No video

ልጄ ሰኒያ አንችጋ እኖራለሁ ብላ መጣች!

  Рет қаралды 31,063

SEADI & ALI TUBE

SEADI & ALI TUBE

Күн бұрын

እንኳን ወደቻናላችን (Seadi&alitube) መጣችሁ! አስተማሪ እና አዝናኝ የሆኑ ነገሮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን ቤተሰባችን ስለሆኑም እናመሰግናለን!
ሳውዲአረብያ, ስጦታ, yetbitube, yetbi yube, habeshadrama, የተቢ ቱብ, ጀማልቲክቶክ, ሰአዳ እና አሊ, ab tube, ዛሬቤታችንን, donkeyyoutube, በጣምአምሯል, aliprank, abiyahmedali, hopeethiopiamusic, marketube, ethiopia, ethiopiaprank, seadialitube, ልጄን ፕራንክ አደረኳት, ሳሊ ማርኬት, feta daily, የተቢ ቲዩብ, ዛሬተዝናናን, seifu on ebs, donkey youtube, ያልታሰበነገር, mywife, minewu shewatube, seadisurpriseማርቆስአብርሽ ቲዩብdonkey tubenahom records incfegegita react#aletubeethiopiantiktokከአረብ ሀገር ስትመለስ ባሏእናቴን ሰርፕራይዝ #seadialitube #ሰአዳእነአአሊማዘዝትችላላችሁamharictiktokገ
telegram join t.me/seadialitube
Donkeytube,Ethiopianews,Ethiopiazena,Fetadaily,Gojamginder,Wollotube,Zemenekase,ab tube አብርሽ ቱዩብ today,dink lijoch,donkey tube,eshetu melese,ethio amhara fano,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,ethiopian drama,habesha dance,tha voice of amhra,መረጃ,ሙስሊም,ሰበርመተመረጃ,ሰበርዜና,ሳአዳእናአሊ,ብልፅግና,ታገቱ,ትኩስመረጃ,አማራ ክልል ወቅታዊ ዛሬ,አማራሸኔ,አማራክልል,አቤልብርሃኑ,አብይአህመድ,አኢትዮጵያ,አኢትዮጵያዜና,ኢስላም,ኢትዮ 360 ሚዲያ,ኢትዮጵያሙስሊም,ኦሮምያወለጋ,ኦሮሞመንገስት,ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ,ወሎጦርነት,ዜናአዲስ,ድንቅ ልጆች,ዶንኪቱቡ

Пікірлер: 374
@Anshseid9353
@Anshseid9353 Ай бұрын
ሰአድ ባአላህ ካንችጋ ትደግ እባክሽ እውዳታለሁ የኔ ማር ውድድድድድድ እስኪ የኔ አይነት ሀሳብ ያላችሁ ላይክ አርጉኝ ደሞ ሳላየውነው ገና የኮመትኩት እመላሳለሁ ልየውና
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Ай бұрын
አያቶቿን ነው የለመደችው እነሱው ይሻሏታል የኔ ልጂ ከኔ ይልቅ አያቶቻን ትመርጣለች
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm Ай бұрын
አያቶቾጋር ብታድግ ይሻላታል ማሚ
@user-op8nm7bw8q
@user-op8nm7bw8q Ай бұрын
አያቶቿ ጋር ስለሆነ የለመደችው እሽ አትልም
@seadi5
@seadi5 Ай бұрын
ኦሯእባክሽአያቷንትታ የአያት ቅምጥልናት
@teslmbinteslam
@teslmbinteslam Ай бұрын
Enim walhy
@bintahmed
@bintahmed Ай бұрын
ሰአድ ስታድግ ብዙ ነገር ይሰማታል የናትነት ፍቅር ያስፈልጋታል እባክሽ አብራሽ ትሁን በህዋላ ስታድግ ወየናት ወየአባት ፍቅር ታላገኘች ለሷ ጥሩአደለም የአሁኑን ልጅነቷን አትይ ስታድግ ነው የሚሰማት ይሁሉ የደረሰበትያቀዋል ወይ ከናት ወይ ከአባት ፍቅር ለልጆቹ ታላገኙ ከባድነው😢
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
ሀያቴ ስወድሽ❤ሰብክራይብ ላይክ❤ ❤አበረታችኝ❤
@bintahmed
@bintahmed Ай бұрын
@@saadaahmad5973 እሽ ሁቢ
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g Ай бұрын
ልክ ነሽ እኔም በልጂነቴ ምንም አይመስለኝም ነበር አያቶቸ ጋ ነዉ ያደኩት በርግጥ እናቴ ስደት ነበረች አባቴም ሌላ አግብቶ ነዉ እሚኖረዉ ፍቅር የለኝም አብሬ አላደኩም እና በጣም እጠጥታለሁ የእኔ አልፎል ለልጆቸ አልመኚም የእኔን እድል
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Ай бұрын
ሥታድግ ትወቅሳታለች😢😢😢😢😢😢
@BirtukaneYouTube
@BirtukaneYouTube Ай бұрын
ታድየ የመጀመሪያ ልጄ ሴት ናት አላህ ያሣድግልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
ሀያቴ ስወድሽ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ❤አበረታችኝ❤❤❤
@FatumaMummed
@FatumaMummed Ай бұрын
አላህ ያሳድግልሽ እህት የኔም ሴት ኗት አአልሀምዱሌላህ አላህ ሶሊህ አድርጉ ያሳድግልን
@UmuEmane
@UmuEmane Ай бұрын
እኔም የመጀመሪያ ሴትናት አልሃምዱሊላህ ❤❤❤
@user-bj7gi1ek5s
@user-bj7gi1ek5s Ай бұрын
ማሻአላህለኔምከስደትመልስየመጀመሪያሴትልድነውምኞቴ❤❤❤❤
@BirtukaneYouTube
@BirtukaneYouTube Ай бұрын
@@saadaahmad5973 መልሽ አርጌሻለሁ
@user-xg4cu5jh4x
@user-xg4cu5jh4x Ай бұрын
እኔ ከያቴ ጋ ነወ ያደኩት ግን የእናቴና የአያቴ ፍቅር እኩል ነወ ሁሉቱም ሲሞቱብኝ በጣም ቅስሜ ተሰብሯል ብቸኛ ሁኛለሁ አያትም እናትም አንዲ ናቸወ እንደውም ምቾቱ የአያት ይበልጣል በጀነት ያገናኝን በዱአችሁ አስቡኝ ጀነትል ፊርዶስን ይወፍቃቸው
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Ай бұрын
በጣም
@KsaksaksaKsaksaksa-uw1cv
@KsaksaksaKsaksaksa-uw1cv Ай бұрын
አለህ በጀነት የገነኘችሁ
@kyerakyera2251
@kyerakyera2251 Ай бұрын
እኔም አያቴ ጋር ነው ያደኩት ግን ከናቴ አያቴን ነው የምወደው ስለ እናት ፍቅር አላውቅም ግን ያው ሳድግ እናቴን እንደ እናት ላክብርላት እንጂ የናት ፍቅር የለኝም
@user-xg4cu5jh4x
@user-xg4cu5jh4x Ай бұрын
@@KsaksaksaKsaksaksa-uw1cv አሚንንን
@user-xg4cu5jh4x
@user-xg4cu5jh4x Ай бұрын
@@kyerakyera2251 እኔ ሁለቱም እኩል ነወ የምወዳቸው እናት አባት እህት ወዲም ሁሉ ነገሬ ነበሩ አያቴና እናቴ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
የኔማረ የኔምልይ አዴገችልኝ 4አመቷ ልኬያት ናፈቆት ተቃጠልኩኝ በሠላም ያገናኝሽ በሉኝ 😢😢😢
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
ማሬ ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ ስወድሽ አበረታችኝ ልጅ ይዠ ነው የምሰራው❤❤❤❤
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
@@saadaahmad5973 እሽማሬዋ ምዲነው እሚለው ይቱብሽ
@HdXh-lr5ut
@HdXh-lr5ut Ай бұрын
ውይ ልከሽ 4ት አመት ሙሉ ውደ ያአላህ እኔም ገና ከላኩ 6ወሬ ግን በናፍቆት ምክናየት እዚሁ ባልቀረሁ እያልኩ ነው ስብሰለሰል አላህ በሰላም ያገናኘን
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
ሁለትአመት 3ወረ ሲሆናትላኳት ከሄዴች ሁለት አመቷን ጨረሰች ግን መናገረ ጀምራ ለምዳኝ ስለሆነ የሄዴችው በቃ ተይኝ ምንብየ ልገረሽ ያአላህ ማማታአሊ እያለች ለሴትየይቱ ሰጥቻት ተመለስኩ 😢😢 ያኔ እቤት ተመልሸ አላቀውም እዴት እዴሆኩኝ ሴትዮየ ቁረአን ቀረታልኝ ሀኪም ሂጀ ኘው የተመለሰው ቀልቤ ብቻ አልሀምዱሊላ መቸ ይሞላል ብለሽነው አዱንአዱን ስትይ ብቻ መከራነው በዛላይ ጦረነቱ እህህህ ​@@HdXh-lr5ut
@toybaseid5240
@toybaseid5240 Ай бұрын
አላህ በሠላም ያገናኝሽ
@user-vr9ue4kg5j
@user-vr9ue4kg5j Ай бұрын
የኔ ማር እደው ጣፋጭ ናት ሰአደ ተከባከቢያት የመጀመሪያ ልጅ እኮ እናት ናን❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሰኒየ ቆንጆ❤❤🎉🎉🎉
@AliAli-qs8ot
@AliAli-qs8ot Ай бұрын
፤መ😢መ😢😢መ
@SumiTube-hj4vi
@SumiTube-hj4vi Ай бұрын
የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ ግን እኮ አያቷ በፍቅር ካሳደገቻት በሃላ መለየት ይከብዳታል እኔም አውቀዋለሁ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ሱመያየ ደምሪኝ🎉
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Ай бұрын
ቅመሞችየ የማታ እንጀራ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ 🙏❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
ሀያቴ ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ ስወድሽ💗💞❤ማሬ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Ай бұрын
@@saadaahmad5973 እሽ
@Mariam-zs4gg
@Mariam-zs4gg Ай бұрын
አሚን
@saraass1202
@saraass1202 Ай бұрын
ሚስኪን ስታዛዝን ወላሂ እኔ አምስት ወር ሆነኝ ሄጀ መጣሁ ኢትዩ በህፅንነቷ ነው ትቻት የመጣሁ አሁን ስምንት አመት ሞላት ልጂ እረፍት በሄድኩበት ግዜ ወላሂ ልክ እንደዚህ ፍቅር የሆነች ልጂነች አሁን ሁለመናዋ ትዝ እያለኝ አዝኛለሁ ስስት ሳምንት ሆነኝ ከመጣሁ
@zedusman
@zedusman Ай бұрын
የኔናት ሴት ልጅ የሚያምርባት ከናቷጋር ስኮነዉ❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ዜድየ ደምሪኝ
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu Ай бұрын
አጀቴን በላችው ወላሂ😢እረእነትእያለሸ ተይሣአዱ አብራሸ ትደግ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ሱሱየ ደምሪኝ
@raheemakomjo-ni6to
@raheemakomjo-ni6to Ай бұрын
እህእኔምከልጀቸጋየምሆንበት ቀን ናፈቀኚ😢😢
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
ሀያቴ ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ ማሬ❤❤❤ስወድሽ❤❤
@user-wh1qx4pd7o
@user-wh1qx4pd7o Ай бұрын
እኔም አለችኝ አልሀምዱሊላሂ የ3 አመት ልጅ ትቸ ሳዉድ መጣሁ አሁን10 አመቷ ያዘይ
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j Ай бұрын
መሸአላህ ሂጂላት
@user-wh1qx4pd7o
@user-wh1qx4pd7o Ай бұрын
እሻአላህ ዉደ
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j Ай бұрын
አይሞላም አዱኒያ
@user-wh1qx4pd7o
@user-wh1qx4pd7o Ай бұрын
አወን
@RichWallo
@RichWallo Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ሳአድ ሁላቸውንም ሰንያ ግን ያሳደጓትን ነው ይምትፈልገው ወይኔ እናቴ ተናፈቀችኝ እሄዳለሁ አለች ከወለዴ ያሳደገ❤❤❤❤❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
ሀያቴ ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ 💞ስወድሽ🌹🌹
@sartt1717
@sartt1717 Ай бұрын
በጣምእኔእራሱልጀንልኬአያቱንካችሌላእናትአልፍልግምአችይነሽእናቴይላቸዋል።
@user-yf4sr5re3q
@user-yf4sr5re3q Ай бұрын
እግዚ አብሔር ይመስገን እኔም አለኝ 17 አመት ሊሆነው ነው እግዚ አብሔር ያሳድግልሽ ሠአዲዬዬዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@rehima4840
@rehima4840 Ай бұрын
የኔ ቅመም ሰንያየ አላህ ያሳድግሽ እሺ ላይክ አረጉ ቅመም
@Ekaeka44xn
@Ekaeka44xn 4 күн бұрын
የኔውድአላህያሳድግልሽ፡ግንባለሽአቅምእንድትቀርብሽሞክሪ፡ማሻአላህእላህያሳድግልሽ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gu5mr6kn9u
@user-gu5mr6kn9u Ай бұрын
ማሻአላህ ሠአዲ ሠኒያን ስለምወዳት እስከመጨረሻው አየሁልሺ ሀቢቢቲ
@user-jg6qn8th4m
@user-jg6qn8th4m Ай бұрын
እኔም 😢 እወዳታለሁ
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf Ай бұрын
ማሻ አላህ እድለኛ ነሽ ሰአድ ኧረ ለኔም ዱአድርጉልኝ አላህ ልጅ እንድሰጠኝ😢
@HayaArgaw
@HayaArgaw Ай бұрын
አላህ ይወፍቅሽ❤እኔም አሉኝ
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf Ай бұрын
@@HayaArgaw አሚን
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
ሀያቶየ ❤ዩቱብ አለኝ ደምሩኝ💞❤ማሮቸ
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y Ай бұрын
ማሻ አላህ ፀጉራ ሲምር
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu Ай бұрын
የኔቆጁ ሰኑ ማሻአላህአድጋለች የለመደችውአያታዋጋ ስለሆነጅ አብራ ብታድግ ወድሞቻዋን ታግዝሽነበር ያክስቴምልጅ የሆነስበብፈልጋ ትሄዳለች አያታዋጋ አያትጋማደግኮ ያሰላም ሞያ ይለምዳል ይማርጣል
@aqrabmobail9384
@aqrabmobail9384 Ай бұрын
ሰአዲ ካችጋ ትደግ ባአላህ የናት ፍቅር እየሰጠሽ ተከባከቢት ❤❤❤❤❤ 🎉🎉አላህ ያሳድግልሽ ደሞ ስትስ ልጄን ትመስላለች የኔማር🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ❤
@JAMELAKDER-vk8jp
@JAMELAKDER-vk8jp Ай бұрын
የኔ ቅመም ደሞ እርጋተዋ አላህ ያሳድግስ ሰንያ ቆጆ❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ጀሚላየ ደምሪኝ🎉
@zenataliyoutube56
@zenataliyoutube56 Ай бұрын
ወላሂ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ግን እናትሽ እዳያዝኑብሽ ከናትሽ አትወሰጅባቸዉ 😢 እኔ በናቴ ሰለደረሰነዉ አሳድጋ አሳድጋ 16 አመት ሢሆነዉ አባቴ ከሞተ አዳመት ካይሆነዉ ጥሏት ሄደ እባዶቤት
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 Ай бұрын
እኔምበፍራሀትነኝ😢
@HayaArgaw
@HayaArgaw Ай бұрын
የእኔም 14አመት ሙሉ አሳደገዋት የአባቶ ቤተስቦች ትታቸው ከእኔ ቤተስቦች ጋር መጣች ሂጅ ስላት አልሂደም አለች
@Hayatyaambasala
@Hayatyaambasala Ай бұрын
የኔም እናት እና አባት የወንድሜን ልጅ እናቱ በ3ወሩ ሞተች ከ3ወር ጀምረው አሳድገው አሁን 14 አመቱ ትቷቸው ሀይቅ ከአባቷጋ ሄደ
@maryamaali1414
@maryamaali1414 Ай бұрын
እኔም ከአያቴጋ ነው ያደኩት ፍቅሬ ወደ አባቴ ነው የሚያመዝነው 5ወሩ ወደ አሄራ ከሄደ ያውም በስደት እንደናፈቀኝ ሣለየው የኔ ውድ አባት አሏህበጀነት ያኑርልኝ የልቤ ሥብራት!
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@maryamaali1414
@maryamaali1414 Ай бұрын
@@Zehara9 ኢንሻ አሏህ
@user-dt1mm2rx4s
@user-dt1mm2rx4s Ай бұрын
ካንችጋትሁን፣ስታሳዝን፣አላህያሳድቅልሽ❤❤❤❤❤
@har5156
@har5156 Ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ያሳድግልሺ በስድት ያላችሁ እህት ልጅ ያላቸሁ ክልጆቻጋ አላህ ያገናኛቸሁ ወላሂ የኔ የናፍቀኝ ይህ ቀንነው 3ወሩ ልጅን ልኪ አሁን 5አመት ሙላት በጣም ነው የናፍቀችኝ ልጅ ሳይ የልጅ ነው የሚመስሉኝ
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
ሀያቴ ስወድሽ❤ሰብክራይብ ላይክ❤አርጌኝ❤አበረታችኝ❤ማሬ❤
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Ай бұрын
ሰኒያ አይናሟዋ ተሻለሽ እማ❤❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
ሀያቴ ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ 💞ስወድሽ
@toybaMuhammed-cj3ig
@toybaMuhammed-cj3ig Ай бұрын
ማሻ አላህ አይኖን እንደት ናት ተሻላት
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy Ай бұрын
የኔማር እንዴት እንዴምታሰፈስፈኚ ልጄ ብኮን ሰሜ እጨርሳታለሁ የኔ ጣፋጪ አታገላቻት ሰአዲ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
መድናየ ደምሪኝ
@wbgfbbehgfdf8449
@wbgfbbehgfdf8449 29 күн бұрын
የኔ ማር ሠነያየ የኔ ቆጆ ሥወድሽ አፍሽ ሢጣፍጥ የኔ ኮልታፍ እውውውውውየኔ ማርርርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 Ай бұрын
ውይ ሰኣድ ቢደፋባትስ ጀበናው ድፍረትሽ አላህ ይጠብቅልሽ
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r Ай бұрын
እኳን ደህና መጣች ሳአዲዬ አይኗስ እንዴት ነው ማሬ❤❤❤❤❤❤❤ አንችንም አላህ እኳን አሻረሽ ሳአዲዬ የኔ ወርቅ🎉❤ 😢የኔ ውድ ሽሮ አልወድም አለች እኔም አልወድም ሽሮ
@sadahussain2408
@sadahussain2408 Ай бұрын
የኔ ማር
@user-ri9im8bj5f
@user-ri9im8bj5f Ай бұрын
ማሻአላህ የኔቆንጆ ደሞ ስታምር አላህ ያሳድግሺ የኔ ፍልቅልቅ❤❤
@zinet4736
@zinet4736 Ай бұрын
ሠአዲ ለምን አትነግሪያትም እናቷ እንደሆንሽ በቃ አሳዉቋት እዉነቱን❤❤❤
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu Ай бұрын
ታቃለችኮ
@sadakmal1865
@sadakmal1865 Ай бұрын
ማሻአላ አንችጋ ትሁን ውደ አያቷ ቢከፋቸዋል ግን አሳድገው
@user-ci5kv6qz6x
@user-ci5kv6qz6x 14 күн бұрын
ሰንየ❤ ልጄ ነዉ ምትማስሊን አለህ የሰድግሽ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Ай бұрын
ግን እህትና ወንድም በአንድ ሲያድግ ነው ጡሩ እኔ ወንድሜ አያቶቹ ጋር አድጎ ወድማችብ ወንድማችን አይመስለንም እሱም በጣም ነው የሚሰማው እናቴን እራሱ ለልጆችሽ እያዳላሽ ይላታል አያቶቸ ስለሟቱ አሁን እኛጋር ነው ግን ደስተኛ አይሆንም በፊትም ሁለየ እየኮበለለ ሲመጣ እየመታች ትመልሰው ነበር ከቤተስብ ጋር ታቆራርጠኛለህ እያለች ያን ሁሉ ያነሳል ከባድ ነው የልጅነት ትዝታ ከአእምሮ አይጠፋም
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
@@user-bx3dg6by4e ሀያቴ ❤💗💛💚ዩቱብ አለን ላይክ ሰብክራይብ አርጌኝ❤❤💗💛ስወድሽ
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Ай бұрын
ሰአዳየ አላህ ያሽርሽ ሰኒያየ አይናን ተሻለሽ የኔ ማር በአያት እጅ ያደገ ሰው አውቀዋለሁ አያቴ እና አጎቴ ጋር ነበር ያደኩት እናቴ ፀጎራን ፈታ ነይ ስሪኚ ብላ ነበር የምወስደኘ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ፋፊየ ደምሪኝ
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u Ай бұрын
የኔማር ቅመም የሆነች ልጅ ሰአዲ አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን ሰንያ ቅመም
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@saraendris4058
@saraendris4058 Ай бұрын
ሰአዲአችጋትሁወድሞቿጋርትደግ ባአላህ ስታምር❤❤
@user-in8id2qb5v
@user-in8id2qb5v Ай бұрын
በአያት ማደግ ጥሩ ነው ያቀብጣሉ እኔስ እናቴ ብቻዋል ነው ለፍታ ያሳደገችኝ አሁን ደግሞ እኛ እራሳችንን ስንችል ልጂ ያዥ አደርጃኳት በማረፊያዋ አላህ እድሜ ይስጥልኝ ❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@ritaseid
@ritaseid Ай бұрын
አላህ ያሳድጋት አልተሻላትም አይኗ የኔ ቆንጆ አንችንስ አይመምሽ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማር ደምሪኝ
@seadseid-eo9kx
@seadseid-eo9kx Ай бұрын
ኣረ ባአላህ አንችጋር ትደግ ውይይይይ ስታምር ደሞ ማሻአላህ እህቴን ነው የመሰለችኝ በሷ እድሜ እምትሆን ቆጅዬ እህት አለችኝ በጣም ነው የምቶደኝ ኢሻአላህ እኔ ነኝ የማሳድጋት በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ
@fatumayusuf5301
@fatumayusuf5301 Ай бұрын
ከሷጋር ብትቀመጥም ወርቅ ብታነጥፍላትም አያቶቿን ነዉ የምትመርጠዉ የኔ የህቴ ልጅ እናቴ ናት ያሣደገቻት አሁን እህቴ አድስ አበባ አምጥታታለች ግን ምንም ነገር ቢያደርጉላትም እናት እና አባቷ እኔ የፈለገ ነገር ብታደርጉልኝ እንደ እማማ እና እነደ አባባ አኮኑልኝ አለቻቸዉ ሀቂቃ ስለዝህ ስታድግ ትፈልግሽ እናትሽም ለፍታለች የልፋቷን ዉጤት ይገባታል ሳአዲ የዩቱብ ኮመንት ዝም በያቸዉ በሰዉ ቤት ገብተዉ ነዉ የሚያዳክሩት 😢😢 እናትሽ እንዳታዝንብሽ ደስተኛ ሁና ከሰጠችሽ አህለን ወሳህለን ብለሽ ተቀበይ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Ай бұрын
❤❤❤እኔምለዉ ሳአዲ እናቷ መሆንሽን ታቃለች❤የኔማር አላህያሳድግሽ❤❤❤❤
@Fatumamohammed-lp4ev
@Fatumamohammed-lp4ev Ай бұрын
መሬቱን ዘራሀው አላለችም አይአሊ😂😂😂😂😂😂
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
ማሬ ሰብክራይክ ላይክ አርጌኝ ማሬ💗💕ስወድሽ አበረታችኝ🌹🌹
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 Ай бұрын
ልጅ ያየውን አይደብቅ አባቴ ቡና ሲጠጣ ስኳሩ ከታች ቁጭ ይላል ያንን በጣቱ እያወጣ ይልሳል😅 የእግር ልጅ ነበረች አየችው አባቴ ስኒውን እንዳትግጠው አለች😅😅
@user-wt5kk6br4s
@user-wt5kk6br4s Ай бұрын
​@@emuyasmin5283😂😂😂
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Ай бұрын
ሰኑየን ብየ ነው ቶሎ የገባሁት ማሻአላህ እድግ በሉ ሁላችሁም
@nuriyamohammed840
@nuriyamohammed840 Ай бұрын
ማሻ አለህ አደገች❤❤❤እኔም ሴት ወልጃለሁ ❤❤❤ሴት ፈቅር ናት
@Samira22Samira22-ul8fs
@Samira22Samira22-ul8fs Ай бұрын
ወላሂ ታሳዝነኛለቸ
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
ሀያቴ ስወድሽ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ ማሬ❤❤❤
@Samira22Samira22-ul8fs
@Samira22Samira22-ul8fs Ай бұрын
@@saadaahmad5973 አርጌሻለሁ ዉደ
@tube-le9wm
@tube-le9wm Ай бұрын
የኔማር እደት እደምወዳት የኔ ጣፋጭ እናቱን መሳይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samiraahmed9400
@samiraahmed9400 Ай бұрын
አወ ልጅማ ጥሩ ነው ሰአድ እህትም ልጅም ነች እኔ ልጀ ጋ እኩል ነን ወላሂ የማያውቅ እህትሺ ነች ነው የሚለው ማሻ አላህ ወላሂ ልብስ አላጥብም ቤት አላዘጋጅም
@user-bp6fp1pc2j
@user-bp6fp1pc2j Ай бұрын
አላህ ያሣድግልሽ ለኛም ይወፍቀንን ያረብ
@habibaadem7421
@habibaadem7421 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ
@temarebrahim
@temarebrahim Ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልሸ
@aaaa1766
@aaaa1766 Ай бұрын
የኔማር ሰኒያ ሰውድሸ አላህ ያሳድግሸ
@marifamarifa8692
@marifamarifa8692 Ай бұрын
የኔ ማር አሏህ ያሳድግልሽ ማሻ አሏህ ሥታምር ቅመም ናት
@user-wy2yo5xb6u
@user-wy2yo5xb6u Ай бұрын
Mashaalah ayna tesitekakelelat. Saadi bemidaya atawchat. Yesewu ayni tiuru aydelem
@hdhdhdhd5082
@hdhdhdhd5082 Ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 Ай бұрын
ሠኒያ ሞክሸየ የኔ ቅመም አላህ ያሣድግሽ
@yeznMamuye
@yeznMamuye Ай бұрын
አያቷን የምፈልገዉ እዘዉ ትደግ የኔ ማር
@foed180
@foed180 Ай бұрын
አህሌን ስአዲየ ማሻአላህ አላህ ልጆችሽን።ያሳዲግልሽ ማማየ
@negutube
@negutube Ай бұрын
ስታምር የኔ ቆንጆ ማሽአላህ
@Sahala-ph4gl
@Sahala-ph4gl Ай бұрын
ትክክል ነሽ ሴት ልጂ ጥሩ ነዉ
@CalmCheese-ku2cr
@CalmCheese-ku2cr Ай бұрын
መሻአላህ
@saudihosen8183
@saudihosen8183 Ай бұрын
ሰአዲ ልጅሽ አንቺ ጋር ትደግ ከወንድሞቿ ጋር ተንደላቃ ትኖራለች
@zemzem324
@zemzem324 Ай бұрын
ማሻአላህየኔውድ አላህያሳድግሽ ሁላችውንምአላክያሳድጋቸው ሰአድየ እዛምእዝህም እያለችትደግ ለወንድሞቿምፍቅር መለየትግን ከባድ ነው ከአያቶቿ❤❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
@@zemzem324 ሀያቴ ደምሪኝ ስወድሽ በቅንነት❤❤❤💗💞💞💛❤💚
@fatumaendris3492
@fatumaendris3492 Ай бұрын
ሰአዲየ ማሻአሏህ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ የኔ ውድ እህት❤❤❤
@user-dq5gz5oq7q
@user-dq5gz5oq7q Ай бұрын
ስታምሪ አላህ ያሳድግልሽ
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
ሀያቴ ስወድሽ ማሬ ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ አበረታችኝ❤❤
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Ай бұрын
ማሻአላህ ❤❤የኔ ፍቅረ አላህ ያሳዲግልሽ እኔም አለችኝ ሴት አልሃምዱሊላህ ሴት ልጅ መታደል ነው
@KsaSa-xn8rt
@KsaSa-xn8rt Ай бұрын
የኔ ቆጆ
@user-ri9hj9ez
@user-ri9hj9ez Ай бұрын
በጥያቄ አታሰቃያት እኔ በአንድ አመቷ ነበር የተውኳት አሁን 13ተኛ አመቷ ነው እናቴን በጣም ነው ምቶዳት እኔን ናፍቃ ከመጣች ከአንድ ከሁለት ቀን በላይ አትቆይም በጣም ይነፋፈቃሉ ከዛ በላይ ከቆየች እናቴ ቤት ድረስ ትመጣለች ልጅቷም ተደብቃኝ ታለቅሳለች እኔ አርግዤ አሞኝ እናቴን ስጭኝ ብዬ ብለምናት ከለከለችኝ ከዛን ቀን ጀምሬ ስለ ልጅቷ ማውራት አቆምኩ የለመዱትን ሰው ማጣት በጣም ከባድ ነው 😢😢😢
@ekram2819
@ekram2819 Ай бұрын
ማሻ አላህ ቆንጂየ ልጂ አለችሽ ደስ የምትል ❤❤❤አይኗን በህክምና ተከታተይላት
@wifi2700
@wifi2700 Ай бұрын
አይኗ ከምን ደረሰ ሰአዶ❤❤
@user-ut7hg3ti8q
@user-ut7hg3ti8q Ай бұрын
ማሻአላህየኔማር😍😍😍😘😘😘😘🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹
@user-bq2ne4cc3u
@user-bq2ne4cc3u Ай бұрын
አሳዘነችን ሽሮ ብቻ ስለሚሰሩ አለች በቃ አንቺ እናቷ የምትፈልገውን አድርግላት 😂😂😂😂😂😂
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
@@user-bq2ne4cc3u ሀያቴ ዩቱብ አለኝ ሰብክራይብ አርጌኝ ስወድሽ🌹🌹🌹
@trew7543
@trew7543 Ай бұрын
መሻ አለህ በየት ልጅሽን አይን አያዎየይም ይለሉ አረቦች
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r Ай бұрын
ሰንያ ቆንጃ አደገች ማሻ አላህ❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
ሀያቴ ስወድሽ ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ❤❤ስወድሽ❤አበረታችኝ❤
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r Ай бұрын
@@saadaahmad5973 eshi
@user-re5jo4wt3d
@user-re5jo4wt3d Ай бұрын
ሰአዲዬ አላህ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤️🙏🏿
@GenetGetana
@GenetGetana Ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@AsAs-ss3ys
@AsAs-ss3ys Ай бұрын
የኔውድአላህያሣድግልሽአሊመልካምሠውአላህይጠብቃችሁ
@user-zy5dl5xt9q
@user-zy5dl5xt9q Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስወዳት ማሻ አላህ አላህ ያስድጋት ማር የሆነች ልጅ አይኗን ተሽሏት ይሆን
@zahrahi12UAE-st6qf
@zahrahi12UAE-st6qf Ай бұрын
አላህ ያሳድግሽ ውደ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw Ай бұрын
የኔቅመም ስኒያየ. አላህ ያስድግሽ የኔጣፋጭ ሰአድ አላህ ያሳድግልሽ ❤❤
@user-dt4hx5ov3v
@user-dt4hx5ov3v Ай бұрын
መሸአላህ
@ekramtueb3720
@ekramtueb3720 Ай бұрын
አቃመጥሽ አስተካክሊ ሰኒሀየ መሸአላህ
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
ሀያቴ ደምሪኝ አበረታችኝ ስወድሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-pl6gb1yy1k
@user-pl6gb1yy1k Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤የኔ ማሬ ልጅን መሰለችኝ
@smirahussain3227
@smirahussain3227 Ай бұрын
የኔማር😢 ዴሥሰትል
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x Ай бұрын
ሁሉም ቤት ልጆች ሽሮ እዳላይ የኔም ልጅ እንዲህ ይጠላው
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
@@user-st4cj4pe3x ሀያቴ ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ💗💗💞💛❤💚ስወድሽ
@sumeyazeyadi
@sumeyazeyadi Ай бұрын
Mashiallah🥰🥰
@user-ip4yl1se4y
@user-ip4yl1se4y Ай бұрын
የኔ ውድ ሀይቅንማ እንዳለቂ ስኒያ ቆንጅት ዘራህው አላለችም አሊ ጋሽ ክክክ
@hfhfbdbx4445
@hfhfbdbx4445 Ай бұрын
አጀቴን በላችኝ የኔ ውድ😢😢😢
@alowa8810
@alowa8810 Ай бұрын
መሸአለህመረ❤❤❤❤❤❤
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp Ай бұрын
ሰአድ በአላህ ከአንች ጋ ትሁን የናት ፍቅር ያስፈልጋታለል የኔ እናት😢
@HhheHoo
@HhheHoo Ай бұрын
መሸአላ አላህያሳድግልሽ የኔቅመም ስወዳትኮ ❤
@onelove1703
@onelove1703 Ай бұрын
አዬኗ ግን ለውጥ አለው ልበል እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤
@user-qp3lm3xm7x
@user-qp3lm3xm7x Ай бұрын
ማሸአለህ❤❤❤❤❤
@sntayehuahmed8530
@sntayehuahmed8530 Ай бұрын
ሰንያ ቆንጆ አይኖን ተሻላት ወይ ሰአድ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ
@Tube-bv5im
@Tube-bv5im Ай бұрын
ግን ሳንያን ካባቷጋ ሆና ባያት አሁን ሳያት የጎደላትያለ ይመስለኛን የኔውድ ታሳዝናለች አየመለያየት
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 Ай бұрын
ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ አብሸሪ እህቴ ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
3ተኛው እንዳያመልጣችሁ #vlogs #seadialitube
10:16
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 17 М.
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 12 МЛН
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН
የቤቴ ድምቀት ባሌ።
11:39
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 29 М.
🛑እናንተን ሳይ  እቀናለው አለ አልቅሶ  አስለቀሰን😭
24:29
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 114 М.
ያልጠበኩት ጊዜ ከማሂ ጋር ! - ዞር ዞር
31:25
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 127 М.
ውሎ አዳር - የአውድማው ወራሽ
28:31
EBC Entertainment
Рет қаралды 92 М.
በጎደኛየ የደረሰ በናንተ እንዳይደርስ!
11:29
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 12 М.
በአልን በእንደዚህ  ሁኔታ ዋልን#seadialitube
11:48
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 33 М.
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 12 МЛН