ልጄ ቀን በደንብ ይተኛና ማታ ምንም እቅልፍ የለዉም | my child sleeps well during the day and has no sleep at night

  Рет қаралды 45,180

ብሩህKids

ብሩህKids

Күн бұрын

Пікірлер: 168
@addisfikru5123
@addisfikru5123 6 ай бұрын
ውይ ተባረክ ዶክተር ገለፃህ ራሱ እንዴት ደስ እንደሚል
@eyrusalemfeleke9435
@eyrusalemfeleke9435 8 ай бұрын
Plss ስኬጅሉን እንዲታይ አርገህ ኮመንት ሴክሽኑ ላይ አድርግልን ቴንኪው, ተባረክ
@ዶክተርኩኩ
@ዶክተርኩኩ 8 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክሮች ናቸው። እናመሰናለን።
@ErgoMangesha
@ErgoMangesha 8 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ thank you dr
@EmebetAbebe-p4b
@EmebetAbebe-p4b 8 ай бұрын
ስለምትሰጠን ምክር እናመሰግናለን ተባረክ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
Amen🙏
@simrii7177
@simrii7177 8 ай бұрын
The schedule is not visible doctor can you please post it on the comment section 🙏
@teshometsige2636
@teshometsige2636 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@YemiYemi-cu8xk
@YemiYemi-cu8xk 6 ай бұрын
ዶክተር. በጣም ተመችቶናል ገለፃህ እናመሰግናለን
@NsjdjdjsHdbshsa
@NsjdjdjsHdbshsa 8 ай бұрын
Dr leje kenem matam reshem seat atetegnam bedeg bedeg eyaleche atetegnam ken ketegnache le 20 dekika becha nw keza belay ategnam ke 2 weruwa jemero nw lelit lelit demo betam bezzu gize nw yemetnekaw mndenew mefetehew ebakek dr betam techegriyalew
@selamlove7554
@selamlove7554 8 ай бұрын
Me too
@berhnonega3346
@berhnonega3346 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ምክር 100%
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ 🙏
@saadayesuf8011
@saadayesuf8011 8 ай бұрын
Thanks Dr. where is the schedule h
@yekaterara3957
@yekaterara3957 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር, የኔ ልጅ 9 ወሩ ነው በቀን ውስጥ ቢበዛ 12 ሰዓት ብቻ ነው የሚተኛው ችግር ይኖረው ይሆን
@ZulfaZulfa-r3b
@ZulfaZulfa-r3b 5 ай бұрын
ዶክተር ጥሩ ምክር ነዉ ጥያቄ ጥርሴ የመጨረሻ ጥርሴ ከበቀላ ቆይቶ ነበር ግን አላቅም ጨርሶ አሎጣም ግማሽ ነዉ ግን ህመም አለዉ
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 8 ай бұрын
ሰለ ልጆችና ሰለ ህፃናት እጂግ በጣም ጠቃሚ ትምህርትና ትልቅ ምክር ነው እናመሰግናለን ዶክተር ዘመንህ ይባረክ ይሄ ሰለ ልጆቻቾው በብዙ ጥያቄዎች ለሚጨነቁ ወላጆች ትልቅ እረፍት ነው ።
@ormooapss442
@ormooapss442 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤❤🎉🎉🎉
@mesigadisa9441
@mesigadisa9441 8 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@yohananabraham6716
@yohananabraham6716 8 ай бұрын
Lije 4 warwa new gin ye koda dirket betam aschegrognal Dr except adrgi kodwa bew bilo crem Setegn gin betam tinish crem silehone alekbign min ladrg Dr
@solomontaye7407
@solomontaye7407 5 ай бұрын
ረጅም ሰዓት መተኛት እና የመዶከክ ምክንያቱ ምንድን ነው?
@fifiteshome5387
@fifiteshome5387 7 ай бұрын
DR, selam የኔ ልጅ አንድ አመት ከ 8 ወር ነው ለሊት እንቅልፍ ይተኛል ግን በጣም ይወራጫል ማለት ይገለባበጣል comfort የለውም በተገላበጠ ቁጥር ጡት ይፈልጋል maybe dinner አልተመቸው ብዬ light food አበላዋለው አቆይቼ አስተኛዋለው በጣም ብዙ ነገር ሞከርኩ ቆሚ የሆነ የምግብም የእንቅልፍ ሰአት አለው ግን ለሊት ላይ ምን እንደሚረብሸው ላቅለት አልቻልኩም ዶክተርዬ ሌላ መፍትሄ ይኖራል?
@AyelGirma
@AyelGirma 7 ай бұрын
የኔም ቁጭ እዳቺ
@Redeat-p9j
@Redeat-p9j 2 ай бұрын
ዶክተርየ ልጀ 5ወሯ ነዉ ግን እየቆየች ትከሳለች ኪሎዋም ይቀንሳል እባክህን መፍትሔ ንገረኝ
@mekdessamuel7911
@mekdessamuel7911 8 ай бұрын
ዶ/ር ለኛ ለወላጆች እሰጠኸን ላለው ትምህርት እያመሰገንኩ በርታ ልልክ እወዳለው! አንድ ግን ጥያቄ አለኝ ሰለ አራስ ልጅ እንጥል መቆረጥ ምን ትላለክ ? አመሰግናለው ተባረክ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
በ ፍፁም አይመከርም ❗
@hshsjsje9807
@hshsjsje9807 2 ай бұрын
ዶክተረ ከልብ እናመሰግናለን ግን ከስንት ወረ ጀምሮ ነው ህፃናት እንደተኙ ጡት ማጥባት የሚቻለው
@mihretsisay2054
@mihretsisay2054 8 ай бұрын
ዶክተርዬ ልጄ 4ወር ከ15 ቀን ሆኖታ በጣም ወፍራም ነው ቢያንስ11--12ኪሎ ይሆናል ጡቴን ብቻ ነው የሚጠባው ሌላ ነገር ፈጽሞ አይወስድም እና ሰዎች ኸረ ይሄ ልጅ ስኳር እንዳይዘው ይሉኛል እባክህን ምን ላድርግለት በጣም ያቀረሸዋል የጠባው በብዛት ይወጣል
@RahelgGitachw
@RahelgGitachw 2 ай бұрын
❤😊
@ማህተቤይቱብ
@ማህተቤይቱብ 26 күн бұрын
አካንበትውሰጅው የኔጎደኛ እንዲንች ነበርልጃ አካም ስትወስዲው ባክተረያ ተይዛል ተባለች
@ZinashSebsibe
@ZinashSebsibe 2 ай бұрын
ልጅ 3ወር ሆነው የ2ተኛ ክትባት ወስጄው ከመጣው በሓላ ማታ ማልቀስ ለተወሰ ሰአታት ጡቴም ስሰጠው እሺ አይለኝም እዳለቀሰም እንቅልፍ ይወስደዋል ደ /ር ምን ማድረግ አለብኝ
@hirutteshe3661
@hirutteshe3661 4 ай бұрын
5 ወር ላይ ነው በደረት ማስተኛት የጀመርኩት እድገታቸው ላይ ችግር ያመጣ ይሆን ዶክ.
@neimakemal6548
@neimakemal6548 5 ай бұрын
Tnx dokter htanatn hule chawer maswesed alebn ende dokter
@Sadeyaabedelahelele
@Sadeyaabedelahelele 8 ай бұрын
ልጄ 3ወሩ ነዉ ጡቴ አያጠግበዉም የቆርቆሮ ወተት ነዉየምስጠዉ የጡቴ እንዲ ጨምር ያላረኩት ነገር የለም ።ዶክተርዬ ምን ላድርግ
@etury7517
@etury7517 8 ай бұрын
Ynm new
@fasikaTelahuen
@fasikaTelahuen 16 күн бұрын
ዶክተር ልጄታማብኝ ነበር የትነው ቦታው ንገረን ይዤ ልምጣ
@yaredalex997
@yaredalex997 4 ай бұрын
dr selam lije gena 26 kenu new shent sheshena gen yasmetewal
@BrktiyWeldemariam
@BrktiyWeldemariam 3 ай бұрын
እናመስግናለን
@MeseretHailu-b9e
@MeseretHailu-b9e 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@HanaHaile-ml3vl
@HanaHaile-ml3vl 6 ай бұрын
Selam doctor lije45 kenu new hule mata gelawun atbewalehu
@MillaMillu
@MillaMillu 4 ай бұрын
Dokter ebakh betolo melslgn lje gena samntu new Ena tegnto yamtal mndnew algebagnm mn larg
@merongetu-fh3ec
@merongetu-fh3ec 18 күн бұрын
God bless u
@TiruneshDebero
@TiruneshDebero 8 ай бұрын
Thank you n bless you!
@kalkidanmerga647
@kalkidanmerga647 8 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ልጄ ከ2 ወር በኋላ ማታ ማታ ጡት አይጠባም መተኛት ነዉ የሚፈልገዉ አሁን 5 ወር ነዉ በዚሁ ቢቀጥል ችግር አለወ ወይ ?
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
በዝህ እድሜ ማታ ላይ ቢያንስ 2-3 ግዜ ጡት ወይም ጡጦ መጥባት አለባችው
@kalkidanmerga647
@kalkidanmerga647 8 ай бұрын
@@ብሩህkids እሺ አመሰግናለው ዶ/ር
@edilawitkifle3762
@edilawitkifle3762 2 ай бұрын
betame dese yemele newe enamesegnalen❤j❤❤j
@hasiaali6158
@hasiaali6158 2 ай бұрын
Thanks Dr
@amanuelzelalemyordi5351
@amanuelzelalemyordi5351 8 ай бұрын
ዶክተርዬ የኔን ችግር ነው የነገርከኝ ።ከአራስ ቤት እስካሁን እንቅልፍ ብዙም የለኝም በልጄ ምክንያት 3 ወሩ ነው ለሊት ከስድስት ስዓት በሃላ ብዙም አይተኛም በየአንድ ስዓቱ ነው የሚነሳው ምክሩን ተግባራዊ አረጋለው ።ጥሩ ትምህርት ነው
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 ለ ሌሎችም ወላጆች share ያድርጉት እርሶም እንደዝህ አይነት ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ subscribe ያድርጉ በሳምንት 3 አስተማሪ ቪዲዮዎችን እንለቃለን::
@egzabehererengayenew7548
@egzabehererengayenew7548 7 ай бұрын
‏ ዶ/ር ልጅ 3 ወሯ ነው ከእኔ ጋ መተኛት አስልምጃት አሁን ግን አንዴ ታፍናብኝ ወደ ራሷ አልጋ ልመልሳት ስል ታለቅሳለች ምን ላርግ ክፉ ልማድ😢
@frehiwotkebede2234
@frehiwotkebede2234 8 ай бұрын
Thank you Doctor
@mihretkebede3421
@mihretkebede3421 3 ай бұрын
Thanks
@birtukantasaw4003
@birtukantasaw4003 8 ай бұрын
ሰላም ደክተር የኔ ልጂ 4 ወሯ ነው እና አላስፈላጊ ጥርስ ወጣባት ያሳክካታል በቀን 4 ጊዜ ካካ ታረጋለች ምን ላድርግ ?? እባክህ ንገረኝ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ቆሻሻ ወይም አላስፈላጊ ጥርስ የሚባል የለም ጥርስ ሲወጣ የተወሰኑ ምልክቶች ሊኖሩ ይቺላሉ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ሙሉ መረጃው ቴሌግራም ቻናላችን 👉 t.me/doctorfasil
@SelamAmbaye
@SelamAmbaye 8 ай бұрын
Merci Doctor
@JulfaMohammad
@JulfaMohammad 2 ай бұрын
enamesegnalen
@Birhan0121
@Birhan0121 8 ай бұрын
Schedule አይታይም
@meronkebede2709
@meronkebede2709 8 ай бұрын
Please Dr lije 1 amet ke andi wori nat befit migib Tibela nbr andi amet ke molat behala embi alechign tuti bicha nw yemtflgw
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
የህፃናት ኪሎ አለመጨመር እና ምግብ ፍላጎት መቀነስ ምክንያቱ የተለያየ ነው 1. የ ንጥረ ነገሮች(አይረን ዚንክ...)እጥረት 2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም 3. የጨጓራ ህመም 4. የሆድ ተውሳክ እና የመሳሰሉት... ስለዚህ ምክንያቱን በትክክል ለማወቅ በአካል ማየት እና ምርመራ ማድረግ ይኖርብናል:: ሕክምናውን ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ ☎️ 0984650912
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 8 ай бұрын
የእኛ ልጅ ልክ እንደዚህ ስታስቸግረን ቀን እንዳትተኛ ቀዝቀዝ ባለ ውሀ ፊቷን ስናጥባት የቅርብ ጓደኛችን ወንድማችን አይቶ እከሳችኋለሁ ያለውን መቼም አልረሳውም የህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም ነው በኋላ ግን ሰራልን ለመደችልን 😂😂😂😂
@iehsu
@iehsu 8 ай бұрын
ዶክተር እኔ ልጅ 1 አመት 6 ወሩ ነው ምግብ ምንም አይመገብልኝም ፍላጎቱ በጣም የቀነሰ ነው ወተትም ብዙ አይጠጣም ጥርስ እያወጣ ነው ግን ከዛ በፊትም እደዛ ነው ምን ላድርግለት
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
የህፃናት ኪሎ አለመጨመር እና ምግብ ፍላጎት መቀነስ ምክንያቱ የተለያየ ነው 1. የ ንጥረ ነገሮች(አይረን ዚንክ...)እጥረት 2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም 3. የጨጓራ ህመም 4. የሆድ ተውሳክ እና የመሳሰሉት... ስለዚህ ምክንያቱን በትክክል ለማወቅ በአካል ማየት እና ምርመራ ማድረግ ይኖርብናል:: ሕክምናውን ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927
@yetsigeabebatube6366
@yetsigeabebatube6366 8 ай бұрын
6 month belays ?
@HayruMan-tf8uf
@HayruMan-tf8uf 3 ай бұрын
ba Tik Tok ብትመጠ አሪፍ ነው ብዙ መህበረሰብ ሰለሚመለከት ኢሄንን ማያቅ ብዙ ሰውነው ያለው d/r
@عيشهمحمد-ع4و
@عيشهمحمد-ع4و 8 ай бұрын
እናመሰግናለን😊😊
@habtituahabt3998
@habtituahabt3998 8 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ልጄ 2 ወሯ ነው ጡት ብቻ ነበር ምሰጣት አሁን ግን ጡቴ ብዙ የለውም እና ዱቄት ወተት ጀመርኩ ችግር ይኖረው ይሆን እባክህ አትለፈኝ ላቁም ወይ ልቀጥል
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ጡት ወተት ሁሌም ተመራጭ ነው
@nardostesfaye2430
@nardostesfaye2430 8 ай бұрын
Selam doctor, Swaddle madereg yaleben eske sent wr nw?
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
4-5 ወር
@DemisseGirmaAzene
@DemisseGirmaAzene 8 ай бұрын
ልጆች የሚያልባቸው ለምንድነው ዶክተር
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ምክንያቱ የተለያየ ነው 1. የ ንጥረ ነገሮች(አይረን ቪታሚን ዲ )እጥረት 2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም 3. የጨጓራ ህመም 4. Rickets እና የመሳሰሉት... ስለዚህ ምክንያቱን በትክክል ለማወቅ በአካል ማየት እና ምርመራ ማድረግ ይኖርብናል:: ሕክምናውን ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ ☎️ 0984650912
@عيشهمحمد-ع4و
@عيشهمحمد-ع4و 8 ай бұрын
የኔም ሲጠባና ሲያለቅስ ያልበዋል
@TsionTsionsol
@TsionTsionsol 8 ай бұрын
Dr yen liji befitsum ken atitegnalignim gin mata titegnalech ken silematitegn chiger alew 2"wer k 20 kenuwa new
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ከላይ ያሉትን መፍትሄዎች ተግባራዊ ያድርጉ እና ቀን ለማስተኛት ይሞክሩ
@neimabedru8199
@neimabedru8199 8 ай бұрын
የአንድ ወር ልጅበደረቱ ማስተኛት ይቻላል?
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ህፃናት በእንቅልፍ ሰአት ምን ግዜም በጀርባ መተኛት አለባችው
@nkumezmuer2873
@nkumezmuer2873 8 ай бұрын
Eny tutiy kaleyz Aeytegam🙏😒
@telilediriba210
@telilediriba210 5 ай бұрын
Lije enbiretaw sefelig yabetale temaliso demow norimale yihonale mafetewu mindenw
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn 8 ай бұрын
ዶክተር አድራሻ አስቀምጡ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ስልክ ቪዲዮ ላይም discription ላይም አለ ☎️ 0984650912
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@endalegeorge13
@endalegeorge13 8 ай бұрын
Very intersting.please keep it up!
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
You're very welcome dear🙏 subscribe to our youtube channel for more❗
@pinealtsegaye7511
@pinealtsegaye7511 8 ай бұрын
Doctor leje 3 weruwa nw sera lejemere beye formula asejemeryat humana setela liptomil plus tuto alemde alechj vomiting taderegalech tute bicha nw metefelegaw mn ladreglat
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ምን አይነት formula ነው የሞከሩት??
@pinealtsegaye7511
@pinealtsegaye7511 8 ай бұрын
@@ብሩህkids humana asejemeryat selalewededechew liptomil plus asejemerekuwat tetefalech
@samri-rx1qz
@samri-rx1qz 8 ай бұрын
ዶክተር የኔ ልጅ በ34 ሳምንቷ ነው የተወለደችው ቀን ቀን እደውም አትነቃም የተወሰነ የምትነቃው እራሱ ማታ ብቻ ነው ችግር አለው ዶክተርዬ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ዋናው በደንብ ምግብ እና እንቅልፍ ማግኘቷ ነው
@Asterashenefi
@Asterashenefi 7 ай бұрын
ውዴ እኔም እንደዚ አይነት አጋጥሞኛል ቡዙም አጠባም ምን ላርግ
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 8 ай бұрын
3ወሩ ነዉ ልጄ በጣም ይተኘል ወተቱን ጠጥቶ መተኘት ችግር የኖለዉ ይሆን
@almazgetachew9117
@almazgetachew9117 8 ай бұрын
እረ አሪፍ ነው ምንም ችግር የለም እማ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ቀን ናፕ ሰአት ላይ ባንዴ 2:30 በላይ ባይተኛ ይመከራል
@almazgetachew9117
@almazgetachew9117 8 ай бұрын
@@ብሩህkids እሽ እናመሰግናለን ዶክተር እኔ በልምድ ከበሉ ከጠጡ ይተኙ ስለሚባል በዛ አስቤው ነበር የኔዋ ግን ያው እንዳልከው እጅ ለምዳ ከጄ አውርቼ ሳስተኛት ትነሳለች አሁን አንተ ባልከኝ መንገድ እስኪ አስተካክላለው በጣም አመሰግናለው
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 8 ай бұрын
@@ብሩህkids አመሰግናለሁ
@ehitemaryamydinglliji
@ehitemaryamydinglliji 8 ай бұрын
Dokiter afinchawst siga ale mibalew bemin ytefal opirasiyon siyadergs gudat ylwim feraw melabeln ebakiki
@meklitfekade2278
@meklitfekade2278 8 ай бұрын
How can i get the schedule table
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ቴሌግራም ቻናልችን ላይ ያገኙታል 👉 t.me/doctorfasil
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 8 ай бұрын
የኔዋ በቀን 3ትተኛለች
@Ruth-wx3yq
@Ruth-wx3yq 8 ай бұрын
ዶክተር ልጄ1አመት 10ወር ሊሆነዉ ነዉ ግን ለሊት ጡት ለመጥባት ብዙ ጊዜ ይነሳል መተኛት አልቻልኩም ምን ላድርግ
@fifiteshome5387
@fifiteshome5387 8 ай бұрын
አረ እኔም ጋር እንደዚ ነው እንቅልፍ ከተኛው ስንቴ ጊዜ መሰለሽ ለጡት ቡዙ ጊዜ ይነሳል
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 8 ай бұрын
1 አመት ከ10 ወር ትልቅ እኮ ነው በጣም ከረበሸ አስጥይው የእኔ 10 ወሯ አንድ ቀን ቀስቅሳኝ አታቅም 2 አመትም አለኝ እሱ አንደየ ሊተኛ ሲል ይፈልጋል ቀን እራሱ አይጠባም
@elsaabebe7757
@elsaabebe7757 8 ай бұрын
Schedule bedenb aytayim ....discription lay schedule link or upload bitargilin
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
እናስተካክላለን description እና comment ላይ ፖስት እናረጋለን
@selamselina1321
@selamselina1321 8 ай бұрын
Sechajulu bedenb ayetayem yena lije lelite bedenb tetegnalech ken ken gine tenish seat new yemitetegnawe tewat gine bekelite 11seat new yemitenesawe
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
እሺ እናስተካክላለን ቴሌግራም ቻናልችንም ላይ አለ 👉 t.me/doctorfasil
@mituhaile9584
@mituhaile9584 8 ай бұрын
Schedule menem ayetayem
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ቴሌግራም ቻናልችን ላይም ያገኙታል link 👉 t.me/doctorfasil
@BetiIsayas
@BetiIsayas 2 ай бұрын
Lije3werunew gene xute sexeba tene yemalete weyeme .yaselalewale
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 8 ай бұрын
Thank u dr
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
Keep watching and suscribe to our channel for more
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ 🙏
@neimakemal6548
@neimakemal6548 5 ай бұрын
Besamnt snte mateb aleb deokter
@martatesisaalemu8894
@martatesisaalemu8894 8 ай бұрын
Amesegnalehu 🙏
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@kibrethana802
@kibrethana802 5 ай бұрын
ዶ/ክ ምክርህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ክላሲካው ይረብሻል እሱ ቢቀር
@LemlemSisay-u6h
@LemlemSisay-u6h 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@kiduse3181
@kiduse3181 8 ай бұрын
Megeb be 4 wer bijemer men cheger alew
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ቢያንስ 5 ወር ይጠብቁ
@almazgetachew9117
@almazgetachew9117 8 ай бұрын
እሽ
@ሙሀመድሀሊማዩቱብ
@ሙሀመድሀሊማዩቱብ 8 ай бұрын
እሥቴ በተሠብአድርገን🎉🎉🎉🎉🎉
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 8 ай бұрын
እረ ዶክተር እኔ ጭንቅላቴ ሊፈነዳ ነው ልጄ ሁለት ወሯ ነው ጭራሽ እንቅልፍ የላትም በቀን ከሰባት ስአት በላይ ታለቅሳለች አትተኛም እኔ በቀን ሁለት ሶስት ስአት ነው የምተኛው አትተኛልኝም ህክምና ስወስዳት ጋዝ ነው እየቆረጣት ይሉኛል ክሬም መዳኒትም ሰተእኝ እያደረኩላት ነው ግን ምንም ለውጥ የለም እለቅሶዋ በጣም ይረብሻል ግራ ገባኝ የሷን ስቃይ ማየት ቢያቅተኝ እራሴን እስከማጥፋት አደረሰኝ እግዚአብሔር ነዉ ያተረፈኝ ምን ላድርግ እስኪ ንገረኝ እኔ የምፈልገው እለቅሶዋን እንድትተው ብቻ ነው ፍላጎቴ 😢😢😢
@NEVAEH-z1
@NEVAEH-z1 8 ай бұрын
Ere atcheneki enat , endeza agatmogn neber yenesu sikay mayet yikebdal gin berasu seat yitewachewal , degmo tena adam aflitesh 30ml sichat , doctore endeza advice argagn neber , betam kebad new siyalf gin berasish tiskiyalesh , lezi new ende blesh . Degmo no gas yemil shirop ale hakimish amakresh . Masage argiyat eigrwa ende bicycle ankeshakshilat berchi ayzosh yalfal .🎉
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 8 ай бұрын
@@NEVAEH-z1 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ ያለሁት ሊቢያ ነው የምፈልገውን አላገኝም ጤናዳም የለም ማሳጅ ግን አደርጋታለሁ እሽ በፀሎትሽም አስቢኝ ይሄ ግዜ ተሎ እንዲያበቃ ብቻ ነው ምኞቴ
@NEVAEH-z1
@NEVAEH-z1 8 ай бұрын
@@abitiaderajew2736 ayzosh ema , emebrihan kanchi gar tihun , minim atcheneki malet alchlim enat nesh enem slalefkubet gin ewnet elshalew yalfal . Ahun 7 weru new lije betam kebad gize asalife ahun eyesaku new , ankesakshat , gulbetish lay be hodwa astegnat . Asgeshat .
@DM-ht8us
@DM-ht8us 8 ай бұрын
ቀስ እያልሽ እግሩዋን አጠፍ ዘርጋ እያደረግሽ አንቀሳቅሸላት. መጥገብና ማግሳትዋን እርግጠኛ ሁኚ. ክፋ ነገርን ከጭንቅላትሽ አስወግጄ ከማንም በላይ አንቺ ታስፈልጊያታለሽ. ሊረብሻት ይችላል ብለቨ ያሰብሽዉን ነገር ሁሉ ለማስተካከል ሞክሪ. ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን.
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 8 ай бұрын
@@DM-ht8us አሜን እናት እሽ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ አምላክ ያክብርልኝ 🙏💖
@yeneneshhaji8760
@yeneneshhaji8760 8 ай бұрын
Enamsaginaln
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
🙏🙏
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
🙏🙏
@SrtjChhy
@SrtjChhy 7 ай бұрын
❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ 8 ай бұрын
ልጆ ሳይሆን ልጅዎ ነው የሚባለው!!!!!!!!
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@Be.gggg.
@Be.gggg. 5 ай бұрын
Thanks dr
@Birhan0121
@Birhan0121 8 ай бұрын
Schedule አይታይም
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ቴሌግራም ቻናልች ላይ ያገኙታል 👉 t.me/doctorfasil
@Birhan0121
@Birhan0121 8 ай бұрын
@@ብሩህkids አመሰግናለሁ
@asmiretamare7524
@asmiretamare7524 6 ай бұрын
❤❤❤
@mastewalmulu
@mastewalmulu 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@Ze-Arisema
@Ze-Arisema 8 ай бұрын
Thank you Dr.
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
Most welcome! Subscribe to our channel for more❗
@mekdelawitasmamaw8808
@mekdelawitasmamaw8808 8 ай бұрын
We can't clearly see the schedule Dr.
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
​@@mekdelawitasmamaw8808you can also get it in our telegram channel link 👉 t.me/doctorfasil
@gshtwh7029
@gshtwh7029 8 ай бұрын
❤❤❤
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ 🙏
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,6 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 150 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 26 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,6 МЛН