🔴ዛሬ ልጆቼ አሰቀው ገደሉኝ🥰🙏

  Рет қаралды 25,202

Jamal huseen

Jamal huseen

Күн бұрын

Пікірлер: 378
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 5 күн бұрын
ወላሂ ጀማል እጅግ በጣም ታማኝ ሰው ነው ወላሂ በጀማል ምንም አይነት እቃ ብታዙ ምንም ዓይነት ነገር ስጋት እንዳይገባችሁ እኔ ታማኝነቱ በሚገባ አረጋግጫለው ወላሂ አላህ ይጠብቀው የሰው ልጅ ሲቀልድ ሲጫወት በዛ እንገምተዋለን ግን በጣም ጎበዝ ነው እኔ ራሴ እንደዚህ አልጠበኩትም ነበር በተግባራ አይተውኛል 🎉❤❤❤
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 5 күн бұрын
ባለፈው በላኚ ብለው አልነበር
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 5 күн бұрын
❤❤❤👍👍👍👍👍
@عبوررةعبوررة
@عبوررةعبوررة 5 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@عبوررةعبوررة
@عبوررةعبوررة 5 күн бұрын
👍👍👍
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 5 күн бұрын
አፈር ይብሉ የሰው ስም ለማጥፋት ነው
@እሙዶክተርEmuDoctor
@እሙዶክተርEmuDoctor 5 күн бұрын
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለሏህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን🎉🎉🎉
@fatemaAl-g4d
@fatemaAl-g4d 5 күн бұрын
S.a.w
@shfeekshfeekgg4594
@shfeekshfeekgg4594 5 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@fafi-3rd
@fafi-3rd 5 күн бұрын
አምቲ አባቷን ትመስላለች ማሂር እናቱን ይምስላል ማሻአላህ አላህ ያስድግላችሁ
@እሙዶክተርEmuDoctor
@እሙዶክተርEmuDoctor 5 күн бұрын
ማሂርየ ልጄን መሰለኝ ወላሂ የኔ አባት አላህ ያሳድግህ ማሻ አላህ
@ZewdetZewdet
@ZewdetZewdet 5 күн бұрын
አየህ ምን ያህል ልጆች ሳቃቸዉ ብቻ እዲሜህን ያረዝመዋል በርታ እኔ መቸም በጣም ተከፈቸ የልጆቸን ዲምፅስሰማ ሁሉን እረስቸ ደስተኛ እሆናለሁ
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ 5 күн бұрын
😂😂😂😂ሀቢቢ ማሄሬ እንደኔ ልጅ ኮፍያ አይወድም ሀዋ እራሱን አላስተካከልሽውም ቢያንስ እስከ 6 ወር መጠበቅ ነበረብሽ ራሱ ሞላላ ሆኗል አሁንም በመኝታ ላይ አስተካክሊው
@Sofiahassan-y8e
@Sofiahassan-y8e 5 күн бұрын
ይስተካከላል ሳድግደሞስሞላ ውደየ
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ 5 күн бұрын
@Sofiahassan-y8e ማሬ እየጠኑ ሲሄዱ እንደ አጥንት አጎልምጦ ቁጭ ይላል ብዙ ልጆች አይቻለሁ እኔኳን ገና የ1አመት ከ2ወር ልጅ ነው ልጄ
@Sofiahassan-y8e
@Sofiahassan-y8e 5 күн бұрын
@@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ አይዋ ወላሂ አላቅምማማየ አሁኑ መስተካከል አለበትማለትነው
@እሙዶክተርEmuDoctor
@እሙዶክተርEmuDoctor 5 күн бұрын
ይችን የምታነቡ በስደት ላይ ያላችሁ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@Fatuma-k5c
@Fatuma-k5c 5 күн бұрын
አሚንንንን ያረብ ወያኪ
@حسابسوق-ع6ت
@حسابسوق-ع6ت 5 күн бұрын
አሚንያረብእህቴ
@ሀያት-ዘ9ጐ
@ሀያት-ዘ9ጐ 5 күн бұрын
አሚንየኔውድ
@SaddHadf
@SaddHadf 5 күн бұрын
አዎ በጣም ታዋቂ ሆኗል የኢቲዮ ቡና እዚህ አንድ ኩባያ የሚሆኑውን በሱፕር ማርኬት አማካኝነት በግድ ፈልገው ካገኝ የሚገዙት የተቆላውን ቡና 100ሪያል ነው ቡን ኢቱዩቢ ነው ብለው ነው የምጠሩት ካፊ ውስጥ ደግሞ አንዷ ኩባያ የተፈላች 20 ሪያል ያው ካለ ሱካር ታዳ እንዴት አይወደድ ሀገራችን
@user-ri9hj9ez
@user-ri9hj9ez 5 күн бұрын
እነኚን የመሰሉ ልጆችን እየተከባከበች እራስሽን ጥለሻል ብለህ ታመናጭቃታለህ ከርት ክብር ለእናቶች😊
@شذىالزهراني-ش8ض
@شذىالزهراني-ش8ض 5 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልህ ዋናዉ ጤነኛ ልጂ ከሰጠህ አልሀምዱልላህ በል ቆጂና ምን ያረጋል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@seadi5
@seadi5 5 күн бұрын
ማሻአላህ አላህያሳድግላችሁ በሀብት በሲሳይእደጉ💐💐 አሚቲ ትበልጣለች የኔቆንጆ የቡና ይገርመኛል ምርት አለ ግን ወደውጭ እየተላከ ነው የተወደደው
@ኡሙሀያት-lb1xcxcTube
@ኡሙሀያት-lb1xcxcTube 4 күн бұрын
ማሻአላህተባረክአላህ ማሂርየ አላህያሳድግህ አሚቲቆንጆትስቂያለሽአይደል
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 5 күн бұрын
ወላሂ ስያምር😊😊😊😊ማሻአላህህህሄሄ
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 5 күн бұрын
ሻህሩ ረመዳን የቀረው 24 ቀን ብቻና ብቻነው ኢንሻአላህ አላህ በሰላም ከሚደርሱት ባሯወቹ መድቦን እምንፆም አላህ ያድርገን ያረብ ያረብ ያረብ
@Ikram-o8c
@Ikram-o8c 5 күн бұрын
አሚንያርብ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 5 күн бұрын
አሚን ያረብ
@LUBABAAHMED-kd1uf
@LUBABAAHMED-kd1uf 5 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ግን አድነገርልናገር ካሁኑሚድያላይ እያወጣችሁ ነገር አታስተምሩት አሚቲ ለምሳሌ በጣም አበላሽታችኋታል ለተናገርኩትቃላት ቀጣም ይቅርታ
@ritatoli6524
@ritatoli6524 3 күн бұрын
Uuuuppaa baby ❤️❤️❤️❤️ mixaa yene wude desi sitil🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@susuSusu-k8u
@susuSusu-k8u 5 күн бұрын
ማሂር የልጀ ጓደኛነው አድሰሞን ነው የተወለዱት 🥰🥰
@FghJhg-t4u
@FghJhg-t4u 5 күн бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሂርየ የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግህ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤
@HdhH-x2y
@HdhH-x2y Күн бұрын
መሻላ ልጆችህ ይደጎልህ አሚቲየ አወቆጆነሽ😊😊
@seadaali-pn4nv
@seadaali-pn4nv 5 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድጋቸው ልጂህንም ለኡማው ጠቃሚ ሳሊህ ልጂ ያርግልህ
@bbfffb
@bbfffb 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማብሮክ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግ ልክ ዛሬ የመጀመሪያ ከጊዜ ልጅ አይተናል እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@እሙዶክተርEmuDoctor
@እሙዶክተርEmuDoctor 5 күн бұрын
ረመዳን መጣ ሀ27ት ቀን ቀረው አላህ በሰላም ያድርሰን ያረብ🎉🎉
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ 5 күн бұрын
አሚን ያረብ🤲
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ 5 күн бұрын
እእእ 24ቀን ነው የቀረው
@ياسميناحمد-ق1ع
@ياسميناحمد-ق1ع 5 күн бұрын
امين. يارب
@حسابسوق-ع6ت
@حسابسوق-ع6ت 5 күн бұрын
አሚንያረብ
@saedaandires6007
@saedaandires6007 4 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልህ ጀማልዬ❤❤😊😊
@Nesuum
@Nesuum 5 күн бұрын
ወይይይይይ ማሻአሏህ አቦቦዬ ሲያምር አሏህ ያሳድግህ
@Omar-x5y8d
@Omar-x5y8d 4 күн бұрын
መሻአላህ አላህ ያሳድግላቺሁ ላላህ ብለህ ጤነኛ ልጅ ማሳደግ ይሻላቺሗል ዋዋዋዋ ምንየሚሉት መቆላት ነው
@Sofiahassan-y8e
@Sofiahassan-y8e 5 күн бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ እድግበሎ አላህያሳድግላችሁ ተረጋጉ የጀመአ አሁንአስቤዛ አትግዙ የከረመተምር ነው አሁን በተሰብደሞአያቁም
@wollo1630
@wollo1630 5 күн бұрын
ማሻአሏሕአላሕ ያሠድግ ሕ የኡማው መሪ ያርግሕ ሐቢቢ😘
@hbc2244
@hbc2244 5 күн бұрын
ማሻ አላህ ማሂር አላህ ያሳድግህ
@madeenasayed3079
@madeenasayed3079 4 күн бұрын
መሻአሏህ አሏህ ያሳድገው❤❤❤❤❤
@ሶፋ33
@ሶፋ33 5 күн бұрын
ልጁ የሀዋን ወድሜም ነው የሚመስለው ማሻአሏህ አሏህ ያሳድግህ
@عيشهمحمد-ع4و
@عيشهمحمد-ع4و 3 күн бұрын
መሺ አሏህ መሄ የለጄ ጎደኛ ነው የኔ በ 15 ቀን ይበልጣል 👍💖
@zamazmzamazm3403
@zamazmzamazm3403 5 күн бұрын
Mashaalla Mashaalla rabbiin sii haa gudiisuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawaapp3619
@hawaapp3619 5 күн бұрын
ማሻአላህ ተባርከላህ ረህማን አላህ ከክፉነገር ይተብቅላችሁ ልጆቻችሁን
@حليمةعبدالقدير
@حليمةعبدالقدير 5 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልህ ወይነ ቅርበ ብትሆን ቡና በሰጠው እኛጋ ቡና ርካሽ ነው የገብ ሚጫችን ቡና ነው
@BarchiYeEnateleji
@BarchiYeEnateleji 5 күн бұрын
ጀም ወንድሜ ማሻ አላህ ልጆችህን አላህ በጤና በሰላም አላህ ያሳድጋቸው
@እሙዶክተርEmuDoctor
@እሙዶክተርEmuDoctor 5 күн бұрын
ማሻ አላህ እያላችሁ ኮመታተሮች አላህ ያሳድጋችሁ እኔ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
@LobTop
@LobTop 5 күн бұрын
አላህ ያሳድግልህ እሚዳያላየ ባታወጣቸው ጡሩ ነው
@Zehara-Tube
@Zehara-Tube 5 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልህ ወድም ጀማል ሀዋየ አላህ ይጠብቅላችሁ
@amena8601
@amena8601 5 күн бұрын
ሲያምር ማሻ አላህ አላህ ያሳድገው
@سوزيماري-ف1ه
@سوزيماري-ف1ه 10 сағат бұрын
እዴት ደስ እደምትል ከልጆችህ ጋር ሰላምህ ብዚት ይበል
@Huwaidah-it1um
@Huwaidah-it1um 4 күн бұрын
ማሻአሏህህ።ልጂህህምኔዉአደገ።አንተንነዉ
@እሙዶክተርEmuDoctor
@እሙዶክተርEmuDoctor 5 күн бұрын
ማሻ አላህ አንደኛ ነኝ ዛሬ
@Rahm-g5z
@Rahm-g5z 3 күн бұрын
አላህ የስድግል🎉🎉🎉🎉ለኔ ማንቲቲ ይስጠኝ ዱአ አርግልኝ ያጀማአ🎉🎉🎉🎉😢😢😢
@eexx5392
@eexx5392 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸውና
@FjfjHjfh
@FjfjHjfh 5 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይበረክ ላቹህ ልጇችን
@YyDuu-d3p
@YyDuu-d3p 5 күн бұрын
ወላሂወነትህነውበጣምየቆየታምረእየሰጡነው
@FatimaSada-m2i
@FatimaSada-m2i 5 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ከመጥፎ ከሰው አይን ይጠብቅላችሁ❤❤❤❤❤❤
@shadlajidbkk9073
@shadlajidbkk9073 5 күн бұрын
ወላሂ ስያምር ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 5 күн бұрын
የኔ አባት ማሻአላህ አሏህ ያሳድገው ❤❤❤❤ማሂርዬ
@kanozalshikh2347
@kanozalshikh2347 5 күн бұрын
Maashaallaha ❤❤❤❤❤❤
@Ŵ2Ggh
@Ŵ2Ggh 5 күн бұрын
ማሻ አላ ማሂር አላህ ያሳድግህ ጀማል አላህ ያሳድግልህ
@nasriya-lf4ig
@nasriya-lf4ig 5 күн бұрын
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله ربنا يبارك فيكم ويحفظكم يارب 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-li4xx6ke1r
@user-li4xx6ke1r 5 күн бұрын
መሸአላህ ተባረካለህ ብያለሁ አላህ ያሳድግላችሁ❤❤❤
@aminatm1048
@aminatm1048 5 күн бұрын
ማሻአላሕ አላሕ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ራቢነኝSeid
@ራቢነኝSeid 5 күн бұрын
ማሻአሏህ ተብባረክ አሏህ አሏህ ያሣድግልህ ልጆችህን
@amina-r5k9q
@amina-r5k9q 5 күн бұрын
ማሻአላህ አላህያሳድግላቹሁ ❤❤❤ማሂርየ የኔ ማር በሳቅገደልከኝክክክክ😍😍😍
@Sawadihlanurhalalefaqaryashani
@Sawadihlanurhalalefaqaryashani 5 күн бұрын
Wooooou sani masaqamacawu yamaral sat nw jamu safarawu sayamar anem afalgalehu ❤🎉🎉
@SaadaMohammad-o8r
@SaadaMohammad-o8r 5 күн бұрын
ማሻአላህ ወዱ ልጂ ሲያምር
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 5 күн бұрын
ማሸአሏህ አሏህ ያሳዲግላችሁ
@Alamwegid
@Alamwegid 5 күн бұрын
❤የኔቆንጆ፣ማሂርየ❤አሙቲ
@Hነኝ
@Hነኝ 5 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልህ ማሂረ ቆጆ❤❤❤❤❤
@sadakmal1865
@sadakmal1865 5 күн бұрын
ማሻአላ ማሂር እድግበል
@EmanAman-li3gj
@EmanAman-li3gj 5 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቸው አሚታዬ ወንድሜ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 5 күн бұрын
ማሂር አላህ ያሳድግ እድግ በል🎉🎉🎉❤❤❤❤
@JdbdNduh
@JdbdNduh 5 күн бұрын
ማሻአላህ. ልጆችህ❤. የኑሮውድነቱ ግን 😢😢😢ምንይሻላል
@ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ
@ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ 5 күн бұрын
ማሸአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ❤❤❤
@MuktarAbdu-vr2wq
@MuktarAbdu-vr2wq 5 күн бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ያሳድግልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እሙሰላህዲንልኑርላንተብቻ
@እሙሰላህዲንልኑርላንተብቻ 5 күн бұрын
አላህ ያሣድጋቸው🎉🎉🎉🎉🎉
@ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ
@ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ 5 күн бұрын
ማሻአላህ አላህያሳዴግላቺሁ ጀማል
@GadamaRock-t7h
@GadamaRock-t7h 5 күн бұрын
የኔማር ሳምር ወላሂ መሻአሏህ 🌺🌺🌹🌹🌺🌺🌹😍😍🌹🌺🌺🌹😍😍
@እሙዶክተርEmuDoctor
@እሙዶክተርEmuDoctor 5 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስርቤት ለሚገኙ እህት ና ወድሞች ድምፅ እንሁን በሽታ ገብቷል እያሉ ነው
@Marifa-r8c
@Marifa-r8c 5 күн бұрын
አወ ፍትህ
@aishasaid8137
@aishasaid8137 5 күн бұрын
Masha Allah Tabaraka Allah ❤❤❤
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 5 күн бұрын
❤❤❤❤ማሻአላህ ማሻአላህሲያምር ማሂር❤አላህያሳድግዉ❤
@hemanotdesalo6883
@hemanotdesalo6883 5 күн бұрын
አህለንአቡአማርማሻአላህያካድግላችሁሀገራቸ
@Sawadihlanurhalalefaqaryashani
@Sawadihlanurhalalefaqaryashani 5 күн бұрын
Mashallh allh kayin yaxabaqalachuh walahi samar qarax kopi arasahn nw yawaladikawu ana madhallh allh yasadigalachuh yane arrrrrrrr❤❤❤❤❤ manewu adena lalajii yamisasa ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 asaki jamalen balayik anabaratatawu walahii bar ayasakafal layik ❤❤🎉
@HashamHasham-ir7fz
@HashamHasham-ir7fz 5 күн бұрын
መሂሪ አለሀ የሰዲጊክ አሚቲ❤❤❤❤
@SadaSada-y6q
@SadaSada-y6q 5 күн бұрын
ማሻአላህጀምወላሂልጅበልጅነትነውስታምሩ
@سعيد-ف9ط2ك
@سعيد-ف9ط2ك 5 күн бұрын
ማሻአላህ የኔ ዉድች 🎉🎉🎉
@fatemaAl-g4d
@fatemaAl-g4d 5 күн бұрын
Masha.alah.alah.yasadiglahu❤❤❤❤
@HayatAminah-z6v
@HayatAminah-z6v 5 күн бұрын
አላህያሳዲጋቹሁዉዶቸ🎉🎉🎉አወጀማልታሚኚነዉ🎉🎉🎉❤
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 5 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድገው ❤❤❤
@VhuFyu
@VhuFyu 5 күн бұрын
መሻ አለህ መህር ጀመል ከሃዋ አትጠለ እንደዚ ነሃልን ሼር ለይክ እነደርጋለን❤❤❤❤❤❤
@RabiaAli-qc9he
@RabiaAli-qc9he 5 күн бұрын
እሽ. ጀየ እጠብቃለን
@HdtWsw3
@HdtWsw3 5 күн бұрын
Mashaa Allah ❤
@ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ
@ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ 5 күн бұрын
ማሻአላህደስሲል❤❤አላህያሳድግልህ
@neimaebrahim5660
@neimaebrahim5660 5 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉meshalah
@khadijasaeed9608
@khadijasaeed9608 5 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድጋቸው
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 5 күн бұрын
ማሻ አላህ❤❤🎉🎉
@Hነኚ
@Hነኚ 5 күн бұрын
ማሽ አላህ❤❤❤ማሂር❤
@fatimahfrdosa4395
@fatimahfrdosa4395 5 күн бұрын
ማሸአላህ አላህ ያሳድጋቸው ያሳቀችኝ አሚቲ
@دلالالححربي1443
@دلالالححربي1443 5 күн бұрын
ማሻ አላህ አባቱን መሣይ
@shfeekshfeekgg4594
@shfeekshfeekgg4594 5 күн бұрын
አህለን አቡ አማር ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
@Kedija-s2s
@Kedija-s2s 5 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላችው❤❤❤
@zindzind3952
@zindzind3952 5 күн бұрын
ማሻላህ አላህ ያሳድግላችሁ🎉
@Hesdayass
@Hesdayass 5 күн бұрын
Mashaa alha ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zsoso2022
@Zsoso2022 5 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ 🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
@SddDr-l3d
@SddDr-l3d 5 күн бұрын
ማሻ አላ አላህ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤
@jemilajemila3936
@jemilajemila3936 5 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሣድግላችሁ
@AAl-tn6dr
@AAl-tn6dr 4 күн бұрын
❤❤❤❤ማሻ አላህ😂😂😂
@تثنبت-ت9ف
@تثنبت-ت9ف 5 күн бұрын
Masha Allah ❤❤🎉🎉
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
ዕንቁ (ክፍል 49)
31:23
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 17 М.
#ጉድ ስሙ #Habiba ቤት የማይሰማ የለ
13:17
መሢ ራያ Mesi Raya Tube
Рет қаралды 3,3 М.
የዳሌ ስፋት...
9:48
Handeri Tube
Рет қаралды 88 М.
ሀብታሙ አመሰግናለው#abbaytv #AbbayTv #ethiopianartist #abbaytv
5:49
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН