Рет қаралды 201
ሰላም የኢትዮጵያ ኮምፒውተር ሳይንስ ከለብ ባልደረባዎች ፤ በዚ ቪድዮ እምናየው የተለያዩ የJavaScript Array methodsን ይሆናል። እነዚህን Methods አጠቃቀም ጠልቆ ማወቅ በተለይ ለReactJS ከፍተኛ ጥቅም አለው። ከስር የያንዳንዶ አርአስት መድረሻ ሰአቶች ተዘርዝረዋል። ዘለን ወደፈለግነው አርዕስት መሄድ እንችላልነ።
subscribe: / @ethiopiancomputerscie...