉ
@zehara5
@zehara5 2 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ሀገራችንን ያድለን
ሀኒ በድጋሜ አለቀሰች @LikeNastya_Vlog
15:09
Hani Hab
Рет қаралды 169 М.
ዮአዳን (ክፍል 44)
31:06
ለዛ
Рет қаралды 72 М.
Mia Boyka х Карен Акопян | ЧТО БЫЛО ДАЛЬШЕ?
1:21:14
Что было дальше?
Рет қаралды 10 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 192 МЛН
Wait… Maxim, did you just eat 8 BURGERS?!🍔😳| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 9 МЛН
ቁጭ ብለን አደርን @hanihab @hanihab2 @VolgaVideo
14:50
Mia Boyka х Карен Акопян | ЧТО БЫЛО ДАЛЬШЕ?
1:21:14
Что было дальше?
Рет қаралды 10 МЛН