KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴ጀማል የራሱን ቀሌት ወደኔ አዞረው ውሼታም ነው በጣም ባልጌ እንደሱ የልም🧐🙏
10:04
#ሙሽራው ከሴቷ ቤት ሲገባ ያለ አቀባበል ምርጥ #ሰርግ#ራያቆቦ ቀመሌ 24 February 2024
12:57
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
The Lost World: Living Room Edition
0:46
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
🔴የአገራችን ባህል የሰርግ ስነስርአት ጥፍር ቆራጥ🥰🙏
Рет қаралды 38,652
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 225 М.
Jamal huseen
Күн бұрын
Пікірлер: 303
@LijAhmu2-ልጅአህሙ2
Жыл бұрын
ኡኽታዬ ቆራጥ ጀግና ሴት ሁኝ ለምንም አትሸነፊ ወደፊት እንጂ ወደኃላ አትጓዢ ሁሌየም ቢሆን እራስሺን ሁኝ በራስሺ ተማመኝ በእውቅትሺ አትመፃደቂ ነገሮችን ሁሌየም ቀለል አርገሺ እይ በገንዘብሺ አትመፃደቂ ገንዘብ የሃጥያት ስብስብ ነውና በአግባብ ተጠቀሚበት ጦይብ ሁሌየ ንፁህ ልብ ይኑርሺ እራስሺን ከማንም ጋ አታንሳፅር የራስሽ ማንነት ይኑሩሽ ቻይ አንጄት ታጋሺ ልብ ሆደ ስፊ ሁኝ በጥንካሪሺ ልክ ተጓዢ ስትኖሪ የእውነት ኑሪ ስትስሪ ትርጉም ያለው ስራ ስሪ ሁሌየም በእምነትሽ ጠካራ ሁኚ ችግርሽን እና ሀዘንሽን ለአሏህ እንጂ ለሰዎች ከመናገር ተቆጠቢ በፍቅር ተማምንሺ ኑሪ! አላህ ቀጥተኛውን መገደ
@M-lk2py
Жыл бұрын
ማሻ አላህ❤
@ameena1195
Жыл бұрын
👍👍👍👍👌
@hayatzain6137
Жыл бұрын
ማሻአላህ ልክ ነሸ
@susumebratu9074
Жыл бұрын
እህት መሰረት አላህ ይጠብቅሽ😊
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@Ubnhhjuui
Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች አላህ የማታውን እጀራ ይስጣችሁ😘😘😘😘😘❤❤🙏
@saedayasen7771
Жыл бұрын
አሚን
@haykelawel8550
Жыл бұрын
አሚንንንን
@zinetanwaeryoutube4808
Жыл бұрын
አሚንን
@AsdDsa-qx5uc
Жыл бұрын
❤ሤቶቹ ሚዚወች ያምራሉ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
Жыл бұрын
ራሳቸው እያገቡ እየተጋቡ እኛን ንሮ ተወዷል ይላሉ ማርያምን የሚለብሱት ልብስ እኮ እዚህ እኛ አንለብሰውም
@halimaseid1023
Жыл бұрын
እኮ በጣም እኛ ስንሄዲ ኑሮ ይወደዳል ብለው አስበው እንደሁ እንዳንገባ ዙሪያውን ገደል የሚያረጉብን
@amena4176
Жыл бұрын
የኔማር አሳቅሽኝ
@Faeza852
Жыл бұрын
እኛ አኗኗሪ ነን😂😂😢😢
@HgH-hn9jf
11 ай бұрын
@@halimaseid1023እዚህ አግብተን እንሂድ እዳይወደድ ሀሀሀሀ.
@njatali-wl1ly
Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ነገር ሀገራችን ላይ ኑሮ ተወዶ መድረሻ ጠፍቷል ይባላል ግን ትንሹ ትልቁ ዘነጠው ነው የማያቸው ልብሳቸው ሲያመር በዛው ላይ
@alainxhd6878
Жыл бұрын
እኔም እየገረመኝነዉ እኛ የመዳም ቅመሞች ለራሱ የነሱን ያክል አንለብስም
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
Жыл бұрын
ለኛነው የተወደደው ውዶች እዛ ያሉት ይኖራሉ ሰው ከሰራ የትም ቢሆን ይኖራል
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
Жыл бұрын
@@alainxhd6878😢አይ እስክ ተይው 😢
@kadeiyh9651
Жыл бұрын
አሁንስ አገርእደገባ ነውመሠል የሚሉን😂😂
@ftumaassefa5501
Жыл бұрын
አትስማቸዉ ለኛነዉ እንደዛ የሚሉት
@ahmedfaraj7178
Жыл бұрын
ማሻአላህ መብሩክ የሀገራቺን ባህል እኮ ይለያል ደስ ስትሉ😍😍😍😍
@temrefentaweethiopia301
Жыл бұрын
ውድየሀገሬ ልጆች በስዴት ያላችሁ አላህ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ገቤተሠቦቻችጋር በዴስታ እምንገናኝ ያርገን💚💛❤
@bayanabdelhafez4405
Жыл бұрын
Amniiiiie wuda
@sofyamohamd1215
Жыл бұрын
ኡሚኝ ያረብ ትላት ያጎቴን ልጂ ኡጣሁት እይዴል አላህ ሉጄነት ይበልልኝ
@temrefentaweethiopia301
Жыл бұрын
አላህ ይረሀማት አይ የስዴት ትርፉ😢
@hawaali4262
Жыл бұрын
አሚንንንንን
@amenaali1952
Жыл бұрын
መብሩክ ውዷ እህቴ ጀማል ባልሳሳት ከሀይቅ ወጣ ብሎ ጎበያ ነው ያገሬን ሰው ድምፁን አሰማከኝ ሹክራን ብሉ ጠጡ ሲሉ እደት ደስ ይላሉ ማሻአላህ ሙሽሪትን አደራ
@ዜድነኝዳውንቴዋየኡሚናፋቂ
Жыл бұрын
ማሻ አላህ እኛንም በሥደት ያለነውን ለሀገራችን ያብቃን ግን ኑሮ ውድነት እያሉ ያሥፈራራሉ እህህህ ማን እደሀገር
@foziyatube4807
Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
@نىنلقتنبن
Жыл бұрын
አሚን😢😢😢😢😢
@ahmadjadiga1802
Жыл бұрын
ወላሂ ትክክለኛ ባህላችን ደስ ሲል እድህ ነው
@lulutube311
Жыл бұрын
ሀዘንም ደስታም የሚያምረው ሀገር ሲኖር ነው እና እባካችሁ ሁላችሁ ዱአ ለሀገራችን ፍትህ ለመስጅዶቻችን በምነቴ ደካማ ነኚ በሁለቱም እምነቶች ላይ መግስት የሚያደርገው ግፍ ዝም ልንል አይገባም ትናት ወድሞቻችን በግፍ ተገደሉ መሥጅድና በተክርስቲያን ፈረስ ነገስ ምድነው የሚመጣው ዝምታችን ያዋጣል
@HabibMohammed-fi5mk
Жыл бұрын
ከከከከከከከ ወይኔ ትዝታ የዛሬ ሥድሥት አመት ሀይቅ ላይ መዜ ሆኘ የሠራነውን ዶሮ ሀይቅዳር ሄደን ሥንመለሥ የወንድ ሚዞች በሌላ መኪና ይዘው ሄደው በሉብን ከዛ ምን እናሥረክብ መቸም የማረሣው ትዝታ ዋናው ትዳራቸው ማማሩ ነው አላህ ያሣምርላቸው ያረብ
@com3979
Жыл бұрын
የሀገራችን ትክክለኛ ባሀል ይሀንን ሳይ ሀገሬ ይናፍቀኛል ያአላህ ሁላችንንም በስዴት ያለነዉን ለሀገር ያብቃን
@FatimaEthopia
4 ай бұрын
Ayi hagare tiz alany.wallaggaa😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@hayat227
Жыл бұрын
እሚገርምሰርግ አሊፍመብሩክ ማሻአላ
@makeiawerkenh9671
Жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል ግን ቀራጩ እው ክፈሮአን አላለም 🤣🤣🤣🤦♀️🤦♀️ባለጌ 🤣🤣🥰🥰🥰
@Mona-sz6gt
Жыл бұрын
አቤት የሀገር ሰው እኮ ንሮ የተወደደበት አይመሥልም እዲህ ሲቀወጥ ንሮ ቢወደድም አሳምረው እየኖሩትነው ንሮን
@MilonBd-f6v
Жыл бұрын
መሸአሏህ❤❤❤❤❤
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
Жыл бұрын
ይች ናት ባህላችን ምንም ያረተበረዘች ደስ ይላል
@Meriyem-c5d
5 ай бұрын
ማሻአላህ መብሩክ የመዳም ቅመሞች የኛስ ተራ መቸ ነው😂
@zebibamohammed7843
Жыл бұрын
ማሻአላህ ያገራችን ሠርግ ውበት አለው ለኛም ካብሹይቀዳልን 👍👍👍
@zuzuwolloyewa9024
Жыл бұрын
ማሻ አላህ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ሙሺሮች
@Mkah34
25 күн бұрын
ማሳአላህ❤❤❤❤❤
@gvcnnbb-bx7wx
Жыл бұрын
ሀገረየገባግዜ።ጀማል በጣም አማረብህ ማሻአላህ
@seada6206
Жыл бұрын
ኑሮ ተወዷል ይላሉ ደገሰው ይጋባሉ 😮😮😮መብሩክ ለሙሺሮቹ❤❤
@foziamohammad-pq8nn
Жыл бұрын
ክክክክ
@sdhsddh8427
Жыл бұрын
ማሸ አላህ መብሩክ የገረችን በህል ደስቲል ትደረችሁን አላህ ዪበርክለችሁ
@TambriBashirBASHIR
2 ай бұрын
መብሩክ ለሙሺራወቹ ጀማልማ ማሻአላህ❤❤
@ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ
Жыл бұрын
😊😊😊ኢንሻአላህ ሀገራችን ስኔድ እንዘወጃለን ላጤያንስ አብሽሩ
@jordanmobile7105
Жыл бұрын
ኢሻ አላህ 🙈😂😂😂
@roudatube267
Жыл бұрын
😅😅😅😅 ኢሻአላህ
@birtukaben
Жыл бұрын
ጀማልየየየ የኒ መልካም ዉሥጥሕ የዋሕ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሕ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@salihabdelah3239
Жыл бұрын
ትዝታ ❤
@gfrdgfds2259
Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@Redwan-fz5ye
Жыл бұрын
ማሻ አላህ እንዲህ ነው የአገባነው 😊😊😊😊
@ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ
Жыл бұрын
ማሸአላህ ተባረከአላህ
@ሂክማ-ኀ2ወ
Жыл бұрын
መብሩክ የኔዉዲ ወንዲም አብዱሰይድ መሸአላ በጣምትልቅሰዉ ሁነሀል
@ZUZUHAYIK
Жыл бұрын
ሰላም ሰላምለዚህቤት ማሻአላህ ደስስስየሚልሰርግነበረ አይይ ትዝታየ
@ሱሱ-ጸ6ሰ
Жыл бұрын
ቡዙሠዉ የለምግን መሸአላህ ቀለልያለች ሠርግናት😘
@zizi5555
Жыл бұрын
ክፍ ናችሁ😂😂😂 ተመልከት ይህን ከንፈር መሳኪን ሲቶቹ አዛዘኑኝ መልካም ጋብቻ🎉
@MilonBd-f6v
Жыл бұрын
መሸአሏህ
@zaibagetahunmollaw4508
Жыл бұрын
መሸአሏ አላህ ትዳራቺሁ የማረ የሠመረ ያዲርግላችሁ
@susutube8643
Жыл бұрын
ወይኔ የሚዜ ዶሮ እሽቅድድም አይ ትዝታየየየ ስደት ምን እልሀለሁ
@makaaemam905
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ዉለዱ ክበዱ እኛም በሠላም ከቤተሠቦቻችን ከባልተቤቴ ያገናኘኝ የሠዉ ሠርግ ብቻ በማድመቅ እዳየን አየሁ
@kezltukezltu15
Жыл бұрын
ማሺአላህመብሩክ🥀🥀🥀🥀🥀🌺👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹
@Rahma-vu3yl
Жыл бұрын
ማሻአላህ ብያለሁ
@GenetA1227
Жыл бұрын
እኔም እንደዚህ ነው ማግባት የምፈልገው በሀገሪ ባህል 😘😘❤️❤️❤️
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@sss2505
Жыл бұрын
መብሩክማሻጠላህ
@ሠላምለሀገሬፉቅረለወገኔ
Жыл бұрын
አይዋ ጀም አተ ጨረሰህዋል ዳውድ በከፊል ነበረ ያስቀረው😂 ደስስ ይላል ማሻአላህ❤
@تمرةاثيوبية
Жыл бұрын
ኮሜት። መሰጠትአልወድም ዛሬግን። ለመሰጠትተገደእድኩ። ዋውነዉ
@temermohammed4649
Жыл бұрын
ሰይይይይይይ
@abcdefg1234
Жыл бұрын
ማሻ አላህ የሀገራችን ባህል እኮ የቱን ይነገራል 👌
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
Жыл бұрын
ማሻህ አላህ ጡሩ ህልም ላይ አደርኩ ገና ስገባ ሰርግ አየሁ ዴግሞ ሃሃ ካካ በርቱ የ አጋሬ አቲዮ የ አፍሪካ ልጆች
@AlainAll-m2c
Жыл бұрын
Wowow❤❤❤❤❤❤
@MMm-zk9ix
Жыл бұрын
1000 ,1000,1000, መብሩክ
@ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ
Жыл бұрын
ማሻአላህመልካምጋብቻ
@AlainAll-m2c
Жыл бұрын
😊😊
@TrffYyyy
5 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@እሙሀቢብኢቶብ
Жыл бұрын
አይይ ትዝታ እኔም እድህ ብየነው ያገባሁት
@ዘይነብየሀርቡዋ
Жыл бұрын
መብሩክ ግንበነው የሚስቀኝ የኛባህል ወይሀገሬ እውነት በጣም ደስይላል ሁሉምነገር
@jfhf7531
Жыл бұрын
መሸአለህ መብሩክ እልልልልል
@GiasBd-kh8uh
Жыл бұрын
ማሽአላህአገራቺንባህልደስይላል
@umumahirእሙሙአዝ
Жыл бұрын
ማሻአላህ መብሩክ ብለናል አላህ ያሳምርላችሁ ኮሜንት የመዳም ቅመሞች ታስቃላችሁ ታሳዝናላችሁም ዘነጥ ብለው የሚያሰርጉት የመዳም ቅመሞች ብር ነው ወይም በላይክ ያሳደግነው ዩቱዩብ ብር ነው እናማ እኔ በ15 ቢጃማ ኩሽና ስዘል ልብሱ በሻንጣ ሊበሰብስ ነው ሀገር ያሉት ከኛ ይበልጥ ዘንጠው ይኖራሉ ትቼው ልሄድ ነው በቃ 😂😂😂 የኔንም ሰርግ ጠብቁ
@sofyamohamd1215
Жыл бұрын
እሽ የኔዉዲ እስኪ ዴና እንሁን አወለን እኔም ታጭቻለሁ እየጡቡቀኝነዉ
@umumahirእሙሙአዝ
Жыл бұрын
@@sofyamohamd1215 ማሻአላህ ደስ ይላል ባለጮኛ ነሽአ የኔም በርቀት ኒካህ ካደረኩ 3 አመቴ በቅርብ ለመሄድ አስቤያለሁ አላህ ያሳካልን
@hyathyat9071
Жыл бұрын
የእኔን ወሬ በኮሜንት ፅፍሽው እኔ ልብሴ በሻንጣ ተቀምጦል ወላሂ የ15ሪያል ልብስ ስርቸይ ይምስራው ለአረፋ ብር ላኪልን አሉኝ እኔ በአስራምስት ብር ቢጃማ ነው ይምውለው ያላቹሁን ልበሱ ስል የራስሽ ጉዳይ እዚህ ይዘሽው ብትመጭ አትለብሽውም ፋሽኖ ስለሚያበቃ ቅር እንዳይልሽ ግን ቤትለቤት ተለብሽዋለሽ አሉኝ😢😢 ኢንሻአላህ ለመሂድ እየተዘጋጅሁ ነው
@umumahirእሙሙአዝ
Жыл бұрын
@@hyathyat9071 እኮ የሚያስጠላው በፋሽኑ ገዝተነው አንድ ሁለት ቀን ለብሰነው ስራ ሂደት እንበራል ሳይለበስ ፋሽኑ ያልፋል አለ መግዛት ይሻላል
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
Жыл бұрын
@@sofyamohamd1215እኔ ታጭቻለሁ እየጠበቀኝ ነዉ እደዉም በዚህ በሰኔ ወር መተሽ ካላገባሁሽ እያለ ነዉ ሁሉም አገባ አደለ😅
@ms93s96
Жыл бұрын
ማሻአላሕሳምርየሐገራችንባሕል❤❤❤
@عيشهمحمد-ع4و
Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ያልምዳቸው😊😊😊 ግን በሰኔ ሰርግ አለ የገበሬውን የህል ዘር ባትሻሙ ጥሩ ነው
@hayatwolloywa9812
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ባህላቺን እንደዚህ ነዉ ❤❤❤❤❤❤
@kadeejabateen9437
Жыл бұрын
እኔ ሀገር ልመጣነው ሥላቸው ኖሮ ተወዷል እዛው ጠክሪ ይሉኛል ግንኮ ነው አምሮበት እየኖረ ነው😢
@umumahirእሙሙአዝ
Жыл бұрын
በኛ ብር ነው የሚዘንጡት ክክክ ትተነው መሄድ ነው የራሱ ጉዳይ😂
@roudatube267
Жыл бұрын
@@umumahirእሙሙአዝ እውነትሽ ነው❤❤❤❤
@rukiyarukiya3873
Жыл бұрын
😂😂😂😁 እህ,የኔቢጤ እኔም አረምንልታረጊእዝህይሉኛል
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
Жыл бұрын
መብሩክ አለንጋዋ ግን እባብ ነው ምትመሥለው እኔ የማቀው አለንጋ ሦሥት ዛላ ያላት ነች ጫጉላ ሁሉ እየተቋጠረ ይጫወቱባታል የተቋጠረውን ያልፈታ ይገረፋል
@shamsahha7329
Жыл бұрын
ማሻአላህ🎉🎉🎉
@CanadianMedical-v9j
8 ай бұрын
❤❤❤
@jameelajameela8867
Жыл бұрын
እኛ የማዳም ቅመሞች መቸም አላለልን በኦላይን እንብላ እናተ ባካል ዘና በሉ
@rukiyarukiya3873
Жыл бұрын
አብሽሪእማ ለኛሜቀንይወጣል
@intalaaarsiishkiraa9784
Жыл бұрын
Mashaa Allah ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@zinetfentaw3380
Жыл бұрын
የሀይቅ ቆጆወች
@AsSa-vd7wq
Жыл бұрын
ማሸአለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hfem3901
Жыл бұрын
መብሩክ ምልካም ጋብቻ እልልልልልል 🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
Жыл бұрын
ማማ በቅነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@saedayasen7771
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አይጀማል እደው ነገረሠራህያሠቀኛል
@BayeshKasa
Жыл бұрын
እኳን ደስ አላቹህ
@hayatmohammed8522
Жыл бұрын
መገን ወሎ እልልልልልልልል❤ ሆሆ ወሠባዬ😅❤❤❤❤❤❤
@jamila3850
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞቺ ለዚህቀንያብቃቺሁ
@RabyaA-o5v
Жыл бұрын
አሚል ታንድወረ ቡአላ ሠረጌ 😂😂😂😂😂😂😂 ጭንቅ ብሎኛል አገረ ልገባነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😮
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
Жыл бұрын
ቆይ እኔ አሁን ገጠር ነኝ ባህላቺን እንደዚህ ነዉ ግን ሚዜ የለም አናቅም ብርከማ ያዥ ብቻ ነዉ የምናቀዉ እና ሀገር ስመጪ በሚዜ እንጋባል እየያለ ነዉ እጮኛዬ ጓደኞቼ ራሱ ጨርሰዉ ስደት ናቸዉ በማላቀዉ ነገር ምን ትቱኛላቹ ይቅርብኝ ወላ😂
@HassanMahamed-r4u
Жыл бұрын
Masha Allaha🙏🙏🙏🙏💞💞💞🍬🍬🍬🍬
@ቻይውምኔስ
Жыл бұрын
በርቱያምራልማሻአላህ❤❤
@M-lk2py
Жыл бұрын
መብሩክ ❤
@HawaMuhammad-l8j
Жыл бұрын
መብሩክ❤❤
@زهراءعبدو-و4ث
Жыл бұрын
እኔ ምነለው አለጋው ምን አይነትነው?
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
Жыл бұрын
ማሸአሏህ❤❤❤ያማረትዳረይሁንላችሁ
@تمرةاثيوبية
Жыл бұрын
ዋው
@HawaMuhammad-l8j
Жыл бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@اميسرى-ظ1ه
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅እይይይይ ሀገርችንንን
@tirngotirngo628
Жыл бұрын
ደሰ ትላላችሁ
@SumyyaTum
5 ай бұрын
💗💗💗💗💗💗🎉🎉🎉🎉🎉
@sedaarega918
Жыл бұрын
ሠላምአለይኩምወራህመቱእለወበረካቱማሻአላሠብሥክራብአርጊኚ❤❤❤❤
@ሀገሬክብሬነሽዜድ
Жыл бұрын
ማሻአላህ
@hurelBoss
Жыл бұрын
አንደኛ 😆😆😆ሰርግ መሄድ እንጂ በሰርግ ማግባት ወላሂ ይጨንቃል ቱ ታየኝ እኮ ወየዉ ባህል 🙄🙄🙄
@tube-ms3iq
Жыл бұрын
በጣም ይሁሎሰው ሲፈጡብኝ ታየኝ ምንእደምሆን እኔ ሰውየበዛበት ቦታ ይጨቀኛል
@hurelBoss
Жыл бұрын
@@tube-ms3iq ክክክክክ ኤ ወላ 🙄
@aeshatube553
Жыл бұрын
በጣም የሚያስጠላ በሀል ጥፍር ቆረጣ😂😂😂
@toyba911
Жыл бұрын
ልክ እደኔ😂🙈🙉🙄🤔🤔
@hurelBoss
Жыл бұрын
@@toyba911 እግር አዉጭኝ 😆💃💃💃💃ምን በወጣን ደሞ
@shjdxb6907
Жыл бұрын
ምድነዉ ቆጠራዉ
@SsddDdaa-g7j
Жыл бұрын
ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف مبروك ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Hadya18
Жыл бұрын
ወይኔ አለጋይቱ ግን አስፈራችኝ🤣🤣🤣🤣🤣
@sofyamohamd1215
Жыл бұрын
ክክ
@ShalaShala-ed7yp
Жыл бұрын
እእእእ😂😂😂😂😂😂
@jibibauae2663
Жыл бұрын
የትነው
@ቅድሚያለተዎሂድ
Жыл бұрын
ክክክ😅😅😅
@ቅድሚያለተዎሂድ
Жыл бұрын
እደው ዛሬስ የኸ ካሜራ እያለ መኖርያ የለም እኔ ሰርግ አልሄድም. እርይይይ
@hikmasaif8351
Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ❤❤😊
@LubabaAhmed-w1z
Жыл бұрын
መልካምካብቻል🎉ልልልል
@mdenayuosf4244
Жыл бұрын
👍👍👍
@rawdaamuhmmed1658
Жыл бұрын
😢😢😮😮
10:04
🔴ጀማል የራሱን ቀሌት ወደኔ አዞረው ውሼታም ነው በጣም ባልጌ እንደሱ የልም🧐🙏
Jamal huseen
Рет қаралды 10 М.
12:57
#ሙሽራው ከሴቷ ቤት ሲገባ ያለ አቀባበል ምርጥ #ሰርግ#ራያቆቦ ቀመሌ 24 February 2024
አርሶ በሌ ሚዲያ Arso bele Media
Рет қаралды 36 М.
28:49
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
13:10
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
0:46
The Lost World: Living Room Edition
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
3:05
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
11:58
#ከ9_አመት_በኋላ_ለምን_አፈቀረችኝ_ያለው_የራያው_ወጣት_ከሙሻራው_እና_ከሙሽሪት_ማን_አሸነፈ?#ኮሜንት_ፍቅር_ይሉሃል_እንዲህ_ነው_እስከመጨረሻው_ይመልከቱ
ከድር ራያ /kedir raya
Рет қаралды 480 М.
8:54
ጀማልና ሚስቱ ዳኛ ሆነው እኔንና ሚስቴን እንጀራ ጋግራ አወዳድሩን በነሱ ምጣድ😋
Dawud Tube
Рет қаралды 55 М.
14:57
ወንዱ እንጀራዉን ለጉድ ጋገርኩት🤣🤣🤣
Nuru Tube
Рет қаралды 451
14:43
የ ማጂ የሰርግ ምሥሎች
HUS N MAJI
Рет қаралды 542 М.
27:32
የባሏን እናት የቤት ሰራተኛ አድርጋ የምታሰቃየው ሚስት
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 241 М.
10:34
🔴ኢድን ከቤትስብ ምልስ ዛሬ በቤታችን አክብረን🥰🙏
Jamal huseen
Рет қаралды 51 М.
14:35
ሀራ የቆንጆወች ሀገር። የመድና ያሲን እና የ አብደላ ሀያቱ ሰርግ እጅግ ያማረ
ሙራድ ቲዪብ murad tube
Рет қаралды 9 М.
17:04
በወሎዋ ሀርቡ ከተማ የገባየ ውሎን በእንድሪስ ሀርቡ ላሥቃኛችሁ !!ሀርቡ ገባየ ክፍል ሁለት
Mame kocha tube ማሜ ኮቻ
Рет қаралды 3,2 М.
8:04
🔴ፈጣሪዬ ከዚህ ጭንቀት አውጣኝ🤕🙏
Jamal huseen
Рет қаралды 15 М.
25:16
#ቀውጢ ሰርግ በመርሳ ከተማ የመጀመሪያውና አንደኛው ሰርግ የአመቱ ምርጥ ሰርግ👌😁#wedding#ethiopia #nationalwedding
Zeynu Tube_ዘይኑ ቱዩብ
Рет қаралды 5 М.
28:49
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН