ጃዋር በትክክል የመንግስት ደጋፊ ነበር - ቀሲስ በላይ መኮንን | ክፍል 2

  Рет қаралды 79,999

The Betty Show

The Betty Show

Күн бұрын

Пікірлер: 311
@BettyShow
@BettyShow 2 жыл бұрын
ክፍል 1 kzbin.info/www/bejne/fnmofKSXbtWGqpI
@oumahmed965
@oumahmed965 2 жыл бұрын
ቤቲ አሁንም ሙዝ ብቻ ነው ምትበይው ወይ?
@geezalee1677
@geezalee1677 2 жыл бұрын
ቤቲ፡ ይቺ ኢትዮጲያ የምትባል ሀገር ቅርጿና ሥሟ እየተቀያየረ ረጅም ታሪክ ያላት ሀገር ናት። ብዙ ጠላቶች ማንነታችንን ለማጥፋት፡ አረቦች፡ ኦቶማን ቱርክ፡ ግብፆች፡ አውሮፓዎች፡ ወዘተ፡ ሞክረው ተሸንፈዋል። አባቶቻችን ባንዲራና ሃይማኖት ከሀገር ጋር በማቆራኘት ሕዝቡ ካለደሞዝ ሀገር እንዲጠብቅ አድርገዋል።
@cilaalootube909
@cilaalootube909 2 жыл бұрын
Wwwwwwww
@oumahmed965
@oumahmed965 2 жыл бұрын
@Ambo post who the hell are you ? hehe Betty is that you ? any ways you are making my eye uncomfortable because you look so sick and anorexic try to gain weight with love 😘
@kidanemhret2512
@kidanemhret2512 2 жыл бұрын
ቤቲ የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ትምህርት አዳምጪ እባክሽ እህቴ
@Tewe5957
@Tewe5957 2 жыл бұрын
አባታችን ሁኔታዎችን የገለፁበት ትህትና ደስ ይላል! የኦርቶዶክሳዊ ትህትናዎ በዚሁ ይቀጥልልን! ማንም ሃሳብዎትን ባለመረዳት ወይም በክፉ ልቦና ክፉ ቢናገር በትህትና የሚሰጡት ምላሽ ከፍ ያለ ሚና ይኖረዋልና ! የአገግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን !
@ABG72
@ABG72 2 жыл бұрын
ቤቲ አመሰግናለሁ በጣም! ብዙ ያልገቡኝ ነገሮች አሁን ገብተውኛል። ቀሲስ ለእስካሁኑ ይቅርታ። ከአሁን በኋላ ነገሮችን በሌላውም መንገድ ማሰብ እንዳለብኝ አስተምረውኛል። አመሰግናለሁ
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 2 жыл бұрын
Well done Bethy Qasis Belay deserves respect for his efforts and actions to maintain the unity of the people.
@endirisabdoutube8298
@endirisabdoutube8298 2 жыл бұрын
ቀሲስ በላይ ነህ ሰለ ጀዋር እውነት ብለዋል ጀዋርን የኦሮሞ ሙስሊሞች ክሪስቲያኖች ይወዱታል ጀዋርን የሚጠሉት አማራ አክራሪ ክሪስቲኖች ናቸው
@habesha9871
@habesha9871 2 жыл бұрын
Awo deben aderegen etelawalen
@shibbiruuhirphasaa8876
@shibbiruuhirphasaa8876 2 жыл бұрын
በዓለም የሚገኙ ሰዎች ሁሉ በሚሰሙት ቋንቋ ያመልካሉ እኮ ምንም አዲስ ነገር የለም፤ እኛ ለምን ከሌላ ዓለም እራሳችንን በመነጠል እርስበርስ እንቸጋገራለን፤ እኔ በግሌ አፌን የፈተሁት በኦሮምኛ ቋንቋ ነው፤ አሁንግን በአመርኛም በኦሮምኛ አምላኬን አመልከዋለው ደግሞ ትልቅ ነጻነት ነው ደስም ይላል፤ ብቻለኝ ደግሞ በሌላም ቋንቋ ጨምሬ ለዓምላኬ አዜምለታለው የሚያጣላ ነገር ምንም የለውም፤ ምናልባት ሊያጣላ የሚችልው ከፖለቲካ ጋር ካደባለቅነው ነው እንጂ፤ እንዲህ መነጋገር ከተቻለ ግን ለወደ ፊት ነገሮችን ማስታረቅ ይቻላል ስለሆነ እንደዚሁ በተረጋጋ መንፈስ ምክክሩ ይቀጥል፤ ፈጣሪ ይባርካችሁ!
@HM-cb6gf
@HM-cb6gf 2 жыл бұрын
Bettey show great jobs and i would like to say something's really i appreciate our all leader You can Imagen's how how much they're smart thank you kessi balya
@ashenafiashe7921
@ashenafiashe7921 2 жыл бұрын
ቀሲስን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማዋት
@neimay4696
@neimay4696 2 жыл бұрын
Thanks, Kessis Belaye. You are great 👍
@khairiakhairia3220
@khairiakhairia3220 2 жыл бұрын
አለህ ረጂም እድሜ ከጤና ገ ይስጦት
@mebratbeyene2650
@mebratbeyene2650 2 жыл бұрын
I fully agree with his view on languages.
@JahAdam
@JahAdam 2 жыл бұрын
ቀሲስ ንግግርህ ግሩም ነው መቼም ከልብህ የመነጨ ይመስላል እግዚአብሔር በቃልህም በመልካም ተህባርህም ያጽናህ! እንደምታውቀው ፈጣሪ ልብንና ከላሊታችንን ይመረምራል! አክባሪህ ነኝ፤ ቤቲ አሁን አሁን ድንቅ እርጋታ ይታይብሻል፤ በርቺ
@mojigsa8018
@mojigsa8018 2 жыл бұрын
ፈይሳ አዱኛ የይባርኮት አባቴ!
@siiftiif9209
@siiftiif9209 2 жыл бұрын
እኔ ሙስልም ነኝ ግን ቄስስ በላይን በጣም ነው የማከብራቸው, የማደንቃቸው
@getachewalemu351
@getachewalemu351 2 жыл бұрын
እኔ ሊቀ ቱጋንን ቀሲስን አከብራቸዋለሁ እንዲሁም ሀጅ ሙፍቴንም በጣም እወዳቸዋለሁኝ ምንም ኦርቶዶክስ ብሆንም ፡፡
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
ግን በጋላነት አንድ ናችሁ አይደል ዘረኞች
@lilyagora1360
@lilyagora1360 2 жыл бұрын
Well done Abatchen both way save life
@abukalid314
@abukalid314 2 жыл бұрын
ትኽክለኛ ኣባት።
@muyedinmohammed4
@muyedinmohammed4 2 жыл бұрын
ቤቲዬ የኛ ጀግና እንወድሻለን በርቺልን።
@beyeneetamagn6252
@beyeneetamagn6252 2 жыл бұрын
We love you ❤️ #KesisBelaymokenen Eebbifama!!!
@GirmaB
@GirmaB 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት እውነት እግዚአብሔር ማሳወቅ ትልቅ ስራ ነው
@mergagobena1344
@mergagobena1344 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቄስስ በላይ። የእግዚአብሔር ን ቃል በማውቀው ቋንቋ መስማት ማምለክ ትክክለኛ አካሄድ ነው።
@አለንወይ
@አለንወይ 2 жыл бұрын
በፋራ ቋንቌ አመስግነው
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 2 жыл бұрын
Wow very impressive teaching. Thx
@solomonhalefom1092
@solomonhalefom1092 2 жыл бұрын
Would you pls inteview him in Oromifa. For the sake of us who dont spak amharic?
@merd24
@merd24 2 жыл бұрын
ጊንጥ
@safiyasahle8478
@safiyasahle8478 2 жыл бұрын
She doesn't speak oromfe
@lilyagora1360
@lilyagora1360 2 жыл бұрын
Well done Abatchen
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 2 жыл бұрын
ቀሲስ በላይ መኮንን ትልቅ የተከበሩ አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጠዎት እናመሰግናለን ::ቤቲ ግን ለቪዲዎው የሰጠሽው አረእስት ሌላ ::ቃለመጠይቁ ሌላ::ይህ አድማጭ ተመልካቾችሽን ለመሳብ ብቻ ሲሆን ያሳዝናል
@millionshiferawtube
@millionshiferawtube 2 жыл бұрын
ሀጅ ሙፍቲን አትደብድቧቸው እንወዳቸዋለን።
@nuyinuyi1994
@nuyinuyi1994 2 жыл бұрын
Wow miracle Religion leader, Long life for you, you are respectful person
@mikyaskefyalew942
@mikyaskefyalew942 2 жыл бұрын
kesis enameseginalen
@kechemagara5433
@kechemagara5433 2 жыл бұрын
አስተማሪና አሳማኝ ውይይት ነው
@ahmedmutayyab7723
@ahmedmutayyab7723 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ሁሉም የሃሳብህ ደጋፊ ነዉ
@rahelashenafi828
@rahelashenafi828 2 жыл бұрын
Yegna betekrsetyan mekfel lant lemuselimu men yetekmhal wedaj?! krehan arebigna sihon menw yekyer atel?
@lilyagora1360
@lilyagora1360 2 жыл бұрын
Why ur are asking about same one
@lijyomifilmamugher4028
@lijyomifilmamugher4028 2 жыл бұрын
good job
@aberabekele3585
@aberabekele3585 2 жыл бұрын
ምዕመናን በሚሰሙትና በተወለዱበት/አፍመፍቻ ቋንቋ/መሰበክ አለባቸዉ
@askjem9604
@askjem9604 2 жыл бұрын
ቄሲስ ጥያቄ አለኝ ሀይማኖት ዘር አለው ወይ ? መልስይስጡኝ ።
@andyt3046
@andyt3046 2 жыл бұрын
ቋንቋ አለው::
@morkmedia6919
@morkmedia6919 2 жыл бұрын
namichi kun qarsha ykn dollar uummata irraa gurree eessaa akka goodhe nu gafaadha?
@helenmekonnen4209
@helenmekonnen4209 2 жыл бұрын
i agreey thid dissction thake very much beety.
@mulatebekele8375
@mulatebekele8375 2 жыл бұрын
Thankey
@GirmaB
@GirmaB 2 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ኖት በእውነት የቤተክርስቲያን ትምህርት እግዚአብሔር መስበክ ነው ለንሰአ ማብቃት ነው ይህ ነው መንገዱ ፈይሳ አዱኛ ማለት የአለም አዳኝ ማለት በአማርኛ ችግሩ እኮ ተቀራርቦ ትርጉም መጠየቅ ነው ጎፍታ አለ ጌታ ማለት ነው ዋቀዬ አለ ሰማይ ማለት ነው ረቢ አለ አምላክ ነው ችግሩ እኮ ምን ማለት ነው ብለን ሳንጠይቅ ትችት ነው ችግሩ አሁን አበሻ ፈይሳ የሚለውን እንደ ሰው ስም ወስደውት ነው መጠያየቅ ነው ወይ ኦሮምኛ መማር ነው ወይ ዝም ማለት ነው በእንግሊዝኛ ተምረን የለ እንዴ ፀሎት ጎበዝ
@abebesey
@abebesey 2 жыл бұрын
ትክክል ኖት አባታችን
@johnself1624
@johnself1624 2 жыл бұрын
betty you are super all the time
@taborgerressu4086
@taborgerressu4086 2 жыл бұрын
You are truly great
@solomonassefaabay2772
@solomonassefaabay2772 2 жыл бұрын
million TNX Kesis.
@tlemlem
@tlemlem Жыл бұрын
ቀሲሲ ሁሉም በቋንቋ ሊያመስግን ይገባል:: በትክክል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያ በአንዳንድ ዘረኛ እና ጠባብ ካህናት አስተዳደር ድክመት ብዙ ምእመን አተናል:: ግና ዛሬ ሁሉም በተለያየ ቋንቋ ሲኖዶስ ከተቋቋመ ኦርቶዶክአዎነት ይመነምናል:: እናም እባካችሁን በቋንቋ ሁሉም ያምልክ ግን አንድ ሴኖዶስ አንድ ሀይማኖት አንዴት ቤተክርስቲያን:: በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ:: የተረኝነትን ነቀርሳ ያንሳላችሁ:: ተረኝነት እራስ ወዳድነት ስለሆነ ለስጋም ሆነ ለነፍስ አይበጅም:: እናም ሁሉንም እኛ ብቻ የኛ ብቻ ማለት አብሮ አያኖረንም::
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 2 жыл бұрын
ቄስ በላይ እንደኔ የሚጠሎት ሰው አልነበረም ግን በጣም. ትልቅ ሰው ትልቅ አይምሮ ያሎት ሰው ኖት ኦርቶዶክስ አርሶ ይሉ አባቶች በጣም ያያፈልጋታል እሳት የሚያጠፉ አባቶች ወደ ፊት መምጣት አለባቸው
@Daandiieebbaa
@Daandiieebbaa 2 жыл бұрын
Betty Good job .
@denkinesholjira6166
@denkinesholjira6166 2 жыл бұрын
ምርጥ ንግግር እናመስግናል፡፡
@lilyagora1360
@lilyagora1360 2 жыл бұрын
U should ask jawar
@surafeldebrework8306
@surafeldebrework8306 2 жыл бұрын
ልክ በኦሮምኛ አትናገሩ አትስበኩ እንደተባለ አታስመስሉት እንጂ ራሳቸው ቤተክርስትያኒቱ በኦሮምኛ መዝሙር መፀሀፍት ሁሉ እያቀረበች ነው አያሉ እኮ ነው። ምነው ቤተክርስትያኒቱ ልክ እንደ በዳይ እንድትታሰብ እና እሳቸው የያዟቸውን አጀንዳ ድጋፍ ፍለጋ ፕሮፓጋንዳ መተቀሚያ አደረጉት። ነገር ግን ከሞላ ጎደል ባሉት ነገር በሙሉ እስማማለሁ።
@dlngllng1628
@dlngllng1628 2 жыл бұрын
ጥፉ አህያ ቡዳ ጎንደሬ
@empyrealcirus
@empyrealcirus 2 жыл бұрын
@@dlngllng1628 እውነታው ይሄ ነው ቢመርህን ዋጠው ስድብ ምን አመጣው ?!
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው 2 жыл бұрын
@@dlngllng1628 አንደበታቸው የክርስቲያን ይሆን እንጂ በጥላቻ ብቻ አትሔዱ ጎንደሬ ያገረ ስም ነው በአለም ላይ ያለው ክርስቲያን ሁሉ የክርስቶስ ነው ስለዚህ ብሄር ኣታምልኪ ምክንያቱም እኛ ክርስትያኖች መገለጫችን ፍቅር ስለሆንንን 🤲
@dlngllng1628
@dlngllng1628 2 жыл бұрын
@@አድራሻዬከመስቀሉስርነው የጨነቀ ለት አለ ምነው በጎንደሬነትሽ አፍረሽ ነው ደቡብ ያልሽው ለነገሩ በአህያነትሽ ያላፈርሽው በምን ልታፍሪ ነው ጎንደሬ ማለት አህያ ማለት ነው ማርያምን ማትረቡ የሞታቹ
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው 2 жыл бұрын
@@dlngllng1628 አቤት አቤት የክፉ መንፈስ መጫወቻ ሆነሻል አንቺንስ በማን ስም እንድሰድብሽነው ኢትዮ ያልሽው ጅል..? 😔 ደግሞ ማርያም ትያለሽ እንዴ የቃልቻ ልጅ 😡 እና አሁንስ ጎንደር ማለት የቦታ ስያሜ እንጂ ሰው ነው እንዴ 😄 በሃገሩ ላይ የሚኖሩ ሰዎች ከሆኑ እግዚአብሔር በአርያም በአምሳሉ በፈጠራቸው ፍጥረቶች ናቸው ነው ባንቺ አስተሳሰብ ውስጥ ገብቼ አማራ ኦሮሞ ትግሬ እያልኩ እንድቀባጥሯልሽ ነው 😡 እግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ጎንደር መኖር ምኞቴ ነው❤ እኔ እንዳንቺ የዘረኝነት ችግር የለብኝም ሰውን በማንነቱም አልጠላም ግን እንደ አንቺ አይነት ያስተሳሰብ ድሃ በአንድ ቅጥር ውስጥ አልገኝም 😡
@efratam7995
@efratam7995 2 жыл бұрын
ማንም በቋንቋህ አትስበክ አታስተምር አትቀድስ ያለ የለም።
@neimay4696
@neimay4696 2 жыл бұрын
I am a Muslim, but I really respect kesis Belaye because he's fair.
@ahmedabdelamghammed7667
@ahmedabdelamghammed7667 2 жыл бұрын
best man qes belay
@finekash561
@finekash561 2 жыл бұрын
ሁሉም በቋንቋው ይማር።
@abdiissa4446
@abdiissa4446 2 жыл бұрын
ግብፃውያን በአረብኛ ከቀደሱ ኦሮሞውም በኦሮምኛ ይቀደስና የኦሮሚያን የኦርቶዶክስ ቤተክህነት ይመሥርት ።
@amegeb363
@amegeb363 2 жыл бұрын
ያልበላህን አትከክ ፡በማይመለከትህ ነገር ሀሳብ አትስጥ
@belimeku5630
@belimeku5630 2 жыл бұрын
በኦሮምኛ ከተቀደሰ ቆየ እኮ ሊቃነ ጳጳሳቱ ሲናገሩ አልሰሙም እንዴ ? መቀደስ ከጀመርን ቆየን ብለው ፂማቸውን ሲያበሩት እኮ ነው ትግሉን አቁዋርጠው ወደ ቤተክህነት ሥራቸው የተመለሱት ኪኪኪኪ። አይዞን እርር እያላችሁም ቢሆን ቻሉት ።ኪኪኪኪ
@benjami4359
@benjami4359 2 жыл бұрын
እስቲ መጀመርያ የራስህን ጉዳይ አድርግ ቁርዓንን በዓረብ ትተት በኦሮምኛ ቀራ፥ የኦርቶዶክሱን ደሞ ለኛ ተውልን እራሳችን እናረገዋለን
@abdulkerimaliyi6126
@abdulkerimaliyi6126 2 жыл бұрын
በጣም ደስብሎኛል!!
@rabizidniilman3254
@rabizidniilman3254 2 жыл бұрын
Good job bely
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 2 жыл бұрын
እኛ ኢትዬጲያዊያን የግእዝ ልጆች ነን ግእዝ አምላክ የሰጠን ቋንቋ ነው አባቴ አትሳሳቱ
@abukalid314
@abukalid314 2 жыл бұрын
ታድያ የኈ ነው ስህተት
@abegaztadesse5150
@abegaztadesse5150 2 жыл бұрын
እስቲ አስረጂ አቅርብልን ለዕውቀት
@abelseifu6019
@abelseifu6019 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣የ አምላክ ክዋንክዋ
@southgunner21
@southgunner21 2 жыл бұрын
emnetu yalgebaw sw hasab🙆
@gojamfano5362
@gojamfano5362 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ከዛፍ ወደ እውነተኛ መምጣት ደስ ይላል ለውጥ አለ
@mulatebekele8375
@mulatebekele8375 2 жыл бұрын
Good
@alemsegedchala2913
@alemsegedchala2913 2 жыл бұрын
የሱስ አዲስ ቋንቋ ሰጠ እንጂ ያሉትን አላጠፋም ከዘር ከነገድ ከቋንቋ ዋጀ ማለት ከኦሮሞ ብሔረሰብ የተዋጀ ሰው ኦሮምኛ ተናጋሪዎችን ያስተምራል ይመክራል ማለት ነው በቀላሉ እንጂ ሁሉም የአንድ ቋንቋ ተናጋሪ ይሆናሉ ማለት አይደለም እንደሱማ ከሆነ ግእዝን ትተን ወደአማርኛ መምጣት ባላስፈለገን ።ሌላው የኢትዮጵያ እርቶዶክስ ሰዎችን ክርስቲያን ነው ወይስ ኢትዮጵያዊ ማድረግ ነው አስተምህሮዋ ብዙ ምክንያት አለኝ ለምሳሌ የኢትዮጵያ ህዝብ 70%አማራ ነው ሲሉ የተጠመቅነው አማራ ለመሆን አይደለም አማሪኛ ተናጋሪ ሁሉ አማራ ተብሎ ሊቆጠር አይገባም 70% ክርስቲያን ነው ቢባል ጥያቄ ባልኖረኝ ስለዚ ሳይቃጠል በቅጠል ይሉሀል አሁን ነው።
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
Oboleeti keenya Bety (fayyisa Adunya )si haa eebbisu .ati eebbifamtuudha woma hin sodaatin .waaqayyo si wajiin jira 🙏🏾
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 2 жыл бұрын
great
@yohannesnagari4100
@yohannesnagari4100 2 жыл бұрын
If God donot order to reach all nations & tribes in their language it would be limited in hibru language. There wasn't need to interpriate bible into latin, english, french, germany etc.
@atome9092
@atome9092 2 жыл бұрын
This guy is knowledgeable, civilized and responsible person. He knows what he believes very well. People speak against him for two reasons: 1) they don't know what they believe, they are led by herd mentality. 2)the fact that he is an oromo is seen as a threat by non Oromos mostly Amharas.
@AgewKemant
@AgewKemant 2 жыл бұрын
The last one is ☝️👍
@jijeage5173
@jijeage5173 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ የኦሮሞ ጠላት መሆኗ የሚታወቀው፦ ኦሮምኛ ስለተነገረ መደንገጧ፣ ሁለተኛ አንድም የኦሮሞ ምልክት ወይም ቀለም እሴት የለም ፣ የኦሮሞ ዜማ የለም፣ ቅዳሴ በኦሮምኛ የለም መዝሙር ብቻ መደለያ፣ በኦርቶዶክስ ውስጥ ተቀጣሪ አገልጋይ ተጠቃሚ ኦሮሞ በፐርሰንት ብናይ 2% አይሆንም እሱም ቢሆን ማንነቱን የቀየረና ዘበኛ ነው፣ ጳፓስ ሆኖ አያውቅም ኦሮሞ፣ በምልክቷ (አረንጓዴ ቢጫ ቀይ) ላይ የኦሮሞ አሻራ የለም፣ ይህን ሁሉ ስናይ ኦርቶዶክስ የኦሮሞን መሬት እንጂ አማራን ለመጥቀም የተዋቀር ዘረኛ ዘራፊና ተስፋፊ ቡድን ነው፡ ኦሮሞ በአንተ ማንነት ኦርቶዶክስን መቅረጽ ካልቻልክ ከድርጅቱ ውጣ የራስህን ፍልስፍና ተከተል።
@onelovefunny218
@onelovefunny218 2 жыл бұрын
We lRespect you Belay
@kifleayana7273
@kifleayana7273 2 жыл бұрын
Great Q & A !❤️God bless you both 🙏🏾
@jaarsawalaabu4393
@jaarsawalaabu4393 2 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ፣ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቤያለው፣ ራሽናል ሆኜ ሳዳምጠው ፣ ይህ ሰው በታራክ ሳይሆን በክርስቶስ ብቻ የሚያምንና አተገባበሩን በትክክል የሚቀበል ሰው እንደሆነ ተረድቼዋለው። አብዛኛው ኦርቶዶክስ ነኝ የሚለው መህበርሰብ ትርክትን እንደሐይማናት የሚቀበል ፖለቲካዊ አካሄድ የሚከተሉ እንደሆነ ግልጽ ነው። ቄሲስ በላይ መበረታታት አለበት።
@belimeku5630
@belimeku5630 2 жыл бұрын
አንተ ፕሮቴስታንት ነህ። በሙስሊም ስም መነገድ ይብቃችሁ ። ፕሮ ተነክቶብሻል።
@yaredorthodox1596
@yaredorthodox1596 2 жыл бұрын
tewu back oromiif dubatta
@yaredorthodox1596
@yaredorthodox1596 2 жыл бұрын
@@belimeku5630 are yeh muslim new tegebu
@kimchernet3651
@kimchernet3651 2 жыл бұрын
ወንድሜ መጽሐፍ ቅዱስ novel አይደለም አንብቤዋለዉ አይባልም ስለአነበብከዉ ተረድተኸዋል ማለት አይደለም
@sayedahmada8144
@sayedahmada8144 2 жыл бұрын
ጉዲ ፈላ
@shimelisification
@shimelisification 2 жыл бұрын
Big respect for this religious father, the icon of Oromo Orthodox!
@dlngllng1628
@dlngllng1628 2 жыл бұрын
አባታችን ቄስ በላይ የአሀዳዊ መዳኒት ክበሩልኝ
@merd24
@merd24 2 жыл бұрын
😂 Denez
@ahmedoromo1163
@ahmedoromo1163 2 жыл бұрын
King of peace jawar Mohammed I love you betty
@senayit9777
@senayit9777 2 жыл бұрын
👌👌👌✌
@munamomasani4232
@munamomasani4232 2 жыл бұрын
Baga nagayan dhufte betii
@fitsumbulcha7927
@fitsumbulcha7927 2 жыл бұрын
I already noticed this(Kes belay) moment when I read your book- I believe he’s very humiliated but he keeps supporting jawar… interesting 🤨
@dulonedhi2733
@dulonedhi2733 2 жыл бұрын
Galatoomaa
@cilaalootube909
@cilaalootube909 2 жыл бұрын
Wwwwwwww 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ሠላም-ከ5ጐ
@ሠላም-ከ5ጐ 2 жыл бұрын
አንደበታቸው መልካም ሆኖ ሳለ ትልቅ የTPLF ጥላቻ እንዳላቸው ያሳያል በዘመድ ነው ፓትርያርኩ ሳያቁ የተሾሙት ባለግዜ በመሆናቸው ብቻ በተረፈ በኦሮምኛ መማር መቀደሰ,መዘመር በጣም ደሰ ይላል ህዝቡ በሚረዳው ቋንቋ
@hananmohamed4346
@hananmohamed4346 2 жыл бұрын
Dedeb
@addisin80s
@addisin80s 2 жыл бұрын
Ahunemmmmn Showa Showaa
@maleebultum9220
@maleebultum9220 2 жыл бұрын
Bet💘💚💘
@YemaninetTekorkuari
@YemaninetTekorkuari 2 жыл бұрын
"ጃዋር በትክክል የመንግስት ደጋፊ ነበር" Ye ayit misikir....
@СамсунгТройка-ы6г
@СамсунгТройка-ы6г 2 жыл бұрын
kes BELAY EXCELLENT
@tesfayetadesse3579
@tesfayetadesse3579 Жыл бұрын
ቤቲ ዋናውን መሰሪ ነው ያገኘሺው በመስቀሉና በፓለቲካ ውስጥ ያለ ሰው ነው ።
@family5677
@family5677 2 жыл бұрын
ክፍል አንድ ሰይኖር እንዴት ክፍል ሁለት 2 ተባለ😂❓
@dandi704
@dandi704 2 жыл бұрын
ሰላምዬ አይንሽ ይሸቅላል እንዴ? ጊቢና እይው ከአንድ ሰዓት በፊት ተለቋል ክፍል አንድ
@esayasmequanint9539
@esayasmequanint9539 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fnmofKSXbtWGqpI
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 2 жыл бұрын
ሳታጣራ ለ ኮማንት አትሩጥ ክፍል አንድ ተቀምጦልሀል
@gemet6307
@gemet6307 2 жыл бұрын
Hhhh...... wey gud.
@yitbarektefera3334
@yitbarektefera3334 2 жыл бұрын
Lake naw
@dulonedhi2733
@dulonedhi2733 2 жыл бұрын
Galatoomaa luba Qaasisi.
@lemessajiregna943
@lemessajiregna943 2 жыл бұрын
I am so surprised by the patency Betty developed. It is so dramatic change.
@AgewKemant
@AgewKemant 2 жыл бұрын
Dramatic changes 😆Don’t believe what you see now ….She. Never had a set firm mind & personality….Her personality changes in every situation ….
@selamuashenafi8989
@selamuashenafi8989 2 жыл бұрын
????
@il_d8634
@il_d8634 2 жыл бұрын
I think rainbow has 7 colours
@ashenafisahle5922
@ashenafisahle5922 2 жыл бұрын
Koshasha Gala!
@merd24
@merd24 2 жыл бұрын
እንዲህ ዓይነት የሚደብር ስድብ ለምን ትሳደባለህ?
@solomonmideksa7717
@solomonmideksa7717 2 жыл бұрын
በእውነት አንተ የእግዚሐብሔር ሰዉ ነኝ ብለህ ማመንህ መጨረሻህን እግዚሐብሔርህ ያሳምርልህ እርሶም አንተም በቁማማቹ የሞታቹ ሙታኖች ናቹ አዲስ አበባን አትብሉት ከንቱሆች
@dlngllng1628
@dlngllng1628 2 жыл бұрын
ጥፉ ቡዳ ጥምብ ጎንደሬ
@wardanega4857
@wardanega4857 2 жыл бұрын
Hawuu gibo kkkkkk
@haderahazkias5673
@haderahazkias5673 2 жыл бұрын
ቤቲ አንድ ጥያቄ ጠይቂልኝ እባክሽ,ለኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የኦሮሞ አባቶች አስተዋጽኦ አድርገዋል ነገር ግን ... አንድም የኦሮሞ አባቶች ጻድቅ ወይም ቅዱስ የለም ለምሳሌ ተክልየ, አባ ኪሮስ ከውጭ ጊዮርጊስ... ለምን የኦሮሞ አባቶች አንድም ታቦት የተቀረጸለት የለም ለምን?
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 2 жыл бұрын
Medan bkerestose eyesuse new aba kirose yele aba menamen eysus4 bechawen adagn new
@hannagaredew7755
@hannagaredew7755 2 жыл бұрын
ተክልዬ የምን ብሄር ናቸው?አማራ እና ትግራይ ኦርቶዶክስ ናቸው እርስ በራሳቸው ሲዋጉ ነው ዘመን ሙሉ የሚታወቀው።
@haderahazkias5673
@haderahazkias5673 2 жыл бұрын
@@aboneshayalnesh8408 እሱ መቼ ጠፋኝ ነገር ግን በጌታ ያመንን እኛን መናፍቅ ካሉን እነሱ ብሄር ለይተው ለሚያነግሱ ምን ይባሉ ይሆን? ከዚህ ሁሉ ድቅድቅ ጨለማ ነጻ ያወጣኝ ከሰለሞን ለበለጠው ለክርስቶስ ይሁን።
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 2 жыл бұрын
Betty, you are the best. I like you the bottom of my heart!
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@abrihamaderamelku6321
@abrihamaderamelku6321 2 жыл бұрын
እኔ ባለሁበት ዘጠና አምስቱ ፐርሰንት ሙስሊም ነው ስለዚህ ክርስቲያኖች አንገታቸውን ደፍተው ይሂዱ ያለው ቀልድ ነው ቀሲስ ተሳሳቱ
@benjami4359
@benjami4359 2 жыл бұрын
ቀልድ አይደለም እውነት ነው። እኔ ባለሁበት 95% ሙስሊም ነው ማንም ክርስቲያን ቀና እላሉው ቢል አናቱን በማንጫ ነው የምንለው ብላል
@AgewKemant
@AgewKemant 2 жыл бұрын
ግዜ🙄 ስንቱን እሳየን የዚች ሴትዮ በእጭር ግዜ ውስጥ እንዲህ እንደ እስስት መለዋወጥ🙄🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@asebetakele4203
@asebetakele4203 2 жыл бұрын
cute
@aberabekele3585
@aberabekele3585 2 жыл бұрын
አለክሳንድሪያ ያለዉ ኦርቶ በአረቢኛ ነዉ የሚሰበከዉ ተረኛ መሆን ምን ሀጢአት አለዉ?
@dlngllng1628
@dlngllng1628 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክሳዊኑ ከሙስሊሙ መሀበረሰብ ደም እንዳይቃባ የእርሶ አይነት አባት በመኖሮ ነው ሰላም የወረደው እንጂ እንደ ፅንፈኛ አሸባሪ የአማራ ቄስና ድያቆን ቢሆን ኖሮ ሀገሪቷ የደም ጎርፍ ትሆን ነበር ተባረኩ እመቤቴ ትጠብቆ።
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 2 жыл бұрын
ኦሮሞ በመሆኔ ሁሌም አፍራለው እሸማቃለው መች ነው እንደ ሰው ምናሰብው
@afeworkdebebe4418
@afeworkdebebe4418 2 жыл бұрын
ባንዲራ ሰው ሰራሽ የልዩነት ምልክት ነው። ማንም ሰው በወደደውና በመረጠው የባንዲራ ዓላማ ሥር መኖር ይችላል ። ግን ይህን ከመንፈሳዊ ነገር ጋር ማገናኘት ስህተት ነው ሰው ሰራሽ ነገሮችን ከመንፈሳዊ ነገሮች ጋር መቀላቀልና በግድ ለማስማማት ጸመሞከር ብዙ ጥያቄ ያስነሳል። እባካችሁ በዲሞክራሲ የምታምኑ ሰዎች ማንም በገባውና በተረዳው የባንዲራ ዓላማና ቀለም ምርጫ ውስጥ ይኖር ዘንድ ፍቀዱ በግድ የኔን ምርጫ ምረጥ የኔን ብቻ ደግፍ አትበሉ።
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 2 жыл бұрын
ቤቲኮ አህለን
@elsalove1988
@elsalove1988 2 жыл бұрын
Kotat nak ok
@cilaalootube909
@cilaalootube909 2 жыл бұрын
wwwwwwwwww 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@getinetbiresaw1408
@getinetbiresaw1408 2 жыл бұрын
የቤተክርስቲያናችን ባንዲሯ አረንጓዴ፤ ቢጫ እና ቀኝ መሆኑን በደንብ እመን ቄስ በላይ፡፡
@AgewKemant
@AgewKemant 2 жыл бұрын
እይይይ ቤቲ እንደ እስስት ትለዋወጫለሽ 🙄የእሮሞ ህዝብ በዚህች 4 እመት ስንት ጉድ እየን🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@sebsebiehaile1790
@sebsebiehaile1790 2 жыл бұрын
ቤቲ you're ungraceful
ህዝቡን በሽልማት አንበሸበሽነው 🥳
13:39
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
እያከክን አንኖርም።
30:28
The Betty Show
Рет қаралды 62 М.
የህይወት መርሆች
32:34
Bank of Abyssinia
Рет қаралды 210 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.