ጃዋር ከቢቢስ አማርኛ ያደረገው ቃለ ምልልስ | Jawar Mohammed interview with BBC Amharic | ethiopian news |

  Рет қаралды 6,738

Adwa Tube

Adwa Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 189
@asiressmulu6270
@asiressmulu6270 Сағат бұрын
ወንድሜ ጀዃር እጅግ በጣም ወሳኝና ውሃ የሚያነሱ ሀሳቦች ነው እያነሳህ ያለኸው በጣም በርታልኝ
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 33 минут бұрын
ሰዎች ዛሬ ገና የጃዋር የፖለቲካ ምሁርነት ሲረዱ ሳይ ይገርመኛል! ጃዋር የኦሮሞ ብሄርተኛ ነው ነገር ግን ኢትዮጲያን ባለው አስደናቂ ዕውቀት በብቃት መምራት የሚችልል ምርጥ ምሁር ነው! 100% ጃዋር እና ልደቱ በውይይት የሚያምኑ የሀገራችን ብቸኞቹ የፖለቲካ ሳይንቲስቶች ናቸው! ❤
@Destavich
@Destavich 48 минут бұрын
The Most Underrated Political Scientist. A Lot To Gain/Profit From This Superman If Ethiopia Can Make Decisions Unbiased! Keep Winning, MAN!
@demismeaza1824
@demismeaza1824 2 минут бұрын
ጃዋርን ያዎገዝኩት በስህተት ነበር በጣም በሳል ፖለቲካል ነው❤❤❤❤
@AforkAfe
@AforkAfe 4 минут бұрын
ጅዋር በጣም ጥሩ አስተሳሰብ ነው ያለክ በሳል ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@CarePhone-ms7pd
@CarePhone-ms7pd 59 минут бұрын
ጆዋር ትክክል ነዉ❤❤❤❤❤
@aderajewmelkie4405
@aderajewmelkie4405 46 минут бұрын
እውነትም ልብ ገዝተሃል ያዝልቅልህ!
@ruhamaሚዲያ
@ruhamaሚዲያ 36 минут бұрын
ወይ እኛ ኢትዮጲያዊያን ሾርት ሚሞሪ ነን አብይም ሲመጣ ስኳር ሆኖ ነው ደንቆሮ ህዝብ ሁላ 😀😀😀😂
@Miki-vd1lv
@Miki-vd1lv Сағат бұрын
እናመሰግናለን ድምፅ ላጡት በየቀኑ ለሚሰቃዩት ህዝቦች ድምፅ ሁናቸው
@zerihundesta4891
@zerihundesta4891 16 минут бұрын
Thankes
@binyamelmneh9483
@binyamelmneh9483 16 минут бұрын
Thanks
@ማህደርይከፈት
@ማህደርይከፈት 29 минут бұрын
በጣም ትክክል ነው ።
@rihanasuyyum1446
@rihanasuyyum1446 28 минут бұрын
My hero ❤❤❤❤❤
@ማህደርይከፈት
@ማህደርይከፈት 17 минут бұрын
ሀገሪቱን ሢያፈርሶት ዝም ካለማለትህ ፡አመሰግናለሁ።ከጎንደር
@nigusteka8050
@nigusteka8050 17 минут бұрын
Jawar on great political maturity.I think he has deep understanding of the country and it people.
@osmanbelachew1342
@osmanbelachew1342 Сағат бұрын
U are great political Man and knologable
@Maayetube
@Maayetube Сағат бұрын
ከእስር ቤት ከወጣ በኋላ ቅዱስ ፖለቲከኛ ሆነ😮
@annatikuye9603
@annatikuye9603 49 минут бұрын
Don’t trust him. All his life never say Ethiopia.
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 31 минут бұрын
እስከዛሬ በህይወት ስላልነበርክ እንጂ ሰውየው ሊቅ እንደሆነ ይታወቃል! ብሄርተኛ መሆኑን ስለጠላን እንጂ
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 30 минут бұрын
እስከዛሬ በህይወት ስላልነበርክ እንጂ ሰውየው ሊቅ እንደሆነ ይታወቃል! ብሄርተኛ መሆኑን ስለጠላን እንጂ
@huriajemal2530
@huriajemal2530 Минут бұрын
Our hero!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AbduSeyd-w1b
@AbduSeyd-w1b 39 минут бұрын
በውነት
@SintAyehu-Gebeyehu
@SintAyehu-Gebeyehu 31 минут бұрын
ቅጥረኛዉ ተላላኪዉ ባንዳዉ አብዩ አህመድ አሊ ከአገር አምልጦ ወደ አረብ አገራት አምልጦ ከመፈርጠጡ በፊት መያዝ አለበት!! የንጹሀን ደም ፈሶ አይቀርም!! 😢😢😢😢😢😢😢
@begashawworku6388
@begashawworku6388 Сағат бұрын
Very interesting interview
@SusiyeSusiye-p3t
@SusiyeSusiye-p3t Сағат бұрын
Yes,yes,❤
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 Сағат бұрын
I like this man.
@sileshitadesse5
@sileshitadesse5 Сағат бұрын
በሳል ቃለ ምልልስ
@abebe7532
@abebe7532 Сағат бұрын
Tıkınılır👍 Ethiopia Atfersim yemelu eyaferesuwat new ‼️‼️‼️‼️
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 7 минут бұрын
እኔ ጁሀርን በበፊት ማንነቱ negative image ውስጤ አላስቀምጥም ደግሞም ገና ለገና ወደፊትም ተመልሶ ያው ነው ብዬም በውስጤ ተጠራጥሬው መኖር አልችልም :: በዛሬው ላይ ባለው በሚያደርገው ነው ሀሳብም ሆነ ትችት የምሰጠው ስለዚህ ለእኔ ትልቅ ለውጥና ብስለት ነው ስለዚህ የምለው ያበርታህ ነው :: ጁሀር አንድ ነገር የተገነዘበ ይመስለኛል ልክ እሱ እንዳለው ከፈረስን እንደ ጀበናው ነው ፍርክሽካሻችን የሚወጣው ::
@ahmedmestofa1971
@ahmedmestofa1971 Сағат бұрын
Bravo 🌹🌹🌹
@MoheeAbdi
@MoheeAbdi Сағат бұрын
Yes
@matiwosnegash9988
@matiwosnegash9988 2 сағат бұрын
smart political man 👍
@Maayetube
@Maayetube Сағат бұрын
ጋዜጠኛው ደስ ሲል
@butanegese9531
@butanegese9531 15 минут бұрын
ቅናተኛ
@ኩሩኢትዮጵያዊት-ሰ8ገ
@ኩሩኢትዮጵያዊት-ሰ8ገ 55 минут бұрын
I hope they give this guy a chance next election.
@BManUnited
@BManUnited Сағат бұрын
•ጃዋርም ~ መሮ •እስክንድርም ~ ዘመነ •ደብረፅዮንም ~ ጌታቸው ሁሉም ለሀገር አይጠቅሙም። ብሄርተኛ በምንም መልኩ ሀገራዊ እራይ የለውም።! *That's why I'm stuck with #AAA.
@abaysisay8921
@abaysisay8921 17 минут бұрын
በትክክል መልስ ናቸዉ የዉሸት ሁሉም ስር ነቀል የሀገር አንድነት ያስፈልጋል አንድ ኢትዮጵያ ብልፅግና አምባ ገነን ነዉ !!!
@solodegife7532
@solodegife7532 2 минут бұрын
ጀዋርን እንደዚህ ነው የማውቀው ? በአንድ ወቅት " በሜጫ ...." የምትል ተረክ ተሰምታ እንደጠላሁት ቆየሁ። ፖለቲከኞች ወቅታዊ ትኩሳቶችን የሚያበርዱባቸው ቃላቶች መሰረታዊ አቋዋማቸውን እንዳንመለከት ያደርጋል። የዚያን ጊዜ ጀዋር አፍራሽና ብሔርተኛ ይመስል ነበር። እንዲህ ለሀገር ህልውና የሚጨነቅንም አይመስለኝም ነበር። ሰው ከውጣውረድ እና ከእድሜ ጥሩ ይማራል፤ ግን የሚያስቆጩ ጊዜያቶች አልፈዋል። ያሳዝናል።
@asgedomtesfay2290
@asgedomtesfay2290 37 минут бұрын
ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ ብሎ አገርና ብልፅግና ብሎ መንግሥት የለም !! ኢትዮጵያ መፍረስ ብቻ ነው ያለባት !! የትግራይ ነገር የተዳፈነ እሳት ነው !! ይቺ ኋላቀር ኢትዮጵያና ህዝቯ ይውደሙ !! ሞትና ውርደት ለኢትዮጵያ ።
@mekibibgeletu183
@mekibibgeletu183 10 минут бұрын
Yes, Mr. Johar, has set reality's what is going on in Ethiopia. The best and tha only solution is to build multiparty system and avoiding completely tribalism from Ethiopia.
@Tata-mn7fm
@Tata-mn7fm 22 минут бұрын
እውነት አብረን ተረዳድተን ሀገር እናትርፉ ባንተ እንደገና የተማረ ይግደለኝ አባባሉ ጠፉቶ ነበር መለስከው የአለፈው አለፈ አብረን ሁላችንም ጠጠር በመወርወር ሀገር እናትርፉ አምላክ ይርዳን።
@YusufKimiya-v4t
@YusufKimiya-v4t 12 минут бұрын
😭😭😭💪💪💪👍👍👍🤲🤲🤲
@user-bilenazu
@user-bilenazu 35 минут бұрын
አሁን እስቲ ለዚች ሚስኪን ሀገር ከልብ ስሩላት ከልብ❤❤😊
@YusufKimiya-v4t
@YusufKimiya-v4t 38 минут бұрын
@wondfraw
@wondfraw 39 минут бұрын
Keep it up
@wondfraw
@wondfraw 39 минут бұрын
Very much nice suggestion really correct
@anwarmohamed-bf4hu
@anwarmohamed-bf4hu 26 минут бұрын
ስጋቱ ጊዜ አለፈው ይመስለኛል አገር የሚፈርሰው በሰው ጭንቅላት ላይ ነው ምሳሌ ኢትዮጵያ ትግራዋይ በሃሳብም ተጠርጋ ወጣለች
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 22 минут бұрын
ጀዋርከልቤተናገርክልኝ ብልፅግና አቡን እጥጋብላይነው
@AgeAge-o7d
@AgeAge-o7d 40 минут бұрын
እንዳንተ ሁሉም ወቅታዊ ችግራችንን መረዳት ቢችልና ቢፈልግ መልካም ነበር፣
@abdusalammahmed
@abdusalammahmed 41 минут бұрын
በጨራሸ አሁንም እያታልልክ መሁኑ ነው በቃ የፍለጋቸሁትን አሰግድላችሁና አዝራፋችሁ አፍናቅላችሁ ጥግባቸሁ አሁን አንድ እንሁን ትላልህ አሁን ያለው ቅሪ ሂሳብ አፀፋውን መቀበል ነው።
@MohammedSeid-lt1qo
@MohammedSeid-lt1qo 8 минут бұрын
ጀገነ
@mikreazene7801
@mikreazene7801 Сағат бұрын
OMG, no words
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 27 минут бұрын
ጄወይኮአይነገር አቦይመቺህ
@AbdrhimSherif-wm7yx
@AbdrhimSherif-wm7yx 21 минут бұрын
ጀዋር ወደ መሪነት እንዲመጣ የሰለጠነ ህዝብ ያስፈልጋል
@standfortruth4618
@standfortruth4618 2 сағат бұрын
ጀዋር መሀመድ በሣል ፖለቲከኛ ነዉ።
@yishakabrham5002
@yishakabrham5002 Сағат бұрын
this man spitting facts
@KagnewAdmasu
@KagnewAdmasu 20 минут бұрын
ሁሉም ሰላለዉ: ችግር ና ሰለሰላም: እጦት :ሰለ ንሮ።: ወድንት :ይናገራለ እኛ ግን መፈቴ የሚመጣ ና ከችግሩ የሚያደነን ነው:የሚያስፍልግን::
@tilahunlemmanigussie
@tilahunlemmanigussie Сағат бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Ayelech2006
@Ayelech2006 19 минут бұрын
ፖለቲከኞች መንታ ምላስ ቢኖራችሁም እንኳን አሁን የምትናገረው ግን እውነት ነው።
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b Сағат бұрын
አይ ጃዋር ዋናው በጥባጭ አንተ ነበርክ :: ሆኖም የታደስክ ይመስለኛልና በርታ ::
@SamuelHailegeorgis
@SamuelHailegeorgis 30 минут бұрын
Jawar is not a democrat, he is an oromo nationalist , his nationalism is very dangerous that eclipses nazism ,
@FufaAbebeAyaana
@FufaAbebeAyaana Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 32 минут бұрын
ብልፅግናን የምናኸርደው በጋራ ብቻ ነው።
@SofiaMohammed-g1t
@SofiaMohammed-g1t 44 минут бұрын
Lehagere selam yihun 🙏
@fikrtefikrte4260
@fikrtefikrte4260 Сағат бұрын
አይ ጀዋህር አተም እካ ስንት ሰው አስገድለካል እስቲ በፌት የተናገርከውን መለስ ብለክ እየው የወሮሙን ህዝብ ነገድክበት እግዚአብሔር የስራችሆን የጃችሆን ይስጣችሆ የሚገርመው ነገር ሊገሎኝነው ብለክ በአንድ ቀን 80 ሰው ነው የሰገደልከው አንተና መሠሎችክ እግዚአብሔር ይፈርዳል ይህንን አውቃለሆ የቀን ጎዳይ ነው😮
@Menur-abuEida
@Menur-abuEida 56 минут бұрын
የሚገርም ነው
@YusufKimiya-v4t
@YusufKimiya-v4t 12 минут бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥸🥸🥸
@MatiMatBek
@MatiMatBek 8 минут бұрын
Koshasha
@GulelatMoges-l7o
@GulelatMoges-l7o 57 минут бұрын
ጀዋረ በጣም በሳል interv ነው፡፡
@Enduman-m4m
@Enduman-m4m 29 минут бұрын
i don't believe so mr jawar bcse i can't forget the time that thousands of ethiopian people were died &leaving their home due to you!!
@mesfingizachew9096
@mesfingizachew9096 34 минут бұрын
This speech is bitter truth and what was happened in Ethiopia in the past and present and what will next time looks like....
@mulugetamekonnen8086
@mulugetamekonnen8086 Сағат бұрын
Jawaሪና አስተሳሰቡ ጥሩ ነበር ችግሯ ... በኦሮሚኛ interview ስትሰጥ እና በአማርኛ ኢንተርቪው ስታደርግ የተለያየ እየሰጠች አስቸገረች እንጂ።
@sadhguru-clips
@sadhguru-clips Сағат бұрын
No temesasay negr nw behuletum yalew atiwash
@RobaJafer-f4o
@RobaJafer-f4o 45 минут бұрын
Jawe king of Ethiopia
@matyassolomon5023
@matyassolomon5023 26 минут бұрын
ገጀራ ይዘህ ለምጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያዊ ውስጥ ፍጅትን ያወጅክ አንተ ነህ
@butanegese9531
@butanegese9531 13 минут бұрын
ዶማ
@daniworkie28
@daniworkie28 Сағат бұрын
You are too late to understand this. Remember what you have contributed to empower these atrocities.
@Asnakech100
@Asnakech100 Сағат бұрын
My friend even though he supported Abiy and Shimelis to commit atrocities on Tigray and Amhara people previously , you have to appreciate his very genuine stsnd and comment now. He is exposing these arrogant criminals, Abiy,Shimelis,Birhanu Jula and genociders. So you have to support him now other wise you are cadre of Prosperity Party which is servant of dictator Abiy Ahmed.
@setotawniguse3562
@setotawniguse3562 Сағат бұрын
You are also the same
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 Сағат бұрын
ካልኩሌተር ድሮም ቁጥር እንጂ....ANALYSIS መሥራት አይችልም!!!...የከሸፈ ካልኩሌተር ዘረኛ ካልኩሌተር ደንቆሮ ካልኩሌተር.... ባቶሪዉ የተበላሸ ካልኩሌተር አዲስ አባ የኛ ናት የሚል ጭንጋፍ ካልኩሌተር Oromi Republicን እናዋልዳል የሚል ቅዠታም ካልኩሌተር ባፋንኩሎ ካልኩሌተር....still i'm talking about...ደነዝ ካልኩሌተር ዘራፊና አዉዳሚ ካልኩሌተር
@bestway7978
@bestway7978 Сағат бұрын
ጀዋር ሙሐመድ አብይ አህመድን የሚተችበት ሞራልም እውቀትም የለውም። ጀዋር ሙሐመድ ያጠናው ፖለቲካ የተንኮል ፖለቲካ ነው። ለዚህ ነው ተጠላልፎ የወደቀው።
@kingmountain1632
@kingmountain1632 35 минут бұрын
አንዱን ተግነው አንዱን ሊመቱ እሚለው ግን እማይዋጥ ነው ምክኒያቱም አሁን ከሚመታው የበለጠ ሌላ ምን አይነት መምታት ይኖራል ? ሲቀጥል አሁን ላለው ስርዓት እና ለሚፈፀመው የህዝብ ሰቆቃ አቶ ጀዋርም ዋና ደራሲ እና ዳይሬክተሩ መሆንህን የኢትዮጵያ ህዝብ አይዘነጋም እኔ ያልገባኝ ግን የአቶ ጀዋር ከተልባ መለስለስ ነው እኔ እማውቀው ጀዋር ተነሱ በሉት ግደሉት ሲል ነው ለዛውም አንድን ብሔር የራሱ የሆነ መጥሪያ ስም እየሰጠ ሌላው ከእልፍ አዕላፍ ቃላትና ቅስቀሳዎቹ አንዷን በሜንጫ አንገቱን ነው እምንቆርጠው 🤔
@mikigere-fn1qv
@mikigere-fn1qv 27 минут бұрын
የብልፅግና ያልተማሩ ፍርፋሪ ለቃሚ ገረድ ካድሬዎች የጠገቡትን ያህል እኔ ትናንት ማህበር ቤት ኤጄ በልቼ እንኳ አልጠገብኩም😮
@KalidJemal-x2b
@KalidJemal-x2b 36 минут бұрын
ጁሃር "ዶር አብይ ተወከልኩበት ከሚሉት የኦሮሞ ፓለቲከኞች መካከል በፍትሃዊነትና በሚዛናዊነት የዶር አብይን ስብዕና አቅምና ቁርጠኝነት ብሎም አጠቃላይ የሚመሩት ፓለቲካና መንግስታቸውን ባህሪያት በግልፅ በማስቀመጡን እያመሰገንኩ መፃፈቸውን ለማንበብ ጓጉቻለው።
@aberaangassu9532
@aberaangassu9532 16 минут бұрын
Bro, nobody hear you after this. The game is over thank you.
@AmarikYa
@AmarikYa Сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 54 минут бұрын
እንዳውም ጃዋር ይምራን! what an idea!!! 👏👏👏👏
@nahompediatricslecturenote7318
@nahompediatricslecturenote7318 35 минут бұрын
ወሬ!
@gemetucho896
@gemetucho896 17 минут бұрын
baayyee galatoomi
@AD-lx3st
@AD-lx3st 53 минут бұрын
ዋናዉ፣የኦሮሞ፣አንደኛ፣እያልክ፣ስታወራ ስታሳም፣፣ፀ፣በአንተ፣ምክንያት፣ሰዎችን፣ ስታስገደልክ፣ተከብቤአለሁ፣እያልክ፣ ስታስገድል፣የነበርክ፣ዱሲ፣ላይ፣ስብስበክ፣ኦሮምኛ፣ቋንቋ፣እና፣እስላም፣ካልሆነ በሜጫ፣አንገቱን፣በሉት፣ስትል፣አለነበር ማን፣ያምናል፣አንተን፣የኦሮሚያን፣ካርታ፣ ሰርተህ፣ስታሳይ፣አልነበር፣ድመት፣መልኩሳ፣አመሏን፣አትረሳ፣ከእንግዲህ፣ወዲያ የኦሮሞ፣ፖለቲከኞችን፣ማንም፣የኢትዬጲያ ህዝብ፣አያማናችሀም።ሀጠራው፣አለ፣ ኣሮሞ ።
@አቢሲኒያ
@አቢሲኒያ 2 минут бұрын
የተተፍ ምራቅ መልሶ አይዋጥም አማራ ከኦሮሞ ፖለቲከኞች ምን አይጠብቅም ኢትዪጵያ ትውድም እንጅ ኦሮሞ ከዚህ ቡኃላ ሀገር አይመራም።
@GeletaGashaw
@GeletaGashaw Сағат бұрын
ታዳ እንዳንተ ያሉ ዱዳዎቸ እያሉ ሰላም በየት ይምጣ
@LeylunGetachew
@LeylunGetachew 48 минут бұрын
Good view jwar
@MeskermKetema-z2f
@MeskermKetema-z2f 59 минут бұрын
አገር ከመበጥበጥ እና ንፁሃንን ከማስጨረስ የዘለለ ስራ ያልሰራህ ተንኮለኛ ስትልና ስታደርግ የነበረውን የረሳነው ከመሰለህ ሞኝ ነህ ለዚ ሁሉ መከራ ጀማሪው አንተ ነህ ፣
@genetsisaye5447
@genetsisaye5447 Сағат бұрын
Where were you for 6 years millions have been killed and displaced by OPDO government
@IbnMustefa
@IbnMustefa 14 минут бұрын
እንዳንተ አይነት የህዝብን የልብ ትርታ ሚያወራ ቢኖር መንግስት ቀልብ ሊገዛ ይችል ነበር
@FekadeAlene
@FekadeAlene 47 минут бұрын
አተ መንነበርክ አብይን ገደል የሰደድከው አተነህ መጥፎ አሁን ትመጻደቃለህ
@SamsonBelay-fj1vp
@SamsonBelay-fj1vp 58 минут бұрын
እኔ ግን ልደቱና ጅዋር ይለዩብኛል
@susuneghnegh
@susuneghnegh Сағат бұрын
አበቤ አላለም አይ ጁሀር ምነ ክቶት ነው አዳነች አበቤ ቢል። እሱም አፉ ላይ ለመደበት
@HuluHulu-ls7wz
@HuluHulu-ls7wz Сағат бұрын
ጀዋር አ.አ የኦሮሞ ካልሆነች ኢትዮጵያ እንደ ሶሪያ ትፈርሳለች ብለህ ነበር እኮ አሁን ምነው ፈራህ ? እኔ የማንም ደጋፊ አይደለሁም ።
@BereketBizuwork
@BereketBizuwork Сағат бұрын
❤😂🎉😢😮😅😊😊😅😮😢🎉😂❤😂🎉😢😮😅😊
@wisemantottee362
@wisemantottee362 Сағат бұрын
Jawar, you Said ''We need to talk.'' That was what the goverment calling for.
@wondealemu2946
@wondealemu2946 11 минут бұрын
when Abiye says ''let us talk'' he me means ''let me talk and you listen and agree or i will jail you'' and if you don't understand this by now, you head is dep in the sand
@jiruulfata53
@jiruulfata53 Сағат бұрын
You are a super layer
@Laworos
@Laworos 24 минут бұрын
Jawar wunet yadrgeleh
@yaredderja
@yaredderja 49 минут бұрын
Endze mert sew mhonhn alwkm nbr❤
@abiymezgebu7697
@abiymezgebu7697 46 минут бұрын
U are super layer
@ron-u4wjer
@ron-u4wjer 59 минут бұрын
በአሁኑ ጊዜ አማፂ ተብለው በየጫካው እየተዋጉ ያሉ ታጣቂዎች ሁሉም በክልል እና በፈደራሉ መንግስት ባለስልጣናት የሚደገፍ ናቸው
@Tamiru_Temesgen
@Tamiru_Temesgen 24 минут бұрын
እባብ ለመደ ተብሎ አብሮት አይተኛም ጃዋር እባብ ነው ።
@GeletaGashaw
@GeletaGashaw Сағат бұрын
ቅዘናም መሆንህን ገና አሁን አወኩህ
@DeltaTago
@DeltaTago 48 секунд бұрын
Democracy በጠ ሚንስትሩ አፍ ተጠርቶም አያውቅም ።ዲሞክራሲ አመላቸው ነው ለአብዘኛዎቹ ብልፅግና አመራሮች ፣ያውም መዋቅሩ እስከ ቀበሌ ተዘርግቷል ።
Jawaar Mohaammad garamitti deemaa jira?
19:39
Qaanqee Show
Рет қаралды 27 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
እንደተጋባን ሲያዩ በደስታ አለቀሱ  ስጦታ ሰጠናቸው
27:39
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 7 М.
USA strikes Russia / Zelensky's statement on negotiations
15:12
NEXTA Live
Рет қаралды 534 М.
Путин: "Доводят нас до красной черты"
1:11
Euronews по-русски
Рет қаралды 97 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН