ጀዛከላህ ሼይኽ ሙሀመድ ዘይን ዘህረዲን ||ሃሩን ሚዲያ

  Рет қаралды 16,486

Harun media

Harun media

Күн бұрын

Пікірлер: 273
@ወአልሲ
@ወአልሲ Жыл бұрын
የኔ ውድ ሸህ ሙሀመድ ዘይን ዋ ጥፋታችን ሰዎች ዋ ጥፋቴ አብዱረሂም የቂያም ቀን ይህን ስራውን ሲያቀርብ ምን አገዛችሁት ሲባል ምን ይሆን መልሴ ያራህመትክ ዋሲአ በመልካም ርዚቅህ አስፋፋኝ ያረብ
@madinaalali584
@madinaalali584 Жыл бұрын
ማሻሃላ አላህ ዝያራቹን ይቀበላቹ
@momin8886
@momin8886 Жыл бұрын
አላህ ይዘንልን እጂ መልስም የለን ያረብ
@mehbubajemal3796
@mehbubajemal3796 Жыл бұрын
አሚን ያራብ😢😢😢😢
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
ትክክል አላህ ይዘንልን
@duhbmfoo806
@duhbmfoo806 Жыл бұрын
ኡስታዙና አላህ ይጠብቀዎት ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር አላህ ይስጥልን
@halimasaudi6924
@halimasaudi6924 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና አላህ ይስጣቸው አባታችን
@selmaselma691
@selmaselma691 11 ай бұрын
Mashallah Allah hayetotine yarezemilen yashikachi
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 Жыл бұрын
ይገባቸዋል. ሀሩን ሚዲያዎች እናንተንም አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ. ሼይኻችንን እንዳስደስታችሁልን
@Madina-jp3vc
@Madina-jp3vc 9 ай бұрын
Mashalla mashalla mashalla mashalla mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa 🎉🎉🎉🎉
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Жыл бұрын
አሏህ ይጠብይልን መሻሂኮቻችንን ሀሩን ሚዲያ አሏህ ይጨምርላችሁ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥወት ኡስታዙና ጀዛኩም አላህ ኸይር 👏👏👏♥️♥️♥️
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 Жыл бұрын
ሼህ ረጅም እድሜ አብድሬ ጄዛከላህ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ Жыл бұрын
እስከዛሬ ቅር ብሎኝ ነበር ለምን ብየ ዛሬም አረፈደም ያሸኽ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ያረብ
@SUSUSofi
@SUSUSofi Жыл бұрын
ማሻአላህ ስጠብቀው የነበር ሸኽ መሀመድ ዘይን ዘህረድን ይገባወታል አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@zburahassenaschal8693
@zburahassenaschal8693 Жыл бұрын
ኡዝታዙና እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልኝ የኔ ምርጥ አባት
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 Жыл бұрын
አላህ ለእኛም ለእናንተም ፆማችንን ሰላታችንን ቂርኣታችንን ይቀበል ጀዛኩምላህ ኸይር ሀሩን ሚዲያ አላህ ረጅም እድሜ ለሸይኻችን ይለግስ ግን ሻብ ናቸው እድሜያቸው አይደርስም አላህ ፊታቸውን ነጭ ካደረገላቸው ባሮች ያድርጎት ወኢያና
@semirayimam9976
@semirayimam9976 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሸህችን ኡስታዙና አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እጅግ በጣም ነው የምወደዎት አላህ ያቆይልን
@umelkheyrahmed7213
@umelkheyrahmed7213 Жыл бұрын
Allah beafiya rejim edme yakoylin jezakumullah kheyra
@mercymercy7859
@mercymercy7859 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሼሁና አላህ ይጠብቆት አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ከሙሉ ቤተሰቦ ሀሩን ሚዲያም አላህ ይጠብቃቹ አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ ❤
@የሀርቡልጅወሎየዋ
@የሀርቡልጅወሎየዋ Жыл бұрын
አብዱሬ የሀሩን አባት የኛ ጀግና ዚያራህን አላህ ይቀበልህ ያአኺ ረቡል አለሚን በራህመቱ ይዘይርህ ከነቤተሰብህ ከነ ባልደረቦችህ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች Жыл бұрын
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይርንንን ሀሩን ሚድያ❤❤ ሼይኽችንም አሏህ ያቆይልንን❤ #የሀሩን አባት የኔ ጀግና❤ አሏህ ይጨምረልህ
@thufeekbirhanu305
@thufeekbirhanu305 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላህ ደስታዬ ወደር የለዉም ሀሮን ሚዲያ አላህ ጀዛቹን ይክፈላቹ ይህ ታለቅ ሸህኽ ለኢትዮጵያውያን ሙስሊም የጀርባ አጥንት ነቸዉ አላህ እረጅም ሀያት ይወፍቅልን
@susuyemamyesuf2332
@susuyemamyesuf2332 Жыл бұрын
ሸሀችን ጀዛኩም አላህ ህይር አላህ እርጅም እድሜ ይስጠወት ከጤና ጋ የድን አባት መካሪ ፈታዋቸው የሚጥም ሴራ የሚያስደምም ያርብብብ አላህ ይጠብቅልን
@ሃሩንሚዲያድምፄነው
@ሃሩንሚዲያድምፄነው Жыл бұрын
የኛ ውድ ሼክ የኛ ውድ አባት አላህ ረጀም እድሜ ከጤና ገር አላህ ይስጦት የረብ ስዎደቸው አላህ ይጠብቀቸው
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Жыл бұрын
ጀዛከላህ እናተም ሀሩኖች በጣም ዋሳኝው ነው የዘየራችሁት አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ለሸሀችን
@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ
@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ Жыл бұрын
ጣፋጭ ታሪክ ባያልቅ ተመኘሁ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ብዙ ተምሬበታለሁ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Жыл бұрын
እረጂም. እድሜየ ከጤናጋር ለሸኻችን እናንተም ጀዛኩምላህ ኻይር ሀሩን ሚዳ
@MonaMohamed-dc3wh
@MonaMohamed-dc3wh Жыл бұрын
ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ሸሀችን ጀዛከአላህ ኸይር ሀሩን ሚዲያ,
@fatumafatuma4447
@fatumafatuma4447 Жыл бұрын
አህለን ወመርሀን የውነት አቡ ሀሩን ጀዛአክ አላህ ኸይረረ ጀዛአ እንድሁም ሸህ ሙሀመድ ዘይን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጀባ ይበለዎት ያረብ
@hawamohammed6515
@hawamohammed6515 Жыл бұрын
ሼህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ❤❤❤
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ከይር የኛ ኩራት የሙእሚኖች አይን አላህ ይጠብቃችሁ
@salasala5700
@salasala5700 Жыл бұрын
ሼህ አሏህ ረጅምእድሜ ይሰጥወት ከነ ሙሉ ጤና ሀሩን ሚዳያ ጃዛኩም አሏህ ኽይረን
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ Жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ አላህ ይስጥልኝ ዪከሪም
@momin8886
@momin8886 Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር አሊሞቻችን እረጂም እደሜና ጤና ለሞቱትም ጀነተልፊርዶስን ይወፍቅልን ያረብ ሀሩኖች በርቱልን አላህ ይጠብቃችሁ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅልን ሸሀቺን ያረብ ጀዛኩም አላህ ሀሩኖች ጠንክሩ❤❤❤
@shekurmuzeyen7031
@shekurmuzeyen7031 Жыл бұрын
ሸይኻችን አላህ ይጠብቆት ሀሩኖች ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ ♥️
@youtubechanal6809
@youtubechanal6809 Жыл бұрын
የኔ የዴኔ አሥታሪ አባት አላህ የጠብቆት
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
ሸሀችን አላህ ያቆይልን ሀሩኖች ጀዛኩም አላህ ኸይር
@New-to5zd
@New-to5zd Жыл бұрын
ماشاءاالله تبرك الله
@susususu586
@susususu586 Жыл бұрын
Shek mohamde zynu zerhedin harun midya allah mindachihun yikfllachuh jzakumullah kyrn yareb aulomawochin allah anrullin tebkillin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Rስደተኛዋ
@Rስደተኛዋ Жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ የአላህ ኡለሞቻችንን ጠብቅልን
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 Жыл бұрын
የአላህ ጥበቃ አና እገዛ አይለዮት ኡስታዚና🥰🥰🥰🥰🥰
@kustr5728
@kustr5728 Жыл бұрын
ማሻ አላ አላህ እረጅም እድሚና ጤና ይስጦት ሀሩን ሚድያ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@aishaaisha6153
@aishaaisha6153 Жыл бұрын
ሸኻችን ስዎድዎ እረጅም እድሜ ተመኘሁሉዎት ጀዛኩምላሁኸይር
@aziza3691
@aziza3691 Жыл бұрын
አብዱሬ ጀዛከላህ ኸይር አንተ የኢስላም ከላላ ሸኮቻችንም አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ጀዛኩምላህ ኸይር ፊዱንያ ወንአኼራ
@እምአፈናአንእምመሀመድ
@እምአፈናአንእምመሀመድ Жыл бұрын
ሽህ መሀመድ ዜየን እረጂም እድሜየ ከአፈያ ከጤየና ከጥሩ ስራጋረ አላህይወፈቀወ
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ሀሩኖች ዳኢወቻችን አላህ ረጅም እድሚ ከሙሉ ጤና ጋር ጀዛኩም አላህ ኸይር
@sነኝየአላህባሪያ-s1h
@sነኝየአላህባሪያ-s1h Жыл бұрын
ኡስታዝና አላህ እድሜና ይሰጥልን ያረብ
@nuraabdella5131
@nuraabdella5131 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሁሩኖች አላህ ይጨምርላችሁ እንዲሁም ሸሀችን ረጀም እድሜ ከሙሉ አፍያ ጋር አላህ ይስጥወት
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ራጅሚ እድሜ ካጤና ይስጡት ሀሩን ሚድያ ታጣቆች እድሁሚ ኡስታዞች አላህ ይጫምራቹሁ
@ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ
@ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ 9 ай бұрын
ማሻአላህማሻአላህ አሊሞቻችን መሻሂኮቻችን እድሜ ጤና ደሥታ ረጅም ያድርግልን አላህ
@rahmanuri5183
@rahmanuri5183 Жыл бұрын
ማሸአለህ ሸይክ አለህ ይጠብቀቹ ምርጥ ሼህክ ውድ አባት❤❤❤❤
@SeadaAhmed-s1y
@SeadaAhmed-s1y Жыл бұрын
የማያልቅ ሀብትን እረጂም እዲሜን ይስጥልን ሸሀቺን ❤❤❤❤❤
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጣብቃቹሁ ሼኩና
@ekrameekrame736
@ekrameekrame736 Жыл бұрын
ኡስታዙናአላህይጠብቅህእድሜናጤናይስጥዎ.ላላህብየነውየምወደወት
@ggfhgjighh5178
@ggfhgjighh5178 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ ሀሩን ሚዲያ የምታደረገዉ ነገር ወላሂ ቃል የለኝም
@mereere5285
@mereere5285 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባርከላህ
@haitema9779
@haitema9779 Жыл бұрын
አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልኝ
@umualeyatube862
@umualeyatube862 Жыл бұрын
ሼኽችን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለመሻይኮቻችን አላህ ይስጣቸው
@hussainhassen2967
@hussainhassen2967 Жыл бұрын
MashaAllah በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም እና የምወዳቸው ሼህ ግን ሃሳባቼውን ሳይጨርሱ አቁዋረጥካቸው በጣም ብዙ የሚወራ ታሪክ እንዳላቸው የታወቀ ነው
@mrsadi3119
@mrsadi3119 Жыл бұрын
ማሻአላህ ውበታችን እሥልምናች ሱብሃን አላህ ማንም ቃሪእ ኢትዮጵያ ውሥጥ የትም ይወለድ በውቢቷ ወሎ እየሄዱ ነው የሚቀሩት የኔም ሃያቴና አጎቴ እዛነው የቀሩት ወሎ ደሴ እኮ የኢትዮጵያ ሳውዲ እኮናት ማሻአላህ ሥንቱን አሊምና ውሥታዞቻችንን አፈራችልን ግን ደሥ የሚለው ወሎን እንደዛ እንደወደትኳት አልቀረውም ልክ እንደ እናቴ የምወዳትና የምሳሳላት ሚሥት አፈፍ አርጋለው አላሃምዱሊላህ መልክ ብቻ ሳይሆን ፍቅርናቸው ወሎዎች ምኞቴ ከንቱ ሥላልቀረ ጉሉ ማሻአላህ ላላህ ብዬ ሁላቹንም በጣም ወዳቿለው
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 Жыл бұрын
ማሸአላህ ኡሰታዜአላህ አፊያእና እድሜይሰጣቸሁ
@ErhmatDawed-ky1pg
@ErhmatDawed-ky1pg Жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቃችሁ መሻአላህ
@ربيعهإبراهيم-د7خ
@ربيعهإبراهيم-د7خ Жыл бұрын
ወላሂ ጀዛካላህ ቢባሉብየ ከመመኛቸዉሸህአንዱናቸዉ።ወዲም አብዱረሂም አላህ አጁርህን በጀነትይክፈልህ❤❤
@foziyanasranesr3315
@foziyanasranesr3315 Жыл бұрын
ማሻ አለህ ጃዛክ አላህ ኸይረን ጃዛ ያሀሩን ሚዲያ ውንድሞች አላህ ይጨምርላችሁ
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad Жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሸአላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ያሸክና
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Жыл бұрын
جزاكم الله خيرا شيخنا الفاضل الله يحفظكم ويطول عمركم يارب العالمين شكرا لكم هرون
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ Жыл бұрын
ወድ ሸኻችን አሏህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት
@ነጁወሎየዋፍችያጣውህልሜታ
@ነጁወሎየዋፍችያጣውህልሜታ Жыл бұрын
አጀዛኩም አሏህ ኸይር የሸኽ አሏህ እደሜጤና ይሰጠወት
@fatimajamal2346
@fatimajamal2346 Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላህ ኽይር ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሽሀቻን ሙሀመድ ዘይን አላህ እረጂም እድሜን ጤና አብዝቶ ይስጣቺሁ
@kedijaseid992
@kedijaseid992 Жыл бұрын
አላህ እረጅም አፊያ ይስጠወት ጀዛኩሙላሁ ኸይር
@leylakader6016
@leylakader6016 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሼሀችን አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ሀሮን ሜድያ ጀዛኩም አላህ ኸይረን መልካም ስራቹ አላህ ይቀበላቹ ጀግኖች
@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ
@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ Жыл бұрын
ሀሮንሚድያ ኡስታዝ ባህሩ ኡመር ሁላችሁንም አሏህ ኸይጀዛችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመዳችሁ
@kamilamuhye8224
@kamilamuhye8224 Жыл бұрын
የኔአባት ይገባቸዋል እረጅም እድሜና ጤና ለርሰወ
@seidethio6927
@seidethio6927 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@ayahahmed6493
@ayahahmed6493 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሸኻችን ሸህመሀመድ አላህ ይጠብቅልን
@nuraabdella5131
@nuraabdella5131 Жыл бұрын
ሸሀችን በአኬራም የጀነትን ካባ አላህ ያልብስዎት አላህ ይጠብቅዎት
@zekiyatube954
@zekiyatube954 Жыл бұрын
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ሀሩኖች ሼሁና አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@eexx4399
@eexx4399 Жыл бұрын
ወአለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን አላህ እረጅም እድሜ አላህ ይሰጥልን
@lubabaseid3686
@lubabaseid3686 Жыл бұрын
እረጀም እርሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣችሁ ጀዛኩምላህ ኸይር
@amnetyasin9410
@amnetyasin9410 Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መሻአላህ አላሁአክበር በጣም ነው ደስ የሚለው ሀሩን ሚዲያ አላህ ኸይረ ስራህን አላህ ይቀበልህ አደዚህ መረግ በጣም ነው የሚያስደስተው እንኳን ደስ አለዎት ሸካችን እረጅም እድሜ ከጤና ገር አላህ ይስጥልን
@ጀሚላቱዩብ
@ጀሚላቱዩብ Жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@የወሎዋንግስትያዉምየቃሉዋ
@የወሎዋንግስትያዉምየቃሉዋ Жыл бұрын
አሠላማለይኩም ወራህመቱ እላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ አለይኩም ወላሂ በጣም ደይላል ይገባቸዋል ሸህሀችን አላህ እዲሜ እና ጤና ይስጥን ያረብ ጀዛኩም አላህ ❤❤❤❤
@hellorimhellorim6165
@hellorimhellorim6165 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ እዴሜ ና ጤና
@ሰሚራሁሴን-ተ3የ
@ሰሚራሁሴን-ተ3የ Жыл бұрын
አላህ. እረጂም. እድሜ. ይሰጣቸው. ሽይኽ
@ErhmatDawed-ky1pg
@ErhmatDawed-ky1pg Жыл бұрын
የአቅራቢወች አደብ ንግግር እርጋታችሁ ደስ ይላል ጎበዞች በርቱ አወ እንደዚህ ነው ኡለማወቻችን ማክር
@seada3382
@seada3382 Жыл бұрын
ሸሀችን ይገባቸዋል ብዙ እየደጀሙ ነው አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው ሀሩን ሚድያ እናመሰግናለን
@ለይላቡሴር
@ለይላቡሴር Жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይራን ወድሞቼ አሏህ ይጨምርለችሁ ሼህችን አሏህ ይጠብቅችሁ ረዥም ዕድሜ ከጤና አሏህ ይስጣችሁ የረብ
@taybatube194
@taybatube194 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ✅ ጄዛኩም አላህ ኸይር🇪🇹
@hmhm9241
@hmhm9241 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሼኻችን እንዎዶተለን አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@ftube564
@ftube564 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Жыл бұрын
❤❤አላህ በጀነት ጀዛቸውይክፈልልንያረብ
@فافيبنت
@فافيبنت Жыл бұрын
ለሀሩን ሚድያ ቃል የለኝም ሀቂቃ አላህ ይጠብቃችሁ. አላህ መሻይሆቻችንን ይጠብቅልን ያረብ
@kemriyamohammedahmed1593
@kemriyamohammedahmed1593 Жыл бұрын
Masha Allah
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና አላህ ይስጠወት ሸኻችን
@hayatsaied7623
@hayatsaied7623 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመት ወላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ Жыл бұрын
ሀሩን ሚዲያ አሏህ ይጠብቃቹህ
@tsegayezeleke2609
@tsegayezeleke2609 Жыл бұрын
kemal, MashaAllah!!!
@ተስፈኛዋየልጂናፋቂ
@ተስፈኛዋየልጂናፋቂ Жыл бұрын
ኡስታዝነ አላህ ይጠብቀውት
@rawudaali9304
@rawudaali9304 Жыл бұрын
አሏህ እዲሜና ጤና ይስጥልን ሸይኹና አቡ ሀሩን አተንም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ☕💐🌺🌹
@ሡሡአበባውወሎየዋ
@ሡሡአበባውወሎየዋ Жыл бұрын
مشالله تبارك الرحمن الله يحفظها
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Жыл бұрын
MashaAllah thank Harun Media & Hijra Bank Yehe program sponser biderg betam teru new please Muslim balhabtoch sport argu Harun Median.
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 54 МЛН
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,6 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 1,9 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 21 МЛН
የኛ ጉዳይ || በሸይኽ ሐሚድ ሙሳና በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሐሚዲን || ክፍል 3
25:20
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 1,5 М.
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 54 МЛН