ዝግጅት አደከመህ እኮ፤ ሂድ እንጂ! ሀሳብ ወደ ድርጊት ካልተለወጠ ውጤት አይሆንም! ሀሳባችንን ወደ ውጤት የምንለውጥባቸው 7 ተግባራዊ ነጥቦች

  Рет қаралды 30,366

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

Пікірлер: 93
@mimiAtena
@mimiAtena 4 ай бұрын
መምህር የህይወት ሀኪም አቶ አሸናፊ ታዬ. ኑርልን ታስፈልገናለህ. የሀገራችን እቁ ❤
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271 4 ай бұрын
አሽዬ አንተን መሰማት ከጀመርኩ በኃላ የህይወቴ ሳይክል ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ነው የተቀየረው ብርክ በል🥰🥰🥰
@felekchhailemariamdemisse1590
@felekchhailemariamdemisse1590 4 ай бұрын
አሼ እግዚአብሔር በአንተ ውሰጥ ሆኖ ብዙ ነገር ሰላሰተማረኝ አምላኬን በጣም አመሠግናለሁ አንተንም ጌታ ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ።
@KadjaJamal
@KadjaJamal 4 ай бұрын
በቀላሉ ወደ ሰዉ የሚጋባ ድንቅ ተሰጦኦ ነዉ የእዉነት መምህር ነህ በርታልን ድምፅህ እራሱ ማበል ነዉ እኔ ብዙ አትርፌለሁ የሆነ እራሴን በሆነ ነገር የተመታሁ እየመሰለኝ ነዉ የት ነበርኩ ግን ... አመሰግናለሁ
@AynalemTeferi-zc7je
@AynalemTeferi-zc7je 4 ай бұрын
አሹየ እፁብ ድንቅ ነዉ እንደ ተማሪ ደብተርና እስክርቢቶ ይዤ ነው ቁጭ ያልኩት ነጋዴ ነኝ ግን ሰዎች በብድር ባዶ ያደርጉኛል አሁን ግን አንተን ካወኩ ጀምሮ ለመሻሻል እጅጉን እየሞከርኩ ነዉ ለምልምልን ኢትዮጵያ ምንኛ ታድላለች አንተን የመሰለ እንቁ ልጅ አብቅላለች በርታልን ❤❤❤
@eyasusala8066
@eyasusala8066 4 ай бұрын
ተባረክ ትምህርትህ ከተገበርነው መላውን አለም መቀየር የሚችል ነው: ለእኔ ልዩ መምህር ነህ!!
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 4 ай бұрын
አሼ እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልህ። ወገኖቼን እኔንም ጨምሮ እራስን እንዴት መለወጥ ሰብእናን እንዴት በመልካም ማደስ እንደሚቻል እያሰተማርከን ነው። እግዚአብሔር አምላክ የሰጠን ትልቅ ሰውነህ። እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ።
@AddisalemMula
@AddisalemMula 4 ай бұрын
የኔ መልካም አባት የእውነት ጀግና መንገዱን ስላሳየከኝ አመሰግናለሁ ።በተለይ በተለይ ስለ በፍርሀት ፍንትው ነው ያረከኝ ለልጆቼም ተረፍኩ
@gemechuamente8091
@gemechuamente8091 4 ай бұрын
አሼ በጣም አመሰግናለሁ ዘንድሮ በ2017 የለውጥ ሂደት ለመጀመር (ተግባራዊ ለማድረግ)ቆራጥ ውሳኔ ወስኛለሁ ተጀምሯል። ተከታታይ ዝግጅት እንደሚኖረው ተስፋ አደርጋለሁ። ተባረክ! ከበተሰብ ገመቹ ነኝ 🥰😍🙏🙏🙏👏👏
@FatumaMahmmud-z6k
@FatumaMahmmud-z6k 4 ай бұрын
አቶ አሸናፊ አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ከመላዉ ቤተሰብህ ጋር ይስጥህ 🤲❤️
@GeseseGelu
@GeseseGelu 4 ай бұрын
እንኳን አደረሰን አሸ አንተን የመሰለ አባት የሰጠን ፈጣር ይመስግን
@hailubayu9169
@hailubayu9169 4 ай бұрын
ስለሰጠህንና ስለምትሰጠን ጥልቅ እውቀት አመሠግናለሁ!🙏🙏🙏
@mulkenworku6964
@mulkenworku6964 4 ай бұрын
በረከታችን ነህ!!!
@Bemnet-DJ
@Bemnet-DJ 3 ай бұрын
12ተኛ ክፍል ነበርኩ አሼ አንተን መስማት ከጀመርኩ በኋላ የምትለውን ሳደርግ አሁን ወደ ካምፓስ ልሄድ ነው አመሰግናለው አሼ🙏
@user-MamushA
@user-MamushA 4 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሽዬ ውድ አባት እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ለሰው ልጅ በሙሉ ፍቅር ይስጠን አሜን
@eyobedtewodros1496
@eyobedtewodros1496 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜን እና ጤናን ሰጥቶን እንኳን በሰላም ተገናኘን ለ፪፼፲፯ የምህረት ዓመት። እንደተለመደው ሁሌም አንፀባራቂ ነህ አሺዬ፣ ለብዙዎች ህይወት መዳንም ምክንያት ጭምር። የስድስት ሳምንቱ ስልጠና በበይነ - መረብ ብትጀምሩልን አሪፍ ይመስለኛል። ከአዲስ አበባ ራቅ ብለን በተለያዩ ምክንያቶች በአካል ተገኝተን ስልጠናውን መውሰድ እየፈለጉ ያልቻልን ቤተሰቦች ስለምኖር ቢጀመር መልካም ይመስለኛል።
@alemdagim699
@alemdagim699 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው መምህራችን❤❤🙏
@ashmhnwins5750
@ashmhnwins5750 4 ай бұрын
I attended one of your seminars, the words you say about God is powerful,it really makes difference.But about manifestation the way you said it never work unless th the person is already experience spirituality, pure, free of sin or gult. To make it work the person must purify him self first. It doesn't work over night.
@Hope-ha
@Hope-ha 4 ай бұрын
አቶ አሸናፊ እጅግ በጣም እናመሰግናለን !!
@nur-bx2lb
@nur-bx2lb 4 ай бұрын
Amazing ,keep awakening generations ..God be with You .
@BahredinHassen-st9yr
@BahredinHassen-st9yr 4 ай бұрын
Thanks
@yosiefkindalem8559
@yosiefkindalem8559 4 ай бұрын
የስጦታወች ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@nardosbirhanu3001
@nardosbirhanu3001 4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እውቀትህን ሣትሠስት ስለምታካፍለን እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ:: ለመለወጥ👉1,ፍላጎት 2,እራስህን ማሣካት ለምትፈልገው ነገር እራስን መሥጠት 3, አሁን ላይ ያለንበትን ማወቅ 4, መድረስ የምንፈልግበት ቦታ ማወቅ 5,ቅደም ተከተል ማውጣት 6, አሁን ማድረግ መጀመር 7,አካሄዳችን መገምገም አንድ ነገር እንደሚሣካ እርግጠኛ መሆን የሚቻለዉ ማሣካት የምንፈልገዉን ነገር ዛሬ አሁን ማድረግ ስንችል ብቻ ነዉ :: ዳይ ወደ ለዉጥ 🏃‍♀️
@wondew9
@wondew9 4 ай бұрын
አንተም ተባረክ
@MuluTadesse-oq1lm
@MuluTadesse-oq1lm 3 ай бұрын
አቶ አሸናፊ አምላክ ይጠብቅህ ተባረክልን
@Saba-y3g
@Saba-y3g 4 ай бұрын
"ዝግጅት አደከመህ እኮ" አስቆኛል ኤኒዌ እኩል ጀምረናል ከካሌንደሩ ጋር።God will help us.ዋናው የመሰጠት ስቴፕ ይመስለኛል አሳካዋለሁ
@fuadhamza7578
@fuadhamza7578 4 ай бұрын
Ashe masha😊 Allah ychemrlh
@tizeta-n2z
@tizeta-n2z 4 ай бұрын
እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ ታዬ😍😍😍🙏👍
@DawedMohammed-ub2hu
@DawedMohammed-ub2hu 4 ай бұрын
ይመቸኛል አው ማደግ ነው የምፈልገው 🙏
@masreshamtke
@masreshamtke 4 ай бұрын
እሼበእውነት አንተባለውለታየነህ ፋጣሪጨምሮጨምሮይባርክ❤
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 4 ай бұрын
እኳን አደረሰህ አቶ አሸ በጣም እናመሰግናለን
@HALOHALO-v9o
@HALOHALO-v9o 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ ። በጣም እናመሰግናለን 😍😍😍
@HjxDighx
@HjxDighx 4 ай бұрын
Ato Ashe Ekuwan Le2017 Aderesek Kene Mulu Batesbik Kelib Amesginalew Ate ye Miderachin Bereket Nek!❤❤❤❤❤❤❤
@Saba-y3g
@Saba-y3g 4 ай бұрын
How u r wise ብሶብሃል ❤❤
@BelayMekuriaw
@BelayMekuriaw 25 күн бұрын
አመሰግናለሁ ከተለምዶ እይታ እንድወታ አግዘህኛል
@munahassan
@munahassan 4 ай бұрын
Thank you Memher
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 4 ай бұрын
አሼ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ❤❤❤❤
@BirukMathewos-fx8dj
@BirukMathewos-fx8dj 4 ай бұрын
Thanks 🙏🙏🙏🙏🙏
@DagimGoa
@DagimGoa 4 ай бұрын
Ashe❤❤❤❤❤❤❤
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 4 ай бұрын
የኔ ዉድ መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን ❤
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 4 ай бұрын
የኔ አባት አመሰግናለሁ ❤️🎉❤️🎉❤️🎉👍👍👍👍🌻🌻🌻🌻🌻🙏
@abelgoi9961
@abelgoi9961 4 ай бұрын
God bless you. ashu
@haileanley
@haileanley 4 ай бұрын
thank you so much for your value ashi
@dereman8532
@dereman8532 4 ай бұрын
Great speech,it gives me route to me for 2017
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 4 ай бұрын
Tebarek ❤❤❤
@tamratfikru9363
@tamratfikru9363 4 ай бұрын
It was so impressive !!!
@AleminaMengistu-ko8rb
@AleminaMengistu-ko8rb 4 ай бұрын
የኔ አባት!!
@MelakuG
@MelakuG 4 ай бұрын
Ashe Thank you for your great thought I appreciate it. ❤❤❤🙏👏
@SemiraBedru-y6d
@SemiraBedru-y6d 4 ай бұрын
Enkwane abero adersen abate ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GUMAPODCAST
@GUMAPODCAST 4 ай бұрын
enkuan abro aderesen ashe.
@HabitamuBirhanu-y8z
@HabitamuBirhanu-y8z 4 ай бұрын
ኑርልን በምን ቃል ልገልፅህ እደምችል አላዉቅም
@Mahammed-g2d
@Mahammed-g2d 4 ай бұрын
አሼ የዛሬ አመት በዚሁ ቀን እንገናኝ ኢንሻ አሏህ
@KassayeTsegaye-v1x
@KassayeTsegaye-v1x 4 ай бұрын
❤ eriesun wedjewalehu, Ashe YELIB AWEQ mehonih yigermegnal
@TeamirAbriha-lp5ec
@TeamirAbriha-lp5ec 4 ай бұрын
ረጅም፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥህ፡ከዚህ፡በላይ፡ያበርታህ፡፡
@የኪዳናምህረትልጅነኝትግ
@የኪዳናምህረትልጅነኝትግ 4 ай бұрын
ኣቶ ኣሽናፍ እግዛኣቢሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ ኣንተን ሲሰማ ነፍሴ ትደሰታለች❤❤❤ የትግራይ ልጅ ነኝ
@KassayeTsegaye-v1x
@KassayeTsegaye-v1x 4 ай бұрын
Yes!yes!
@EzanaKidane
@EzanaKidane 4 ай бұрын
What a fantastic man is
@SamriSamsam
@SamriSamsam 4 ай бұрын
Really!!!
@kinfemulugeta-ie2mk
@kinfemulugeta-ie2mk 2 ай бұрын
አሹየ የሂወቴን መንገድ አሳየህኝ አመሰግናለሁ
@MeseretAmanzgi
@MeseretAmanzgi 4 ай бұрын
Eshye betam amesegnalew
@KiyekofaGelana
@KiyekofaGelana 3 ай бұрын
Ashiye fetari lezelalem yibarkih
@FitsumFantahun-y9j
@FitsumFantahun-y9j 4 ай бұрын
Ashe ene yante susegna hognalew!!
@mulumache7261
@mulumache7261 4 ай бұрын
eniwedahalen Ameseginalew edime ena tena yistih
@derallerechtebenimelaku3977
@derallerechtebenimelaku3977 3 ай бұрын
Selam lange yhun ato aschenafi bemin lagich werkneh kegerimen
@KebedeMulu
@KebedeMulu 4 ай бұрын
Enkwan abero adersen Ato ashe yemenakeberh yemnwdeh edemena tena yistelen.
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 4 ай бұрын
መለወጥ
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 3 ай бұрын
ye Hamasun meri yimeslalu 😊
@WondewosenDargie
@WondewosenDargie 4 ай бұрын
አሼ እዴት ትኩርት ማድረግ እችላለሁ አንዳዴ እማ ፊቴን በመስታውት አይቼ እደማለስታውስ የሚገጥመኝ ጊዜ አለ
@kasahunniguse2061
@kasahunniguse2061 4 ай бұрын
ሰልጠና መቼ ነው የሚጀምረው በዚህ አመት የመጀመረያ እቅዴ የአንተን ስልጠና መውሰድ ነው::
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 4 ай бұрын
በ0988068511 ይደውሉ
@moabtube21
@moabtube21 4 ай бұрын
ሰላም እደዚህ አይነት ስልጠና ትፈልጋለህ
@gospeltruth811
@gospeltruth811 4 ай бұрын
Volume is low
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 4 ай бұрын
We will improve. Thank you for your constructive comment.
@addisbisrat5256
@addisbisrat5256 4 ай бұрын
አድራሻ የት ነው
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 4 ай бұрын
በ0988068511 ይደውሉ!
@FiroManGemeda
@FiroManGemeda Ай бұрын
Maalo Ashee afaan oromootiinis nuuf hojjedhu ka.. itti fufiitii,..
@fevenadam6015
@fevenadam6015 4 ай бұрын
Online tmhrt meche new mtjemtut pls melsulni Betam new mwedachu
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 4 ай бұрын
dear @Fevenadam enasawukalen yiketatelun.
@user-6688u
@user-6688u 4 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@easylifecrafts180
@easylifecrafts180 4 ай бұрын
ድምጽ በደንብ አይሰም
@alraeecelle399
@alraeecelle399 4 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@JoteGemechu
@JoteGemechu 3 ай бұрын
🙏👍🙏
@betihaylu9027
@betihaylu9027 4 ай бұрын
አንተኮ ትለያለህ
@GenetDesalew
@GenetDesalew 4 ай бұрын
አሸ አረ እኔስ አቃተኝ በህፃንነቴ እየመቱኝ እያሰቃዩኝ አድጌ ነፃ መሆን አቃተኝ
@zehura
@zehura 4 ай бұрын
😢
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 4 ай бұрын
አሁን አንቺ ለእራስሽ ደግ ሁኚ፤ ያለፈው አልፏል፤ ስለሚመጣው ህይወትሽ ብቻ አስቢ! እግዚአብሔር ይረዳሻል!
@MulualemDesta-t4f
@MulualemDesta-t4f 4 ай бұрын
Ato ashenafi selam ebalalehu ename lek endant hasabochen maqreb yemichel beqat alegne bey amenalehu enam be 2017 yehan aqemane baqreb yemile felagot alegn leave me phone number pls.
@abdulhafizterefe1946
@abdulhafizterefe1946 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ/ሽ። ይበልጥ መማርና ማወቅ መልካም ነዉ። በተረፈ እይታን ማስፍት ነዉ። ዛሬ ባይቀበሉህም በራስህ መንገድ የመሞከርን ሁኔታ ብታመጣና ከመናገር ይልቅ እዉነት የኖርካቸዉን ነገሮች ለማካፈል መሞከር ይገባሃል ባይ ነኝ
@DjhGg-ry7gc
@DjhGg-ry7gc 4 ай бұрын
፪፻፻፩፯
@KassayeTsegaye-v1x
@KassayeTsegaye-v1x 4 ай бұрын
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
ኣቦ ሳምሪ ዝገበሮ- ኣቦ ማለት ከምዚ'ዩ!
10:41
Dr. Sharon Woldu
Рет қаралды 1,6 М.
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 412 М.