KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🛎️ያለ ፍቅር መኖር ከባድ ነው እንተማመን💔
26:11
ነባ ሶፊ ጋር መጣች // አህሙ አስከፍቶኛል 😢
20:40
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
ልጄ ናፍቃኛለች እሷ ጋር ልሄድ ነው ፡ ልሰናበትክ ነው 🥹
Рет қаралды 20,974
Facebook
Twitter
Жүктеу
0
Жазылу 66 М.
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Күн бұрын
Пікірлер: 988
@mimi.9272
16 сағат бұрын
ሄሉ ስነ ስርአት ያዢ ጥሩ አይደለም አላዛርን አትግፊው ፕራንክ ብለሽ እንዳያመልጥሽ እንዳይቆጭሽ በሃላ
@ابراهيمالجلاد-ز8ز
16 сағат бұрын
ኧረባክሽ,አልቀረብሽም
@meskime7292
13 сағат бұрын
Eci Helen ahunes. Astelacheng
@SimertTube-wd8vn7bb4w
16 сағат бұрын
ሄሉዬ ፕራኩ ይበቃሻል አላዛርን አታስጨንቂው የምትሉ👍👍ደምሩኝ😊🙏
@PHONEPhonee-g6o
14 сағат бұрын
👍👍👍👍
@ፍቅር-ሰ9ፀ
17 сағат бұрын
ሄሉ ይብቃሽ ማርም ሲበዛ ይመራል እኛንንም እያስጨነቅሽን ነው ኮሜንት አታነቡም እንዴ ልጅ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ❤❤😢😢
@SwefiehMobile123
16 сағат бұрын
😢😢😢😢😢ሰለቼኝ
@ፍቅር-ሰ9ፀ
16 сағат бұрын
@SwefiehMobile123 ኧረ በጣም 😡
@SwefiehMobile123
16 сағат бұрын
@ፍቅር-ሰ9ፀ ከምርይደብራል
@ፍቅር-ሰ9ፀ
16 сағат бұрын
@SwefiehMobile123 አሁን እሷ እኮ የሆነ ቻናል ላይ ልጅ የላትም ተብሎ ስለተወራ እኔ እያለውኝ እንዴት ሌላ ሰው ይናገራል ብላ ተናዳ ነው
@ابراهيمالجلاد-ز8ز
16 сағат бұрын
ተያትጥቂትትሂድበትእኔተመችቶኛል
@SeadaFisseha
16 сағат бұрын
ሄሉ በቃሽ ሁለተኛ በዚህ አይዲያ እዳትመጡ በጥሩ ነገር እጠብቃለን
@DaniRoyal-v2o
17 сағат бұрын
ሄሉ ልጅ የላትም የምትሉ ላይክ አድርጉ😑👌
@AaAa-x8s5z
16 сағат бұрын
የላትም❤❤
@Sada-yc6pi
16 сағат бұрын
የላትም
@እምፈውዛን
16 сағат бұрын
የላትምምምም
@NiumaAwir
16 сағат бұрын
አረ የላትም😮
@HaymaZewdu
16 сағат бұрын
Dirama new
@JhhJjj-g4r
16 сағат бұрын
ዉይ በጉጉት ነበር የምጠብቃቸዉ አሁን ግን ሰለቸኝ ማነዉ እዴኔ የሰለቸዉ በላይክ
@MdFh-yt3qm
16 сағат бұрын
Inem selechyin getani😢😢😢😢😢😢😢
@Hereya-zz7ji
16 сағат бұрын
@@JhhJjj-g4r እኔ ምን ችግር አለዉ ካሜራ ከደቀኑ አይቀር ጥሩ ጥሩ ቢዲዉ ቢሠሩልን አይይይ ጊዜ አይዞሽ እራሴ አድቀን ወደራሤ እስክመለስ ድርስ
@JhhJjj-g4r
15 сағат бұрын
@@Hereya-zz7ji አይዞሽ ማሬ እኔማ ፍክት ብለዉ ሲመጡ ደስታየ
@Msi123-z6y
14 сағат бұрын
አረበጣምአሥጠሉኝበጣምነበርበጉጉትየምጠብቃቸውአሁንግንዲራማቸውአሥጠላቸሁኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
@MariamHussen-vk2bh
14 сағат бұрын
በጣም ነዉ የሰለችኝ
@drr8432
16 сағат бұрын
ሄሉ ትናትና አላዛር መልስ በመስጠቱ ተናዳነዉ የምትሉ 👍👍👍 ሄሉዬ የኔ እህት ልጅ ብነሮሽም ችግር የለዉም ልጅ ፀጋ ነዉ ❤❤አላዛር ወንድሜ አንተመ ስለ ልጅ ጥያቄ ይብቃህ አትጠይቃት ከዝህ ሙድ ዉጡ ❤❤🎉🎉
@seblehabtemariam5222
16 сағат бұрын
ኧረ ሄሉ ምን አይነት ፀባይ ነው ያለሽ እንደሱ እይነት ሰው የሚረዳሽ ማንም የለም በሗላ ይቆጭሻል እድል አንድ ነው ተጠቀሚበት አትሳሳቺ
@BrukKassa-t9k
15 сағат бұрын
ምን ማለት ነዉ እንደሱ አይነት ልጂ እኔ ብሆን በይ እሱ እንደዚህ ምን አናደደዉ ልጂ መኖር በቃ ብላ የዘጋችዉን ሃሳብ አድስ ፋይል ይከፍታል እኔ ልምራሽአለኮ
@Bety2026
14 сағат бұрын
@@seblehabtemariam5222 ሄሉ ምንም ጥፍት የለባትም የተዘጋ ፍይል የከፈተዉ እሱነዉ ሲቀጥል የማዪቀዉን ምን ያስቀበጣጥረዋል ትናትና እስከ እሁድ መታገስ አቃተዉ ጋቢሻላይ እናገራለሁ ብላለች ትግስት ሊኖረዉ ይገባል በዚኅ እንደዚኅ የሆነ ተልቅ ያለነገር ቢገጥማቸዉ ምን ሊሆንነዉ?!
@FathihaFathiha-mg8fy
16 сағат бұрын
ኤጭጭጭጭጭ ሄለን አሁንስ አበዛሸው እዴ አይደብርሽም 🤔🤔😒😒✊✊
@EkimaIemlem
16 сағат бұрын
@@FathihaFathiha-mg8fy ምድነዉ ሚደብረወ 😂 አንቺ አራሰ አይደብርሽም
@EkimaIemlem
16 сағат бұрын
@@FathihaFathiha-mg8fy ምድነዉ ሚደብረወ 😂 አንቺ አራሰ አይደብርሽም
@FathihaFathiha-mg8fy
16 сағат бұрын
@EkimaIemlem እና ምነው ያዙኝ ልቀቁኝ አለች እዴ እኛ ማዳም ያቃጠለችን አንሶ ድጋሚ እሷ ታቃጥለኛለች
@HaymaZewdu
16 сағат бұрын
@@EkimaIemlem anchisi ayedebirishi 😏
@HaymaZewdu
16 сағат бұрын
@@FathihaFathiha-mg8fy 😁😁😁
@sameerahmad-d8l
17 сағат бұрын
ሄሉየ የኔ ሴት የኔ እንቁ አላዛር ትለያለህኮ የወንድምነት ጥግ😢😢😢 እረ ሄሉየ እባክሽን እኛምኮ ተጨነቅን በሰላም ትመጣላችሁ ብለን እየጠብቅን ዛሬም በሀዘን እረ ሄሉየ ተይ ማነዉ እንደኔ ግራ የገባዉ አላዛርኮ ላች ሰለሚያስብነዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hayathayattadese9518
16 сағат бұрын
አደሰይመጠልሰየወነወየምመጣወ ልብየንለጠብቀት በሰደትማንአለኛ
@KelemEshetu-ju3pl
16 сағат бұрын
ጓደኛሽ እስከሆነ ድርስ መናገር አለብሽ አላዛርን አታስከፈው ተይ ይበቃሻል ሄሉ
@AlmazDereje-uy1uk
16 сағат бұрын
አይ ገና ልጅ ነሽ ብለን ነዉ እንጂ ለሊላ አይደለም❤❤
@AllahKerim-mo7hd
16 сағат бұрын
ኡኮ ክክ
@fufuTube-v5f
16 сағат бұрын
ሄሉ ልጅ የላትም የምትሉ ብቻ ላይክ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@الحمدالله-ك5و6س
15 сағат бұрын
የላትም ተመካክረዉ ነዉ ለብራቸዉ ብለዉ
@TseguTsegu-o7w
17 сағат бұрын
ይብቃ ፕራንኩ እምትሉ እስቲ👍
@AaAa-x8s5z
16 сағат бұрын
ይብቃ❤❤❤😂😂😂
@ابراهيمالجلاد-ز8ز
16 сағат бұрын
1000ሽስትገባያቆማል,ትሂድበት
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
16 сағат бұрын
በጣም የምር ሲበዛ ያስጠላል የሚያዩትም ይሰለቻል
@workineshiworkineshi6255
17 сағат бұрын
የኔ ንግስት❤❤ ስስት ብዬ እምወድሽ❤❤ የኔ ነብር❤❤ የኔምርጦች በርቱልኝ የኔ የስራሰወች🎉❤❤❤
@Aster-k9p
16 сағат бұрын
ሀሉ እውነትም ይሁን ውሽት እሱን የምታቂው አንችና ፍጣሪ ናችሁ ግን ለተመልካችም ክብር ይኑርሽ እኛም ስለችን ሁልጊዜም የሚያሰጠላ ነገር አታሳዩን አኘበስው ቤት እየተቃጠልን በናተ መደስት ስንችል ሁልጊዜ አዘነ ያሰጠላል
@Hereya-zz7ji
16 сағат бұрын
እኔ እዴት እደተናደድኩ ለተመልካች ክብር የሌላቸዉ እሷና እነብሩክ ነበር የቀሩኝ
@chaltu513
16 сағат бұрын
Heluun diramaa fiqirifi fufuu hojachaa jirtii malee sobaa daimaa inni qabduu
@MissZabiba
16 сағат бұрын
እረ ሄለን ይብቃሺ 😢😢 አላዛርንም አታስጨንቂው 🥺😔😔
@MdFh-yt3qm
16 сағат бұрын
😢😢😢😢😢ufffffffeee
@ሀሊመት-ተ6አ
15 сағат бұрын
ምን አሥጨነቀው ግን ሙዱ ጠፋ ልጅ መኖሯ ምንችግር አለው
@Pk-ex1nt
17 сағат бұрын
የኔ መልከ መልካም ንግስቷ በርቺ ጀግና ነሽ ወላሂ
@HaymaZewdu
16 сағат бұрын
@@Pk-ex1nt 😏😏😏😏😏
@UaeKfn-w6x
16 сағат бұрын
አረ ማነው ልጅ አላት ብሎ የነፋው የስራቹ😂 ግን እኮ ምርጥ አይድያ ነው የፈጠራቹላት ይመቻቹ😂የኔ ሲንደሬላ ይመችሽ❤ 🎉🎉🎉🎉ሌላም አይድያ እንደሚፈጥሩልሽ ተስፋ አረጋለሁ😂😂😂😂😂
@Hereya-zz7ji
15 сағат бұрын
እኔስ የገርሙኝ
@UaeKfn-w6x
14 сағат бұрын
@Hereya-zz7ji አረ ፈታ ነው ሌላም ቢፈጥሩላት አላልሽ
@ZahrerAhmad
16 сағат бұрын
ሄሉ በአለዛር አትጫመለቅበት በጣም ታጨመለቅሽበትኮ ኢንደ መጀመሪያ ልጅ
@SonySony-b1w
16 сағат бұрын
በቃችሁ እሄ ፖራክ 😂😂 እወዲችሀለሁ ❤❤
@hhfhfhj4432
16 сағат бұрын
ደምሪኚ🎉ውድ🎉❤
@የቡራአድናቂ
16 сағат бұрын
ጨረቃዬ አትፍረጅበት ተወዛግቦ ነው😢😊❤
@MuliNursedas
15 сағат бұрын
የኔ ሰንደሬላዬ የኔ ተናፋቂ የኔ ሙሉ ሴት የኔ የሴቶች ጀግና ይበቃናል ኘራኩ ያቺን ሚያምር ሳቃቹ ናፈቀን አላዘር የኔ የዋህ ምንም ጥፋት የለበትም እኮ በኮፊደስ ሚድያላይ ወቶ ስለተናገረ ልጅ አለን ስቲዪዉ ደግጦነዉ እንጂ ሌላ ነገር አስቦ አይደለም የኔ ልእልት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lailayoutube-v9p
17 сағат бұрын
ሄሉ ልጅ የለትም የምትሉ 👍👍👍👍👍
@AaAa-x8s5z
16 сағат бұрын
የላትም❤❤❤
@SUSUyoutube-n7e
16 сағат бұрын
የላትም የትናቱ አናዷት ነዉ
@HaymaZewdu
16 сағат бұрын
@@lailayoutube-v9p genzebe begna yeseru ko new
@tsehaysahyoutube1878
15 сағат бұрын
Awo perki now😮
@TestPhone-m7w
15 сағат бұрын
የላት❤❤❤❤
@Sa3daSa3da-i6y
16 сағат бұрын
❤❤ሂሎ አለገፋሽም በጭራሽ አች ነሽ መሳሳት የያሽው
@SUSUyoutube-n7e
16 сағат бұрын
አላዛር መልስ ባትሰጥ ይሄ ሁሉ ባልተፈጠረ ነበር ኧረ በቃ ሰላም ፍጠሩ😢😢😢😢😢
@EeEe-gm5qm
17 сағат бұрын
ስዴረላዬ ናፍቀሽኝ ነበር. እኮን ሰላም መጣችሁ አማቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሂዱበት ይሄ ፕራክ ነገ ማቆም አለብሽ 😂😂😂😂😂😂
@ابراهيمالجلاد-ز8ز
16 сағат бұрын
መቶሽስትገባነውየሚያቆመው,ካልገባችአያቆምም,
@ZabibaA-w4c
16 сағат бұрын
አትጨማለቂ በይ ሄሉ ካለሺ እንኮንም ያለሺ ታዳ ምን ይጠበሥ ቆይ ልጂ በልጂነት መታደልነው ሠው ግራ አታጋቢ ባህሪሺን ደሞ አሥተካክላ አትነጫነጭ
@hhfhfhj4432
16 сағат бұрын
ደምሪኚ❤ውድ
@SamiraBrahan
16 сағат бұрын
አረ ሄሉ አች አይደለሽ ልጁ አለኝ ያልሽው አላዘር ምን አጠፋ የምትሉ በላክ አሳዩኝ
@ሀዩቲፍንደሻ
16 сағат бұрын
የኔ ጀግና ሄጀበት😂😂😂😂 ማነው ሄሉን የምወድ በሷ ሰም ደምሩኝ😢
@HaymaZewdu
16 сағат бұрын
@@ሀዩቲፍንደሻ sinete bire
@AsterAster-v3l
16 сағат бұрын
ታይ ግን ሄሉዬ ልጁን አታሳቃይ ማልቴ አልዛርን ምንም ዛሬም ሆነ ናጌ አላምንሽም ልጅ የልሽህም ok ታራጋግ konjo🤫🤫🤫👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@EkimaIemlem
16 сағат бұрын
ሄለኜ የኔ እንቁ የኔ ጀግና በርቺ❤💪 ግነ ፕራንኩ ይብቃ አላዘር ደሞ ፕራንክ ነዉ እኮ ኮሜንት አብብ ሆ
@ابراهيمالجلاد-ز8ز
16 сағат бұрын
እሱኮሜንትአያይምመሰል,አይዞህአላዛር,ቻለውእንግዲህ,ምንምማድረግአይቻልም
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
15 сағат бұрын
አንቺ እራስሽ ልጅ ነሽ ካለሽም እንኳን ደስ አለሽ ምክናቱም ልጅ ስልሆንሽ አባትሽም በጣም እያስተማሩ ነው ያሳ ደጉሽ እንኳን ልጅ መውለድ ከግቢ ውጭ መውጣት አትችይም ነበር በስርዓት ያደግሽ ልጅ ነሽ
@Zeze-ds6qq
17 сағат бұрын
በቃን እኔ ዩቱብ እምገባዉ አንችን ብየ ነወ ፖፖ አፕ እየሠራሁ ነዉ ደስታችሁን ነወ የምፈልግ❤❤❤❤❤ ሠባትልጅ ይኑርሽ እወድሻለሁ መስራት የምትፈልጉ ስልኬን አሥቀምጥላችኃለሁ
@GalHayelom
17 сағат бұрын
የኔ ሴት እንኳን ኖሮሽ ልጅ _የፈጣሪ ስጦታ ነዉ የኔ ጥንካራ ሴት ❤😂😂
@Astu1996
16 сағат бұрын
Garuu maaliif itti taphaati osuma akkan godhu batani dhiiriti😢 Ayizooo alazara
@munirataju1355
14 сағат бұрын
Ekoo wallah naa mararee Alzar😢😢😢❤❤❤
@WorkiyeBekele-nv5ne
16 сағат бұрын
ሄለን ሰይተወቅሽ ፀበይሽ እያተቀያረ ነው አስብበት
@MoniraEthopia
16 сағат бұрын
አንቺ ይበቃል አትጨማለቅ እሺ አልአዛር ጥሩ ልጅ ነው ከዚህ በላይ አታሰቃይ ልጁ 😢😢😢😢😢
@ተተ-ሸ5ዠ
17 сағат бұрын
ምስኪኖቼ ግን የፆታዉ ነገር አይወራ ይቅር አንዴ ወንድ አንዴ ሴት🤣😅😅 በርቺልን ሄሉዬ🥰🥰🥰🥰🥰
@NiumaAwir
16 сағат бұрын
ማፊ😢😂😂😂
@ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
16 сағат бұрын
ስለሌለ ፆታውግራገባቸው😂😂😂😂
@heyuti
16 сағат бұрын
በውሸት ማምለጥ አይቻልምኮ ባለፈውሴት ልጅነበረች አሁንወንድ😂😂
@ፍቅር-ሰ9ፀ
16 сағат бұрын
ፆታው የለም ነው 😂
@ابراهيمالجلاد-ز8ز
16 сағат бұрын
ምነውፕራንክመሆኑንእረሳሽ
@tezezewmengistu3106
16 сағат бұрын
ሄሉ በጣም አበዛሸው አላዛር በጣም መልካም ልጅ ነው በዚህ ልክ ያስጠላል በቃ
@hayatHiwe
17 сағат бұрын
ሄሉሻ ይሄ እርስ ይብቃ💕💕💕💕🤣💙🫂
@ASMAFereja
17 сағат бұрын
መጀመራ ነኝ❤❤❤❤ለይክ አምሮኛል
@Zade-h7p
17 сағат бұрын
ሄሉዬን አላዛርን ያሚዋድ ለይክ😊😊🎉🎉😢😢
@hayathayattadese9518
16 сағат бұрын
ቀላልአወደቸሁ ❤❤❤❤❤
@ZbebaAhmed
16 сағат бұрын
አትጫመላቂ ሄሉ እዴ አለዘር የፍቅርሻል 😊😊
@UregZewdu
16 сағат бұрын
እንደ ፍቅር ጨር ሽው እባክሽ ሄሉ የኔ ደርባባ ምንምስሪ እወዲሻለሁ💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤❤
@mimi.9272
16 сағат бұрын
ፍቅር ጎበዝ ነች በአራዳ ፎርም ድራማቸውን ጀምረው ደስ በሚል ድራማቸውን ጨረሱ
@Bahar-v2m
17 сағат бұрын
ሄሉዬ የኔ ዉድ ግን በጣም ከፍቶኛል 😢😢ኡፍፍፍ አይይ
@Aax-h8q
17 сағат бұрын
Helen Abazash tishii
@tigestgirma5089
16 сағат бұрын
አላዛርን አታሰቃ ይው የምትሉ ❤❤
@ydue5437
15 сағат бұрын
ልጅ ያአላህ ፀጋ ነው ካለሽ አላህ ያሳድግልሽ ደሞ ይኖርሻል ፋሲካም ያ 12 አመት ልጁን እስከዛሬ ደብቃ ኢፋ አርጋለች ሆ ልጅ እዴት ይደበቃል ከሌለሽም ካላዘር ተጋቡና መታውን ዱብ አርጉ የመዳም ቅመሞችዬ ሳናገባ ሳንወልድ ከመዳም ቤት የባከነው ጊዜያችን በመታ ልጆች ቤታችን ይሙላ 😢
@Msalat-ku1jj
17 сағат бұрын
Sijamr Liju ye Man new 😂😂😂😂😂Zim bilash lijshin Asdig 😂😂😂😂 Mark Ukanm Talyaychu Astlashi Alz Wedim Ayzo ❤
@AdanechHaset
15 сағат бұрын
Helu abezesh ahuni yestelal beunet sijamer liji liji melat berqi nw ende Ene wedishalowu gin ahuni anedeshing sibeza yimeral helu😢😢
@BipBip-bh5do
17 сағат бұрын
ሄሉ ግን ሰሞኑን ምን ነካሺ በፈጣሪ
@Bety2026
14 сағат бұрын
@@BipBip-bh5do እሶ እኮ አይደለችም መጀመርያ ያመጣችዉ ምን ታድር ተናግራ ስትዘጋዉ እንዳድስ ይጀምረዋል ??!
@Birtukanii
14 сағат бұрын
Ahunisi basishiiii😢😢😢😢, teyi gini lamini inde,taragiwalishiii
@FjhjvUdxo
16 сағат бұрын
የኔወደ አደዉምን ለበልሽ አይዞሽ ማር❤❤❤❤❤ልጅሽን አላህ ያሣድግልሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zedii7530
15 сағат бұрын
Akma godha Helen 😮😏😏 ayizo alzara 😢😢😢
@ttinaabate9710
16 сағат бұрын
አረ በቃሽ ሄሉዬ መከታሽን አታጨርጭሪው 😂😂😂😂😂ተቃቅፋችሁ ኑልን ፍትህ ለቅፋችሁ 😂😂
@ዳነይትዳነይት
16 сағат бұрын
🤣🤣🤣🤣
@UaeKfn-w6x
16 сағат бұрын
የተመታሽ😂😂😂
@AllahKerim-mo7hd
16 сағат бұрын
ኡኮ
@ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
16 сағат бұрын
እኮ😂😂😂
@KelemEshetu-ju3pl
16 сағат бұрын
😁😁😁😁
@user-HaymiBuraLove
17 сағат бұрын
ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ ጉሉአሚን ደምሩኝ እስኪ 😔😢😊
@EkimaIemlem
16 сағат бұрын
አሚን❤🎉
@Bggzb
16 сағат бұрын
አሜንንን 🙏🥰
@SofiaH-k9o
16 сағат бұрын
Iccii helanii hin dhukuba moo Alazarii wedim Abishir❤❤❤❤❤
@akumaafedha.keetiiyaatauuy2356
15 сағат бұрын
Micyoo gowaa kanaa hin dhisuu innii😂
@MartaDemise-z9w
16 сағат бұрын
እዴ ሄሉ ምን ሆነሽ ነው አንቺ ነሽ እኮ ንግግርሽ በስረአት ብታወሩ በጥሞና ቁጭ ብላችሑ ምን አለበት እቡር እቡር ምትይው። አላዛር የዋሕ ነው አስረጂው በስረአት እዲፊላሰፍ ያረግሽው አንቺ ነሽ ምክንያቱም ክርክር ብቻ አስረጂው
@hekmaahmed4792
16 сағат бұрын
ሲደሬላዋ ልጅ የለሽም ግን እሽ ካለሽም አክስት እንሆናለን የምትሉ እጅ አውጡ በቃ እሽ አለሽ አትናደጅ ግን አሁንም የለሽም ሄሉየ የኛ ጀግና አላዛርየ ቻለው እግድህ
@ابراهيمالجلاد-ز8ز
16 сағат бұрын
እንግዲህምንምማይረግአንችልምመከታው,ይቻለው
@hekmaahmed4792
15 сағат бұрын
@ابراهيمالجلاد-ز8ز አዎ ይቻለው ሚስኪን
@SaraayalewuWeletmariya
15 сағат бұрын
ሄሉ ግን ለምን አላዛር እንደሚያስብልሺ አንችስ ለምን አንችም አታስቢለትም ተይ ግን ክብር ይኑርሺ በኋላ ይቆጭሻል እህትአለም
@Alya-y7b
15 сағат бұрын
አረ ስረናዉ ዉይስ ያበልና ሚስት ጭቅጭቅ አንችማ ያንች ዉበት ከማሪክ ግዜ አለቃ ስተስጠይ ግግም ነዉ ያልሺዉ
@fatumafatuma1689
16 сағат бұрын
አረ ሄሉዬ ይሄ አይዲያ ይበቃል በቃ እሺ እንዳለሽ በምን እንመን ፍቅርን አታያትም እንዴት አድርጋ ይኑራትም አይኑራትም እንዳብራራች አላዛር ሁሉንም ነገር እያደረገ ያለው ላንቺ በጣም ስለሚያስብልሽ ነው ባታስከፊው ደስ ይለናል እንደድሯችሁ ሁናችሁ ኑልን ሠሞኑን ያለንበትን አጠይቁን በቃ ፕራንክም ይሁን እውነት ይሁን ማረጋገጫ ስጪን
@UregZewdu
16 сағат бұрын
ፍቅር የላትም እህቴ❤❤ ሄሉም የለት ግን እኔ የፈራሁት ፕራንክ ነው ስትለው ሌላ ነገር እደ የመጣ🥲🥲
@fekerlove6881
16 сағат бұрын
❤❤❤❤
@fekerlove6881
16 сағат бұрын
አዎ ሄሉዬም የላትም እኔም ፕራንክ ነው የምታደርገው የኔ ቆንጆ ሄሉዬ ❤❤❤
@MlbLb-z6j
14 сағат бұрын
Ar helu piranku yibaqali tayi baq❤❤❤❤❤
@MartaDemise-z9w
16 сағат бұрын
አላዛር የዋህ አይዞህ ይህም ፈተና ያልፋል
@ZanabZanab-r7x
17 сағат бұрын
አረ ሄሉ ፕረንክ ማሆን አላባት
@JameelaJ-j9d
16 сағат бұрын
Fufu na Fiqirii Pherke 😂😂😂😂
@3rtuuuRtyujji
13 сағат бұрын
እረ ሂሉ ተጃጃልሽ ወደዛ 😏አለዘር በጣም ፀባይኛ ልጅ ነዉ 😍
@FurunaNabaAltaye
17 сағат бұрын
አይ ዘንድሮ ፕራክ ይግርማል. 😂😂😂
@aminatSeid-n7e
16 сағат бұрын
ወይኔ ይች ልጅ ጥምም ያለች ደረቅ ነች ሁሌ ሳይት እራሷ በተናገረችው አማርኛ እራሷ ጥምም ታደርገዋለች ብዙ ጊዜ አየኃት ፕራክም ሆነ ምን ድርቅ ማለት ትወዳለች ምራቋ እስኪያንቃት ነው የምትለፈልፈው ኤጭ
@Abc-tk5yx
16 сағат бұрын
እወደት ነበረ አሁንስ አስጠላችኝ ገግማ ናት
@MuliNursedas
16 сағат бұрын
ምን ታርግሽ ሴት ማለት እንዲነዉ
@tgkbe2084
16 сағат бұрын
Tikikl new ene yemiyasazinegn alazar new
@yyfff4809
14 сағат бұрын
፦ንግግር አትችልም በራሷ ተናግራ በራሷ ታጠመዋለችች
@aminatSeid-n7e
14 сағат бұрын
@yyfff4809 እና እኔስ የገረመኝ
@zenebeh
17 сағат бұрын
ሠሞኑግን፡ፍልም፡እየሠራቹብንነዉ፡የዚመጨረሻሚሆነዉ፡ሄሉልጅየላትም፡ብዬነዉምደመድመዉአወዛገባቹን❤
@Bonitu-t9z
17 сағат бұрын
የሄሉየ ወደጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NnN-ex3ff
17 сағат бұрын
Heluye yene leyu ❤❤❤❤❤😢😢😢
@ابراهيمالجلاد-ز8ز
17 сағат бұрын
ካልደፈረሰአይጠራም,ሄሉየሂጅበት,እውነትከሆነም,አክስትለመሆንተስማምተናል,❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Hereya-zz7ji
16 сағат бұрын
አልተስማማዉም እኔ
@etagenmeda441
16 сағат бұрын
❤❤❤❤ ይብቃ በቨራኩ😊
@ابراهيمالجلاد-ز8ز
16 сағат бұрын
@etagenmeda441 ተያትጥቂትትሂድበት,ምንያመጣሉ,
@ابراهيمالجلاد-ز8ز
16 сағат бұрын
ለምን,እኔተስማምቻለሁ❤❤ @@Hereya-zz7ji
@etagenmeda441
16 сағат бұрын
@@ابراهيمالجلاد-ز8ز መከታው አሳዘነኝ
@Sa3daSa3da-i6y
16 сағат бұрын
❤❤❤❤ሂሎ በፈጠረሽ ተረጅው አላዘር ስለሜፈቅርሽ ነው❤❤❤❤እባክሽ ምርጥ ሰው ነው አሁን ጠፍቶል ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤❤
@EkimaIemlem
16 сағат бұрын
@@Sa3daSa3da-i6y 😂😂😂😂
@ابراهيمالجلاد-ز8ز
16 сағат бұрын
አልቀረብሽም
@Sa3daSa3da-i6y
16 сағат бұрын
@ابراهيمالجلاد-ز8ز ምን ማለት ነው ቅናት ነው እና ባያፈቅራት ነው እደዚህ የሜሆነው
@ابراهيمالجلاد-ز8ز
16 сағат бұрын
@@Sa3daSa3da-i6y 😁😁😁😁
@senijess7689
16 сағат бұрын
Haluya alazar melekam sew nw atasekefiw pls
@SUSUyoutube-n7e
17 сағат бұрын
ሄሉየ የኔ ዉድ ኧረ ምን እየተካሄደ ነዉ
@tsedeyanteneh2743
16 сағат бұрын
ጀግናነህ አላዛር የሴትኦች መብት ተቆርቆሪ ትክክልነህ ከሴቶች ጎን እንቁም
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ
17 сағат бұрын
የኔ መሮች ኡከን ደነ መጠቹ አረ ኡኡኡኡኡይ በቀ ኤሀን ፈኢል ዝጉ ኡኡኡኡይይይይይ😢😢😢😢😢
@zd2543
16 сағат бұрын
ኧረ አሁንስ ኮሜትም አታነቡም መሠል ፍትህ ለእኛ በቃችሁ ተዉ አስቡልን የምንወዳቸሁን ያህል እንዲንሰለች አታዲርጉን😔
@MekdesAbera-vs1hc
16 сағат бұрын
ሂሉዬ የኔ ውድ በቃሽ በእናትሽ ክዚህ በላይ አትሂጅ ፕራክ እንደሄነ ይገባናል አላዛር የኔ ወንድም አይዞህ ተርጋጋ ነገሮችን ቀለል አርጋችው😢😢😢😢
@richardchelala3328
16 сағат бұрын
Heleni mitbayuu sirati yeleshmi
@rakiyoutub22214
17 сағат бұрын
ይበቃል ከዚ በላይ ኣታስጨኑቅን ኣቦ😢❤
@HanaBekele-rn4qf
16 сағат бұрын
ሄሉዬ ልጅ ጸጋ ነው እግዚአብሔር ያሳድግሽ ፈጣረ ስጦታ ነው ❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@AsnqechiBeqele
17 сағат бұрын
Welcome wudochi❤❤❤❤❤
@SARAHSARAH-eo9kf
13 сағат бұрын
እኝኝኝኝኝ ያለ ኘራክ ሆነ ሄሉዬ በቃሽ አላዛርንም እኛንም አታስጨንቂን😮
@RoziYnatwalij
16 сағат бұрын
ሄሉ ገና ትንሽ ነሺ እኮ ለዛ ንው በሌላ መገድ አስቦ አይደለም
@Zahra-i9t
16 сағат бұрын
የኔ ንግስት ስስት ብዬ እምወድሽ የኔ ነብር❤❤የኔ ምርጦች በርቱልኝ የኔ የስራሰወች❤❤❤❤🎉🎉
@WerkneshBeda
17 сағат бұрын
Alazarii heelun pirak now😜😂😂😂😂😂
@MaryemSeid3040
16 сағат бұрын
በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ወቶ ተመቅረት ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
@besabesa5671
17 сағат бұрын
Helen abezashu ishi
@hhfhfhj4432
16 сағат бұрын
ደምሪኚ🎉❤ውድ
@munirataju1355
14 сағат бұрын
Heluyee adaraa akkasi in cinqiin Alzar😢yen miskin 😢😢😢😢
@ሳሳይቱብ
17 сағат бұрын
አረ በቃችሁ ፍትህ ለፈቶ ልቀቁልን😢😢😢
@hhfhfhj4432
16 сағат бұрын
ደምሪኚ🎉❤ውድ
@FirehtwotWondiyfra
16 сағат бұрын
ልልልልልልልልልልልልልል የኒ ቆጆ ይኑርሺ ደሲ ይላል ልጅ ያለው ነው የሚቀው ልጅ ከምንም በላይ ጸጋ ነው🎉🎉🎉🎉🎉
@Alemaztube_21
16 сағат бұрын
ጉድኮነው😮😂
@AaAa-x8s5z
16 сағат бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@AelmGetachew
15 сағат бұрын
ሄሉዬ ኤሂንነገር ካንቺጋ አዬድም ያስጠላል አላዛርን አታስከፊው የምሪንነው
@asnitube3283
17 сағат бұрын
ሁለተኛ ነኝ 100ላይክ አድርጉ❤
@ZehraNesru
15 сағат бұрын
ሄሎ አትጨማለቂ ድገት ያላሠበው ነገር ግዲታ ማሥብ አለበት አቺ ብትሆኚ ድገት ልጅ አለኝ ቢልሽ ምን ይሰማሻል እዴት ብለሽ አጠይቂም እዴ እየተሳሳትሽ ነው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@TigstTigi-p1m
17 сағат бұрын
አንደኛ ነኝ ተረጋጉ እንዳትረግጡኝ ኮሜንታቴሮች 🎉🎉🎉
@Hereya-zz7ji
16 сағат бұрын
ከመርገጥሽ በፊት
@ClassClass-u5k
16 сағат бұрын
Heccc ichi liji sixelat getan yehonechi feres nechi
26:11
🛎️ያለ ፍቅር መኖር ከባድ ነው እንተማመን💔
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 33 М.
20:40
ነባ ሶፊ ጋር መጣች // አህሙ አስከፍቶኛል 😢
Sofi
Рет қаралды 11 М.
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 11 МЛН
00:17
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 29 МЛН
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 671 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
13:10
Berapa Profit Buka World Vend Shop? Di Growtopia|Profit Growtopia 2025
DenanGT
Рет қаралды 4
29:20
Шендерович - Госдума фактически легализует рабовладение. Что Асад сделал для России? / Ход мысли
ВОТ ТАК
Рет қаралды 75 М.
22:42
🛑 እሱን ካየሁት ቀን ጀምሮ ወድጄዋለሁ ማርክ ደነገጠ🥹
Marke
Рет қаралды 14 М.
44:22
ሲጠበቅ ለነበረዉ (የት ተገናኛችሁ) ጥያቄ መልስ ይዘን መጣን
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Рет қаралды 6 М.
24:38
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 35)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 40 М.
26:23
አብርሽ እና ሩታ ተጫወትንባቸው. ዳኒ ተመታ😱
Tsge royal
Рет қаралды 33 М.
15:01
🛑አዩ ተገኘች ትልቅ ችግር ተፈጠረ
SBA Babba
Рет қаралды 10 М.
21:36
💫ማሂ አዘነች አውሮፓ ልሄድ ነው ሚስቴ ጋር
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 15 М.
11:06
💫ለሙሺ ስጦታ መጣላት //ታላቅ ወንድሜ😱@BirukTube-
Hab tube ሀብ ቱዩብ
Рет қаралды 9 М.
28:19
የፈኪ እና የኢብሮ ግንኙነት ምንነቱ ታወቀ❤❤❤
ትሁት ቲዩብ
Рет қаралды 3,5 М.
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 11 МЛН