No video

ልጅ አልሰጠችኝም ብዬ አልፈታትም ~ እንክብካቤዋ ስለሚበዛ ይጨንቀኛል ~ 12 ሰዓት ካለፈ መንገድ ላይ ወጥቼ ነው የምፈለገው

  Рет қаралды 73,961

ተምሳሌት-Temsalet

ተምሳሌት-Temsalet

2 жыл бұрын

ኪሩቤልና ትዝታ ትዳር አጋሮች ናቸው ልጅን ከማጣት ጀምሮ በህይወታቸው ብዙ ፈተናዎችን አሳልፈዋል
‪@-temsalet6234‬
ተምሳሌት--0933389097
‪@khelot‬
‪@rohemedia‬
‪@MAHIKIDVLOGS‬
‪@selamta‬
‪@fanisamri4394‬
‪@MikoMikee‬
‪@comedianeshetu‬
‪@ebstvWorldwide‬
‪@seifuonebs‬
‪@nebilnur1‬
‪@meklitabayneh‬
‪@hopemusicethiopia‬
‪@fanabroadcastingcorporate‬
‪@NetsebraqMedia‬
‪@KanaTelevision‬

Пікірлер: 548
@semirabintbaba6562
@semirabintbaba6562 2 жыл бұрын
ዉይ አብሬ የማለቅሠዉ ነገርሥ😢😢ለልጅ ያላችሁን ፍላጎት ወደሁላ ተመልሸ እዳሥታዉሥ አደርጋችሁኝ እናቴና አባቴ ልጅ አጥተዉ የጎርቤት ልጅ አሳድገዉ ያዉቃሉ እናትና አባቴ 12አመት ልጅ ሳይወልዱ ኑርዋል በነዚያ ግዜያቶች መካከል ግን እናቴ አባቴን በዘመድ አዝማድ አሥለምና ሌላ እድያገባ አደርገች በእሥልምና ሥለሚፈቀድ እናቴን ሳይፈታ ደግሳ ዳረቺዉ ግን ሁሉም ነገር አላህ ሲፈቅድ ይሆናል ከዳረቺዉ ሚሥቱጋ ለአድ አመት አብረዉ ኑረዉ ያለ ምክንያት ፈታት እናቴን እባሽን አላህ የፃፈዉ አይቀርም ብንወልድመሰ ባንወልድም አብረን መኖር እንችላለን አላት በተጋቡ በ12ኛ አመታቸዉ ትልቅ ወንድሜ ተወለዴ በደሥታ ፈነደቁ እኔን ጨምሮ 5ልጆች ወለዱ አልሀምዱሊላህ ታሪካቸዉን ሲነግሩን እንኳን እኛ ልጆቻቸዉን ይቅርና ለጎርቤት ለዘመድ አዝማድ ትግሥታቸዉና ተሥፍ አለመቁረጥን ሁሉም ነገር ፈጣሪ ባዘዘዉ ሠአት እደሚሆን አሥተምረዉናል እናተም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ኢንሻ አላህ ልጃችሁን ከመሀል አድርጋችሁ እደምናያችሁ ባለሙሉ ተሥፍ አለኝ ሠላማችሁ ፍቅራችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበል 🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 2 жыл бұрын
ሰሚራዬ አሏህ በብዙ ነገር ሊፈትነን ይችላል ምን ያክል ሶብር እንዳለን ለማየት እናትና አባትሽ በጣም ጥሩ ሶብር ነበራቸው ማሻ አሏህ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ወላሂ 12 አመት ማለት አስ በሺ ዋል ማሻ አሏህ አንዳንድ ባለ ትዳሮች እነሱ ቢስማሙም ቤተሰብ በጣም ጫና ይሆናሉ በተለይ አባትሽ ትዕግስቱ ማሻ አሏህ
@enatss8354
@enatss8354 2 жыл бұрын
የኔ ቤተሰብም 11 .አመታቸው ተስለው ነው የዎለድ
@heymanotteshgar2419
@heymanotteshgar2419 2 жыл бұрын
ደስ ሲል
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@enatss8354 kzbin.info/www/bejne/kIazgGCwZ95rqtk
@laylasayed5809
@laylasayed5809 2 жыл бұрын
አላህ እጁ ሰፊነዉ አልሃምዱሊላህ ከነሱ የበለጠ እኔ ያንቺ ታሪክ አስለቀሰኝ ወላሂ አላህዬ አደራህን ልጅ አትከልክለን
@user-qk2wr7fl7o
@user-qk2wr7fl7o 2 жыл бұрын
እኔም ባሌን በስስት ነው የማየው ትኩር ብዬ ሳዬው እባዬ ይመጣል ልጅ በጣም እፈልጋለን ግን ያላህ ውሳኔ ሆኖ እስካሁን አልሰጠንም አልሀምዱሊላህ አድ ቀን እደሚሰጠን አምናለሁ
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o 2 жыл бұрын
አላህ ይሥጣችሁ የኔ ዉድ
@astergizat7652
@astergizat7652 Жыл бұрын
መንታዉን ይስጥሽ እህቴ
@eveeev3002
@eveeev3002 2 жыл бұрын
የኪዳንየ ኪዳነምህረት ፀበልጠጪና መንታ ልጅ ትሰጥሻለች💔🙏🙏🙏
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 2 жыл бұрын
እህታችን ንግግርሽን በደንብ ሰማህሽ.. ግን ያልተመቸኝን ነገር ልንገርሽ.. ባልሽን እየወደድሽው እየመሰለሽ ነው. ግን ፍቅር እኮ ያምናን : ይታገሳል: ተስፋ ያደርጋል; , የምትወጂውን ሰው ማመነቻል አለብሽ:: ባልሽም ሲበዛበት ጥሎሽ ሊሄድ ይችላል.. ወንድ እንደዚህ አይነት life አይወድም.. እግዛብሄር ይሄን መጥፎ ዘር ነቅሎ እንዲያወጣልሽ ፀልይ:: ይሄ possessed መሆን ነው.. ትዳር ያፈርሳል:: ከሌላ ሰው ጋር እንዲሆን አልፈልግም , ከእህቶቹም ጋ ቢሆን አልሽ እኮ:: ለምን የእሱ ደስታ ሊያስደስትሽ ይገባል:: በአጠቃላይ ባልሽን እያመለክሽው ነው.. ከእሱ ሌላ አትበይ:: መኖሪያሽ የሰማይ አምላክ ነው:: አይሽን ከእሱ ላይ አንሺ:: በሰው ላይ ክፉ ደግ አለ:: ጎበዝ ጠንካራ independent ሲት ሁኚ::. ብትችሉ ሁለታቹሁም Marriage Counseling ብትታረጉ ብዬ እመክራቹሃለው::
@mahiyemariyamlij4398
@mahiyemariyamlij4398 2 жыл бұрын
እውነት ነው 🙏🙏🙏
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏❤
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@user-vu6br5js9g
@user-vu6br5js9g 2 жыл бұрын
*በጣም ኣመለከችው:ናጽነቱን እየቀማችው ነው ኣንድ ቀን ጥሏት መሄዱ ኣይቀርም:: ወዷት ሳይሆን ኣሳዝናው ነው ከሷ ጋር እየኖረ ያለው*
@astergizat7652
@astergizat7652 Жыл бұрын
ትክክል
@webchannel2572
@webchannel2572 2 жыл бұрын
ሴት ልጅ ስታፈቅር እኮ ምንም አይጣል ነው ለማንኛውም እመብርሀን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ፈጣሪ በፍሬ ይጎብኛችሁ
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 жыл бұрын
እኔን ብቻ ፍቅር የሚባለዉ ነገር እረሳኝ 😔😥
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ባልሽን ውደጂው እንጂ ከአምላክሽ በላይ እንዲህ አትሁኝ አንደኛ እግዚአብሔር አይወደውም ሁለተኛ በስው ህይወት ብዙ ነገር አለ
@user-gq6sf3dk8k
@user-gq6sf3dk8k Жыл бұрын
በጣም እህቴ ከክርስቶስ ፍቅር በሚበልጥ የለም
@ekrutube8967
@ekrutube8967 2 жыл бұрын
አቤት አገላለፅ ውይ መልካም ልጂ አንደበተ ንፁህ ነህ አላህ ፉቅራችሁን ያብዛላችሁ ልጂም ይስጣችሁ
@tube-gj7mm
@tube-gj7mm 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራያብ አድራጉኘ
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 2 жыл бұрын
አይዟችሁ ተስፋ እዳትቆርጡ ልጂ ከፈጣሪነው እሚመጣው ፀልዩ ፈጣሪ ፋቅራችሁን ይጨምርላችሁ 😍😍😍👌
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 2 жыл бұрын
እህቴ በራሥሽ መተማመን ይኑርሽ እሡ ከፈለገ አንቺ አታሥቆሚውም ተረጋግተሽ ኑሪ ፍቅር የሁለት ሠወች ፍቅርን ተቀብሎ መሠጣጣት ነው።
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 2 жыл бұрын
በትክክል😉
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o 2 жыл бұрын
ሣህ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 жыл бұрын
ልጅ የምሰጧ እግዚአብሔር ነው. ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነውና, ኦርቶዶክስ ናቹና, ቅዱስ ሩፋኤል ታምጸኑት ይሰጣችዋል, እግዚአብሔር ማኅፀናቹ ይፍታልቹ 😢ጸልዩ, በተርፈ እግዚአብሔር በፍቅር ያኖራችሁ ❤
@user-gq6ey5eu7d
@user-gq6ey5eu7d 2 жыл бұрын
ብሽ
@madinatmadin8535
@madinatmadin8535 2 жыл бұрын
እዉነት አላህ ይሰጥሺ ባል ያለልጂ ማፊፋይዳ 😍
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 жыл бұрын
ባለ ማህተቦች ♥️🙏የኔ እናት አይዞሽ ለበጎ ነው አግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው 🙏❤ክብሩ ይስፋ የድንግል ማርያም ልጅ በፍቅር ያኑራችሁ ♥️♥️❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤ስታምሩ ደስ ስትሉ
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 жыл бұрын
ወንድሜ አትፍረድባት ስለምታፈቅርህ ነው የምትቀና 😭😭😭😭እፍ የኔ እናት ማርያምን አንጀቴን ነው የበላችው
@asterdebebe6200
@asterdebebe6200 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው። አባታችን አብርሃምን እና እናታችን ሳራን አስቡ "ፍቅር ሁሉን ተስፋ ያደርጋል በሁሉ ይጸናል"
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ፀበል ተጠመቂ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ስሚ ተስፋ አትቁረጪ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ክርስቲያቲያኖች ግብዣችሁ ፍፁም ስህተት ነው ገጠመኝ ምን ያደርጋል የእግዚአብሔር ቃል ነው ስውን ካለበት ጭንቀት የሚያወጣው ወደ እግዚአብሔር መቅርብ ነው መፍትሔው ይህን ገጠመኝ ስሙ ስትሉ እኔ አፍራለሁ ክርስቲያን እንደት የእግዚአብሔርን ቃል ትቶ ገጠመኝ ይጋብዛል ይህ መልካም አይደለም ለስው የምናሳየው ጌታ ኢየሱስ እና ቅዱስ ቃሉን መሆን አለበት ።
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
@@habatamhabatam8769 ስሚውና ያኔ መተሽ ትናገሪኛለሽ አንቺ ጌታን የምታመሰግኝው በዳንስ አደል
@mikaelmieron4883
@mikaelmieron4883 2 жыл бұрын
maryamen getamef sesema new yeberetawet egzabher memhren enmewen yarzmew lanchim emabete tedabsesch
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 2 жыл бұрын
😄😄😄😄👈👈
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 2 жыл бұрын
@@habatamhabatam8769 ተባረክ 🙌❤👈
@webchannel2572
@webchannel2572 2 жыл бұрын
ስታወራ ራሱ ከፊቷ የሚጠፋባት ይመስላታል አይን አይኑን ነው እምታየው ክክክክክክ ወይ እስቲ ለኛም ያድለን የመዳም ቅመሞች ለፍቅር ያልታደለ እንደኔ አለ ግን
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁ክክክክክክ
@raeecell6431
@raeecell6431 2 жыл бұрын
አይዞሽ ሐሁሉም ጊዜ አለው
@MsNexus
@MsNexus 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የዘገየ ቀን የከበረ ወርቅ ያመጣል እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉ ይቻለዋል ፍቅርን እኮ እግዚአብሔር ነው ሚሰጠው ሁሉም በግዜው ይሆናል ብቻ በተስፋ እንጠብቃለን
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 2 жыл бұрын
ተረጋጊ እህቴ ወድልጅ መወደዱን ካወቀ ጥጋቡ አይቻልም ቢሂድ ላቺ ያለው ይመጣል በጣም አሥቢበት ሢበዛ ልታጭው ትችያለሽ ምክር ሥሚ።
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 2 жыл бұрын
ትክክል እኔም ጨንቆኛል እወድሻለሁ ትወጅኛለሺ ሲለኝ አወ እወድሃለሁ እላለሁ ወንድ እንዴዛ ናቸው የማያውቁት ስሜት ይሰማቸዋል
@nas7117
@nas7117 2 жыл бұрын
@@ameensuiij8076 😂😂 yane bale betam newu yemiwodegn ine gin buzum aledwum mikgnatum ayibelina binleyay kebad sil mihon
@SameeraSameera-gb7hj
@SameeraSameera-gb7hj 2 жыл бұрын
ሳህ👌👌
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 2 жыл бұрын
@@nas7117 🙈🙈🙈🙈🙈
@hiweethiopia7962
@hiweethiopia7962 2 жыл бұрын
🤣 ኦ እሷ መስሚያዋ ጥጥ ነዉ
@zahara122w8
@zahara122w8 2 жыл бұрын
በዚህን ጊዜ እንደእናንተ አይነት ማየታችን ለኛም ተስፋ ሆናችሁን ውለዱ ክበዱ ፍቅር እስከመቃብር ብለናል
@samrasamra3021
@samrasamra3021 2 жыл бұрын
ሴቶችየ ወንድልጅ እንደምትወዱት አታስነቁ መጨወቻነዉ እሚያረጋችዉ ኮስተር በሉ እራሳችሁን አስከብሩ የታባቱ አክብሩት ዉደዱት ግንግን ከልክ አይለፍ
@user-ct5po3xy3i
@user-ct5po3xy3i 2 жыл бұрын
ሳህ አዙሮ ቢደፏኝም እችለዋለሁ እንጂ እንደዚህማ አልሆንም እንደ ሆሆሆ
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 жыл бұрын
@@user-ct5po3xy3i 😃😄😄😄😄
@godislove8937
@godislove8937 2 жыл бұрын
😂😉👈
@almazmogose1337
@almazmogose1337 2 жыл бұрын
እኔም እንደዚ በይ ነኝ
@yeneMB
@yeneMB 2 жыл бұрын
Ahuni liji siweledi yehi music ayemetami... fetarie yerdachewu gin ..betam beza ehite
@yetuayano2673
@yetuayano2673 2 жыл бұрын
እረ እኔ ደነገጥኩ ስታለቅሺ ይሄ ፍቅር ግን በዛ ሁሉ ነገርሽን ለእግዚያብሄር ስጪ የመጀመሪያ ፍቅርሽ እግዚያብሄር ይሁን ሁሉ ነገርሽ ይባረካል ...
@user-bu6hy7fe8t
@user-bu6hy7fe8t 2 жыл бұрын
ይሄ ፍቅር ብቻ አይደለም ምችም ጭምር ነዉ ዳማ ከሴ ጠጪ🙂ልጁን አላህ ይስጣቺሁ አይዞን ጠንክሩ
@mesi5970
@mesi5970 2 жыл бұрын
😏🤣🤣🤣🤣
@user-rf5ww1gk7u
@user-rf5ww1gk7u 2 жыл бұрын
ቱ😂
@rahimauae1467
@rahimauae1467 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
@@tgstdesalegn3870 አዎ 👏
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
አዝግ💋
@enatss8354
@enatss8354 2 жыл бұрын
የሚገርመው የኔ ቤተሰቦችም በዚህ ተፈትነው ነበር እናትና አባቴ በተጋቡ በ11 አመታቸው ነው የዎለድ እና ሰው አባቴን ፍታት ይለው ነበር ሰው አባቴ ግን አልፈታም ብለው ስለት ተስለው እኔን ሲዎልድ በደስታ ፈነደቁ ሲያዎሩን ይገርመናል
@rozalove7257
@rozalove7257 2 жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ አላህ ይሰጥሻል መንታ መንታውን አብሽር
@nanu144
@nanu144 2 жыл бұрын
አላህ ልጅ ሰጥቶሽ ለማመስገን ቀርባችሁ ለማየት ያብቃን ኡፍፍፍፍ
@user-vo9it3bx2j
@user-vo9it3bx2j 2 жыл бұрын
ወይፍቅር ደስ ትላላችሁ አይዟችሁ ልጁም ባላህ ፍቃድ ይመጣል
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ❤👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩
@mamytube3905
@mamytube3905 2 жыл бұрын
ወሎየዋ ነይ
@hawaadam609
@hawaadam609 2 жыл бұрын
አብሬሽ አለቀስኩ እውነት አላህ የሰባችሁትን ይስጣችሁ ፍቅራችሁ እስከዛላለም ያድርግላችሁ
@nubekan3951
@nubekan3951 2 жыл бұрын
Hewya bzu comment lay.ayshealew.yetsechw.astehat..turunw..fetar..haykeyrbsh..eaadshalew..ehta
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
መፍትሔው kzbin.info/www/bejne/imbUpIWwjNKLf7c
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 2 жыл бұрын
ብዙ አትጨነቁ ፀልዮ ጌታ የሚሥፈልጋችሁን ሠአት ሥለሚቅ ይሠጣችሆል ባይሠጣችሁም ሥት እናትና አባት የሌላቸውልጆች አሉ።
@mafitesfaye4791
@mafitesfaye4791 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁለቴ አስወርዶኝ አባ ኪሮስ ኤጄ የአራት ልጅ እናት ሆኛለው። ገና ልጅ ነሽ ስትረስ አታድርጊ። ፍቅር ካለ ሁሉም አለ
@martef6435
@martef6435 2 жыл бұрын
Yet nw Aba kiros church sis
@mafitesfaye4791
@mafitesfaye4791 2 жыл бұрын
ጣፎ ነው ያሉት
@martef6435
@martef6435 2 жыл бұрын
Thanks
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 2 жыл бұрын
ልሳቅ ወንስ ላልቅስ የምር አሳዘነቺኝ አይለያቹ ፍቅራቹ ለዘላለም ያርገው ፍቅር እስከ መቃብር🙏❤ውለዱ ክበዱ ፈጣሪ በልጅ ይባርካቹ👨‍👩‍👧🙏❤❤❤
@Liza-pg8cv
@Liza-pg8cv 2 жыл бұрын
እህቴ ወንድሜ እኪደክምሽ እስኪ ደክምህ ስገዱ ፀሎት አድጉ የስራ ሰው ብትሆኑም በየፀሎት ሰአቱ አንድ አባታችን ሆይ እና ሱባኤ ያዙ ባንዱ ገዳም ዋናው የልብ እምነት ነው እና ወድሜ በእግዚያብሔ ያለሕ እምነት በጣም በጣም ደስ ያሰኛል እና ስላሴ እንደ አዳም ያማረ እንደ ሔዋን የምታምር ልጅ ያስታቅፋችሁ ኪዳነ ምህረት ከልጅዋ ታማልዳችሁ እመቤቴ እንድሰጣችሁ ፀሎቴ ነው እና ንስሀ አባት ያዙ ንስሀ ግቡ እህቴ ነገሬ ረዘመ ይቅርታ ግን የሩፋኤል ፀበል ፈታይ ማህፀን ነው እና ተጠመቁ መልካም ህይወት
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይችላል መንታ መንታ ልጅ ሰቶሽ ጩኸታቸዉ እረበሸኝ ናና ያዛቸዉ ብለሽ ደዉለሽ ትጮሂበት ይሆናል ባልየዉ ደሞ የምትቀናዉ ስለምትወድክ ነዉ ተረዳት ነገ ደሞ ቅናቷ ቢቀንስብህ ምን ሆና ነዉ ብለክ ግራ ይገባክ ይሆናል ለማንኛዉም እግዛብሄር የልባችሁን መሻት ይስጣቹ
@bettylegese1513
@bettylegese1513 2 жыл бұрын
እህቴ መውደድ ማፍቀር እንዳለ ሁሉ ከልክ በላይ ሲሆን ግን ከባድ ነው ማናችንም ነገን ምን እንደሚፈጠር አናቀውም አንቺ ኦቨር ሰላፈቀርሸው ብቻ አብሮሽ የሚቆይ ወንድ የለም እሱም ቢፈቅርሽ ነው አብሮሽ ያለው እናም በራሰሽ ኮንፊደንሰ ይኑርሽ ሴት ልጆ በራሶ ኮንፊደንሰ ካላት እጆን ሰሞ ነው ሚቀበላት
@ethiohagare7261
@ethiohagare7261 2 жыл бұрын
እህቴ መምህር ተስፋዬ አበራ የምል ገጠመኝ አዳምጡ አይዛቹ ፆሎት አድርጉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@almazmogose1337
@almazmogose1337 2 жыл бұрын
አረ ማፍቀር ጥሩ ነዉ እኔም በጣም ቅነተኛ ነኝ ግን እንደዚህ አይደለም ጭራሽ እህቶቹ የቅርብ ጎደኞቹ በማይገባ ምክንያት አልቀናም ደግሞም ወንድ ልጅ ነፃነት ይፈልጋል በጣም እወደዋለሁ በጣም እንድመሽ አልፈልግም በአግባቡ ግን እንድዝነነ እፈልጋለሁ የኔ እና የእሱ ጊዜ አለን ምንዝነነበት አንደአንዴ ወጠ ብሎ እንድመለስ እተዋለሁ ምክንያቱም እኔን ስለምወደኝ የትም አይሄድም ብሄድ እንኳን እኔጋ የሚያገኘው ደስታ ስለሚያገኝ የትም አይሄድም በቃ ።ሁሉም በልክ ስሆን !ጌታ ራጅም እድሜ ይስጣችሁ ልጅም ሰቶ ያስደስተችሁ
@elizabethzewdie4582
@elizabethzewdie4582 2 жыл бұрын
እህቴ እንደዚህ ፍቅሩን የሚገልጽልሽ ባል እያለሽ እንደዚህ መተንፈሻ ማሳጣት ጤነኛ አይደለም። የምትወጅውን ሰው በራስሽ ጥፋት እንዳታጭው። መዋደድ ጥሩ ነው ግን ትንሽ የበዛ መሰለኝ ያንቺ
@salamawytc3923
@salamawytc3923 2 жыл бұрын
Tikikl kemeten bely bitiwejiwem indezh mehon lewndhoche ayasfeligimi wendhoche bersu yemyfeligut bersho mititemamenena yemitaminew myste yifeligalu setabezew gin seliche nachew degimho fetrysen negeryw tidaryn balynem bytyneme hiwetynemi aderw lamete nw kalishew aysafershemi fikir beliku syhon nw tighojales
@destatemesgen3658
@destatemesgen3658 2 жыл бұрын
አንቺ ንፁ ሴት ነሽ በጣም አከበርኩሽ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
እህቴ የሩፋኤል ፀበል ጠጪ ተጠመቂ ልጅ ላጡ ልጅ ሰጪ ቅዱስ አምላክ ነው በፆም በፀሎት ሱባይ ግቢ ፀበሉን ደጋግመሽ ጠጪ ባላት ባልሆነ ጊዜ እሩካቤ ፈፅሚ በርግጠኝነት ትፀንሻለሽ አይዞሽ
@user-td5vl2sv2w
@user-td5vl2sv2w 2 жыл бұрын
በፀበል ና ምነት ተጠቀሙ ናም ለታቦት ተሳሎ የኔ እህት በ 5 ዓመት ብኋ የልጅ እናት ሆናለች እግዛአብሂር ይመስገን ለናተም ፈጣሪ ይስጣችሁ ይሰጣችኋል ፀሎት አድርጉ
@blutube6754
@blutube6754 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች እመኑ ታገኛላችሁ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት አይቶ ልጅ ይስጣችሁ የድንግል ልጅ ቤታችሁን ይጎብኝላችሁ ለሱ ምን ይሳነወል
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h 2 жыл бұрын
አሳዘንሽኝ እንባሽ ሲረግፍ እዴኔነሽ አላህ መንታ መንታውን ይስጣችሁ።
@AaAa-gq7bv
@AaAa-gq7bv 2 жыл бұрын
በዝህ ዘመን አናተን ማየታችን ለኛም ትለቅ ተስፋ ነው እናም አብሽሩ ልጅ አላህ ይሰጣቹሀል
@freweyiniamare9111
@freweyiniamare9111 2 жыл бұрын
ቅናት ትዳር ያፈርሳል ቀንሺ ግን ፍቅራችሁ ያስቀናል
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 2 жыл бұрын
ሴቶችየ ለወንድ ልጅ እስፍስፍ አትበሉ እቅጭላታችሁ ላይ ነው የሚወጡት እህት ወይንም እናት ነው የምትመስሎቸው ማለቴ ወደሌላ ሴት ይሄዳሉ ማለት ነው ምክንያቱም ስለምትወደኝ ምንም አታመጣ ነው የሚሉት
@user-ij9lb1wc4o
@user-ij9lb1wc4o 2 жыл бұрын
ፍቅር ትዳር ልዩ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ 🥰🥰
@user-hb2xh8cu4s
@user-hb2xh8cu4s 2 жыл бұрын
ኡፉ ስታምሩ እሽ የኔ ባለማህተቦች እመኑ እጂ ሁሉም ይሆናል እሽ ፈጣሪ ልጅ ይሰጣችኃል
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ልጁ ይስጠችው እመቤቴ ልጁ ይስጥችው
@ktamashktamash4495
@ktamashktamash4495 2 жыл бұрын
እናቱ በጣም በዛ ፍቅርሽ ሲበዛም ደሞ ጥሩ እይደለም ትናቂያለሽ በስሱ እርጊውከሄደ በዚህ እይነትማ ታብጃለሽ
@natimelese3860
@natimelese3860 2 жыл бұрын
የሷ ፍቅር እውነት ነው ከልብ የሚመነጭ ይሉኝታ የሌለበት የሱ ግን በማር የተለወሰ መርዝ ባልለውም ግራዋ አለበት ጥሩ የሚመስሉ ነገሮች አሉት አእምሮ እንዳለው ሰው ንግግሩን ብታስተዉሉት ጥሩ ያልሆኑ ነገሮች አሉት እያንዳንዱን እተነትን ጊዜ የለኝም አንዱን ብቻ ላንሳ ፍቅሯን ብትቀንስልኝ ያስጨንቃል ሲበዛ ሰምታችሁ ታውቃላችሁ ፍቅር ትቀንስ የሚል የተለመደ አይደለም የሰውልጅ በሃሪም አይደለም በዚህ ብቻ ድክመቱን መመልከት ይቻላል እውነት ለመናገር የሷን ያህል አይደለም ሩብ የሚወዳት አይመስለኝም ምናልባትም እሱ እንዳለው የሷ እንክብካቤ አስሮት ይሆናል ለማኝኛውም የሷን ልብ የሚያውቅ እግዚአብሄር እርሱንም እንዲወዳት ማድረግ ይችላል እግዚአብሄር ይርዳው !!! ትምክህትም አለበት ስለቅናት ሲወራ ስሙት ምኑነው ስተትዋ ብትቀና ተኝታስ ብትቀና ፣በህልሟስ ብትቀና ሪያሊቲ አያችሁ እሷ እምታወራው የልብዋን ነው ይህን እያወቀ የጥላቸው ምክንያት እሱ ከሆነ ችግሩ ያለው ከሱ ነው ምናለ በሉኝ ለሳይኮሎጂ ሰው ብታቀርቡት ብዙ ችግር እንዳለበት ይነግሩታል እሷ ግን ነጪራቃጽ ነች ገና እነደተወለደ ህፃን ነው ስሜቷ ለዚኅም ነው ባይብል ካልተመለሳችሁ እንደህፃን ካልሆናችሁ የሚለው ከሚገርማችሁ ፍቅር አሁን ከሚሉት ወገን ነኝ በእርሷ ግን እንዳለ አመንኩ በናንተ ሚዲያም ሆነ በሌሌ እወዲሃለሁ እያሉ ሲበላጠጡ አይቻለሁ ….. ሌላው የህወት ፍልስፍናው አልተመቸንም የድሮ ጓደኛውን መጥራቱ 4 ቀን እቤቱ ማስቀመጡ፣ ለማስቀናት ነው ወይስ መረዳት የሚገባው ሰው ስላጣ ፣ የፌስቡክ ፍቅረኛውጋ ማውራት ምን ማለት ነው ፣ ይቅርታ አድርጉልኝ ብዙ ንግግሮቹ ውስጠ ወይራ ናቸው ንግግሩ ጥሩ ይመስላል እንጂ ችግር አለበት እንደምትወደው ካወቀ ለሷ መኖር አለበት ከሷ በፊት ነው የማውቃት ለነገሩ አናንተ ጋዜጠኛ ተብየ እንደወረደ የምትጠይቁ የማታፋጥጡ ይብላኝ ለናንተ እሱማ እንደፈለገው እራሱን ያዋድዳል ይግረማችሁ መዝጊያው ከማንም ማንንም ለማን እንደሚስበልጥና ቤተሰቡ እንደት እዳሰደጉት ሊነግረን ሞከረ ….. እሚገርም ሰው ነው ለኔ የታየኝ እራስወዳድነቱ ነው ቢችል እራሱን አስተካክሎ ይህችን ፍቅር የሆነች ሚስቱን እግዚአብሄር እንደሰጠው ቢምን ጥሩ ነው ለሱ ግን ትምህርቱ የሰጠውና ብዙ ደንበኖች ሁሉ እንዳሉት የሚያስብ ሁሉ መስሎኛል እኔም ግልፅ ፣ ምናልባት እንዳልከው ደረቅ ልትሆን ትችላለህ !!! ቢዝነስ ማን ይመስለኛል ደግሞም ነው ምናለ በሉኝ ያገባት ቤት ለመገንባት ነው ምናልባትም ቡኳ ውስጥ ሲተዋወቁ የነበራት ብር ብትነግረን መልካም ነበር ……. ችግሩ ኤልቅም ተወርቶ አፕሩብ አልተደረገም…. ገራሚ ሰው ነው !!!!!!
@zinab4334
@zinab4334 2 жыл бұрын
ጡሩ ነው ገለጻው
@kelemuaomer6617
@kelemuaomer6617 2 жыл бұрын
ወንዶች እኮ እንክብካቤ ሲበዛባቸው እናቴ ናት ብሎ ሚስታ ፍለጋ ይሄዳሉ ይባላል እናየ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ💛💋👩‍❤️‍💋‍👩
@makamaka3019
@makamaka3019 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@omrmobile2678
@omrmobile2678 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
አይኪድ😂😂😂
@MsNexus
@MsNexus 2 жыл бұрын
ክክክ ያስብላል ፍቅራችሁ ደስ ይላል ግን ፍቅሩ በመጡኑ ይሁን እሱን ካጣው መኖር አልችልም እንዳትይ ምክንያቱም ማኖር እግዚአብሔር ነው መዋደድ ያለብንም መጀመርያ እግዚአብሔርን ነው ማስቀደም አለብን ቅናት ደግሞ በሽታ ነው አትቅኚ
@hamahyy7178
@hamahyy7178 2 жыл бұрын
ውይ የልጅቷ ፍቅር መጠን የለውም በፈጣሪ
@aminayoutube8392
@aminayoutube8392 2 жыл бұрын
አላህ እሱን ያኑርልሽ ምክንያቱም ያለሱ ሂወትሽ ያስፈራኛል ሆሆ ደስ ይላል ፍቅር ግን በልክ ሲሆን አሪፍ ነዉ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
የእውነት ፍቅራችው በጣም ታምራላችው ፈጣሪ በልጆች ይባርካችው
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/kIazgGCwZ95rqtmcttps://kzbin.info/www/bejne/oHSQmp2ljKajfM0
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 жыл бұрын
የእውነት ፍቅራችው በጣም ታምራላችው ፈጣሪ በልጀች ይባርካችው
@mikaelmieron4883
@mikaelmieron4883 2 жыл бұрын
amen
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሚድያ ስትቀርቡ ሶፍት ይዛችሁ ሂዱ ሚድያዎቹ ለገንዘባቸው ስለሚሳሱ ሶፍት አያቀርቡም
@user-ce3pm6nr4y
@user-ce3pm6nr4y 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ወይ ኮመንት. ሽንቴ አመለጠኝ በሳቅ 🤣
@aminaseid3254
@aminaseid3254 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@Asd-gh7xg
@Asd-gh7xg 2 жыл бұрын
ሚዲያ ለቅሶ ቤት ነው እንዴ
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 жыл бұрын
@@Asd-gh7xg እያየሻት መርዶ የተረዳች መስላ ለማንኛውም ውሀና ሶፍት ማቅረብ አለባቸው
@HananHanan-ly9cn
@HananHanan-ly9cn 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክ
@ahlamomer7479
@ahlamomer7479 2 жыл бұрын
አረ እኔም ብሆን የመጀመሪያ ፍቅረኝው እቤት እሱጋ መታ ላንዲቀን ተዋላች ከባዲ ነው ታደረች እማ 😠😠😠 ወንዲሜ ግን አላህ ይጨምርልህ ወንዶች ኦኮ ሢወደዱ ይቀባረራሉ አንተ ግን ልዪ ነህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ 😍ልጅ ሚሰጠው ፈጣር ነው 🙏
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 жыл бұрын
ልጅ የግዚአብሔር ነው ውዶቼ ለበጎ ነው በፀሎት ጠክሩ ምክንያት አለው እግዚአብሔር ።በተረፈ ደስስስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያፅናው
@Bintmusatube
@Bintmusatube 2 жыл бұрын
ውይ ስታሳዝን አላህ ልጅ ይወፍቃችሁ
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
ደሥ የምትሉ ጥዶች ናቹህ በእርጅነዋ ወራት ሳራን የጎበኘ አምላክ እናተንም በልጅ ይባርካቹህ ታገሱ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለምና ትልቅ ትግስት ትንሽ እምነት ይኑራቹህ ለአመነ ሁሉ ይቻላል ደግሞም ይሳካል በልጅ ትባረካላቹህ የሆነ ቦታ ልጠቁማቹህ ሂዱ አድስ አበባ ከሆናቹህ ለገጣፎ አቡነ ኪሮስ ሂዱ ማርያም የልባቹህ መሻት ሁሉ ይፈፀምላቹሀል ታላቅ ቃልኪዳን የተሠጠበት ቦታ ነዉ መሄድ እንኳ ባትችሉ የአቡነ ኪሮስን ገድል አንብቡ በማርያም ከቻቹህ ሂዱ ሁለታቹህም ምስክር ትሆናላቹህ ምክነያትም ልጅ አተዉ እዛ ሄደዉ ተማፅኖ ማንም ያፈረ የለም ማርያም በእምነት ሂዱ ዉዶቼ💓🙏💓
@azebbekele4300
@azebbekele4300 2 жыл бұрын
እህቴ በእምነት የቅድስ እሩፋኤልን ፅበል ጠጪ ተፅበይ እኔም እንዳንቺተቸግሬ በናቴ ፅሎትና ብቅድስ አማኑኤል እምነት ነው ትወልጃለሽ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 жыл бұрын
እህቴ ጠንከር በያ ሂወት ብዙ ውጣወረድ አለው ብዙ ከባድ ነገር ሊያጋጥም ያችላል ጠንካራ ሁኚ ሴት ልድ ጠንቀር ስተል ነው ምትሻገረው ምኞትሽን ያሳካልሽ በልጅ ተባረኪ
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይሰጣችኋል የአባታችን የአባኪሮ ገድል እዘይ እህቴ ትወልጃለሽ የወንቅሸቱ ገብርኤል መልካሙልጅ ይስጣችሁ
@EtuYeTadeLiji
@EtuYeTadeLiji 2 жыл бұрын
የእኔ እናት ስታሳዝን እግዚአብሔር በልጆች ይባርካችሁ ማፍቀር ደስ ይላል ቅናትሽን ግን ቲንሽ ቀነስ ለማድረግ ሞክሪ ሰላማችሁ ይብዛ
@thfg8981
@thfg8981 2 жыл бұрын
እረባክሺ እቶቹም ጋረ አፈልጊም ሲጀመረ ቅናት ቤት ይፈረሳል
@user-rg8xk9cm7h
@user-rg8xk9cm7h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የማህፀንሺን ፈሬ ይስጣቹህ አይዞቹህ እግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹህ
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 2 жыл бұрын
ሴቶች ግን ወንድን 100% አትውደዱ ጉድ ትሆናላችሁ ጥሎሽ ቢሄድ ራስሽን ታጠፊያለሽ ደግሞ ለወንድ ለምን ጥርግ አይል ሞኝ ወንድ ልክ ስጋ እንዳየ ውሻ ናቸው ተርጋጊ እህቴ አትጎጂ ስታሳዝን ከልክ ያለፈ ነው የምትወደው
@madampordos3348
@madampordos3348 Жыл бұрын
😁😁😁
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ወላጅ የሌላቸው ልጆች አሳድጉ ከማህፀንሽ ይውጣም ከሌላ ማህጸንም ይውጣ ሁሉ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ሰዚህ ወላጅ የሌላቸው ብታሳድጉ ዋጋችሁ በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ነው።
@hdjdjhdhhdhe1485
@hdjdjhdhhdhe1485 2 жыл бұрын
ግን እኮ አነሱ ገናናቸው
@hdjdjhdhhdhe1485
@hdjdjhdhhdhe1485 2 жыл бұрын
የተገናኙት በኮረናው ሠአት ትግሥት ነው
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
@@hdjdjhdhhdhe1485 እኔ ከወንጌል ውጭ እንዲህ አይነት አልስማም አለፍ ስል ሲናገሩ ስለስማሁ እንጂ ሙሉውን አልስማሁም ይህን ሃሳብ የዻፍኩት በተለያየ ምክኒያት አትወልድ ሆና እንደው ብየ ነው ።
@medinaadem3807
@medinaadem3807 2 жыл бұрын
እንዴዚህ ለመባል አይችሉም ገና እኮ ናቸው እንዴ የመጀመሪያው ቢወርድም አሁን ማርገዝ ትችላለች ይሄ ነገር እሁሉም ሰው ላይ ይከሰታል
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
እኔንም አስለቀሳችውኝ ርስ በርስ ያላችው ፍቅር ልጅን የሚሠጠው አንድ አላህ ብቻ ነው ስለጓጓችው ነው እንጅ አይዟችው ይሠጣችዋል ተስፋ አትቁረጡ አይዟችው ፍቅራችው ለዘላለም ይብዛላችው ልጅም አላህ ይወፍቃችው ልጁ ማሻ አላህ ስነምግባሩ አገላለጡ
@user-fx3kp4vk1m
@user-fx3kp4vk1m 2 жыл бұрын
ቅአናትኮ የውስጥበሺታነው እህቴ ተረጋጊ ሆሆሆ ወዶችኮ እኮን ተመጥን በላይ ወደዋቸው ይቅረአና በመጠኑምተወደው ጥጋባቸው አይቻልም😂😂😂😂 ለወድልጁማ ብትወጁውኮ እውድሀለሁ አትበይው እኔ ወላሂ ወድልጁ አላምንም በሂወቴሙሉ
@roqianesre4022
@roqianesre4022 2 жыл бұрын
እኔም እንዳቺ ነኝ አንድም ቀን ኧወድሀለው አልለውም በጣም ነው ሚናደደው
@user-fx3kp4vk1m
@user-fx3kp4vk1m 2 жыл бұрын
@@roqianesre4022 ጎበዝ👍
@asratehulumyifer1049
@asratehulumyifer1049 2 жыл бұрын
ባህሪሽ ግን ጥሩ አይደለም አይመችም እንደከተማ ልጅ ሁኚ አንቺ በአሁኑ ሰዓት ቅናትና ሁሉን ነገር ትተሸ ፀሎትና ስግደት፤ፀበል ብታዘወትሪ እግዛብሔርም ይረዳሻል በዚህ ሁኔታሽ ይህ ልጅ ነጻነቱን ስለሚፈልግ ትዳርሽ አደጋ ላይ ነው
@tsedeytsedale1090
@tsedeytsedale1090 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ፍቅርሽ ደስ ይላል እኔም ልክ እንዳንቺ ባሌ ጓደኛየም ሁሉም ነገሬ ነው ግን እንዳንቺ አልቀናበትም ከተጋባን ብዙ አመታችን ነው ልጅም አሎለድንም እግዚአብሔር መስጠት ካለበት አንድ ቀን ይሰጠናል ይኸን ያህል አትጫኝው እራስሸንም እሱ ላይ እንደዚህ አትጣይው ከእሱ በላይ የሆነውን እግዚአብሔርን አስቢ ራስሽን በእሱ ላይ ጣይ እሱ እስከ መጨረሻው እንዳይለያችሁ እመኛለሁ
@lemlem4051
@lemlem4051 2 жыл бұрын
እማቲ ገጠመኝ ትምህርት አለ ደዳምጭ ቻሪክ ይቀየርና ድጋሚ ልጅ አቅፍችሁ እናያለን100%
@tsion_koratsion_k5073
@tsion_koratsion_k5073 Жыл бұрын
ፀባል ጠጣማቅ እነቴ ቅናት መንፋስ ነው አንች ወዴሽ አዴሌም ፃሎት አርግ ስጋጂ የመምህሪ ተስፋዬ አባራ ጋጠመኝ አደምጭ ወንዲሜ እግዚአብሔር ትትና ከማርያም ፊቅሪ ከክርስቶስ ይላል የእግዚአብሔር ቃል እወደዋለሁ ❤❤❤❤❤
@user-bd4rr6xf2z
@user-bd4rr6xf2z 2 жыл бұрын
የኔ እህት አታልቅሺ ያለመውለድ ካች ብቻ አይደለም ከሱም ሊሆን ይችላልና
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 жыл бұрын
ውይ ደስስስ የሚል አገላለፅ ነው እግዚአብሄር ይባርክህ አስተዋይ ነህ::
@sabalule7915
@sabalule7915 2 жыл бұрын
ከራሱ በላይ እሱን ታውቂዋለሽ መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት እንዳንቺ ትእግስት ይስጠን
@yaredtsegaye8192
@yaredtsegaye8192 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ በእውነቱ! እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ።
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 2 жыл бұрын
ፍቅርሽ ስስትሽ እንዳለ ሆኖ ቅናትሽን በጣም ቀንሺ ቅናት ሱበዛ እሱን በተጫንሽው ቁጥር የት ገባህ የት ሄድክ የሚል ጭቅጭቅ ከተፈጠረ ጥሩ እይመጣም ለቀቅ እርጊው በናትሽ ጥሩ እይደለም
@mastuatinkut5291
@mastuatinkut5291 2 жыл бұрын
ዋው ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዘላችሁ
@user-xg6bh5yf9y
@user-xg6bh5yf9y 2 жыл бұрын
ስታምሩ በስማም ፍቅራችሁን እስከመጨረሻ ያድርግላችሁ
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ስታምሩ የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ልጅ ይስጣችሁ 🥰
@clickcell4333
@clickcell4333 2 жыл бұрын
አያድርስ ነው ግን ልጅቷ የምክር አገልግሎት ብታገኝ ባይ ነኝ
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 2 жыл бұрын
ትክክክል
@abebechabebech2590
@abebechabebech2590 2 жыл бұрын
ልዩ ገጠመኝ በመምህር ተሰፋዬ አበራ You tube ላይ ግቡና አድምጡ ለጥያቂያችሁ መልሰ የምታገኙበት ነገር ይኖራል አይዞሽ እህት ትዳር ልጂም ሰጪው እግዚ አብሔር ነው
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ የ ተባረከ ፍሬ ይስጣችሁ በተረፈ ልጅ ለማግኘት የአባ ኪሮስ ገዳም ሂዱ እና ጸሎት ይደረግልሻል በእርግጠኝነት ልጅ ታገኛላችሁ ለእኔም ተሳክቶልኛል እንደእኔው የተሣካላቸውንም እህቶች አውቃለሁ ስለዚህ የአባ ኪሮስ የቃል ኪዳን ታቦት ባለበት ቤተ ክርስቲያንም ይሁን ገዳም ኢዱ ግዜ ሳታባክኚ ልጅ ታገኛላችሁ በእክምና እንዳትሞክሪ ብዬ እመክርሻለው እህቴ በተረፈ ጭንቀትሽን በጸሎት ማስወገድ ትችያለሽ ጸልይ ሠላማችሁ ይብዛ ቻዎ 😍😍😍😍
@meronbekele1004
@meronbekele1004 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ ውዶች የምር ጀግና ናችሁ እድሜያችሁ ይርዘም።
@alimamuhammed3727
@alimamuhammed3727 Жыл бұрын
አወልጀ ኮላህ ነዉ
@user-rp4sn9jx4s
@user-rp4sn9jx4s 2 жыл бұрын
እረ ግን እውነተኛ ታሪክ ነው ተይ የይ ማመን አቃተኝ ፍቅርሽ በዛ ከልክ በላይ ያች ደግሞ የተለየ ነው እስኪ ያዝልቅላችው
@emmahailu9936
@emmahailu9936 2 жыл бұрын
ማርያምን አስለቀሽኝ እመቤቴ የተባረከ ልጅ ትስጣችሁ
@samyhabte2821
@samyhabte2821 2 жыл бұрын
በእውነት ደስ የምትል አፍቃሪ ነች በእውነት ነው የምልህ ልጅ የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው ከልጅ በላይ ደግሞ እሷን የመሰለች ቆንጆ ንፁ አፍቃሪ ማግኘትህ መታደል ነውና ፍቅራቹ እስከመጨረሻው የሒወታቹ ፍፃሜ ይሁን ግን እንደ እህቴ የምመክርሽ በፀሎት የታገዘ ይሁን ባለቤትሽም ቡዙ ግዜ ሳይክል ባይጠቀም ጥሩ ነው የአገራችንን የሹፌር ሁኔታ ስለሚታወቅ ተጠንቀቅ አደራ
@user-sh3np1qs2x
@user-sh3np1qs2x 2 жыл бұрын
እኔኮ እዝጋ እየመጣችሁ እምትነፋረቁት ለምድነዉ ፍቅር ጥሩነዉ ተዋደዱ ተፋቀሩ ሀሳባችሁን ሸር አድርጉ እጂ አትነፋረቁብኚ
@user-bj8xu2ks1z
@user-bj8xu2ks1z 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አላህ ልጅ ይስጥሽ 🤲☝️❤️❤️💞💞❤️❤️💞💞
@hphonetatstic5390
@hphonetatstic5390 2 жыл бұрын
አሜን 😥😥🤲🤲🙏🙏
@semumuhadin8251
@semumuhadin8251 2 жыл бұрын
እንደኔ አልቃሻ አለ ማለት ነው 🤔🤔አላህ አይለያቹ
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 жыл бұрын
የኔ እናት ሀያል ፍቅር ነው ብቻ የፍቅር ጠላት ሴጤናን ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላቺሁ
@user-xs7jb3qg1d
@user-xs7jb3qg1d 2 жыл бұрын
መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እጂ ይሃትኩስ ፍቅር እዲህነው የሚያደርገው እምነት ያስፈልጋል ተረጋጊ እህት
@muke614
@muke614 2 жыл бұрын
ተባረኩ ልጅ ተጨማሪ ነው ዋናው የሁለታችሁ ፍቅር ደህንነት ነው ልጅ የማያስፈልጋችሁ ከሆነ ከራሳችሁ ይሁን ጉዲፈቻ ፈጣሪ ይሰጣችኋል::
@baayushnedesaa671
@baayushnedesaa671 Жыл бұрын
ልጅ የሚሰጥ እግዝያብሄር ነዉ ስለዝህ ሁሌም ፀልዩ እሱ መልካም ነዉ አትጨነቁ እናንተ እራሱ ልጅ ናቹ እግዝያብሄር አምላክ በልጅ ይባርካቹ❤🎉
@tube8695
@tube8695 2 жыл бұрын
ፍቅራቹው ፈጣሪ ይባርክላቹ እህቴ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጪ
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 жыл бұрын
youtube ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተመቹኝ ጥንዶች ዋው 😍😍😍😍😍😍😍😍
@saronreta9905
@saronreta9905 2 жыл бұрын
እያየው ጅጀና ጀመሩ ስቀልድ ነው ደስ ትላላችሁ ድግሞ እመን እንጂ አትፍራ ልጅ ናችሁ ይሰታቹሃል እግዚአብሔር እንዴ ሰው አይደለም አሺ ዋናው ፍቀር ነው እሱም ገልፃል ደስ በሚል ሆነት እግዚአብሔር አሳን ሰጠን አግዚአብሔር አሁንም ይሰታቹሃል እማዬ አታልክሽ አሺ ስሌ ምወድሽ የትም አይሄድም ደግሞ ቂናት አጣብዝህ ❤️❤️❤️💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏
@m.s.f6570
@m.s.f6570 2 жыл бұрын
ውላሂ የሚግርም ነው እረ በቅናት የአራት አመቴን አግብዋአለሁ የአልኩት ህይውቴ በአጭር ቀር በቅናት መክኔያት ውላሂ እውንትህን ነው ቅናት በጣም ይሠጨንቃል
@habimar4434
@habimar4434 2 жыл бұрын
ሴት ልጅ እኮ አታፍቅር ስታፈቅር እንደዚ ናት ፍቅራቹን ያብዛላቹ አላህ ልጅም ይስጣቹ አይለያቹ የሆነ ሳዓት አሳቃቹኝ ግን ብዙም አትቅኚ ወንድ ልጅ ጭቅጭቅ አይወድም ልጁም ግን የገባው ነው ንግግሩ ጠብ አይልም ዋው ይመቻቹ
@TGWollotube
@TGWollotube 2 жыл бұрын
*ወዮ ልጅቷ በጣምነው የምትወደው*
@nas7117
@nas7117 2 жыл бұрын
😂😂😂 የኔ ባልም በጣም ነው የሚወደኝ እኔ ግን ብዙም አልወደውም😂😂😂
@mekityub1966
@mekityub1966 2 жыл бұрын
@@nas7117 በተቃራኒዉነዉ😂😂😂
@godislove8937
@godislove8937 2 жыл бұрын
@@nas7117 😂😂
@Madi-mf3mn
@Madi-mf3mn 2 жыл бұрын
@@nas7117 ላደለው መውደድም መወደድም መታደል ነበር
@merytube9234
@merytube9234 2 жыл бұрын
Ye saran mahesen yekefete geta be lijoch yebarekachu 🙏🏽❤
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
ስታምሩ❤ ቅናት ጥሩ አደለም ነፃነት ስጪው ወንድ ልጅ ነፃነት ይወዳል ❤
@user-kb1ph7yy1o
@user-kb1ph7yy1o 2 жыл бұрын
አብሽሩ ማማዬ አላህ ይስጣቹ እህቴም ለሶስት አመታትን ልጅ መውለድ አልቻሉም ነበር እነሱም በትእግስት ጠብቀው አሁን አላሀምዱሊላህ አላህ ሰጣቸው አሁን አራስ ነች የእህቴ ዱአ የሰማው አላህ ለእናንተም ይስጣቹ
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 2 жыл бұрын
ዋው ታምራላቹሁ በፍቅር ያኑራቹሁ፣በተርፍ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሩፋኤል ተማፀኝው/ተማፀኑ!!! ፈታየ ማህፀን ነው። የሾተልን መንፈስ የመገሰፅ ስልጣን አለው ቅድስ "ሩፋኤል" ገጠመኝ አዳምጡ
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 181 МЛН
ብዙ ሰዎች ሹገር ማሚው ነች ይላሉ!
29:08
ተምሳሌት-Temsalet
Рет қаралды 142 М.
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН