ጅራፍ ማጮህ ፈተና የሆነባቸው አምባሳደር! | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 25,980

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 ай бұрын
ጋዜጠኞቹ ወደ ጭፈራ ለምን ወሰዱት? ስመ እግዚአብሔር የሚጠራበት መዝሙር እኮ ነው። ቋንቋውን ባለማወቅ ትርጉሙን ለማይረዱትም ቢሆን መንፈሳዊነቱ ሊሸፈን አይገባም ብዬ አስባለሁ።ስለ በዓሉ ትውፊቱ ክርስትያናዊ ሆኖ ሳለ ደብረ ታቦር መሆኑንም ስትናገሩ አልሰማሁም። በርቱ፣በተረፈ ሃሳባቹ በጣም ጥሩ ነው፣ አምባሳደሩ ጅራፍ ሲያጮሁ በጣም ጎበዝ ናቸው ሀበሻም እንደዚህ መቻሉን እንጃ። አዘጋጆች እናመሰግናለን። እንኳን አደረሳችሁ፣አደረሰን። Thanks for the appreciation you showed to our tradition.❤ 🇮🇳 🇪🇹
@T-7702
@T-7702 2 ай бұрын
The journalist hid the real meaning on purpose. She probably is a protestant or just usless orthodox
@YohannesReta-ze9ge
@YohannesReta-ze9ge 2 ай бұрын
Nice program. Thanks Hagere TV
@fkruasmare8151
@fkruasmare8151 2 ай бұрын
በጣም ያምራል በርቱ
@MaheltZewu4e
@MaheltZewu4e 2 ай бұрын
ዋው በጣም ደስይላል❤❤❤❤
@genetabate45
@genetabate45 2 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል በሀላችንን በሰዉ አገር ሆኖ ማክበሩ. ምግብ የኢትዮጵያ ምግብ ቢሆን ጥሩ ነበር ጓበዞች ቀጥሉበት.
@mekdeskebede610
@mekdeskebede610 2 ай бұрын
Mr indian ambassador seferachinen bekerb bemeketatel yashashalu nachew le bealem setota beyebetachin yelakulen nachew the 1st good ambassador we met Thank-you so much Mr Ambassador
@btbt4487
@btbt4487 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ
@TigistBirhanu-f4t
@TigistBirhanu-f4t 2 ай бұрын
Enkun adersechu ❤❤❤❤❤❤🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@TitiyaKinfe
@TitiyaKinfe 2 ай бұрын
You keep on and on and on and on Do you like singing guys?? 2 minutes is enough….🙏
@alemneshbirhanukidanemaria4723
@alemneshbirhanukidanemaria4723 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@yidnekachewgirma2238
@yidnekachewgirma2238 2 ай бұрын
ሀገሬ ቲቨ በጣም መረጥ ነገረ ነው እየሰራችሁ የመትግኙት ባህላችን ሃይማኖታች ለሌሎች ሀገራት በጥሩ ሁኔታ እያሰተዋወቃቸሁ ነው በረቱልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇨🇮🇨🇮🇨🇮
@zahraksa3432
@zahraksa3432 2 ай бұрын
ህንድ ኢትዮጵያን የለምደ በብዛት አስር ሰው ብቻነው ያለው
@derejeasmare2099
@derejeasmare2099 2 ай бұрын
እባካችሁ የ ዩቲውብ ሳንንቲም ለመልቀም ብላችሁ ባህላችንን አታበላሹ !!! ሴትልጅ አበባአሁሽ ለምለም....እንጂ ሆያሆዬ አትልም !!! ይልቁንስ የተከበሩ የሀገር ባለውለታ አንጋፋ ሆኑ አባቶቻችን ቤት በአሉን እና ስርአቱን በጠበቀ መልኩ ብታቀርቡት ጥሩ ነው፡ ትውልድም ይማርበታል ትክክለኛውንም ባህል ይጠብቃል።
@sehenna1
@sehenna1 2 ай бұрын
ሴቶች ቡኄን ሲጨፍሩ 😂😂😂
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 2 ай бұрын
ባህላችንን ለሌላው መሳወቁ ቢበጂም ፣ ግን ዓለማውን የሳተና ሥነስርዓቱንም ያልጠበቀ ነው ። ቡሄ ፣ የወንድ ልጆች በዓል ነው ፣ የዛሬውን ባላውቅም የድሮው ጨፋሪዎች እድሜ 7- 16 አይበልጥም ። የዛሬው ግን ገንዘብ ለማግኘት በመሆኑ እድሚያቸው የገፋ ሁሉ ስለሚካፈሉ ሥርዐት ያጣ ንግድ ሆኗልና ሥርዐት የሚያሲዝ ተቋም የለንም እንዴ ? የሴቶች ተካፍሎም ወጉን ያልተከተለ በመሆኑ ሥርዓት እየተጣሰ ነው ፣ ሴት ልጃገረዶች የራሳቸው የሆነ " አበባዬ ሆይ " መስክረም በዓል ላይ ስለሚከበር ቦታችሁን እወቁ ። የህንድ አምባሳደር ተቀብለው በማስተናገዳቸው በጣም ይመሰገናሉ ፣ እንዳሉትም የጥንት ዘመን ወዳጅነት የለን ሕዝብ ነን ።
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 3,7 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 124 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 119 МЛН
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 450 М.
ስቱዲዮን በጭፈራ አደመቁት  |  ዘና ሀገሬ  |  ሀገሬ ቴቪ
3:24
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 5 М.
የወዳጅነትን ሜዳ በሰባት መቶ ብር -ዱካ
30:03
AddisWalta - AW
Рет қаралды 26 М.
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 3,7 МЛН