ልጄ ለትምህርት ብሎ እንደወጣ ነው ሳይመለስ በዛ አድርጎ የቀረው 😥😥😥 ከወደ አፋር ክልል ዙርያ የደም እንባ እያለቀሱ ያገኘኋቸው ወላጆች 😥😥😥

  Рет қаралды 48,275

Brex Habeshawi

Brex Habeshawi

Күн бұрын

Пікірлер: 530
@BrexHabeshawi
@BrexHabeshawi 4 жыл бұрын
የመኪና አደጋ ከመድረሱ በፊት የቀረፅኩት ቭድዮ ነው እግዚአብሔር ከዚህ ዘግናኝ የመኪና አደጋ ስላተረፈኝ ይሄው የነኚህ ወላጆች የደም እንባ እያለቀሱ ሲማፀኑ የሚያሳይ ቭድዮ ተለቋል ↙ እባካችሁ ቭድዮውን #ሼር በማድረግ የነኚህ ወላጆች እንባ እናብስ 😥😥 PLEASE SHARE
@somposompo1836
@somposompo1836 4 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ወድሜ 🙏🙏🙏
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-አ1ለ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-አ1ለ 4 жыл бұрын
ብሬክሲ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ወንድሜ
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 4 жыл бұрын
እንኳንም አተርፈህ ብሬክስየ አብሽር አይዞህ ፈተና ያጋጥማል ሲያልፍ ደሞ ይርሳል አብሽር አንተ ጥሩ ልጅ ነህ ጥሩ ሰው ፈተናው ብዙ ነው ብሬክስየ አላህ ይገዝህ
@لاإلهإلاالله-ط7ز
@لاإلهإلاالله-ط7ز 4 жыл бұрын
ያረብ ያአሏህ አላህየ ያስገኝላቸው ያረህማን።
@ለይላወሎየዋ-ጐ6ቀ
@ለይላወሎየዋ-ጐ6ቀ 4 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ አደጋው ከባድ ቢሆንም እንኳንም የሠው ህይወት አልጠፋ ሌላው ይተካል
@abdiwollotube
@abdiwollotube 4 жыл бұрын
በሳኡድ እስር ቤት ብዙ ኢትዮጵያዊ ስላሉ እዛም ሊኖር ይችላል አሁንም በእስር ቤት ለሚገኙ ከተጮኀ ሊገኝ ይችላል አላህ ከቤተሰቦቹ ያገናኘው
@mdsaudi569
@mdsaudi569 4 жыл бұрын
እስር ቤተ ላሎት መርጃ አድርሻ ካላችሁ ስጡኝ እስኪ
@Ss-pg8xc
@Ss-pg8xc 4 жыл бұрын
አረ፡አብድ፡በእስር፡ቤት፡ለሉት፡ጩህለቸዉ፡ዩቱብ፡የለዉ፡ሁሉ፡ድምፂ፡ልሆን፡ዪገበል
@لاإلهإلاالله-ط7ز
@لاإلهإلاالله-ط7ز 4 жыл бұрын
ትክክል ነህ አብዱ ምን አልባት ከስር ቤት ሊገኝ ይችላል። አላህየ በሰላም ከቤተሠቦቹ ይደብለቀው።
@mdsaudi569
@mdsaudi569 4 жыл бұрын
@@Ss-pg8xc እኩ ትክክለኛ መርጃ ስጡኝ እስኪ አድራሻችውን እንዲት እደሚገኙ
@mdsaudi569
@mdsaudi569 4 жыл бұрын
እየተስቃዩ ያሎትን ልጁች አድራሻ መርጃ ስጡኝ
@ethiopianews4767
@ethiopianews4767 4 жыл бұрын
ሰላም ውዶች ማነው እንደኔ ኮሮናን ጠፍቶ ዘረኝነት ተወግዶ ግድባችን ተገድቦ በስደት ያላሉት ሀገራቸው ገብተው ማየት የናፈቀው🙏
@ፈታየዩቲዩብ
@ፈታየዩቲዩብ 4 жыл бұрын
እኔ
@kadiiyoutube1312
@kadiiyoutube1312 4 жыл бұрын
Inee baxam naw yaqan yenafaqany
@ጀማልደረሠቲዩብ
@ጀማልደረሠቲዩብ 4 жыл бұрын
በዜ ሠብሥክራይብ ግጨኝ
@ዜድኔኝየበራሀሎምዜድBኑሪ
@ዜድኔኝየበራሀሎምዜድBኑሪ 4 жыл бұрын
በዜ እኔሚ
@Me-gq1jj
@Me-gq1jj 4 жыл бұрын
እኔ አለሁ የጨነቀኝ እፍፍፍ
@አልሀምዱሊላህላኢላሀኢለላ
@አልሀምዱሊላህላኢላሀኢለላ 4 жыл бұрын
ወላሂ. እስር ቤት አፈላልጉ. የኛ ሀገር ልጅ ያውም ጎርቤት. ነኝ 6 ወር ሆኖት ቤተሰብ ሲጨነቅ. እስር ቤት ተገኘ. አልሀምዱሊላህ.
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
እረግጠኛ ነኝ እስር ቤት ነው ሚሆነው አላህ በሰላም ያግናኛቹ እህናት እንዲዚህ ስታለቅስ ልብ ይሰብራል
@لاإلهإلاالله-ط7ز
@لاإلهإلاالله-ط7ز 4 жыл бұрын
እናት ስታለቅስ ማየት በጣም ይከብዳል አይዞሽ እናቴ እኔ ላልቅስልሽ ውይይ ስደት አላህ ያስገኘዋል ኢሻአሏህ ያረብ።
@የወንቅሸቱገብርኤል
@የወንቅሸቱገብርኤል 4 жыл бұрын
ኧረ እድርሲየ የክላሴልጅ አብረን ነው የተማርነው የኔ ተጫዋች😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ያገናኛቹሁ
@Me-gq1jj
@Me-gq1jj 4 жыл бұрын
ብሬክስ በፈጣሪ ስም በሳዑዲ እስርቤት ያሉት ወገኖቻችን እንጭሁላቸው በሞት እያለቁ ናቸው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@አልሃምዱሊላህሙስሊምነኝ
@አልሃምዱሊላህሙስሊምነኝ 4 жыл бұрын
ትክክል እህቴ እዛም ውስጥ ልኖር ይችላል😭 እማ እኔን ይለቅስልኝ 😭😭😭
@noraserag6751
@noraserag6751 4 жыл бұрын
Betam
@m.t882
@m.t882 4 жыл бұрын
ትክክክል እህህ አይ ስደት 😭😭😭
@ያራህማንባሪያየረሡልወዳች
@ያራህማንባሪያየረሡልወዳች 4 жыл бұрын
ያአላህ የኔእናት እባሽን አላህ ያብሥልሻል ድምፅሽን ይሠማል ልጂሽ ለቅሶው ደሥታይሆናል ኢሸአላህ
@ደሐብ
@ደሐብ 4 жыл бұрын
አላህ ከልጃቹ ጋር ያገናኛቹ ብሬክሳችንም አላህ ከክፉ ነገር ይከልልህ መልካም ሰው ነህና አላህ ሁሌ ከቅን ሰዎች ጋር ነው። በርታልን ብሬክስ
@kegetahun3445
@kegetahun3445 4 жыл бұрын
በእውነት እንደዚህ ሰው ሽጠው የሚበሉት ደም ያብላቸው ለዚች አጭር እድሜ ምናለው ወንድም ወንድሙን ባይበላ
@tztz3052
@tztz3052 4 жыл бұрын
እናትዋየ አታልቅሺ አላህ ያስገኘዉ
@zemzemtube3676
@zemzemtube3676 4 жыл бұрын
አብሽሩ አላህ ከልጅችሁ ጋር አላህ ይረዳችሁ ያረብ
@maryamsiraj1420
@maryamsiraj1420 4 жыл бұрын
እላህ ያስገኝላችሁ ወይ ስደት የናትና እባት ሀሳብ እላህ ከቤተስቡ ጋር በስላም ያገናኝው ሺኩረን ወንድም እላህ ይጠብቅህ
@سميرهمحمد-و4ع
@سميرهمحمد-و4ع 4 жыл бұрын
ሙቤዋ እመብዙሀን ባለህበት ትጠብቅህ በሰላም ከቤተሰቦቹህ ጋር ያገናኝህ ያገሬ ልጅ አብሮ አደጌዋየ
@ዚዙዚዙ-ቘ5ፀ
@ዚዙዚዙ-ቘ5ፀ 4 жыл бұрын
እስኪ ደብሮኝ ነው በላይክ አይዞሽ በሉኝ 😫
@burtgnnnega2466
@burtgnnnega2466 4 жыл бұрын
አረ የምን መደበር
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 4 жыл бұрын
ሰላም ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለቡሔ በሉ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሽልጦ አመጣላችሗለሁ የናፈቃችሁ ብሬክስ ጀግና በርታ
@jamog5389
@jamog5389 4 жыл бұрын
😢😢😢😢😢☝☝☝☝☝
@ልኑርበተስፍ
@ልኑርበተስፍ 4 жыл бұрын
አፍፍፍፍፍፍፍ አሏህ ያስገኝላት ያገረ ልጅ የእናቱ እምባ ይይላት አላህ
@startube8248
@startube8248 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እናትየ አላህ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ
@ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ
@ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ 4 жыл бұрын
ወድሜን እንደዚህ አድርገው አታለው በጂቡቲ እኛ በገዘባችን እንወስዳችሁ አለን ብለው ደላላ ወቹ አጥተው መቶ ሀያሺ ከፍለናል በሳኡዲ አስራ ሁለትሺ እሪያል ቁርአን ከሚቀራበት አውጥተው ያመጡት ብቻ አልሀምዱ ሊላህ ከጃችን ገባ ወድማችን እናም አሏህ ያስገኝው ያረብ
@zarahadam4054
@zarahadam4054 4 жыл бұрын
የአላህ 😭😭😭😭ያልታደለች እናት ያረብ አላህ ልጂሽን በሠላም ይመልስልሽ
@ሀሲናወሎየዋ
@ሀሲናወሎየዋ 4 жыл бұрын
አላህ ያስገኘዉ ሀሳባቸዉን አላህ ያገላግላቸዉ ዉይ እናት
@fatumaassefa6637
@fatumaassefa6637 4 жыл бұрын
አላህ ያስገኝልሽ ያስገኝላችሁ የኔናት አይዞሽ አሏህ በደስታ ይካስሽ ያኢላሂ ያረብ
@አልሀምዱሊላሂአልሀም-ጨ5ዠ
@አልሀምዱሊላሂአልሀም-ጨ5ዠ 4 жыл бұрын
እደው መቸነው እናቶችን። እሚስቁት አላህ በሰላም ልጂሽን በሰላም እጂሽ ያሰገባልሽ የኔ እናት
@እግዚአብሔርሆይይቅርበለን
@እግዚአብሔርሆይይቅርበለን 4 жыл бұрын
ብሬዋ የኛ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ በሄድክበት ሰላምህ ይብዛልህ። አባየ እናቴ ልጃችሁን ልኡል እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም እና ፍቅር ለአገራችን ኢትዮጵያ ✝️✝️✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐🌹🌹🌹🌹💛❣️❣️❣️
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀው ከቤተሰቦቹ ጋር በሰላም ያገናኘው
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 4 жыл бұрын
ጉድ🙄ላይክ ና ድስ ላይክ አታውቁም እዴ ኧረ በፈጣሪ ቆይ ብሬክስ ሳሙኤላ ማስረሻ ሌሎችም የነሱን ቪድዬ ድስ ላይክ ማረግ ማለት ሰው ሳትሆን ሰይጣን ነህ ማለት ነው ምኑ ነው ቆይ ቱቱቱቱልቦና ይስጠን ለሁላችንም
@zuzutube7852
@zuzutube7852 4 жыл бұрын
ትክክል
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 4 жыл бұрын
@Zeus Olympia ትክክልይገርማል
@ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ
@ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ 4 жыл бұрын
እንደማመር ምርጦች
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 4 жыл бұрын
አላህ ተቤተሠቦችህ ይቀላቅልህ ወንድሜ አይ እናት መከረዋ
@createhawaarega8739
@createhawaarega8739 4 жыл бұрын
አባትየው አሳዘነኝ አታልቅሽ እማ አላህ በሰላም ልጃችሁን በሰያገናኛችሁላም
@እናቴማሪያም-ፈ7መ
@እናቴማሪያም-ፈ7መ 4 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ያገናኝሽ እናንተ ደላሎች ግን ከሰው አልተፈጣራችሁም ፈጣሪ የእጃችሁን ይስጣችሁ አሳማዎች
@habshihabshi9789
@habshihabshi9789 4 жыл бұрын
ሥለሠማእቱ ብለህ ማረን ይቅር በለን ይህን ለጅ ከቤተሠቦቹ በሠላም ያገናኛችሁ
@toibaseid9567
@toibaseid9567 4 жыл бұрын
አይይይ እናት አላህበሰላም ያገናኛችሁ ከልጆችሁ ያረብ
@نورال-ك6م
@نورال-ك6م 4 жыл бұрын
ይገኛል እናቴ አታልቅሽ እግዚአብሄር ይረዳሽ
@hayatalimohammed820
@hayatalimohammed820 4 жыл бұрын
የኔ እናት ኡፍፍፍፍ አልቅሰው አስለቀሱኝ አላህ ያስገኝላችሁ ያርብ
@ሐቅንእጅሰዉንአትከተል
@ሐቅንእጅሰዉንአትከተል 4 жыл бұрын
ያአላህ አሁንስ ይቱብ ስገባ እየተሳቀኩ ነዉ መቼ ነዉየኛ ስቃይ የሚያቆመዉ እናቴ አብሽሪ
@omuyousriaomuyousira2517
@omuyousriaomuyousira2517 4 жыл бұрын
አብሽሪ የኔናት እህህ ዱአ አድረጊለት አላህ በሰላም ያገናኝአችሁ አታልቅሽ
@keyreyaseta7140
@keyreyaseta7140 4 жыл бұрын
ያርብአይዙሽ የኔ እናት አታልቅሽ እኔ ሆድ ይብስኛ ብለው አገር ነኝ እናቴ ስታልቅስ አይዙሽ ይግኛ ን፣አይዙሽ፣እናናናቴ
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ የኔ እናት አይዞሽ አላህ ያስገኝልሽ ያርብ ተሠቀሠቀች አይይይይ ማን እደናት አላህ ያስገኝዉ 😭😭😭😭
@ያራህማንባሪያየረሡልወዳች
@ያራህማንባሪያየረሡልወዳች 4 жыл бұрын
የእናት አባት አብሽሩ ተሥፋ አትቁረጡ በኮረናውምክንያትነው እሥርቤት ሁነውነው ይገኛል አይዞችሁ አላህ ድምፁንትሠማላችሁ ኢሸአላህ
@dhgxbb5824
@dhgxbb5824 4 жыл бұрын
አላህ ያሥገኝልሽ የኔናት አለሁ ይበልሽ ያረብ
@nigatketematube
@nigatketematube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፈጣሪ ባለበት የሰጠብቀዉ
@smuhtube9287
@smuhtube9287 4 жыл бұрын
አላህ ውቶ ከመቀርት የጠብቅን አላህ የጠብቅን ሱመዩች ጉራ ብሉ ሱመዩች አላህ ከፍ አይንካችሁ
@yasebexemyasetemechachuwal4238
@yasebexemyasetemechachuwal4238 4 жыл бұрын
አላህ ባሉባት ባሳላም ይጣብቃቻውነ ባእዝነቱ ያጋነቹ ያረብ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 4 жыл бұрын
በምድራዊ ህይወት በፈተና ቦታ ማርያም ትጠብቀን እጆቿን ዘርግታ🙏🙏🙏
@somposompo1836
@somposompo1836 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
@እኔጃፈራሁ
@እኔጃፈራሁ 4 жыл бұрын
ኧማርያም፡ትጠብቀን፡እጆቿን ዘርግታ አሜን አሜን አሜን
@burtgnnnega2466
@burtgnnnega2466 4 жыл бұрын
አሜንንን)3)
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 4 жыл бұрын
አሜን፫
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀው አይዞሽ እናት
@Aliali-hg8hg
@Aliali-hg8hg 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን ሙባረኬ
@menamena6119
@menamena6119 4 жыл бұрын
Ayzachu Esrbet New Yetim Ayhedim
@suda3006
@suda3006 4 жыл бұрын
ብሬክስ ምርጥ ሰው በርታ ያሳዝናል በጣም ፈጣሪ ሆይ ጤናውን ስጥልኝ በተረፈ እስኪ በስደት አለም የሚሰቃዩ እህት ወንድሞች አሉ አደራ ሁሉም ሰው ለነሱ ድምፅ ያሰማ ፈጣሪ አምላክ ሆይ በስደት አለም ያሉትን ተመልከት በሰላም ወደሀገራቸው መልሳቸው አሜን!!! 🙏🙏🙏
@speedcall180
@speedcall180 4 жыл бұрын
አይ እናት አትክፍ እፉፉፉፉ ያረቢቢ አላህ ያገናኘአችውህ ልጆችሰ ሲነገሩ አይሰሙ ወላሂ ከባድ ነው
@ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ
@ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ 4 жыл бұрын
ኢንሻ አሏህ ከእስር ቤት ይገኛል ባሏህ ፍቃድ
@tube-nq8br
@tube-nq8br 4 жыл бұрын
እኔ እምለው ሀገር ያላችሁ ወንድሞቻን ልብይኑራችሁ ዝም ብላችሁ ከደህና ቤታችሁ እየወጣችሁ ቤተሰብን አካስራችሁ ከዝህም. በላይ ህይወታችሁን አደጋ ላይ አትጣሉ እባካችሁ።
@madinnahasiin737
@madinnahasiin737 4 жыл бұрын
አይዞሽ እናት አላህ ፊትሽ ያቅርብልሽ እሙ አይ እናት
@gcshxvvx6146
@gcshxvvx6146 4 жыл бұрын
ወይ ሣዉዲ ሀሚሥቅብሺ የሚልቅሥውሺ በዛ ለወላጆቺ እባ ሞክኒት ሆሺ ግማሹ እናት በናፈቆት ግማሹ እናት በሃዛን የሥራሺን ይሥጥሺ እምየ ኢቶጳያ ሀብታም ሁኝልና ልጆሺ በሀገራቼዉ በቀየሺ ይኑሩ ማጣት ነዉ እየከራተተ በየ በራሃዉ ያሥቀራቼዉ
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 4 жыл бұрын
ስወድህ አንተ ወንድም አሁን ታመሀል አሉ አላህ ያሽረህ ያረቢ
@ሦፊ
@ሦፊ 4 жыл бұрын
እማዬ አላህ በሠላም ያገላኛችሁ
@ፍኖ-ዐ6ከ
@ፍኖ-ዐ6ከ 4 жыл бұрын
ምንም አይሆን እስር ቤት ነው የሚሆነው በሰላም ለሀገሩ ያብቃው
@mizankassa2745
@mizankassa2745 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀው
@asefabegashaw1289
@asefabegashaw1289 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እንግዲህ ድምፅህን ያሰማው ወይ ያገሬ ልጅ እንግዲህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ametube6495
@ametube6495 4 жыл бұрын
ባለበት አላህ ይጠብቀው ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ
@z9333
@z9333 4 жыл бұрын
የኔ እናት እኔ እስቅስቅ ልበል ልሽ እህህ እናት ስቱን ነገር ተሸክመሻል አብሽሪ ልጅሽ ይገኛል አላሕ ካች ጋ ነው አብሽሪ
@ሀያትየአላህባሪያሀያት
@ሀያትየአላህባሪያሀያት 4 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ያገናኛችሁ ያረብብብ
@nade8406
@nade8406 4 жыл бұрын
ምን አልባት እስር ቤት ይሆናሉ አላህ ይድርስላቸው ድአ አርጉ
@zeynebzeyneb6396
@zeynebzeyneb6396 4 жыл бұрын
ኣሏህ ወላጅና ልጅ ያገናኛቸው ያረብ።ኣብሽሩ ሶብሩን ኣሏህ ይወፍቃችሁ
@amirayoutubs5023
@amirayoutubs5023 4 жыл бұрын
አላህ ልጃችሁን እጃችሁ ያስገባላችሁ አቦ ለአላህ ምንም አይሳነው
@mulubelay4925
@mulubelay4925 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እረ በስንቱ ልባችን ይሰበር እናቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@مسترسعاده-ث3ه
@مسترسعاده-ث3ه 4 жыл бұрын
ሀስቡን አላህ እናንተ ደላሎች ያአላህ
@zenab1541
@zenab1541 4 жыл бұрын
አይዞሺ እናትየ የእናት ሆድ አይችልም እስርቤት ይገኝ ይሆናል
@الحدالله-ك5ت
@الحدالله-ك5ت 4 жыл бұрын
አሏህ ያሥገኝህ ወድሜ የኔ እናት አይዝሽ አሏህ ያሥገኝልሽ
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ ፈጣሪ ይረዳሻል አልቅሰሽ አትቀሪም😢😢😢😢😢
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
እፋፋፋፋፋፋ የነሸ እናትትትትትትትት እመቤቴ ታፀናናናሺ
@ዘሀራሠዒድ
@ዘሀራሠዒድ 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የእኔ እናት አላህ ያስገኝልሽ
@فوزية-ص1ز
@فوزية-ص1ز 4 жыл бұрын
አላህ ያስገኘው ያረብ ያረብ እስርቤት ብዙ ልጆች ናቸው ያሉት ሙንኪን እዛው ውስጥ ሊኖር ይችላል ኢሻአላህ ይገኛል ያረብ አይይን እናት መከራሽ ብዛቱ ዱአ አድርጉ
@sadienur852
@sadienur852 4 жыл бұрын
አላህ እባቸውን ይበስላቸው ያሳዝናሉ
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 4 жыл бұрын
አላህ ያስገኝላችሁ አባቴዋ እናቴዋ እናትና አባት ሲያዝኑ በጣም ያመኛል አይዙዋችሁ ይገኛል አብሽሩ ካላህ ተስፍ አትቁርጡ
@ኡሙአማር-ተ3ጸ
@ኡሙአማር-ተ3ጸ 4 жыл бұрын
አላህ ያስገኝላቹህ አብሽሩ
@emunebilnebil7509
@emunebilnebil7509 4 жыл бұрын
አሏህ ያስገኝህ ሙቤዋ
@ይሁንለበጎነው-ዠ8ቀ
@ይሁንለበጎነው-ዠ8ቀ 4 жыл бұрын
እውን እነዚህ ልጆች ለሀገርም ለቤተስብም የማይጠቅሙ ናቸው የፈረደባት እናት ወይ ስደት በህጋዊ መንገድ ከባድ ነው እንካን በወሀ መንገድ እባካቹ ለጎርቤታቹ ለወንድም እህቶቻቹ አስረዱ ስዋዲ ከባድ ነው እትምጡ ምንም ቢቸግራቹ እንደ ተወራው እይደለም
@enashebeshaneg3360
@enashebeshaneg3360 4 жыл бұрын
ምሰኪን 😭😭😭😭አላህ ያግዛችሁ የነት ሀሳብ መጀን
@jemillatube2160
@jemillatube2160 4 жыл бұрын
ያአላህ አላህ በሠላም ያስገኘው
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ አይ ስደት ስቱን አስከፋኸው
@ኤዱኤዱ-ፀ9ዀ
@ኤዱኤዱ-ፀ9ዀ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ከቤተሰቦቹ ያገናኘው
@ziednenyemayeafqrizied5258
@ziednenyemayeafqrizied5258 4 жыл бұрын
😭😭😭አሏህ ይድርሰልሽ የእናትአይችልም
@ziednenyemayeafqrizied5258
@ziednenyemayeafqrizied5258 4 жыл бұрын
እናት ስታለቅስ ማየት ከባድ ነው አሏህ ይድርስልሽ
@ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ
@ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ 4 жыл бұрын
ኧረ ወገኖቸ በስኡድ ብዙ ወገኖቻችን እየተሠቃዩ ነው ታዊቂ ሚዳያ ያላችሁ በሙሉ ድምፅ ሁኗቸው በዓሏህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የስቱን ለቅሶ ይቻላል
@busyline1378
@busyline1378 4 жыл бұрын
በእስር ቤት ብዙ አሉ እዛ ሊሆን ይችላል አብሽሩ አላህ ያስገኝው
@ሀድያዩሰ
@ሀድያዩሰ 4 жыл бұрын
የኔናትዋ አላህ ያምጣልሽ ያብ
@ሳአዳኢብራሒም
@ሳአዳኢብራሒም 4 жыл бұрын
የእኔ እናት ወላሒ እናቴ መሰልሽኝ እኔም አለቀስኩኝ አይዞሽ እና እኔ ለራሱ ሰኡድ ከገባሁ ግን ስድስት ወሬ ነው እና አይዞሽ አላህ አለው ለእሱም ለእናተም አላህ ቸር ወሬ ያሰማችሁ ያረብ አብሽሪ ማማየ
@እኔክርስቲያንነኝስደተኛዋ
@እኔክርስቲያንነኝስደተኛዋ 4 жыл бұрын
አይ እናት እንደዉ በስንቱ ተሰቃይተሽ እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀዉ በሰላም ያገናኛችሁ ስር ቤት ብዙ ኢትዮጵያዊያን ስላሉ ከዛ አይጠፋም ይኖራህ እንደዉ 18 አመት ልጅ በጣም ይገርማል ብሬክስየ ሰላምህ ይብዛ ልጃቸዉ በሰላም ተግኝቷል የሚል የምስራች ወሬ ደግመህ አመሰማን 🙏😘
@لاإلهإلاالله-ط7ز
@لاإلهإلاالله-ط7ز 4 жыл бұрын
አላህ ይድረስላቸው አዛኙ ጌታ አረህማን ይርዳችሁ። አላህ ያስገኘው ያረብብብብብብብብብብብብብብ።ያከሪም በማያልቀው እዝነትህ ያረብ።
@ኢክሩነኝወሎየዋ-ኈ6አ
@ኢክሩነኝወሎየዋ-ኈ6አ 4 жыл бұрын
ወይኔ የኔናት ኡፍፍፍፍፍፍ አላህ ያሥገኝልሽ
@asmamustafe4557
@asmamustafe4557 4 жыл бұрын
ያ ረቢ አሏህ ከልጃችው ጋር ያገናኛቹ ኡፍፍፍግፍፍ እንሻ አሏህ እናፈላልጋለን
@Nunu-if6rz
@Nunu-if6rz 4 жыл бұрын
እፍፍፍ የኔ እናት የኔ አባት አብሽሮው አላህ አየን ለአይን የጎንቻ ያረብ እፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔❤️❤️
@sultanalkurdi1245
@sultanalkurdi1245 4 жыл бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛቹ ያረቢ
@madhina1239
@madhina1239 4 жыл бұрын
ያሀያቲ አይዞሽ አላህ እርዳታው ቅርብነው
@ሀይሚየመርሳዋ
@ሀይሚየመርሳዋ 4 жыл бұрын
ምንም አይሆንም ተይዞ ይሆናል እግዚአብሔር ይጠብቀው
@ደሐብ
@ደሐብ 4 жыл бұрын
ዲስ ላይክ እምታደርጉ ሰዎች ኩፉዎች ናችው።
@ሀዩቦረናያሀቢበላህ
@ሀዩቦረናያሀቢበላህ 4 жыл бұрын
እስር ቤት ሁኖ ነው አብሽሩ አባት እናቴ አብሽሩ እኔም በበሃር ነው የመጣሁት ለትንሽ ሳመልጥ አለህምዱሊላህ አብሽሪ እናቴ አላህ ያስገኛው
@visitraya7975
@visitraya7975 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ የኔ ታናሼ ወንድሜ በስድስተኛ ወር ነው ያገኘሁት ስልክ ቁጥር ጠፍቶኝ ብሎ እና አይዞሽ ፈጣር ይርዳሽ
@rahmaqueen7333
@rahmaqueen7333 4 жыл бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝኑ አላህ ያስገኝላችሁ እፍፍፍ መቼ ነው ግን ስዴት የሚያቆመው
@ረሂማኢትዮ
@ረሂማኢትዮ 4 жыл бұрын
ደ ም ሪ ኝ በቅንነት👍
@za2500
@za2500 4 жыл бұрын
ያርብ ልጃችሁን አላህ ለሀገሩ ያብቃው
@EmanEman-bp9pl
@EmanEman-bp9pl 4 жыл бұрын
አላህ በሰላም ከጃችሁያስገባላችሁ የኔ ናት አላህ በቃ ብሎ ድምፁን ያሰማችሁ
@welloyewatube7997
@welloyewatube7997 4 жыл бұрын
የኔእናት አላህ በሰላም ያገናኛችሁ አንጀቴን በለሽኝ እናትየዋ አይዞሽ ዱዓ አድርጊ አላህ በሰላም ያገናኛችሇል ያረብ
Memehir Girma Wondimu Video 702  የአርቲስት ፈተናዎች ፡እድል ዘጊ ምንድነው?ሥለ መንፈስ ማዋቅ  #subescribe_now ትዉልድ ይዳን
24:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 24 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 559 М.
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 6 МЛН
እዮብ እና ረዱ በጥያቄ እና መልስ ውስጥ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገቡ
16:41
ቤተሰቦቼን ቤት ጋበዝኳቸዉ ❤️
6:39
Estifanos tomas
Рет қаралды 13 М.