እጅግ ልዩ ዝማሬዎች ብር እና ወርቅ ሳይዙ አለማትን ዞሩ ፣ ለነፍሴ ነፍሷ ነሽ ለመንገዴ ፋና ፣ ማርያም /3/ትምክህተ ዘመድነ በዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ

  Рет қаралды 1,604

መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan

3 ай бұрын

እጅግ ልዩ ዝማሬዎች ብር እና ወርቅ ሳይዙ አለማትን ዞሩ ፣ለነፍሴ ነፍሷ ነሽ ለመንገዴ ፋና ፣ማርያም/3/ትምክህተ ዘመድነ በዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ 2016 ዓ.ም
kzbin.info/www/bejne/n5q7d2mml7KZoKM
#መካነ_ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Share: kzbin.info/door/FOKcOJx0Oi4hWVrxcqlIBA
«መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (KZbin CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Пікірлер: 6
@fikiryohannes1732
@fikiryohannes1732 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏
@sintayehugetachew8982
@sintayehugetachew8982 3 ай бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mamniguse1659
@mamniguse1659 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@yomselam
@yomselam 3 ай бұрын
❤❤🙏🙏
@raheleshetu9125
@raheleshetu9125 3 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@woinshetsamuel
@woinshetsamuel 3 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን