ጅፕሰም ኮርኒስ ወድቆ ሰዎችን ገደለን?ቤታችሁን ለምታሰሩ ወሳኝ መረጃ

  Рет қаралды 5,102

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube

Күн бұрын

Пікірлер: 149
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
የብዙ አመት ልምድ ያለው ስራዎችን ጥርት አድርጎ የሚሰራ ባለሙያ ከፈለጉ 0913996836
@EMUYUSRA-bb9wi
@EMUYUSRA-bb9wi 8 ай бұрын
ኮምቦልቻ ትሰራላችሁ ወይ
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ 8 ай бұрын
ወላሂ ሀገሬ ስገባ ቀጥታ አንተጋ ነው የምደውለው ቤቴን ታሰራልኛለህ
@ሲሀምአይናፍሯ
@ሲሀምአይናፍሯ 8 ай бұрын
የት ናችሁ ደሴ ገራዶ መሄድ ትችላላችሁ ወይ
@yeshi-q5e
@yeshi-q5e 8 ай бұрын
ጎጃም ሒዶ ይሠራል እዴ
@ሲሀምአይናፍሯ
@ሲሀምአይናፍሯ 8 ай бұрын
እስኪ ወድሜ ይህን ድዛይን በፎቶአርገህ ልቀቅልን
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 8 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክረህማን ይለያል አቀራረብህ ይገርማል ወላሂ በደንብ እንድንረዳ አድርገህ ነው ጀዛካላህኸይር❤❤❤❤
@Seadademessis
@Seadademessis 8 ай бұрын
ኢንሻ አላህ ቤቱን ልሥራው እና ባለሙያውን ታገነኝለህ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 8 ай бұрын
የኔ እህት ዴምሪኝ
@menentadesse
@menentadesse 8 ай бұрын
በእውነት በጣም ያስፈራል
@dgfffgfffgg7250
@dgfffgfffgg7250 8 ай бұрын
ማሻአላ ወድማችን በጣምእናመሠግናል በርታልን
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 8 ай бұрын
ዴምሪኝ እህትዋ 0:51
@semirayewlolji8764
@semirayewlolji8764 8 ай бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ወድማችን
@zaharamohamed8056
@zaharamohamed8056 7 ай бұрын
ማሻ አሏህ
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 8 ай бұрын
አብደላ አናመሰግናለን ስለጥሩ መረጃህ እግዛብሄር ፈቅዶልኝ እኔም ለማሰራት ያብቃኝ
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 8 ай бұрын
ሰብስክራይብ ላይክ ሸር በማድረግ እናሳድገው🎉👍👍👍
@SameraAway
@SameraAway 8 ай бұрын
ጉበዝ በረታ ወዲም
@makiamakia5493
@makiamakia5493 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ያምራል አገናኘኝ ባለሞያውን😊
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 8 ай бұрын
ማሻአላህ፡ለምሠጠንመሮጃእናመሠግናለን
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 8 ай бұрын
ዴምሪኝ እህትዋ 1:39
@seid-tube-mersa
@seid-tube-mersa 8 ай бұрын
መሻአላህ ሀቢቢ ጠክር
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
እሺ ሀቢቢ
@ፀይማወሎየ
@ፀይማወሎየ 8 ай бұрын
ማሻአላ ማሻአላ
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 8 ай бұрын
ሽኩረን ወንድማችን በርታ
@Janati-i7l
@Janati-i7l 8 ай бұрын
እናመግናለን
@Halimh-b5k
@Halimh-b5k 8 ай бұрын
መሸአላህ ወድማችን በርታ
@abv4955
@abv4955 8 ай бұрын
ጀዛከሏህኸይረን ወንድም
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 8 ай бұрын
ዴምሪኝ እህትዋ 4:03
@tube8843
@tube8843 8 ай бұрын
ኢሻአላህ ቦረና ከሄዳቺሁክረምቱ ይጋና አዛለሁ አሁን ብር የለኝም
@DistaDista-oq9pf
@DistaDista-oq9pf 7 ай бұрын
ያምራል ግን ቆርቆሮው እየቆየ አሮጌ ሲሆን ትንሽ ክፍተት ካለው ዝናብ ሲጥል እንዳለ ነው እሚበላሽው
@seadaaa7345
@seadaaa7345 8 ай бұрын
ማሻላህ ወንድማች ስራቺሁ አሪፍ ነው
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 8 ай бұрын
ዴምሪኝ እህትዋ 1:20
@FyFyv-qr4bm
@FyFyv-qr4bm 8 ай бұрын
ማሻአላ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 8 ай бұрын
ዴምሪኝ እህትዋ🎉
@itsmydam5935
@itsmydam5935 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድም እስኪ ቆንጆቆንጆ የፕላስቲክ ኮርኒስ ድዛይኖች አምጣልን ሰሞኑን ላሰራ ነበር እንድንመርጥ🎉
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
Ok
@om_Ryane
@om_Ryane 8 ай бұрын
እኔም ማየት እፈልጋለሁ
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 8 ай бұрын
እኔም እፈልጋለሁ ​@@-ahadutube
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 8 ай бұрын
በጣም ያምራል ጥርት ያለ ኮሪኒስ ነው
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 8 ай бұрын
ዴምሪኝ እህትዋ 2:55
@har5156
@har5156 8 ай бұрын
ወላሂ መሽአላህ በጣምነው የሚምርድው ወንድሚ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 8 ай бұрын
ዴምሪኝ እህትዋ 4:24
@አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ
@አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ስት ነው የሚሰራው እኔ 3 ክላስ ስት ይፈጃን❤
@Saranura-gz5ld
@Saranura-gz5ld 7 ай бұрын
በከሬ ነው ምስረ ወይም በቆርቆሮ ልክ ነው
@አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ
@አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ 7 ай бұрын
@@Saranura-gz5ld 66 ነው ቆርቆሮው
@MohseenMr
@MohseenMr 8 ай бұрын
ما شاء الله
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 8 ай бұрын
የዛሬው ያምራል ከነጮች የምናየው ነው
@semiramohaned
@semiramohaned 8 ай бұрын
ማሺአላህ በርታ ወንድም
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 8 ай бұрын
ዴምሪኝ እህትዋ🎉
@HayatHassen-o6v
@HayatHassen-o6v 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል አሰራር ደሴ መሂድ ይችላሉ ይችላሉ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
ይችላሉ
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 8 ай бұрын
ማሻአሏህ🎉
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 8 ай бұрын
ዴምሪኝ እህትዋ 5:29
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 8 ай бұрын
@@SebrinaTube- እሽ እንደማመር
@zdmohammed
@zdmohammed 8 ай бұрын
ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ወሳአህሌን አብደሏህ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
አህሌን ፊኩም
@sethiotube5682
@sethiotube5682 8 ай бұрын
በርታ ጎበዝ
@missfatma3577
@missfatma3577 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ
@ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ 6 күн бұрын
መሀል በዶ በዶ ቦተው መብረት መስጋበት ይቸለል ወይ
@mariyellow8387
@mariyellow8387 8 ай бұрын
ወድሜየኔጂምሰንአለውድዛይንማውጣትይቻላል
@Lubabamoa-x7y
@Lubabamoa-x7y 6 ай бұрын
እኔ መቸም በጅምስ አሰርቸ እቅልፍ አይወስደኝም እህቴ የምሰራበት ሰዉቾ ገጠር ቤት ነበራቸዉ ቤት ቆርቆሮ ነበር ጅምስ ነበር ወድቆ ደግነቱ ሰዉ የለም ነበር የተጎዳ የለም
@uaruae4388
@uaruae4388 8 ай бұрын
ውሀ ከነካው ይወርዳል ባለፈው ዱባይ በጣለው ዝናብ አይቸዋለሁ አቅም የለውም
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 8 ай бұрын
እዴ የዱባዬ ዝናብ እና ይህ ኮርኒሱ ምን አገናኝው የዱባዬ ዝና ቤትም አፉርሳል መኪናም አጥረግርጋ ዝለዝህ መልካም ነገር ማሰብ ጥሩ ነው ለኛ ብሎ በደብ እያሳዬን ነው ከቻልን እናበረታታው
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 8 ай бұрын
እካን ኮርኒስ አይደለም በሰው እጂ የተሰራው ቀርቶ አይለኛ ዝናብ ከመጣ ሰውንም ይወስዳል እግዛብሄር ክፉን ያርቅልን እጂ
@AbebaMucheye
@AbebaMucheye 8 ай бұрын
ሁሉም ቦታ ይሄዳል ወንድም ለምሳሌ ጎንደር አካባቢ ይሄዳል
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
ጎንደር ይርቃል
@newvip6451
@newvip6451 8 ай бұрын
እናመሠግናለን
@halemahad3297
@halemahad3297 8 ай бұрын
​@@-ahadutubeቦረና ወግዲ ይሄዳል
@محمد-ع6ي4س
@محمد-ع6ي4س 8 ай бұрын
መኮይሰ​@@-ahadutube
@ayedaayeda-kr9nk
@ayedaayeda-kr9nk 8 ай бұрын
እሽ ልመንህ እና ባለሙያውን አገናኝኝ ከነ ግርግዳው ማሰራት እፈልጋለሁ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
ይቻላል
@adenategene101
@adenategene101 8 ай бұрын
Enmsgnalin ❤❤
@tube-zc7oi
@tube-zc7oi 8 ай бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ዴምሬሀለሁ ዴምረኝ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
እሽ
@sethiotube5682
@sethiotube5682 8 ай бұрын
የአጥር ስራልን ወድም ለ250ካሬ በቆርቆሮ በዉሀ ልክ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 8 ай бұрын
የኔም ጥያቄነዉ
@جانو-ل7ف
@جانو-ل7ف 8 ай бұрын
ኣዎ እፈልጋለሁ
@እመቤትየራያዋ-ከ2የ
@እመቤትየራያዋ-ከ2የ 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ወንድም የት ሃገር ናቹህ ራያ አላማጣ መስራት ይችላሉ
@tube8843
@tube8843 8 ай бұрын
ቦረና ትሄዳላቺሁ
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 8 ай бұрын
ወንድሜ አብደሏህ እስኪ በዚሁ ድዛይን ቤቴን አሰራልኝ ክረምቱ ላይ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
ይቻላል የት ነው
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 8 ай бұрын
@@-ahadutube ሀይቅ
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 8 ай бұрын
የኮርኒስ ድዛይን እንደት ነዉ መምረጥ እምንችለዉ? ነዉ ወይስ ባለሞያዎቹ ራሣቸዉ በፈለጉት ድዛይን ነዉ ሚሠሩት?? ወንድሜ መልስልኝ። ፎቶ ኮሚኒቲ ላይ ብታሥመርጠን አሪፍ ነበር።
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
የፈለጋችሁትን ድዛይ ነው የሚሰሩት
@jmaljmal7190
@jmaljmal7190 8 ай бұрын
እደት ነህ ያገሬ ልጅ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሰላም ነኝ
@JeenyJeeny-k1t
@JeenyJeeny-k1t 6 ай бұрын
Abate selkhni aseqemixelni pls
@ፀይማወሎየ
@ፀይማወሎየ 8 ай бұрын
ወድም እኔ ገና እየሠራሁ ነው ልጁ በየቦታው ይሀዳል ወደ ወረኢሉ ይህዳል ኤል ፎቅ ነው የሰራሁት ከጨረስኩ ሂዶ መስራት ይችላል ወላ ሩቅ አገር አይህድም መልስልኝ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
ሀገር ሰላም ከሆነ ይሰራላችኃል
@aminataminat766
@aminataminat766 8 ай бұрын
አኡዙ ቢላህ ያስፈራራል እደዉ ከባድ ነዉ ጪረቱን አይጥ የበላዉ እደሁ ከባድ ነዉ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 6 ай бұрын
እሞቱ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 8 ай бұрын
ጅምሰኑ ለጨት ቤት አይከብደዉምደ ግን 😮 እኔ መቸም ፕላስቲኩ ነዉ ደስ የሚለኝ
@nafesanafesa3632
@nafesanafesa3632 8 ай бұрын
ጂብሰሙኮ እርጥብ ከነካዉ ይበላሻል ለጭቃቤት ፕላስቲክ ይሻልል
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ 8 ай бұрын
​@@nafesanafesa3632ውሸት
@mosebtube1027
@mosebtube1027 8 ай бұрын
አቡጀድ ወይም የጨርቅ አድርገሽ በጅምሰም ድዛይን ይወጣና ልክ እንዴ ፕላስቲክ ኮርኒስ ይመስላል እሱ ይሻላል የፕላስቲኩም ይከብደዋል
@emanwelyewayawmamaraytu5919
@emanwelyewayawmamaraytu5919 7 ай бұрын
ክክክክክክክ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ 8 ай бұрын
ወንድም የፕላስቲክ ኮርኒስ አስደርጌለሁ ድኮር የለውም በድዛይን ማድርግ እችላለሁ እንደ
@ErgoyaTube
@ErgoyaTube 8 ай бұрын
ወልደያ ይኼዳል መልስልኝ ወዴሜ ቤት እየሰራሁ ነው ልጨርስና እደውላለሁ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
ይቻላል
@FyFyv-qr4bm
@FyFyv-qr4bm 8 ай бұрын
ወዲሜ እስኪ ስዲስትበሰባት ለሆነቤት ኮርኒስና ጂብሰም ስትይፈጃል መልስልኝ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
ቀጣይ ቪድዎ እሰራለሁ ጠብቁኝ ኢንሻ አሏህ
@marifazw7969
@marifazw7969 8 ай бұрын
መጀመሪያ ግርግዳውን ጂብሰም ተቀብቶ ነው እደ ኮሪኒስ የሚሰራው ንገረኝ ወድሜ ውጩን አስገረፍኩኝ አሁን ቀጣይ ምድነው ውስጡ በጭቃ ነው የተመረገው ጂብሰሙ ይቅደም ወይስ ኮርኒሱ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 8 ай бұрын
መጀመሪያ ኮርኒሱን አሰሪ እኔ እንደዛ ነው ያሰራሁት መጨመሪያ ኮርኒስ ነው
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
ቅድሚያ ኮርኒሱ ይቀድማል
@marifazw7969
@marifazw7969 8 ай бұрын
እሽ አመሠግናለሁ
@ራድያ
@ራድያ 8 ай бұрын
ወድም በአላህ መልስልኝ 50 ቆርቆሮ ጀብሰም ፊኒሽግ ሥት እደሚፈጅ መልስልኝ እድታሠራልኝ ደሴ ነው
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
በውስጥ አዋሩኝ
@tube8843
@tube8843 8 ай бұрын
ለምንደሁ አላቅም ወግዲ ወረዳ ላይ ይበላሻል የአብዘሀኛዉ ወድሜ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
የጥራት ችግር ይሆናል
@GALAXYSiko
@GALAXYSiko 8 ай бұрын
አየሸህአብደላ መርሣአባገትየመሸጥቦታአቅርብ ብንልህ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
አቀረብኩኝኮ ብዙ ቤት
@ZeharHasan-wb4xj
@ZeharHasan-wb4xj 8 ай бұрын
ወደቀልትልነዉ ብየ ደግጨነበር
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
አብሽሪ
@lubabamohmmed4324
@lubabamohmmed4324 8 ай бұрын
ከደሴ አለፍ ብሎ ኩታበር መሄድ ይችላል ወይ 130 ቆርቆሮ ቤት ግርግዳና ኮርኒስ ማሰራት እፈልግ ነበር በጥራት
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
ይቻላል ነገር ግን አሁን ላይ ወረፋ አለ ከሁለት ወር በኃላ ኢንሻ አሏህ
@lubabamohmmed4324
@lubabamohmmed4324 8 ай бұрын
@@-ahadutube እሺ ግን ክረምት አያስቸግራቸውም ያለ ፀሀይ ለማድረቅ
@oumumusab5182
@oumumusab5182 8 ай бұрын
የጅብሰን ሰሪውን ቁጥር አስቀምጥልን
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
ኮሜንት ላይ አለ
@Mariam-k1n9c
@Mariam-k1n9c 8 ай бұрын
የብላሰቲኩ የሻላል ከመሳቀቀ አይሻልም ወይ ወዶች
@አሞየየወሎዋ
@አሞየየወሎዋ 8 ай бұрын
አወ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 8 ай бұрын
የፕላስፒኩም ያው ነው የጨርቅ ወይም የኬሻ አድርገሽ በጅምሰም ድዛይን ማሰራት ነው
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 8 ай бұрын
አብደላህ 120ቆርቆሮ ጅብሠም ኮርኔስ ስንት ይበቃኛል?
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
ውስጡ ግርፍ ነው ልስን
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 8 ай бұрын
@@-ahadutube በምርጊቱ ብቻ ጅብሠምነው
@የየየ-ኘ9ጰ
@የየየ-ኘ9ጰ 8 ай бұрын
ቁጥሩን ስጠኝ 16አመት የሠራውን ልምድ ታለው ጥሩነው እኔም ላሰራ ጂብሰም እዳታልፈኝ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
ኮሜንት ላይ አለ
@oumumusab5182
@oumumusab5182 8 ай бұрын
ሁለተኛ ነኝ😂
@SharaDha-ec1zw
@SharaDha-ec1zw 8 ай бұрын
በአላህ 3 ክላስ ጅብሠም ኮርኒስ ስንት ይጨርስብኛን የምታቁ መልሡልኝ😢
@ሂክማአሊ
@ሂክማአሊ 8 ай бұрын
600000
@ሂክማአሊ
@ሂክማአሊ 8 ай бұрын
60000
@user-de2yb3kx9b
@user-de2yb3kx9b 8 ай бұрын
በካሬ ነው
@ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ
@ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ 8 ай бұрын
ኮቻ መሄድ ይችላል ወይ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
ይቻላል
@kadheejakadheeja4158
@kadheejakadheeja4158 8 ай бұрын
ቁጥርህን ላኪለኝ
@eexx2236
@eexx2236 8 ай бұрын
🤓🤓🤓🤓🤓
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd 8 ай бұрын
ቁጥራቸዉን ስጠኝ እስኪ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
ኮሜንት ላይ አለ
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd 8 ай бұрын
@@-ahadutube አመሰግናለሁ ወንድሜ
@ZeinebSeid
@ZeinebSeid 8 ай бұрын
Le 5 class jbsem sint yifejal
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
በዚህ ሳምንት የሰራሁት ቪድዎ አለ ተመልከቱት እንደቤቱ ቁመት፣የውስጡ ግርፍ ወይም ጭቃ መሆኑ ይወሰናል
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ 8 ай бұрын
የቀደመኝ የለም ደስ ሲል
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
አንደኛ
ቤታችሁ ከማስጀመራችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ ጉዳይ
8:10
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 3,4 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
ራስን በፍጥነት ለመቀየር 5 ቁልፎች | Inspire Ethiopia
17:30
ሐረግ ( ክፍል 46)
30:11
ለዛ
Рет қаралды 73 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН